Тёмный

ሽልማቶቹን በሙሉ ጠራርጋ ወሰደቻቸው!  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 2,8 млн
50% 1

Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The world. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
❤️ You Might be Interested in....
• ከደሴ ድረስ የመጣችው ድንቅ ልጅ!!...
• ከኤርትራ የመጣችው ድንቅ ልጅ - ክ...
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
• ሞልቃቃዋ ያኔት !! ክፍል - 104...
===================================
/ donkeytubeeshetu2019
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═
ሽልማቶቹን በሙሉ ጠራርጋ ወሰደቻቸው! @Comedian Eshetu- OFFICIAL #kids #show #Lifebuoy #games #new
#games
#life
#lifestyle
#Lifebuoy
#amazing
#games
#kids
#show
#family
#country
#ethiopia
#dinklejoch
#donkeytube
#baby
#ethiopiankids
#amazing
#amazingkids
#wonderful
#parents
#friends
#school
#education
#live
#ድንቅልጆች
#question
#comedianeshetu
*********************************************
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: / @comedianeshetu
👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
==========================================
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

24 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@user-td9bp2hj7g
@user-td9bp2hj7g Год назад
ዶንኪ ቱብን ያገዝኩ ስለሚመስለኝ ማስታወቂያዎችን አላሳልፍም በርቱልን እሼ💚💛❤
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውዋው
@zebibaseid5
@zebibaseid5 Год назад
እኔም
@etsegenet1178
@etsegenet1178 Год назад
Me too
@musemamilove4519
@musemamilove4519 Год назад
me too
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Год назад
ኢትዮጵያ ውስጥ ለገላም በአመት አንዴ በታጠቡ አለማፈራችሁ ሰው ሸቶ ሸቶ ያሉ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Год назад
እስቲ የእሼ አድናቂዎች 👍👍👍
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@user-lt4tj6uu9n
@user-lt4tj6uu9n Год назад
ለእኛም ለስደተኞች ወልዶ ለመሳም ያብቃን 🤲
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝበቅንነትዋው
@user-hf5gk7yp8u
@user-hf5gk7yp8u Год назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@user-fy1xh4gq7f
@user-fy1xh4gq7f Год назад
አሚን
@hawiyani
@hawiyani Год назад
@@TubeTube-vf4yb 🫣❤️
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Год назад
አሚን
@workuemebet7106
@workuemebet7106 Год назад
የኔ ውድ የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ ጤና እና ዕድሜ ሰጥቶሸ ለቁም ነገር ያብቃሽ ። አንዳንቺ ያሉ ጣፋጭ ልጆችን ፈጣሪ ያብዛልን🙏🙏🙏
@user-xe6ko1vm1x
@user-xe6ko1vm1x Год назад
Amen amen amen
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🙏
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🙏
@user-uq1wn7wm9k
@user-uq1wn7wm9k Год назад
ድንቅ ልጆች ላይ ሳልቀርብ በማደጌ በጣም ነዉ ያዘንኩት ምነዉ ልጅ ሆኜ እሸቱን ባወቅሁት 😭😭😭🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️😂😂 እሸቱዬ እድሜክ ይርዘም በጉጉት ነዉኮ የምጠብቀዉ የእሸቱን ሁሉንም ፖሮግራም🤲❤️❤️❤️❤️👌👌😍😍👏👏👏
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ደምሪኝ በቅንነት ውዴ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g Год назад
ክክክክ የአዛውንቶች ይጀምራል ተስፋ አለን
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p Год назад
ክክክክ😂 እኔ እራሱ
@asterabate7743
@asterabate7743 Год назад
@@user-bl2np8wu4g ክክክክ
@fevenhaile3236
@fevenhaile3236 Год назад
@@betitube1185 Jjj
@Sariy177
@Sariy177 Год назад
እሼ መሌን የምትዉዱ ብቻ እስኪ ልያችሁ 👍👍
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k Год назад
ሁሌም ኮመንትሽን ሳይ ላይክ ነው ምትጠይቂው ምን ትርፍ አለው ውዴ
@fatumawase
@fatumawase Год назад
@@user-en7kn7oz2k ደምሪኝ
@zkiya989
@zkiya989 Год назад
@@user-en7kn7oz2k ክክክክ እኔም ያምረኛሎ ግን
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k Год назад
@@fatumawase ደምሬሻለሁ
@user-ss3uo3oi6d
@user-ss3uo3oi6d Год назад
@@user-en7kn7oz2k طذذششطط
@demibelcitytub8876
@demibelcitytub8876 Год назад
📌አንዳንዴ አሁን ባለንበት ህይወት ደስተኛ አንሆንም፤ ነገር ግን በአለም ላይ የሚኖሩ ብዙ ሰዎች የእኛን ህይወት ለመኖር በፀሎት ላይ ናቸው። እሼን ምርጥ ሰው በርታልን 🤔
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ🙏
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 Год назад
የኔ ዉድ ቆጆ ልጅ የናተን ጭቀት አይቶ በቃ ይበለን አገራችንን ሰላም ያርግልን ❤️❤️❤️❤️
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🙏
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Год назад
አቤት እንዴት የምታምር ጎበዝ ልጅ ናት ብዬ ሳልጨርስ ሌላ የሚያምር ጎበዝ ልጅ አልመጣም ❤❤❤❤❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🙏
@zeynebbinttku2372
@zeynebbinttku2372 Год назад
_* እሼ መሌን ማነው እንደኔ የሚወደው የሚያከብረው*_ 🎁
@alitaawoke2698
@alitaawoke2698 Год назад
እሽቱ በመጅመሪያ ትዳርህ ይባረክ የምትሰራው በበጎ ነገር ሁሉ በልጆችህ አግኝው አንተንም ባለቤትህን የተቀድስ ልጆች ይስጣቹህ እላለሁ ምኞቴም ነው አንድ ቀን እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ ኢትዮጵያ ስመጣእድሉን ከስጠሀኝ አይሃለሁ
@askelagabisa400
@askelagabisa400 Год назад
እሼ መሌ እደነዚህ በአይምሮ የበሰሉ ልጆችን አቅርበህ በማየቴ ደስ ብሎኛል ድንቅ ልጆችእስኪለቀቅ በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Год назад
ልጆች የነገ ተስፋዎች ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው 💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@tigistasefa6275
@tigistasefa6275 Год назад
Hyj
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Год назад
ማማየ ደምሪኝ🌺🌺
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Год назад
@@tigistasefa6275 ማማየ ደምሪኝ🌺🌺
@Neju197
@Neju197 Год назад
እኔን መቸ ነው የምሸልመኝ እሽ ምርጥ የማዳም ሸቃላ ነኝ ክብር ለኛ ለሸቃሎች
@yuditashenafe5865
@yuditashenafe5865 Год назад
ትልቅ መሆን በገንዘብ አይደለም የኔ ቆንጆ አምላክ ያሰድግሸ እሼ ዘመንህ ይባረክ
@POPO_a_cheval
@POPO_a_cheval Год назад
ልጅቷ ሢፈጥራት ጀምሮ እድለኛ ነች።የወደፊት የትዳር አጋሯንም ከአሁኑ ያገኘች ይመሥላል።ምክንያቱም የዛሬ ዘመን ልጆች እንኳን እንደእዚህ በተመሣሣይ አላማና መሥመር ተገናኝተው እንዲሁም እንደፈረንጅ ልጅ በጊዜ ፍቅርን መጀመርን እየመረጡ ነው።ለማንኛውም አብሮ አድጎ ከልጅነት እሥከእርጅና የዘለቀ ትዳር ማግኘት በራሱ እድለኝነት ነው። እና ለማንኛውም እነእዚህን ውብና ድንቅ ልጆች ፈጣሪ በጥበቡ አሣምሮ እንደፈጠራቸው ሁሉ መጨረሻቸውም የማረ፣ የተባረከ ይሁንላቸው።
@makitamakita9283
@makitamakita9283 Год назад
🤣እረ ልጆች ናቸው አታሳፍሪgude ekonew
@elsabetteshome2870
@elsabetteshome2870 Год назад
ቃል የለኝም እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ በጸጋ ያሳድግሽ ጣፋጭ ውብ ቅመም ምን ልበል ውድድድድድ!!!
@madinaaragaw2454
@madinaaragaw2454 Год назад
ማሻአሏህ እዉቀት ዉበት ፈጣረመ ያሣድግሽ እሸየ መልካም ሠዉ እንዴዝች ቅን ልጆች መታመታዉን ፈጣሪ ያድልህ
@genetantensay8582
@genetantensay8582 Год назад
የፊጠራ ችለሎታህን በጣም፡የሚደነቅ፡ነው፡፡በቀላሉ መስተማር ተትችላለህ፡፡ ተባረክ፡ትውልዱንም፡በመልካም፡እየቀረጽህ፡ነው፡፡
@melesedarge2427
@melesedarge2427 Год назад
Thank you D.r Eshitu የሚገርም ትምህርት 99% ጀርም እንዴት እንደሚያስተላልፍ ማስተማርህ ዎዉዉዉዉዉ
@user-yb7rw1tr4r
@user-yb7rw1tr4r Год назад
ዉድ የተዋህዶ ልጆች ይችን ኮመት የመታነቡ ሀሉ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ደስ ሚል ደስታ ታብስራቹህ
@mimegirma251
@mimegirma251 Год назад
አሜን❤❤❤🙏
@melkamgelaw4120
@melkamgelaw4120 Год назад
Amen Amen Amen
@zewdituorthodox7256
@zewdituorthodox7256 Год назад
አሜን❤
@Alem9287
@Alem9287 Год назад
አሜን
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 Год назад
Amen Amen Amen
@geraratube12
@geraratube12 Год назад
በተለያዩ አረብ ሀገራት የምትገኙ እህት ወንድሞቼ ለሀገር፥ ለቤተሰብ፥ ለኛ ዩቲዩብ ለምንሰራ እንኳን ሁሌም የጀርባ አጥንቶች ናችሁ በሚፈለገው መጠን ባይወራም እኔ ሁሌም በናንተ እኮራለሁ እፅፋለሁ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ🙏
@Sinatube1
@Sinatube1 Год назад
ተባረክልን🙏
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Год назад
ተው ለእኛ ለአረብ አገር ሴቶች ስራ ፍጠሩልን በአገራችን እንሙት ደሞም ጠካሮች ነን በአሳብም መርዳት ትልቅ እርዳታ ነው
@cakocakocako4432
@cakocakocako4432 Год назад
ትክክል
@cakocakocako4432
@cakocakocako4432 Год назад
የበለጠ የምንናየው እኛ ነን እኮ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Год назад
እነሱ ትንሽ መስኮት ቢከፍቱልን እኛ ያለንን ገንዘብ እና አቅም ተጠቅመን መለወጥ እንችል ነበር አዲስ አሳብ የሚፈጥርልን ፍለጋ ደከምኩ
@rahelfeleke6069
@rahelfeleke6069 Год назад
ትክክል እህቴ
@Mekidi12eeee
@Mekidi12eeee Год назад
😭😭😭😭😭😭😭 አስለቀሽኝ ጹህፍሽ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
ስታምር የኔ ቆንጆ አስተዋይ አንደበተ ሩቱ ብርክ በይ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ 🥰🥰
@birukazanaw921
@birukazanaw921 Год назад
የኔ መልካም ሰው ታድለህ እኮ እመብርሃን መጨረሻህን ታሳምርልህ🙏🙏🙏
@joniasefa4678
@joniasefa4678 Год назад
እመብርሀን ታሳድግሽ ከሰጠሺው በላይ እጥፍ ድርብ ከጤና ጋር የእምላክ እናት ድንግል ማርያም ትስጥሽ
@aregashgabre824
@aregashgabre824 Год назад
እሼ ወንድማችን ላንተም እንደዚች አይነት ስማርት ቆንጆ ልጅ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@zebu8565
@zebu8565 Год назад
Ameeeeenn yarigelete
@hannasalam672
@hannasalam672 Год назад
አሜን ያርግለት የኔ መልካም አሼ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🙏
@binyamsoresa-dt7og
@binyamsoresa-dt7og Год назад
liak.liaki.eshe.mangs.1denga..hulem
@mimitube9595
@mimitube9595 Год назад
አደይ ድራማ ላይ ያለችውን ሪቾን ትመስላለች ልጅቱዋ የኔ ቀበጥ ስታምር
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
❤❤
@felahtube4108
@felahtube4108 Год назад
በስደት አለም ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ወቶ ተመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ
@teenamedu3121
@teenamedu3121 Год назад
Amen
@sameeragasho9596
@sameeragasho9596 Год назад
አሚንን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😢
@tagestages5870
@tagestages5870 Год назад
እሸቱ ወንድሜ ትውልድ ባንተ ይቀየራል እርግጠኛ ነኝ? አይዞህ በርታ !!!ቢቻል ባግዝህ ደስ ይለኝ ነበር እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን!!!!!!!!!+++++
@musemamilove4519
@musemamilove4519 Год назад
ዋውውውው ብለናል ምርጥ ልጅ በጥበቡ ያሳድግሽ ፈጣሪ ❤️😇 በቁንጅናሽ ግን እንዳትኮሪ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይስጥሽ ከተሰጠበት መስጠት ጥሩ ነው
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Год назад
እግዚአብሔር ያሣድግሽ በእውነት ተባረኩ ሁለታችሁም ፀጋው ያብዛላችሁ ወይ ኢትዮጵያዊነት ደሥ ሲል
@mira3812
@mira3812 Год назад
Tabrki
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Год назад
የኔ ቆንጆ የዛሬዋ ቅመም እድግ በይ🤗🤗💚💛❤🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹💖💖💖
@GebruHabte
@GebruHabte 3 месяца назад
ዋው ድንቅ ፕሮግራም ነው ። በርታ
@addislij3053
@addislij3053 Год назад
She is beautiful inside and out. 😍 Message to her parents please teach or advise her to address older people properly and according to their ranks. It is still part of our culture and good manners 🙏🏽 our prime minister is very relatable but he should still be shown respect. Otherwise the girl is awesome!👏🏼
@user-rh1gn8fc1n
@user-rh1gn8fc1n Год назад
እድሜ ከጤና ጋር ድንግል ማርያም ትስጥክ💚💛❤️
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🙏
@zamzammuhammad9597
@zamzammuhammad9597 Год назад
@@comedianeshetu donkey tube I have a question
@BeteHohe
@BeteHohe Год назад
ይህ ልጅ የእሼ ልጅ መሆን አለበት ልክ እንደ እሼ ቀልጣፋ ነች ማር ነገር ናት እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድግልን
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj Год назад
ማሻአሏህ ቅመም የሆነይ ልጅ እድግ በይ የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ እንደዚች ቅመም ልጅ ይረዝቃችሁ የወለድንም ይደጉልን😍😍😘
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@yeshwasaklilu3599
@yeshwasaklilu3599 Год назад
አሽ በርታልን
@alezacuevas4306
@alezacuevas4306 Год назад
አሚን የኔውዲ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ኡሙ ደምሪኝ ውዴ
@antenehhailubekele3478
@antenehhailubekele3478 Год назад
እሸት በእርግጥም ጣፋጭ ፣ አስደሳች እሸት ለበጎ ተግባራት ቀዳሚ ለእውነት። በድንቃድንቅ ልጆች የሚጥም አንደበት በገዛ አቅምም በሚያስደምም ብስለት የታዳሚህን ቀልብ ውስጥ የምታፈካ አንተ ሰው ድንቅ ነህ በአስደሳች ቁምነገር እና በኮሜዲ ሰርገህ የምትገባ መንፈስ ልታረካ። ሰርክ እንድንፈነድቅ ፣ ሰርክ እንድናሽካካ ። አላህ ብቃትህን ይጨማምርልህ ወደ ሃቅ ይምራህ ሂዳያን ይወፍቅህ። ውድድድድድድድድድድድ ................ በሙባረክ
@rehimaahmed
@rehimaahmed Год назад
ዱዓ አድርጉልኝ የማዳም ቅመሞች ወዴ እምዬ አገሬ ልገባ ነው
@hiwot8978
@hiwot8978 Год назад
እሽቱ በመጅመሪያ ፈጣሪ ትዳርህን ይባረክልህ ሲቀጥል የምትሰራው በበጎ ነገር ሁሉ በልጆችህ አግኝው የእውነት ፈጣሪ የተባረኩና የተቀድሱ ልጆች ይስጣችህ፡፡🤲🙏🤲 እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን🤲🤲 💚💛❤💙🤲🤲🙏🙏
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🙏
@hiwot8978
@hiwot8978 10 месяцев назад
@@user-ni7fg3gf3v ደምሬሸው
@duhbmfoo806
@duhbmfoo806 Год назад
የእምየ ሀገሬ ተስፋ በነዚህ ድቅ ልጆች ውስጥ ይታያል ዘረኝነትን ጎጠኝነትን አሸንፋችሁ በ1ሀገር ብቻ የሚያምን ትውልድ እደምትፈጥሩ ተስፋለኝ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ የኔ ቆንጆ እደዚህ በስርአት ልጆቻችሁን የምታሳድጉ ወላጆችም ክበሩልን እሼ መሌም ከልብ እናመሰግናለን
@nardosmelkam4857
@nardosmelkam4857 Год назад
ወይኔ ስታምር እግዚአቤር ይጠብቃት
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 Год назад
What a pretty girl 🥰🥰🥰 she is beautiful in and out 😍😍😍 May God bless her to grow up to be a Model/Brand Ambassador who is also Role model/Goodwill Ambassador 🙏🙏🙏 Keep shining our dear Amran 💖💖💖(indeed she bedazzled all of us) ✨✨✨
@mesitsega2953
@mesitsega2953 Год назад
@@comedianeshetu Hi
@ephrata3921
@ephrata3921 Год назад
Thanks my pretty
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
@@mesitsega2953 ውዴ ደምሪኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
@@ephrata3921 ውዴ ደምሪኝ
@liyuworktegegne8528
@liyuworktegegne8528 Год назад
ወንድም እሸ….የምትሰራቸው ስራዎች በጣም ገራሚ፣ለትውልድ መሰረት፣ …. ብቻ ቃላት ያጥረኛል ለመግለፅ…. ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ፡፡ አንድ አስተያየት ለመስጠት እወዳለሁ ፕሮግራማችሁ ላይ መስማት ለተሳናቸው ልጆች መመልከት እንዲችሉ የምልክት ቋንቋ የሚችል ስው ቢተረጉምላቸው አሪፍ ይሆናል ብየአስባለሁ አመሰግናለሁ፡፡🙏🙏🙏
@marelass9118
@marelass9118 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ
@hayatethiotube7007
@hayatethiotube7007 Год назад
እረ ይችስ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግሽ በስደት ያለነዉም በቃችሁ ብሎን አላህ ይወፍቀን እሱ አይቸግረዉም
@tube8677
@tube8677 Год назад
እሼን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ👍👍👍👍
@Ekr348
@Ekr348 Год назад
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
@kfc8734
@kfc8734 Год назад
አሚን ኢክሩየ
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@kfc8734 ደምሩኝ
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
@@kfc8734 ውዴ ደምሪኝ
@kfc8734
@kfc8734 Год назад
እሺ ውዴ
@user-qe9lg9yo2b
@user-qe9lg9yo2b Год назад
አሚን
@ilove_you_ereyyyyy1997
@ilove_you_ereyyyyy1997 Год назад
ኣንድ ጌጋ ተናገረች ኢትዮጵያ ፍቅር ኣለ ያለት ግን የለም ስርቅ፥ሰው ምምታ፥ ሰው መግዳል ቡዙ ኩፉ ነገር ግን ኣለ ድንቅ ልጆጅ ግን ብጣም ነው ደስ የምሉኝ 😍😍😍
@fikerzerihun2182
@fikerzerihun2182 Год назад
@shibreysis2677
@shibreysis2677 Год назад
እሼ ፈጣሪ ይጠብቅ የኔ ቆንጀ 👍👍👍💕💕💕💕💕💔💔🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹ሰላም ለሃግገርችን
@amhariska-tube
@amhariska-tube Год назад
እውነትም ድንቅ ልጅ አምራንዬ በሞገስ እና በጥበብ የሳድግሽ ቅመሚት❤
@SariyTube940
@SariyTube940 Год назад
እሼ መሌን የምትወዱ like👍
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Год назад
@@Khlot_tech እንደማመር🙏
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
@@Khlot_tech ውዴ ደምሪኝ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ሳር ደምሪኝ ውዴ❤🙏
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
@@kiyatube3312 ክዬ ደምሪኝ ውዴ❤🙏
@kiyatube3312
@kiyatube3312 Год назад
@@user-ni7fg3gf3v esh anechm ney ❤
@weloyoutube5207
@weloyoutube5207 Год назад
እሸ ኑሮህ ድምቅ ይበል ሺ አመት ንገስ🥰🥰🥰
@estubdesse9203
@estubdesse9203 Год назад
የኔ ቆንጆ አስተዎይ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋዉን ያድልሽ በብዙ ይባርክሽ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Год назад
Lifebuoy በጣም የምወደው ለሰውነት ተስማሚ ሳሙና ነው እኔ ከዚህ በቀር አንድም ሳሙና ተጠቅሜ አላውቅም በመዳም ቤት ሁኔ ተጠቀሙበት ለሰውነት ጥራት ይመቻል ለእኔ ተስማምቶኛል ♥♥♥
@Bintmusatube
@Bintmusatube Год назад
ውይ ስታምር ማሻ አላህ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 መልክ አስተሳሰብ ልእልት ናት❤
@asiyabaraka2429
@asiyabaraka2429 Год назад
ዉደስታማርማሻአላህ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🙏
@user-ry7oy8jy2v
@user-ry7oy8jy2v Год назад
በጣም ማሻ አላህ
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m Год назад
አይ እሼ ሽኮር እውነትም ልጆቹም ድንቅ ናቸው √√√√
@Tsehay1261
@Tsehay1261 Год назад
ማማየ ደምሪኝ🌹🌹
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m Год назад
@@Tsehay1261 እሺ
@foziyayasin3
@foziyayasin3 Год назад
የኔቆጃ እጀግ አስለቀሺኝ ስለሀገርሺ ስትናገሪ አላያሳደግሸ እዳችው ለሀገራችን ሰላምን ይስጣት እሼቱ ፈጣሪ ይባረክህ
@zeynebwello4685
@zeynebwello4685 Год назад
የድንቅ ልጆች ድንቅ ልጅ ናት የዛሬዋ በዚህ እድሜ ለበጎ አድራጌት መለገስ ማለት መታደል ነው ልዩ ነሽ
@ethiopia7544
@ethiopia7544 Год назад
ስታምር ጣፋጭ ልጅጅጅጅጅጅጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@chaltuuethiopiayoutube8388
@chaltuuethiopiayoutube8388 Год назад
Wowo wowo Wowo sweet Qubeen ETHIOPIA 🇪🇹 ♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰❤️💞👌🏼
@tegsetydglije5958
@tegsetydglije5958 Год назад
የኔ ዉድ ፈጣሪ ይባርክስ የራስሽን ምቾት ብቻ አሰበሽ የተጎዱትን ሳታስቢ አለምቅረትሽ ትልቅ እነትሽን ይገልፃል 😘😘
@woinshetkidane2271
@woinshetkidane2271 11 месяцев назад
እሼ በርታ ! ክፉ ከማያውቁቱ ከሕፃናት ጋር መጫወት ደስ ይላል፡፡
@behaylutesfaye8215
@behaylutesfaye8215 Год назад
አቤት የዛሬዋ ደግሞ ስታምር😘
@aminacomedy50
@aminacomedy50 Год назад
እሼን መነዉ እንደኔ የምወደሁ በጉጉት የምጠብቃሁ👍
@hanagetaw4374
@hanagetaw4374 Год назад
ደስ የምትል ፍቅር ተወዳጅ ሁሌም ብትታይ የማሠለች ቆንጂዬ ልጅ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃሽ
@sabafeleke7085
@sabafeleke7085 Год назад
ማር የሆንሽ በጣም ለዛ ያላት ጣፋጭ ግልፅ ልጅ ናት ወድጄሻለሁ ተባረኪ እሼም ተባረክ የተወደድክ ኢትዮጵያዊ በነገር ሁሉ መልካም ይሁንል
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🙏
@DailyHabits001
@DailyHabits001 Год назад
I am Ethio-American and too much Love to Comedian Eshetu.
@jemilakedir4569
@jemilakedir4569 Год назад
ኧሯሯሯሯሯ የዛሬዉ ልዩ ነዉ ፈጣሪ ያሳድግሽ 🥰🥰🥰
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt Год назад
የማዳም ቀመሞች እደናችሁ አላህ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠበቀን አላህ በሰላም ላሀገራቸን ያብቀን
@lifeisgood878
@lifeisgood878 Год назад
10million አትገባም ቅናት ሳይሆን እዉነት 🤣🤣🤣
@ummizaansabir4869
@ummizaansabir4869 Год назад
She's the first one to donate her money amazing amazing! May Allah bless her and protect her! Long live donkey tube!👍
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Год назад
ዊ በእመብርሀን ምኗ ቅመም ናት የኔ ማር እድግ በይ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይሰዉርሽ
@maledachekol6594
@maledachekol6594 Год назад
እግዚአብሔር እንደነዚህ ዓይነት ታዳጌዎችን ያብዛልን🙏🙏 እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏 ጤነኛ ትዉልድ እየቀረፅክነዉ ነው ለሀገራችን❤️❤️❤️ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@kedisalayesh1472
@kedisalayesh1472 Год назад
የማነሺ ቅመም እድግ በይልን የኔ ቆንጆ ከዐይን ያውጣሺ ።
@yusrahabesha5612
@yusrahabesha5612 Год назад
ፍቅር አንድነት ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ💚💛💗 እስኪ ማነው እንደ ተሸ አይነቱን ያብዛልን የሚል👍👍
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውዋው
@emayewdshalehu2212
@emayewdshalehu2212 Год назад
ማነው እንደኔ ዶክ ይቶብ ሱስ የሆነበት ምንም ሳይለቁ ሲቀሩ እራሱ ያለፍውን አያለሁ እሸ እወድሀለሁ ከዚህ በላይ ከፍ በሉልኝ🙏🙏🙏❤❤❤
@MelakuTamratMetaferiya
@MelakuTamratMetaferiya Год назад
ሠላም እሼ የዶንኪ ቲዩብ ድንቅ ልጆች ፕሮግራም በሀገሬ ቲቪ መቼና ስንት ሠዓት እንደሚተላለፍ ቢገለፅልኝ ደስ ይለኛል። ከሻሸመኔ
@zowilove6335
@zowilove6335 Год назад
በጣም ጎበዝ ጀግና ነክ እሸቱ በርታ እና ደግሞ በናትክ ሁሌ ታዳሚ ቡሁን ደሰ ይለኛል ጋብዘኝ በናትክ
@dagmlovedagm8679
@dagmlovedagm8679 Год назад
ጀግና ታዳጊ ናት😘😘😘
@amehatilaye9363
@amehatilaye9363 Год назад
ይሄን የምትመለከቱ በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ.....እመቤቴ ኬዳነምህረት ህልማችሁን ታሳካላችሁ ።
@user-os7qs7pk6j
@user-os7qs7pk6j Год назад
አሜን አሜን አሜን
@selamsenait622
@selamsenait622 Год назад
Amen
@user-rz8qq8ww7u
@user-rz8qq8ww7u Год назад
አምራን ትርጉሙን ብትጠይቃቸው የስማቸውን ደስ ይላል እሸ ኑርልን
@user-ot4ty5zc7v
@user-ot4ty5zc7v Год назад
እሸ መሌ የኛ ምርጥ ምርጥ ሰው አተ ነህ 👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘😘😍😍👈
@amarechyemaryam2363
@amarechyemaryam2363 Год назад
ውይ ስታምር 😘😍እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ የአርቲስት ሔለን በድሉ ልጅ ነች እንዴ? ትመስላለች
@user-jr4vf9cr1k
@user-jr4vf9cr1k Год назад
ማሻአላህ የኔ ውድ አላህይጨምርልሽ
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Год назад
ሰላም ለሀገረ ልጆች በሙሉ🙋💚💛❤ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ🙏💚💛❤❤❤❤
@fatumawase
@fatumawase Год назад
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውው
@meeenegn3361
@meeenegn3361 Год назад
@@fatumawase ❤❤❤🎁🎁
@jemilaatube1904
@jemilaatube1904 Год назад
@@meeenegn3361 ውዴ ደምሪኝ
@user-fo2bf3tf5c
@user-fo2bf3tf5c Год назад
እሸቱ መለስ በማግባትህ ደስ ብሎኛል ያማረ የሰመረ የደመቀ ትዳር ይሁልህ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ፍሬያቹሁ የጎላ ባለም ዙሪያ ስማቹሁ በመልካም ይጠራ ወድሜ መልካም ልጅ ነህና ደስ ይበልህ ሁሌም
@emush3417
@emush3417 Год назад
WOW isay yene tafachi yene asteway le Hager masebish tilik neger new tebareki 🇪🇹👈💪💪💪💪💪
@saratube8487
@saratube8487 Год назад
ወድማችን እሸቱ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንቅ ልጆች💚💛😘❤💚😘💛💚❤💚😘💛❤💚💚😘💛❤💚😘💛❤ እጃችነን በላይፍ ሣሙና መታጠብ እደዚህ ከጀርመን ነፃ ኧረ ላይፍ ቦይ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🙏
@user-bt3bh4nl2p
@user-bt3bh4nl2p Год назад
እውነት ነው ወላሂ እንደ ኢትዮጵያዊ ሀብታም ሀገር የለም በዝናቧ ብቻ በንፁህ አየሯ ሀገሬ
@akezaberhe6216
@akezaberhe6216 Год назад
የኔ አራዳ ኣረ እች ብልጥ ናት እድሜና ጤና ይስጥሽ ወዴ
@rozaandgre5151
@rozaandgre5151 Год назад
ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ ,ይጠብቅህ ,እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከእቅፏ አታውጣህ ወንድሜ እሸቱ🙏🙏🙏
@edenhgeberial9406
@edenhgeberial9406 Год назад
እሼ መልየ በጣም ነዉ የምንወድህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@Finoterama
@Finoterama Год назад
*ወንድ ልጆ ቶሎ ቶሎ ስለማይስቅ 😂😁😁ሴቶች ይስቃሉ አይደለ 😁ኧረ እንዴው ይች ልጅ ሴቶች የሚስቁ ሀሜት ስለሚያበዙ ነው 😁😂ባለስልጣኗ*
@user-ty1ym5pz7u
@user-ty1ym5pz7u Год назад
ልክ ነት🙄🙆😂😂😂
@Engudaytube
@Engudaytube Год назад
እሼ ወንድማችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ከመልካም ስራ ጋር ያድልህ
@user-pz8bc3jb7u
@user-pz8bc3jb7u 11 месяцев назад
Egziabehare chemero yestehe bertalen ❤❤❤
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Год назад
የኔቆጆ እግዚአብሔር በሞገስ ና በጥበብ ያሳዲግሺ ሰላም ለሀገራችንና ለህዝባችን💚💛❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤
@user-kq3zt3ec3r
@user-kq3zt3ec3r Год назад
ይችን ልጅ እንደኔ በጉጉት የጠበቀ
@qeew2686
@qeew2686 Год назад
እኔ አለሁ
@workiegizatie3235
@workiegizatie3235 Год назад
እሸቱ የኢትዮጵያ ብርቅየ ልጃ ነህ እግዚአብሄርአምላክ ይጠብቅህ እኔም ከስደት መልስ በአንተ መድርክ ብቀርብ እድሉን ባገኝ ደስ ይለኛል
@mimitaye6872
@mimitaye6872 Год назад
በጣም የተባረከች ልጅ ካለሽ ለመቄዶንያ ማካፈልሽ በጣም ይገርማል ተባረኪ ዶክተር ቢንያም ደህና ነው ወይ ??? ከሚዲያ ጠፍቶአል
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
እንኳን ደህና መጣቹ ዶንኪዎች የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች ልጆች ፈጣሪ ያሳድጋቹ🌷🌷🌷
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ❤🙏
Далее
Cute Barbie gadgets 🩷💛
01:00
Просмотров 16 млн