Тёмный

ሸህ ኤሊያስ አህመድን ያሳፈረው ንግግር SHEH ELIYAS AHMED GUD ESKEHUD // beyaan multimedia 

በያን መልቲሚዲያ / Beyaan Multimedia
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

ይህ ቻናል የተለያዩ ትምህርቶች እና ግንዛቤ ማስጨበጫ ቁም ነገር አዘል ምስሎችን በውስጡ ያካተተ ቻናል ሲሆን ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
ውድ እና የተከበራችሁ የቀድሞው ''ሐላል አርትስ'' የአሁኑ ''በያን መልቲሚዲያ'' ተከታታዮች እንደምን ከረማችሁ?
ቪዲዮ ለመላክና ለጥያቄ ይሄንን የቴሌግራም አካውንታችን
@beyaanmultimedia
@beyaanmultimedia
የቴሌግራም ቻናላችን እና የመወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል
t.me/+6qwTWrXC...
t.me/+6qwTWrXC...
@AL Faruk Multimedia Production @AL Faruq Tube @Halaba islamic Media @ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media @As-Sunnah TV Official አስ-ሱና ቲቪ @Muaz Habib - official @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records
ማየት ማመን ነው @AL Faruq Tube @Ethiopian Islamic Teaching Association @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records @Muaz Habib - official
#mejlis #Sadat_Kemal@ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media @AL Faruk Multimedia Production @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records @Harima-Tv
#ስልክ ጠለፋ #ከእርቀትስልክጠለፋ #የሰውስልክጠለፋ #ኢሞጠለፋ #ዋትሳፕጠለፋ #ነፃኢንተርኔት #ሜሴጂብቻ #ተጠንቁ #ሳውዲያላችሁተጠንቀቁ #ነፃመደወያ #ሲምካርድበነፃ #የፍቅረኛችሁንስልክጠለፋ #የሞትፍርድ #ተፈረደባቸው #እባካችሁ #ሼር #ሼር #ሼር #አድርጉት #ዋትሳፕ #ከርቀት #መጥለፍ #ተቻለ #ኢሞ #ኦንላይን #ዋትሳፕ #ከተጠቀሙ #አይቀር #የምንጣፍዋጋ #የአረብሀገርኑሮ #ወጋወጋ ##ካርጎ #ፓስታቤት #ቢዝነስ #ቦርጭ #ዘመንድራማ #ቤቶችድራማ #ምንልታዘዝ #የተቀማህይወት #አብጃለሁ #ስደተኞች #ዱባይኢሞ #እውነታውሲጋለጥ #ናዝራዊትአበራ #እስርቤት #ተፈታች #እንተዋወቃለንወይ #ሴራ #ሙዚቃ #የወሎሙዚቃ #ትግርኛ #ፊልም #ተስፍሽአፕ #የሱፍአፕ #ልጂቢኒ #tstapp #yesufapp #l #lijbinitube #ashruka #oromomusic #Amharicmusic #asge #ሰርግ #የሙሉአለምሰርግ #ጨዋ #አስቴርአወቀ #አልበም #አልቀበልም #Hopemusic
#ጉድ_እስከ_እሁድ #ሃላል_አርትስ
#Halal_Media #ድምፃችንይሰማ #ፍትህለአክሱምሙስሊሞች
Fana EBC,#Top5Stunning EthiopianArtistsByRank #MaramawitAbate #FryatYemsalem #ZeriruKebede #mikishow #senseletdrama #HuluDaily #Seifufantahun #seifufantahunonebs #Ashurka #ashr
#Halal_Media ,ethiopian,Halal media,abdi tube,minber,minber tube,somi tube,somi,bilal tube,harun tube amharic,africa tv,Zawya TV,ዛውያ ቲቪ #Nesiha TV,#አፍሪካ ቲቪ,ነሲሃ ቲቪ,Addis Ababa,2020 neshida,yasin nuru,daniel kibret,ድምፃችን ይሰማ,ፍትህ ለ አክሱም ሙስሊሞች,ሀላል ሚዲያ,ኡስታዞች,ኢሳት,abbay media,adebabay media,esat tv,ebc tv,fana tv,ሀጂ ሙፍቲ,መጅሊስ,ዘመድኩን,ነጭ ነጫን,የሳኡዲ ወጣቶች ስቃይ,የ ሱኡዲ ኢንባሲ,ኢንባሲ,ስደት,አ ሳኡዲ እስር ቤት,ተአምር,አብት እና ልጅ,ገዳይ,ሱብሀነላህ,አስደናቂ ታሪክ,ጀበሉ,አህመዲን ጀበል,እናት
Muslims are among the marginalised groups that had no direct access to land until the 1974 revolution which brought important and far-reaching changes to the socio-political and religious position of Ethiopian Muslims. Although research on Islam and Muslims in Ethiopia shows impressive progress, focusing on regional and contemporary Islam and marginalised groups over the last 30 years, the historical dimension has yet to appear. T
#arts#habesha#abubeker_suleyman
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
Harun Media 1
Harun Media 1
wollo tube
wollo tube
Feta Daily
Feta Daily
9
Malcolm X ethio
Malcolm X ethio
ውድ እና የተከበራችሁ የቀድሞው ''ሐላል አርትስ'' የአሁኑ ''በያን መልቲሚዲያ'' ተከታታዮች እንደምን ከረማችሁ?
ቪዲዮ ለመላክና ለጥያቄ ይሄንን የቴሌግራም አካውንታችን
@beyaanmultimedia
@beyaanmultimedia
የቴሌግራም ቻናላችን እና የመወያያ ግሩፓችንን ለመቀላቀል
t.me/+6qwTWrXC...
t.me/+6qwTWrXC...

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 632   
@user-fz8sr6yw1v
@user-fz8sr6yw1v Год назад
መጀመሪያ ለራሳችሁ ተማሩ አስተማሪ ከመሆናችሁ በፊት ኡስታዝ ኢሊያስ አላህ ይጠብቀው የተውሂጅ ጀግና እዴናተ ያለ ጀዝባ ስለ ተውሂድ ምን ያቃል ስለ ጫት እንጂ ገለቴ ኡስታዝ ኢሊያስ በእናተ አፍ አይጠራም።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።✍️
@zdnurutube7455
@zdnurutube7455 Год назад
የጫቱ ምርቃና ነውኮ የሚያስለፈልፋቸው እነሱም ሰው ሁነው
@user-kk3zg4cu2c
@user-kk3zg4cu2c Год назад
ሣህ ኡሥታዝ ኤልያሥ አህመድ የተውሒድ ጀግናችንነው አህባሾችተጨርጨሩ አላህ ከአርሹበላይነው
@user-sj6bu2nq4c
@user-sj6bu2nq4c 9 месяцев назад
ሣህ
@user-po7kj6sh4i
@user-po7kj6sh4i 9 месяцев назад
የወሀብ.ያ አሊም. የለዉም. አሊሞቹን. ተመሳሳይ የሆኑ ማሀይም ናቸዉ እጅ አሊም የላቸዉም ኤሊያስም ከነሱ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saadawarraq488
@saadawarraq488 7 месяцев назад
Chat kami mech kum neger alew
@zinetmohemed4915
@zinetmohemed4915 Год назад
ይኸን ያግል ሞኞች አትመስሉኝም ነበር አላህ የህድኩም አላህ ይምራቹህ
@zdnurutube7455
@zdnurutube7455 Год назад
አዩሀል አህባሽ እናተ ጠሞ አጥማሚወች ደግሞ ኡስታዝ ኤልያስን ልትተቹም ያምራችሆል
@hikmayealhaabariyamusema6607
እንዝህ ደግሞ አየት የመጡ ወጠጤ ናቸዉ አይ ጅህልና
@user-sj6bu2nq4c
@user-sj6bu2nq4c 9 месяцев назад
😂😂
@fawadnaeemansari
@fawadnaeemansari 5 месяцев назад
Layiki Atadiruguwachawu👎👎👎
@Omer-np3rn
@Omer-np3rn Год назад
አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ ነው የምላችሁ! ቃል አለ ወይ ተብላች ተጠይቃችኋል መልስ ካላችሁ መልስ መስጠት ሲገባችሁ ሌላ መዝለፍን ምን አመጣው!
@abdulhadimuhamed6091
@abdulhadimuhamed6091 Год назад
الرحمان على العرش استوى
@ZAKIRRIDWAN-xp2ru
@ZAKIRRIDWAN-xp2ru 11 месяцев назад
ፊታቹም እውቀት እንደ ሌላችሁ ይናገራል አላህ ከንደዚ አይነትቱ ይጠብቀን ያንን ቃልብቻ ታቀርባላቹሙሉውን ለምን አላቀረባችሁምይህ ቅጥፈታቹንነዉሚያሳየው ቀጣፊዎች
@user-lw4gr1vg9e
@user-lw4gr1vg9e 5 месяцев назад
Anchi tenkuway neshe malet new
@islamawi4siltenawoch8232
@islamawi4siltenawoch8232 9 месяцев назад
ትልቅ ለመሆን በትልቅ ሰው ተንጠልጥላቹሃል ይመቻቹ!!!
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 9 месяцев назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-UOg8a4sX7kc.html መልስህን ከዚህ ፈልግ
@user-po7kj6sh4i
@user-po7kj6sh4i 9 месяцев назад
ትልቅ ሳይሆን ከማንም በታች ዝቅያለ ትንሽ ሰዉነዉ😂😂😂😂😂😂😂
@user-lf6wg9bg7g
@user-lf6wg9bg7g 2 месяца назад
Allahn firu tilik dai ustaz titechalek
@user-lw2fp5if9e
@user-lw2fp5if9e 4 месяца назад
እናተናችሁአሳፉሪ እናተምብሎአስተማሪእሪግማናሞች አህባሽ ሁላ ላይካችሁን እሱ ከዚህ ለራሳቸዉ ጠመዉ ሰዉ ለማጥመምነዉ አላህይጠብቅልን ኡስታዛችን
@ImranBarsebo-zk6wh
@ImranBarsebo-zk6wh 8 месяцев назад
አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ
@U7Gg-x8x
@U7Gg-x8x 2 месяца назад
ወሏህ ግርም ኮነው የምለኝ በርቱልን ወንድሞቻችን 💖💖💖💖💖💖 ከዋህብያ ጥመት ኣሏህ ይጠብቀን
@KHALID_TUBE
@KHALID_TUBE 3 месяца назад
እስከ አሁን ከልጆቹ አንድ እንኳን መረጃ አልሰማሁም ዝም ብሎ አፍ ብቻ! አሏሁመስተዓን
@HananSeid-vt5fn
@HananSeid-vt5fn 3 месяца назад
Wellahi awo😊
@hafizanasir2280
@hafizanasir2280 2 месяца назад
አኡዙቢላህ ወላሂ በጣም ታሳዝናላችሁ Allah አፊያ ያድርጋችሁ አላህ የህዲኩም
@hussenali4637
@hussenali4637 Год назад
ጥያቄው ቁርኣን ላይ አለወይ ነው የተባልከው። መመለስ ሲገባህ ዝባዝንኬ ለምን ታወራለህ ???? አህባሽ ማለት ቅንጭላታቸው የወንዝ ጥቁር ድንጋይ አለት ነው በጣም ደረቅ ምንም የማይገባቸው ደነዝ !
@user-lw4gr1vg9e
@user-lw4gr1vg9e 5 месяцев назад
Betekaraniw anchi nesh alah kenate yitebken 😂😂😂😂
@user-kr4io5vj9v
@user-kr4io5vj9v Год назад
ወላሂ ሰወቹ እራሳቸዉ ባይረስ ገብቶባቸዋል ልባቸዉ የታመሙ ናቸዉ የኔ ጎበዝ ወዲሞች ይኸን ባለጌ ልኩን ንገሩልኝ ሰዉየዉ የሱም መሰሎች ጋጠወጥ ናቸዉ አላህ እደናተ ያለወጣቶች ያብዛልን ያረብ ያረብ ያረብቢጃሂ ሰይዲል ከዉነይን አሚን
@mohameddiyab
@mohameddiyab Год назад
ونقر بأن الله سبحانه وتعالى على العرش استوى من غير أن يكون له حاجة إليه واستقرار عليه، وهو حافظ العرش وغير العرش من غير احتياج، فلو كان محتاجا لما قدر على إيجاد العالم وتدبيره كالمخلوقين، ولو كان محتاجا إلى الجلوس والقرار فقبل خلق العرش أين كان الله، تعالى الله عن ذلك علوا كبيرا" اهـ. [ كتاب الوصية، ضمن مجموعة رسائل أبي حنيفة بتحقيق الكوثري (ص/ 2) ، وملا علي القاري في شرح الفقه الاكبر (ص/ 75) عند شرح قول الامام: ولكن يده صفته بلا كيف"] . وهذا رد صريح على المشبهة المجسمة أدعياء السلفية الذين يسمون أنفسهم الوهابية ويزعمون أن السلف لم يصرحوا بنفي الجهة عن الله تعالى. فإن أبا حنيفة رأس من رؤوس السلف الذين تلقوا العلم عن التابعين، والتابعون تلقوا العلم عن الصحابة رضي الله عنهم، فاحفظ هذا أخي المسلم فإنه مهم في رد افتراءات الوهابية على علماء السلف.
@mohameddiyab
@mohameddiyab Год назад
الــــــلّٰـــــه مــــــوجـــــودٌ بـــلا مـــــكــــان
@semiraas-7151
@semiraas-7151 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-hxxEzdIbrwQ.html eshi ehen hulu mereja yet enwsedew?
@ZZZ-xz9tp
@ZZZ-xz9tp 5 месяцев назад
ሡበሃንአላህ አላህ ፍሩ
@user-mz5ie1jj6e
@user-mz5ie1jj6e 6 месяцев назад
ጎበዞች ናቹ በርቱ በዚህ አይነት ቡዙ ሰው ደደብ እና ዶንቆሮ ታደርጋለቹ የቂማ ሰአት አይረፋድባቸውም
@zainabahmad8665
@zainabahmad8665 Год назад
እዴናተ ያለውን የዲን ጀግና ያብዛልን ያረብ
@yasinergete
@yasinergete Год назад
ጪራሽ ጂግና አላልሽም ጂግና ጠፍብሽ ምሀይም መቸ ጂግና ሆኖ
@zainabahmad8665
@zainabahmad8665 Год назад
@@yasinergete ጀግንነት ያሳቸዋል ዱሮስ ውሀብይ የቲያቃል ጀሂል ቀፎ ስለሆንክነው የሌባ ተከታይ ውሀብይ ብር ይሰብስብ እንጀ
@user-kl5xv2sp9d
@user-kl5xv2sp9d Год назад
ሙጀሲሙ ኤልያስ አሏህ ብሎ የሚያስበው የሆነ በአኧምሮው የቀረፀው ግኡዝ አካል ስለሆነ ለግኡዝ ነገር ደግሞ ቦታና አቅጣጫ አለው ብሎ ስለሚያስብ ነው። የኤልያስ መሰል ሰወች ችግር እዚህ ላይ ነው የፈጣሪና የፍጡርን መሰረታዊ ልዩነት ተምታትቶባቸዋል። ምክንያቱም ፍጡራን በሙሉ አላፊና ጠፊ ሲሆኑ ከነገራቶች የተሰሩ ናቸው ያ የተሰሩበት ነገር ፍፃሜ አለው ። ነገር ግን ኻሊቁ አሏህ ሱብሐነሁ ወተዓላ አስገኝ ሳይኖር ብቻውን ተብቃቅቶ ይኖር የነበረ ፡ መጀመርያና መጨረሻ የሌለው ፈጣሪ ነው ። ፈጣሪ ደግሞ የራሱ መገለጫ አሉት በነዛ መገለጫወቹ ከፍጡራን መገለጫ ይለያል ። እንደሚታወቀው ፍጡራን ህይወት ያላቸውና ህይወት የሌላቸው ብለን ብናስብ ህይወት ያላቸው ይመገባሉ፡ ይንቀሳቀሳሉ ፡ ይራባሉ ፡ በመጨረሻም ሩሕ የተባለችው ከአካላቸው ስትወሰድ ይሞታሉ ጥገኞች በመሆናቸው የተጠበት ነገር ስላለ ደካሞች ናቸው ። ኢሉካ (ኤሊ'የ) ያልበሰለ አእምሮው አሏህን እንዳያውቅ አድርጎታል ምክንያቱም እንዲህ በል፡እንዲህ ነው እያለ ሸይጧን ስለተጫወተበት የሐቂቃ ጌታውን ትቶ በሰወች አእምሮ አካል ተደርጎ የተሰየመና የተቀረፀን ግኡዝ ነገር ( ጣዖት) አምላኪ ሆኖ ለዚህ ጣዖቱ ማገልገል ይዟል ሸይጧን ከኤልያስ ይሻላል ቢያንስ ፈጣሪውን በሚገባ ያውቃል ነፍስያ ወጥሮት ትእዛዝ ባለመፈፀሙ የተረገመ ሆነ ። ፈማ ባሉኩም መን ከፈረ ከ ኤልያስ????????? አሏህ ሱብሐነሁ ወተዓላ በሐዲሰል ቁድስ ፡ የአደም ልጅ ሰደበኝ ይላል ፡ ልጅ አለው ሲል የአሏህን ክብር ነክቷል ።
@zainabahmad8665
@zainabahmad8665 Год назад
@@user-kl5xv2sp9d ጠማማ ነህ እሚያምርብህን አፍህን ያዝ በዚብ ስፍው
@Atin-r8y
@Atin-r8y День назад
ባዶ ቀፎ ነህ ምንም አታቅም
@fatmahfatmah9432
@fatmahfatmah9432 Год назад
ጀዝባ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
አሏህ ይጠብቃችሁ ውዶቸ ነአም አሏሁ መውጁዱን ቢላ መካን🕌🕌🕌
@semiraas-7151
@semiraas-7151 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-hxxEzdIbrwQ.html ewket kaleh/sh lezi mereja mlash st
@HayatBaba-qb1fj
@HayatBaba-qb1fj Месяц назад
መጀመርያ እናተ ተማሩ የኡስታዝ ኢሊያስ እዉቀት ያህል ቢኖራችህ የት ደረሳቹህ
@timajidris6272
@timajidris6272 Год назад
❤️الله موجود بلا مكان❤️ ❤️الله موجود بلا مكان❤️ ❤️الله موجود بلا مكان❤️ بارك الله فيكم
@FdtEd
@FdtEd 7 месяцев назад
አላህ ይምራችሁ እውቀትም ይስጣችሁ
@Business.X2024
@Business.X2024 2 месяца назад
አሏህ መጨረሻቹን ያሳምረው
@AhmedMuzemil
@AhmedMuzemil Год назад
Kenante yesefer dureye yeshalal
@eeee5472
@eeee5472 Год назад
ሚሥኪኖች ሸኩ ትክክልነዉ እናተግን አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ
@kewserali749
@kewserali749 Год назад
Miskinus ante Allah hidayawn ysteh
@ilaili
@ilaili 3 месяца назад
gn normal nachu إِنَّا لِلّهِ وَإِنَّـا إِلَيْهِ رَاجِعونَ ere mejemeria temaru
@HananHanan-x1e
@HananHanan-x1e Месяц назад
ጀዝባ በመንደር የጨርቅ ኩዋስ ሰፍተህ ተጫወት በእስላም ከምትጫወት
@AbdulShkur-xy6gw
@AbdulShkur-xy6gw Месяц назад
ኢማሙ ሻፊኢይ ረሂመሁላ እኔ ማንም አይረታኝብ ጃሂል ሲቀር ያሉት ትዝ አለኝ ጃሂል እምቢብሎ የሻንፈኛል ብለዋል❤
@zeah22
@zeah22 Год назад
በጣም ያሳዝናል አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራቸዉ ውድ እህት ወንድሞቸ ወዳቹዋለሁ የውሀብያን አቂዳ ሚከተሉ ቤተሠቦች አሉኝ ለአላህ ብላቹ ዱአ አድርጉልኝ ከዚጨለማ አንዲወጡልኝ 🙏🙏
@user-ny2im5ic5l
@user-ny2im5ic5l Год назад
አሏህ ያቅናቸዉ
@zeah22
@zeah22 Год назад
@@user-ny2im5ic5l amenn allahume aminn
@mohameddiyab
@mohameddiyab Год назад
اللهم اجرنا واحر اهلنا من زيغ الوهابية
@mohameddiyab
@mohameddiyab Год назад
أللّهم أجرمنا وأجر أهلنا من زيغ الوهابية
@user-lw4gr1vg9e
@user-lw4gr1vg9e 5 месяцев назад
Enshalah alah yimrachew
@user-ik3yn4xc6d
@user-ik3yn4xc6d 6 месяцев назад
ስሙ እንደወንድም ልምከራቹሁ እናንተ ወጣት ናቹሁ እና ኢልም ተማሩ እሽ አላህ ሂዳ ይስጣቹሁ እወቁ
@user-yj1xp9cb2f
@user-yj1xp9cb2f Год назад
አሏህን ፍሩ ሸይኽ ኢሊያስን መሳፈጥ ዋጋ ያስከፍላል በአኼራ
@Amina-rg2up
@Amina-rg2up 13 дней назад
😁😁😁😁😂😂😂😂😂
@MunaJimma
@MunaJimma 4 месяца назад
የናንተ ንግግር ነው በጣም የምታሳፍሩት ስለናንተ አፈርኩ ሂዱና የናንተ አይነት ቀባጣሪዎችጋ ቀባጥሩ ትንሽ እልም ሆድ አይቀመጥም ይባላል ።
@bedrusuru725
@bedrusuru725 Год назад
አህበሾች ይብቃቹ በዲን ለይ አትነግዱ አራህማን አላል አርሺስታዋ የሚላውስ አላህ ሂዳያ ይስጣቹ
@idehwhhsg4297
@idehwhhsg4297 Год назад
እና በቁራኣን እደዛ ይላል ግን ከዓርሽ በላይ ተቀምጦል ማለት ኣይደለም ስለዚህ ኣሏህ ከቦታ እና ከኣቅጣጫ የጠራ ጌታ ነዉ በሌላኛዉ ኣንቀፅ ከምንም ነገር ፈላጊ እዳልሆነ በቁራኣን ይነግረናል ኣሏህ ህድያ ይስጣቹሁ
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd 3 месяца назад
ታዳ እቁርአን ላይ እደዛ እያለ አይ ስትሉ ቁርአንን መቃረን አይሆንባችሁም
@muniravto8710
@muniravto8710 Год назад
አይይይይይይይ አህበሽ አለሀ ይመልሰቹ
@kewserali749
@kewserali749 Год назад
Ayy wehabiya zarem ahbash eyalachehu new....
@shamilmuzemil8472
@shamilmuzemil8472 4 месяца назад
የጀግንነት ጥግ! ዲን በድራማ ፉገራ በቀረርቶ ፉከራ አይደለም ተራ
@dina_9732
@dina_9732 22 дня назад
መልስ ካለክ መልስ እስኪ ላይክ ለሀቅ ነው ሚገባው
@saadasaada9006
@saadasaada9006 Год назад
ማሻ አሏህ በርቱልን ወንድሞቸ
@tofikabrar8882
@tofikabrar8882 5 месяцев назад
አለማወቅ ጡሩ ነወ ደፋር ያደርጋል
@Husien-uj7no
@Husien-uj7no 4 месяца назад
ውስታዝ ኢሊያስን አላህ ይጠብቀውና የተውሂድ ጀግኖችን በእነተ ጫትበምበሉበት አፋቻችሁ የሱና ጃግኖች ን አትብሉበት አላህንፍሩ 😢😢😢
@nurahmedbedru2132
@nurahmedbedru2132 Год назад
ሁለት አንዳይነት ጃሂሎች
@zahraedrees9688
@zahraedrees9688 Год назад
አልይ ረ.ዕ አሏህ ነበር ምንም ነገር ሳይኖር አሁን በፊት እንደነበረው ነው ብለዋል።(አላማ አለይሂካን) ጃሂል ስለሆነ እንጅ ቁርአንም ሀዲስም ላይ አለ
@HayatuShamsu
@HayatuShamsu Месяц назад
ወንድሞቼ በመጀመርያ እናንተ ለእውቀት ቅድምያ ስጡ ከማማር በፊት አታውሩ
@user-uf8fg7oo3w
@user-uf8fg7oo3w 9 месяцев назад
ከብቶች የውይአታቁ የውይአትማሩ
@user-mk7og6dr4g
@user-mk7og6dr4g 2 дня назад
ከኡስታዝ ኤሌያስ ጋር ልትወዳደር አማረህ መጀመሪያ ተማረ
@mqmnqrat-wr4wo
@mqmnqrat-wr4wo 8 месяцев назад
በመጀመሪያአላህንፍሩየምትሰሩትስራይታወቃቹሀልበሳቸውአትቀልዱእሳቸውከሚሞቱእንደእኔናእናንተያለ1000ሰውቢሞትይሻላልይህንያክልነውየሚበልጡንአላህንፍሩእውነትሙስሊምከሆናችሁ
@hamazbashir
@hamazbashir Год назад
ወላሂ አሳዘናቹኝ አላህ ይምራቹ
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd 3 месяца назад
ቁርአንን እየተፃረናችሁ ነው አላህ ከአርሽ በላይ ነው ማለት ምንም አያሳፍርም ምክንያቱም ቁርአንላይ ያለ ስለሆነ
@SladenShemsu
@SladenShemsu 3 месяца назад
Allau yehdikum
@user-fy1ue4vk7w
@user-fy1ue4vk7w 8 месяцев назад
አላህን ፍሩ እኔ ለናንተ መልስ ለመስጠት ብየ እንጅ ቁም ነገር ትናገራላችሁ ብየ አይደለም ያዳመጥኳችሁ እባካቹ ሞት አመምጣቱ በፊት ቶብቱ አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ
@faezatube4290
@faezatube4290 Год назад
ባረከላሁፊክ ከጂህና አላህይጠብቀን
@thamrahthamrah2502
@thamrahthamrah2502 Год назад
አሠላሙአለይኩም
@juman6210
@juman6210 Год назад
እስኪ አንድነገር ልጠይቃቹ ለምንእራሳቸውንጋብዛቹ ጠይቋቸው ከምታአሟርቱ ሳዳትንም ሆነኤሊያስን እውነት ከነሱጋለመከራከር አቅሙካላቹ አህባሽሆይ
@SzMohammed
@SzMohammed 3 месяца назад
መሀይብ መሆናቹ ከንግግርአቹ ያስታውቃል የእናንተ አይት ሰዌች ንግግር መሥማት ይጨንቃል
@abderiyah
@abderiyah Год назад
ለቲክቶከሮች ነው እንጂ ለዑለማዎች አይደለም 😂😂😂😂
@ibnu_umeyr
@ibnu_umeyr 2 месяца назад
አላህ ከዓርሽ በላይ ለመሆኑ እኛ የቃል በቃል ማስረጃ አመጣን፣ እናንተም አላህ ያለ ቦታ ነው ያለው ለሚለው ሙግታችሁ ማስረጃ አምጡ ነው የተባለው። የማታውቁ ከሆነ አናውቅም ማለት ማንን ገደለ?
@ksabd7669
@ksabd7669 Год назад
ماشاء الله تبارك الله بارك الله فيكم وجزاكم الله خير احسن جزاء 👍👍👍👍👍❤🌹🌹🌹❤
@Abdi-s4k
@Abdi-s4k Месяц назад
እኔ ምለው የናንተ ማስረጃ የታለ???????????????????? የገረመኝ ከናንተ ቁም ነገር መጠበቄ 😡😡😡
@AbdulmejidMahamed-bp2pk
@AbdulmejidMahamed-bp2pk Год назад
እኔ ምለዉ እዉነት አንተ የእዉቀት ባለ ቤት ከሆንክ በግልፅ ና በማስረጃ እናዉራ ዛዛታ ወሬህን ተወዉና እንወያይ
@dina_9732
@dina_9732 22 дня назад
ወሬ አለባችሁ: ኡስታዜ ኢልያስ አሏህ ይጠብቅህ
@abdellaali5577
@abdellaali5577 3 месяца назад
በጣም ማፈር ያለባቹህ እናተ ናቹህ የሚያዳምጣቹህ ሰውም ያፍፍባቹሀል በጣም ጓጉቸ ለዚህ ጉዳይ ምን አይተነት መልስ ሊመልሱነው ብየ እየጠበኩነበር ያሳፍራሉ
@user-xi2ld5pv1t
@user-xi2ld5pv1t 2 месяца назад
ወለሂ ሚዲያ ለይ መውጣተቸው ሸራቸውን እንድንረዳ የበለጣ ይረዳል ካላችሁበት ዝቅጠት አላህ የውጣችሁ
@amirshash4559
@amirshash4559 Год назад
الرجل لا يعرف ما ذا يقول ..لأنه جاهل
@zeah22
@zeah22 Год назад
Wollah ene betam maznew mnm mayawuku sewochi matmemachew 😭😭
@TemirAhmed
@TemirAhmed 4 месяца назад
እኔ እሚገርመኝ ወላሂ ከቁረአን አምጡ ሲባሉ ኡለማወች ነው የሚሉት ኡለማውች ከየት አመጡት ከራሳቸው ፈልስፈው ነው እረ አላህን ፍሩ እናተ ሁለታችሁ ደግሞ እራሳችሁ ማቅረብ የማትችሉ ከሆነ ለምን ቢድው ትሰራለህ ወላሂ ሽህኢሊያስን ሲሶውን እኮን አታክሉም ባለፈው ኮሜት ብፅፍለት ኦራሱ መመለስ አቅቶት በሌላ ባድዪ ነው ያቀረበው በጀመሪያ ተቅዠትህ ንቃ
@HeJsj-dy8tx
@HeJsj-dy8tx 9 дней назад
አሠተማሪ።ነኝ።ካላችሑ።።ጥያቄዉን።መልሡለት
@amrankan2403
@amrankan2403 Месяц назад
የቄሰ ሚሰት አወቀሸ አወቀሸ ሲሏት መጣፉን ቀዳ ቆይች ይላል የአገሬ ሰዉ ሲጀመር እናተ ሳታቁ አትናገሩ ከቁረአን ያልተጠቀሰ ነገር አወ አይወራም አላህ ይምራችሁ አይ ምን ትባላላችሁ
@Tewuhid
@Tewuhid 25 дней назад
ሰዉ እንደት ለራሱ ሳይማረደ በሌላ ሰዉ ረድ ያርገል ደሞ አለመሰፈራቸዉ ወላህ እንደ አህባሽ የጠመመ ሰዉ የለም ተማሩ
@AnwarAdem-zl8gc
@AnwarAdem-zl8gc 2 месяца назад
እናተ የበከታቹ በክቶች አላህ ሂዳያ ይስጣቹ ጠሞ አጣማሚውች መጀመሪያ ይቅራ እውቁ ከዛ አውቀህ ታሳውቃለህ
@user-ny2im5ic5l
@user-ny2im5ic5l Год назад
ዉሀብያ የሁዳነዉ ኤሊየስ የሁዳነዉ
@TofikReshad-b5l
@TofikReshad-b5l 2 месяца назад
እስልምና ላይ አታሽፉ ቁራን ተከተሉ
@user-fl8lv4mg8s
@user-fl8lv4mg8s 2 месяца назад
አሰላሙአለይኩም ምን ያህል አዕምሮዋቸው ላይ ተፅንኦ እያሳደራችሁ እንደሆነ ኮሜንቱን ሳነብ አይቻለሁ በርቱ የአቂዳ ዋና መሰረቱ አላህን ማጥራት ነው።
@user-si8in1gx5z
@user-si8in1gx5z 7 месяцев назад
አሏህ እኔ ሰማይ ላይ ነኝ ወይም አርሽ ላይ ነኝ መቼ አለ አሏህ ከወሀብያዎች ይጠብቀን አሏህ ቦታ ሳይፈጥር የነበረ ጌታ ነው እዚጋ አህባሽ የምትሉት አህባሽ ማለት ትርጉሙን ታውቃላችሁ አቤት የሰለጠናችሁ መስሏችሁ ነው😂 እኛ አህባሾች ነን እናተ ደሞ ፈረንጆች ናችሁ😉
@user-lw4gr1vg9e
@user-lw4gr1vg9e 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@muma6105
@muma6105 4 месяца назад
Bota Eko Astesabe Nw Enji Fetur Ayedlm
@imranahbab6870
@imranahbab6870 11 месяцев назад
መጀመሪያ ተማሩ እናንተ
@seadaseada714
@seadaseada714 20 дней назад
መጀመሪያ የዓቂዳ ምንጩን እውቁ።
@alhamedulillh149
@alhamedulillh149 Год назад
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ተአላ ወበረካትሁ ባረከሏህ ፊኩም ወንድማችን
@kalokalo4772
@kalokalo4772 Год назад
እኔ የናተትክክልነት አይተየኝም
@ekramethio1302
@ekramethio1302 4 месяца назад
ኧረ አላህን ፍሩ። እናንተን ለመተቸት ቃላት አጣሁ ።እንደት ድፍረቱን አገኛችሁ እሱን ለመተቸት?
@MeymunaAbdellah
@MeymunaAbdellah 2 месяца назад
አላህን ፍሩ መጀመሪያ ተማሩ ነገ አላህ ፊት ቀርቦ መጠየቅ አለ
@Rahmajemal-cx5wd
@Rahmajemal-cx5wd 3 месяца назад
በሌለ ነገር ስለሆ ን የምታምኑትማቅረብ ስለማትችሉ ሰው ትዘልፋላችሁ አላህ ይሂድኩም
@bedrusuru725
@bedrusuru725 Год назад
ጀሂልልልል ነቹ
@LubabaJe-rh2ew
@LubabaJe-rh2ew 7 месяцев назад
መጀመሪያ ለረሳችሁ በደንብ ተስተካከሉ
@emranmudin5890
@emranmudin5890 Год назад
እናንተ ቅድሚያ አላህን አትፈሩም ጀዝባዋች
@saadkadir1749
@saadkadir1749 6 месяцев назад
አንድ ቃል እናንተን ይገልፃል ጁሃላዕ
@user-by3vw9xm9c
@user-by3vw9xm9c 3 месяца назад
እወቅ ተናገር ነው የሚል ድናችን ኡለሞች ላይ ፊጥ አትበሉ ተማሩ መጀመሪያ አሳፍሪ ምን እደሁኳ አታቅምደ
@Business.X2024
@Business.X2024 2 месяца назад
Afala Tetefekkerun
@samiramizan2827
@samiramizan2827 Год назад
Bareke Allahu Bikum🤲 bertu👌👌👌
@muhammedabdullahabdullah2530
ወሏሂ ውዶቸ አሏህ ይጠብቃችሁ ኢልያስን ወገብ ዛላውን በሚቆርጥ መልኩ ነው እስከ ቂያማ ድረስ እማያደግም መልስ የሰጣችሁት
@semiraas-7151
@semiraas-7151 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-hxxEzdIbrwQ.html eski lezi hulu mereja and mels st
@SaydaJebril
@SaydaJebril 3 месяца назад
ሙሉ ቀለቱን አምብበችሁ አቅርቡት እጂ አለሀን አትፍሩም ከኡለመገ መገፍት ምነለ አለህ የዳረቀችሁ መጃመረ ምርቃነችሁን አብርዱ አይ ጃመል ከከከከ የስቀል
@TebarekMurad-o8o
@TebarekMurad-o8o Месяц назад
መልስ ልሰጠው አልችልም ትላህ እንዴ ታዲያ እንዴት ልትችል ትችላለህ ብቻ ተራጋጉ ስሜትህን ከመከተል አላህን አልቅሰህ ቀጥተኛውን መንገድ እንዲገልፅልህ ዱአ አድርጉ
@hafizbekele
@hafizbekele 2 месяца назад
Meshaalah wendmoche Allah ytenkrachihu Yabertachihu Yhe yalgebachew dedbewal malet new Allah ketemamaw menged ytebken
@user-ny2im5ic5l
@user-ny2im5ic5l Год назад
ነዐም አሏሁ መዉጁዱን ቢላ መካን አምላካችን አሏህ በቦታ ጥገኛ ካለመሆ ያለነዉ ባቅጣጫ አይገለፅም ፈጥረቶ ወደቦታ ወዘት ጥግኛ ሆነዉ የሚኖሩ ናቸዉ አሏህ ወደቦታ አይደለም
@semiraas-7151
@semiraas-7151 Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-hxxEzdIbrwQ.html
@zaharahussen202
@zaharahussen202 Месяц назад
ጅላፎ ሁላ ሸይኽ ኤሊያስ የተውሂድ ጀግና ነው ምድረ ቅጠል በሊ ኮመንት ለመሰብሰብ ነው ጅላጅል
@arcnuruhussen-bp8ny
@arcnuruhussen-bp8ny 4 месяца назад
አይ በጎች ስታስጠሉ አሏህ ከጥመት ይጠብቀን
@user-gz8xr1vf8q
@user-gz8xr1vf8q 3 месяца назад
ገገማ ሞላጫ እሱን ለመሆን እንደገና ብትወለዱ እንኮን የ ሱን እውቀት አትደርሱም
@islamawi4siltenawoch8232
@islamawi4siltenawoch8232 9 месяцев назад
የሼኹን ፎቶ ባትጠቀሙ ኑሮ ይህን ሁላ ቪው ባላገኛችሁ ነበር።
@beyaanmultimedia1
@beyaanmultimedia1 9 месяцев назад
ለሱ መልስ የሰጠነው
@mehamedahmed-gn2by
@mehamedahmed-gn2by 2 месяца назад
ምን ዓይነት ጀዝቦች ናቸው በአላህ እከካም ጀላ ፊት
@SeidYimer-pr7fd
@SeidYimer-pr7fd 3 месяца назад
ኦረ አሊም አህያወች
@sikosilo215
@sikosilo215 Год назад
ውሀብያ ምላስ እንጂ እውቀት የለውም
@nafisaahmed8519
@nafisaahmed8519 Год назад
አህባሽ ፍርፋሪ መልቀም እንጅ በየመውሊዱ ምን ያቃል
Далее