Тёмный

ሹክ ልበላችሁ የእንጀራ እናቴ በጣም አስቂኝ አጭር ድራማ ከእሁድን በኢቢኤስ/Shuk Lebelachu Short Funny Drama 

ebstv worldwide
Подписаться 2,8 млн
Просмотров 123 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 257   
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
የኔ ምርጥ ሹክ ሹክ በይ እኛም ለማሰማት ዝግጂት ላይ ነን የእንጀራ እናት ሁሉ ክፉ አይደልም ደገ የእንጀራ እናቶች አሉ
@የሱናዋቆንጆበተውሂድያማረ
ትክክል ብለሻል
@زينبمحمد-ت1ش8م
@زينبمحمد-ت1ش8م 5 лет назад
በጣም
@yebabalijhabeshawit8537
@yebabalijhabeshawit8537 5 лет назад
Mimiye yne asteway lek bileshal miss you demo ee
@semiragobezie7697
@semiragobezie7697 5 лет назад
Ewunet new
@ልዩልዩ-መ6ቘ
@ልዩልዩ-መ6ቘ 4 года назад
Anchi gene sera yelesheme
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
ዋውውውው ምርጥ ጀግና የእንጀራ እናት አቦ እንዲህ አይነት የእንጀራ እናት ይብዛ 😘😘😘
@entiserentu5807
@entiserentu5807 5 лет назад
አሜን
@ednashambl2537
@ednashambl2537 5 лет назад
የእንጀራ እናት ሲባል ስናደድ የኔ እናት ከእናት በላይ ናት ለኔ የኔ ደግ ረዥም እድሜ ይስጥሽ አመሰግናለሁ ስላሳደግሺኝ ፈጣሪ ውለታሽን ይክፈልልኝ ❤️
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 5 лет назад
ምናለ ለልጆቼ የዝህች አይነት እናት ሁኜ ጨክኜ አሳዳጊ በሆንኩ ይቺ ከናትም በላይ ናት ።
@ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ
እደት
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 5 лет назад
እህቴ እናት ስትሆኝ ታውቂዋለሽ
@kokkobeyeemareyamiliji1383
@kokkobeyeemareyamiliji1383 5 лет назад
Elduu yen konjoo bexami new yemwdshii ati xefii ieshi😘😘😍😍 Tita Etiopia chanale subuskrabi. Argulati 😍
@زينبمحمد-ت1ش8م
@زينبمحمد-ت1ش8م 5 лет назад
እወነትነወአላፊነትእደስማንያርጋል
@meketayeabera
@meketayeabera 4 года назад
Woldesh mokiriw!
@ሀዩጀማልሀዩጀማል
አላህ እምለምነው የጀራናት እዳያደርግኝ ነው ምንን ጡሩ ብሰራ ስማግን መጥፎነው የእጀራ እናት ለሆናችሁ አላህ ከይር ጀዛአውን ይክፈላችሁ።
@zainab8153
@zainab8153 5 лет назад
አሚንያረብ
@entiserentu5807
@entiserentu5807 5 лет назад
ስለሠው ምን አስጨነቀሽ የኔቆንጆ ዋጋውን ከፈጣሪ ታገኛለሽ።
@ወሎየዋየሰልማንእናት
ብዙአይነት የእንጀራ እናቶችአሉ ክፉም ደግም ለእንጅራልጃቸው ልብቻ የማይጣፍጥወጥየሚሰሩአሉ አንዳንዶቹደግሞ ከልጅምበላይአድርገው ያሳድጋሉ
@ኢትዮጵያናትሃገሬተዋሕዶና
ትክክል
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 5 лет назад
ሁሉም አንድ አይነት አይደሉም ከእናትም በላይ ምርጥ የእንጀራ እናቶች አሉ በዛው ልክ ደሞ የመጥፎዎች መጥፍ አሉና
@aminatmohammed9048
@aminatmohammed9048 5 лет назад
እኔም የጀራ እናት ናት ያሳደገችኝ በጣም ሃይለኛ ነበረች ግን በጣም ትወደኝ ነበር እኔ በጣም ነው የምወዳት የወለደችኝ እደሷ እደማትሆንልኝ እስካስብ ድረስ ምርጥ አስተዳደግ አሳደገችኝ እኔ ደሞ በተራየ እየጦርኳት ነው
@እየሱስየአላህባሪያነውእየ
ማሻ አላህ.
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
መሸአላህ
@ማንእንደናትናፍቆቴስስቴእ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ የኔ አስተዋይ
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
ሹክ እጅግ ተወዳጅ ልዩ ፕሮግራም ነው አቀራረብሽም ልዩ ነው
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 5 лет назад
ዮሐንስ 14 (John) 6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ዮሐንስ 1 (John) 12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 лет назад
እዉነት ነዉ ጥሩ አለ መጥፎም አለ አብሮ መጨፋለቅ የለባቸዉም ጥሩዎቹም እናቴ ዘላለም ኑሪልኝ
@hikmahikma8546
@hikmahikma8546 5 лет назад
የኔ ምርጥ ስወድሽ ልዩ ነሽ የምታቀርቢው ፕሮግራም በጣም ነው የምወድልሽ የእጀራ እናት መትፎ እዳለ ሁሉ ጥሩም አለ እውነት ብለሻል
@tamrtiagobzie16
@tamrtiagobzie16 5 лет назад
ይች ልጅ ልዩ ናት በጉጉት ነው ምጠብቅሽ ፖሮግራምሽ ሲመች በርች የኔ ቆጆ
@እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ
ማን እንደ እናት ረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን♥!
@loloahemd5377
@loloahemd5377 5 лет назад
የምታቀርቢው ሀሣብ በጣም አሥተማሪ ነው ምርጥ ልጅ ነሺ
@የጅማሽንቅርቅርእናቷንናፋ
የኔ የእንጀራ እናቴን በጣም እወዳታለሁ በጣም ጥሩ ሰዉ ናት ከልጆቿ አትለየንም አልሀምዱሊላህ በጣም ትወደናልች እድሜና ጤና ለእናቶች
@እየሱስየአላህባሪያነውእየ
ማሻ አላህ
@ፍቅርስጦታነው
@ፍቅርስጦታነው 5 лет назад
ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም እናቴች እድሜ እና ጤና ያድላቸው የእኔ የአባቴ እንጅ እናት አለች በጣም ነው የምወዴት ልጅ ልክ እንደ ልጇ ነው የምታየን እንጀራ እናት መባል አይገባት ሰው በልቶ የጠገባ እንኳ አይመስላት ብቻ ስእናት ሲውራ ደስ ነው የሚለኝ
@fkiergermafkier9240
@fkiergermafkier9240 4 года назад
ተባረክ እውነት ስናገር ሞት ይሻላል እጀራእናት በጣም ጠሩ አለች
@عموبيلال
@عموبيلال 5 лет назад
እኔም ቃላት የማይገለፃት የጀራ እናት ነበረችኝ አማየ ኡሚ አሳዳጊየ አላህጀነተ ፍርዶስን ይወፍቅሽ
@አሚናስደተኛዋ
@አሚናስደተኛዋ 5 лет назад
ውይ በእንጀራ እነት ነው ያደኩት ግን ከባድ ነበር 😕
@M.ነኝአባቷንናፋቂዋ
እኔ በእንጀራ እናት ነው ያደግኩት ግን በጣም ጥሩናት ጥሩ ከሚባሉት በላይ ሌሎች እንጀራናቶችን ሳይ በጣም ይሰማኝ ነበር ሁሉም አንድ አይደለም እናትም ሁነው ልክ እንደጀራናት የሚሆኑ ሞልተዋል ፈጣሪ ለሁላችንም ልቦና ይስጠን በእንጀራናት ከማደግም ከመሆንም ይሰውረን
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 лет назад
እውነት እጀራናት እኔም ኖሬበታለሁ ወተት ለምን ነጭ ሆነ ብላ የምትጣላ እጀራናት አይይይይይይ ማሣዘን ይገርማል ዛሬ ያሁሉ አልፎ አልሁ በሠው ሐገር ጥሩ ትዳር ይዤ አልሐምዱሊላ ግን ጥሩም አሉ አላህ ያቆያቸው ጥሩ የሆኑትን ጥሩ ያልሆኑትም ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው
@azariatemesegen4263
@azariatemesegen4263 5 лет назад
በትክክል ገልፃሽዋል እህቴ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 лет назад
@@azariatemesegen4263 ክክክክክክክክክክክ እውነት የኔዋ ወተት ለምን ነጭ ሆነ ብላ መደባደብ ብቻ ነበር የቀረን በሌላውማ እኔም ብትጣላኝ አለቃት እሷም አታርፍ ነበር
@ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ
@ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ 5 лет назад
እኔስ እናትና አባቴ ተፋተው እኳ ሁለቱም አላገቡም እኔ ስፈልግ እንትጋ ስፈልግ አባቴጋ አያቴም ብቻ ተውኝ ዘና ብዬ ነው ያደኩት ምንም ድሀ ቢሆኑ እጀራናት አደለም አክስት አጎት ቤት አልኖርም ብሞት አባት እና እናቴ እድሜያችሁን ያርዝምንልኝ ለኛ ያልሆናችሁት የለምና
@azariatemesegen4263
@azariatemesegen4263 5 лет назад
በይ አስታሪቃቸው ወዴ
@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት
ከቻልሽ ለማስታረቅ ሞክሪ እህቴ
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ
የእንጀራ እናት ሁሉ አንድ አይደለም ይች ደግሞ ክፉ አትባልም ኧረ ስንት አሉ መሰለሽ ቤት ይቁጠረው እንጂ😡😡😡
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 лет назад
በጣም ስንት አሉ
@aishaauyu8780
@aishaauyu8780 5 лет назад
አውነት ነው እረ እቺ መልካም ናት አሉ እጂ ስንት አስመሳዬች
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 лет назад
@@aishaauyu8780 ሠው ጋር ሲሆኑ ደህና እደ ወላጂ እናት ይሆናሉ እቤት ሲመለሡ ግን ሆድ ይፍጀው ተከኖ ይብሠል እኔ ከእኔ ጋ እጀራናቴ ወተት ለምን ነጭ ሆነ ብላ መከራከር ብቻ ነበር የቀራት አሁን ግን በስደት መጥቼ ለእናቴ ከፈጣሪ በታች በሱ እርዳታ ቀን አውጥቼ አግብቼ በጥሩ ሁኔታ አልሁ አልሐምዱሊላ ግን እጀራናት ምንም ደህና ቢሆኑ በጭራሽ ተመርኮስኮስ ተክፉነት አይወጡም
@aishaauyu8780
@aishaauyu8780 5 лет назад
@@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ የነሡን መጥፎ ስራ ማስታውስም ይከብዳል እጀራ እናት ሳይሆን መባል የነበረባቸው እሳት አጉራሽ እናት ቢባሉ ይቀላል ሆድ ይፌጀው ወይወይወይ ያንተ ያለህ አይዞሽ ማማዬ የማያልፍ የለም
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 лет назад
@@aishaauyu8780 በጣም እኔም ትቸዋለሁ አላስታውስም አሁን እዳጋጣሚ ስለተነሳ ነው እጂ ትቻታለሁ ደግሞም ለሁሉም ቀን አለው ታገኝዋለች ሁሉንም አሁን ባሌ እራሱ በፍቅር ነው የሚይዘኝ በጣም ከምልሽ በላይ ነው የምወደው ግን እሱም እዳጋጣሚ የኖረው ከጀረናት ጋር ነው እናቱን አየቅም ትንሽ እደሆነ ሞቱ እና ያው እሱ ወንድ ልጂ ስለሆነ ከቤት ትቷት ወጣ እጀራናቱን አሁን ስነግረው በጣም ያለቀሰበት ቀን አለ ከእንግዲህ እምንሽ ስትደርስ አታስታውሻት ተያት ብሎኝ ትቻት ሌላ ህይወት ውስጥ ነው ያልሁት አልሐምዱሊላ ደግሞ የጀራናት ደግ እእእእእ የወጋ ቢረሣ የተወጋ አይረሳ አለ ያገሬ ሰው አባቴጋር እኳ ደውዬ ብዙ አላናግራትም
@erukyaahmedahmed2176
@erukyaahmedahmed2176 5 лет назад
መልካም ሴት ነሽ
@eeoj4141
@eeoj4141 5 лет назад
አለምዬ የእኔ ቆንጆ የእንጀራ እናት ደርሶብኛል ግን አያድርስ ነው ።በርቼ እናመሰግንሻለን
@mylifedad5818
@mylifedad5818 5 лет назад
የኔ ጏዴኛ የንጀራ እናቷ በጣም መጥፎ ነበረች 😥😥አባቷ ጆሮው ስለማይሰማ ታገላታት ነበር የሆነ ቀን ግን የሁለት ሁነን ድብድብ አደረግናት 😂😃 ለባሏ እዳትናገር በምልክትጅ ምንም አይናገርም አይሰማም በምልክት ከተናገረች ድጋሜ ጎትተን ገደል እደምናስገባት ነገር ናት 😀😂 እማይበጃት መጥፎ ይሁን ጥሩ እናት ለመሆን ትጥር ጀመር አሁን ስዴት ላይ መጥታ ቤት ስስራላት እንደሰው ስታኮራት ደግሞ የብስ ወዴደቻት ! እህትና ወንድምም ወለደችላት ግን የመታናት ሁልጊዜም ይፀፅተናል ! ምክኒያቱም ምንም በደሏ ቢበዛ ያአባቷ ሚስት ስለነበረች ግን ይቅርታ አድርጋልናለች
@ليلاادم
@ليلاادم 5 лет назад
ደግ አረጋችሆት ኬከከከከከ
@zaharahussen7211
@zaharahussen7211 5 лет назад
ጥሩም እንዳለ ሁሉ መጥፎም የእንጀራ እናት አሉ አያድርስ ነዉ ለልጃቸዉ ቆንጆ እና ትኩስ ነገር እያበሉ በገዛ የአባታቸዉ ገንዘብ እና ቤት ለባላቸዉ ልጅ ግን ያደረ እና የቀዘቀዘ ዉሻ የማይበላዉ ምግብ እየሰጡ የሚያሠቃዩም አሉ
@seadajuhar7908
@seadajuhar7908 4 года назад
በትክክል
@ኡሙመዲናኡሙመዲና
አሪፍ ነው ጥሩም አሉ ክፉም አሉ ሁሉም አድ አይደለም ሥት የሚሠቃይ አለ ማማየ
@hikimetinegnisubscribearag1061
ኡሙመዲና ኡሙመዲና ትክክል እባክሺ ስብ እስክራይብ ግጪኚ እሙ
@ኡሙመዲናኡሙመዲና
@@hikimetinegnisubscribearag1061 😍😍👍👍
@ቤሊነኝየድንግልባሪያ
እግዚአብሔር ይመስገን የእንጀራ እናት የእንጀራ አባት የሚባል ነገር አላውቅም በእናትና አባቴ እንዲሁም በአያቶቼ እጅ ነው ያደኩት ስደት እንድህ ብቸኛ አደረገኝ እንጂ, መልዕክቱ አሪፍ ነው በርቺ።
@alexmelaku8951
@alexmelaku8951 5 лет назад
በጠም አስተማሪ ነው መለስ ብየ እዳስብ አድርጎኛል
@መስከረምየድንግልማርያምል
ደስ የሚል ርዕስ😍😍 እውነትኮነው ሁሉም አንድ አደሉም።
@hikimetinegnisubscribearag1061
መስከረም የድንግል ማርያም ልጅ ትክክል መሲ እባክሽ ቤተሰቢ ሁኒኚ
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
*የኔ ውድ እንድው ስውድሽ ማምየ ብርችልኝ 😃😃😃😘😘😘😘!*
@ራቢነኝኢትዮጲያውይቷ
ደስ ይላል እኔም የእንጀራ እናቴን በጣም እወዳት አለሁ ያሳደገችኝ እሷ ናት ከአባቴ ጎን ቁማ እናቴ ስትሞት አላውቅም ልጅ ነበርኩ ግን ሁለተኛ እናት ሆነችኝ የእንጀራ እናቴ በጣም ጥሩና መልካም እናት ናት አልሀምዱሊላህ ።
@entiserentu5807
@entiserentu5807 5 лет назад
እንጀራ እናት ሆና የሠራችው ግን ልትደነቅ ይገባል።ደስ የምትል ጎበዝ ሀይለኛ ሴት ናት።ለግራዋ እናቶች ለባሎቻቸው ልጆች መልካም እንዲሆኑ ጥሩ አርአያ ትሆናለች
@መከነሰላምYouTube-n1y
@መከነሰላምYouTube-n1y 5 лет назад
የኔውድ ሹክ በይን እኛም ለመስማት ዝግጁነን
@sarateensy3086
@sarateensy3086 5 лет назад
ኦፍ አባቴንም እጀራ ፍናቴንም በጣም ነው እምጠላቸው ሀብታሞ ች እና በጣም መጥፎዎች ነበሩ እየየራብሁ ምግብ የተደፍውን እየበላሁ በሳት እያቃጠሉ በጣም በመጥፎ ሁኔታ ነው ያሳደጉኝ የነሱ ልጆች ግን በቅጦት አደጉ ያም አለፈ
@ليلاادم
@ليلاادم 5 лет назад
የአላህ አብሽሪ እማያልፍ የለም
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 5 лет назад
እንጀራ እናት ግን ለምንድን ነው የተባለችው? ደግሞ አለምየ ስወድሽ እኔም እሚል ሰብ ይልቀቅብኝ
@entiserentu5807
@entiserentu5807 5 лет назад
ለኔም የሁልጊዜ ጥያቄ ነው
@ኡሙሙጃሂድኢንሻአላህያረህ
በጣም ምርጥ ልጅነሽ
@rozinamlove2105
@rozinamlove2105 5 лет назад
አንጀራ እና እናትን ተመቸኝ ቃሉ በርቺልን ሹክ በይን
@myloveumi8095
@myloveumi8095 5 лет назад
የኔ እናት አሁን ውይይ የምርጦች ምርጥ ወላሂ
@ዜድወሎየዋየኡሚናፋቂወሊመ
ያረብ ክብር ለእናቶች ወላሂ እድሜናጤና ለእናቶች ወላሂ እኛም እንጀራእናትብንሆን ልክ እንደልጆቻችን ልናያቸው ግደታአለብን
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
ይችን ልጅ በጣም ነው የምወዳት
@Tube-ei2zo
@Tube-ei2zo 5 лет назад
ሴቶችየ አኛም እናት እኖናለን እና አይበለውና የጀራ እናት ስንሆን ክፉ እዳንሆን እግዚያብሄር እራሱ ያስጠይቃል ክፋት ለማንም አይበጅ
@betelhemgebremedhin338
@betelhemgebremedhin338 5 лет назад
ተባረኪ... ሁሌም ታስደምሚኛለሽ
@aishaauyu8780
@aishaauyu8780 5 лет назад
እቺኛዋ እጀራ እናት ክፉ መስላ ጥሩ ናት አሉ ደግሞ አዛኝ መስለው እባብ ቤት ይቅጠረው ፈጣሪ ብቻ ይፌረደው
@nbvvbbvfnnnnghh6943
@nbvvbbvfnnnnghh6943 5 лет назад
ነገሮቹን ምትምለከችበት መንገድ ይገርመኛል የኔ አስተዋይ ሁሉ እንዳንቺ ቢሆን
@የብርዛፍጎንደሬዋ
ጠለምየየየ ስወድሽ ውዴ በርች ማሬ 😍😍😘😘😘😘😘😘😘
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 5 лет назад
እንኳን እጀራ እናቴን አባቴንም በደንብ ሰላም ብየው አላውቅም ስለዚህ ስለ እንጀራ እናት ምንም አላውቅም
@EmanAli-fi2ne
@EmanAli-fi2ne 5 лет назад
በጣጣም የሚገርመው እኔ ራሴ በእንጀራ እናት አድጌ አሁን እኔም የእንጀራ እናት መሆኔ በጣም ይገርመኛል እንጀራ እናቴ ግን ጥሩ ነበርች በተለይ ወንድሜን በጣም ነው የምትወደው እሱም እስካሁን ለእናቱ ቦታ የለውም እኔ ግን እናቴን ነው በጣም የምወደው ግን እንደዚያ ክፍ መሆንዋ ለኔው ጥቅም ነበር
@Susu-xd8vj
@Susu-xd8vj 5 лет назад
እውነት ነው ስንት ምስኪኖች ሳይወልዱ ፍቅር የሚሰጡ እናቶች አሉ "! እኔም ሹክ ልበላቹ:- ወላጅ እናቴ በጣም ሀይለኛ ነች እናም ጥፋት ባየችብን ቁጥር ትቆጣናለች ታዳ አያቴ አንቺኮ የእንጀራ እናት ብትሆኚ ማንም አያስቀምጥሺ ነበር ትላት ነበር አሁን ከአጠገባቸው ርቄ አመታት ሲያልፉ በጎረቤት ያሉ የእንጀራ እናቶች ስቃይ ገባኝ "! ቀጥይበት ትምህርቶችሽ ሁሉም ውስጤ ናቸው"! ትክክል ነሽ መጥፎዎቹም መጥፎ ሆነው እንደሚጠቀሙ አስበውት ሳይሆን የማገናዘብ ችግር ነው ::
@ማክዳማኪ
@ማክዳማኪ 5 лет назад
ውይ ሹክ ልበላቹ ሰውደው እኮ
@hshdhvgg2883
@hshdhvgg2883 4 года назад
ዋው ሁሉይ አድአይደለም ጡሩም አለ የኔ ቆጆ
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 5 лет назад
ተወዳጅ ፕሮግራም አቀራረብሽ ሚያምር አንችም ምታምሪ በጥቅሉ አሪፍ ነው
@berhanemezgbo7394
@berhanemezgbo7394 5 лет назад
ሰለም ውው እውነት ብለሽአል እህት አው አሎ ሰም ትሽኪምው እምያስርለት ግን ብዛው ዳም ጥራ አል።
@richoyeyimerlij2744
@richoyeyimerlij2744 5 лет назад
Wow hulam edezehe ayenet enjera nate yebezale amen 🙏🙏🙏
@አለብኝየህቴውለታእሷንያኑ
ሹክ ልበላቹህ ስወድሽ እኳን ደናመጣሽ
@HayatHayat-gq8py
@HayatHayat-gq8py 5 лет назад
Betame new yamewadeshi 💞💞💞🥰
@seadajuhar7908
@seadajuhar7908 4 года назад
እውነት ለመናገር እኔ ሁለት በንጀራናት ነው ያደኩት የእውነት መፍጠሬን ሁሉ ያስጠሉኝ ናቸው ብሎም ከባቴ ሁሉ አካክደውኛል ይቅርታ ስለእንጀራናት ጥሩ ብታወሩ መስሚያ የለኝም ህይወቴ ምስቅልቅሉ የወጣው በህይወት ያለው አባቴ እንደሞተ እንድቆጥር ያደረገችኝ መጥፎ የንጀለራ እናት ናት እኔጃ እንደኔ የንጀራ እናት ጥሩ አለው ብየ አላስብም ለማንኛውም በልቅሶነው እያየሁ ገየጨረስኩት
@asematube9570
@asematube9570 5 лет назад
የሚገርም ሃሳብ ነው ብራቮ 😘😘😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hikimetinegnisubscribearag1061
እናቴ አሰማዬ asema tube በይ ስፉልግሺ ነበር ስብ እስክራይብ አርጊኚ ከልሆነ ዋ ።
@asematube9570
@asematube9570 5 лет назад
@@hikimetinegnisubscribearag1061 😂😂😂😂እሺ አደርጋለው ያውም በፍቅር 😍😍
@ramzya9912
@ramzya9912 5 лет назад
ውይ ስውድሽ እስቲ እንደኔ ሚወዳት
@alinalin1736
@alinalin1736 5 лет назад
አንዳንድ የእንጀራ እናቶች ምርጥቶች ናቸዉ ስሙ ግን አይቀርም
@ሁሉገብቻናልሁሉገብቻናል
ስለ እጀራ እናት ባላውቅም ግን የእህቴ የባሏ ልጆች አሏት ጥሩ አመለካከት የላትም እደ ልጆቿ አታየችውም ስትልካቸው በቁጣ ነው ምግብ እራሱ እደ ልጆቿ አትሰጣቸውም
@hikimetinegnisubscribearag1061
ማሜ እወድሻለው አባቢ እወድሀለው አንች ብዙ ነገር ታውቂያለሺ ምክሪያት ሲሲ እባክሺ እግዳየ ሁኒ ስብእስክራይብ አርጊኚ 😘😘😘
@ሁሉገብቻናልሁሉገብቻናል
@@hikimetinegnisubscribearag1061 እሺ
@ليلاادم
@ليلاادم 5 лет назад
እረ ምከሬት የአላህ
@omhuda5216
@omhuda5216 5 лет назад
አይ እጀራናትን እኛን ጠይቂን እሙየ
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 лет назад
ራኪዬ ስታምሪ አበባ መስለሻል
@adcotech6038
@adcotech6038 4 года назад
Weyyyyyyyyy enase yegera enat teru nate beye alamnem betam metfo selnebrchi yengra enta drama ena ewnt ande ayedlume weyyyyy yengra enat
@mussieddk7233
@mussieddk7233 4 года назад
betam des yemil program new ! Bertu ke tru Ethiopiawinet gar!
@jujuetopia8738
@jujuetopia8738 5 лет назад
ዋውውደስይላል
@ቃልየፃድቃኔማርያምልጅ
አምላክ ሆይ የሱን ሞት ለኒ አርግልኝ እንጀራ አባቴ ከአለም ላይ ካሉ አባቴች በላይ ነህ ባውራው ላንተ የሚሆን ቃላት የለኝም አምላኬሆይ እረጅም እድሜ አኑርልኝ አባ እውድሀለው
@samirakhader3055
@samirakhader3055 5 лет назад
ወለህ ጥሩ እንጄረ እነቶችም ይኖሩሉ የኔወ እንጄረ እነቴ በጠም ጥሩ ነት መሬት ለይ ስንቃመጥ አቶድም ስር እረሱ እኛ ልንሳረ አትፍልግም እኛን ቁጭ አርገ ረሱው ትሳረሌች በጠም ጎቦዝ ነት በጠም እወደታለሁ አለህ ይጠብቃት
@እየሱስየአላህባሪያነውእየ
ማሻ አላህ
@enatmesfin
@enatmesfin 5 лет назад
እንከን ደህና መጣሽ ውዱዋ
@ማክዳማኪ
@ማክዳማኪ 5 лет назад
ዋውውው በጣም አሪፈ ነው ሁሊም ሰው እንደዚ በውኑ
@Hana-ur5lb
@Hana-ur5lb 5 лет назад
This is very rare to see step partners that wish good or have good intentions on their step kids especially in Ethiopia.
@ليلاادم
@ليلاادم 5 лет назад
ዱአ አድርጉልኝ ለኔ የጀራ እናት እዳልሆን ልጄንም የጀራ እናት እዳያገኝብኝ ከባሌ ጋር ተጣልተናል አላህ ይሁነኝ ብቻ ከባድ ነው
@ቤቲ-መ6ጰ
@ቤቲ-መ6ጰ 4 года назад
ደስ ይላል በርቺ
@helengrima8403
@helengrima8403 5 лет назад
ዋዉ በትንሽ ደቂቃ ምርጥ ትምህርት
@inaaqbintabshiru8959
@inaaqbintabshiru8959 5 лет назад
Woow woow beexam des yilal 😘😘😘
@lamaaldossry5640
@lamaaldossry5640 5 лет назад
አለምዬ ሠወደሽ ቀመም ነሽ የምታቀረብዉ ሁሉ ተምረታ አለዉ አደባለሽ በጣም እረጋ የልሽ ነሽ
@ገኒየኮኪእህት
@ገኒየኮኪእህት 5 лет назад
ምን እንድምል አላቅም ግን ደሰ ይላል
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀልመድ
ማን እደ እጀራ እናት ክፉ አለ ኡኡ እደ ጎባን የጠመሚት እያየይ ምግብ እየወረወረይ። በርግ ጥም አላህ ካመጣው መረቀህ ስጠኝ ነው
@እግዚአብሔርንፍቅርነውእኔ
የእንጀራ እናቴ በጣም ነው እምወዳት እንድ እናቴ ነው እምያያት የእንጀራ እናቴና እናቴ እኩል ነው እምወዳችው ተመስገን አምላኬ የዋህ ምስኪን የእንጀራ እናት ስለስጥህኝ
@Sarasara-pw2ty
@Sarasara-pw2ty 5 лет назад
ዱባይ ያለቹሁ ሀዋላ ስንተ ገባ ሹክ በሉኝ ሰወዳቹሁ
@AhmedAhmed-ov7cc
@AhmedAhmed-ov7cc 5 лет назад
Ena telinet lkia 10 ,70 sanetemi
@lakehabsh4417
@lakehabsh4417 5 лет назад
እኔ
@MoMo-ii6bc
@MoMo-ii6bc 5 лет назад
እንዳያግቱሽ ሀሀሀሀ
@Sarasara-pw2ty
@Sarasara-pw2ty 5 лет назад
@@MoMo-ii6bc 😀😀😀😀
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 лет назад
10.70
@berislsl2119
@berislsl2119 5 лет назад
እኔ የጀራ እናቴ ለትንሽ አመታት አሳድጋኛለች ግን በጣም ሀይለኛ ናት እና ወድያው ነበር ልጅ የወለደችው እናም ከልጆችዋ ለይታ በጣም ታሰቃየኝ ነበር እናም እኔ ታላቅ እህቴ ወስዳ አሳደገችኝ ከዛም ለሁላችን አስወጣችን የጀራ እናቴ ከልጆችዋ ከአባቴ ጋር ብቻ እየኖረች ነው ቤታችን ሁሉ ሙሉ የጎደለ የለው ግን ምን ዋጋ አለው የእንጀራ እናታችን በገዛ ቤታችን ውጥልኝ ብላ አስወጣችን ።እኔ የጀራ እናት ሲባል ያንገሸግሸኛል።
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 5 лет назад
የእንጀራ እናት ስሙ ሲጠራ እራሱ እፈራለሁ ለነሱ ጥሩ አመለካከት የለኝም
@asyasufiyan7691
@asyasufiyan7691 5 лет назад
እኔም
@zedlove4479
@zedlove4479 5 лет назад
አይዲረስ ነው የንጀራ እናት ስሙ እራሱ በቂነው እኔን ጠይቁኝ እንደት ስቃይ እንዳለው በርግጥ ክፋታቸው ጠንካራ እንዲቶኝ ነው የሚያደርገው..
@entiserentu5807
@entiserentu5807 5 лет назад
ምን ማለት ነው ውዴ
@entiserentu5807
@entiserentu5807 5 лет назад
ምን ማለት ነው ውዴ
@getachew2620
@getachew2620 5 лет назад
እኔሥ የእጀራ እናቴ ከምለው በላይ ነው የቀጣችኝ ትምርቴን እንኳን መማር አልቻልኩም በሷ ምክነያት አሁን ከሷ ተለይቼ 7አመቴ በስደት እሷም የት እደገባች አላቅም ከቤት ወታ
@halemayasfe8232
@halemayasfe8232 5 лет назад
አስተማሪ ነው በርች
@የተንታቀበጥ
@የተንታቀበጥ 5 лет назад
ወይ ይችን ልጂ ሥወዳት
@mekdeshayle2140
@mekdeshayle2140 5 лет назад
የጀራ እናቴን ስጠላት ከልክ በላይ ነው
@egeziabehareabatedegelamal2064
Ere ena betam new yemiwedat mereti enate nechi
@entiserentu5807
@entiserentu5807 5 лет назад
የእንጀራ እናት ማለት የግራዋ እናት ናት።የሚገርመኝ ልጆቻችሁን በእንጀራ እናት የምታሳድጉ ወንዶች ናችሁ።ስለእንጀራ እናት ክፋት እያወቃችሁ ስለልጃችሁ ክፋት ስትነግራችሁ ታምኑዋታላችሁ።እስቲ ሴተኛዳሪ ሴቶችን ለምን እንዲህ እንደሆኑ ጠይቁዋቸው? አብዛኞቹ በክፉ የእንጀራ እናትና ልጁን ምን ሆንሽ ብሎ በማይጠይቅ አባት ነው።እግዛብሔር ምስክሬ ነው ምላችሁ ልጅ ያለው ወንድ ማግባት እፈራለሁ።ምክንያቱም ክፉ የምሆን ይመስለኛል።የእንጀራ እናቶች ከ100% 2%ብቻ ነው ጥሩዎች እነሱም መሀን ሴትና እግዛብሔርን የምትፈራ ከሆነች ብቻ ነው።
@mdbabul5397
@mdbabul5397 5 лет назад
ዋውውው በጣም ደስየሜል ነገርነዉ
@tgsttgst5588
@tgsttgst5588 5 лет назад
እናመሰግናለን በርቱ
@ዜድነኝአባቴንናፋቂ-ሠ1ቘ
ወራጅ አለ እጀራ እናት በአድ አፍ አይጠራም መልካም እናት አለችኝ ሥማ በጀራ እናት ባትጠራብኝ ደሥ ይለኛል
@እንምበደንእንምበደን
እኔም የእጀራእናት ነኝ ግን ክፉ ነሽ እየተባልኩ ከልጄ ነጠሉኝ አላህ ይይላቸው ያሳምማል
@ወሎአምባሰልማርእሸት
እናመሰግናለን
@hlamhhrbi3091
@hlamhhrbi3091 5 лет назад
ሁሉም ስው አንድ አይደለም
@ethiopiacoffee5560
@ethiopiacoffee5560 5 лет назад
የዳቦ አባቴ እወድካለሁ 😂
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
ክክክክክክክክክክክክ
@gkw81mz98
@gkw81mz98 5 лет назад
Wow ichin liji siwadat
@itsmydam7685
@itsmydam7685 5 лет назад
Sewodat shuke beyegi😘😘😘😘😘
Далее
Without Bias
28:05
Просмотров 513
UFC 308: Пресс-конференция
35:18
Просмотров 583 тыс.