Тёмный

#ሶፋችን 

Ethio Tg ኢትዮ ቲጂ
Подписаться 62 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 75   
@ConfusedEquestrianHelmet-kq9lt
@ConfusedEquestrianHelmet-kq9lt Месяц назад
ቲጂ እርጉዝ ናት ምትሉ ላይክ አድርጉልኝ
@bethelhemfekede9527
@bethelhemfekede9527 Месяц назад
እሷ አልተናገረችም እንጂ እርጉዝ ነች በሰላም ፈጣሪ ያሳቅፍሽ
@mulu5
@mulu5 Месяц назад
እ ተደብቃለች😂😂
@Fikrensetan
@Fikrensetan Месяц назад
ቆየን እኮ ካወቅን
@dinayetube9994
@dinayetube9994 Месяц назад
❤❤❤❤ Essay des yilal,,, Tgye melkam ye ergizina gize yihunilsh❤❤❤ Melkamun hulu emegnilishalew,,,
@mariammol2440
@mariammol2440 Месяц назад
አሁንማ ልትውልድ ነው
@ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
@ሰሚራኡስማን-ሐ1አ Месяц назад
የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ ግን ይቅርታ ግን የሶፋዉን ከረን ወደሺዉ ነዉ በጣም የምጠላዉ ከረን ነዉ ግን ያቺ ምርጫ ስለሆነ ❤ አላህ ሴት ልጅ ይስጥሽ አንችን የምመስል እርጉዝ ስለሆንሽ ነዉ ዶአ ያረኩት
@ummabdllahtube1555
@ummabdllahtube1555 24 дня назад
ሁሉም የራሱ የሚወደው ከለር አለ ምርጫዋ ነው
@Rukya274
@Rukya274 Месяц назад
ዋጋው ጡሩነው ከለር ምራጫ ከወደድሺው እንጅ እኔ ሰማያዩ አልወድም
@Ziyadamukerem-em2zc
@Ziyadamukerem-em2zc Месяц назад
እኔም ይሄንን ከለር እንዴት እንደመረጠቹ ግራ ገባኝ በጣም ይጨንቃል
@ዮወርድ
@ዮወርድ Месяц назад
እኔም ልል ነበር ካፊ ቀማችሁኝ ማለቴ ከኮሜቴ😂የቤቢ ቱታም ሠማያዊ ከለር ትሄዳለች መሠለኝ ቲጅ የሠዉ ምርጫዉ ይለያልኮ
@hiwattube
@hiwattube Месяц назад
የኔ ማር ትጂዬ መዳኒአለም ከሰው አይን ይጠበቃችሁ በቃ ልጁን ለጀነጂነ ነው 😂😂❤❤❤
@ethiotg8213
@ethiotg8213 Месяц назад
አሜንንን የኔ ውዴ ❤ማፊ ጅንጀና😂😂😂🏃
@ZinetAhmedZinet
@ZinetAhmedZinet Месяц назад
ቴጅ እርጉዝ ናት ልጆ ሆዶን ሲስማት ያየ ማነው ማሻ አላህ❤❤❤
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው Месяц назад
ከቀየርሽ አይቀር መሬቱም ጥሩ አጭር ምንጣፍ ብቻ አርጊለት ሰራሜክ ነው ወይስ ወላል ቀይረው የትሻለ ያምራል
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj Месяц назад
ይሄሶፈአ ፈሽንሆኗል ግን ከለሩ በሮዝ ከለር ወይም በቡኒበጣም በጣም ነው የሚያምረው ግን ሶፈአ ቤትያጠባል
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 Месяц назад
እሄ ከለር ግን እንኳን ለሶፋ ስዉ ልብሱን ኤራሱ ስለበስዉ የመጣላዉ ከለሪ ነዉ 😂
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m Месяц назад
ልጅሽ ቁጭ አባቱን ነው ሚመስለው ማሻ አላህ አላህ ያሳድገው😍😍
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Месяц назад
የኔውድ ጎበዝነሽ በርችልኝ ❤❤ደስ የሚል ቆይታ ነበር❤❤❤❤
@sofianurtata7929
@sofianurtata7929 Месяц назад
ቲጂ በቅርብ ሐጋር ልገበ ነበር ትቀበይኘለሽ
@زوزوبتسعيد
@زوزوبتسعيد Месяц назад
ክለሪ ግን
@enatager5416
@enatager5416 Месяц назад
በመጀመሪያ ማሽላ ብያለሁ ቲጂ ይመስለኛል ብትወጂ ነው
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 Месяц назад
የኔውድ❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@enatager5416
@enatager5416 Месяц назад
ልትወልጂ ነው
@enatager5416
@enatager5416 Месяц назад
እሺ
@ARITi01
@ARITi01 Месяц назад
ቲጀየ ከኛ ከቤተሰቦችሽ የደበቅሽው ለምን ነው 😂😂😂
@EmanMekonen
@EmanMekonen 27 дней назад
ያምራል
@kabetube
@kabetube Месяц назад
ማሻአላህ ቲጀሸየ አካባቢውሲያምር
@eyerusalemtefera9439
@eyerusalemtefera9439 Месяц назад
Color ayamirm...
@ቤቲነኝ-ጸ2ቀ
@ቤቲነኝ-ጸ2ቀ Месяц назад
ምንጣፉና የመሬቱ ወለል እንዲሁም መጋረጃው በጣም ዥንጉርጉር በዛው :: ከሶፋው ጋር ማች እንዲያደርግልሽ ልሙጥና ፈካ ያለ ከለር ማድረግ ከቻልሽ አሪፍ ነው
@samiras2322
@samiras2322 Месяц назад
ቆሻሻ ይቻላል ወይ ቶሎ አይቆሽሽም ለልጅ ቤት ይሆናል ወይ
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 28 дней назад
ቲጅ ሽኮርርርር እርጉዝ ናት❤❤❤❤❤❤❤ የሶፋው ከለር ግን😢❤❤❤ ምርጫ ትችይ ነበርኮ ግን
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 Месяц назад
ሰላም ቲጅዬ ጎረምሳው ምን ይተሻሻል እድግ ይበልልሽ ውዴ
@zynebk.tube.6876
@zynebk.tube.6876 Месяц назад
ወገው ጥሩ ነው
@RaheemaRh
@RaheemaRh Месяц назад
የኔ ውድ በጣም ነው የሚያምረው ቤትሽ የደስታ የፍቅር ያደርግልሽ በሰላም የምትኖሩ ያደርጋችሁ ከለር ምርጫሽ በጣም ነው የወደድኩት አንደኛ ❤❤ baby ደሞ አላህ ያሳድገው ❤❤❤
@msrak4498
@msrak4498 Месяц назад
ዋጋው,በጣም,አሬፍነው❤❤❤
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
@SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx Месяц назад
መውለጃዋ ደርሷል
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw Месяц назад
እዴት ነሸ እህቴ በርች ማማየየ ቲጂ
@dfhg4688
@dfhg4688 Месяц назад
የመቸነው መልሽልኝ🎉🎉🎉
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE Месяц назад
ያምራል❤
@medinaimam4666
@medinaimam4666 Месяц назад
ቲጂእረጎዝነሸለምንተደበቂአለሸ❤❤
@hayatabdu212
@hayatabdu212 Месяц назад
ወልደሽ ሳሙ
@kairyah
@kairyah Месяц назад
የምጠላው ከረል
@brunofernandes310
@brunofernandes310 Месяц назад
Bless you 🙏
@Ziyadamukerem-em2zc
@Ziyadamukerem-em2zc Месяц назад
ዊ ቲጂዬ ዝህ ከለር የጌራጌ ሰብ ምርጫ አንኸረሽ በምር ነመድሂም
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Месяц назад
እና የኦሮሞ ከለር ነው 😂😂😂😂
@Nana-mg2kp
@Nana-mg2kp Месяц назад
❤❤
@Tybatube
@Tybatube Месяц назад
እስላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ ቅንነት የራስ ነወ በማደም ኩሸና ነኒ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢
@YoditHaile-m8i
@YoditHaile-m8i Месяц назад
Mine aĝbane neftame
@mesitube
@mesitube Месяц назад
የቅናት መንፈስ የተወጋ ይሁን
@ኢትዮጵያ-ደ5ጠ
@ኢትዮጵያ-ደ5ጠ Месяц назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ummabdllahtube1555
@ummabdllahtube1555 24 дня назад
ይህ ከለር ወደሺው ነው ወይ ብላቹ ጥያቄ የምትደጋግሙት ሰዎች ቪዲዮ መጨረሻ ድርሰ አዳምጡ ከመጀመሪያው የምትርዱት ነገር የሁላችንም የከለር ምርጫ አለን ሲቀጥል ልጅዋ ድሰ ብሎት እዩ ለልጅዋም ብላ ሊሆን ይችላል ሲቀጥል ሰው እራሱ ምርጫው አድርጎ ለገዛው እናተ ለምን ትደጋግማላቹህ ጥያቄ ጉድ!!! እኔ የምወደው በዙሪያዬ ያሉ የሚጠሉት ሰዎች አለ ግን ምን አገባኝ ዋናው ምርጫ እኔን የሚያሰደሰተኛ ላድርግ እንጂ አረ አንድ አንዴ እናሰብ እንጂ ጉድ።
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኘ4በ
Ene yihen sofa 50 shi new yegazahut dire
@islamislam-yg7qz
@islamislam-yg7qz 29 дней назад
ውይ ከለሩ አይነፋም ቀይሪው ከቀዬሩሽ
@hayathayat7349
@hayathayat7349 Месяц назад
ስንት ገዛሸው ጅጅየ
@منالاحمد-ر3ح
@منالاحمد-ر3ح Месяц назад
ቲጅ ቁም ሳጥኑን ሙሉ መስተዋት አታርጊ እደዚሁነዉ የሚያምረዉ
@haymitubeme672
@haymitubeme672 Месяц назад
ቆንጆ ሶፋ &አልጋ😮ባዲስ አመት አዲስ ነገር ቲጂ💪😍
@JamilaAs-my3kw
@JamilaAs-my3kw Месяц назад
በጣም ክፉ ሴት ነሽ ምተባበር ያሳፍራል እንደ ምን አለ ጥያቄየን ብትመልሽልኝ
@ethiotg8213
@ethiotg8213 Месяц назад
🙄እረ በስማም በይ የኔ እናት 0985196261👈በዚ ስልክ አውርተሽኝ ነው ጥያቄሽን ያልመማመስኩልሽ?
@JamilaAs-my3kw
@JamilaAs-my3kw Месяц назад
@@ethiotg8213 የምር ሀልጋሽ ቪደወ ስር ብዙ ግዜ ለመኩሽ እኮ በኮሜት ግን ዝም ዝም አልሽኝ
@ዮወርድ
@ዮወርድ Месяц назад
​@@ethiotg8213ቲጅየ የኛ ነገር ለመከፋትም ለማልቀስም ሠበብ ነዉ ምንፈልገዉ ማያስከፋዉ ያስከፋናል ቶሎ ሆድ ይብሠናል ለዛነወ እና ተረጃት በክፉ አትይዉ እማ
@feke2tube
@feke2tube Месяц назад
ዋውውውውውውውውው በጣም ያምራል የኔ ውድ መብረክ❤❤❤
@Fikr368Tube
@Fikr368Tube Месяц назад
Wowww.konijjoo ❤❤❤kkkkkkkkkkk ❤❤❤🎉🎉😮😮
@Tg-bl9bp
@Tg-bl9bp Месяц назад
ትጂዬ ያምራል መብሩክ
@aseyaebrahim1467
@aseyaebrahim1467 Месяц назад
የኔ ጎበዝ❤❤👏👏👏👏
@MaberthMabeeth
@MaberthMabeeth Месяц назад
❤❤❤❤😂😂❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@YoditHaile-m8i
@YoditHaile-m8i Месяц назад
Mine aĝbane neftame
@mesitube
@mesitube Месяц назад
አይዞሽ ገለቴ ለምን ታንቀሽ አትሞችም😂
@YoditHaile-m8i
@YoditHaile-m8i Месяц назад
@@mesitube pant
@ዮወርድ
@ዮወርድ Месяц назад
​​​​​@@mesitube😂የተመታሽ 😂ግንኮ አይሠደብም ነዉር ነዉ እዉነት ምን አጠፋች አሁን ሚሠድብ ነገር አላረገች ከቻልን ደስታችን መግለጫ ካልቻልን ማለፍ ስድብኮ ከቱነዉ😢
@መኪነኚየእናቴናፋቂ
አቤት ስንት ክፉ ስው አለ ዝም ማለት እያለ ስድቡን ምን አመጣው 😂😂😂😂😂አንዳንድ ስወች ግን እንደ ቡና ሱስ ካልተሳደባችሁ አይሄንም ማለት ነው
Далее
FATAL CHASE 😳 😳
00:19
Просмотров 193 тыс.
ያመት ዝክራቸው ሊቀር ነው
7:36
FATAL CHASE 😳 😳
00:19
Просмотров 193 тыс.