Тёмный

ሸይጧን የሚለጋው ኳስ አትሁኑ!! || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ 

Minber TV
Подписаться 588 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

ዛሬ በተወዳጁ የኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን ሸይኻችን በሰዓታቸው ስለ ተረገመው ሸይጧንና ማሳሳቻዎቹ ከነብያትና ከደጋጎች ታሪክ እያዋዙልን ያቀርቡልናል። ኡስታዝ በድር ሁሴን በተወዳጅ ፕሮግራሙ ቢስሚከ ነህያ "አሽ ሻፊ" ን ሲተነትን መተኪያ የሌለውን የጤንነት ፀጋ ካለምንም ቅድመ ሁኔታ ስለሚያጎናጽፈን ሁሉን ቻይ ጌታ አላህ (ሱ.ወ) እያስታወሰን ይቆያል።
እርስዎም በዱዐ፣ በሶለዋትና በኢስቲግፋር ምሽቱን ከኛ ጋር እንዲያሳልፉ ተጋብዘዋል።
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
RU-vid👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/...
#ኸሚስ_ምሽት #ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ! #ለይሉ_ጁምዓ_ነው!

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 83   
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
ያሼይኽ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር ረጅም ዕድሜ ከጤናጋ አሏህ ይወፍቃችሁ ያረብ መሰሎቻችሁን ያብዛልን
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
አሚን ያርብ ጀዛካላሁ ኸይር ሸኻችን አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ያርብ አላል ከሰይጣን ዉስወሳ ይጠብቀን ያርብ
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 Год назад
ሱብሃን አላህ የዛሬው ድርስ እጅግ ድንቅ ነው ሼህና አላህ ይጠውል ኡምርከም ሜንበሮች አላህ ይጨምርላቹ ኸዛከላኽይረን በጉጉት ሚጠበቅ የማይጠገብ ሆኖዋል ኸሚሲ ምሽት
@semiranasir8272
@semiranasir8272 Год назад
አሚን ያረብ ያሼህና እርሶንም አላህ ይጠብቆት
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg Год назад
አሚንንንን ያርብ አሚን ያሽኽ አለህ ይጠብቆት ምንበሮችንም
@ramlaramla9095
@ramlaramla9095 Год назад
አሚን ዉቢ ሸካጅን አላህ ይጠብቃጁ
@kedjamohamed6103
@kedjamohamed6103 Год назад
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@فاطمةاول-ذ3خ
@فاطمةاول-ذ3خ Год назад
ሽክጀዛኩሙሏህክይርን ትልቅትምህርትነው ሚበሮችም።እናመስግናለን
@fiza1404
@fiza1404 Год назад
አላህ ይዘንልን ጀዘኩም አላህ መልከም ስራቹን አላህ ይዉደድላቹ
@susukonjo6341
@susukonjo6341 Год назад
ተናፍቃችሆላህ አህለን ወሳህለን የከሚስድምቀቶች ሸኻችን አላህ እረጂም እድሜየይስጥልን
@asmabnt3941
@asmabnt3941 Год назад
ወአሌኩም አሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱሁ የረብ. ረመደንን በሰለም አድርሰን አሚንንን
@maymounaadam7297
@maymounaadam7297 Год назад
አሚንንንን የረብ ላአለሚን ጀዛኩም አላሕ ኸይር እረጂም እሜ ከጤናጋ አላሕ ይስጣችሁ ማሻአላህ ደስ የሚል ፖሮግራም ቀጥሉበት
@jamilamohamed1583
@jamilamohamed1583 Год назад
ያረብ መጨረሻችን ያሳምርልን ያረብ በጣም ከባድ ነው አላህ ይጠብቀን ያረብ
@Fatiya.N
@Fatiya.N Год назад
ሚንበር ቲቪ ባይኖር የሰው ሀገርን ኑሮ በምን እገፋዉ ይሆን? ዎላሂ ሚንበር ቲቪ ላይ የሚተላለፈው ፕሮግራም ምንም አያመልጠኝም ኸሚስ ምሽት,የኔ መንገድ, ሀዋ ሾዉ,መወዳ መዝናኛ, ከቁርአን ጋር, ከ8-18,የህይወት ገጽ በአጠቃላይ ሁሉም የሚንበር ቲቪ ለኔ ችግርን ብቸኝነትን የሚረሳበት ድብቁ ቤቴ ነው። አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ ። ሚንበር ቲቪ ሁለንተናዊ ከፍታ።
@الهمافتحليابوابرحمتك
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
እባካችሁ ይሄን ፕሮግራም ድገሙት በተለይ ሸይጧን እንደት ሆኖ ልምከራችሁ ብሎ እንደመጣ በተለይ አቢ ሁረይራ ረዐ ጋር ያደረገው ግብ ግብ በሸክ አንደበት ቢነገረን ጀዛኩሙሏህ አላህ በሚወደው ስራ ላይ እድሜያችንን ይባርገው ለሸኽ ሰኢድም ዱአ አድርጉ አላህ ጤናቸውን እንድመልስላቸው!
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Год назад
ሹክረን ኡስታዛችንንን
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
ጀዛኩሙሏህ ኽይርን ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
@mokede8735
@mokede8735 Год назад
Jezakumulahu kyer sheikachen Allah eytbeqot❤🙏
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Год назад
Mashallhe allhe yetabekane
@رحم-ت9ف
@رحم-ت9ف Год назад
ያሰላም ሸይጧን የሚለጋው ኳስአትሁን አጂብነው አሚንያረብ ወላሂ ዝብርርቅ ያለጉዲ ሂወትውስጥነኝ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Год назад
Ameen anhun
@رحم-ت9ف
@رحم-ت9ف Год назад
@@zeynebdamte1506 አሚንውዴ
@المصدرالافضل-ظ6و
ጀዛኩም ላህ ኸይረን
@የአረህማንባሪያ
አሏሁመ ሶሊ ዓላ ነብይና ሙሀመድ ሠለላሁ ዐለይሂ ወሠለም አንደበታችሁ እንደት ይጣፍጣል ሸኽችን አላህ ይጠብቃችሁ
@ዙዙነኝከመዳምኩሽና
ያረብ ከሁሉም ነገር አንተ ጠብቀን
@طيبهاحمد-م4ج
@طيبهاحمد-م4ج Год назад
الحمدلله الحمدلله رب العالمين 🙏❤️
@طيبهاحمد-م4ج
@طيبهاحمد-م4ج Год назад
اللهم امين يا رب العالمين 🤲❤️عليه افضل الصلاة والسلام يا حبيب قلبي انا ❤
@Loly-nf4yk
@Loly-nf4yk Год назад
አሚንን ያረብ ከሽይጣን ጠብቀን
@tueb489
@tueb489 Год назад
🔖ላንተ ነው ወንድሜ አዎ ላንተ አላህን በማመፅ የጀመርከው ነገር መጨረሻው ውርደት ነው⚠️ 🥀البدايات التي لاترضي الله نهايتها لن ترضيك🥀 ➞▹▹ስልክህን ➷ለኸይር ተጠቀምበት ➷አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ➷እሚያስቆጣ ➷ተግባር አትስራበት ➷አትይበት አትስማበት◃◃◌ ➞▹▹በተለይ ➷ሴቶች እህቶችህን ➷አትፈትን አንዲት ➷ልታገባ ያችንም ➷ይችንም አገባሻለሁ ➷ብለህ ግራ ➷አታጋባ ➷ጠንከር ኮስተር ያለ ➷ወንድ ሁን ➷ያችምጋ ይችምጋ ➷አትዝረክረክ ልፍስፍስነት ➷የሱና ወንድ ተግባር ➷አይደለም◃◃◌ ➞▹▹የሱናው ➷ጀግና ሁን ➷ዲንን አስተላልፍበት➷ ያወቅከውን ➷አሰራጭበት◃◃◌ "ሀያዕ ከ ኢማን ነዉ ይህ ምክሬ ላንቺ ነው!" ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ በሀያዕሽም ንግስት ሁኚ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@ayishaahmed2521
@ayishaahmed2521 Год назад
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላ ወበረካትሁ።ሚናፍቀኝ ፕሮግራም ነዉ አልሀምዱሊላሂ ረቢል አለሚን አንደኛ ሙስሊም መሆኔ ሁለተኛ እናንተን እንዳዳምጥ አላህ ስለወፈቀኝ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ በደስታ ያቆያችሁ
@zebibakemal756
@zebibakemal756 Год назад
Aselamualeyikum werahimetulahi weberekatu MashaAllah
@kedjamohamed6103
@kedjamohamed6103 Год назад
ማሻ አላህ
@pleasewaou4834
@pleasewaou4834 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን አላህ ይጠብቃችሁ ከሸይጧን ተንኮል አላህ ይጠብቀን
@rabiitube4231
@rabiitube4231 Год назад
ሡለላህ አለይሂ ወሠለም
@muradiaahimad199
@muradiaahimad199 Год назад
ሰለላሁ ዋልሂ ወሰለም
@muradiaahimad199
@muradiaahimad199 Год назад
አሰላም ዋሊኩም ወርህመት አላሂ ወበርከቱሁ ወድ የሚበር ሀላፊወች አና ተከታዮች ለአላህ ብየ አውዳቹህ አለሁ ከኔ በላይ አላሁ ሱባህናው ታአላ ይወደዳቹ ሀጃ አለብኝ በድእዋቹህ አትርሱኝ አንሻአላህ አላህ ያሳካልሽ በላቹህ ድአዋ አድርጉልኝ
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
@@muradiaahimad199 አሏህ ይውደድሽ እኔም ወደድኩሽ ያረብ ሀጃሽን አሏህ ያሳካልሽ
@kedjamohamed6103
@kedjamohamed6103 Год назад
ያርብ ማርኝ ያርብ በስድት ያለውን እህት ውንድምች በስላም ውድ ሀገራችን መልስኝ
@ابوايوب-ن3ص
@ابوايوب-ن3ص Год назад
አሚን ያርቢ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Год назад
Ameen yareb
@lubabaahmed3304
@lubabaahmed3304 Год назад
Aminnn ehte
@ሞሚያረህማንባሪያ
አሚን ያረብብብ
@sitraa132
@sitraa132 Год назад
አውዙ ቢከሊማ ቲላሂ ታአማት ሚንሸሪ ማኸለቅ ያረብ
@nicenasw4038
@nicenasw4038 Год назад
አሚንንንን
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Год назад
Abaye ewedewet alhu Allah yiwededewet abayewa mami selekuhun alsetegi alu
@HasenKarabe1552
@HasenKarabe1552 Год назад
የሸይጧን አሳሳች አካሄድ ማለትም ለትላልቅ ሰዎች እንዲሁም የቃሉ እና የአርጎባ መሻኢኾች ያደረጉት ውይይት...የዛሬ 12 አመት አካባቢ በራያ አላማጣ ገጠር ቀበሌ-ጋርጃለ ቦታ በደንብ ተምሬ ነበር!!.... የልጅነት ሼኼ ሼኽ ሱልጣን ሼኽ ሙሄ አላህ የጀነት ወራሽ ያድርጋቸው!! ያረቢ
@pleasewaou4834
@pleasewaou4834 Год назад
አሚንን
@ቻይውምኔስ
@ቻይውምኔስ Год назад
አሚንአሚን
@kemaloumer4804
@kemaloumer4804 Год назад
Amin amin
@hawaendris7407
@hawaendris7407 Год назад
አሰላማለይኩም በጉጉት የምጠብቀው ነበር
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث
አህለን ወሳህለን ወዳጆቸ ጀዛኩም አሏሁ ኸይር
@umukedrya7661
@umukedrya7661 Год назад
እሰላሙ አለኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱ የከሚስ ድምቀቶች ርጅም እድሜ ለሆላቹም ዌስታዝ በድር ትምህ ርትህ እኔን ቀይሮኛል ስድስት አመት ፍራሽላይ ነኝ አልህምዲሊላሒ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Год назад
Aselam alikum werahmetulahi webrekatu
@Bilaltube26
@Bilaltube26 Год назад
ኑ ለጁሙዐው የወንድማችንን ቃሪእ ዐፊፍ ታጅ ቁርአን ጋበዝኳችሁ🕌
@frfhh9295
@frfhh9295 Год назад
አሀለን ወሰሀለን
@ቻይውምኔስ
@ቻይውምኔስ Год назад
አህለንወሣህለንሼክአላህያቆይልን
@-Ele
@-Ele Год назад
የአላህ ቃል ፈላጊ ብቻ ኑ👉የሙስሊም ልጆች 🌹የቁራኣን ተፍሲ እንማር 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹👍💐
@nicenasw4038
@nicenasw4038 Год назад
ማሻአላህ
@mousman22
@mousman22 Год назад
امين
@badriyayaseenbadriya3017
@badriyayaseenbadriya3017 Год назад
የአላህ ያረብ
@abdihabesha12
@abdihabesha12 Год назад
የአለህ ወንጀለችንን ማረን ❤🙏 የአለህ ረጀብንና ሸይበንን በርክልን ረመደንን በሰለም አድርሰን የረብ (ሰሉ አለ ነቢ) ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም ❤💯
@adelomearadelomear2632
@adelomearadelomear2632 Год назад
አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ወባሪክ አለይህ
@zeharaali7066
@zeharaali7066 Год назад
አሰላሙአለይኩም ሰይጣንከናር ተፈጠረጅንከምን ተፈጠረአሁንስ የትነውያለው አላህእድሜና ጤናይስጣችሁ
@HasenKarabe1552
@HasenKarabe1552 Год назад
አጀብ እኔ... ስንቶታችን ከዝህ ሸይጧን የማጥመም ሴራ የተረፍነው? ለነገሩ... እኛ እንኳን እንዲህ Challenge ቀርቶ ዝም ብለን የተገዛነው ይመስለኛል!! ወይም ደግሞ ከሸይጧን የበለጥን የሸይጧን ቀንደኛ ቀኝ እጅ ሁነናል! አላህ ይርዳን....ያረቢ ማረኝ!
@abdusomedfish3161
@abdusomedfish3161 Год назад
Asww ya jemaha salat yewrdew be resul sww gize new be yahya as gize men salat nbre yemiyadragn sew ezi ga please
@shukryamohammed2133
@shukryamohammed2133 Год назад
💗💗💗💗🌷🌷🌷
@abdilfetanur1444
@abdilfetanur1444 Год назад
Aselemu alaikum werehematulah woberekatu wudochu yemuslim fertochi belew yeminber tv abelat betelai mohamad feraj husen austez bediru husen wud ena yetekebaru shekachin yane mengad azegajo sofia bicha hulechum allah bedunya negna astemari endehonachu heyalu ena tibebagnew amilekachun yedunia hiwotechun astekaklo beketayum betechu jenetal firdosin iwefkechu besihefachun bekagn ejechuh mitikebelu yedrgachu bertu wdoche
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Год назад
❤️❤️❤️😘😘🥰💐💐
@asmabnt3941
@asmabnt3941 Год назад
አህለን ወሰህለን አርሂቡ. የምጠብኝ
@MrNebata
@MrNebata Год назад
AWW. Sheh, can u tell us about z difference between Satan and Jinne clearly
@mahmudnuru369
@mahmudnuru369 Год назад
ወአለይኩም አሰላም ወንድሜ በዚህ ፕሮግራም መጀመሪያ ላይ የጂን ፣ የሸይጧን እና ኢብሊስ ልዩነቶች ተዘርዝረዋል ። መለስ ብለህ አድምጠው ። ጀዛከሏህ ኸይር
@LijAhmu2-ልጅአህሙ2
@LijAhmu2-ልጅአህሙ2 Год назад
ወደቻናላችን ተቀላቀሉ
@eliasyimer
@eliasyimer Год назад
በረመዳን የሚታሰረው ማነው ሸህ
@medi7884
@medi7884 Год назад
ሸይጣን ነው
@ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ
ከሸይጣን:ከኢብሊስ:ከጂን ነው?ሁሉንም ይሰርልን ያረብ አን----ፈልጋቸውም
@zeynebahamid2410
@zeynebahamid2410 Год назад
ዛሬ ቸኮላችሁ ኢሻንም ሳንሠግድ
@fatumaelu4168
@fatumaelu4168 Год назад
🤲🤲🤲😭😭😭👍👍👍
@ጌጤመኮነኔየፋጢማአባት
ኧረ ሚበሮች ስለ ጉችሬ ሙስሊሞች ዝም አትበሉ ለአላህ ብላቹ❤❤❤😭😭😭😭
@eliaskhalid6987
@eliaskhalid6987 Год назад
MN tefetero new?
@kedjamohamed6103
@kedjamohamed6103 Год назад
ውድች ድምሩኝ አዱስ ጅማሪ ነኝ
@eikmaadem283
@eikmaadem283 Год назад
ሰይድና ከድር ነብይ አይደሉም እንዴ
Далее