Тёмный

ሸጋ ወሬ (መድረክ) ከዘሪቱ ከበደ ጋር - ክፍል 2 ||Shega talks with Zeritu Kebede - Part 2 

zeritu kebede
Подписаться 91 тыс.
Просмотров 69 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 146   
@mihiretdr
@mihiretdr 4 года назад
የምትናገሪውን የምትፈልጊውን እና ለምን እንደምትኖሪ የምታውቂ ሴት ነሽ። ዘሪቱዬ የኔ ውድ በጣም እወድሻለው! በሙዚቃዎችሽ በወሬሽ ብዙ ተጠቅሜያለው እግዚአብሔር ያክብርልኝ የኔ ውድ!
@idytuae9078
@idytuae9078 Год назад
Tabarekii ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@kassanderson6122
@kassanderson6122 4 года назад
A greatest speech i have ever heard!! What a message @Zeritu Kebede! You're such a graceful woman. There are two prophets i know and I trust-> Yonas Gorfe and zeritu kebede ❤
@ኢትዮጲያትቅደም-ሰ7ቀ
Lik nh brother But don't forget jesus Lik ende elias melka
@eb9450
@eb9450 3 года назад
Good point.
@abiytelila7943
@abiytelila7943 3 года назад
ዋዉ ደስ ሲል ተባረኪ እህቴ እውነቱ ገብቶሻል ባንቺ ከማካኝነት ለብዙ ሰው መዳንና መድረስ ይሆን ዘንድ ፀሎቴ ነው ጌታ በቤቱ ለዘለአለም በባርኮት ያፅናሽ እግዛብሄር ቤተሰብሽን ይባርክ
@lidiaabrham4866
@lidiaabrham4866 3 года назад
ኡፍ ስወድሽ የእግዛ/ር ጥበብ የተሞላሽ ድንቅ ሴት ለእግዛ/ር የሚመች ልብ ያለሽ ነሽ፣ዋናውን ኣግንተሽዋል፣በእጥፍ ተባረኪ፣በእውነት ጌታ ባንቺ ደስተኛ ነው ምክንያቱም እየተላክሽው ነው፣ብዙዎች ጎንደር ሂደው እንዲመሰክሩለት ሲፈልግ እነሱ ኣሜሪካ ይሄዳሉ ፈፅመው የማይሰሙት የሃይማኖት ስማቸውን ይዘው ይኖራሉ ሃይማኖተኝነት ፈሪሳውያን ካስወቀሰ ኣሁንም በዚህ ዘመን ላለነው መወቀሳችን የማይቀር ነው፣እግዛ/ር በሚሰማው ሰው በጣም ይደሰታል የኔ ውድ በጣም እወድሻለሁ፣ዘሪቱን የምትወዱ ሁሉ በእርስዋ ውስጥ የሚኖረው የእግዛ/ር ፍቅር በእናንተ ውስጥ ይምጣ ዘመናችሁ ይባረክ!!!!!
@genethabdi2647
@genethabdi2647 3 года назад
ዘሪት ! አንቺ ምርጥ ፈላስፋዬ ነሽ ባልተሄደበት በኩል መንገድ ነሽ ! ልጄ በሆንሽልኝ ብዬ ተመኘሁ ተባረኪ በእጥፍ ! አሜን !
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 года назад
ዘሪቱዬ የኔ ልእልት ስወድሽ ደሞ ስለ ጌታ ኢየሱስ ስትመሰክሪ እንዴት ደስ እንደምትይ የኔ ጀግና 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏
@bereketgebreselassie5847
@bereketgebreselassie5847 4 года назад
መንገዱ ኢየሱስ ነው ብዬ በድፍረት ካልተናገርኩት ምን ያህል እርግጠኛ ነኝ እኔ እንዳገኘሁት #Zeritu
@brookgesesse9312
@brookgesesse9312 3 года назад
Wooow!!! Glory be to God! what a speech, what a boldness to call the name of Jesus again and again. You are not ashamed to call the name of Jesus because it is the power of God unto salivation and God will never be ashamed of you to call you my child. so much
@etube6895
@etube6895 3 года назад
ሀረ ኢየሱስ ይድነል ኢየሱስ ጌታ ነው እንድን ድንበት የተሰጠን ስም የኢየሱስ ስም ነው አሜን well Come Zaritu💞 ዚራቱ ለብዙዎች የመደን መንገድ ትሆነሌሺ በረች ጌታ ከጎንሺ ነው
@michaelgirma3648
@michaelgirma3648 3 года назад
Wow! Zeritu ምርጥ ወንጌላዊ ሆነሻል ያውም ደስ በሚል ፍቅር የተነካ! ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን!!!
@teketelbeyene7119
@teketelbeyene7119 3 года назад
zeriye i love your vocal very much specially used it for Jesus Christ!
@yigeremgebre3408
@yigeremgebre3408 3 года назад
ወደ ገላትያ 5 21፤ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። እህቴ ይህን ቃል እንደምን ታይዋለሽ
@tesfadani628
@tesfadani628 3 года назад
Better you read the original Amharic version + English Bible
@edenmelkamu4570
@edenmelkamu4570 4 года назад
Zerituye you have no idea how much i really LOVE YOU and respect you. your are so confident, beautiful, wise and passionate women. I Love the way you explain about life. and am happy that you get the right way of life. # JESUS. (for those who are checking this comment, I tell you that the only way to the kingdom of God is "JESUS". you can't save yourself from your sin. that is why JESUS come to world in human form and pay for all your sin and finished your salvation. believe what he did for you and know that he is the only savior.
@tsedabesha235
@tsedabesha235 3 года назад
ንግግራችሁ የተረዳችሁበት ሙንገድ ደስይላል ወሬአችሁ ያምራል ጎበዞች በርቱ
@heavenlypeace2480
@heavenlypeace2480 3 года назад
You really understand the word of god you leasen God’s voice perfectly because the word of god said my sheep’s hearse my voice I am hundred percent god will use you mightily I will pray for you to protect you were ever you go god bless all your family!!!
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 4 месяца назад
የእኔ ውድ እህቴ እንኳን ንጉሱን አገኘሽው❤ የገባኝ ነገር ምትኖሪው በምታምኝበት ከልብሽ መሆኑ ነው። ድሮም ዘንድሮም! በዛ ከፍታ ደረጃ ክርስቶስ ሲበራ ምን እንደሚመስል በአንቺ አየሁት። በገባሽ መጠን ለመኖር ተጋድሎሽን ቀጥይ! ሀይማኖታዊ አሳቦችን እንደወረደ የተጫኑ ሰዎች ዙርያሽ ስላሉ በሙዚቃ ላይ ያለሽን ድንቅ አቋም እንዳትግልጪው የሚያደርግ፣እግዚአብሔር ያላሸክመሽን ቀንበር እንዳተሸከሚ አደራ! ፀጋ ይብዛልሽ❤ በሰሞንኛው ቤተሰብሽን በገጠው ሀዘን÷ ሕያው አምላክ ፈፅሞ ያፅናናሽ ያበርታሽ ዘርዬ እህቴ❤
@yaredmammo6149
@yaredmammo6149 4 года назад
where is this program held? is it a regular program? is it open to join? for you my sister zeritu, it is so deep conversation as always. your hard ideas fan.
@MA-xp5vx
@MA-xp5vx 3 года назад
Tebareki! Endanchi eyesin bedifiret mesbek endihonilegn enafikalehu, meshatem new
@ruthreta2707
@ruthreta2707 2 года назад
What a humble and grateful people. So beautiful and @Zeritu, may Abba guard you and elevate you in His grace and love so you can love more ❤️
@liluv1987
@liluv1987 4 года назад
Great interview, but please find a way to get rid of the background noises for next videos. Very annoying and distracting.
@jesuschristislord9260
@jesuschristislord9260 3 года назад
I really love the fact that u have faith in Jesus Christ our saviour.and am thankful for u as a sister in christ.and I know sew yememelalesew bederesbet new gen I think zefagnneten tekekel edehon menageresh sew'n leyasenakel yechelal ena eni bedereskubet spiritual level am definitely sure zefagnenet'n Eyesus yetelawal.He really needs us only to worship him. ገላትያ 5 (Galatians) 21፤ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። 22፤ የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፣ 24፤ የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ። Sew des selew yezemer new enj yezefen adelem melew.
@habteg.hawariat7980
@habteg.hawariat7980 Год назад
ወንድሜ ያልከው እውነት ነወ ግን ሰው ነፅቶ ጸድቆ ሸክሙን ጥሎ አይመስለኝም ወደጌታ የሚመጣው ፡ መድሐኒት ፍለጋ ነው ክርስትና ክርስቶስን እስከ መምሰል እድገትነው ፡፡ ለምሳሌ ሙሉቀን መለሰ አሁን የሚፀየፈውን ዘፈን ለብዙ ጊዜ ከጌታ አሁን በቃህ እስኪለው ድረስ ይዘፍን ነበረ ፡ በዚያውስጥ ግን ከብዙዎቻችን በተሻለ ለጌታ የነበረው መሰጠት የሚገርም ነበር ፡ ስለዚህ አሁን የሚጠቅመው መፀለይ ይመስለኛል ፡፡
@እግዚአብሔርይቅርባይነው
ዘሪቱየ እህቴ አክባሪሽ ነኝ። ገላትያ 5 ላይ ያለውን ስለ ዘፋኝነት የተፃፈውን እንዴት ታይዋለሽ?
@ለታሪክአበራ
@ለታሪክአበራ 3 года назад
እንደው ስወድሽ ዘርዋ ከዚህ በላይ ምን አለ ! "ዘሪቱ ብቻ ናት ያቀፈችኝ" አለ ፈጣሪ ያክብርሽ
@JemmFam-ww4bd
@JemmFam-ww4bd 3 года назад
Preach it girl 🙌 👏 🙏 💯
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 3 года назад
ተባረኪ እርጋታሽ ሞገስሽ እሚገርም ነው እግዚያብሄር ይባርክሽ
@realtalk7821
@realtalk7821 2 года назад
Wow የመጀመሪያ ቀኔ ነው ስሰማሽ ዘሪቱ ማን ናት ብዬ ነው ማየት የጀመርኩት Just in a few words You are amazing , Intelligent and beautiful
@soneyamenegstu7886
@soneyamenegstu7886 3 года назад
I say “thanks for God “ about you from deep of my heart ...I clamp my hand just like them with full of my heart ..... God bless you my sister
@liyah3889
@liyah3889 4 года назад
Powerful message. God bless you.
@buraburee
@buraburee 4 года назад
Such a beautiful soul Zeritu! 💕
@bereketgebreselassie5847
@bereketgebreselassie5847 4 года назад
ሞት ያሸነፈውን ካልያዝከው አስፈሪ ነገር ነው:: #Zeritu
@genatgenat9619
@genatgenat9619 3 года назад
Wowow tebarikii geta yebarkiishiii ☦️🛐🛐👍👍👍
@zelalemtheethiopia7630
@zelalemtheethiopia7630 3 года назад
Good Job zedo! May God bless your entire life!
@samueldemissie2403
@samueldemissie2403 4 года назад
ow zeriye you are such a great woman. Keep up.
@lookinside5577
@lookinside5577 4 года назад
Great speech with a lot of doubtful thought but I adore u . A great women with great personality
@lovegrace1303
@lovegrace1303 3 года назад
ለማንም መንገዱ እየሱስ ብቻ ነው ሌላ መንገድ የለም አራት ነጥብ ማመቻመች አያስፈልግም ። ሌላው ወጣቶች ሆይ እስኪ መፅሐፍ ቅዱሳችሁን አንብቡ በንፋስ እንደሚወዛወዝ አትሁኑ አንብቡ መንፈስ ቅዱስ ይረዳችኋል ትክክለኛ ቤተክርስቲያን ፈልጋችሁ ታቀፉ ቃሉን ተማሩ ወዘተ ። ሐዋ 10 ቆርኖሊዎስ እግዚአብሔርን የሚፈራ የሚመፀውት አይሁድ ሳይሆን እንደነሱ ስርአት የሚፀልይ የሚፆም እግዚአብሔር ፀሎቱን የወደደለት ግን ፀሎቱ በኢየሱስ ስም ስላልሆነ እየሱስ እንደሚያስፈልገው የታወቀ ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ጴጥሮስን የላከለትና ድኖ የተጠመቀው ለቤተሰቡም ላካባቢውም የመዳን ምክንያት የሆነው እግዚአብሔርን ከልቡ ይወድና የተቸገረን ይረዳ ነበር በደግነቱና ባድራጓቱ የእግዚአብሔር መንግስት መውረስ ፈፅሞ አይችልም ነበር የግድ እየሱስ ስለሚያስፈልገው ዳግም መወለድ ነበረበት አዎ በምድራዊ ተባርኳል ግን ድኖ ስላልነበረ በጣም በጎዶሎ ነበር የሚኖረው ። ሰዎችን በመርዳት ጥሩ ነገሮችን በመስራት ድነት አይገኝም መጀመሪያ መዳን ለእኛ ህይወቱን ለሰጠን ከፍቅር የተነሳ ገንዘባችንን ኑሯችንን ጉልበታችንን ሁሉ ነገራችንን ወደን ልንሰጠው ግድ ይለናል የዳነው ግን እንዲሁ በነፃ አንድም የኛ አስተዋፆ የለበትም ።
@andyb2720
@andyb2720 4 года назад
Great job, please add Oromifa as subtitle to address more people 👍
@Maleda223
@Maleda223 4 года назад
ዘርዬ ለምን እዚች ምድር ላይ መኖር እንደተፈቀደልን እንዴት መኖር እንዳለብን ካንቺ በብዙ ስራዎችሽ ተምሬያለሁ እየተማርኩም ነው እጅ መሳጭ ነው ዘርዬ አንቺን መውደዴ ፣ማክበሬ ከልቤ ነው 🙏❤
@israelbelachew4360
@israelbelachew4360 3 года назад
አልተሳሳትኩም ዘሪቱን አላውቃትም ነበር ሰይፍህን አንሳ በሚለው ዜማዋ ነው ያወኳት በሱ ምክኒያት ሁሉን ስራዎቿን ሰማው እችልጅ እውነትን አውቃለች አልኩ ብዙ ዜማዎቻን ለማን እዳዜመቻቸው ተርዳው ገራ በመጋባት ስለ እሷ መከራከር ማስርዳት ያዝኩ ስለሷ ማውራቸው ሰዎች ባል አላት ይሉኝ ነበር አልተሳሳትኩም በርች አንች አንደኛ ነሽ ማለት አንደኛ ።
@selamawittato4773
@selamawittato4773 3 года назад
እውነት ነው የልብ ሰላም እንዳለ ሁሉም ሰው እንዲያውቅ በመንፈስ እየተመሩ መኖር ደስ ይላል።
@bettydany1879
@bettydany1879 2 года назад
ኮመንተሮች ያማቹሃል የኔ እየሱስ ዘፈን አይቃወምም እያለች Waw አመለጠች ምናምን ትላላችሁ መፍዙዞች ናችሁ
@aserlevi8856
@aserlevi8856 3 года назад
Wow zeritu amazing really I would like to thank you Jesus about you. you are amazing woman
@tewodrostesfaye9810
@tewodrostesfaye9810 3 года назад
Praise God. Jesus is the only way to heaven!
@etaferahubetela8340
@etaferahubetela8340 4 года назад
Ehitetei z tebareki libishin yabera Egziabheir yibarek
@yenemarvelous8086
@yenemarvelous8086 3 года назад
Ufff I cant express ma love for zerituye I pry I pry geta be betu endeyasetenash I declare demo be betu endetekilish lezelalem ..alem tirkesibish...ufff getahoy tenatekilat abate....
@abrahamfisehaye666
@abrahamfisehaye666 3 года назад
Yene konjo egziabher feker new abzto yebarsh be strong with King of God
@takeletanga6447
@takeletanga6447 3 года назад
YALE MANIM SIBKET EWUNETU GEBTOSHAL ,BICHENGAW MENGED EYESUS NEW, MOTIN DIL ARGO YETENESAW ,EYESUS YADINAL,I Want to say Welcome to Jesus christ ,GOD Bless U Forever.
@metiko2845
@metiko2845 4 года назад
You're best of the best much respect
@alem8640
@alem8640 3 года назад
Zeritu ,Zefachi ye Egizabihern mengist aiworsiim .ye yoga menfes gebitoshal ?
@malimali1337
@malimali1337 3 года назад
Tebarekilign zemenish yibarek
@faithzewede8611
@faithzewede8611 3 года назад
ግን ኤልያስ መልካ በህይወት ኖሮ እግዚአብሄር በዚች እህት ሲከበር ብታይ እንዴት የሚያስደስት ነበር
@liyamelaku9681
@liyamelaku9681 3 года назад
stay blessed my sister....jesus is the only way
@dawitassefa3136
@dawitassefa3136 4 года назад
መንገዱ ኢየሱስ ነው ብዬ በድፍረት ካልተናገርኩት ምን ያህል እርግጠኛ ነኝ እኔ እንዳገኘሁት አንቺው ከተናገርሽው ለ ወንጌል ስራ የሚሆን መዝሙር ይወጣዋል ደሞ እወድሻለሁ ይሄ ነው በቃ የተጠራንበት እንዴት እንደምቀናብሽ
@millii1
@millii1 3 года назад
በብዙ ተባረኪ። ዘሪቱ እሕቴ
@Lucy-jq3li
@Lucy-jq3li 3 года назад
Gata yebarekeshe gata segebawe sewe endanche new mhonewe desess blognal banche gata huluneme yanberekekale amen !!!
@colorado2218
@colorado2218 4 года назад
I love u zeritu where is 2nd Album?
@ME-hx2ms
@ME-hx2ms 4 года назад
Yehen hulu selam yabezalesh egziabher yimesgen!!! 🙏🙏🙏❤❤❤
@Rippedsad
@Rippedsad 3 года назад
Your life history interesting You have come a long way God's Blessings to you & All your family and friends, I was blessed,nowing what The mining of life,in christ It radyet out of you the glow Of himself showing.
@SamrawitMuradu
@SamrawitMuradu 3 месяца назад
ሰላም እንዴት ነሽ እየሱስ ያድናል ሚለዉ መዝሙር ጥያቄ ፈጥሮብኛል
@Ronaldothegoat1234football
@Ronaldothegoat1234football 3 года назад
Asteway set nesh,Geta gen yerdash🙏🙏🙏
@diborayejesus7720
@diborayejesus7720 3 года назад
ጌታ እየሱስ በፍቅሩ አግኝቶሻል በርቺ
@abegu6807
@abegu6807 4 года назад
Menem kalat yelegnem lanchi sebehenash ejeg dess yelal e/r hulem kanchigar yehun!! ❤❤❤❤
@lucky-y4v7i
@lucky-y4v7i Год назад
What a deep understanding of jesus christ!!
@abeni107
@abeni107 3 года назад
Abren Kaltefan Yemil Hizb.... Gena Hasabeshin Sachereshi Zefen Tezefnalech Blew Siyachebechebu Yaskal ....................
@temesgenafework7280
@temesgenafework7280 Год назад
Bless you my beloved sis!!!
@fikertsegaye6855
@fikertsegaye6855 4 года назад
አሪፍ ነው ዘሪቱ ግን ስለልጅ የጠየቀሽ በየትኛው አንግል እዳየው አላወኩም ምውለድ በፈልግ እካን አምላክ ከላይ ከለፈለገ አይሆንም መንገድላይም ወድቆ ያው ልጅ እካን ባምላክ ፍቃድ ነው ወደዚምድር የመጣው እናም ሰፈልግ እማገኘው ሰይፈልግ የሚተወው ነገር አደለም በዙ ነገር ላይ እድል በለን መጥራት እችላለን ልጅ መውለድላይ ግን ሁሉም የአምላክ በሰፈቃድ ነው እሚሆነው
@sunnyabebe3802
@sunnyabebe3802 Год назад
God bless you more my sister
@kimwengi1542
@kimwengi1542 4 года назад
Wey zeriyeeee....tebareki des sitiyy ewent
@destawoldeethiopian8712
@destawoldeethiopian8712 3 года назад
TEBAREKI ZERITU .ROMA 12;1-YINEBEB YE EGIZIHABER FIKAD DESI YEMIYASEGN, BEGO, FITSU YEHONE NEW .... YINE BEB..
@abrahamfisehaye666
@abrahamfisehaye666 4 года назад
Wenbede rasun eyabaza meketel aychelem Des yemil anegager tebareki bebzu
@woldeselassieeyobredai9545
@woldeselassieeyobredai9545 3 года назад
Zefagn mengestesemay aywrsem geta yerdash akumi
@birkti7450
@birkti7450 3 года назад
“Bale enjerah manem new “ 👌 👏👏👏
@haymanotdemissie3974
@haymanotdemissie3974 3 года назад
ሞትነን ያሸነፈውን ካልያዝክ ሞት አስፈሪ ነው♥♥♥
@zelalemtheethiopia7630
@zelalemtheethiopia7630 3 года назад
Step ahead! God has plan on you!
@tewodrostesfaye9810
@tewodrostesfaye9810 3 года назад
I am the light of the world John 8:12
@ጆሲየእቴቴልጅ
@ጆሲየእቴቴልጅ 4 года назад
ፕሮግራሙ ላይ ብኖር ብዬ ተመኘው
@hanaworkulegesse
@hanaworkulegesse 3 года назад
zerituyee i just love u bewent ....
@melesemeskele341
@melesemeskele341 3 года назад
አሜን
@kalkidantube662
@kalkidantube662 3 года назад
zertuy bageggnishi ena interview badergeshi des yelegnal
@fitsumabera3989
@fitsumabera3989 3 года назад
የኔ ትሁት ስወድሽ
@fitsumabera3989
@fitsumabera3989 3 года назад
ቀጠሮ አለን
@GraceTube
@GraceTube 4 года назад
zeritu pure soul
@AddisuTesfaye-dc8ti
@AddisuTesfaye-dc8ti 4 месяца назад
ምን አይነት የተለየሽ ሰው ነሽ ❤❤❤
@alemayehulegesse3291
@alemayehulegesse3291 2 года назад
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ
@menamamo1146
@menamamo1146 3 года назад
Wow amazing
@ayedadawet
@ayedadawet 4 года назад
yne konjo setameri tbarki ewdeshalwe yewnte merte nshe
@CookSimple12
@CookSimple12 3 года назад
Drom ewedish nebere degmo begeta honsh ..... wow complete life.....because you got Jesus
@mesatwottedsseofficialchan6718
@mesatwottedsseofficialchan6718 2 года назад
እረጓበዝ ወንጌል ትቶሕ እየሮጠነው አንተ ልትቆምርበት መኪና ቤት ልታገኝበት ሰታወናብድ ሞምንምያልጎደለባቸው የወንጌል ጥማት ተይዘው ለጌታመጡለት ለትውልድ በመጨከን ተናገሩለት
@azebhailu2936
@azebhailu2936 4 года назад
Great Zerye!!!
@oromiyaaqaccee1399
@oromiyaaqaccee1399 3 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️ zeritu
@hilinaseifu469
@hilinaseifu469 4 года назад
What a positive energy!! I wanna join this team please tell me their contact!!!
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 4 года назад
መሳል የኔም ነው! Cheers!
@kirubelberhanu2684
@kirubelberhanu2684 4 года назад
ur exceptional...
@abebetesfaye
@abebetesfaye 3 года назад
I.respect you F
@yohannsetesfaye5509
@yohannsetesfaye5509 3 года назад
ተባረኪ ልኝ
@rediethabte5888
@rediethabte5888 3 года назад
you are the one
@elsihabesha7297
@elsihabesha7297 3 года назад
Much love zeritu 😍
@makikibebew2124
@makikibebew2124 3 года назад
ባንቺ ህይወት ዘፈን እና ሙዚቃን ለይተሽ ከእየሱስ አስተምህሮ ጋር እንዴት ነው???እየሱስ ዘፈን ይወዳል ባይ ነሽ....
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 3 года назад
ሙዚቃ ነው ያለችው ሙዚቃንና ዘፈንን ለዩት
@mesatwottedsseofficialchan6718
@mesatwottedsseofficialchan6718 2 года назад
የወንጌልአርበኛ በርቺልኝ
@samuellove9096
@samuellove9096 3 года назад
ተንስቶ ያቀፈሽ ልጅ ግን አናዶኛል ኢየሱስ ብቸኛ መንገድ ብለሽ ታስቢያለሽ ወይ? ብሎ አይሁዶች ብሎ የተናገረው ቃል ዘግናኝና ፍጹም ያላሉትን ቃል ነው የተጠቀመው ኢየሱስ በወንበዴዎች መካከል ተሰቅሎ ተቆጠረ ተባለ እንጂ ኢየሱስ ወንበ,,, ነው ብለው አልሰቀሉትም ምክንያቱም መልካም ሰራ እንደሰራ መስክረውለታል ሰው ሆኖ ራሱን አምላክ ስለማለቱ ነው የሰቀሉት አለቀ! እንደ ሰው ማለት የነበረበት ለቃላት አጠቃቀሜ ይቅርታ እጠይቃለው ብሎ እንዲህ ግን ብለው ነበር ቢል ይሻለው ነበር ከታዘብኩት ነው የተናገርኩት
@febenmulugeta7032
@febenmulugeta7032 4 года назад
"Muzika ga chigir alebign alalegnim eskahun" .. "ESKAHUNIN" wedijatalew... wedefit hasabun yikeyir yihon weyis anchi tikeyeri yihon!!!?????🤔🤔🤔
@samiart2989
@samiart2989 4 года назад
😍💚💛❤
Далее
ዮአዳን (ክፍል 39)
34:43
Просмотров 41 тыс.
Только ЕМУ это удалось
01:00
Просмотров 3,1 млн
Одинокая сестра
00:14
Просмотров 18 тыс.