Тёмный

ሹመት ያዳብር እያሉ የደወሉልኝ ነበሩ..የአሜሪካ ግሪን ካርዴን በፍቃዴ መልሻለሁ...ህይወትን በተለየ መልክ የሚያ የው ኤርሚያስ አመልጋ Seifu on EBS 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 894 тыс.
50% 1

Netflix ላይ እየታየ ነው... bit.ly/3BxgY0c የሀይለስላሴ ልጅ ነው የክርስትና አባቴ... ቤተሰቦቼን አላውቃቸውም ተወዳጁ አርቲስት ሰላሞን ተካ
ሹመት ያዳብር እያሉ የደወሉልኝ ነበሩ..የአሜሪካ ግሪን ካርዴን በፍቃዴ መልሻለሁ...ህይወትን በተለየ መልክ የሚያ የው ኤርሚያስ አመልጋ Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Развлечения

Опубликовано:

 

5 фев 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@elroe.373
@elroe.373 2 года назад
ኤርሚ አንተ ጀግና ነህ ፈጠራዎችህን ቢሰርቁህም አይምሮህን ግን መስረቅ አልቻሉም you are hero keep it up the good job we Love you brother and God bless you
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 года назад
This is important for you! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LBnHgZzP8l0.html
@aziaman463
@aziaman463 2 года назад
ፈጠራ ሰረቁህ ሳይሆን የ አዳዲስ ሀሳቦች ማንጭ ነው የሚባለውን
@yeseraptawafert7237
@yeseraptawafert7237 2 года назад
ታላቅ ሰው ነህ አቤት እውቀት, አቤት ጽናት, አቤት ትህትና,አቤት ታማኝነት, አቤት የሃገር ፍቅር አንድ ላይ ምርጥ ኢትዮጵያዊ።ኢትዮጵያዬ ታድለሽ..በቃ አትጠፊም።አሜን!
@samrawitamare2248
@samrawitamare2248 2 года назад
True 👍
@habtshtefera9659
@habtshtefera9659 2 года назад
Abet abet abet abet
@reyanfaf6717
@reyanfaf6717 2 года назад
@@samrawitamare2248 a
@kidistbirhanu7472
@kidistbirhanu7472 2 года назад
Abet muket 🤣🤣
@abelfessehatsion4657
@abelfessehatsion4657 2 года назад
man tertoh nw abet abet metlew
@shitophd381
@shitophd381 2 года назад
እንደዚህ አይነት የሰዎችን አዕምሮ የሚያንፁ የሚገነቡ እና የሚያሠፋ ሀሳቦች ውይይቶች ማህበራዊ ህይወት ላይ ትልቅ አስተዋፆ አላቸው በርቱልን
@lulsegedmerid1128
@lulsegedmerid1128 2 года назад
በጣም ከማደንቃቸው ጠንካራ ሰወች አንዱ።
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 года назад
That is right! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LBnHgZzP8l0.html
@BRANCOF
@BRANCOF 2 года назад
ጥሩ ጠያቂ ቢያገኝ ደሞ ብዙ ነገር እናዉቅ ነበር
@berhanu1631
@berhanu1631 2 года назад
ምቀኛ ሰው የበዛበት ሀገር ውስጥ እንዲህ በመኖርህ በጣም ጉበዝ፣ አዋቂ እና ሲበዛ ትግስተኛ ነህ።
@deehope9477
@deehope9477 2 года назад
Lol absolutely true!! His personality is very amazing!! God bless him🙏
@ethiofact8526
@ethiofact8526 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5TsCJUPx70c.html
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 2 года назад
ሲቨዛ ምቀኛ ለዛ ነው እየተጓተትን በድህነት ሀይቅ የምንዋኝ ይህ ሁሉ ጦርነት ግን ኪራይ የሽማግሌ ስራ ነው ያለው አልገባኝም በአለም ያሉ ኢንበስተሮች ሁሉ ሪል ስቴት ላይ የሚያተኩሩት ሽማግሌ ስለሆኑ ሳይሆን አትራፊ በመሆኑ ነው ግን እንኳን ሊያከራይ የጀመረውን ሳይጨርስ እንደቀላል ነገር ማስመሰል የእውነቱን ነው እንዴ ብየ እራሴን ጠየኩ😄😄😄😄
@berhanu1631
@berhanu1631 2 года назад
@@ferehiwottaye9062 እውነቱን ነው። Real estate as a sector doesn't need a sophisticated strategy, any layman can do it. A intelligent person like Ermias think in different level. Did you see the knowledge gap between him and Seifu? It is mind blogging. He is the Ethiopian Elon Musk. Just we misused his extraordinary talent.
@deehope9477
@deehope9477 2 года назад
@@ferehiwottaye9062 lol his mindset is bigger than us, the ordinary people mostly Ethiopians so, it's hard to read his mind & understand him!! But, one day we all figure it out & support his thinking! He's way up smart guy lol
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 года назад
ኤርሚዬ ብርቱ ሰው እውነትም የማይሰበረው ጠንካራ ሰው ነህ ፈጣሪ ከጎንህ ይሁን💚💚
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 года назад
Zuzu, you are right ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LBnHgZzP8l0.html
@Uthiop
@Uthiop 2 года назад
3:15 ስፖርት 13:55 ቤተሰብ 14:35 ግሪን ካርድ 16:38 አክሰስ 17:32 ማስተር ክላስ 12:45 ጠ/ሚ አብይ 25:23 ሱስ 28:48 ሃይማኖት 30:28 እገዳ 31:15 ሰው የተፈጠረው 32:30 መከራ እና ሃዘን 33:14 የእስር ቤት ንሮ 34:08 ድፕረሽን
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 2 года назад
ዋና ዋና ነጥቦች😄😄😄👍
@imissmymom5885
@imissmymom5885 2 года назад
Thank you dear
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 2 года назад
@@imissmymom5885 You welcome !!
@rosiekidane4516
@rosiekidane4516 2 года назад
ብትችሉ የጤናማ ምግብ ያለው የት ነው የሚገኝው
@zematube8985
@zematube8985 2 года назад
✌️
@etk153
@etk153 2 года назад
ክብር ለጆሲ 🙏 የመጀመሪያ ቃለ መጠየቅ ከሠማሁ ጀምሮ አራሴ በጣም አስተምሬ Nutrition education የተማርኩትን በዚህ update ከደረኩ 3 አመት! feeling good Looking good So health ! ክብር የስጥህ ኤርሚያስ🙏👑
@ethiofact8526
@ethiofact8526 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5TsCJUPx70c.html
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 года назад
ETK, You are nutritionist, is this true? ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LBnHgZzP8l0.html
@primoethiopia777
@primoethiopia777 5 дней назад
Really ይቻላል ?
@fanosforkids5477
@fanosforkids5477 2 года назад
በጣም ግሩም ሰው🤩....ፈጣሪ እድሜውንና ጤናውን ያድልህ🙏
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 года назад
@Wubit Negusse ውቢት ደምሪኝ ውዴ
@nishanchekol1185
@nishanchekol1185 2 года назад
@@ewnettube2001 v
@selman456
@selman456 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LBnHgZzP8l0.html
@fkr834
@fkr834 2 года назад
ምርጥ ሰው ኤርምያስ ።።ሰይፉ እባክህ እንደነዚህ ኣርኣያ የሆኑ ንግግራቸው ወርቅ ሰዎችን ኣቅርብልን ኣለበለዝያ ተመልካችህ እንዳታጣ
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 года назад
This is important for you! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LBnHgZzP8l0.html
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
The Great Man's Example of Perseverance ኤርሚያስ is unbreakable. Thank you ሰይፋሻ 💪
@user-lq3gh6fi2g
@user-lq3gh6fi2g 2 года назад
መጽሀፉ በጉጉት እየጠበቅን ነው ለሁሉም ነገር እናመሰግናለን መጽሐፍ በላገኛ በጭንቀት እሞት ነበር 🌹🌹🌹🌹
@zewdituwoldehana5791
@zewdituwoldehana5791 2 года назад
Seifu, Can you kindly ask Ermias Amalega. When he is going to complete the Access Homes. He collected our money over q2 years ago but he refused to complete our homes Why is a hero all of a sudden after making 2000 House buyers cry
@user-yi1xs7mj8r
@user-yi1xs7mj8r 2 года назад
አንደኛ ሌባ
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 года назад
@@user-yi1xs7mj8r ደምሪኝ በቅንለት
@ethiofact8526
@ethiofact8526 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5TsCJUPx70c.html
@debelerobi6133
@debelerobi6133 2 года назад
አቶ ኤርሚያስ መልካም ሰው ንግግርህ በሙሉ ለዛ ያለው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@ethiofact8526
@ethiofact8526 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5TsCJUPx70c.html
@lovealem
@lovealem Год назад
Time to condemn a liar and a thief!!! “Action speaks louder than words but not nearly as often.” The Access Real Estate Home buyers, AREHB are the more than two thousand aggrieved individuals who have paid about Birr 1.2 billion to Access Real Estate Share Company but got not a single home delivered. Home buyers realized that Access Real Estate Share Company had totally collapsed when the Chairman of the Board of Directors and the CEO of the company, Ermias Tekil Amelga, fled the country in October 2013.
@mordecai4675
@mordecai4675 2 года назад
እጅግ የተከበረው ኤርሜያስ ይሄንን ትውልድ የውጪ ምኞቱን ትቶ በሀገሩ የመኖርና የመስራት ተስፍ እንዲኖረው ግሪን ካርዱን በመመለስ በተግባር ያሳየ የኔ ጀግና ነው ።
@deehope9477
@deehope9477 2 года назад
Lol well said comment!! He's one of a kind guy lol
@megabitaddisu347
@megabitaddisu347 2 года назад
የማይሰበረው የእውነት ጠንካራ ሰው ሰይፉ ደግመህ እንደምታቀርበው እርግጠኛ ነኝ
@hayutitube2175
@hayutitube2175 2 года назад
የማይሰበረው በጉጉት ነበር የምጠብቀው Our hero
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 года назад
This is important for you! ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LBnHgZzP8l0.html
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 года назад
@@minaleshtera1049 ደምሩኝ በውንለት
@user-ff6do1ri9x
@user-ff6do1ri9x 2 года назад
እንደ ስብከት ነው ተመስጨ ያዳመጥኩት እርጂም እድሜ ይስጥክ እግዚአብሔር አምላክ 💚💚👏
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 2 года назад
ይህ ሰው ለ ኢትዮጵያችን ያስፈልገናል። አላሰራ ብለውት እነዛ ሊቦች አሁን በድል ወቶል 💪💪💪 ባለፈው የ ሰጡት interview ላይመቸስየ ሚገርም ምላሽ ሰቶል ቤት ለመግዛት ባሉት ላይ ይህ ሰው በውጭው አለም እንኩዋን ትልቅ ቦታ ያለው ነው። አገሪ ብሎ ሀብቱን ይዞ ሲሰራ እባካቹ ይስሩ ለ ስራአጥም ስራ ይፍጠሩ አበረታቱ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼በሂድበት ጉዳያቸው በጥሩ ይሂድ ለ ሁሉም ባለሀብት ይስሩ ድህነትን ያባሩ Bravo 👍👌💚💛❤️
@kibi9721
@kibi9721 2 года назад
እምዬ ሀገሬ ሞኝነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ እንዲህ አይነት ሙህር ተቀምጦ የማንም አራሙቻ መጫዎቻ ሆንሽ አይ ኢትዮጵያ በጣም ታሳዝኝኛለሽ
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 года назад
kibi ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-LBnHgZzP8l0.html
@foziethiopia8676
@foziethiopia8676 2 года назад
በጉጉት የምጠብቀው ሰው ነው ኤርሚያስ እናከብርሀለን እንወድሀለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ።
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 года назад
እንደማመር ፎዜ
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 2 года назад
@@ewnettube2001 ተደምራችሁ ሰውን ጨረሱ እኔ ተቀንሻለሁ
@manuelnesru8294
@manuelnesru8294 9 дней назад
ሁሌም ብሰማዉ የማልጠግበዉ የምንጊዜም ጀግናዬ ነዉ ኤልሚያስ አመልጋ!!! ጤናና ሰላምህን ያብዛልን!!!❤
@zadezade5511
@zadezade5511 2 года назад
ምርጥ ሰው ኤርምያስ ጀግና የጀግና ልጅ
@attractionp.1185
@attractionp.1185 2 года назад
This man is very intelligent, vegan/ vegetarian yogi and Breatharian, he resonates in high Frequency!!!!! Nice to see such person Ethiopia . Peace Oregon USA
@mordecai4675
@mordecai4675 2 года назад
እጅግ በጣም የምወደው ሰው ትሁቱ ኤርሚያስ ጠቅል አመልጋ ሀገሪ እንደሚገባ ትጠቀምበት ዘንድ ምኞቴ ነው።
@fekedetesfaye9965
@fekedetesfaye9965 2 года назад
ሰይፍሻ የማይሰበረውን ምርጥ ጠንካራ ሰው ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን. ጋሽ ኤርሚ እንወድሀለን! ምግብ ላይ እና ስፖርት ላይ ያለህን አቋም ደሞ በጣም ወድጄዋለው እውነትም የማይሰበረው
@hirutsisay557
@hirutsisay557 2 года назад
You don't know him label
@user-yi1xs7mj8r
@user-yi1xs7mj8r 2 года назад
@@hirutsisay557 ሌባ የለየለት
@mahletsahle1009
@mahletsahle1009 2 года назад
@@user-yi1xs7mj8r lol ምድነው ምትዘባርቂው ሴትዮ
@amytk6095
@amytk6095 2 года назад
@@user-yi1xs7mj8r ምን ሰርቆሽ ነው ግን?😁
@gebreamanual1839
@gebreamanual1839 2 года назад
ኤርሚያስ አመልጋ የሳይንስ እይታውን እወድለታለው ምግብ አንድና ሁለቴ መብላት መልካም ሶስቴ አራቴ መብላት በሽታ ነው ያለውን አልስማማም አንዴ በልተህ ሙሉ ኒውትሬንትን እና በቂ ሀይል ሰጪ ምግቦችን ካልበላህ እነማራስመስና ኳሿኳር ይገሉሀል ኒውትሬንት የበዛውን ምግብ አራት አምስቴ ከበላህ ደሞ ስኳርና ደምግፊት ይገልሀል ስለዚ የምትበላበትን ቁጥር ሳይሆን የሳህንህ የኒውትሬንት ብዛት ነው እኔን እሚስማማኝ። ኤርሚ እሚገርም ታታሪ ሰው ነው በወይዘሮዎች እሚታማ ሰው አደለም።
@wm72852
@wm72852 2 года назад
አቶ ኤርሚያስ ስላየውህ ደስ ብሎኝል በጣም ካዘኑብህ ስዋች አንዷ እኔ ነኝ , እኔ ሳልሆን የእህቴ ልጅ ናት ይህን ስራ ከአንተ ጋር የጀመረችው እና ዛሬ የስጠሓው መልስ ተስፋ ያለው ይመስላል መድሐኒያለም ይርዳን ,እኔ ግን ልቤ ተስብሯል በዚህ ጉዳይ እናት የላትም እኔ ልረዳት አልችልም , እንግዲህ እንጠብቃለን
@marakiyesema9751
@marakiyesema9751 2 года назад
Gust of the year on seyfu show .....he is tallented and brilliant person 🙋‍♀️
@ethiofact8526
@ethiofact8526 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5TsCJUPx70c.html
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 2 года назад
የሚገርም ስነመግባር እና መልካም ምልከታ ያለው ባለ ብሩሀ አእምሮ ሰው ነው ረጂም እድሜ ከስኬት ጋር ተመኘሁልህ እናመሰግናለን ሰይፉ
@Ahlam-xd8mr
@Ahlam-xd8mr 2 года назад
30 years be sedet, I hope Allah helps me to go back to enate Hager. How I missed my roots. One day inshallah
@haileyesusteka4016
@haileyesusteka4016 2 года назад
The most wonderful person Earmias Ameliga. May God bless you Earmiye
@Sarahlou517
@Sarahlou517 2 года назад
The unbreakable Ermyas the great!! Now you brought us the BEST guest on your show Seifu. Ethiopia needs more ppl like him
@HilinaT-ef5pz
@HilinaT-ef5pz 2 года назад
Big respect I so happy to see him he is a legend proud Ethiopia
@ethiofact8526
@ethiofact8526 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5TsCJUPx70c.html
@user-ro6os1lj3n
@user-ro6os1lj3n 2 года назад
በቅርብ ጊዜ ነዉ ያወኩት የሚገረም ሰዉ ነዉ ዘመንህ ይባረክ
@awolnur6796
@awolnur6796 2 года назад
ኤርሚያስ አመልጋ በጣም ድንቅ ብቃት ያለው ኢትዮጵያዊ ባለሀብት ረጅም እድሜ ይስጥህ ሰይፉ ፋንታውን በርታልን ቀጥልበት በደግነትህ
@freedomfreedom2133
@freedomfreedom2133 2 года назад
ስይፉ ገና ታላቅ ሰው አገኘ wow he is brilliant ❤️🥰
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 2 года назад
መክኛት. ጉራጌ ስለሆነ.
@M-vr7zo
@M-vr7zo 2 года назад
How I enjoy this guy! Pleasure to see him now and then.
@birukfrew5051
@birukfrew5051 2 года назад
36:22 - ድንጋጤ መከላከል 46:51- ስተት 48:29 - ይቅርታ 49:18 - ከአሜሪካ አመጣጥ 51:13 - አሊባባ 52:26 - ከዲበ ጋር 54:03 - ኤርሚያስ ባህሪ
@temesgentiruneh3436
@temesgentiruneh3436 2 года назад
Thank you God bless you 🙏
@selamnahomselam1138
@selamnahomselam1138 2 года назад
Fantastic man Apricots him May God Gives you long life & health Ethiopia need like you!!
@melesegetaneh6345
@melesegetaneh6345 2 года назад
በጣም ጠንካራ ተክለ ቁመናና ትልቅ እውቀትና ክህሎትም ጭምር ያለው ሰው ነው፤ እኔ ከእሱ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ። አቶ ኤርምያስንም ሰይፉንም አመሰግናለሁ።
@jerrys1763
@jerrys1763 2 года назад
Amazing explanation on how low carbohydrate meals and intermittent diet ! The Meal plan is common but the ingredients won't be easy to find in ET so im glad its not about profitability! Thank you for giving our people the opportunity to lead a healthy life style!
@ethiopsyc4321
@ethiopsyc4321 2 года назад
Great man great inspiration the best business mand and innovative person!!!
@senushikore7663
@senushikore7663 2 года назад
What a good advices and motivational ideas we are hearing from our great Ethiopian man!🙏🙏🙏💚❤💛
@workineshteka3269
@workineshteka3269 2 года назад
ደስ የሚል እና ግልፅ ሰው ዋው እሜ እና ጤና ይስጥልን ስራህን እና ሀሳብህን እግዚአብሄር ይፈፅምልህ
@kidusgebreegziaber4186
@kidusgebreegziaber4186 2 года назад
አንተ ትለያለህ ኤርሚ የኢትየጵያ ጀግና ኢትዮጵያ የምትኮራብህ ሰው ነህ እድሜህን ያርዝምልህ የኔ ጌታ
@yonastsegaye5353
@yonastsegaye5353 2 года назад
One of the best Ethiopian inspirational man respect sir.🤝
@mkalabe7741
@mkalabe7741 2 года назад
God bless you and your family Erimyas. You're a great and strong man 🙏🙏🙏💖🇨🇬💪
@Koki1993
@Koki1993 2 года назад
One of my favorite business man. Smart, resilient and dedicated. Long life to you and I hope you win!!!! I believe in you!
@deehope9477
@deehope9477 2 года назад
Lol his winning is for real!! It's in his mindset & he's always a winner lol
@yafetabel2474
@yafetabel2474 2 года назад
ይህ ሰው ለአዲስ አበባ ከንቲባ ያስፈልገናል።
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 2 года назад
ኦሮሞ. ??? ቢሆን. ነብር. ነዋ.
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 года назад
@@ayelebaharu7747 ክክክክ እውነት ጊዜው እንደዛ ነው
@emebettaye1202
@emebettaye1202 2 года назад
ምናለበት ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሆን
@muke614
@muke614 2 года назад
ህእ መሬት ሰብስቦ እንዲወስድ የኢትዮጵያ መሬት ቄሶችን ጭምር.....
@oneethiopialove4826
@oneethiopialove4826 2 года назад
l am Proud of you Ermyas, thank you for everything you do for our country change founder.
@desalegnem
@desalegnem 2 года назад
I really like a man like you. You are a good role model for the rest of Ethiopians.
@tigistiabraham2499
@tigistiabraham2499 2 года назад
Thanks Seifu. Well done👍
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 года назад
የጠንካሮች ምሳሌ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እናመሠግናለን ሰይፉ 🙏🙏🙏🙏
@feteletilahun7072
@feteletilahun7072 2 года назад
እኔ ከማደቅህ እና የማከብርህ ሁሌም እግዚአብሔር እዲጠብቅህ እመኝለሁ የደሀ አባት ነህ ብዙ አቅመ ደካማ በእጅህ ስላሉ እግዚአብሔር ይጠብቅሓል
@eastafricalifestyle9752
@eastafricalifestyle9752 2 года назад
Wow very intelligent man Thanks EBS he has shared a lot of topics!
@nahumdegefa7641
@nahumdegefa7641 2 года назад
ሴፉ ዛሬ ነበስ ያለው ሰወሰ አመጣክ በጣም የምወደው እና ሲያወራ ለዛው የማልሰለቸው እና የማልጠግበው ሰው እድሜ እና ጤና እመኝልሃለሁ ኤርሚ
@lonestar7490
@lonestar7490 2 года назад
I watched this interview at least 3 times, the way he responses every questions very politely and so logical…Ermi God Bless you…Wish you long live.
@bieyemarimlij606
@bieyemarimlij606 2 года назад
ውድ ወንድሜ ኤርምያስ, በጣም በሳል, ትሁት, ግልፅ እና ምሁር. ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ. ወንድሜ ሰይፉ ተባለ, እውነት ሐሰት በሎ ከመጠየቅ አባዜ ያውጣህ. Learn how to interview people like Mr Erimiyas from Gazitegna Dereje (Benegerachin lay ).
@kiberbosha1223
@kiberbosha1223 2 года назад
እኔ ከእዚህ ሰውዬ ጋር የታሰሩ ሰዎች የታደሉ ነገር ይመስለኛል ብዝ ብዙ እውቀቶች ይዘው ነው ሚፈቱት እና የታደሉ ናቸው እንደዚህ አይነት እውቀት ያለውን ሰው ማሰር ማለት ደግሞ አንድ አገር እንዳሰሩ ነው ሚሰማኝ ብቻ እንኳን ለእዚህ አበቃህ ኤርሚያስ አመልጋ የእውቀት ሰው
@hawatommy1236
@hawatommy1236 2 года назад
Seifu gena zare tekekelgna sew akrbrek thank you for the inspiration mr Ermiyas
@user-df3pr3vv1c
@user-df3pr3vv1c 2 года назад
ካለኝ እድሜ ግማሹን ብስጠው ምንም የማልቆጭ ለኤርሚዬ ሺ አመት ኑርልኝ
@wubaletegenu3077
@wubaletegenu3077 2 года назад
What a brilliant gentleman! You are such an outstanding entrepreneur who could be taken as a role model for the young generation, really an invincible hero. God bless you and your family Ermiye!!
@beyenawahid
@beyenawahid 2 года назад
Ermias Amelga, an amazing teacher& GURU of endless courage, determination & commitment. A man who flows seamlessly against all odds.
@lizanworkatnafu2809
@lizanworkatnafu2809 2 года назад
በጣም ትገርማለህ! ትለያለህ! አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ! እናመሰግናለን ሰይፉ
@wubesemagn2021
@wubesemagn2021 2 года назад
I really love this Man. A truly wonderful, humble and honest man. Sir, I salute you 👏👏👏
@lelobekele3292
@lelobekele3292 2 года назад
ረዘም ያለ ኢንተርቪ ስሰማ እያቋረጥኩኝ ነው የምጨርሰዉ እሄንን ግን እሰከ መጨረሻዉ ሳልሰላች ነው የጨረስኩት በርታ ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ
@tesfutadese8422
@tesfutadese8422 Год назад
The great man full of knowledge and ideas.Mr.Ermias keep it up god bless you.
@atsedemariambizuneh5270
@atsedemariambizuneh5270 7 месяцев назад
Glad to hear your voice.... የማትሰበረው!!!💪💪
@fkr834
@fkr834 2 года назад
ሰይፉ ጥያቄዎችህ በጣም እንዳልተዘጋጀህበት ያስታውቃል ኤርምያስ የመሰለ ትልቅ እንግዳ ጋብዘህ ጠንከር ያሉ ጥያቄዎችን መጠየቅ ነበረብህ የሁልግዜ ችግርህ እሱ ነው የመንደር ጥያቄዋችን ኣስወግዳቸው pls pls take some lesson from other media s
@ShogaZerihun
@ShogaZerihun 2 года назад
ምን አይነት ጥያቄ መጠየቅ ነበረበት ? ይህ የመዝናኛ ኘሮግራም መሰለኝ ::
@Ffrita2068
@Ffrita2068 2 года назад
Good advice
@ruthtekle3922
@ruthtekle3922 2 года назад
በትክክል በጣም ያስፈልገዋል
@metasebiakassaye3747
@metasebiakassaye3747 2 года назад
Very true, I was expecting a lot of questions from Seifu Mr. Ermiyas has a lot to share and we need to listen and learn from him, ahhhhhh what a journalist he has to go to school fro scratch
@zemzemmohammed9374
@zemzemmohammed9374 2 года назад
Very true he can’t interview known or educated people, because he can’t understand. Knowledge matter!
@tmuluneh317
@tmuluneh317 2 года назад
Great interview I never seen at media . Such a brave and educated person. God bless you and God bless Ethiopia 🇪🇹. VAUSA🙏
@teddygottalent1876
@teddygottalent1876 2 года назад
እንዴት አይነት ጀግና ሰው ነው ባካችሁ።
@abeshawendnew6336
@abeshawendnew6336 2 года назад
ኤርሚያስ ትክክል ነህ እኔም እማስበው እንደዛ ነው። 90 አመት ከቆየሁም እንዲሁ ሰውነቴ ሳይጎብጥና ጎልበቴ ሳይደክም እንደሮጥኩ ነገር ግን እድሜዬ ቢረዝም እስከምሞትባት ቀን ድረስ በጥንካሬ መቆየት ነው እምፈልገው። ጨዋታህ በጣም ደስ ይላል
@fitsumbulcha7927
@fitsumbulcha7927 2 года назад
What i love about him is he doesn't have fake humbleness in him like many others- Bravo Ermi
@Gozhini
@Gozhini 2 года назад
Ermias Amelga , you are my Inspiration. Thank you ermi !!!.
@yareddamte8103
@yareddamte8103 2 года назад
ሰይፉ በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው የምታስተላልፈው አንድ ምርጥና የተረሳች እና ለኢትዮጵያ አርት ቀደምት የነበረችና የተረሳች አርቲስት መሰለች ከበደን በፕሮግራምህ ላይ በታቀርባት ጥሩ ይመስለኛል በጣም አዝናኝና አስደማሚ ምርጥ አርቲስት ናት
@mengstuyakob8094
@mengstuyakob8094 2 года назад
thank you seifu.. we need this kind of man
@helugize
@helugize 2 года назад
This guy is dope👍🏿👍🏿 I love his energy, his knowledge and his practical life
@Jo-do4yw
@Jo-do4yw 2 года назад
Many people don’t know this guy but this man is very genius,He is very strong person and also he has positiv view for everything , he can change many things in our country, good luck to him💪🏻
@eyerusalemtadesse6580
@eyerusalemtadesse6580 2 года назад
So Amazing personality WOW!! Reall Ethiopian person Amazing man!
@fantahundechassa9859
@fantahundechassa9859 2 года назад
The great man..God with you!!
@joeljohnatan5661
@joeljohnatan5661 2 года назад
This guy is amazing. @seifu it's too late to hv him on ur show. I don't think there're much better than him.
@dawitdeneke9988
@dawitdeneke9988 2 года назад
ኤርሚያስ ብርቱ፣ብረቱ አይገልፅህም ከዛም በላይ ነህ።ረጅም ዕድሜ ላንተ። 🙏
@sitotawteruneh3950
@sitotawteruneh3950 2 года назад
ጠቃሚ ሀሳብ የያዘ ሰው ስላቀረብክ እናመሰግናለን ኤርማስም ክብር ይስጥልን የአመቱ ልዮ እንግዳ ቢባል ማጋነን አይሆንም
@seblem9352
@seblem9352 2 года назад
Such Interesteding thanks man
@danielgirma2917
@danielgirma2917 2 года назад
ክብር ይገባሀል, እኔም እወዳለሁ ሀገሬን , በአዲሱ እቅድህ አብረን ነን
@mimit4032
@mimit4032 2 года назад
One of the Best men in the century 😍👌👌👌👌👌
@abeshawendnew6336
@abeshawendnew6336 2 года назад
እግዚያብሔር ይመስገን እንዲህ ያሉ ምሁራን እና ቅን ሰዎቻችን እየፈለቁ ነው። ጥሩ ሰዓት ላይ ነን ያለንም አስተዳደር ይህንን ቅን እና ምሁር ወገኖቻችን እንደልባቸው መስራት እንዲችሉ ጊዜው ምቹ ይመስለኛል።
@yendt6991
@yendt6991 2 года назад
Outstanding man 👏👏 thank you!!! Mashallah!!!
@mercybest7924
@mercybest7924 2 года назад
የማይሰበረው ኤርሚያስ የማይሰበር ስራ ማለት የአሁኑ የት/ት ፕሮጀክት ነው ለሀገራችን በዋጋ የማይተመን ለውጥ ያመጣል ይሳካልን እድሜ ይስጥህ ዘርህ ይባረክ
@hannabelihu7434
@hannabelihu7434 2 года назад
Best man for Ethiopia. God bless you.
@kkgedagada1700
@kkgedagada1700 2 года назад
Ethiopia enemies they don't like some one like you smart and intelligent person God be with you 💚💛❤
@tigisttg5775
@tigisttg5775 2 года назад
Denk sew!good lesson.
@markoshaile4687
@markoshaile4687 2 года назад
Genius and exemplary !
@Maki-hq6xm
@Maki-hq6xm 2 года назад
My inspiration. Listening to you is like reading a very good book.
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 года назад
አጭብጫቢ ነኝ አለም ያወቀኝ የሚለውን ሙዚቃ መርጬልሻለሁ አንቺ ቆረቆንዳ
@jesusislord973
@jesusislord973 2 года назад
Thanks Seifu for mentioning the topic of Acsses estate for those of us who lost the dream of having house in our country and losing money was beyond painful.
@jesusislord973
@jesusislord973 2 года назад
@@aemyay5169 , I lost half a million of Ethiopian Birr 😞😡
@yishakabrham5002
@yishakabrham5002 2 года назад
@@jesusislord973 seriously? who took it?
@jesusislord973
@jesusislord973 2 года назад
@@yishakabrham5002 , Acess real estate owned by Ermiyas.
@binyam11
@binyam11 2 года назад
@@jesusislord973 patient and hopefully u will be rewarded
@EE-em8gg
@EE-em8gg 2 года назад
I understand your pain.May God help you get back what's yours..
@mela4374
@mela4374 2 года назад
I really need to take your lectures. You are my role model.
@etaferahuabebegebru1580
@etaferahuabebegebru1580 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር ተመስጬ ነበር ሳዳምጥ የነበረው ፡፡ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ፡፡ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንደወርቅ የተፈተንክበት አገርህን እንደምትወድ የሚያሳይ ብዙ ነገሮች ካሳለፍካቸው ነገሮች የሚታዩ ናቸው፡፡ ገና ብዙ ነገር የምትሠራ ጀግና ነህ በድጋሚ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናህን ያድለው፡፡ በዚህ አጋጣሚ ሳልገልፅ የማላልፈው ነገር ቢኖር እንደአሁኑ ዘመን ባንክ በብዛት ሳይኖር ካሳንችስ ያለው ባንካችሁ CV ዬን ላስገባ ሄጆ በጣም ደስ የሚል መስሪያ ቤት ነው የፅዳቱ ነገርም አይወራ በጊዜው በጣም የሚደነቅ ነበር፡፡ ማንኛውም አገራችን ያሉት ባንኮችን በአንደኝነት የሚወዳደረው የለም ነበር፡፡
@laketana7060
@laketana7060 2 года назад
የተናገራቸው ሁሉ ትክክል ናቸው💚💛❤️
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 2 года назад
የማይሰበረው ባለ ብሩህ አይምሮው ጋሽ ኤርሚያስ እንኩዋን ደህና መጣህ
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 2 года назад
Mr Ermy ..you're honest person
@getewondimu5366
@getewondimu5366 2 года назад
Gust of the year. Thankyou
@salemyefa4325
@salemyefa4325 2 года назад
Ermie you are very honest, innocent, strong, credible, I don't have enough words for you and I have much respect and I wish you longevity.
@shitophd381
@shitophd381 2 года назад
May our Lord help our country to find and bring out such humans in front lines and speak to the next generation. We need it, we do. ermiyas akebrhalew
@fisherman6114
@fisherman6114 2 года назад
I loved it the interview. He is a great person!
@user-vk1sh7ob5k
@user-vk1sh7ob5k 2 года назад
ሰይፍሻ በጣም የምወደው ና የምአከብረው ትልቅ የሀገር ሀብት ነው ዛሬ ያቀረብክልን!! እናመሰግናለን:: መፅሀፋን እየሰማሁት ነው ትረካ ላይ ግን የሚገርም ነው የህይወት ታሪኩ :: እድሜህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ሰው በጥንቃቄ ብቻም አይኖርም በእግዚአብሔር ምህረት እንጂ ማንም በራሱ አይበረታምና ስለዚህ ምህረት እንደበዛልህ መጠን አሁን ደሞ አቢቹን አግዘው ኢትዮጵያን ደሞ የትጠቅምበት ጊዜው ይሄነው:: ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ::
Далее
AMAZING COTTON CANDY HACK!🤑 #shorts
00:37
Просмотров 3,6 млн
ማን ከለከለው
3:28
Просмотров 3,1 тыс.
Лавров настучал на Соколова!
1:00
#movie #фильмы #кино
1:01
Просмотров 3,8 млн