Тёмный

ሻምበል ደረጄ በላይ ይናገራል/መሰዋት ያለ ቢሆንም ሽንፈት ግን አይታሰብም/የምመራቸው ፋኖዎች ሁሉ ልጆቼ ናቸው/ ልጆቼ ሲሰው የተሰማኝ ስሜትና ያጽናናኝ እውነት 

Teles Tube
Подписаться 30 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

የጠለስ ኒውስ ቤተሰብ በመሆን ያበረታቱ። ቻናላችንን Subscribe & Share ያድርጉ።
Assaye Derbie
/ asaye.derbie.net
/ assaye.derbie
#Ethiopia

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 93   
@etsegenetmeshesha2882
@etsegenetmeshesha2882 4 дня назад
ጀግኖች የጀግና ልጆች አልሞቱም ለዘላለም ስማቸው ይዘከራል !! ድል ለፋኖ !!!❤
@seidmuhammedmuhammedhassen1919
እኔም የጀግናው ደረጀ በላይ ልጅ ነኝ!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጠው!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 4 дня назад
ታጋይ ይሰዋል ትግል ይቀጥላል 😢😢ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🔥🔥በርታ ውዱ ጀግናው አርበኛው ፋኖ ደረጀ በላይ ጋሽዬ 💪💖💜አላህ ሶብሩን ይስጥልኝ 👏👏😢😊
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 4 дня назад
እያለቀስኩ ነዉ የሰማሁት!..የቁጭት የአልደፈርባይነት ሲቃ ነዉ በዉስጤ የፈመዉ!! አማራ ያሸንፋል!!..
@fetenetizazu764
@fetenetizazu764 4 дня назад
አሳየ ልብ ሰርስሮ የሚገባው መልዕክትህ አንጀት ያርሳል እንባ ቢተናኑቅም እንድትውጠው ስንኞችህ ያበረታታሉ ወደ ጀግንነት ይለውጣሉ ሥራህ ግሩም ነው ባለህበት አምላክ ይጠብቅህ በርታለሰን ዓላማህን ያሳካልህ ድል ለፋኖ ለአርበኛ ደአጀና ለአማራ ሕዝብ መጽናናቱን ይስጥልን የልጆቹን ነብስ ይማርልን ፋኖ ያሽንፋል።
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 4 дня назад
ለደረጀ የመጨረሻው ጀግና ነው ❤❤❤ እግዚአብሔር ያጥናህ
@iam-amhara
@iam-amhara 4 дня назад
አማራኮ የማይበገር ፍጥረት ነው በቃ አማራ ጀግና ነው❤❤❤
@abebawdigafe7271
@abebawdigafe7271 4 дня назад
ምርጥ ዘገባ እነ እሸቴ ማጠቃለልህ እንዴት ደስ ይላል ሁልጊዜም አዲስ ዜና ነው!!!
@mintyassefa
@mintyassefa 4 дня назад
እግዚአብሔር አብ መጽናናትን ይስጠው🙏ያበርታው🙏🙏፣የጀግኖች ልጆቻችነን ነፍስ በገነት ይቀበልልን🙏😭😭😭😭😭😭
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 4 дня назад
ወንድማችን. አሳየ. አድናቂሕና. አክባሪህ. ነኝ. !
@ፋኖደግአረገ
@ፋኖደግአረገ 4 дня назад
የሚገርም ጀግነት ነው እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጠው።ድል ለፋኖ💪💪💪💪💪
@fikrietan1169
@fikrietan1169 4 дня назад
ክዘላለም ባርነት የአንድ ቀን ነፃነት ድል ለፋኖኖኖ እውነትንና ሃቅን ስለያዘ ክብር ለጀግኖቻችን
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 4 дня назад
እግዚአብሔር ያፅናህ ጀግናው አባቴ 😢😢
@solomonbegena5271
@solomonbegena5271 4 дня назад
ዐማራ የብዙ ጀግኖችን እዳ የምንከፍለው ተባብረን ትግሉን ዳር በማድረስ ነው ። ያለበለዚያ ባለእዳዎች
@AkeMelaku
@AkeMelaku 4 дня назад
እንደንድ ጊዜ ጅግንነት ይኖርህ እና እውቀት አይኖርህም ደረጃ በላይ ግን ሁሉን አሟልቶ የሰጠው ሰዉ ነው ከሁሉ በላይ እንዲህ ጥሪት ያለ አላማ እና ግብህን ስታውቅ እንዴት መታደል ነው የእውነት ትግል ሲሆን እንድህ ነው የአብርክን ክፍይ ከየትኛውም አማራ የተለየ ፀፀት አልተሰማውም እና ዳሬን የአማራን የትንሳኤ ጊዜ ለማየት ያብቃህ ጀግናችን
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 4 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቀላት አጠረብኝ አነሰኝ ጀግና ፋኖ ታሪክ እየፃፈ ነው አንተም እየከተብክ በዕርህ አይንጠፍ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግና።
@aklilhagos
@aklilhagos 4 дня назад
እናመሰግናለን ፋኖ ጋዜጠኛ እና ደራሲ አሳዬ ደርቤ እጅህን ቁርጥማት አይንካው ልብ ላለው አተራረክህ ዛሬውኑ ጫካ የሚያስገባ ነው ። ድል ለአማራ ፋኖ ሞት ለከፋፋዮች !!!
@Mashquke
@Mashquke 4 дня назад
ድል ለተገፋው የአማራ ሕዝብ!!!!! ድል ለተገፋው የአማራ ፋኖ!!!!!!!!
@HaymanotAsnake-e4c
@HaymanotAsnake-e4c 2 дня назад
ጀግናው አረበኛ ደረጀ በላ ( ክንዴ ጀግና አባት ነህ ) ሀዘንህ ሀዘናችን ነው ለሀገረ ነፃነት በማለት የሚከፈለው መስዋት ከባድ ቢሆንም ትግሉ ግን ይቀጥላል ለጀግኖች ነብሳችውን ይማረልን እኒህ ወንድሞቻችንናችው
@natimanaba
@natimanaba 4 дня назад
እግዚአብሔር ያፅናህ ጀግናው አባቴ
@AbelHicklin
@AbelHicklin 3 дня назад
አማራ ማለት ይህን አይነት ጀግና ነዉ። ሰሙ የልጆቹም ሰም በወርቅ ቀለም ይፃፋል ካለጥርጥር💚💛❤️
@AbelHicklin
@AbelHicklin 3 дня назад
ልጆችህ ሰማእታቶች ናችዉ
@alextigstg3055
@alextigstg3055 4 дня назад
እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጠው ድል ለአማራ ሕዝብ ሞት ለፀረ አማራ ለሆኑት በሙሉ
@lolitazulu7347
@lolitazulu7347 4 дня назад
Dear Assaye, thank you for expressing my deepest sorrow for the loss of my dear brothers, Eshete Moges and his son and the two brothers (Yetages & Aman). What they did to freed their people will remain forever.
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 4 дня назад
ላጣናቸዉ. ልጆቻችን. እ/ከወደዳቸዉና. ከመረጣቸዉ. ወዳጆቹ. ጎን. ያቆያቸዉ ለመላዉ. ቤተ ሰዎቻቸዉ. መጽናናትን ለወላጆቻቸዉ. ጽናትን. ጥንካሬን. ብርታትን. አብዝቶ. ይስጥልን. !
@selibelay5595
@selibelay5595 4 дня назад
እግዚአብሔር መፆናናቱን ለሙሉ ቤተሰቡ ይስጥልን ጀግናችን
@AdisuYayou
@AdisuYayou 4 дня назад
ጀግኖች የጀግና ልጅ አልሞቱም ላማራነት መሞት ወድነት ነው ድል ለማራ ፋኖ።
@Mashquke
@Mashquke 4 дня назад
የጀግናው ልጆች የሄዱት 100%ሁላችንም ወደምንሄድበት ሞት ምክንያቱም ሚሊዬን ነፃለማውጣት ነው ።ሥማቸው ዝንተአለም ከመቃብር በላይ ነው ፣ይሆናልም።ፈጣሪ ጀግናን ይወዳል ነፍሱንም ዝንተዓለም በአፀደ ገነት ያኑራታል።ድል ለፋኖዎቻችን!!!!!!!!
@MeazaGyohannes
@MeazaGyohannes 4 дня назад
ዘላለም የሚኖር የለም የኦኔ ጀግና አባት አምላክ መፅናናት ይስጥህ
@AgretuArgaw
@AgretuArgaw 4 дня назад
🎉🎉🎉🎉🎉ድል ለአማራው ፍኖ
@YeheyesEndale-uk1jm
@YeheyesEndale-uk1jm 4 дня назад
አሴ በርታ የዶላር እዝንና ስኳድን አፈርድሜ እያበላኸው ነው
@sulimanendris803
@sulimanendris803 4 дня назад
U r our hero Ato deraga Ayzon
@TemsgenWoldgezi
@TemsgenWoldgezi 4 дня назад
ጀግናእማራ ልጀቸወ
@דסלםמהרט
@דסלםמהרט 4 дня назад
ለጀግናው ደረጀ በላይ ልጆች ነፍሳቸውን በገነት ያሣርፍልን ለቤተሠብ መጽናናትን ይስጥልን😅
@fghhh8660
@fghhh8660 4 дня назад
አሳየ በርታልን። 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hellokids6335
@hellokids6335 4 дня назад
THERE ARE COUNTLESS HEROES AMAHAR FANOS LIKE THE SONS OF SMAMBEL DEREJE!!!S O, NEVER GIVE UP!!!FANO , AMHARA, WILL BE A VICTOR SOONER OR LATER!!!
@ethio1775
@ethio1775 4 дня назад
Yene jegna minnen yante lij neng del le jegnaw amhara fano 💪💚💛❤
@fikrietan1169
@fikrietan1169 4 дня назад
ዋ እኔን 😢😢😢😢 ፍረድ ከፈጣሪ ነው😢😢😢😢😢😢
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 4 дня назад
❤❤መፅናናትን ይሙላባቹ ጌታ😢ነፍስ ይማር
@libeseworkgetu8131
@libeseworkgetu8131 4 дня назад
ራሱ እሱ አባናደው ጀኔራል ደረጀ በላይ እውነተኛው የአማራ ዋስ ነው ሀዘን ሀዘንናችው ልቅሶህ ልቅሷችን ነው ለጀኔራል አባናደው የመይሳው ልጅ ደረጀ በላይ ጀግና ብርሌ ነው ቶሎ ይሰበራል ፈሪ ተራራ ነው ዘላለም ይኖራል
@AsterAschegir
@AsterAschegir 4 дня назад
Welcome Asayeachen tfthebnal
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 4 дня назад
Wonderful Analysis ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Shrbirub
@Shrbirub 4 дня назад
ፈጣሪ ያበርታህ ጀግናየ
@rakebabreham6112
@rakebabreham6112 4 дня назад
😭😭😭😭😭 yeha hulo le Amhra hezb yemekfle meswatnet new 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽
@هونر9-د3ر
@هونر9-د3ر 4 дня назад
ነፍሳቸውን ይማረው
@mataralsuwaidi3463
@mataralsuwaidi3463 4 дня назад
❤❤ድል ለፋኖ
@tadessealene4340
@tadessealene4340 4 дня назад
Thanks!! Stand together to protect Amhara genocide in Ethiopia by crazy guy government.
@abdallahaltamimi928
@abdallahaltamimi928 4 дня назад
ፋኖያሸንፋል ነብስይማር 🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🐅❤️💚💛❤️💚💛❤️💛💚❤️🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯
@gigmantaf8239
@gigmantaf8239 4 дня назад
ፋኖ ደረጄ አንተና ልጆችህ የአማራ የአርበኝነት ማሳያ ናችሁ!!!
@mulugetamindaye8391
@mulugetamindaye8391 4 дня назад
ሻምበል ደረጀ በላይ አንተም ሆንክ የልጆችህ ጀግንነትና መስዋእትነት ለአርባ አመት በሁለት አረመኔ መንግሥት ለተሰቃየው በመሰቃየትም ለሚገኘው የአማራ ሕዝብ ያፈሰሱት ደም ነገ የመላው አማራና በኢትዮጵያዊነቱ ለሚኮራ ሁሉ ድል ይሆን ዘንድ እውነተኛ አምላክ ይዳኘን።
@kasaneshzegeye2051
@kasaneshzegeye2051 4 дня назад
Zurahineeeee temelkettt derje fetareye yatnhee
@kidistamalaje7805
@kidistamalaje7805 4 дня назад
አይ ጀግናው እሽቴ ሞገስ መንግስት አግኝቶ አደራ አለ? አደራውን ልጆቹን የሚበላ አረመኔ መንግስት ተብየ😭😭😭
@bekinay-k12
@bekinay-k12 4 дня назад
😥 😥 😥
@mimia7202
@mimia7202 4 дня назад
Yetagesen gedelubegn 💔💔 nefse yemare🙏
@JosefBelay
@JosefBelay 4 дня назад
Yene jegna ,tsnatun yadlh ,yehlwuna tgl sibal mn malet endehone ,lebadenna lebanda aygebawum ,wendmoch demachhu be 10000 etf yimelesal !!!!
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 4 дня назад
ልብ ያለው ልብ ይበል ቀያቸዉ ዘልቆ የገባዉን ባንክና ታንኩን የተቆጣጠረዉን የዘመኑ ናዚ ሂትለርን አብይን ጀግናዉ ፋኖ እየተፋለመ በደሙ ድል እያበሰረ ነዉ በዉነቱም ያቸንፋል።
@DingteaKeleamu
@DingteaKeleamu 4 дня назад
Jegina yejegina lijoch ewinet neaw
@HaymanotAsnake-e4c
@HaymanotAsnake-e4c 2 дня назад
የደንቢያው ተወላጂ አማኑኤል ደረጀ ዋሴሁን ደረጀ እነ ባዜ እዘዝ ፈትሸው ባብል እነ ሰማኝ ማለደ እንዲሁም ጡሩነቱ ሲጀመረ ሐምሌ 19 ላለቁት ናእሰካሁን ለተሰው ጀግኖች ትግላችሁ ግን ይቀጥላል ነብሳችሁ ባፀደ ገነት ትረፍልን ያመኛል እረ ስንቱ
@GddghdHdhfdh-gu3kd
@GddghdHdhfdh-gu3kd 4 дня назад
❤❤❤❤😢😢😢😢
@JosefBelay
@JosefBelay 4 дня назад
Abet tsnat abet tnkare ,yihe ke Amhara wuch yet alem yigegnal ,yetm !!!!!
@Mebrat-n9r
@Mebrat-n9r 4 дня назад
😭Yihe dimits be aimoruachin yakachilal 🤔 kezia merara dimts behuala🤫 indates Amara inkilf wosedew🤔 Ibetus tekemito indate tegegne🤔 Indates aschalow😭
@mimia7202
@mimia7202 4 дня назад
💔💔💔😭😭😭😭
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 4 дня назад
የጀግና ልጅ ጀግና የባንዳ ሌጅ ባንዳ መሆኑን በዘመናችን አሳየን። ባንዳ ባዳዉ አብይ ባንዳ እንጂ ሌላ ሊሆን አይችልም። ልብ ያለው ልብ ይበል።
@msluzgye6670
@msluzgye6670 4 дня назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💚💛❤️💔💔💔🙏🙏🙏
@victey
@victey 4 дня назад
All.bandaaa and fake fanoo.all.bandaaa.jouranlist who.work.aginst this fanooo.god bring all.7 genration curse..victry my brothers
@adbe5876
@adbe5876 4 дня назад
የአጼ ቴዎድሮስ ልጆች ሀገር በተለይም አማራ እነዚህን ወርቅ ልጆች ሲያወሳቸው ይኖራል
@worededgier2604
@worededgier2604 4 дня назад
አይዞህ ወንድማችን ሀዘንህ ሀዘናችን ነው ድልችን ደግሞ ቅርብ እጅግም ቅርብ ነው እንበቀላቸዋለይ::
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 3 дня назад
ኢርትራ፣ ትግሬ፣ ኦሮሞ፣ ወላይታ፣ ሲዳሞ፣ ስልጤ፣ ቤንሻንጉል፣ ሶማሌ አማራን ይንቃሉ ያዋርዳሉ እንደ ሰውም አይቆጥሩንም። ከሚንቁን እንደ ሰው ከማያቄጥሩን እንስሶች ልባቸውን አውቀን ከነሱ በላይ ሰርተን አማራነት በአማራ አስከብረን ጠላቶቻችንም ልካችውን ማሳውቅ አለብን። የአማራ ትግል በኢትዮጵያ አይፈታም። ኢትዮጵያኖች አማራ በዛግነት ሳይሆን እንደስደተኛም ሳይሆን እንደ ባርያ ሊያኖሩን ነው የሚፈልጉት። አማራ ኢትዮጵያም ፣ ባንዴራ፣ ሃይማኖት አያድንህም። ኢትዮጵያም ፖለቲካዋም ውድመዋል። ድል ለአማራ ህዝብ።።።
@etsegenetmeshesha2882
@etsegenetmeshesha2882 4 дня назад
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ ድል ለፋኖ !!
@Mebrat-n9r
@Mebrat-n9r 4 дня назад
😢 Amen. Ye Iyoben mekera iyastawosin, yefetarin milash yemintebik fano nen ingi🙏.
@tilahunshiferaw5474
@tilahunshiferaw5474 4 дня назад
አርበኛ ሻለቃ ደረጀ ይለያል፡ሲበዛ ጀግናነው፡ያምራል፡የምር አማራ ነው፡ዘረኞችን፡ይፀየፋል
@user-rc3qe8lb4x
@user-rc3qe8lb4x 3 дня назад
አቶ ደረጀ በላይ አንተ ለኛ ያልሰጠህው ምን አለ እንካን አንተ ከመጣህበት አማራ ብሄረሰብ ተፈጠርኩ ሁሉን የሚችለው አማለካችን መፀናነት እንደበዛልህ እፀልያለሁ።
@ruthkas9268
@ruthkas9268 3 дня назад
አማሐራ እኮ ጀግናው እሸቴ ሞገስ ጀግናው ደረጀ በላይ ነው አምሐራ 😢 አማኑኤል እና ዋስይሁን ጀግኖች ዘላለም ህያው ናቸው ወንድሞቼ ምን አይነት ጀግንነት ልበ ሙሉ ቆራጦች የአባታቸው ልጆች ልጅነታችሁን ሳትኖሩ ለአማራ ህዝብ ብላችሁ ወንድሞቼ 💔💔😢
@saidFeleke
@saidFeleke 4 дня назад
እውነተኛ ጀግና የአማራ ልጆች ለህዝባቸው ብለው ቀድመው ህይወታቸውን የሰጡ ለዬትኛውም አማራ ምሳሌ የሚሆኑ ጀግኖች የጀግና ልጆች አሳዬ ደርቤም ጀግና ነህ የጀግኖችን ሥራ በአማረ አገላለፅ አስቀምጠሀዋል እናመሰግናለን !!!
@tenayemer2368
@tenayemer2368 4 дня назад
ጋሸ ወንድም ጋሸ መፅናቱን ይስጥህ የሜገርም ጀግነት ነው
@mimiworku4129
@mimiworku4129 3 дня назад
😢😢😢 ጋዜጠኛ አሳዬ ስለ ጀግኖች አቶ እሸቴ እና ልጁ ይታገሡ ያቀረበከው የጀግንነት ለአማራው ህዝብ ያደረጉት መሰዋእትነት የአቶ እሸቴ የመጨረሻው ቃል እንዴትስ ያለ ጀግንነት እምነት፣ቆራጥነት፣ወኒ የተመላበት ነው እውነት ጀግኖች ናቸው እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በሰላም ያሳርፍ🙏🙏🙏 ጀግና አይሞትም። ዳግም የእነሸቴ እና የእነ ታገሡ እሸቴ ጀግንነት ተደግሞ አየነው በጀግናው ፋኖ ደረጀ ልጆች ተደገመ ጀግኖች የጀግናው ደረጀ ልጅ ብቻ ሳትሆኑ የመላው የአማራ ልጆች ናቸው ጀግና አይሞትም ነፍሳችሁ በሰላም ትረፍ 🙏🙏🙏
@MmMm-wc2lr
@MmMm-wc2lr День назад
ጀግናዉ መፅናናቱን ይስጥህ ድላማራ ፋኖ💪💪💪
@abeba2241
@abeba2241 День назад
ፋኖ ደረጄ በላይ የጀግኖቻችን አባት ሐያሉ አምላክ የበለጠ ፅናቱን ይስጥህ 🙏 ልጆችህ ጀግናና የአማራ ህዝብ የበኩር ልጆች ናቸዉ ድል ለፋኖ 💪🏿💪🏿 ❤❤❤
@hikmetzewde9991
@hikmetzewde9991 4 дня назад
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@AlemenshMrsha
@AlemenshMrsha 18 часов назад
አማላኬሆይ ይህንቀን አሳልፊልን. እባክህ
@AlemenshMrsha
@AlemenshMrsha 18 часов назад
ነፊስይማር የኛጀግኖች
@tadessealene4340
@tadessealene4340 4 дня назад
Rip Stop Amhara genocide in Ethiopia by crazy guy government. Nebs yimarelen our hero Fano.
@beleteshibeshi350
@beleteshibeshi350 22 часа назад
wish you great success at your new land!
@mimia7202
@mimia7202 4 дня назад
Ehhhhhhh 💔💔😭😭😭😭 Egziabeher tesnatun yesteh 🙏
@SaraEliasGebreegzzabher
@SaraEliasGebreegzzabher 3 дня назад
Lezelealm yemizekeru jignoc nacew
@ابويحي-ل7خ
@ابويحي-ل7خ 4 дня назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@DanielHagary
@DanielHagary 4 дня назад
Asaye jegnachin nk berta
@ክርስቶስነውሒወቴማሪያምና
😢😢😢😢💪💪💪
@getnetalemayehu1536
@getnetalemayehu1536 4 дня назад
egziabher yanten libona legnam yadlen derie jegnaye fanooo yashenfal dil lefano
Далее
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Просмотров 3,7 млн
Свожу все свои тату (abricoss_a_tyt)
00:35
AMHARA | Can Ethiopia Survive?
13:56
Просмотров 50 тыс.