Тёмный

ሹክ ልበላችሁ አጠቃቀም አስቂኝ አዝናኝ ድራማ ከእሁድን በኢቢኤስ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,8 млн
Просмотров 143 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 206   
@ሶፉያሶፊያ
@ሶፉያሶፊያ 5 лет назад
ሹክ ልበላችሁ እውነት በጣም አስተማሪ ነው እስቲ እዴኔ ይህን ቦረግራም የምትወዱ በላይክ ግጩኝ
@zeadenshe3054
@zeadenshe3054 5 лет назад
Ewnte. Nwe
@hikimetinegnisubscribearag1061
ሶፊያ ነኝ ስደተኛዋ ባባዬ እወድካለሁ ሶፊ ሰብስክራይብ አርጊኚ በቅንነት እሙየ
@rafitube2628
@rafitube2628 5 лет назад
በጣም በሳል እና አስተማሪ ሀሳብ ነው ሁሌ የምታነሳው በርች እንበላት።
@rafitube2628
@rafitube2628 5 лет назад
@@hikimetinegnisubscribearag1061 anchim tegabzeshal
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
Ewenat naw bataim astmari naw anmsgnalin bartu
@ywbetsalonhairsalonehairsa7230
ጌታ ሆይ ጎርፍ እየዘነበ ነው በለኝ ክክክ እያዝናና ትምርት የሚስጥ ድራማ እናመሰግናለን
@sadamohammad1967
@sadamohammad1967 5 лет назад
በሁሉም ላይ ግጩኝ ላይክ ግጩኝ ይላል እኔስ ምንድነው ጥቅሙ እስቲ እኔም ልቅመሰው ላይቅ አድርጉልኝ በፍቃደኝነት
@hikimetinegnisubscribearag1061
Sada Mohammad ሳአዲየ ሰብስክራይብ አርጊኚ እሙየ
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
እሽ እኔ ላጋጪሽ
@Temimtube
@Temimtube 5 лет назад
#ውይ ይህን ፕሮግራም# ስወደው አለምየ ደግሞ #የምታነሻቸው ሀሳብ #በጣም ሀሪፍ ናቸው በተለይ የባለፈውን ሳምንት ፕሮግራም በጣም ነው የወደድኩት #የእንጀራ እናቴ# የሚለውን
@ፍቅርስጦታነው
@ፍቅርስጦታነው 5 лет назад
ልክ ዛሬስ የእኔን መደም መሰለኝ እሷ እደዚህ እየረገች ጨጓራ ለጠችሁ. ውይ አይጠል የሴት ዝርክር እናተ ግን ለማስተማሪያ ነው አመሰግናለሁ
@hikimetinegnisubscribearag1061
እማ አትሙችብኚ እኔ ልሙትልሽ እናቴ ውድድድ እህታለም ሰብስክራይብ አርጊኚ እሙ
@ramzya9912
@ramzya9912 5 лет назад
ጥሎብኝ ሹክ ልበላቹን ፕሮግራም ስወደው
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ሹክ ሹክ ልበላችሁ ምርጤ መጣሸ ዋውው በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ስንቶቻችን ነን ከበላን ቦኋላ ምግብ በአገባቡ ትተን የምንወጣው ስንቶች ናቸው መስሪያ ቤት እኔ ምንቸገረኝ በማለት በአግባቡ የሚሰሩት በጣም ምርጥ ነገር ሹክ ብለሻል እናመሰግናለን
@zeyinachannal7941
@zeyinachannal7941 5 лет назад
ይች ልጅ ልክ የአረብ ሀገር ትምህርት የወሰደች ነው የምትመስለው በርቺ በጣም አሪፍ ነው
@hikimetinegnisubscribearag1061
نور عبدالله ኑራየ ሰብስክራይብ አርጊኚ በናትሺ
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 4 года назад
የእውነት ይህ በጣም ትምህርት ሰጭ ነው ሰው ብገባው አይዞሽ እህት በርችህ
@ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ
ውይ ስወዳት እች ልጅ
@shemilskebde5749
@shemilskebde5749 5 лет назад
ሹክ ልበላቹ ትምህርት ቤት ማለት ነው የምታነሳው ሀሳብ ሁላችንም ሳናቅ ሆነ እያወቅን የምንፈፅመውን ስህተቶች ነው በርቺልኝ
@nehemiah5860
@nehemiah5860 5 лет назад
ግማሹ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዳንቺ ቢያስብ የት በደረስን። ሁሌም ሀሳብሽን እወደዋለው የሰው ልጅ ሰው ለመሆን ማሰብ ወይም ማድረግ ያለበትን ትክክል ትምህርት ነው የምታነሽው። ዘመንሽ ይለምልም። አሉ እንጂ አዳም ሲፈጠር አፈር ነበር እያሉ በድሮ አዳም ታረክ አስተሳሰባቸው ሁሉ ጭቃ የሆነባቸው አታድርጉ የተባሉትን የሚያደርጉ ሀላፊነት የጎደላቸው።
@hikmahikma8546
@hikmahikma8546 5 лет назад
በጣም ግሩም ሴት ነሽ በጣም ነው የምወደው ፕሮግራምሽን በጣም ነው የምወደው እጅግ አስተማሪ ነው ተባረኪ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
በጣም አስተማሪ ነው ሁሌም የምታቀርቢው ቀሽት ነገር አቦ ዘመንሽ ይባረክ
@hikimetinegnisubscribearag1061
ቀበጧ የአዳማ ስደተኛ ነኝ ተስፋ ያደከመኝ ቀበጧ ሰብስክራይብ አርጊኚ እሙ በቅንነት 😘😘😘
@ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ
@@hikimetinegnisubscribearag1061 ውዴ አርጌሻለው ቆየው ካረኩሽ ሁቢ
@hikimetinegnisubscribearag1061
ቀበጧ የአዳማ ስደተኛ ነኝ ተስፋ ያደከመኝ እሺ የኔ ቀበጥ አመሰግናለሁ ይቅርታ 😘😘😘😘
@ፍቅርየድንግልልጅ
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ጎበዞች
@የድግማራምልጅነኝኢትጽያዊ
ዋውውውው የኔ ውብ ስወድሽ እንኮን ደህና መጣሽ
@አቤቱለከንፈሮቼጠባቂአኑር
ምን አለበት መዳም አማርኛ ብቺልና ሼር ባደረኩላት 🤔😏😏
@የእስራኤልአምላክይቀደስ
እኔስ ቢታይ 😜😋😊😊
@ቅድሚያለተዉሂድ-ዘ5ጠ
ክክክክክክዉነት
@መቅዲደስታንናፍቂ
ክክክክክ
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
@ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 5 лет назад
ክክክክክ
@fassikamekonene8077
@fassikamekonene8077 3 года назад
Hhhhhhhaaaaaa ewenete new
@zxc836
@zxc836 5 лет назад
ዋውውውው በጣም አስታምሪ ነው በረችልን ውድ እህታችን ሁልም አሪፍ መልክት አሎው ቃላል ያምመስሉ ግን ያይዴሉ
@FG-jh7tr
@FG-jh7tr 5 лет назад
እንድ አፊ ቁርጥ ይበልልሽ ጥሎብኝ የምታነሳቸው ሃሳቦች ከመሪት ጠብ አይሉም የኔ ቢጫ ውባ እወድሻለው
@betelhamsemaw2908
@betelhamsemaw2908 5 лет назад
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቺ አለም ብርሃን እሚያበረታታሽ ይበርታ የተረሳውን ታስታውሻለሽ።
@ሐቅንእጅሰዉንአትከተል
ለኛ መዳሞችና ልጆቻቸዉ ቢያስተምር ጡሩ ነዉ
@የራያዋ-ዘ4ፈ
@የራያዋ-ዘ4ፈ 3 года назад
አወ 😘😘
@yegiwonlij9622
@yegiwonlij9622 5 лет назад
በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው ሹክ ልበላቺሁ አዝናኝ እና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ
እኛም ሸቃሎች ሹክ ብለን እንሹፋችሁ ክክክክክ
@ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ
እሽ ውዴ
@هديهمحمد-ك8غ
@هديهمحمد-ك8غ 4 года назад
ሀሀሀሀ
@memeabisnya2027
@memeabisnya2027 5 лет назад
ijg betam Arif zigjt New shuki shuki lbelachu maberawi hewetn yakatete New 👍👌👏
@እጹብድንቅእጹብድንቅ
ልክ እዳረቦቹ ትግሥቱን ይሥጠን ንፅህና ለራስ ነበር ትምህርቱን ወድጄዋለሁ
@alemaraya9428
@alemaraya9428 5 лет назад
አለምዬ ስወድሽ የኔ አስተዋይ😍
@ተምሬነኘወለየዋ
@ተምሬነኘወለየዋ 4 года назад
ስወድሺ የኔቆጆ
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 5 лет назад
ባለፈው ሳምንት አጥቼሽ ነዶኝ ነበር በጣም አስተማሪ ነዉ
@hikimetinegnisubscribearag1061
Ami welloyewa እኔ እራሱ አሚየ
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 5 лет назад
@@hikimetinegnisubscribearag1061 አይደል ዉዴ ሱስ ትሆናለች
@zaharaseid9230
@zaharaseid9230 5 лет назад
ምርጥ አስተዋይ ልጅ ናት በርቺ
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 5 лет назад
ያንቺ እና የነፅቅ ፕሮግራም እያንዳዱ ችግራችን የሚነግረን ስለሆነ እናምሰግናለን በርቱ
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 5 лет назад
ሹክ ልበላቹ በጣም ትምህርት ሰጪነው የገባው ይማራል በርቺ እናቱ
@ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
*የፈጣሪ ያለህ ክክክ ስልክ ሳወራ የሚልጮኸው ራሴን ታዘብኩት እኔም እጮሀለሁ🙆*
@መክያሷሊህ
@መክያሷሊህ 5 лет назад
ይህንን ፕሮግራም ስወደው ትምርት አዘል ነው
@hikimetinegnisubscribearag1061
ፈትህያ ሁሴን ፈቲየ ሰብስክራይብ አርጊኚ በቅንነት
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 5 лет назад
ጥሩ መልእክት ነው ለሚሰማና ተግባር ላይ ለሚያዉለው
@merona3313
@merona3313 5 лет назад
You know what your right all of the problems you raised on this video are crucial for one citizen to avoid and be responsible for the person it self , for others ,and for the country too. So, please everyone we should give attention for our action, and thank you for mankind the video.
@mekditube331
@mekditube331 5 лет назад
ይሄ ፕሮግራም በጣም ደስ ይለኛል በሹክ ልበላቹ ውስጥ ባጭር ደቂቃ ውስጥ ብዙ ቁም ነገሮችን እናገኝበታለን በርቱ
@etyesfgcbbggj7199
@etyesfgcbbggj7199 5 лет назад
ወላሂ ልክ እደኔ ሰዎች አኡዙቢላህ ጨጓራየ ተልጦ ሊሄድ ነው
@Tube-wt9rj
@Tube-wt9rj 5 лет назад
ስወድሽ
@ፓፓራዚ
@ፓፓራዚ 5 лет назад
እኔ ባንቺ ፎንቃ ራሴን መጥፋት ብቻ የቀረኝ ከምር አለምዬ የኔ ስስት ❤❤
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 5 лет назад
ሉቃስ 19 (Luke) 10፤ የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቶአለና፡ አለው። ዮሐንስ 14 (John) 6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
@kalahbabiahbabi4840
@kalahbabiahbabi4840 5 лет назад
ድምፅሽ ሲያምርር ደሞ በጣም ነው የምወድሽ!
@fardosfati6587
@fardosfati6587 5 лет назад
ሴሌ ሽክ ልበላቹህ ላይ ስላየሁህ ደስ ብሎኛ በርታ
@እግዚያብሄርፍቅርነው-ጐ8ሰ
ደስ የሚል ፕሮግራም
@store8674
@store8674 5 лет назад
ሹክ ልበላቺሁ ምርጥ ነሽ በርቺ ማር ነገር
@hanakonjo294
@hanakonjo294 5 лет назад
Emebetn betame ewdeshalew yene konjo berche
@kamgitacho3164
@kamgitacho3164 5 лет назад
ሹክልበላችሁ ጥሎብኘ ዉድሻለሁ እረጋታሺ ደሰይላል ኮሜቶች ግባገባበሎ አብረን ሹክንበል ክክ
@neima_ahmed1
@neima_ahmed1 5 лет назад
ዶፍ እየዘነበ ነው በለኝ አለች! ስወደው ይሄን ፕሮግራም
@salamkumaa4161
@salamkumaa4161 5 лет назад
ሹክ ልበላችሁ አስተማሪ እና የሰው ልጅ አስተውሎ እዲራመድ ይረዳል መልካም የመክሰስ ሰአት የሆነላቸው
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
ሹክ አስተማር ፕሮግራም ነው የሹክ ወዳጅ ነኝ
@hikimetinegnisubscribearag1061
ሻሎም ሻሎም ናታኔም ነኝ የክርስቶስ ልጅ እኔም ሰብስክራይብ አርጊኚ ማማየ
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ
በጣም አስተማሪ ነዉ
@አልማዝአባትዋንአፍቃሪ
የውእነት በጣም አስተማአሪ ነው እናመሰግናለን
@ፍቅርህበልቤፀናይወት
እውነት ነው ሹክ ልብላችሁ ዋው በምን አገባኝት የሚስሩ ብዙ ጥፍቶች አሉ
@sheebakals7114
@sheebakals7114 4 года назад
በጣሞ አሪፍ ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥሉበት
@የወሎልጅ-ኸ4በ
@የወሎልጅ-ኸ4በ 5 лет назад
ሽኩሽኩ ወሳኝ ሰው መጣሽልን 😍😍😍😍
@caiusmauricette8374
@caiusmauricette8374 5 лет назад
betam mrt program new shuk lbelachhu astemarim aznagnm new berchiln wde
@ሠላምለሀገራችንሠላም
በጣም ትክክል ነሽ
@ዮስራ
@ዮስራ 5 лет назад
አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@የሚስጥርነፀብራቅ
@የሚስጥርነፀብራቅ 4 года назад
ማዳሜ ይሄን ነገር ባየችው
@muludelelegn9926
@muludelelegn9926 5 лет назад
Yene konjo betam aref new berech ❤❤❤💋👌🙏
@lamaaldossry5640
@lamaaldossry5640 5 лет назад
አለምዬ ዛሬ ዉበቱን ደፋብሽ በጣምንዉ የምወደሽ ዱቂት በለምለቀለቅሽ አድናቂሽ ነኝ
@hikimetinegnisubscribearag1061
Lamaማአሻአላ የረብ መጨረሻየን አሠመራልኝ Aldossry እሙየ ሰብስክራይብ አርጊኚ በቅንነት ማማየ
@yordi9587
@yordi9587 4 года назад
ሹክ ልበላችሁ በጉጉት ነው የምጠብቀው እናመሰግናለን አለም ብርሀኑ
@apirashmamo1148
@apirashmamo1148 4 года назад
ልክ የኔን ሴትዮ ጠርቤዛውን ልክ እንዲህ ነው ምታትርክርከው
@መስፍንካሳየማርያምልጅጥር
ተናፍቀሽ ነበረ ቆንጆ
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 5 лет назад
Yes konjo tnx sister you sharing
@እናቴሂወቴ-ተ6ዸ
@እናቴሂወቴ-ተ6ዸ 5 лет назад
ሹክ በይልኝ ለመዳምየ
@moges2176
@moges2176 5 лет назад
ውይ አች ልጅ ውድድድድድድድድድድድድድ
@ምንልሁንእምዬ
@ምንልሁንእምዬ 5 лет назад
ውይይይ ልጅቷን ስወዳት
@የሰላምአምላክእግዚአብሔር
ሹክ ልበላቹ እውነትም ሹክ ልበላቹ እኛ አበሻ ስንባል ከስራችን ከምግባራችን የበለጠ ምላሳችንነው የሚረዝመው
@ፍቅርነኝ-ጠ7ሠ
@ፍቅርነኝ-ጠ7ሠ 5 лет назад
የኔ ልዩ ለአረቦቹ ንገርልኝ በነትሺ
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 5 лет назад
ስወድሽ እኮ ኣለምየ እስኪ እኔም ሹክ ልበላችሁ ሾካካ ሁላ😁😁😁
@እኔምትዉልድነኝብፅዕትእል
አለምየ የኔ ቅመም ዉድድድ ነዉ ማደርግሽ
@goldooddj2012
@goldooddj2012 5 лет назад
መበረታታት እንጂ ጉድለት የለበትም በርች
@ሙስሊምነኝእኔ-የ8ተ
እሄን ምክር አረቦች ቢሰሙሽ ምን አለበት
@ሙስሊምነኝእኔ-የ8ተ
የምትለቃቸውን ምንድነው
@daily-Gurage-Info-Channel
@daily-Gurage-Info-Channel 5 лет назад
That is good what you are doing !
@bangladeshbangladash4630
@bangladeshbangladash4630 5 лет назад
ሹክ የኔቆጆ ጠክሪ ማር
@BrhaneG10
@BrhaneG10 5 лет назад
ዛሬ የመጀመርያ ሆንኩ። ሰለዚ Subscribe ይገባኛል።
@bizuneshhebte2779
@bizuneshhebte2779 4 года назад
ስወዳት ሹክ ልበላቹ አቅራቢ መቲ
@netsanetlayew5372
@netsanetlayew5372 5 лет назад
egezabir yebarekesh
@muniraahmed6094
@muniraahmed6094 5 лет назад
ዊ አረቦች ጨጓራችን ያቃጠሉን እንዲህ ነው ልብሳቸውም ቢሆን ዝርክርክ እፍፍፍ ፈጣሪ ይገላግለን
@የፍቅርእናትእመቤታች-ደ8ገ
ሥወድሽ የኔ ቆንጆ
@mekidesschere5209
@mekidesschere5209 5 лет назад
ዛሬ የልቤን ሠው አወቀልኝ ምነው አረብ ሀገር ያለነውን ልጆች ይመለከተናል በተለይ በቤት ውሥጥ አብረን እምንሠራ ሠወች ግን ገጥሟችሁ ያቃል ብዙ ሠወች ሥተታቼውን ሥትነግሮአቼው እሚጣሏችሁ ሠወች እኔ ይገርመኛል አንዳንዴ እውነትም ሠው ታሟል
@asematube9570
@asematube9570 5 лет назад
አንቺን ነበር መንግስት ማድረግ አሰተዋይ አይገልፅሽም እደጊ❤❤❤
@asematube9570
@asematube9570 5 лет назад
@@hikimetinegnisubscribearag1061 እሺ
@እኔማለትያውእኔነኝ
ስወዳች ይችን ሹክ ልበላችሁ 😘😘😘
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 5 лет назад
እስቲ ሹክ በይን አለምዬ ቆንጆ
@zelekeshala9650
@zelekeshala9650 4 года назад
very nice one.......
@shdhddhdhdh3460
@shdhddhdhdh3460 5 лет назад
በርቺ መልካም ሀሣብ ነው
@የተንታቀበጥ
@የተንታቀበጥ 5 лет назад
ወይኔ ይች ልጂ ሥወዳት
@Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ
እውነት በጣም አስተማሪ ነው እሄነው የኛቤት ትልቁ ችግር ነው አንዳዴ ጠረቤዛው የቆሻሻ ባስኬት ይመስለኛል
@jigsgsbd2911
@jigsgsbd2911 5 лет назад
Kkkkkkk
@jemilanasirw.w.wjemilanasi3986
Wuye caffe gabto bechibecheba joreyen miyadonkire sew
@meazafekadu5657
@meazafekadu5657 5 лет назад
Konjo astemari drama new ethio betam yeanuanur huneta serat nezehna sinor Lelawenm maseb Ena zdat yalwena mekbaber teghbi new
@tsionzorthodox691
@tsionzorthodox691 5 лет назад
መቲ አሪፍ እይታ ነው ዛሬ ደሞ ነጭ ሆንሽ
@ፈድሉያአላህአትዮጺያንሰላ
ሹክልበላቹህ ለመጀመራ ግዜ ተዝረከረክሽህ
@hikimetinegnisubscribearag1061
ፈድሉ ያአላህ አትዮጺያን ሰላም አርግልን ፈድሉ እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@enattaye9796
@enattaye9796 5 лет назад
የዛሬው እውነት የኛ የሸቃላዎችን ትክክለኛ የአሠሪዎች የሚያደርጉንን ነው የሠራሽው እውነት እንዲህ ነው የሚያደርጉን አረቦች
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 года назад
Yes
@luhamyoni814
@luhamyoni814 4 года назад
Carlesnte ena almkibri
@ሙኒጉራጌዋያሲንእህት
ጀግና ነሽ አቦ ሹክዬ
@ዘኢትዮጵያአማራ
@ዘኢትዮጵያአማራ 5 лет назад
እግዚአብሔር መዳምአያት
@mohammad5957
@mohammad5957 5 лет назад
እቺ ልጅ ደስ ስትል ❤❤
@በራከትቶከሼአቡዬ
ማሬ ታበራክ ብዙናገሪ እየተማረነልሽ ናዉ
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 5 лет назад
እዉነት ነው እህቴ ሹክ ልበላችሁ ያለና አሁንም እየተደረገ ያለ ፡ ቴንክስ ብዙ ተምሪያለሁ 🙏በተለይ አረብ ሐገር ያረብ።👌
@tsehayyimer8180
@tsehayyimer8180 5 лет назад
ጎበዝ በርች
Далее
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
Nightmare | Update 0.31.0 Trailer | Standoff 2
01:14
Просмотров 358 тыс.
ዲና ክፍል  1
14:20
Просмотров 42 тыс.
ጓደኛዬ ባሌን ቀማችኝ
32:16
Просмотров 31 тыс.
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00