Тёмный

ሼህ መሀመድ ሀሚዲን ጉድ ጉድ ጉድ🙄 ሳሰሙት እንዳትደነግጡ _ግን ለምን 

JEMAL MD
Подписаться 33 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 250   
@jemalmd
@jemalmd 2 месяца назад
የሼህ መሀመድ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-wPW0Ltsoef0.htmlsi=_M25C6K7wQBy0VdQ ላይክ ሰብስክራይብ አርጓቼው ሁላቺሁም
@jemalmd
@jemalmd 2 месяца назад
ግን ግን የት እየዋልን ነው ቻሌንጁን ተቀላቀሉ ግድ አንድ መቶ ሺ ሳይሆን አስር ሚሊየን ኢንሻአላህ እምንውልበት ያሳፍራል ባንጠቀምበትኳን እናበራታቼው❤
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 2 месяца назад
​@@jemalmdሰውኮ ዝሙት ሰርተው አርገዘች ብለው ማሻ አላህ ሲሉ ኮሜት እይማ ጅማል የዘቀጠ ትውልዲ
@AminaAmina-f6z
@AminaAmina-f6z 2 месяца назад
ብዙ ተከታዮች ባሉበት ሸር አረጉ እስኪ
@Fatima-w1l9h
@Fatima-w1l9h 2 месяца назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🫶🫶🫶🫶🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@MhmanurDubal
@MhmanurDubal 2 месяца назад
ወለህ አለህ አልሞቸችንና 5:33 ሙስልሞችን አለህ ይጠብቀን😢
@ZaharaDawud
@ZaharaDawud 2 месяца назад
ሽህ መሀመድ ሀሚዲን እና ኡስተዝ አህመድ ሸህ አደም. በኒ ሂውት ውስጥ ብዙ አስተዋጥኦ አላቸው እረጂም እድሜ ከጤናጋር!
@vnmkgjkkbnm9520
@vnmkgjkkbnm9520 2 месяца назад
ውነት ነው ወንድማችን የሚትናገረው ሁሉ ትክክክል ነው አላህ ለሁላችንም ያሰተካክለን እንሻ አላህ ከመቶ ሺ በላይም እናሰገባቸዋለን እንሻ አላህ
@FatumaMuhammad-c4f
@FatumaMuhammad-c4f 2 месяца назад
ያአላህ ኡስታዞቻችንን. አላህይጠብቅልን❤
@ያረቂብ
@ያረቂብ 2 месяца назад
እኔ እከታተላቸዋለሁ ምንም ሰው አለመኖሩ በጣም እያሳዘነኝ ሸር እያረኩ እዲገቡ እጥራለሁ።
@hawaa6394
@hawaa6394 2 месяца назад
Uuu
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es 2 месяца назад
ሴቱ ብራንክ ውስጥ ሠምጠው እሳቸውን አይከታተሉም
@HamidShiferaw
@HamidShiferaw 2 месяца назад
ትክክል ሀቢቢ
@ያረቂብ
@ያረቂብ 2 месяца назад
በጥም እወዳቸዋለሁ ሸመሀመድ ሀሚዲንን በጣም ይመቹኛል ሁሉንም
@aishahussein8058
@aishahussein8058 2 месяца назад
ኢንሻ አላ ወላሂ ትክክል
@ferdos-xy7hd
@ferdos-xy7hd 2 месяца назад
ወላሂበጣምነውየደነገጥኩት፣መሆኑብየ፣የኔአባትረጅምእድሜናጤናይስጠወት፣በጠሰምነውእምወዳቸው፣
@በጎtubeበጎtube
@በጎtubeበጎtube 2 месяца назад
ጀማል ግን አንዳንዴ ርእስህን አስተካክል ሰው ይዴነግጣል በል እኛንም ታሳቢ አድርገን 😢
@husnahassen4077
@husnahassen4077 2 месяца назад
Tekekel
@zeharatube1277
@zeharatube1277 2 месяца назад
ትክክል ምን ደሞ ምን ሊላቸው ነው ብየ ነበር እኔም
@edriseshetu
@edriseshetu 2 месяца назад
ትክክል ወንድማችን
@زمزممحمد-ك2ع
@زمزممحمد-ك2ع 2 месяца назад
ኡነት ውንዲሚ ከላምህ ሰሂሂ ወሏሂ በጣም ያሳፍራል🌺💐🌺💐
@هارون-ج2ق
@هارون-ج2ق 2 месяца назад
@DarThaqwa
@DarThaqwa 2 месяца назад
በጣም ያሳዝናልየኛ ነገር ዋ ለራሴ
@Seada-h5n
@Seada-h5n Месяц назад
ሁሌም ሰላማችሁ ይብዛ
@الحمدلله-ه1ج2ي
@الحمدلله-ه1ج2ي 2 месяца назад
ጀዛከሏህ ወንድም ሌሎቻችሁም ሸር አርጉላቸው በጣም ነው አምናሳዝነው አልተጠቀምንባቸውም
@DureObsa-j5j
@DureObsa-j5j 2 месяца назад
Inshaa allaah inshaa allaah
@abduljelilsuleman4931
@abduljelilsuleman4931 2 месяца назад
ኢንሻ አላህ
@ftya803
@ftya803 2 месяца назад
ወላሂ ወድም ልክነህ ሙስሊሙ የትነው ቅውት በነፃልስጠስላሉ የእኛ የሙስሊሙ አለመታደል በጣም የሳዝናል አላህ እድሜቼው ያርዝምል ከጤና ከርዝቅ ከኢማን ይሻኣላ
@MasFfh-d1e
@MasFfh-d1e 2 месяца назад
Masha Allah
@AminaNuryeTube
@AminaNuryeTube 2 месяца назад
ልክ ነህ ውድም ያስፈራል በጣም
@YowgGowv-fr8qs
@YowgGowv-fr8qs 2 месяца назад
Enshallaha❤❤❤❤
@DarThaqwa
@DarThaqwa 2 месяца назад
በጥያቄና መልስ ማሳተፍ አለባቸው ሸሀችን አንንም አሏህ ጀዛህን ይክፈልህ የኔንም ሰብ አድርጉ ወደፊት ብዙ ስራ እንሰራበታለን ኢንሻአሏህ
@YowgGowv-fr8qs
@YowgGowv-fr8qs 2 месяца назад
Usitazi yane sisite allah edime xena yisit❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤lanem dua arguling kalibe darkohli 🙏🙏🙏🙏🙏
@FatumaHusein-pt7qo
@FatumaHusein-pt7qo 2 месяца назад
ጀዛክላህ ኸየር ማስተወስህ እራሱ ትክክል ብለሀል
@zeharatube1277
@zeharatube1277 2 месяца назад
ሸሀችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን የእኛ እንቁ
@خديجهاثيوبيه
@خديجهاثيوبيه 2 месяца назад
ኢሻአላህ መቶሽ እናስገባቸዋለን
@ZekiYa-hz9ln
@ZekiYa-hz9ln 2 месяца назад
ኢንሻ አላህ አላህ ያግዘን
@aishamohammed4459
@aishamohammed4459 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤subhan Allah ❤❤❤❤❤❤❤ hula yigermegnal yasafregnal 😢
@rumiya1335
@rumiya1335 Месяц назад
አላህ እድሜና ጤና ደርቦ ደራርቦ ይሰጥልን
@مدينه-ت7د
@مدينه-ت7د Месяц назад
ጅዛኪላ ወንድም
@Gusty-d2x
@Gusty-d2x 2 месяца назад
10,ሚልዮን፣ይግባል፣እንሻአላህ
@saidhusen6468
@saidhusen6468 2 месяца назад
እንሻአላህ አላህ ልብ ይስጠን
@bedewi
@bedewi 2 месяца назад
አላህ ጤናና እድሜ ይሰጣቸው።
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs 2 месяца назад
ያስደነግጣል 😢😢😢😢 እውነት ነው ያልከው
@MubarkeDawede
@MubarkeDawede 2 месяца назад
ማእሸለህ የረቢ
@نصرهاحمد-ذ2ق
@نصرهاحمد-ذ2ق 2 месяца назад
ሳህ. ወላሂ. ሱባሀን አላህ. አላህ ይድረስልን
@Gusty-d2x
@Gusty-d2x 2 месяца назад
እንሻአላ
@CocoTiti-vh9rl
@CocoTiti-vh9rl 2 месяца назад
ወንዲሜ በጣም በጣም እናመሠግናለን ጀዛከላህ ቢኸይር ትክክል ነህ አርቲሥቶቹ ሁለት ሚሌን አልፈዋል አላህ ቸሩ ለድናችን ጥንካሬ ይሥጠን ቀልባችንን ለኢባዳ ና ለኸይር ሥራ ይክፈትልን ኢንሻአላህ
@atikamuhammad9505
@atikamuhammad9505 2 месяца назад
Mashalah Allahi keyir Sirachihuni yiwdedilachihuu
@foziyayassinawol9716
@foziyayassinawol9716 2 месяца назад
ወላሂ እውነትህን ነው አሏህ ልባችንን ይክፈትልን ያረብ 🤲
@Seada-lx3td
@Seada-lx3td 2 месяца назад
ኢሻአላህ
@HussenAljzulee
@HussenAljzulee 2 месяца назад
ا شا الله
@JuharSeid-q1t
@JuharSeid-q1t 2 месяца назад
እንሸአላህ የምንጠቀምባቸው❤❤❤❤❤ቅው
@MadeenaAli-f3w
@MadeenaAli-f3w 2 месяца назад
ሺኩረን ወላሂ ገብቻ አይቸ አዝኛለሁ ከራሴጀምሮ ሁሉም ሙሰሊም ያለሁ ተራ እሚወራበትነን ግን ለምን አብዛሀኛሁ ሙሰሊም እሚከታተለዉ ሌላ ነዉ አላህ ይቅርይበለን ይመልሰን ወደሱ ያረብ
@በአላህናበመጨረሻውቀንየሚ
መገን የኛ ነገር ስናሳዝን አላህ ይህድና ያአላህ የሚጠቅመን ጠላን የማይጠቅመን ወደን እንከተላለን አላህ በእዝነቱ ይመልሰን ምናኩርሴ የሚያቀርቡትን እያየን ብዙ እውቀት የምንቀስበትን ጊዜያችንን እያባከን ነው እነሱማ በኛ ጊዜ ዶላራቸውን ያፍሳሉ እኛ ኪሳራ አላህ ልቦና ይስጠን
@JemalSeide-r7y
@JemalSeide-r7y 2 месяца назад
جزاك الله كير يا اخي
@ZakirAbdulkadir-u7o
@ZakirAbdulkadir-u7o 2 месяца назад
Enshaalah
@FatemaFa-k6n
@FatemaFa-k6n 2 месяца назад
ጡሮ ነገር አይወድም በጣም ያሰፍራል አላህ ኢድሀ ይሠጠን ያርብ
@umuabedurohman7657
@umuabedurohman7657 2 месяца назад
የሰፈሬልጅናቸው አላህይጠብቃቸው🎉🎉🎉
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 2 месяца назад
የት አገረነው
@umuabedurohman7657
@umuabedurohman7657 2 месяца назад
@@wgwgwsvgay4617 ወግድወረዳ
@mesalih8063
@mesalih8063 2 месяца назад
​@@wgwgwsvgay4617ቦረና ወግድ ለሚ
@jemalSaide
@jemalSaide 2 месяца назад
ልክ ነህ አላህ ልቦናችንን ይመልስል
@umdunia5681
@umdunia5681 2 месяца назад
አልሃምዱሊላህ እኔ ፔጃቸውን እከታተላለሁ ግን ሁሌም ራሴን እጠይቃለሁ ሙስሊሞች የት ናቸው እያልኩ ኮሜንት ብዙ አልፅፍም ዛሬ ወንድሜ ጀማል አላህ በኸይር ያስተውስህ የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነው አላህ ይህዲሆም እህቶቻችን ስንመክር ቀንታችሁ ነው ይላሉ አላህ ይህፍዝሆም አሊሞቻችንን ጀዛክ አላህ ኸይር
@jemaldegu-k1g
@jemaldegu-k1g Месяц назад
አወ እርእስህን አስተካክል እንደገና ጉዳውን ለመጀመር ጊዜ አታጥፋ ማንዛዛት አታብዛ ጉዳዩን ስጀምር አሳምር
@SofiaNuredin
@SofiaNuredin 2 месяца назад
Edmewotn allah yarzmiln
@Lobabaloba
@Lobabaloba 2 месяца назад
እውነት ነው ወንድሜ ❤❤❤❤❤
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 2 месяца назад
እኔ እራሱ አፈርኩኝ ወላሂ አሏህ ረጅም እድሜ ይስጣቸው ወላሂ ኡስታዝ አብዱል መጅድ ሀዘኑ ራሱ መቸም አይወጣ አሏህ ይዘንላቸው የሞቱትን ኡለማወች በሙሉ
@FatimaM-ig9kq
@FatimaM-ig9kq 2 месяца назад
ان شاء الله
@GfhtfbfGydhfgh
@GfhtfbfGydhfgh 2 месяца назад
Masha allah 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ameenaameena5856
@ameenaameena5856 2 месяца назад
የኔ አባት ተእልቅ ጤናና እደሜ ይሥጣቸው
@احمدلله
@احمدلله 2 месяца назад
ትክክል ነህ
@hayatbogalehayatbogale9262
@hayatbogalehayatbogale9262 2 месяца назад
በጣም አስደነጥከኝ
@ZALlkaHumade
@ZALlkaHumade 2 месяца назад
ሰህ ወለ ይህ እኮ እምበ ቃርቶ ደም የሚየስለቅስ ነው ጀዘከለሁ ኸይሯ
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
ወላሂ የሁሌየ ምኞት ነበረ በረካ ሁንጀም😢😢😢እኔ ስከታተለወት ያለዉንሰዉ ሳይ አዝኔነዉ ምወጣዉ ሁሌ😢😢😢😢
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 2 месяца назад
ሱብሃን አላህ ወላሂ አዎ እናሳፍራለን
@hawaakadir5932
@hawaakadir5932 2 месяца назад
Subhanallah
@munanasire
@munanasire 2 месяца назад
ወላሂ ከልጅናቴ ጀምሬ እከተታለቸወለሁ በቲቪ ጀምሬ አሁን በትክቶክ ደሞ አበቴን ናው እምማስሉኝ በጠም እምወደቸው አላህ ይጠብቀቸው አበቴ ግን ሞተወል አላህ የጀናት የድርጋው 😢 ብዙም ተምሬበቸወለው አላህ ኢድሜና ጤና ይስጠቸው ❤❤❤❤❤❤❤
@jemalmd
@jemalmd 2 месяца назад
አባትሺን አላህ ይዘንላቼው በጄነት ፊርደውስ ያኑራቼው ያረብ እህቴ አብሽሪ
@munanasire
@munanasire 2 месяца назад
@@jemalmd አሚን የረብ ጀዘክ አላህ
@mohammedawol2741
@mohammedawol2741 2 месяца назад
አላህ የህፈዙ ሽሀችን አላህ ይጠብቃችው ሰው በአበዛኛው የሚከተለው ሰሜትን ነው አላህ ይመልሳቸው
@EeEe-lj1gb
@EeEe-lj1gb 2 месяца назад
ጀዛክ አላህ ህይር ውዲማችን
@yarab4997
@yarab4997 2 месяца назад
ትናትና አይቸው በጣም አዝኛለሁ በእኛ ሙስሊሞች
@hawletmohammed-nn7br
@hawletmohammed-nn7br 2 месяца назад
ወንድም ምኑን ነው ያየኸው ትነግረኝ
@qatarqtr740
@qatarqtr740 2 месяца назад
እንሻአላህ ወድም አላህ ሁላችንም ሂድያይስጠን
@shemsiyaadem1337
@shemsiyaadem1337 2 месяца назад
Masha Allah Jezakum Allah khair 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@RukoSheikh
@RukoSheikh Месяц назад
Tell about allah best word ...
@Zeynab-jt8kk
@Zeynab-jt8kk 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@MulukaAbdi-i5v
@MulukaAbdi-i5v 2 месяца назад
INSHA ALLAH
@zuzi8166
@zuzi8166 2 месяца назад
ወላሂ እውነት ነው እኔም ባለፈው እያልኩ ነበር ከ8 አመት በፊት የተለቀቀ የቁራአን ተፍሲር ቪዲዮአቸው ምንም view የለውም ሌላ ብራክ ቪዲዮ ወይም ከንቱ ነገር ቪዲዮ ሰርተው የእይታ መጠኑ በጣም ብዙ ነው በአንድ ቀን ውስጥ 2000.000 view እና ከዛ በላይ ነው ስለዲናችን ልናውቅ ይገባል!! ሌላ ወሬ ቦታ ይቅርብን
@RabiabtAbdu
@RabiabtAbdu 2 месяца назад
እኔ ደሞ ምን ሆኑ ልትል ነው ብየ ቀላሉን ነገር ጉድ እኮነው አቦ
@ኡሙዘከርያ-ወ7በ
@ኡሙዘከርያ-ወ7በ 2 месяца назад
ኧረ ምንም አይንካብኝ የአቡዲ አባት አማቼዋ እረጂም እድሜ ለሸኹና
@HelimaHelima-bc7dw
@HelimaHelima-bc7dw 2 месяца назад
Lju chigr Alblebet lk new
@NuraaMandii
@NuraaMandii 2 месяца назад
Ishalha yeakirha wandime jazkahala
@ElyasKhedir
@ElyasKhedir 2 месяца назад
ትክክለኛ ምልከታ
@ToybaAli-uk3hl
@ToybaAli-uk3hl 2 месяца назад
እውነትወንድሜ
@ZaynabZaynab-w4h
@ZaynabZaynab-w4h 2 месяца назад
😢😢😢😢ትክክል ቀልባችን ብራንክ ጋር ታስሯል. አላህ ይዘንልን❤😢😢
@AHMEDSeman-ch7ry
@AHMEDSeman-ch7ry Месяц назад
ወላሂ እዉነት ነዉ የታል ግን ሙስሊሙ
@አቡሙባረክ-ኈ6ቸ
@አቡሙባረክ-ኈ6ቸ Месяц назад
እዉነትነዉሰዉካለቀላልነዉወይካልሞትአይመሰገንምእነአሁነምቅርብነዉእባካቺሁሰብስክራይብእነዲርጋቼዉ
@ኡሙዘከርያ-ወ7በ
@ኡሙዘከርያ-ወ7በ 2 месяца назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ኤ ነዓም ሸኹና የአቡድ አባት ረጅም እድሜ ያረብ
@hassenebrahim2098
@hassenebrahim2098 2 месяца назад
جزاك الله خيرا
@الال-ط3ذ2غ
@الال-ط3ذ2غ 2 месяца назад
ኢሻአላህ እናደርጋለን
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es 2 месяца назад
ወላሂ ትክክል ነህ አብይ አህመድ ሲናገር ተሸማቅቃለሁ
@SaraTesfay-s8n
@SaraTesfay-s8n 2 месяца назад
Allaumma salli wa sallim alaa nabiyyinaa Muhammad
@LubabahMohammed
@LubabahMohammed 2 месяца назад
እሽ ወንዲም ኢንሻአላ
@GeletaGashaw
@GeletaGashaw 2 месяца назад
በጅ የያዙት ወርቅ ነው ነገሩ ማን ዕድለኛ ይሁንልን!!!
@InfinixPlay-np9kv
@InfinixPlay-np9kv 2 месяца назад
ክምንምበላይ. ያሥፈልገናል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbdouAli-e7x
@AbdouAli-e7x 2 месяца назад
👍
@saudah8298
@saudah8298 2 месяца назад
በጣምወላሒ ያሳፍራልየኛነገር
@ZainabZainab-fm5jz
@ZainabZainab-fm5jz 2 месяца назад
እዉነት
@FatimaM-ig9kq
@FatimaM-ig9kq 2 месяца назад
Tkkl new
@HamzaMuktar-i1s
@HamzaMuktar-i1s 2 месяца назад
Yes
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 2 месяца назад
ጀምዬ ሰው ፕራክ እና የውሼት ፍቅር ላይ ያለው ወለድች አርገዘች ሙስሊሞች ማሻ አላህ ይላሉይደብራል
@ፎዚነኝከወደወሎ
@ፎዚነኝከወደወሎ 2 месяца назад
እውነትክነው ወድም እናግን የበኩሊን ሰስክራይብ አድርጊለሁ ምን ዘመን ታረኩ እህት ወድሞቸ እኛ አንከፍልበት ላይክ ሰብስክራይብ አድረጉ
@sadaAil-dp2ls
@sadaAil-dp2ls 2 месяца назад
እዉነትነዉ
@Hawaሀዋዩቱብ1-x3c
@Hawaሀዋዩቱብ1-x3c 2 месяца назад
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሄ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ወመርሀባ እንኳን ደህና መጣህ ወሳኝ አንገብጋቢ ሀሳብ ነዉ ያመጣኸዉ ጀዛክ አላህ ኸይር
@mohamedhabibahmed5726
@mohamedhabibahmed5726 Месяц назад
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته الشيخ الحميد الدين يجب عليه ان يعتقد عقيدة أهل السنة والجماعة وان يخلع من عقيدة المتطرفين
@SeadaMohamed-sb7xb
@SeadaMohamed-sb7xb 2 месяца назад
አላህእድሜይስጥልን
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 2 месяца назад
Gezakellah
@Nabiat-y1c
@Nabiat-y1c 2 месяца назад
سبانالله
Далее
skibidi toilet multiverse 042
20:57
Просмотров 4,8 млн
Qaama Saalaa Dhungachuu? - Dhaddacha Jaalalaa 28
27:40
Просмотров 140 тыс.