Тёмный

ሙዚቃ አቁመሻል ወይ? ዘመኑ የዘፈን አይመስለኝም .. ያሳደግነው ልጅ አያት አድርጎናል ተወዳጅዋ ድምፃዊት ቻቺ ታደሰ | Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 302 тыс.
50% 1

ዮአዳን(ጁዲ) እና ስዊት rb.gy/8ildc
ሙዚቃ አቁመሻል ወይ? ዘመኑ የዘፈን አይመስለኝም .. ያሳደግነው ልጅ አያት አድርጎናል ተወዳጅዋ ድምፃዊት ቻቺ ታደሰ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

 

2 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 532   
@almazali4784
@almazali4784 9 месяцев назад
ቻቺና እናቷ ለመጀመሪያ ጊዜ የጎዳና ልጆችን መርዳት የጀመሩ ደግ ኢትዮዺያዊ ናቸው ክብር ይገባቸዋል 👍🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash 9 месяцев назад
ቻቺ ታደሰ ከድሮም ዘመኗን የቀደመች ምርጥ ኢትዮጵያዊት ናት
@messymeesy4350
@messymeesy4350 9 месяцев назад
ቻቺየ በልጅነቴ ድርጅትሽ ነበርኩ ባአካልም አገኚሽ ነበረ መስቀል አደባባይም ኮንሰርት አዘጋጅተሽ ይዘሽኝ መድረክሽ ላይ ደንሻለሁ እውደሻለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤
@beersheba4316
@beersheba4316 9 месяцев назад
ቻቺ እምታወራው 101% ልክ ናት ትውልዱ እየጠፋ ነው ያሳዝነኛል በየቦታው አሁንላይ በየ ሰፈሩ እድሜያቸው ከ 25 አመት በታች ጆቶኒ እና ከረቡላ የዲስ የመጣው ቁማር ሰሙ ጠፋኝ ኮስ ሚያሲዙት ነገር ሰራ ፈተው ቁጭ ብለው እድሜያቸውን ሚጨርሱ ወጣቶች ያሳዝኑኛል ሀገራችን እንደ ኤርትራ ሳዋ ቢኖረን ወጣቱ በስነምግባርም በስራወዳድነትም በሞያም ተቀርጾ ይወጣ ነበር ሀገራችን ወጣቱ ቁጭ ብሎ እድሜው እየተበላ ነው ቻቺን ደግፈን አዳዲስ ስራዋችን ፈጥረን ወጣቱን አሰልጥነን ሰራ ወዳድ ትውልድ አሁን ካላፈራን ብዙ እንከስራለን ቆም ብለን ማሰብ አለብን ጎበዝ ንቃ ።
@us3rG
@us3rG 8 месяцев назад
ሀ ግዕዝ አስተምረዉ
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 9 месяцев назад
ቻቺዬ ስላየንሽ ደስ ብሎናል ሰይፍዬ ስላቀረብካት እናመሰግናለን።
@user-im9pj7kn6e
@user-im9pj7kn6e 8 месяцев назад
ቻችየ የኔ ቆንጆ የዘመናዊ ሙዚቃ መሪ የደሀ እናት ሁሌም ከነ ስራወችሽ እንወድሻለን ኑሪልን !!
@mikiyaslegesse3919
@mikiyaslegesse3919 9 месяцев назад
ቻቺ ከማንም በፊት ሙዚቃን ከዘመናዊ ዳንስ ጋር ማቅረብ የጀመረች።A living legend!!
@fundesha
@fundesha 9 месяцев назад
What but Almayehu eshetw
@TheBex2007
@TheBex2007 9 месяцев назад
​@@fundeshais not comparable with Chachi's dance style.
@Helu460
@Helu460 9 месяцев назад
​@@fundeshaእሱ እኮ በሰአቱ ቆንጆ ስለነበረ እንጂ ድምፅ እኮ የለውም በግድ እያቃሰተ ነው የሚዘፍነው 😅
@fregt5276
@fregt5276 9 месяцев назад
​@@Helu460😅😅
@user-ni8pl3cs6f
@user-ni8pl3cs6f 9 месяцев назад
ሰይፋ ቻቺዬን ስላቀረብካት ከልብ አመሰግናለሁ በሚገርምህ ቃለ መጠይቁን ሳልሰማ ገና ስላዬጏት በደስታ ነው የፃፍኩት አኔ የቻች ልጆች የሚባል የእግር ኳስ ቡድን መስራች ነኝ እና ያልተነገረላት ጀግና ናት አሁንም በትዉልድ አቋቅመንላታል አሁንም ወደፊትም ስሟን ይጠራል ከተቻለህ ፎቶዎች አሉን እልክልሀለው ግን ከኛ እንድትገናኝ ለማድረግ ሞክር አመሰግኔለሁ
@jemilsharif9750
@jemilsharif9750 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ያገናኝሽ
@tilahung3043
@tilahung3043 9 месяцев назад
ቻቺ ዬ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል :: እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ እህቴ 🙏
@habby20057
@habby20057 9 месяцев назад
Well said chachi I don’t think Seyifu understands what she’s saying everything is not a joke seyifu chachiye we need more people like you God bless you ❤
@dawit5033
@dawit5033 9 месяцев назад
ቻቺ የእኔ መልካም ሴት፣ ልዩ ነሽ በጣም የአንቺን ሙዚቃና መልካም ስራ እየሰማውና እያየው በማደጌ I'm blessd. እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው!!
@heavenzemelak62
@heavenzemelak62 9 месяцев назад
🙏👍
@user-km8fe8ev1p
@user-km8fe8ev1p 9 месяцев назад
ቻቺ አቃታለሁ ደግ ነት እድሜ ና ጤና ይስጥሽ❤❤❤👍👏💯💯💪🙏
@tayebambaw6100
@tayebambaw6100 9 месяцев назад
" ቻቺ " በአገውኛ ቋንቋ ቻ = ማለት ነገ ቺ = ማለት እደሪ ማለት ነው ። ስለዚህ ቻቺ ሲተረጎም ነገም እስከወዲያኛው ዘመን ኑሪልን ለዘለዓለም ኑሪልን ማለት ነው። እውነት ነው አሁንም ቻቺ ቻቺ እላለሁ ።
@azebshewa6197
@azebshewa6197 9 месяцев назад
እሷ እኮ ዝም ብሎ ስም ነው አለች ። አንተ ግን ወደራስህ ቀየርከው😂። አንተ እንዳልከው ትርጉም ቢኖረው ራሷ ትነግረን ነበር
@semirali89
@semirali89 9 месяцев назад
ነገ እደሪ ነው እንጂ
@beersheba4316
@beersheba4316 9 месяцев назад
በምንኛ ነው ቻ ቺ ተረጎማቹት ? የኛ ህዝብ እኮ ጉደኛ ነው በቻይነኛ ነው በሉኝ 😂😂😂
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 9 месяцев назад
ሰላሳወቅከን እናመሰግናለን❤ደሰ ይላል
@Gize7
@Gize7 9 месяцев назад
@@semirali89😂👍
@seband7364
@seband7364 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽ ቤተሰቦችሽን ይባርክ የተባረከ አይምሮን የሰጠሽ ቸሩ እግዚአብሔር ይመስገን you're amazing God bless you
@kokiaweke1767
@kokiaweke1767 9 месяцев назад
በህይወቴ የምደሰትበት ነገር ቢኖር የሰሜኑ ሀገራችንን ክፍል ዞሬ መጎብኘቴ ነው ። ብዙ ትዝታ አለኝ የህዝቡ አቀባበል ፍቅራቸው ዛሬም በልቤ ዕያው ሆኖ ይኖራል ክፏቸውን አያሰማኝ ሀገር ወዳድ የሆነ ሕዝብ ነው 😘😘😘😘🙏
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 9 месяцев назад
ስይፉዬ ምችት ይበልህ አክባሪህ የምወድህ የማደንቅህ ከነቤተስብህ እረጅም ዕድሜ ተመኘሁልህ
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 9 месяцев назад
ምን ላድርግሽ ቻቺዬ የልቤን ነው የተነፈሽው ትውልድ እያለቀ ነው በነሱ ላይ እንስራ የምንታወቀው ሰዎች እያልሽ ነው በጣም የሚደገፍ ሐሳብ ነው የምናውቃት ሐገራችን ኢትዮጽያችን አያመለጠችን ነው ቀስቅሽው የተኛውን በርቺ እሕቴ ተባረኪ 🙏 😭😭😭😭
@heavenzemelak62
@heavenzemelak62 9 месяцев назад
🙏🙏
@tsehaybekele774
@tsehaybekele774 9 месяцев назад
ጨዋ በስርአት ያደግሽ ለብዙ ምሳሌ የሆሽ ሰው ነሽ ከነ ባለቤትሽ በጣም የምወዳችሁአድናቂሽ ሁሉም ካንቺ ቢማር ኢትዮጵያ ትልቅ ቦታ ትደርስ ነበር በዛ በእግዚአብሔር ያለሽ እምነት ልጆችሽም ዘመንሽም ይባረህ
@heavenzemelak62
@heavenzemelak62 9 месяцев назад
Amen
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 9 месяцев назад
Chachi, the superstar from Ethiopia, not only rocks our world with her awesome music but also throws herself into humanitarian works!😊 The Bible says giving is even better than receiving, and you can see it on her face - pure happiness! Big shoutout to Seifu for bringing her onto your show. We're head over heels for you, Chachi!❤
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 7 месяцев назад
ሴፈ እኮ ታስቃለሕ ዘመንሕ በኢየሱስም ብዝት ይበል❤❤
@meronsisay3965
@meronsisay3965 6 месяцев назад
በርግጠኚነት ቀንተሽ ነው ትላላቹ። በጣም ብዙ ሰዎች ሲቀርቡ ጀግናችን ነሽ ጀግናችን ነህ ትላላቹ የሰው ጀግናም የሰው ደግም የለም። ጀግናም ደግም እግዚአብሔር ብቻ ነው።
@ayshajemal7295
@ayshajemal7295 5 месяцев назад
ቻቺ በጌታ መሆንዋ አስደነቀኝ የመረጠን በደሙ የዋጀን ጌታ እየሱስ ይባረክ ❤❤❤❤
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 9 месяцев назад
I loved and admired Chachi so much when I was a tween!! Everything about her, her modern music, reggae influence, love and incorporation of history, philanthropy, and style! I knew all her lyrics and listened to her songs everyday. God bless you abundantly 🙏🏽
@asterbeshah579
@asterbeshah579 9 месяцев назад
Beautiful in and out. You have a great awareness of the meaning of life.
@hanantadese2964
@hanantadese2964 9 месяцев назад
Wow ቻቺዬ አንችን በቃላት መግለፅ ከባድ ነው እግዚአብሔር ዘመንሺን ይባረከው🙏
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 9 месяцев назад
ሰይፉዬ የኔ ጎበዝ ደስ የሚል የቃለ መጠይቅ ስላቀረብክልን እናመስግናለን ቻቺንም ከልብ እናመስግናለን አገር መውደድ እንዲህ ነው❤❤❤❤
@ablove7957
@ablove7957 9 месяцев назад
I was a teenager when i saw Chachi with my friends in Addis Ababa .She Was very humble and said Hello.
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 9 месяцев назад
ትክክል❤️🙏❤️ ቻቺ ድሮ እውነተኛ ፍቅር ነበር ቻቺ ለብዙ ኢትዮጵያውያን ትልቅ ሃርያ የሆነች ብዙ ጎዳና ተዳዳሪዬችን የረዳች እረጅም እድሜ ከሰላም ና ከደስታ ጋር እግዚአብሔር ይስጥሽ🙏
@tseganeshyeferu9852
@tseganeshyeferu9852 9 месяцев назад
ደስየሚል;ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም በአሁን ሰአት የሚያስፈልግ.!
@ameleworkhabtemical8094
@ameleworkhabtemical8094 9 месяцев назад
ቻቺ ጌታ ይባርክሽ በጣም ተመስጬ ነው ኢንተቪውሽ ያዳመጥኩት ብዙ ነገርሽ መንፈሳዊ ነው እግዚአብሔር እንዳንቺ አይነቱን ትውልድን የሚያንፅ ያብዛልን 🙏❤
@user-zw5hm2yb1w
@user-zw5hm2yb1w 9 месяцев назад
ቻቺ የኢትዮጵያ ጀግና መቼም የማትረሺ ሁሌም እንወድሻለን አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 🙏🙏❤❤❤
@almazsime4584
@almazsime4584 9 месяцев назад
Wow! ቻቺዬ ጌታ ኢየሱስ አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ!
@user-oi8ii6ez1z
@user-oi8ii6ez1z 9 месяцев назад
You are the best. Great Advice. You need your own talk show. You are saving many people.
@shottellfit
@shottellfit 9 месяцев назад
ቻቺዬ።ባለ ሰፊ ልብ።ትምህርት ቤት ነሽ።እግዚያብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ።እንወድሻለን።
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 9 месяцев назад
ኢትዮጵያ ናፈቀችኝ እንካን አደረሳችሁ🎉❤
@reemreemnyn6don.659
@reemreemnyn6don.659 9 месяцев назад
0
@user-wp6ep5cf9k
@user-wp6ep5cf9k 9 месяцев назад
አሁንማ ዉጥንቅጧ ወቷል 😢
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 9 месяцев назад
Me too 😌
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 9 месяцев назад
ያለህበት ቆይ. ኢትዮጵያ ናፈቀችኝ ብዬ መጥቼ መከራ ብቻ ነው.
@wedihaile1780
@wedihaile1780 9 месяцев назад
አትቅበጥ አርፈህ ተቀመጥ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 9 месяцев назад
ተባረኪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ቃላት ስላጣሁ ነው መልካም አደበት በደንብ አዳመጥኩሽ ባያልቅ ብዬ ተመኘሁ ሰይፉም እናመስግናለን
@aberabalch1345
@aberabalch1345 9 месяцев назад
ቻቺ በጣም ጥሩ ታራፒ ነዊ ሰይፋ ከዚህ ሁሉ ያቀረብከ አንደኛ thanks ቻቺ
@Co_equal
@Co_equal 9 месяцев назад
very refreshing! thank you coaching for all you do. That is what we want to hear kind, humble, visionary, intelligent and caring woman. 🇪🇹 ns need you. love. Thanks.
@NitroEthiopia
@NitroEthiopia 9 месяцев назад
Long live ቻቺ ታደሰ !!! A great role model !!!
@tiktokfun4574
@tiktokfun4574 9 месяцев назад
ቻቺን ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁዋት መስቀል አደባባይ መድረክ ላይ ከጎዳና ልጆች ጋር ስትዘፍን እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ነበር ቻቺዬ የእውነት ሰው ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ!
@quaragonder4735
@quaragonder4735 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ቻቺ ታደሰ አድናቂሽ ነኝ።ሰይፉ እናመሰግናለን ።❤
@user-hu9vh6dp4y
@user-hu9vh6dp4y 9 месяцев назад
ቀለል ያለ ሜካፕ ቀለል ያለ አለባበስ ሰይፉጋር ለመቅረብ ከሙሽራ ሜካፕ ባልተናነሰ መልኩ ከሚለቀለቁ ሴቶች 100% ትቦንሻቸዋለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@heavenzemelak62
@heavenzemelak62 9 месяцев назад
በትክክል 🙏
@Elbethel167
@Elbethel167 9 месяцев назад
On this situation I don't agree with you because Chachi she doesn't respect the show and the audience she should dress well, she's over acting the way she was dressed was okay for her but she blamed this generation and I didn't see any difference the way she was dressed from this generation.
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 9 месяцев назад
@@Elbethel167I agree with you. Love her but come on, you can throw on some jeans and a blouse ende! This gorgeous body and the audience deserve better
@reyuyenu340
@reyuyenu340 9 месяцев назад
ጆግ እያደረገች በዛዉ የገባች ነዉ ሚመሰለዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MalhetDejene
@MalhetDejene 9 месяцев назад
ቻቺዬ ቅን ልቧ አሑን በኢትዮጵያ ላይ ለሚታዩ በጎ አድራጎት ለሚሰሩት መሰረት ነች ግን ለምንድን ነው የክብር ዶክትሬት አይሰጣትም ?ሰው በሒወት ሲያልፍ ብቻ ነው የምናመሠግን ጥሩነቱን የምናወራ😥እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቻቺዬ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ 🙏
@ethioonlinepro4408
@ethioonlinepro4408 9 месяцев назад
WOW Amazing CHCHI long life!!! GOD Bless you!!!
@Truth-iz6hn
@Truth-iz6hn 9 месяцев назад
WOW Chachiya, I learned a lot from you. Thank you so much. May God be with you.
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 9 месяцев назад
Wow, time flies. Great to see visionary person like her.❤
@jerusalemnati1695
@jerusalemnati1695 9 месяцев назад
ዘመንሽ ይባረክ ❤
@abebeamha9519
@abebeamha9519 9 месяцев назад
ቻቺ ትዝታየ እውነት legend አየየ ዳንስ ስታይል። መልካም ዘመን ነበር!!
@serawitworkeneh3842
@serawitworkeneh3842 9 месяцев назад
ቻቺዬ የልቤን ነው የተናፈሽው ትውልድ እየጠፋ ነው እግዚአብሔር ያስብን ይርዳን :: አመስግናለሁ ሰይፍ ይቺን መልካም ሰው ስለጋበዝክ🙏
@AntenehMehari-il6em
@AntenehMehari-il6em 9 месяцев назад
ቻቺዬ በጣም ነው የምወድሽ ከሁሉም ለየት ትይበኛለሽ እድሜ ከ ጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥሽ ተባረኪ።
@user-dj5lg5ch4h
@user-dj5lg5ch4h 9 месяцев назад
Chachyre I understand how you been through. May God give you your peace of mind and strength
@mikymersie9286
@mikymersie9286 9 месяцев назад
Chaci since I was small, I likeyu ,so humble
@hanitad1992
@hanitad1992 8 месяцев назад
ቻቺ እንዴት እንደምወድሽ ትዝታዬ ነሽ ፀጉሬን ከአንቺ አይቼ በጎን ልጥፍ አረግ ነበር ደግ ቅን ነሽ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ🙏
@wuhash2684
@wuhash2684 9 месяцев назад
ቻችዬ በጣም ነው ምወደሽ በዘፈንሽ ብዙ ትዘታ አለኝ ኑሪልን እውነት ነው ስለወጣቱ መጥፋት ያልሽው እንቅልፍ ይነሳል።
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 9 месяцев назад
Chachi u r so smart the living Legend ነሽ :: በተግባር የኖርሽ thank you ❤️🙏🏽
@gerabizuneh8701
@gerabizuneh8701 9 месяцев назад
Thank you Chachi for your sober message ! I hope this is not lost on Seifu ግዜው የዋዛ ፈዛዛ አይደለም ብላሃለች !
@bezawitdesalegn7507
@bezawitdesalegn7507 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ሰሜናዊ የሀገራችን ክፍል ሰላም ያድርግልን እንጎበኛለን
@gediongirmachew11
@gediongirmachew11 9 месяцев назад
Chachi your are simply the best.keep up the good work. God bless your family.
@etalemgebretsadik3372
@etalemgebretsadik3372 9 месяцев назад
አነጋገርሽ በጣም አስደስቶኛል የምመኘዉን ሥራ ነዉ የምትሰሪዉ ምናልባት የሆነቦታ ላይ እንገናኝ ይሆናል እናመሰግናለን ሁለታችሁም
@wuhash2684
@wuhash2684 9 месяцев назад
ልክ ነሽ ሴፉ ይችላል በእውነት የልቤን ነው የተናገርሽው።
@adis7211
@adis7211 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤ምርጥ እህታችን ቻችዬ እድሜ ና ጤና ያብዛልሽ❤❤ሰፋሻ እናመሰግናለን ቻችን ስለ አቀረብከን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@hiwotabraham4548
@hiwotabraham4548 9 месяцев назад
I'm so proud of you my sister you are role model you telling every thing hoppen in ethiopian tnxs❤
@hamytube3728
@hamytube3728 9 месяцев назад
100% መልካም ኮሜንቶች ዋው ቻቺ ❤
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 9 месяцев назад
ቻቺ እናመሰግናለንደሰ የሚል ትምርት ሰጠሽን❤
@merondebas6368
@merondebas6368 9 месяцев назад
ቻቺዬ ምርጥ ሰው ❤ እሜ እና ጤና ይስጥሽ አንጋፋ አርቲስት
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 9 месяцев назад
ድንቅ ሴት ቻቺ ተባረኪ በብዙ❤ እኛማ ሰልጥነን አድገን የፈረንጆቹንም አዲስ አመት አዲስ አበባ ላይ ድምቅ አድርገን እናከብራለን
@Nunush123
@Nunush123 8 месяцев назад
What a beautiful soul
@altudz4055
@altudz4055 9 месяцев назад
ቻቺዬ ተባረኪ🥰🥰 ደግ ልብ ያለው ሁሌ ለሀገሩ ታአዳጊ ያስባል 👏👏👏 ስለ ቲክቶክ ያልሽው ልክ ነው ምንም ሚታይ የለም ከዳንስ ውጪ
@user-hj1mh8xw1r
@user-hj1mh8xw1r 9 месяцев назад
ተባረኪ
@TitiTiti-oe8xv
@TitiTiti-oe8xv 9 месяцев назад
ክብር ይገባሻል ወደ ከፍ ያለው ያድርስሽ
@abiye150
@abiye150 9 месяцев назад
Chachiyee thank you you’re so intelligent very smart we need people like you very true need work on this generation they’re getting bad I hope seifu will do that too soon great Ethiopian woman’s ❤️❤️❤️
@user-gt4sj4ft6w
@user-gt4sj4ft6w 9 месяцев назад
I really like your life style. Thanks
@selinamax4108
@selinamax4108 9 месяцев назад
ቻቺ የስልጣ የዘመናዊ ፋሸን መጀመሪያ ናት ቻቺና ጂጂ በፈሪዝ በጣም ደስ የሚል ነው ሁለሁ ነገርሽ ግን ዘፈን ሀጢአት እንደሆነ በመጽሃፍ ቅዱስም አለ ሀጢአት እንደሆነ ስራሽ መልካም ነው ጅብ የበላወን ልጅ እኔም አይቼዋለሁ ኮርያ ሆሰፒታል ነው መስለኝ እኔ ዘመድ ጥያቓ መጥቼ አይቸዋለሁ በጣም ይስደንግጠ ነበር ግን አሁን እንደዚህ ጥሩ ነገር ላይ መድረሱን ስሰማ በጣም ነው የገረመኛ እግዚአብሄር ይመስገን
@fetiyasiraj3533
@fetiyasiraj3533 9 месяцев назад
Mashallah really big respect keep up
@learntulearn848
@learntulearn848 9 месяцев назад
CHACHIyea the BEAUTIFUL #AEROBICS #YOGA #NUTRITION AND #FAITH - Keep Up the GREAT JOB - Thank you 🙏
@user-qv1ce4pu7v
@user-qv1ce4pu7v 9 месяцев назад
Chachi Tadesse, really we appreciate your Ideology, and your imagination. Many thanks and long leave to you and your beloved!!!!
@eliaswoldemariam7760
@eliaswoldemariam7760 9 месяцев назад
brilliant conversation . amezing wisdom . great insght . talking substance . ride on cha chi ❤
@hailesolomon1924
@hailesolomon1924 9 месяцев назад
ቻቺ ትክክል ብለሻል ወጣቱ roll model ነው ያጣው ሰይፉን የመስለ ታዋቂ ሰው ያለውን ጊዜ ሚድያውን እውቀቱን ተሰሚነቱ በቀልድ ብሎም የ western ሸቐጥ ባህል በወጣቱ ላይ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የማራገፍ ተባባሪ በመሆን ሲያጠፋ ይውላል ቻቺ የምትወራው ሌላ እሱ ሊጠይቃት የሚፈልገው ግን የተለመደው ቀልድ ሰይፉ ቢገባው ቻቺ በትክል ነግረዋለች ቀልድ ትቶ በወጣቱ ላይ ለመስራት አቅም እንዳለውና መስራት እንደሚገባው ቻቺ ድንቅ ኢትዮጵያዊት በጣም ግሩም አስተማሪ ቃለ መጠይቅ ነበር ዘመንሸ ይባረክ ፈጣሪ ሀሳብሽን ያሳካልሸ
@Co_equal
@Co_equal 9 месяцев назад
what a lovely person, this one hour conversation feels like 5 mt. I enjoyed it very much, its so educational. I hope many of us abroad must join her to save the new generation.
@genetmekdes6345
@genetmekdes6345 9 месяцев назад
Wow I remember meeting a young and perky and beautiful Cha Chi at a famous North Side Chicago Reggae Joint called Wild Hare where she rocked the house with her music. She was Young , perky, talented, and very Beautiful. How times fly. She looks so very different now from the way I remembered her, but it is good to see Cha Chi again, matured in a very progressive and honorably conscious way. God Bless You Cha Chi !!
@addisushevaye1801
@addisushevaye1801 9 месяцев назад
Thanks
@tube-gf2fk
@tube-gf2fk 9 месяцев назад
ያለፈ ዘመኔን አስታወሽኝ ከጋሽ አበራ ሞላ ጋር በነበረሽ ብሮጀክት ተሳትፌ ነበር ካንቺ ጋር ባዛር ፕሮግራም አቅርቤ ኢንፔሪያል ሆቴል የባሌት ዳንስ ስልጠና ነፃ ስልተና አግኝቼ ነበር ምን ዋጋ አለሁ ትግስት አትቼ ተሰደድኩ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤
@ayudestakedeme
@ayudestakedeme 9 месяцев назад
ቻቺ ተባረኪልን
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 9 месяцев назад
Great speech cachii wonderful yarda Lege
@betty-2121
@betty-2121 9 месяцев назад
ውይ ቻቺዬ ስወድሽ እኮ ባንቺ ሙዚቃ ዳንስ በጣም ጎባዝ ነበርኩኝ ተባረኪ በጣም እወድሻለሁ 😍😍😍
@waltenegus
@waltenegus 9 месяцев назад
Amazing interview. Selfless, humble, focused, ardent on repentance and authenticity. Timely. God bless you both.
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 9 месяцев назад
Yes yes❤❤❤❤
@MessiMessi-hv6nu
@MessiMessi-hv6nu 9 месяцев назад
Wowwwww ❤
@mestawotbekele3690
@mestawotbekele3690 9 месяцев назад
Nice Conversation thankyou Chachi🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 9 месяцев назад
ቻቺ ላንቺ ትልቅ ክብር ሃለኝ ላገርሽና ለእዝብሽ ያለሽን ፍቅር በተግባር የገለፅሽ መልካም ልብ ያለሽ
@almazwoldgaber4331
@almazwoldgaber4331 8 месяцев назад
Amen Amen God bless you my dear sister ❤️ 🙏
@mayo5105
@mayo5105 9 месяцев назад
የቻቺ ንግግር በጣም ጠቃሚ ነው ለራሱ ለሰይፉም ትምህርት ነው ነው ምንን የማይጠቅሙ ተሳዳቢ ሰዎችን ሳይቀር ነው የምታቀርበው ከዚ ተማር
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 9 месяцев назад
100%
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 9 месяцев назад
ትክክል ቻችዬ እኔም ቲክቶክ የለኝም ሰአቴን ሶሻል ሚድያ እዳይሻማኝ ለዛነው ብዙም ሶሻልሚድያላይ አይስፋልግም
@robaoddaa2362
@robaoddaa2362 5 месяцев назад
I couldn’t believe what i saw her Wow chachi was like madonna of America When i saw her know humble..& wise woman I really appreciate for ur being a model to most people & helping a lot of homeless..& orphan kids Thanks 😊 seifu It’s good to bring those kinds of people on ur media I really like your way of presenting question
@bethelehem4989
@bethelehem4989 9 месяцев назад
ዋውውውው ትገርማለች ቻቺ ከልጅነቴ ጀምሮ ሳውቃት ይሄው ነች የሚገርም ነው 👌 የዛሬው ቃለመጠይቅ ላይ የእግዚአብሔር ሴት ስትል ሰማሁ አልገባኝም ምን ለማለት ነው???
@eyerusalemhunt1096
@eyerusalemhunt1096 9 месяцев назад
She is so humble❤
@meskeremadugna3706
@meskeremadugna3706 9 месяцев назад
Amazing interview !❤️chachyeeeee❤
@senitade638
@senitade638 9 месяцев назад
ቻቺዬ ወደ ጌታ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ተባረኪ
@muslimbrootherhood
@muslimbrootherhood 9 месяцев назад
Equally important is enjoying your food
@almazwoldgaber4331
@almazwoldgaber4331 8 месяцев назад
Very interesting 👌
@samsom4361
@samsom4361 9 месяцев назад
ቻቺዬ የsave the childran ትዝታያ በዕድሜ በጤና ያቆይሽ
@joswag2419
@joswag2419 9 месяцев назад
አታረጅም እንዴ እድሜዬ በ 10 ሮቹ ነበር የሷ ክሊፐ ሲታይ አሁን 40 ሞልቶኛል እሷ በትንሹ ከ 60 በላይ ናት ግን ቁልጭ እንዳለች ነው በጣም ጎበዝ ሴት።
@selenasuau2613
@selenasuau2613 9 месяцев назад
Chachi tadesse.......She Is legend......her mother and her was helping homeless kids.....they r kind and humble family .........thank you so much bring inspiration person.......love you Chachi ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❌⭕❌⭕
Далее
"ልባሟ ሴት...." በፓ/ር ቸሬ
43:39
Просмотров 247 тыс.
ОПАЧКИ🤣 ДО КОНЦА 😄
0:56
Просмотров 4,3 млн