Тёмный

የፋኖ መሪዎች ተገናኝተው የወሰኑት ውሳኔ! | ፋኖ 1400 የብልጽግና የመረጃና ደህንነት ሰዎችን ያዘ! | ደበረጽዮን “ጉድ የሰራን ጻድቃን ነው!” 

Roha
Подписаться 256 тыс.
Просмотров 59 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 103   
@ShimelashAlemu
@ShimelashAlemu 4 дня назад
የአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ።
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 3 дня назад
ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
@ሳራአህመድ
@ሳራአህመድ 4 дня назад
ድልለአማራፋኖ❤❤❤❤❤
@KamailaKamaila
@KamailaKamaila 4 дня назад
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
@merong-g6w
@merong-g6w 4 дня назад
ፋኖ👍👍❤
@mekaamare2296
@mekaamare2296 3 дня назад
የእግዚአብሔር ሃይል ለተገፋውና በግፍ የሚገደለው ንፁሃን ለመታደግ ከሚዋጋው ፍኖጋ ይሁን። ድል ለፋኖ ውድቀት ለሰው በላው ላስመሳዩ፡ ሆድ አምላኩ ለሆነው መሪ።
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 дня назад
ድል ለአማራ ፍኖ
@ashenafigebregiorgis7635
@ashenafigebregiorgis7635 3 дня назад
ፍትህ፡ ለጋዜጠኛ፡ ወግደረስ፡ ጤናው!!!
@mekaamare2296
@mekaamare2296 3 дня назад
100%ትክክል ነው። ቃል አቀባዩ ።እውነት ትምህርት ሊማር ?ወንበሩ ላይ ቁጭ ብሎ ሀሳቡን ሰብስቦ በማስተዋል ሊከታተል ነው ሰላም ወቶ ስለ መግባቱ ይጨነቅ😢😢
@MegaSolomon100
@MegaSolomon100 3 дня назад
አማራን (ተማሪ ልጆቹን) እስከ ትምህርት ቤቱ በድሮን ለማውደም ስለሚፈልግ ነዋ አውሬው አብይ አህመድ ! ብልጽግና ከተወገደ በኋላ ይማራሉ !!!
@manasebalebel2786
@manasebalebel2786 3 дня назад
ማዓዚ እውነተኛ የህዝብ ልጅ ነሽ ድል ለአማራ ፋኖ ሽንፈት ለብልፅግና ተላላኪዎች
@leoulattlee4994
@leoulattlee4994 18 часов назад
ይቺ የባሪያ ልጅ ሽርሙጥና ነው የሙሉ ጊዜ ስራዋ ከፋፋይ
@girumatsku9116
@girumatsku9116 3 дня назад
ጎበዝ የምን ትምህርት ነው በዚህ ሰአት የአማራን ህዝብ ያጥፋን ወዪ እናጥፋቸው ብሎ ወደ አማራ ክልል የገባው የብልፅግና ጦር ተማሪዎችን አግቶ ከፋኖ ጋር መደራደሪያ ሊያደርጋቸው ይሆናል የመጨረሻ ካርድ ብሎየሰባት
@solomon3431
@solomon3431 3 дня назад
“🙏እግዚአብሔር ሕፃናትን ይጠብቃል፤...”🙏 መዝሙር 116፥6 “🙏የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር በዚህ ቁጥር ላይ እልፍ አእላፋት ይጨምር፥ እንደ ተናገራችሁም ይባርካችሁ።”🙏 ዘዳግም 1፥11 ____
@Awake.726
@Awake.726 4 дня назад
ሺ ገዳይ ጀግና ብትሆን አንድ ካልሆንክ አታሸንፍም!!! ፋኖዎቼ ልጆች ትምህርትን በየቤታቸው በእጃቸው ባለው ስልክም ቢሆን አስተምሩ! ከጦርነቱ እኩል መሀይምነትን እንቃወማለን!!
@fikiresketsela
@fikiresketsela 3 дня назад
ያሥለቀቃቸው ያሥብበት : በተማሪዎች ላይ የሚደርሰውን መከራና ሥቃይ የትኛው አካል የትኛውን ሃላፊነት ሲወሥድ ነው ?
@LAYBELALEMYE-y9j
@LAYBELALEMYE-y9j 4 дня назад
ሠላም ሠላም እምታስተላልፉት መልክት በጣም ቆንጆ ነወ በርቱ❤❤❤❤❤
@hhaaadd1212
@hhaaadd1212 4 дня назад
Victory to Amhara-Fano ‼️ We are all Amhara-Fano ‼️
@ShemelesGebeyehu
@ShemelesGebeyehu 3 дня назад
ስለተማሪ,መማርአይታሰብም,ፍነቶሰላም,ትቤ,/ት,ላይ,ቮንፕ,ጥሎነዉ,በፋኖ,ያላከከ,እና,አሁንም,ሊጨፈጭፋቸዉ,አስቦነዉ,
@HayaHaya-fh8uu
@HayaHaya-fh8uu 3 дня назад
❤❤❤🐆🐆🐆
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 3 дня назад
ድሮን እደ ቆሎ ሚረጭበት ክልል አይደለም ትምህርት ለሽንታቸው መውጣት አልተቻለም አይሞከርም ::
@danieltilahun2556
@danieltilahun2556 3 дня назад
ፋኖ ከሱማሌ፣ግብጵ ድጋፍ መጠየቅ አለበት ትግሉ የህልውና ከሆነ።ህልውና ከሁሉም ይበልጣል።።
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 3 дня назад
አማራ ከማንም ድጋፍ አይፍልግም ደግም ግብፅ ምን አባቱ አላት እና ነው ለአማራ ፍኖ አማራ በታርክ ከማንም ለሞን አያውቅም ያሽንፍል በከዘራ ገጥሞ ነው ዙ 23 የማርከው አታስቡ ተተካሽ ነው እድሜ ለአስታጥቄ ያስገባዋል ይህ ሞቱ የማያልክ አህያ ወታደት😂😂 እና ይቅርታ አታስቡ እሺ
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge 3 дня назад
​@Samera-kd5nz It is OK to ask for help NOW to SAVE LIVES TIME and WIN faster. Because it's UNFAIR WAR while the united enemies are using DRONES, JETS...and getting support from foreigners...
@selam65030
@selam65030 4 дня назад
🎉🎉🎉ትምርት ሲከፈት ፋኖ እዛ ተደበቀ ብሎ ተማሪ በድሮን ለመምታት ነዉ ምንም ትምህርት መከፈት የለበትም 🎉🎉🎉🎉
@merong-g6w
@merong-g6w 3 дня назад
እኮ ፋኖም ለዚእኮነዉ የከለከለዉ
@KenndyDagne
@KenndyDagne 3 дня назад
በድሮን መጨፍጨፍ ከፈለገ ብዙ ህዝብ የሚሰበስብባቸው በሽህ የሚቆጠሩ የገብያ ቦታወች የሉም?
@merong-g6w
@merong-g6w 3 дня назад
@@KenndyDagne እና ከገቢያ ለይም እየጣለ አይደልዴ ምንየሚቀረዉአለና
@merong-g6w
@merong-g6w 3 дня назад
@@KenndyDagne ሁሉንነገር እያወቃችሁ ምና ባታሥመሥሉ😏
@abugida794
@abugida794 3 дня назад
ሲጀመር የትምህርት ስርዓቱ የተቀረጸው "በባንዳ"/ኢትዮጵያን ጠል በሆኑ ጠባቦች ስለሆነ ይኽን ላለመማር እንገደዳለን _እኛ የምንማረው በልካችን ኢትዮጵያን በሚወዱ ሰዎች" እጅ"የተፃፈ ትምህርት ነው
@EshetuGetaneh
@EshetuGetaneh 3 дня назад
ሮሃ ስለመረጃው እናመሰግናለን::ሮሃ ትርጉሙን ብትነግሩኝ
@HayaHaya-fh8uu
@HayaHaya-fh8uu 3 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@alemteffera
@alemteffera 3 дня назад
ትምህርት ሰላም ከሌለ ትርጉም አልባ ነው: ተምሮ ለመገደል?
@MarothiJunior
@MarothiJunior 3 дня назад
Dil lafano ❤ ❤❤🎉🎉🎉🎉
@bayehembiale5124
@bayehembiale5124 3 дня назад
የብልጽግናው መንግስት የገቢ ምንጭ እና ሰላማዊ አስተዳደር ያለው ለማስመሰል አቅዶ እየተንቀሳቀሰ ያለው በፍትህ ስርአቱም ተመሳሳይ እቅድ ይዞ በመንቀሳቀስ በአሁኑ ሰአት የአማራ ክልል ዳኝነት ዘርፍን ሪፎርም እያደረግሁ ነው በማለት ከውጭ ሀገር ድጋፍ ለማግኘት ጥቅምት ወር ጀምሮ በሁሉም ዞን እተገብራለሁ ብሎ አቅዷልና ይህን ማስቆም ይገባል ለፋኖ ሀይሎች መረጃው ይድረስ እንላለን።
@sintayehuadmas
@sintayehuadmas 3 дня назад
""የፋኖ መሪዎች ተገናኝተው የወሰኑት ውሳኔ'' ምንድን ነው የወሰኑት? ያልበላችሁን አትከኩ።
@selam65030
@selam65030 4 дня назад
🎉🎉ፃድቃን ከሀዲ ነዉ ድሮ መለስ ስለሚያቀዉ ነዉ ያባረረዉ ይህ ባንዳ ከሀዲ🎉🎉
@tilahunyimer25
@tilahunyimer25 3 дня назад
ትምርት ትምርት የምትሉት ነገር አይገባኝም?..ተሰባሰቡና በድሮን እናስመታችሁ ነዉ??...በመድፍ ልታስጨርሷቸዉ ነዉ?..በቃ አማራ መጀመሪያ ማሸነፍ አለበት። የአማራ ጊዜ መምጣት አለበት። ያኔ የአማራ ልጆች በጥራት ይማራሉ
@bobbysmith1425
@bobbysmith1425 3 дня назад
By the way if theirs Names is called, what will happen to them they are thrown out What worse than this comes
@chalachewbayu2468
@chalachewbayu2468 4 дня назад
fake dispute of TPLF
@JosefBelay
@JosefBelay 4 дня назад
Weyanena oneg ye Ethiopia kanser nachewu ,mewegedachewu aykerm !!!!
@yosefyehualashet
@yosefyehualashet 3 дня назад
@JosefBelay ትክክል እውነት ብለሃል
@enawgawabathun3355
@enawgawabathun3355 3 дня назад
ተማሪወችን ከትምህርት ማስቆም ተቀባይነት የለውም ወጀልም ነው ትምህርት ገለልተኛ ነው፣ ፋኖም ሆነ መግስት ምቹ ሁኔታ መፍጠር ግድ ነው
@KenndyDagne
@KenndyDagne 3 дня назад
እና ትምህርት መቼ ሊጀምሩ ነው? እርሻስ ሰላም አያስፈልግም? ንግድስ ሰላም አያስፈልግም? ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በአማራ ክልል የሚደረጉ ትልልቅ ገብያወችስ ሰላም አያስፈልጉም? ለምን ማህይም ትውልድ መፍጠር አስፈለገ?
@tewachewahadu
@tewachewahadu 3 дня назад
እስከመቸ ነው የማይማሩት? እባካችሁ ታረቁ እና ልጆቻችን ይማሩ።
@yosefyehualashet
@yosefyehualashet 3 дня назад
@tewachewahadu አብይ ከተወገደ በኋላ ይማራሉ መንግስት ተብየው ተማሪዎች ይማሩ የሚለው ለተማሪዎቹ አስቦ ሳይሆን ትምህርት ከተጀመረ ተማሪዎችን ጨፍጭፎ ፋኖ ጨፈጨፋቸው ለማስባል ነው
@ማርያምአማላጀ
@ማርያምአማላጀ 3 дня назад
ገልቱ ተምረዉ ወይት ደረሱ ሁሉንም ነዉ የጣላቸዉ
@Lucy70968
@Lucy70968 3 дня назад
Do not worry Let the cowards demolish build new aoarrements, we will see who are going to live in t those apartments at the end of the oromo aparthiede government
@Hassan-ry4ye
@Hassan-ry4ye 4 дня назад
አሁን ኅሊና ያለው ሰው ለእነዚህ ሕጻናት ትምህርት እንጂ ታንክ ለመግዛት ያስባል ወይ ፣አረመኔ ጫት ቃሚ ስብስብ
@merong-g6w
@merong-g6w 3 дня назад
ህጅደደብ እና የማያሥተዳዳረዉን ክልል ለሡ ፕሮፖጋዳ እዲመችነዉዴ ህፄናትን በድሮን ና በመሣሪያ እዴዴበድብ ፋኖ የሚፈቅድለት ይመሥልሻል ምሀይም ሁላ ሄጅ የርጎዝብ
@Awake.726
@Awake.726 4 дня назад
አማራ ልጆችህን በየቤትህ አስተምር!! ሁሉ የትምህርት information ስለካችሁ ላይ አለ!! እባካችሁን አትስነፉ ልጆቻችሁን ከመሀይምነት አስመልጡ!! ከትንሿ ጀምሩ ምንም ካለማወቅ ትንሽ ማወቅ ይሻላል! ቤቶቻችሁን ትምህርት ቤቶች አድርጉ!!!
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge 3 дня назад
Do they have internet access?
@Lucy70968
@Lucy70968 3 дня назад
Debertsion must work with Eritrea and the amhara people Tsadikan and getachew are kissing the OPDO ass
@Suffocate-d2j
@Suffocate-d2j 4 дня назад
use journalists to send the message not like this
@Same38572
@Same38572 3 дня назад
Hhhh
@yohannestekelu9324
@yohannestekelu9324 3 дня назад
ልቀቅ ልቀቅ ነው በስው ቤት ደግሞም ለአአ ህብ ይጥረግህ ገና ትጨህእአለህ አቃጣሪ ህዝብ
@agdr895
@agdr895 4 дня назад
እና? እናንተ ክልላችሁ ውስጥ እንደሰባራ አሀያ አልወጣ ያላችሁ እንደሆነ ተማሪው ሁሉ ይክሰር? የተበላሸውን ጊዚያቸውን ለመካስስ ምን ግምገማ አደረጋችሁ? ምድረ ገንገበት።
@merong-g6w
@merong-g6w 3 дня назад
ዲቃላ የመርኮኛ ዘር እሮኩሥ ምንአባሽ አገባሽና ዲቃላ መጢ ጠላቱን ገርፎ ያሥወጣልጅ የትአባሽነዉ ከገዛምድሮ የሚወጠዉ ልክሥክሥ ንገሩኝባይ
@ChristianAwoke-jm6se
@ChristianAwoke-jm6se 3 дня назад
ህፃናት በድሮን እየተመቱ እየሞቱ ትምህርት ምን ያደርግላቸዋል
@merong-g6w
@merong-g6w 3 дня назад
ሢጀመር አሥባመሰለሽዴ ይችጋለ ለነገርነዉጅ​@@ChristianAwoke-jm6se
@daniabera5810
@daniabera5810 3 дня назад
የፋኖ መሪ ያረጋቼው እነዚህ ሯሃ ሚባል ቆሻሻ ሚዲያ እንፀየፈው
@BirukAiynayehu-r9t
@BirukAiynayehu-r9t 3 дня назад
ዋልታንና ፋና ቴሌቭዥን ማየት ትችላለህ ።
@soofiyajed3209
@soofiyajed3209 3 дня назад
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ
@esayaslove5758
@esayaslove5758 3 дня назад
ድል ለእውነተኞቹና ሐቀኞቹ ትንታግ ፋኖዎች 💪💪💪 ዘሜ መሪያችን በርታ 💪💪💪
@yohannestekelu9324
@yohannestekelu9324 4 дня назад
ልቀቅ ልቀቅ ነው በስው ቤት ደግሞም ለአአ ህብ ይጥረግህ ገና ትጨህእአለህ አቃጣሪ ህዝብ
@TaddesseY
@TaddesseY 4 дня назад
የአማራ ክልል የትምህርት ሁኔታ ስንመለከት እጅግ ዘርፈ ብዙ ችግሮች ያሉትበት እና የተማሪ መፅሐፍ የአዲሱ ፋኖተ ካርታ ጥምርታ ዜሮ ነው።እናም መምህራን ከዚህ ቀደም የሚያስተምሩ በሶፍት ኮፒ ነበር። እናም አሁን ላይ መንግስታዊ ተቋም በሌለበት ሁኔታ ትምህርትን እናስጀምራለን ማለት እጅግ ከባድ ነው።ሲቀጥል አገዛዙ የጦር ካምፕ አድርጎ መሽጎ ያለባቸው ስለሆኑ ለተማሪዎች፣ለመምህራን እና ለትምህርት ባለሙያዎች ምቹ ሁኔታም ስለሌለም ይታሰብበት!!!
@adbe5876
@adbe5876 3 дня назад
ከዛ ዉጡ ከዚህ ዉጡ ተባልን.... እኔን የሚገርመኝ ኦነግ ኢትዮጵያን ሊያጠፋ እንደመጣና ይሄን ደግሞ ዲሞግራፊ በመቀየር በፋሺስቱ አብይ ኢትዮጵያኖች ከሚኖሩበት እየተሰደዱ እየተፈናቀሉ እየተገደሉ አይደልምን? ተነስ ታጠቅ ታገል ይሄው ብቻ ነው መፍትሄው
@tgtg7068
@tgtg7068 3 дня назад
ትክክል
@BeCR-c3v
@BeCR-c3v 3 дня назад
ፋኖ ይችላል
@mitkusilesh
@mitkusilesh 3 дня назад
መዓዚ በርች ❤❤❤ ጀግናው ፋኖ ወታደራዊ አመራር ብቻ ሳይሆን ፖለቲካዊ አመራር እና ምሁራንን ጭምር የያዘ ነው የምንለው በምክንያት ነው ። ድል ለጀግኖቻችን !!!
@MuluAmare-nw4ut
@MuluAmare-nw4ut 3 дня назад
ድልፍኖኖኖኖኖፍኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BilalSeesay
@BilalSeesay 3 дня назад
ድል ለጀግናዉ ፋኖ
@senaitalayou6819
@senaitalayou6819 3 дня назад
Dill lFano jeginoch bemulu Dill letebedelew hizib Egziabher kegna gar yihun enashenifale Amen.
@MestugirmaZeleke
@MestugirmaZeleke 3 дня назад
ሰላም ላንች ይሁን እግዚአብሄር ሰላም ያምጣልን ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💪💪💪💪💪💪
@abebebantayehu2300
@abebebantayehu2300 3 дня назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለቦቲ የከባድመኪና ሹፌር
@tgtg7068
@tgtg7068 3 дня назад
አዲስ አበባ የዲሞግራፊ ለውጥ እያደረጉ ነው ተወልደን ካደግንበት ከሰፈራችን ከእድራችን ከመሐበራዊ ትስስሩን እየበጣጠሱ ነው መፍትሄው መታገል ነው
@user-rc3dc6xe9x
@user-rc3dc6xe9x День назад
አማራዉ ተኝቶ በየተራ ነዉ ሚአልቀዉ እየመረጠ አይምርህም ጠላት ነዉ
@Israelxox
@Israelxox 4 дня назад
Fano should be UNITED or WORK TOGETHER
@yyy-dx5lu
@yyy-dx5lu 8 часов назад
ድል በግፍ ለሚገደለው የአማራ ሕዝብ።
@احمدمحمك-د8ك
@احمدمحمك-د8ك День назад
ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@EliasKebede-g9n
@EliasKebede-g9n 17 часов назад
Dil Le Amara hizb ina Le jegnawe fano yihonal
@nurityimer4474
@nurityimer4474 3 дня назад
ታዳ እናተን እሥከመቸ እንጠብቅ አወ አንዲ ሁኑና በቶለ አሸንፉ እደ ህፃናት መሀይም ሁነው ይደጉደ????
@ማርያምአማላጀ
@ማርያምአማላጀ 3 дня назад
ይሁኑ ምናገባህ አይማሩም
@StopAmharaGenocidersTplfOnge
@StopAmharaGenocidersTplfOnge 3 дня назад
​@@ማርያምአማላጀ They should be able to SURVIVE LIVE in a SAFE ENVIRONMENT. Now, Amharas👪families are attcked daily...
@nurityimer4474
@nurityimer4474 3 дня назад
ታዳ እናተን እሥከመቸ እንጠብቅ አወ አንዲ ሁኑና በቶለ አሸንፉ እደ ህፃናት መሀይም ሁነው ይደጉደ????
@leoulattlee4994
@leoulattlee4994 18 часов назад
ሮሃ ከፋፋይ ሚዲያ !!!!!!!!
@negaabate6045
@negaabate6045 3 дня назад
Fano ✊✊✊
@helenabebe-jg2lg
@helenabebe-jg2lg 4 дня назад
Schools after Fano Victory ❤❤❤❤❤
@agdr895
@agdr895 4 дня назад
Fano will never win. You can even see how they are not united to decide to continue or not the schools
@anrspesfa7353
@anrspesfa7353 3 дня назад
እኛ የት እንዳለን እንኳ ማወቅን የረሳ ጭራሽ ሀሰት አታውሩ ፣ ድጋፍ እንሰጥ የነበረውን ሁሉ ተስፋ የሚያስቆርጥ ዜናና ውሽት አታውሩ፣ ኮሶበር…………………………………….ርርርርር
@Samera-kd5nz
@Samera-kd5nz 3 дня назад
የትም መኖር ትችላለችሁ ግን ዋናው ነገር ስለ ጎዳይ መከታትልል ቅርብ እርቅ አይልም
@addisugetnet2963
@addisugetnet2963 14 часов назад
@HayaHaya-fh8uu
@HayaHaya-fh8uu 3 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@TagelWoldeyes-d4i
@TagelWoldeyes-d4i 3 дня назад
እያነክ በለው
Далее
🎙ПЕСНИ ВЖИВУЮ от КВАШЕНОЙ
3:05:21
Barno
00:22
Просмотров 435 тыс.
🎙ПЕСНИ ВЖИВУЮ от КВАШЕНОЙ
3:05:21