Тёмный

የጂጂ ነገር!ያለችበት ሁኔታ ህዝብ እንዳያውቀው የሚደረገው ሴራ ያሳዝናል! 

SHEGER INFO
Подписаться 417 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Развлечения

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 185   
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 2 часа назад
እመቤቴ ማርያም በአማላጅነቷ ትርዳሽ
@rutaas2865
@rutaas2865 3 часа назад
ምን ወጥመድ ውስጥ ይሆን የከተቱሽ የኔ ውድ ኢሄ ላንቺ አይገባም ነበር ስንት እንጠብቅ ነበር ካንቺ አንቺኮ ቀዳማዊት የኢትዮጵያ ነብይ ነሽ ማለት ይቻል ነበር የምትወጃት ሀገርሽ አምላክ ይርዳሽና ለሀገርሽ ያብቃሽ😢😢😢😢
@Almas-96
@Almas-96 3 часа назад
የእህቷን መልስ የሆ ጊዜ ሰምቼ ምንም አያሳምንም የቤተሰቧ ሴራ አለ የሚሰማኝ እንደዚያ ነው
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 2 часа назад
አሚን አላህ ይርዳት እቁ ሴት
@sabatedla1733
@sabatedla1733 2 часа назад
Amen Amen
@sabatedla1733
@sabatedla1733 2 часа назад
በጣም ነው የምወዳት እመቤቴ በጤና ላገርሽ ያብቃሽ እህታለም❤
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Час назад
​​​@@Almas-96አሁን ባለችበት ሁኔታ ብዙ ድጋፍ ልታገኝበት ከምትችልበት ከኖረችበት ሀገር አዉጥቶ ወደ ኢትዮጵያ ማምጣት ቀላል ነገር መስሎ እንዳይታያችሁ ወገኖች
@melkamumedia-2016
@melkamumedia-2016 3 часа назад
ምንድነው የተፈጠረው?! ከበፊት ጀምሮ የሚናፈሰው ተባራሪ ወሬ ሊገባኝ አልቻለም።🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 2 часа назад
የኢትዮጵያ እንቁ ሴት አላህ ይርዳሽ
@አሜን-መ3ዘ
@አሜን-መ3ዘ 2 часа назад
እግዚአብሔር ይቅረባት ቤተሰቦቿ በተለይ ሶፌያ የምትባል እግዚአብሔር ይይላት ለክብራቸው የሚጨነቁ አይደል ፈጣሪ ይድረስልብ እህቴን
@meeenegn3361
@meeenegn3361 3 часа назад
እግዚአብሔር ይማራት ለሀገራ ያብቃት ኡፍፍፍ በጣም ከባድ ነው😢😢❤❤
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 2 часа назад
ምን አይነት ወጥመድ ቢያጠምዱባትነው ከሚወዳት ህዝብ ልትለይ የቻለችው😢😢 ሰውም ሳያውቅላት ህመሟን ሳንረዳት ኢሄንን ሁሉ አመት ተሰውራ ቀረችኮ😢😢😢
@seblewongelzeleke-f8l
@seblewongelzeleke-f8l 2 часа назад
እግዚአብሔር በኪነ ጥበቡ ከገባችበት ችግር ያውጣት የተተበተበውን ሴራ ይፍታው ።
@SelamGashaw-iy5cm
@SelamGashaw-iy5cm 3 часа назад
ጂጂዬ የኔ አንደኛ
@Almas-96
@Almas-96 3 часа назад
ግን እንደው አንድ መፍትሄ ፈላጊ እንደት ጠፋ ሀገር ገብታ በባህላችንና በሃይማኖቷ ትፀልይ እባካችሁ እኔ ከይቅርታ ጋር ቤተሰቦቿ የሆነ ሴራ አለ በሷ ላይ
@elisa3493
@elisa3493 2 часа назад
They are protecting them self it's so sad 😢
@meeenegn3361
@meeenegn3361 3 часа назад
Mesiyee ❤❤❤❤❤
@babydoll3635
@babydoll3635 3 часа назад
ዋና ጠላቶቿ ቤተሠቦቾ ናቸው የቤተሠብ ጠላት አያድርስ ነው ሠውም እንዳያግዛት እየተከላከሉ ሞቶን እያፋጠኑት ነው
@AninyimanYimam
@AninyimanYimam 2 часа назад
በጣምቤተሰብአይጥመምማማ
@tigist9810
@tigist9810 2 часа назад
እናት አለም አሜርካ ያለ ባለቤቱ ፍቃድ መንካት ሆነ መርዳት አይቻልም እነሱ ላይ ባንፈርድ ጥሩ ነው እሷ ፍቃደኛ አይደለችም እነሱ ሞክረዋል ወደ ሀገሯም መግባት አትፈልግም ሕይወቷን ያበላሸ የልጇ አባት ነዉ የስራዉን ይስጠዉ እዚህ ሀገር ብዙ ሰዉ ጤነኛ ይመስላል ግን በጭንቀት በብዙ ችግር ዉስጥ ያለ ቤት ይቁጠረዉ ወገኖቼ ፀልዩላት 🙏
@samruth536
@samruth536 Час назад
Beteseb min yadrgat ? Tilik set nat . Asrew ayametuat. Bitmetas ethiopia ke america yeteshale hager aydelem lehikiminam bihon.
@yifat-o4w
@yifat-o4w Час назад
​@@tigist9810አስገደዳት እንዴ?
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 часа назад
ያለችው አሜሪካን አገር ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ሊያደርግላት ይችላል? ቤተሰቦቿም ከአቅማቸው በላይ ቢሆን ይመስለኛል ዝም ያሉት:: እኔጃ እንዲሁ በፀሎታችን እናስባት እንጂ ባህር ማዶ ያለን ሰው ለማገዝ አስቸጋሪ ነው::
@hayyathawani7430
@hayyathawani7430 2 часа назад
ዲፕርሽን ውስጥ (mental case) ውስጥ እንዳለችና መዳኒቶችን እንደምትጠቀም ስውነቷ ያስታውቃል ግን ቤተስቦቿ ወይንም የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ማድረግ ይችላሉ?? እንድትድን እልጣሩም ብዬ እልገምትም ስለዚህ ባትፈርድ ጥሩ ነው የደረስበት ያውቃል ሆኖም ለዚህ ያበቃት ምን እንደሆነ እራሷ ታውቀዋለች ፈጣሪ ይማራት🤲🏻💔
@konjonesh
@konjonesh 2 часа назад
እግዚአብሔር ይርዳት 😢😢😢
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 часа назад
ጂጂዬ በአብዛኛው የኢትዮጲያውያን ልብ ውስጥ ትልቅ ቦታ ያላት ናት ከዚህ በፊት አንድ መረጃ ሰምቼ ነበር እሷ ወደሀገሯ መግባት እንደምትፈልግና ቤተሰቦቿ ግን ፈጽሞ እዚህ እንድትመጣ አይፈልጉም የሚል ብቻ ወደምትወደው ሀገሯ ፈጣሪ ይመልሳት።
@እህተማርያም-ቨ8ቀ
@እህተማርያም-ቨ8ቀ 2 часа назад
ሶፍያን እንዳታምኑ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Час назад
ለምን?? ከእሷ ከእህቷ ይልቅ ማን ይቀርባታል?
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 34 минуты назад
መወለድ ቋንቋ ነው​@@Bt-Y2XLO😏
@danieldegaga8571
@danieldegaga8571 Час назад
የጂጂ ጉዳይ መጀመሪያ የቤተሰቧ ጉዳይ እንጂ የኢትዮጵያ ህዝብ ጉዳይ አይደለም ህዝብ ሁለተኛ ነው አስመሳይሁሉ
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 2 часа назад
ወሬ ከማጣመም ያለችበትን ሁኔታ ለምን እራሱ አይናገርም
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 2 часа назад
ለምን ቤተስቧቿን ጋብዘሽ ለምን አትጠይቂያቸውም? ያው የኛ ነገር ድብብቆሽ ነው Depression is no joke but still she can get help
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 2 часа назад
ታክሞ ሚድን ነገር እኮ ነው ችግሩ ካልታከመ ብቻ ነው
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Час назад
​@@KewsrMohamedአንድ አንድ ጊዜ ከባድ ነዉ ፈጣሪ አምላክ ልቦናዋን ወደ እራሱ ይመልሰዉ!!
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Час назад
ሁሉም ታክሞ አይድንም።
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman Час назад
@@abuhaile6517 ስው ማጣት ብቸኛ መሆን እራሱ ወደ Drug addiction ና ሌላም ሌላም ነገር ውስጥ ያስገባል በህክምና በስነልቦና ምክር ሊሻሻል ይችላል ማለቴ ነው
@yifat-o4w
@yifat-o4w Час назад
​@@abuhaile6517ትክክል
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 часа назад
ብዙ ለፍልፈናል ማን ይሰማናል 😢 ቤተሰቧ እሷ እንዳለችው በ እ ሷ ስም መታዎቅ እንድሚፈልጉ ትናገራለች እሷን ማንም ሊቀርባት አልቻሉም አስመሳይ ናቸው 😢
@enayko5471
@enayko5471 2 часа назад
Selam mese Gigi Egezabere canchigare yewne weda hagereshi wede wegeneshi bemolu tena yemileshi yene mert artist 😘🙏 And hagerowa kegebachi tedenalechi
@SelamGashaw-iy5cm
@SelamGashaw-iy5cm 3 часа назад
ሰላም መሲ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 3 часа назад
ምንሆነችየኛጀግና
@Me-cy2un
@Me-cy2un 2 часа назад
Eskahun sele jegnash alsemashem? Asmesaye hizbe
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 2 часа назад
@@Me-cy2un አረበስማምበይከሰመሁ ምንአጠያየቀይ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Час назад
አልሰማችም! ድንጋይ ስር ነው የምትኖረው 😂
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 50 минут назад
@@abuhaile6517 ምነው አዋቂነንአላችሁ
@bute5158
@bute5158 2 часа назад
Why didn't bring her back lemanhe he is back he is better tha usa so bring her back if she is depresed they give heave medication if she is backe home just being with ethiopian also those who know her she will have her health back please bring her back may they put on her degemet this is commone it happne she need selote
@luluabate-ch4qv
@luluabate-ch4qv 3 часа назад
እኔ ላገኛት እፈልጋለሁ
@seblewongelzeleke-f8l
@seblewongelzeleke-f8l 2 часа назад
ቤተሰቦቿ ከጂጂዬ ይልቅ ለክብራቸው ስለሚጠነቀቁ ስለሷ ጉዳያቸው አይደለም በተለይ ይቺ ሶፍያ የምትባል ወፈፌ መናፍቅ በመንገዷ እየገባች መፍትሄ እዳታገኝ እንቅፋት ሆናባታለች ብዬ አስባለሁ ። እነዚህ ሃብታም ሃብታም የሚያጫውታቸው ክፉ ቤተሰብ ያላቸው ሊወድቅ ለሚንገዳገድ ወገናቸው ከመደገፍ ይልቅ ገፍትረው ለመጣል እጃቸው ብርቱ ነው
@Tejis-ke4lt
@Tejis-ke4lt 2 часа назад
😭😭😭😭l😢
@ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@bayoushalemayhu113
@bayoushalemayhu113 3 часа назад
Mesiye , sew chegreshen baweke meten bizu awereto chegereshen yababesal . Betesebewa yehen maderegachew sehetet ayideldm elalehu .
@TitiTitimitou5
@TitiTitimitou5 2 часа назад
Sofia gen
@narditube4378
@narditube4378 8 минут назад
ማለት
@eyerusalemketsela6740
@eyerusalemketsela6740 2 часа назад
Adis ngr alawrachum eko dirom yemitawek werea new
@AlamYlima
@AlamYlima 2 часа назад
ጴንጤያረገቻት እህቷ አፀልይላትም እንዴ
@garchotub4652
@garchotub4652 2 часа назад
ጴንጤ አይደለችም ጂጂ የምታደርገውን እራሷ አውቃለች ።
@AlamYlima
@AlamYlima 2 часа назад
@@garchotub4652 አይ አስቀይሪታለች እየተባለ ስለሰማሁነው ይቅርታ
@AlamYlima
@AlamYlima 2 часа назад
ይ​@@garchotub4652ይመስለኛል ከቤተሰብ የሆነችግርማ አለ ታድያ ኢችን የመሰለች ሰው የአገር ውለታ ተሰብሪ ስቀር ለምን ዝም አሉ መርዳት ካለብን የኛ ህዝብ እንኮን ለሰው ለእሰሳ የሜያዝንነው በአቅማችን እንረዳነበር
@bayushegame5760
@bayushegame5760 2 часа назад
ትፀልይላታለች
@azebterefe5648
@azebterefe5648 2 часа назад
ወይ ዘንድሮ፣ እንኳን ኢትዮጵያን ጂጂ ኢትዮጵያን ማዳን አቅቶናል። የታዘብኩት ነገር ቢኖር አንዳንድ ቤተሰቦች ከልጆቻቸው አንዱን መርጠው ለመሰዋትነት ያቀርባሉ ብዬ አምናለሁ። ይሄ የመንፈሳዊ ጥቃት የተደረገባት ቅን ሰው እንደሆነች ነው የገባኝ። ስለጂጂ እንደው መምህር ተስፋዬ አበራን ብታማክሩ መፍትሄ ይገኝላታል ለጅጂ። ቤተሰቦቿ ዝም እሚሉት የተሰዋች ልጅ ስለሆነች እንድትሽር አይፈለግም (እግዚአብሔር ይቅር. በለኝ ደፍሬ በመናገሬ ተሳስቼ ከሆነ)። የኢትዮጵያ ህዝብ ቤተሰቧን ሳትጠንቁ ለጂጂ ድረሱላት።
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 2 часа назад
ቆይ ወደ ኢትዮጵያ እዳትመጣ ሚያረጋት ማነው?? ሲቀጥል እህት ተብየዋ እዛ አደለች ለምን ወደ ኢትዮጵያ አትልካትም( ብቸኝነት እኮ ክፉ ነው ጌታን!!!!!( የሆነማ ያልገባን ነገር አለ የተደበቀ የምር )
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO Час назад
ዲፕሬሽን ዉስጥ ያሉ ሰዎች ከሰዉ መቀላቀል አይወዱም።ለዚህ የሚመቻቸዉ አሜሪካ ስለሆነ እሷም መመለስ አትፈልግም ።ፈጣሪ ይርዳት!!
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 Час назад
ኢትዮጵያ ትምጣና እኛ የድርሻአችንን እንከባከባት ወደጤናዎ ትመለሳለች
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 4 минуты назад
How?
@መስከረምመስከረም-ዘ4ወ
ሀገሯ ገብታ ፀበል ትግባ
@addisietafere1918
@addisietafere1918 Час назад
ባህዳር ዙሪያ መጥታ አቡነ ሐራ ድንግል ፀበል ብትጠመቅ
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 5 минут назад
እረ አ/አ ውሰጥም አለ ወደ ለገጣፎ ወይ አራበሳ አካባቢ ነው መሰለኝ
@ensu2013
@ensu2013 Час назад
Jesus is the solution!
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
እደ አለማየሁ ሂርጶ ለሀገርሽ ያብቃሽ ጂጂዬ
@rado7282
@rado7282 45 минут назад
ቤተሰብ ምን ያድርግ የአእምሮ በሽታ ክፋቱ የሚወዱትን ሰዉ ያስጠላል አያድርስ ማለት ነዉ
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 33 минуты назад
የእውነት በጣም የምትቆጭ የህዝብ ሃብት የሆነች ልጅ የሷ ነገር እንዲህ ተድበስብሶ መቅረቱ ያሳዝናል ይመስለኛል ቤተሰቧ ክብር ምናምን እያሉ ነው የሚወጠሩት ያቺን የመሰለሽች ልጅ ምን አላ ቢያስታምሟት ባለችበት እግዚአብሔር ይማራት😢😢
@fierbelachew6936
@fierbelachew6936 35 минут назад
መሲ ጀግና ጋዜጠኛ ነሽ ሳላደንቅሽ አላልፍም አረ ይቺን የሀገር ጀግይ አውጣት አንድ ሰው የለም እንደመሲ ቆርጦ እሚያወጣት አረባካችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ በሶሻል ሚዲያ ሆነ በምታውቁት መንገድ እርዳት ቤተሰብ አይ ቤተሰብ ደብቀዋት እስክትሞት ነው እሚጠብቁት አውጡአት ህዝብ ውይይት ይርዳት።
@AndinetKebede-j2y
@AndinetKebede-j2y Час назад
እኛ ሥለምንወድሽ እንጂ ዘመዶችሽ ቤተሠቦችሽ ያልተጨነቁልሽ ምናገባን።ብዙ ምንጨነቅበት አለ ቤተሠቦችሽ ሥላንቺ በቁጭት አውርተው ሠምቼአቸው አላቅም አንቺ ኖርሽ ታመምሽ አለሽ ተናግረሽ አታቂ ሥለናቅሽን ለምን እናክብርሽ ለደንታሽ
@fikirtewoldemariam4402
@fikirtewoldemariam4402 Час назад
በዚህ በጂጂ ጉዳይ የኢትዬጵያ ህዝብ ልጅ በመሆንዋ አሜሪካን የሚገኘው ኢትዬጽያ ኤምባሲ ይሄንን የህዝብ የአመታት ጥያቄ ምላሽ ያገኝ ዘንድ እንዲንቀሳቀስ አገር ቤት ላለው የውጭ ጉዳይ ሚንስተር እንዲሁም ለሚመለከተው አካል በአርቲስቶች ማህበር አማካኝነት ጥያቄ ቀርቦ ለዘመናት የተዳፈነው ጉዳይ መፍትሄ ማግኘት ቢሞከር::
@lovewin1582
@lovewin1582 Час назад
If you don't know about USA Laws when it comes to individuals right please be quite my ppl,If Gigi don't want any thing No one can do anything including family.
@felenuna8034
@felenuna8034 23 минуты назад
ተሳዳቢ በበዛበት ዘመን ቤተሰቦቿ እንኳን ደበቁ ለወሬ እንጂ ምንም ጥቅም የለውም :: በየጏዳችሁ በጎረቤታችሁ በየጎዳናው ብዙ ታዋቂም አዋቂም የአይምሮ ታማሚዎች አሉ ምን ያህል ትጎበኟቸዋላችሁ?? 😢😢 you tuber ችን ይጨምራል 😮😮
@hirutalula7907
@hirutalula7907 Час назад
ጂጂ የኔ ውድ❤❤❤❤
@Uae050-i9t
@Uae050-i9t Час назад
እግዚአብሔር ይማራት ጂጂዬ ጀግናዋ ሴት❤❤😢😢😢😢
@belekassaye9644
@belekassaye9644 Час назад
እግዚአብሔር ጤናዋን ይስጣት
@jojolove791
@jojolove791 Час назад
በጣም ድባቲ ዉሰጥ ነች እዚህ በመዳኒት ሰንቱን አደነዘዙት መፍትሄዉ ሀገር ቤት መግባት በሚወድዋት እና በምቶዳቸዉ ሰዎች ጋር መቀላቀል ነዉ የምትወሰዳቸዉ መድሀኒቶች side effects በጣም ከባድና ህይወት እዲሰለችህ ያደርጋል
@yifat-o4w
@yifat-o4w 28 минут назад
አንተም ትወስዳለህ?
@birtudem7419
@birtudem7419 2 часа назад
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ ❤❤❤ቡዳ ነው የበላት የሆነው ነገር ለሷ የሚገባ አይደለም ሀገር ቤት መጥታ ፀበል ብትሄድ ይሻላታል ብዬ አስባለሁ ፈጣሪ ይሁንሽ እናቴ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 59 минут назад
ምንሁና ነው ግን
@aregashgebere
@aregashgebere 2 часа назад
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን 🙏
@felenuna8034
@felenuna8034 Час назад
እውነት ከእናትና ከአባቷም ሆነ ከእህት ከወንድሟ በላይ አዝናችሁላት ነው ወይስ እስኪ ምን መስላለች ብሎ የወሬና የሚዲያ ማሞቂያ ለምን አናረጋትም ለማለት ነው ብተለይ በአሁኑ ሰአት ተሳዳቢ ትውልድ እያየን ባለንበት ወቅት የሷ ሁኔታን ለማወቅ መጏጏት ለምን አስፈለገ ከንፈር ለመምጠጥ ?? አብዛኛው ኢትዮጵያዊ የአይምሮ ታማሚ ቤተስብ ዘመድ በየጏዳው ያለው ነው የራሱን ደብቆ ለሌላው ያዘነ መምሰል ማስመሰል ኢትዮያዊነት ከሆነ ቆየ ተዋት ቤተሰብ አይጎዳም ምን እያደረጉላት እንደሆነ የሚያውቅ የለም
@asterisayas8522
@asterisayas8522 10 минут назад
@felenuna. Thank you🙏
@Mahi-566
@Mahi-566 2 часа назад
የኔ ውድ ፈጣሪ ካለሽበት ያውጣሽ 😢
@AlemeYeshiareg
@AlemeYeshiareg 14 минут назад
፣ሌላውስ፣ቢያፍናት፣ድምፅዋን፣አይገርምም፣፣ምነው፣እናት፣አባት፣እንደዚህ፣የጨከኑባት፣፣በሕክምናው፣ባይሳካ፣በእግዚያብሔር፣ድሕነቷን፣መፈለግ፣ለምን፣አልተፈለገም፣፣?ወይስ፣የባሏ፣እጅ፣ዛሬም፣በጃዙር፣፣ብእውነት፣ከቤተሰብ፣ወይም፣ከአጋሯ፣ከነበርው፣አንድ፣ሚስጥር፣አለ፣፣
@samiraabdulrahman4963
@samiraabdulrahman4963 10 минут назад
እህታለም ያልተፈታዉ እንቁ ቅልሽ ምን ይሁን እህቴ ካለሽበት ምንም ይሁን ምን ሁሉንቻይ የሁነዉ ፈጣሬ ይድረስልሽ ኢትዩዽያ አገርሽ ትወድሻለች ኑሬልን እህታችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebe7532
@abebe7532 2 часа назад
Ya Solato new yelekefat ‼️‼️ Belayed lay mest Shinto Yemitwedet Lijwan wedding sis wist ascents Bemechrresha tilowat Hefe‼️ Yale Egir yaskedee Gg Wede Hager gents Tsbeö Botitemeq Bizu Gud yeweta neber ‼️‼️ GGye selamish yebza🌹🙏
@woudenshmekonnen6966
@woudenshmekonnen6966 Час назад
ውይ አንችን የመሰለ እንቁ ኢትዬጵያዊት ያሳዝናል እግዚአብሔር መልካሙን ያምጣልሽ እህቴ
@FantuKelecha
@FantuKelecha Час назад
የእግዚአብሔር ምህረቱ አይለይሽ 🙏 ተፈውሠሽ በአደባባይ የፈጣሪን ምስክርነቱን ለመግለጽ የአብቃሽ 🙏😍
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 43 минуты назад
ቤተሰቦችዋ ግን ለክብር ብለው ከሆነ ዝም የሚሉት ያሳዝናል፣ ጂጂዬኮ የሚወድዋትም የአድናቂዎችዋም ናት፣ ጂጂዬ እግዚአብሔር ይድረስልሽ፣
@negussieayele7809
@negussieayele7809 2 минуты назад
እንዴት ትልቅ ዜና አወጣችሁ! ያላችሁበትን ዘመን እወቁ። አገራችሁ ያለችበትንም ሁኔታ እወቁ። ለትልቅ ቁም ነገር ትኩረት ስጡ። ከደጃችሁ ያለውን ውጡና እዩ። ኒውዮርክ ድረስ መሄድ ሳያስፈልጋችሁ ሙያችሁን የሚጣራ ብዙ ነገር አለ። በእርግጥ ስለሰው ልጅ ታስባላችሁ?
@tobia283
@tobia283 26 минут назад
መሲዬ እግዚአብሔር ረድቶት ልመንህም እኮ በአገሩላይ ተረባርበው አዳኑት አይደል አሁንም ጂጂዬ ወደአገሯ ትምጣልን የሚያኮሩ ሐኪሞች አሉን እባካችሁ መወለድ ቋንቋ ነው እንደ ልመንህ እሳን ደሞ የኢትዬጵያ ህዝብ አንረባረብላት እባካችሁ
@NaturalHair5413
@NaturalHair5413 13 минут назад
እኔ መልክት አለኝ ለቤተሰቦቿ ክብር እሜባለውን ነገር ት ታችሁ ጄጄ እምትረዳበትን መንገድ መፈለግ ነው የሜያስፈልገው ጊዚው ሳይሄድ ወይ እርዷት ወይም እንድትረዳ መንገዱን ልቀቁ የእኛ ሰው ክብሮእንዳይነካ መሸፋፊን ይውዳል ማንም ሰው የኑሮ ወጣውረድ ይገጥመዋል ግን አለሁ እሜል ሰው ካጠገቡ ያስፈልጋል::
@dichagena3726
@dichagena3726 Час назад
ጂጂ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ቅርስ ነች።የፈለገ ይሁን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ አስፈላጊውን ሁሉ ለማድረግ ዝግጁ ነው።እባካችሁ ህይወትዋን እንቀይረው።
@hanahaile596
@hanahaile596 52 минуты назад
ጂጂዬ አንቺን ያልናፈቀና የማይጠብቅ አንድ ኢትዮጵያዊ ባይኖር ሐሰት ነው 😊😊በጣም ነው የምንወድሽ ጂጂዬ ❤❤ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዴት ጂጂን ማገዝ አቃተው😢😢
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 38 минут назад
እግዚአብሔር አምላክ ይጎብኛት በሰው ሀገር መታፈኗ ያሳዝናል ምንም ብትሆን ሀገሯ ብትገባ ኢትዮጵያዊ ደግ ነው ትረዳ ነበር
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w Час назад
ወይ የኔ ውድ እግዚአብሔር ከሷ ጋር ይሁንልን እመቤቴ ማሪያም ትዳብስልን ...😢
@AizezaHaleba
@AizezaHaleba Час назад
መስ ሀላበ ዞን ያታጋዳላች እህታችን ድምፅ ሁንላት ፍትህ ላርበቴ ታዉ እትዮፕያ ምድያ ጎራበሉ ሀላበ ዞን አሳዛኝ ናጋር ታፋጥሮሀል
@degentlerasnw2944
@degentlerasnw2944 39 минут назад
ከቤተሰቦቿ እዴት አንድ ሰው ሊጨነቅ አይችልም ምን አይነት ቤተሰብ ቢሆን ነው ሁሉ በአንድ አቋም የፀኑ ቤተሰቧን ጠላው ለጂጂ ይሄ አይገባም!!
@mylady9674
@mylady9674 48 минут назад
ተወዳጇ ጂጂ እግዚዘሐብሄር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ ❤️🙏🏽
@TinaHana-k7g
@TinaHana-k7g Час назад
ምነው ቤተሰብ ካልቻለ የሚወዳት ህዝብ ቢያስታምማት ወይም ቢረዳት ፣ ሰዎች ቀርበው ቢያዋዬት ክፍት ይገኛል ሌላው 22 ጋር ቆሞ ፍቅረኛውን የሚጠብቀው ሰውዬ ሰው ቀርቦ እንዲያናግረው አንፈልግም ብለው ያሉት ቤተሰቦቹ ናቸው ተብሏል ለምን? ??? እግዚአብሔር ሲምር የምህረት ቀኑና አመጣጡን የሚያውቅ የለም ስለዚህ መከልከል ለምን አስፈለገ?????
@danieldegaga8571
@danieldegaga8571 Час назад
ምን አይነት ሴራ ይኖራል ለእርሷ ከቤተሰቦቿ ውጪ የሚበልጥ እና የሚያስብላት ማንም የለም አስመሳይ ሁላ
@rtfdift143
@rtfdift143 Час назад
ታማ ከሆነ ህዝብ እዲያሳክማት ምናለ ግልፁን ቢናገሩ ችግር በእሷ አልተጀመረ ቤተሰብ ለስማቸው ክብር መሰለኝ ድፍን ያለ መልስ የሚሰጡት።
@wegenwegen-n5j
@wegenwegen-n5j Час назад
ጂጂዬ የኢትዮጵያ ንግስት አገር ወዳጅ የ90 ሆቹ ምርጥ ዘፍኝ ቤተስቦችዋ አንዴም ወጥተው ተናግረው አያውቁም እህቷ ብቻ ናት ሁሌም በቅርቡ ትመጣለች የምትለው ችግሩን ስለማናውቅ ለፍርድ ባንቸኮል እላለው ዋናው ምንም ክፉ ሳይነካት ጤናዋ ተመልሶላት ለምትወደው ላገርዋ ያብቃት ሁላችንም በዱሀ በፀሎት እናግዛት 🙏🙏🙏🙏
@Kuku_sha41
@Kuku_sha41 Час назад
አላህ ህይወትሺን ያስተካክለው እች እዱኒያ መች ለጥሮች ትሆንና ጂጂየ
@asterseyfu8199
@asterseyfu8199 30 минут назад
ወይ እህቴ እግዚአብሔር መፍትሄውን ይስጥሽ
@billenabate997
@billenabate997 Час назад
ጂጂዬ ሁሌም እንደ አንድ የቤተሠቤ አባል አስብሻለሁ ።ግን እናነደዳለሁ መፋትሄ የሌለዉ ነገር የለም ።ህጎቹ ባይፈቅዱ ሁለተኛ እና ሥስተኛ አማራጮች አሎቸዉ።እንደ ኤሚ ዊን ሀዉስ ባሎ የነበረዉ ዉስጦን ገሎታል።ቤተሠቦቾ ብሸፋኑም ሀቁ ዉጭ ነዉ።እስከመቼ እንደዚህ ተጎድታ እንያት በጭንቀት የታመመ ሠዉ ብቻዉን ሲወጣ ሲወርድ ልበ ደንዳና ናችሁ
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 47 минут назад
ምንድነው ከቤተስብ በላይ ነን ማለት ጥሩ ቤተስብ አላት ማንም ቢሆን ለወሬ ነው እንጂ ከቤተሰቧ በላይ አይችልም ምንው ስንት የቀድሞ አርቲስት በድህንነት እና በህመም እየተስቃዩ ማን ዞር ብሎ አያቸው ብትመጣ ከወሬ በቀር ምንም አታድርጉም
@sophiaafworki1284
@sophiaafworki1284 2 часа назад
Gigi icoon we❤love you💙, Amlake kidusan Egziabher festum mihretun yistilign!!!hope you recover quickly.
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Час назад
ውይ ጂጂ እኮ የቤተሰቦቻ ብቻ ሳትሆን የኢትዮጵያን ሃብት ታሪክ አዋቂ!!ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️ሃገር ወዳድ ናትና በሰላም ወደምትወዳት!!ወደምታከብራት 💚💛❤️ኢትዮጵያ ትመለስ ዘንድ ምኞቴም🙏ፀሎቲም ነው🙏
@fatima-jk3mh
@fatima-jk3mh Час назад
ሰዉ በድሎት ይሆናል አዳድ በደል ከዉስ አይጠፈም ብሆንም እራሱን መጉዳት የለባትም
@ZaroMasama
@ZaroMasama 13 минут назад
ሱስነው መጨረሻው ይህነው ዲፕሬሽን ውስጥ የከተታት ።
@fatima-jk3mh
@fatima-jk3mh Час назад
ስትሞት አርቴቶች ጥቁር ለቡሰዉ ያለቅሳሉ ለምን አይረዳት
@elezabethayele4280
@elezabethayele4280 Час назад
መሲ ይህ እኮ ሳይታለም የተፈታ ነው ከቤተሰብ ውጪ ዋጋ ከፍሎ ፀበል ድብቅ አርጎ የሚወስዳት ሰው ያስፈልጋል ሱስ ውስጥም ገብታ ከሆነ እግዚአብሔር ያድናል እደው ስትሞት ከማልቀስ እባካችሁ ኢትዬጵያኖች መላ ፈልጉ ቤተሰቦ የሚያስቡት ለስምና ዝናነው ምን ውስጥ እዳሉ ይታወቃል ግን ለነፍሴ ያለ ሰው እግዚአብሔር ይጣልላት ወይኔ እህቴን ለስቱ እንዳልረዳች የመንግስት ተጦሪ ያሳዝናል በናቷ በጣም አዝኛለው ሰው ለልጁ እንዴት አይጥርም መታወቂያቸው ድንቅ ልጅነበረች አይይይይይ
@ዎዶኛል
@ዎዶኛል Час назад
ከቤተሰብ በላይ እንሁን ለምን ይባላል የምጣዱ እያለ የእንቅቡ ተንጣጣ እንዳይሆን ወንድሟ በቅርብ ይኖራል ተዋቸው
@genettesfasion9786
@genettesfasion9786 21 минуту назад
Gigi my favourite singer. God be with her I will keep praying for her ❤❤❤
@Abiygedaynew
@Abiygedaynew Час назад
ለክብራቸዉ እንጂ ለልጅቱ ግድ የላቸዉም ያቺ 666 እህቷ ዋናዋ ሴረኛ ነች
@fatima-jk3mh
@fatima-jk3mh Час назад
ሱስ ከሆ ወደ አገሮ ገቡታ ለምን ወደ ገጠር ማስቀመጥ እካን እሱ ፈረጆ ከሱስ ለመዉጣት ቡላ አፈር ትኞር ነበር
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 51 минуту назад
የምንአባቷመናፍቅእሷንብሎ ዘማሪ
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Час назад
እግዚአብሔር ካንተ በቀር ማንም የላት ድረስላት 😮😮😮😮
@ElsaHailu-id3ub
@ElsaHailu-id3ub 33 минуты назад
Why blaming her family? This lady is adult you can't do any thing specially if you have mental issue. No one can do anything with out the person him or herself willgelness.We don't have any right even our own kids.
@HadiGebregziahair
@HadiGebregziahair Час назад
hi messi I am always speechless about your hard working, please messi try to help Jiji with Ethiopian people because don't expect anything from her family, they are not good family for Jiji specially Sofia, I hate her, all her family are running for their own famousity, I hope all Ethiopians are ready to help Jiji, don't expect from her family because they are cruel, a few months ago I have seen her walking on the road, it was so sad to see her in that situation, I cant even stop crying
@hayatassen2820
@hayatassen2820 Час назад
ጅጅየ.እንወድሻለን.ከፋከፋ.በይልን.አላህ.ጥላከላይሁንሽ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 Час назад
ኡፍፍፍ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ካንቺ ጋይሁን እህቴ 🤲🤲🤲🤲🥰
@bekiYasin-rc2up
@bekiYasin-rc2up 56 минут назад
ጂጂ እንዲህ ሁና ክፉ አያሰማን እግዚአብሄር ይርዳሽ
@edenwogayehu3890
@edenwogayehu3890 Час назад
No body cares more than her family for her please give them time and space, why every time making her agenda. May God give you the way to come out of your challenges 🙏🙏🙏
@HewotMuch
@HewotMuch Час назад
Betesebochuwa nachew le zek yabekuwat sew edayagegnt yemekelakelu besesebochuwa nachew
@derbe2438
@derbe2438 45 минут назад
Gin min aynet beteseb nachew chigirun tenagrew mefte ayifeligum ende err min gud nachew!!!!!!
@mihretwelday8288
@mihretwelday8288 Час назад
Hope k Ato shbabaw bqerb mlash entebqaln.
Далее
Нокаутировал двоих амбалов
0:23
🍁 Просто друг
0:24
Просмотров 822 тыс.
#реальнаяистория
1:01
Просмотров 2,2 млн
Осторожно, он герой
0:37
Просмотров 2,4 млн
🤣🤣🤣
0:15
Просмотров 2,9 млн