Тёмный

ኤርሚያስ አመልጋ ከደረጀ ኃይሌ ጋር -በነገራችን ላይ  

Arts Tv World
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 1 млн
50% 1

ኤርሚያስ አመልጋ ከደረጀ ኃይሌ ጋር -በነገራችን ላይ
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Видеоклипы

Опубликовано:

 

9 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@user-cp7sh2ub3d
@user-cp7sh2ub3d 2 года назад
የምር ጋዜጠኛ እንዲ ሙሉ ሆኖ ሲገኝ እንዴት እንደሚያምር ቢሲካ አንድን ግለሰብ ለመጋበዝ ሙሉ መፀሀፍ እስከ ማንበብ አጃኢብ ነህ ደሬ ተባረክ እረጅም እድሜና ጤና ለሁለታቹም
@bezaunique6975
@bezaunique6975 2 года назад
Yene konjo I was here to read comments…..your comment was lovely….god bless you 🥰🥰 (I love Dereje’s voice & he’s personality too.
@tuffgong3371
@tuffgong3371 2 года назад
This journalist is a killing...simply best journalist
@enzotube863
@enzotube863 2 года назад
መጀመር እንጂ መጨረስ የማያቅ ሁሉም የጀመራቸው ከመንገድ የቀሩ ሆነዋል,ዘመን ባንክ የቆየው ጥብቅ የብሔራዊ ባንክ ቁጥጥር ስለነበረበት እና ከአመራርነት ስላራቁት ነው,ጎበዝ ይመስላል,እብድ ነውም እረ ብዙ ባህሪ አለው።ይባስ የሚያናደው በህዝብ ገንዘብ ከዚህ በፊት ባልተሞከረ ቴክኖሎጂ በእብደት ፕሪፋብሪኬትድ ቤቶች ካልጀመርኩ ብሎ ውስብስብ ስምምነት ውስጥ ገብቶ ገንዘብ ያባከነው ነገር ከመንገድ ያስቀረው ጥልቁ ስህተቱ ነው።ብዙ የግል ድርጁቶቹ ላይ በሰራው ስህተቶች ተዘግተው ከስራ ውጪ ሆነዋል/ብዙዎን ሰበቦች በሌላ ቢያላልክም/,ይሁን እና ኪሳራው በግል የተወሰነ ስለሆነ አያስጨንቅም ግን እንዴት በህዝብ ገንዘብ ፍልስፍና ውስጥ ይገባል አደገኛ አካሄዶችን ይመርጣል? ህዝብን መናቅ እና ሀላፊነት ያለመሰማት ድርጊት ነው።አንድ ታዋቂ የውጪ ጸሀፊ እንዳለው የብዙ ተሳካልን የሚሉ ባላሀብቶች ችግር "በጀመሩት ስራ አለመርካት እና አዳዲስ ነገር መጀመር መሻት ነው" ይላል ይህ ችግር በእጃቸው ላይ ያለውን የጀመሩት ስራ ፎከስድ ሆና ያለመሰራት ችግር ያመጣ እና የጀመሩትን ስራ በኪሳራ ማጠናቀቅን ያመጣባቸዋል።ይህ ባህሪ እዚህ ሰውዬ ላይ ይንጸባረቃል አንድም ድርጁት 10 አመት የተሻገረ የለውም,ሁሉም የግል ድርጁቶቹ ተዘግቶበት ከስራ ውጪ ሆነዋል።አሁን ብዙ የኛ ሰው በቢዝነስ enlighten ሆነዋል ,ብዙ ባላሀብቶች ንግድን ጠንቅቀው ያቃሉ,ንግድ ባልተስፋፋበት ጊዜ ከውጪ መጥቶ እንደ አብዬተኛ ይታይበት የነበረበት ጊዜ አልፏል።ከእንግዲህ የዚህ ሰውዬ essence አልፏል,የውድቀቶች ምሳሌ እንጂ የስኬቶች ምሳሌ ሊሆን አይችልም።ከሱ ጋር እና በኃላ ንግድ የጀመሩ ሰዎች ብዙዎቹ ቢሊየነር ክበብ ውስጥ ናቸው።export አድርጎ ድንቡሎ ዶላር ለሀገሪቷ አላመጣም,ከፍተኛ ግብር ከፋይ ውስጥ ገብቶ አያቅም በሺ ከሚቆጠሩ ከመርካቶ ነጋዴዎች ምንም የተለየ ስራ አልሰራም,የ publicity ስራ ላይ ብቻ ጎበዝ ነው
@germantube5745
@germantube5745 2 года назад
የምር ይለያሉ
@user-le5qw9ge1c
@user-le5qw9ge1c 2 года назад
@@enzotube863 ወቀሳህን ወይም ስም ማጥፋትህን አጡዋጡዋፍከው ግን ግን በሀገሪትዋ ውስጥ ለመንግስታዊ ሌቦች ሳያበላ፣ ቁርጥም ተደርጎ ሳይበላ፣ ሳይንገላታ፣ የሚሰራ አለ???? የኤርሚ ችግር አላስበላም!!! ስሙኒ ቢሮ ለተቀመጡ ሌቦች አልከፍልም!!! ለደናቁርት የሐገር ጠላቶች አላጎበድድም ነው!!! ለምሳሌ ሃይላንድ እና ክራውንን ለማዘጋት የተደራጁ የወያኔ ሌቦች በየመጠጥ ቤቱ እየገቡ የሱን ምርት ሲሰባብሩ ሲደፉ እንዲሁም ሁለተኛ የሱን ምርት ብታወርዱ በእሳት እናቃጥላችሁዋለን፣ በፈንጅ ነው የምናፈነዳዳችሁ ብለው ሲፎክሩባቸው ካዩት ሰዎች አንዱ ነኝ። እንዲሁም ፋብሪካው ውስጥ ውድ ማሽን እንዳፈነዱበትም ሰምቻለሁ። በዚህ ምክንያት ነው ለኪሳራ ተዳርጎ የከሰረው። ሌላውን ሲሰቃይ፣ ሲታሰር፣ መኖሪያ ቤቱ ድረስ የወያኔ ሌቢች መሳሪያ ይዘው ገብተው አልጋ ስር ሳይቀር ሲፈትሹ ከጥበቃ ካሜራ ተለቆ ነበር። ዮሴፍ ገብሬ ( ጆሲ ሚዲያ )ስርጭት ላይ የጥበቃ ካሜራውን ቪዲዮ አንባቢዎች ተጋበዙልኝ???ሕግ ወንጀል አልሰራም አይታሰርም ሲባሉ ካልገደልነው ብለው ፎከሩ! አቅራሩ•••••ወዘተ ግን ምንም አላደረጉትም አምላክ ስለሚጠብቀው። እሱ ከውጭ ያስመጣውን ንብረት መንጭቆ እሱን እስር ቤት ከቶ ንብረቱን ለራስ ግንባታ ከማዋል ለምን ሰርቶ እንዲያሳይ እና ምን ሊሰራ እንዳሰበ ማየት አይሻልም ነበር???? አንተ ሲያንገላቱን እና ሲዘርፉት ከኖሩት ሌቦች አንዱ መሆን አለብህ!!! እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም ሌሎች ነጋደውዎችን የሰለጠኑ አሉ! የገባቸው ያልከው ምን የገባቸው??? ሌብነት! ሙስና! ሌባን አብልተን ወገንና ሃገርን በዋጋ ጭማሪ ገድለን እና ወገንን አጫጭተን ብቻችንን እንመንደግ የሚሉ ጨካኞችን ነው ተምሳሌት ያደረክልን !!!!ኤርሚ የስራ ሰው ነው!!! የተማረ ሰው ነው!!! ሌቦችን በውቀት ይበልጣቸዋል!!!!ወደፊትም ይሰራል!!! ያሳየናል!!!!ለኔ መልስ ከሰጠኸኝ ዝርዝር ጉዳዮችን ከነመረጃው ሊንክ አደርጋለሁ!!!ስለሚፈጸመው ወንጀል ሁሉ ማወቅ ከፈለግህ የጻፈውን መጽሀፉን አንብብ።ለደረጀ ከሚሰጠው መልስ ሁሉ ሌሎችን ለመውቀስ የሚያሳየውን ትዕግስትና ጨዋነት ከምንም ሳትቆጥር ስሙን ልታጠፋ መነሳትህ ጉደኛ ይሉኝታ ቢስ ጨካኝ ነህ!!!የሚጠቅም እና ደሀውን ሕዝባችንን ከውርደት መድረክ ሊያወርድ የሚችል ሥራ ላይ ራስህን ጥመድ!!! ከማይጠቅም ጎጂ ኃይል ራስህን አርቅ!!! የሚሰሩ እና ችሎታ ያላቸውን እያበረታታህ ዕውቀታቸውን ላገራቸው አውለው እንድንቀየር አበረታታ!!! የትም ምድር ላይ ጸዳ ብለው መኖር ሲችሉ! ሐገርን እኛ ካልቀየርናት ማን ይመጣልናል ብለው ደፋ ቀና ሲሉ ያፈሩትን ንብረት በጠመንጃ አንጋች ሲቀሙ! የመልካም ሞራል ባለቤት ሆነህ ዝም አልልም ብለህ ብትደግፋቸው እንዴት ባማረብህ??? ቢያንስ እንኩዋን ለተረኛ ሌቦች ባትተባበር ምንኛ ሐገርህን በጠቀምካት።
@ga3775
@ga3775 2 года назад
እባክህ ደሬ የት ነው እምትጠፋው በጣም ነው እምንወድህ እምናከብርህ please በሳምንት አንድ ቀን ብታቀርብ ደስ ይለን ነበር እግዚአብሔር ይባርክህ አቶ ኤርሚያስ እሚገርም experience ነው ህይወት እንደዚህ ነች እግዚአብሔር ይባርክህ
@liyabirhane9190
@liyabirhane9190 2 года назад
ሁለቱንም በጣም የምወዳቸው የማደንቃቸው ሰዎች ኤርሚያስ አመልጋ ያልተጠቅምንበት ባለ ምጡቅ አእምሮ የኔ ጀግና !!!ተንታጉ ጋዜጤኛ ድምፀ መረዋው ደረጃ ሀይሌ
@deehope9477
@deehope9477 2 года назад
Lol me too!! Love all his speech & mindset!! Never get tired of listening to him!! Glad to see him back on the media 🙌 😄 haha
@Aphrodite7
@Aphrodite7 2 года назад
ሊዩዬ ሰብስክራይብ በማድረግ በርታ በይኝ እስኪ 😘
@yaredteshome9197
@yaredteshome9197 2 года назад
አገሩን ስለሚወድ እና እውነተኛ ኩሩ ኢትዮጵያ ስለሆነ የተሰቃየ ጀግና
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 5 месяцев назад
እገሩን የሚጠላ ማንም የለምምም
@Ermiasasfaw-ne9tv
@Ermiasasfaw-ne9tv 2 месяца назад
Great
@konegen6189
@konegen6189 2 года назад
አቶ ኤርምያስ ምርጥ ኢትዮጵያ አይዞህ ለሀገርህ ብዙ ለፍተሀል እግዚአብሔር ይክፈልህ እኛ ሀገር ሚሰራ ሰው አያበረታ ቱም ሚዲያውም ሀሜትን ነው ይዞ ሚቀርበው ይሄ ሰው ብዙ ለፍቶአል ቅብርር ብሎ ምንቸገረኝ ብሎ ውጪ ሀገር መኖር ይችላል ግን ከህዝብ ጋር ልቸግር የሚችለውን ልሞክር ብሎ ነው ወጣቱ ምን ለስራ እንዲነሳ ሳ ብዙ እውቀት ያለው ሰው ነው ሀገራችንን ውስጥ በሀቅ ልስራ የሚል ሰው ፈተናው ግልፅ ነው ከባለስልጣን ጋር ቢያሽቃብጥ እኮ ይሄኔ የት እንደሚደርስ ይታወቃል እነ አላሙዲ እንኳን እውቀት ሳይኖራቸው እንዴት እንደኖሩ እንኳን ብቻ አሁንም አቶ ኤርሚያስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የሰው ሞራል ከሚገሉ ሚዲያዋች ይጠብቅህ ።
@lulubeyene3806
@lulubeyene3806 2 года назад
ቢዝነሱ የሴራ ፖለቲካውየሴራ የሆነባት ኢትዮጵያ መቼ ይሄን ከዚህ የምትወጣው?ወያኔ በአቃራጭ የሚከበርባት ትውልዱ ሀገራዊ ሳይሆን ሁሉንም በአቃራጭ እንዲለማመድ ያደረገ ትውልድ ገዳይ ድርጅት!
@zachplaysroblox5272
@zachplaysroblox5272 2 года назад
የኢትዮጵያ ምርጥ ልጆቿ የሚገጥማቸውን ከባድ ውጣ ውረድ ነው አንተም የገጠመህ ግን በህይወት አለህ:: በተቀረው ዘመንህ በእውቀትህን ኢትዮጵያ ትጠቀምብህ ዘንድ እመኝልሀለሁ!
@senaitbekele5643
@senaitbekele5643 2 года назад
ኤርሚ መቸም ብሰማው የማይሰለቸይ ትልቅ እምቅ እውቀት ያለው ሰው ግን ሀገራችን ያልተጠቀመችበት መከራውን ያሳዩት ምድረ መሀይም ተጫወቱበት።ግን እሱ ሁሌም ጠንካራ ብርቱ ካንተ የማይማር የለም።እንወድሀለን ኤርሚ
@Aphrodite7
@Aphrodite7 2 года назад
ሰኒዬ ፕሊስ ሰብስክራይብ በማድረግ በርታ በይኝ እስኪ 😘😘
@salehomran7921
@salehomran7921 Год назад
ijjjojkjjjkokkkjjjjookkjjkkkjjjjjjjojjjjjjjjjjoojjjokkjojjjjojojjjjjojjojjkjp¡!p
@miftanigatu7157
@miftanigatu7157 2 года назад
ብሰማው ብሰማ የማይጠገብ ሰው ስላየሁ ደስ ብሎኛል ኤርሚ!!!!
@deehope9477
@deehope9477 2 года назад
Lol true, & we can learn to be patient, wise & most of all ... to be a human being from his experience!! That's all he did👌
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 2 года назад
ብዙ ተምረንበታል እናመሰግናለን
@sone8065
@sone8065 2 года назад
ኤርሚያስ እዉነትም የማይሰበረዉ እሄ ሁሉ ችግር ደርሶብህ አገር ቤት መኖርህ ጥንካሬህን ያሳያል በርታ ወንድማችን። ደሪ እንኳን ደህና መጣህ።
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 года назад
አገሬን እስከምናምኗ እወዳታለሁ ከሚሉ አገር ወዳጆች ታላቁን በታ የሚሰጠዉ ድንቅ ሰዉ😔
@yedilfana8206
@yedilfana8206 2 года назад
አቶ ኤርሚያስ በርታ ወደፊት በኢትዮጵያ የተማረ አዲስ ሀሳብ ይዞ የሚሰራ ሰው የሚከበርበት ጊዜ ይመጣል።
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 2 года назад
This man is a national treasure. The government could have used this guy to help spring back the economy and improve the living standards in Ethiopia.
@efrataabraham4324
@efrataabraham4324 2 года назад
I agree‼️
@samsonbeyane5039
@samsonbeyane5039 2 года назад
absolutely right
@Gozhini
@Gozhini 2 года назад
Definately
@tidbin6905
@tidbin6905 2 года назад
Absolutely
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 2 года назад
How the fuck is he a treasure he is a crook who stole 2,500 Clint’s money. May be you didn’t loose your money . Most diasporas lost more than $100,000 USD.
@negestnegest8146
@negestnegest8146 2 года назад
ዋው ለካ የአክሰስ ሪል እስቴት ጉዳዩ እንዲህ ኖሪዋል። እኔም ቅድመ ክፍያ ያረኩት ለዚህ ነበር ኤርሚያስን እሚሰማው ጤነኛ ባለስልጣን በወቅቱ ቢኖር ኖሮ እሱም ሳይከስር እኛም ቤቶቻችን በወቅቱ በፍጥነት አልቀው አሁን አገራችን በኖርን ነበር። ድሮም እኛ ጥቁር ህዝቦች ግማሾቻችን መልካም የሆኑ ብልጥ ሰዎችን ወደኋላ መጣል እንወዳለን። እርግጠኛነኝ በሱላይም ሆነ በሌሎች ላይ ግፍ የሰሩ ሰዎች ሁሉ የሰበሰቡትን ሳይበሉ ይሞታሉ ወይም በበሽታ ተይዘው ከጨዋታ ውጪ ይሆናሉ ይህ አይቀርም።
@Yoseph96
@Yoseph96 2 года назад
ምርጥ ስው። አይ ኢትዮጵያ፡ እንዲህ አይነት እውቀት የሃገር መሰሶ እና እድገት ምንጭ ናቸው። እኛ ሃገር ግን የዘር ሽሟምንቶች የሚንፈላሰሱበት እውቀት ባለቤቶች ጥግ የያዙበት።
@thaile9751
@thaile9751 2 года назад
As Ethiopian, I am sorry to hear that knowledgeable people like Amelga, couldn’t contribute their knowledge for their country. በፖለቲካና በዘር በተተበተበ ሃገር ውስጥ እውቀት ዋጋ እንደሌለው ማሳያው ኤርሚያስ ነው:: አለመታደል አለማወቅ አፍሪካን በተለይ ኢትዮጵያን አዘቅት ውስጥ እየከተታ መሆኑን ያሳያል:: በርታ ኤርሚያስ::
@woubit246
@woubit246 Год назад
do not say about the rest of africa. The problem is only in ethiopia.
@deelegend4181
@deelegend4181 2 года назад
የዚህ ታላቅ ሰው ህይወት በጣም አውነት ይናገራል የደረሰበት አስተውሎትና ልዕልና ይማርካል ያስተምራል፡፡በጣም እናመሰግናለን
@ymaytmen9498
@ymaytmen9498 2 года назад
0
@geeprimo
@geeprimo 2 года назад
Ya if you plan to break the law and end up in prison. Go head learn he just a sales preson ...
@workineshmengistu4134
@workineshmengistu4134 2 года назад
እንዳተ ያለለህሊናው የሚኖር ሰው ሰው የሆነ በምድራችን ይብዛ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት ::
@ETBeMore
@ETBeMore 2 года назад
He is a testament as to why so many Ethiopians who can serve their country and use their full potential stay far away on the sidelines and watch the cirus. I give you a thumbs up 👍 for trying.
@coreykelly2523
@coreykelly2523 2 года назад
So very true, this why I wouldn’t want to live in Ethiopia 🇪🇹 even if I’m billionaire.
@mimit4032
@mimit4032 2 года назад
Exactly!
@MamutiChilanto
@MamutiChilanto 2 года назад
This is not right. He stole a lot of money from individuals from Access Real Estate and Access Capital
@ETBeMore
@ETBeMore 2 года назад
@@MamutiChilanto why don't you listen to the interview & learn? The "company" owns it not him. And the company had to follow the law & regulations Or barriers in our case. In Africa, there is no rule of law.... Only in a lawful society you are guaranteed to get back every penny
@MamutiChilanto
@MamutiChilanto 2 года назад
@@ETBeMore Learn what from it? So from all the non direct responses he gave what you’re telling me you’ve learnt the company owns it and not him?? What does that even mean?? I’m guessing you know nothing about Access Real Estate and Access Capital. 1. What kind of a company who has a deal and a legally binding contract with another company doesn’t sue them for not delivering on their contract? 2. Not all houses/apartments that were sold by Access Real Estate were steal structure. Yet he hasn’t delivered any of them. Not a single apartment or house. 3. Most of the apartments they were selling, Access Real Estate doesn’t even own the lands nor does it have binding contracts with the land owners. He’s talking such BS, and doesn’t even give direct responses. Him saying he was the first black on Wall Street is laughable. The first black joined Wall Street in 1970. And even if U argue that for that specific company, do Ur research he still wasn’t the first black for the stoke market floor he joined.
@destalemma2507
@destalemma2507 2 года назад
አቶ ኤርሚያስ ቀና ሃሳብህ እንዲሳካልህ እመኛለሁ። ከህልምህ አሁንም ቢሆን ምንም ማንም ሊያቆምህ እንደማይችል ያለፍክባቸው ውጣውረዶች ያስረዳሉ። ለፍሬ ያብቃህ።
@selamlekulekmu6282
@selamlekulekmu6282 2 года назад
ብዙወቻችን ኢትዮጵያውያን ስናዳምጥ በቀኝ ጆሯችን ሥላልሆነ ነው እንጅ ኤርሚያሥ ህይወቱ በሙሉ አስተማሪ በጣም አስተማሪ ነው። any ways--- ደሬ እንኳን መጣህልን!!!!
@deehope9477
@deehope9477 2 года назад
Lol I like this comment & it's very true 👍 😄
@wendawendawenda6336
@wendawendawenda6336 2 года назад
Sew neh kelbu jegena
@yawiwe
@yawiwe 4 месяца назад
Ethiopia yemtbalew hager yemtnoriw leleboch ena lemehayiboch bilcha new.
@yawiwe
@yawiwe 4 месяца назад
Ethiopia yemtbalew hager yemtnoriw leleboch ena lemehayiboch bilcha new.
@qal211
@qal211 2 года назад
ይህንን ወርቅ የሆነ ሰውዬ አትጨቅጭቁት እሱ እኛ ስለሆንን ነው እንጂ በጣም በንክብካቤ መያዝ ያለበት ሰው ነበር ግን ሀገሪቷ ኢትዮጵያ ናት !!! ሁል ጊዜም አድናቂው ነኝ !!!
@abdimiftah4221
@abdimiftah4221 2 года назад
በዚ የመሠለ ጋዜጠኛ ይህንን የመሰለ ጨዋታ መጨቃጨቅ ነው??? የሚደብር ኮሜንት
@qal211
@qal211 2 года назад
@@abdimiftah4221ደበረህ ? ይቀየርልሀል !
@user-cl6tr7cv3m
@user-cl6tr7cv3m 2 года назад
Exactly
@Ruti439
@Ruti439 2 года назад
One of the most brilliant men I have ever known from ETHIOPIA, Love, and Respect you Mr. Erimas ❤
@asterworku5374
@asterworku5374 2 года назад
አቶ ደረጀ ጠይቅልኝ ከአወዛጋቢም በለይ መግለጫም የለዉም ምክነያቱም ቤት አሰራለሁ ብለህ አሪ በከነቱወቹ ብዙወች ነን ከዛም ዉስጥ ልጆቻችን አያስራብን የሰበሰብነዉን ገንዘብ ቤት ይኖረናለ ብለን ብለዉ የጠየቁህ ከነዚህም ዉስጥ የሞቱ አሉ ምን ይሰማሀል ትንሺ ገንዘብ ነው ሰትል የህልም እንጆራ ሆኖ ለቀረባቸዉ ትልቅ ነዉ ሥራ መሰኬጃ ምናምን የምትለው ያንተ ጉዳይ ነወ እንደለመድከው በዚህ ምክኒያት ነዉ ማለት ራሱ መልስ ነዉ የንተ ፈላስፈነት ስዉ አምኖ ገንዘቡን ላወጣበት መለስ የለዉም እስኪ በእግዚአብሔር ጠይቅልን።🙏
@joeljohnatan5661
@joeljohnatan5661 2 года назад
He is too much for ethiopia. The right man on the very wrong country.
@mimisoli8282
@mimisoli8282 2 года назад
ምናለ ሀገራችን በደዚህ አይነት ሰው ብትመራ በጣም አክባሪውና አድናቂው ነው ። ረዥም እድሜ እመኝለታለሁ
@user-rl4cf9zg3o
@user-rl4cf9zg3o 2 года назад
ኤርሚ ምርጥ ሰው ዘመንህ ይባረክ!
@marsilas-3199
@marsilas-3199 2 года назад
ምቀኝነት እና መሃይምነት ከደካማ መንግስት ጋር ተደባልቆ አገር ስትመራ እንደ ኤርሚያስ አይነት ሰወችን ታባክናለች ። በጣም ታሳዝነኛለህ የሚረዳህ እና የሚረዳህም ማግኝት ባለመቻልህ። ጋዜጠኛው ተባረክ ።
@titimulatu5426
@titimulatu5426 2 года назад
በጣም ትክክል ተባረክ
@meazanuri5331
@meazanuri5331 2 года назад
ልክ ብለሃል
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 года назад
ሁለቱም ድንቅ ኢትዮጵያዊን ፣ ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ አቶ ኤርሚያስ ጠንካራ ሰው ነው።
@elroe6259
@elroe6259 Год назад
ጀግናው ኤሪሚያችን እንወድሀለን ያልተወራለት ምርጥ ሰው
@yimajmahammed7745
@yimajmahammed7745 2 года назад
ደረጄ እውነተኛው እና ታታሪውን ኢርሚያስን ስላቀረብክልን እጅግ እናመሰግናለን ቀጣይውን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን እንወድሃለን
@werkezebo_Cherkose_show
@werkezebo_Cherkose_show 2 года назад
የአገር ኩራት ባለምጡቅ ጭንቅላት ነው የኔ ደሞ ጀግናዬ ነው
@samgterie6104
@samgterie6104 2 года назад
Thank you Mr. Dereje for your insightful interview you have provided to your listeners. 🙏 I am the son of Dr. Terrefe Woldetsadik whom you have mentioned his name in many occasions with your guests who have done so much for our beloved country Ethiopia during Mr. Mengistu Hailemariam's controversial regime. One of those guest was Mr. Abera Yemane-Ab, whom I consider my hero who have done so much for his best friend's son (myself) out of his kindness and a true love for his 'late' friend*! It is always my hope to witness one day that Dr. Amare Tegbaru will accept your invitation for an interview where you use your brilliant questioning method to revile the truth out of his own mouth about what really went wrong back then which resulted in the death of both my parents along with those eleven (11) men*! Having said that, regarding Mr. Ermias Amelga, I enjoyed your wise line of questioning skill and his genuine explanation in the subject matter. People like him with such knowledge and potential to do things that are extraordinary for our country should be given the opportunity to share their wisdom and give back to their community. If possible, even provide service in his line of expertise to our country at an advisory level to the current Council of Ministers of Abiy Ahmed. I can't wait to get to hear the second part of this interview*!!! Gashu Terrefe Woldetsadik from Washington, DC May God Bless Our Beloved Ethiopia and the Ethiopian people!🙏🇪🇹
@specialdispatch5234
@specialdispatch5234 2 года назад
Mengistu did what a country should do at the time of war. The current crazy and cruel atrocities against Afar and Amhara by tplf is happening because the government played a soft ball. Mengistu worked for the country. He didn't serve any other foreign country. Even in Tigray people say today that Mengistu army never abused/rapped any civilians. Our country's problem stems from not knowing : What we want How seriously we want How can we get what we want.
@tsionbelay5399
@tsionbelay5399 2 года назад
አቶ ኤርሚያስ እጅግ ድንቅ ሰው 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@marukgildo3365
@marukgildo3365 2 года назад
ኢትዮጲያን በስራ ሊቀይሩ ከሚችሉ ትቂት አዋቂቆች ቢኖሩ አንዱ ኤርሚያስ ነው! ታላቅ ሰው ነው
@tesfayesilshe8785
@tesfayesilshe8785 2 года назад
ደሬ በጣም ደስ ብሎኛል ተሰምቶ የማይጠገበዉን ልበ ቅን ባለ ብዙ ፈጠራ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
@ahmedintekle
@ahmedintekle 2 года назад
በኢትዮጵያ ከሆኑ ብሄሮች ስላልሆነ ብቻ ልንጠቀምበት ያልቻልነው ስራ ፈጣሪና ባለ ምጡቅ አዕምሮ።
@habtamuabaye7629
@habtamuabaye7629 2 года назад
Tests mirt sew the wisdom man
@nardosgebreyohannes2460
@nardosgebreyohannes2460 2 года назад
What does it mean?
@ahmedintekle
@ahmedintekle 2 года назад
@@nardosgebreyohannes2460 it mean that he is out of z numerous nations, challenge face him 4 that reason.
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
👍👍🙏
@kardon4996
@kardon4996 2 года назад
@@abeltesfaye836 I GUSS she meant he does not emphasize his zer minamin.........
@melesegetaneh6345
@melesegetaneh6345 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ"ወይ ፍረድ......."ን መፀለይ ይኸኔ ነው። እኔ ግን አቶ ኤርሚያስ አመልጋ በውስብስቡ የኢትዮጵያውያን ሴራ ተጠልፈው፤ ስንት መስራትና ወገናቸውን ማበልፀግ እየቻሉ ግራ እንዲጋቡ የሆኑ ግለሰብ እንደሆኑ ይሰማኛል።
@bheembheem3111
@bheembheem3111 2 года назад
የማይሰበረው! ሀገራችን ያልተጠቀመችበት ባለ ምጡቅ አዕምሮ ያለው የቢዝነስ ሰው ነው አከብርሐለው!🙏💚💛❤👍
@imortele
@imortele 2 года назад
I have so much respect for you Sir. wish you health and long life Mr.Ermiyas Amelga.
@habtamutassew7054
@habtamutassew7054 2 года назад
Thank you Arts TV (Dereje) and Ermias for the thoughtful and educational conversation. Can’t wait to see the second part!
@yohannesghebreselassie1629
@yohannesghebreselassie1629 2 года назад
Thank u for clearity about Respected Ermias ,i had adoubt about him ,the problem is not him ,its unconfortable bisnusse environment like gov. Agents and stakes
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 2 года назад
የማይሰበረው ኤርሚያስ አመልጋ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን!
@coreykelly2523
@coreykelly2523 2 года назад
Omg ETHIOPIA 🇪🇹 needs more role models like you!!!
@amarefetene6300
@amarefetene6300 2 года назад
አንጋፋው ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ እንኳን ደህና መጣህልን ተናፍቀሀል 👏
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 2 года назад
ሮያል ውሃ የመጀመሪያ ሰራዬ ነው ለስንት ሰራአጥ ቤተሰብ እና ወጣት መንገድ ሆኖል እግዚአብሔር ይስጥልን እንጀራ አብልቶናል ለኞ ከላይ ያሉት አላውቅ ብለው በተኑን እንጅ በፊት አለወቅንበትም አሁን የስራ መፈጠር መንገድ ቢመቻችለትና ወጣቱን በሰራ ቢያሳድገው ይችል ነበር እናመሰግንኳለን
@user-gt6pz8ru2i
@user-gt6pz8ru2i 2 года назад
ተናፍቀህ ነበር። እንኳን ደህና መጣህልን ነገር እና ጨዋታ አዋቂው ደረጀ ሀይሌ። የህይወት ልምድ እና ክህሎት ከኤርሚያስ አመልጋ ። such a maturity level !!!
@henimitiku4647
@henimitiku4647 2 года назад
Uuuuuuuu x9
@habtamuabaye7629
@habtamuabaye7629 2 года назад
The two best mind seters
@aklilugedafi537
@aklilugedafi537 2 года назад
@@henimitiku4647 us hi hi I
@yohannesagonafir8230
@yohannesagonafir8230 2 года назад
@assayewnebere4136
@assayewnebere4136 2 года назад
@@henimitiku4647 tt
@geez2115
@geez2115 2 года назад
ኤርምያስ አመልጋ ምጡቅ አእምሮ ባለስልጣናት የገፉት የፈሩት ኒኩለር አእምሮ ኤርምዬ ኑር ኑር ዋናው ጤና ነው ጤና ካለ ነገ ሌላ ቀን ነው ሰርቶ የሚያሰራ ይፈጠራል🙏
@deehope9477
@deehope9477 2 года назад
Lol Amen 🙏
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube 2 года назад
ከብዙ ንግግሮች የሚልቅ ንግግር ነው እናመስግናለን ደረጀ ዘ በቅሎ ቤት ❤️❤️❤️
@habtamuy1341
@habtamuy1341 2 года назад
ደርዬ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ደርዬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅሙን እድሜ ይስልህ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እርጅና ይቅር ላንተ ሲል ይቅር ደርዬ ሺ አመት ኑርልን እረ እየጠፋህ አሳሰብከን አትጥፋ ደርዬ እኛ ኢትዮጵያውያን እንወድሀለን እስኪ ደሬን የሚወድ ኢትዮጵያዊ የሆነ : ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@tamratmekuria4954
@tamratmekuria4954 2 года назад
እውነት ነው። ሌጀንድ ነው
@samget2534
@samget2534 2 года назад
i like hime
@danim2284
@danim2284 2 года назад
አሁን ስለ ልብስና ስለ ከራባት መጠየቅ ይጠቅማል?
@AbnetTesfaye
@AbnetTesfaye 2 года назад
ሁለት የምወዳችሁ፣ ከፍ ያለ ሃሳብ እና ክህሎት ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን 😍💪 ኑሩልን!
@amantsegaye9735
@amantsegaye9735 2 года назад
ትሁቱ እና በእውቀት የተሞላኸው አንጋፋው ጋዜጠኛ እንኳን ደና መጣህ ! ኤርሚን መጠቀም በሚገባን ልክ ያልተጠቀምንበት የስራ ሰው አሁንም ጊዜ አለን እድል ይመቻችለት ለብዙ ወጣቶች እድል ይፈጥራል ብየ ስለማምን።
@rahelmelaku2468
@rahelmelaku2468 2 года назад
የድህነታችን ሚስጢር በዚህ ሰው ዉስጥ ቁልጭ ብሎ ይታያልል ሙስና፣ ጥሎ ማለፍ/ምቀኝነት፣ ድንቁርና.......
@meweleddegfekadu4882
@meweleddegfekadu4882 2 года назад
የኛ ፖለቲከኞች ይህን ሰው ቢገባቸው ነበር የሚገርመኝ... (literally he is beyond their capacity)
@mussemamuzemil6980
@mussemamuzemil6980 2 года назад
The dude knows what he's talking about...huge respect
@deehope9477
@deehope9477 2 года назад
Lol Yes, 👍 he does!!😊
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 2 года назад
THANK YOU ato Ermyas!! Evidently, you're amongst the rare, who, somehow, COULD be able to ACCEPT the CHALLENGES in life, as OPPORTUNITIES for LEARNING, even though, you do, never, call for those challenges, rather. HOW MANY of US can do such thing; NOT that many of us, apparently. I don't want to line up, too many, words of praise, since, so many people, who Know you, well, have already done that. So, I Simply say, YOU ARE A GOOD MAN!! And, at this CRITICAL TIME, in history, ETHIOPIA, seriously, need INDIVIDUALS like YOU; KEEP on MARCHING with the ENLIGHTENMENT, sir!!! THANK YOU, as well, ato/gazetegna Derege!! You do, SUPERBLY REMARKABLE JOB, as a Journalist; evidently, being amongst, the few seasoned journalists. And, Would like to THANK the network, as well!!
@_10076
@_10076 2 года назад
You are real Economist and financial expert no doubt Ato Ermiyas. You are our national treasure Sir.
@prix205
@prix205 2 года назад
Nothing but respect for this guy … so much wisdom wish I can have a sit down with you😃 !
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 года назад
"ሰው እንዴት እንደዛ ማሰብ ይችላል?!?!" ገረመኝ:: ኢትዮጵያ 🇪🇹 እድገት አልታይባት ያለው እኔ ተሻሽዬ ከማደግ ይልቅ ሌላ የመጣው የሚወድቅበትን ዘዴ ፈጥሬ እኔ ባለሁበት ልደግ የሚሉ ሰዎች ስለሚኖሩባት ነው:: አቶ ኤርምያስ እንዳብራሩት :: በደንብ አይተውታል:: We should have used this brilliant 👌 guy. ነብይ በሃገሩ አይከበርም አሉ::
@henokamelga1650
@henokamelga1650 2 года назад
ግሩም ውይይት ነው እናመሰግናለን ❤🙏
@shotson110
@shotson110 2 года назад
I really admire and respect him. ኤርምያስ የማከብረው የምማርበት ሰው ነው። ለብዙ ሰው እርጋታን ጥንካሬ አልበገር ባይነትን እና መልካም ስነምግባር ያስተምራል። በግሌ program producer እና አቅራቢውንም አመሠግናለሁ
@yaredalmaw6644
@yaredalmaw6644 2 года назад
He is the most advanced intellect he got. It is unfortunate he face all bumpy road and unable to contribute amazing job for this country
@ltekola
@ltekola 2 года назад
Very extra-ordinary business man who came to his native country before his times and ended up paying an arm and leg. Very inspiring story which gives a lesson learned for future endeavor for a society typically sluggish to accept new change and take chances and risks. Steel structures works very very well and everybody uses around the globe and it is rigid, strong, can withstand earthquakes and fast construction as it is assembled as lego. Good job Mr. Amelga!!!
@tzelleke1026
@tzelleke1026 2 года назад
If he took your 2million in hopes of a home and broke your family you wouldn't say this. This guy was covered by government to not be sued by hundred's of Ethiopians who lost millions of their life time savings. The previous govt gave him immunity from all his mischief. All his failures are blamed on others never on him. For all his failures he blames someone else. Kezi misgin hizb bizu birr new yezereffew bet eseralehu bilo and still never resolved it for over 10 years. Gura bicha ale Teddy Afro.
@SolomonAbera-kw9pu
@SolomonAbera-kw9pu 9 месяцев назад
Very extra ordinsry businessman who came to his native country before his time and ended up paying his mind leg and meny so he is a good man
@DejeneDejene-jb1em
@DejeneDejene-jb1em 7 месяцев назад
ረቀቅ ያለ አስተሳሰብ ህይወት የገባው የህይወት ትርጉም የገባው ጠንካራ ኢትዮጵያዊ
@zegeyeshebeshi6754
@zegeyeshebeshi6754 5 месяцев назад
​@@SolomonAbera-kw9puzrR
@kakinadia7454
@kakinadia7454 2 года назад
ስወድህ አቶ ኤርሚያስ ኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ ሰላም ቢሰጡህ
@adu-genet
@adu-genet 2 года назад
እኔማ በቃ ቤተሰቤ ነው የሚመሰልኝ ኤርሚ እግዚአብሔር አምላክ የሰጠው ልዩ ሀይል ያለው ሰው ነው ።
@kerrya2128
@kerrya2128 2 года назад
Simply great gentlemen with huge intellectual assets, highly qualified, wall street professional, an investment banker, an economist, financial expert & multi linguistic ! Too big to fail saddd just believe in you never give up on your brilliant mindsets u are for many africans a role model & a mentor👌 huge fan of you💯👍💖
@konjitgetahune9843
@konjitgetahune9843 2 года назад
Well said!
@miskrabebaw341
@miskrabebaw341 2 года назад
የኛ ተሥፋ ነህ በርታልን ካንተ ብዙ ነገር እየተማርሁ ነው ውጤትም እያገኘሁባቸው ነው
@asratbegna2759
@asratbegna2759 2 года назад
ደሬ አቀራረብህን እወደዋለሁ። ከአቅም በላይ ካልሆነብህ በስተቀር አጥፋ እባክህን። ተባረክ
@asratbegna2759
@asratbegna2759 2 года назад
አትጥፋ
@coreykelly2523
@coreykelly2523 2 года назад
ኢትዮጵያ ገብቶ በእውነት ለመስራትና አድጎ ለማሳደግ መሞከርን እሚፈልግን ሰው እንደወንጀለኛ አርጎ እሚያይ ማህበረሰብ ነው ሌብነትና ስርቆት በባዶ መጎረር ነው ህዝቡ የለመደው
@kardon4996
@kardon4996 2 года назад
"Hizbu " Malet min malet new ???? Min YAHIL Ethiopiawyan tawkiyalesh ?! KE 110 MiO hizb belay new yemitawikiw...... America kidus ager nat eyalshin new ??? Yemititeyiw KEHONE .....CNN Lemin atayim ... KE 45 Amet belay betorinet ena bemekera yenoren hizb mewkes gobez aysegnim. Btw megist Eko KE hizb MEHAL new yemiwetaw aydelem ende ....... Egna yeminfeligew kegna gar hono le lewit yemitagel enji yemisedben beki ale !!!!!!! K
@coreykelly2523
@coreykelly2523 2 года назад
@@kardon4996 አንተ እና እንደ አንተ ያሉ የአይምሮ ድሀ የሸይምሮ ሽባ ነው ኢትዮጵያን የቀበራት። እራስህን እወቅ ይህ የገማ አይምሮህን ከፍተህ እውቀመግበው። ዝንጀሮ እንኳን ከእናተ ይሻላል። ደንቆሮ። የጥብ መጀሪያ እራስን ማወቅ ነው እስቲ እራስህን እወቅ። እያሰቃያችሁ ያለው የአይምሮ ድህነት ነው። ፈረንጆች እኮ ወደው አደለም እንስሶች እሚሉት አንተ ምሳሌ ነህ።
@kardon4996
@kardon4996 2 года назад
@@coreykelly2523 BTW U CONFIRMED WHAT I SAID !!!!! PLS STAY WHERE U R ....AND LEAVE US ALONE !!!!!!! ... AND WHY R U HERE .... Ooh yetemarew aimirosh new endezih yemiyaskebatirish !!!!🤣 WEYIS LELA CHIGIR ALEBISH ...... Ezaw KE getochish gar kuch bey ...... Yenesu bariya hugni endelemedshiw ! Lemin tayalesh sijemer gena !!! YIHE EKO ENDE ANCHI AYNETUN AYMELEKETIM!!!!!!! Zinjero negn yemilew ma endehone mawek alebish !!!!!!!!!.......KETEMARSH MALET NEW 😂 KE ANCHI GIN KIMAL YISHALAL🤣🤣🤣 ZIJERO YIBEZABISHAL , KEMIR.. MULICH ADRIGE ESEDBISH NEBERE ....
@coreykelly2523
@coreykelly2523 2 года назад
@@kardon4996 I don’t speak bird language you have to write in a clear Amharic or English!!!! Denkoro
@kardon4996
@kardon4996 2 года назад
@@coreykelly2523 Ooh! U urself r Denkoro !!!!! U cannot read it....... Too bad ....for u !!!! Yewesfat lij !!!!! How about it ....can u read it now !!!!! Yedenkoro lij
@ephremtsegaye8529
@ephremtsegaye8529 2 года назад
ዋው ምርጥ አባባል "ጥሮ ማለፍ "
@mmfantahun9724
@mmfantahun9724 2 года назад
ይሄን ሰውዬ ንግግሩን ሁሌም አዳምጬው አልሰለቸኝም ብዙም እማርበታለሁ
@abdila_smart8720
@abdila_smart8720 Год назад
ኤርሚያስ እጅግ በጣም የምወደውና የማደንቀው ምርጥ ሰው ነው ወላህ እኔ ከኤርሚ በጣም የሚወደው ነገር ብዙ ነው ግን አንድ አባባል አለ የጋሼ ኤርሚ ህይወት ትግል ነው ፍጥረቱ ነው ደስ የሚል ህይወት ብሎ ነገር የለም ደስታ ጊዚያዊና ወቅታዊ🥺... የሚል አባባል በጣም ይመቸኛል ወላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው 🙏🥰
@eagleeye667
@eagleeye667 2 года назад
I leaned a lot from this resilient business Man. And I cried for the dark justice ⚖️ system of our country.
@epyemimo5214
@epyemimo5214 2 года назад
ትክክል ነው ልክ እንደ አሜሪካ ቤቶች ነው ግን ህዝቡ አልተረዳውም በጣም አሪፍ ሰው ነበረ።።
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 2 года назад
2 ምርጦች ስወዳችሁ ደሬ ምርጥና ሙሉ ጋዜጠኛ
@debelawondimu3267
@debelawondimu3267 2 года назад
የመሀይምነት አይናችን ገላጭ ነክ ጀግናው በርታ፡፡
@syumyohannes
@syumyohannes 2 года назад
የሚገርም አባባል፥ "ጥሎ ማለፍ ሳይሆን ጥሮ ማለፍ ነው ያለብን..."
@tigisttemesgen9293
@tigisttemesgen9293 2 года назад
I have one word for this man, Facinating!❤ May God bless you more. @Armias Amelga.
@abtube4086
@abtube4086 2 года назад
ሁለታችሁም እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏🙏🙏
@Kendrick1795
@Kendrick1795 2 года назад
Both of you guys are my favorite people !! if I got a chance to pick one journalist, Dere would be my first and Ermi is the best businessman. God bless you.
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
እንኳን በደና መጣቹ ምርጦች ደረጀ ኃይሌ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው ፕሮግራሙ አሪፍ ነው በርቱ
@user-dl6yx5xn5u
@user-dl6yx5xn5u 2 года назад
ደሬ አቀራረብህ በጣም ይመስጣል እናመሰግናለን የተረዳሁት አቶ ኤርሚያስ ለሃገራችን ወሳኝ ሰው ነበሩ ምን ያደርጋል ሃገራችን በሌቦች ተተብትባለች ምን ያደርጋል በሃቅ የሚሰራ እንዲህ ይንገላታል ያሳዝናል አቶ ኤርሚያስ በዚህ አቋማቸው ለሃገራችን አይመጥኑም እግዚአብሄር በሃቅ የሚሰራን ጥሎ አይጥልም አቶ ኤርሚያስ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ።
@newlife2805
@newlife2805 2 года назад
ውይ የኔ ጨዋታህ የመይጠገብ ደረጀ ስላየሁ ደስ ብሎኛል በርታ ወንድሜ የማይሰበረውን መንፈሰ ጠንካራውን ኤርሚን ስላቀረብክ🙏🙏 ደሬ ❤️❤️❤️
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 года назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን😥 ከዚህ ሁሉ በኋላ ከእዉነተኛ ገጽታ ተነስቶ መኖርን ማመን ግድ ይላል!
@frey2383
@frey2383 2 года назад
በመጀመሪያ ጋዜጠኛዉን ሳላደንቅ አላልፍም you’re the best ever ኤርሚያስ ማለት ደግሞ ሲወራ ዉሎ ቢድር የማይጠገብ ቁም ነገር የምንቀስምበት በጣም ትልቅ ሰዉ ነዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ወይ ተጠቀሙበት በጣም ጠቃሚ አስተማሪ ሰዉ ነዉ የማይረባ ትርኪ መኪ ከማዳመጥ እንደዚህ አይነት ቁምነገር መስማት አንተነትህን ይቀይርሀል እናመሰግናለን ኤርሚያስ 🙏
@tgtube9609
@tgtube9609 2 года назад
የኢትዮጵያ የአዲሱ ትውልድ ተስፋ ምሰሶ ነህ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ
@YordiYeAmenEnat
@YordiYeAmenEnat 2 года назад
አቶ ኤርሚያስ አመልጋ የማያልቅ መፀሀፍ ኖት ዝም ብዬ ብሰማዎት ደስ ይለኛል ትልቅ ሰው መቼም ትልቅ ነው
@selenahenery1512
@selenahenery1512 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁልን ደሬ በጣም የምወድህ ምርጥና ድንቅ ሠው ነህ እረሀጅም እድሜ ይስጥልኝ ለሁለታችሁም
@awolnur6796
@awolnur6796 2 года назад
ጀግናው ኢትዮጵያዊ ኤርሚያስ አመልጋ ደረጄ እናመሰግናለን ስለአቀረብክልን
@diboyeeee151
@diboyeeee151 2 года назад
ብርቱ ሰው 👏
@negerukedane9212
@negerukedane9212 2 года назад
Enjoyed part 1! thank you both.waiting part 2!
@samiyahassen5372
@samiyahassen5372 2 года назад
ትክክል ስውን ነግሮ ማሳመን ከተቻለ ትልቅ ፀግይ ነው ግን ማነው ይህን የሚቀበል በኢትዮጵያ ምቀኝነት ምን ይስራ መቼም አቶ ኢርሚያስ ምርጥ አመለካከትህን ወድጄለሀለው
@user-kg9df6yl1f
@user-kg9df6yl1f 2 года назад
ሥራ እንስራ! ሐገር እንለውጥ! ምስኪኖች ሰርተው እንዲበሉ ምክንያት እንሁን! የውርደት ምልክት የሆነውን ስደት እንቀንስ! •••ወዘተ የሚሉ ሰዎችን የሚያሰቃይ መንግስት መሳይ የደንቆሮዎች እና የዘራፊዎች ስብስብ ሐገረ መምራት የለበትም!!!ኢትዮጵያውያን አንድ ሆነው ይህንን መለወጥ አለባቸው!!!
@almazbelew4070
@almazbelew4070 2 года назад
You thought us perseverance! Victory is always possible for the person who refuses to stop fighting for his truth! You made it Ermias!!!
@hymanotdejene783
@hymanotdejene783 2 года назад
በነገራችን ላይ! በጣም አድናቂህ ነኝ ደረጀ ኃይሌ ድንቅ አጠያያቂህና አቀራረብ ነው ሁሌም፣ይህንንም ሰው እውነትን የያዘ ግዜውን ጥብቆ ይወጣል፣ለሃገር የሚጠቅሙ ኢትዮጵያን ከፍታ ለሚፈልጉ ቢያሰሯቸው የሀገር እሴት ነበሩ።
@chosengeneration1980
@chosengeneration1980 2 года назад
Thank you very much Mr Dereje! Both of you are very smart and genius for me! Keep it up this good job!
@eskendirmelaku329
@eskendirmelaku329 2 года назад
Ermias is such a national treasury, hope thousand's will thrive following your foot steps.
@tezamezinagna6875
@tezamezinagna6875 2 года назад
አዳም በልቶ አስተማረን....ክርስቶሰ ደግሞ ፆሞ አሳየን ዓለም ምድራዊ ሆነ አለማዊ ሪኦተህ አለም ይለያያሉ ኤርሚያሰ አመልጋ ግን በትክክለኛ መልኩ ሂደት የተጎናፀ ባለ ሀብት ነው። ማትሰማሙ ባለሀብቶች የናተን ሀሳብ እንሰማ በሂወቴ እስካውን ብዙ ፊልም ዘፈን ኢተርቪው አይቻለሁ ብዙም አረካባቸውም ጂቲቪ ላይ ከቀረቡ በዋላ የህሊና ምግበሸ የሆኑ አደበታቹ ሚጣፋጥ ኤርሚያሰ አመልካ ሁሌ ኢተርቪዎትን እደ መዝሙር እየደጋገምኩ ነው። ምሰማው አንድ ቀን በአካል ባገኞት ደሰ ይለኛል ታዋቂ የማግኘት ልምድ ያለኞ ኖሮ ሳይሆን የእርሶ ሁሉንም ሰው በሰውነቱ ስለምታከብሩ ስለተረዳው ነው። ትክክለኛ በእውቀት በስራ ያመጡ ባለሀብት ናቸው ኤርሚያስ አመልጋ ማንም ኢትዮጵያዊ ከኤርሚያሰ ጋር አይወዳደሩም እሰማለን እናያለንም እኮ የኢትዮጵያ ባለሀብቶችን
@selamdimetros1479
@selamdimetros1479 2 года назад
very much appreciated this interview. Ato Ermias God bless you! Ethiopia needs a person like you! Keep it up! Thank you
@WinnerTubeEth
@WinnerTubeEth 2 года назад
ደሬ ከልጅነቴ ጀምሮ አከብርሃለሁ! ኤርምያስን አንቱ እያልክ ማክበርህ በምን ቃል እንደምገልፀው አላውቅም!ክበርልኝ💚
@SDATACENTER
@SDATACENTER 2 года назад
ሁለታችሁም እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏 ኤርሚያስ አመልጋ adnakih negn ደረጀ ኃይሌ ተናፍቀህ ነበር !!!!!!!!
Далее
Мамооо 😂😂😂
00:21
Просмотров 414 тыс.
ራስን ማወቅ Self Awareness
13:11
Просмотров 860
5УТРА - Как твои дела
2:55
Просмотров 461 тыс.