Тёмный

ሽበት/ነጭ ፀጉር የሚከሰትበት መንስኤዎች እና ሽበትን ማጥፋት ይቻላል ወይስ አይቻልም| Causes of white hair and treatments 

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ
Подписаться 321 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

#youtube #whitehair #ሽበት
አዲሱ የዩቱብ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ ደግፉኝ!
/ channel
እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ ዶክተር ዮሀንስ እባላለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃን ያግኙ! ሌሎች የሶሻል ማድያ ገፆቼን ከታች ተጭነው ይከታተሉ!
✅ ዶ/ር ዮሀንስ/Dr. Yohanes
👉 ለተጨማሪ የጤና መረጃ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ!
t.me/Healthedu...
👉 የፌስቡክ ገፄን ይቀላቀሉ
/ doctoryohanes

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 57   
@healtheducation2
@healtheducation2 2 года назад
ሰላም እንኳን በሰላም ወደ ቻናሌ መጣችሁ በቅንነት ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ🙏
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 года назад
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪወች
@habtambogale9386
@habtambogale9386 Год назад
እኔ እጨነቅ ነበር ለዚህያ ነወ የወጣብኝ ያለ እድሜየ አመሰግናለሁ ዶክተር
@znbeznbe3821
@znbeznbe3821 2 года назад
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ !እናመስግናለን 🙏👍
@healtheducation2
@healtheducation2 2 года назад
ሰላም አመሠግናለሁ🙏🙏
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 Год назад
Enamsgnalne Doktre
@dhhdbzhx9763
@dhhdbzhx9763 2 года назад
ዶክተር በጣም አመሰግናለው የኔም ጥያቄ ነበረ😍
@user-qs8si8vi3x
@user-qs8si8vi3x 2 года назад
ዶክተር እናመሰግናለን
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 2 года назад
Dear Dr. Yohannes ,Can a person taking blood pressure medication take vitamin b 12 & zinc dietary supplement? Thank you
@mahlettadesse3364
@mahlettadesse3364 Год назад
እኔ ቀለምና ፐርም ተቀብቸው አሁን ነጭ ነው ደሞ በጣም ስለምናደድ ነው የባሰው 😭😭😭😭😭😭
@user-wt4nw9xs1n
@user-wt4nw9xs1n 6 месяцев назад
እኔሳብትይ
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 10 месяцев назад
Thank you 🙏
@SsSs-du4cp
@SsSs-du4cp 2 года назад
Thank you doctor.
@hana-tv1qo
@hana-tv1qo 8 месяцев назад
በእቅልፍ እና ጭቀት ነው የመጣብኝ
@hhghgt-oc2zp
@hhghgt-oc2zp 6 месяцев назад
እኔም😢
@azizainternational9719
@azizainternational9719 2 года назад
እናመሠግናለን ዶክቶር
@healtheducation2
@healtheducation2 2 года назад
🙏🙏🙏
@makeyamohammed5442
@makeyamohammed5442 Год назад
ደክተር እኔ አድስ አየወጣብኝ ነው በየቀን አየበዛብኝነው ምን ላድርግ
@enuloveyedillaenuloveyedil1205
@enuloveyedillaenuloveyedil1205 2 года назад
በጣም ይገርማል ቀለም ስቀባ አንድ በእድሜ በሰል ያለች ሴት ሽበት እንደሚያወጣ ስትነግረኝ ለፋሽን ተጠቀምኩ እናም ዛሬም ሙሉ ፀጉሬ ሽበት ነው ያው ሰዎች ሲያዩኝ ግብድዬ አዛውን መስላቸዋለው
@TUBE-rh5hf
@TUBE-rh5hf 2 месяца назад
ዴኩተር ሺቶ ሺበት ያወጣን ይባላን መልስ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 2 года назад
Visonace PLUS ሽበት የመጣብኝ በጣም ትንሽ ነበርኩ አሁን ግን ሙሉ ፅጉሬ ነው ብዙግዜ ነው እሄንን ባይታሚን መጠቀም ከጀመኩኝ ጥቁር አተቀየረም ብዛት አመጣልኝ
@healtheducation2
@healtheducation2 2 года назад
በቪድዮው ላይ ለመናገር ሞክሬያለው ሽበትን መከላከል ይሻላል እንጂ ከተከሰተ በኋላ የመጥፋት እድሉ ዝቅተኛ ነው! ፀጉርን ወደ ተፈጥሮው ቀለሙ መመለስ ከባድ ነው! አይሳካም ነገር ግን እንዳዳይበዛ እና እንዳይሰራጭ መንስኤውን በማወቅ መከላከል ይቻላል። በGenetics/ዘር እና በእድሜ የሚመጣ ከሆነ ግን መከላከልም አይቻልም መፍትሄም የለውም!
@s0fiyaahmed498
@s0fiyaahmed498 2 года назад
እህት ማንኛውን ነው የምትጠቀሚው ቫይታሚን ቢ 12 ብዙ አይነት ነው ከቻልሽ መልሽልኝ ፀጉሬ በጣም ሳሳብኝ ስለሚነቃቀል
@sM-bf4xg
@sM-bf4xg 2 года назад
ደ /ር እኔ ድካም ይሰማኛል Vtamin B 12 ጥሩ ነው ሲሉኝ እሡን ገዝቸ ስወስድ ምንም ድካም አይሰማኝ በሳምንት አንድ ጊዜ ነበር እምወስደው ከስድስት ወር በፋት አሁን ሳቆመው ያው ድካም ይሰማኛል ያቋረጥኩትም ያለዶክተር ትዝዛ ጉዳት ያመጣብኛል ብየ አሁን ብወስደው ችግር ያመጣብኛል እንደ እንደምትመልስልኝ ተስፋ አለኝ በተረፈ በርታ
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol Год назад
ውሰጀው አሁን ደና አይደለሸም አይደል
@user-jf6ix8rm7s
@user-jf6ix8rm7s Год назад
ችግር የለውም ከፓርማሲ ከሆነ የገዛሽው
@tseganeshelias7506
@tseganeshelias7506 Год назад
Shibat indet matifat yichalali
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Год назад
ክበርልን
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol Год назад
ሙቀት ሽበት ያመጣል ሳውድ እያለው የሸበተብኝ ፅጉሬ
@user-ke9we8ss2i
@user-ke9we8ss2i 5 месяцев назад
እኔም 1አለችኝ ቢጨምር ደሥይለኛል ዋናዉ ዉሥጡ ንፁህይሁንጅ
@aba-husseinmohammed6582
@aba-husseinmohammed6582 2 года назад
Tolo ye macharas chigir?
@selammulugeta4977
@selammulugeta4977 2 года назад
ዶክተር አመሰግናለሁ እኔ እድሜዬ 20 ዎቹ ቤት ነው ግን አሁን አንድ አንድ እየጀመረኝ ነው በዘር የለብኝም ግን የባታሚን ነው ሚመስለኝ ብዙም የተመጣጠነ ምግብ አልበላም እና ባይታሚንB12 ገዝቼ ልውስድ ችግር የለው ሀኪም ባላማክር? እባክህ መልስልኝ አመሰግናለሁ
@healtheducation2
@healtheducation2 2 года назад
ሀኪም ማማከር ግዴታ ነው ቫይታሚን B 12 ብቻ አደለም ሽበትን የሚያስከትለው,ቫዬታሚን B7,E,A ሁሉም ችግሩን ያስከትላሉ። ስለዚህ የቫይታሚን እጥረት እንዳለብሽ ለማረጋገጥ ሀኪም ማማከር ግዴታ ነው። በለይ ቫዬታሚን E እና A Fat soluble vitamin ስለሆኑ ያለ ሀኪም ትዕዛዝ ፈፅሞ አይወሰዱም እሺ selam. ስለዚህ ግድ የለሽም አማክሪ እሺ እህቴ ቀላል ነው🙏
@binteslam2175
@binteslam2175 2 года назад
እኔ እድሜየ 25 ነው ሽበት አለኝ አሁን ደግሞ በጣም እየበዛብኝ ነው ልጅ አጠባለሁ አሁን ቫይታሚንዲ እወስዳለሁ ቫይታሚን ቢ12 በቂ ነብሎኛል ዶክተር የጠቀምው ሻምፖ ጃማይካ ሸያ ነው እና ምንላድርግ ኮላጅን ልውሰድ ውይ
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Год назад
እኔ 27 አመቴ ነው ግን በጣም እናደዳለው እጨነቃለው በቃ እምቢ አለኝ ሁሉም ተደምሮ አሁን ነጪ ከፌቴ እየበቀሉ ነው ግን እናቴን ሳቃት ጀምሮ ነጪ ነበራት አሁን ሁሉም ነጪ ነው አያቴ ግን ቅልቅል ነው ይገርመኛል ምን አልባት ወንድ አያቴ ነጪ ነበር ፀጉሩ ነፍሱን ይማርው በዘር ነው በራሴ ችግር የበቀለብኝ ብየ አስባለው
@Hilm.Ethiol
@Hilm.Ethiol Год назад
እኔም ሸበት አለኝ እድሜ 20ዎቹ ነኝ
@user-xj8rs2tp9u
@user-xj8rs2tp9u 2 года назад
ዶክታር እኔ የ5 ወር እርጉዝ ናኝ ግን ስኳር አላብሽ ጠፋጭ ምንም ናጋር አትጣቀሚ አሉኝ በታፋጥሮ ጠፋጭ ለምሰሌ ሙዝ ቡርትኳን አፕል የመሰሰሉት ኢሺ መብለት ይቻለል????
@healtheducation2
@healtheducation2 2 года назад
ስኳር ካለብሽ እነዚህን ፍራፍሬዎች መጠቀም ትችያለሽ ነገር ግን ማብዛት የለብሽም ፍራፍሬዎች በተፈጥሮ ከፍተኛ የስኳር ይዘት አላቸው። እንዲሁም በተቻለሽ መጠን አረንጓዴ ቅጠላማ አትክልቶችን እንደ ቆስጣ,ጎመን,እንዲሁም እንደ broccoli ያሉትን ለመጠቀም ሞክሪ ጤናማ የአመጋገብ አካል ናቸው እሺ። ከፍተኛ ጨውን,ከፍተኛ ካርቦለይድሬት እና ካሎሪ ያላቸውን ምግቦች አስወግጂ እሺ!
@imubilal6947
@imubilal6947 2 года назад
@@healtheducation2 በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ወንድም ቀጥልበት የእኔም ጥያቄ ነበር እናመሰግናለን
@adeymarch
@adeymarch 2 года назад
አኔ በ ሀያዎቹ ነው ሽበት የመጣብኝ ቀለም እና ሜሽ ባንድ ወር ሦስት ጊዜ ከተቀባው በኋላ ነው ፀጉሬ ላይ አሰኪፈላ ደረስ ነበር ቀለም በተቀባው ቁጥር ሽበቲ አየባሰ እና ፀጉሬ እየሳሳ ነው
@healtheducation2
@healtheducation2 2 года назад
በትክክል ቀለም እና አንዳንድ ሻምፖ ችግሩን ያስከትላሉ ነገር ግን ሁሉም ሰው ላይ የሚታይ ችግር አደለም። ግን በተለይ ቀለም መሉ በሙሉ ጉዳትን ያስከትላል
@sikosilo340
@sikosilo340 2 года назад
ሰላም ዶክተርዬ. እኔ የሁለዬም ተከታይህ ነኝ የኔ ጥያቄ ሸበት ነው እኔ 23 አመት ሸበት ብቻ ነው እናም እኔ ካሁን በፊት ፕርም ተቀብቸው ነበር እናም የተለያዬ ሜጥቆሪያ ምክንያቱም ጠጉሬ ብዙ ስለነበር አሁን ግን ከተውኩት 2 አመት ሆነኝ ሸበቱ እየበዛ ነው የሚሄደው በዛ ላይ እራስ እመም አለብኝ እሰው ፊት ለመግለጥ አፍራለሁ. ዴሞ ከፊት ከፊት ሁሉም ነው ኑጭ የሆነው እባክህ መፍትሄ ካለህ በማሪይም ወድሜዋ
@azizainternational9719
@azizainternational9719 2 года назад
አየሸዞሽ ዉዴ
@healtheducation2
@healtheducation2 2 года назад
ሰላም Siko እንዴት ነሽ በቅድሚ ሽበት ያለግዜው ሲከሰት በርካታ መንስኤዎች አሉ ከነዛህ ውስጥ የችግሩ ዋና መንስኤ የቫይታሚን B 12 B 7/Biotin እና የሌሎችም ቫይታሚን እጥረት ነው። በዚህ እድሜ የተከሰተ ሽበት ህክምናው እንደ መንስኤው ነው የሚወሰነው ስለዚህ ህክምና የሚያስፈልገው ችግር ሊሆን ይችላል። በተጨማሪም ሽበት ከተከሰተ በኋላ ወደ ጥቁር ቀለም የመመለስ እድሉ ሙሉ በሙሉ ዝቅተኛ ነው ነገር ግን መንስኤውን ማከም እንዳይስፋፋ እና እንዳይበዛ ይረዳል እህት ስለዚህ በጤና ችግር የመጣ ነጭ ፀጉር ከሆነ ህክምና የሚፈልግ ነው። የዘር እና የእድሜ ሲሆን ግን ችግሩን መቅረፍ አይቻልም በሶሻል ሚድያ ላይ እያያችሁ የምትጠቀሙት ውህድ ቀለም እና ሻምፑ ሜላኒንን ስለሚቀንስ ሽበት ይከሰታል። ስለዚህ መፍትሄው እንደመንስኤው ስለሚወሰን አቅራቢያሽ ያለውን ሀኪም አማክሪ። በተጨማሪም የራስ በሽታም/ህመም ካለብሽም ህክምና ይፈልጋል። የፀጉር ውበትና እድገት የሚጀምረው ከፀጉራችሁ ስር ስለሆነ ጉዳት ያስከትላል። ችላ አትበይ በዚህ ዘመን ህክምና በሞላበት ሰዓት ዝም ማለት ጉዳት ያስከትላል እሺ!
@hanahana1407
@hanahana1407 2 года назад
Same here😭I'm 26 yeras old
@samigemeda7296
@samigemeda7296 2 года назад
ቀለም መጠቀም ሽበትን ያባብሰዋል እንዴ?
@healtheducation2
@healtheducation2 2 года назад
ቀለም መጠቀም ሽበትን አያባብስም ነገር ግን አንዳንድ ቀለሞች እና ሻምፑ ራሱ ለፀጉራችሁ ካልተስማማችሁ እና አመቺ ካልሆነ ሽበትን ያስከትላል!
@imubilal6947
@imubilal6947 2 года назад
አይ በዘር ከሆነ አባቴ አንድም ጥቁር ፀጉር የለውም ሁሉም ነጭ ነው
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 года назад
ቀርፋፋ
@user-qs8si8vi3x
@user-qs8si8vi3x 2 года назад
ሂና መቀባት ሽበትን ያበዛል ይላሉ የህ እንዴት ነው
@fikermuhabet-fo6pe
@fikermuhabet-fo6pe Год назад
awo betam yabezal ena demo kelemem behon endezaw nw
@halweyahalweya
@halweyahalweya 8 месяцев назад
😮ምን እኔ እኮ ህነ የምቀበው ቀለሙን እንድቀይርልኝ ነው😂
@zneiayhail6498
@zneiayhail6498 2 года назад
👏👏👏👏👏👏♥️♥️♥️
@slamtakliwans30
@slamtakliwans30 2 года назад
🤲👍👍👍👍🌹🌹🌹🇪🇬🇪🇹🇪🇷🇪🇷🙏👍👍👍👍👍ሠላም ነውዋ
@dhhdbzhx9763
@dhhdbzhx9763 2 года назад
ዶክተር እኔ አንድ ወቶብኝ ነቅዬ ነው የበዛብኝ እና መፍትሄ የለውም እያልክ ነው
@healtheducation2
@healtheducation2 2 года назад
ሽበትን መንቀል ሽበትን አያበዛም እሺ! ሽበት የራሱ መንስኤ አለው መፍትሄው እንደመንስኤው ይወሰናል። ብዙ ግዜ ግን መቆጣጠር እንጂ ነጩ ክፍል የመመለስ እድሉ ዝቅተኛ ነው!
@dhhdbzhx9763
@dhhdbzhx9763 2 года назад
@@healtheducation2 እሺ ዶክተር አመሰግናለው
Далее
IT'S MY LIFE + WATER  #drumcover
00:14
Просмотров 18 млн
🎙А не СПЕТЬ ли мне ПЕСНЮ?🍂
3:04:50
ПРОСТИ МЕНЯ, АСХАБ ТАМАЕВ
32:44
Просмотров 2,4 млн
LET FOOD BE THY MEDICINE
1:20:07
Просмотров 14 млн
IT'S MY LIFE + WATER  #drumcover
00:14
Просмотров 18 млн