Тёмный

"ሽክርክሪት ታሪካችን - አቦል ቶና በረካ" | ደራሲ አሌክስ አብርሐም | ጦቢያ  

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 22 тыс.
50% 1

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@eliasmiskir5990
@eliasmiskir5990 9 месяцев назад
አንጀቴ አሮ ከስሏል እንጅ ታርሰኸው ነበር !!! እድሜ ይስጥህ እንዲህ ሰው ሲነካ
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 7 месяцев назад
ይሄ ፕሮግራም የእውነት የጥበብ መግለጫ ሀገር ወዳድነት እውነት የሚዘመርበት ዋው ልቤ በደስታ ይረካል ❤❤❤❤❤
@tamrattekle9671
@tamrattekle9671 9 месяцев назад
ሠሚ የለም ?የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ መፅሐፍ ከቁ 1_4 ያሉት 4ቱ መፅሐፎችን ያነበበ እሱ ነው እየተተገበረ ያለው በአገራችን መጀመሪያ ሴሜቲክ ህዝብ እነሆ ከመቶ አመታትን ፈጅቶ ዛሬ ላይ ደርሷል ፍጅቱ
@Kmylovelife
@Kmylovelife 9 месяцев назад
ከእግዚአብሔር ጋር እናሽፍለን ። ወላዲተ አምላክን ‼
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ 9 месяцев назад
ሌባ የመስቀሉ ስር ቁማርተኞች
@TekaHailu
@TekaHailu 9 месяцев назад
*ወይ እማማ ኢ🇪🇹ያ!🤔ሲኦልነቷ👹በናንተ ተሸፍናል🤷‍♂️በየግዜዉ ይቀያይራል?ከፓርላማ ሲያጣ ከፖሊስ÷ከመከላከያ ወዘተ... የሚጫወታቸው?የኦሮሙማ ግን ዋ?🤔የአብይ ተቀባይነት/ችግር ሲያዩ ወጥተዉ ይናገራሉ ይደግፋሉ በሰልፍ👉አገር ሰላም ነዉ የምያስብሉዋቸውን ትተን🤷‍♂️የትግራይ🇪🇹ስቃይ አፈና ትተን...መጀመርያ🇪🇹ኢ/ር ስመኝ👉ዋ/ኃ/ፊ የሜቴክ ጄ/ል ክንፈ ካሰሩ ኃላ 🇪🇹የትግራይ ሜ/ጄ/ል'ና ምክትሉ🇪🇹የአማራ ዶ/ር አምባቸዉ'ና ጄ/ሉ ከገደሉ በኃላ👉 ለዚህ ማብረጃ👉ነፍስ ሄር ሃጫሉ ከጄ/ራሎች በላይ እንዲራገብ አድርገዉ😄ከዛ ለማ ወደ ዉጭ አዉጥተዉ 🇪🇹የህወሓት ባለ ስልጣናትና የተቀዋሚ ፓርቲዎች አስረዉ:- እነ ነቀለ ገርባ በነበረዉ ግርግር እንዳይገደሉ ታሰሩ÷በሰበቡ በጣም ተጽኖ ባሳደርዉ(የአቶ🇪🇹ልደቱ ፓርቲ አሰርዞ)ለማም👉አባረረ እየትባለ ሽፋን ተሰጠዉ 🤷‍♂️ሆኖም ለማ(ሜ/ጄ/ሰዓረ🇪🇹)አስገድለዉ መሾሙ ተዘንግቶ😄ያምሆነ ይህ የኦሮሙማ ቁማር ማስቆም አለብን በተለይ👉5ቱ የኦሮሙማ ፖለቲከኛ ጉሩፖች ለኢ🇪🇹ያን'ና ኢ🇪🇹ያ አደጋ'ና ስጋት ናቸዉ*
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 9 месяцев назад
አዎ አንፈርስም ከነ መባላታችን እንድነን😢
@eliyasmillion554
@eliyasmillion554 9 месяцев назад
ተባረክ ልኬን ነገርከኝ ብራ የሆነብንን
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ሆይ በይቅርታ ተመልከተን !!! እንዲህ ሆነን አንቀርም መቼም
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un 9 месяцев назад
Arts Tv world, you did fantastic job. I like it. Every Sunday Im looking for this program on you tube. Those new generation can learn so many things from this program. We knew that the generation poisoned by this Ethinc idiology politics almost for 30 years after Wayne arrived in Addis Ababa. They brainwashed by worst dividing politics. Therefore, many generations lost love of country, respectful, displined and so many sociology interactions!! That is the main points why Ethiopian people scarfied by hate propaganda, killing each other's, Displaced and so many serious problems.
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@weinighebreindriase7698
@weinighebreindriase7698 9 месяцев назад
Yekadu komow,yamenu yewedeku 😢😢😢niku
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 9 месяцев назад
አብይ አሕመድ ጉደኛው፤ ሥማ ፣ አንተም ሖንክ የቅርብሕ ረባሽ ፀረ አፍሪካውያን፣ ፣ ፀረ ጋርዮሽ ፤ ፀረ ሕብረት የሚያናፉ በታሪክ ተወቃሽ የለየላችሑ ደደቦች ገዳዮች በአሥተሣሠብ፣ በችሎታ፣ በአሠራርና በውሣኔ አሠጣጥ ያልተካናችሑ በትክክልም ሕወሐት ልትጋልባችሑ የሠበሠበቻችሑ ከብቶች መሖናችሑ ድርጊታችሑ አመለካከታችሑ፣ አሠራራችሑና ውሣኔ አሠጣጣችሑ መሥክሯል። በቅርባችሑ ከጎናችሑ ሖነው ያዩዋችሑ አደለም ምንም የሐገሪቷንም መሬት ረግጠው የማያውቁ በሕዝባችን ሥቃይ መንገላታት ድሕነትና ሞት ሥደትና ውርደት ማን መሖናችሑን ለመረዳት አላቃታቸውም። ሥልጣኑን በምርጫ በሕዝብ ድጋፍ አደለም የያዛችሑት ይሔንን ገና ለውጥ ተደረገ ሢባል አሥረግጬ ፅፌአለሑኝ አሣውቄአለሑኝ አደገኛ ወርሮበሎች ዕንደተሠባሠባችሑና ሕወሐት ያገደቻችሑን የገደበቻችሑን የመገንጠል ጥያቄ በመቃወም ያንን ለማሥተግበር ቲያትር ሠርታችሑ በቃላት አድበሥብሣችሑ የሐይል ሚዛን አዛንፋችሑ ዛሬ ለመጠፋፋት አብቅታችሑናል፤ ሕዝብን መከፋፈል አንተ ባልጩት ዕራሥ ያለው አደለም አውሮፓውያኖች በጦርመሣሪያ ጉልበትም አልቻሉም። ዛሬ ነጮች ከጥቁር ይጋባሉ። ማሥቆም አይቻልም። ሠው ሠላሙን ለማግኘት በመጣር በመሠለው፣ አቅሙ በፈቀደ ሐገራት፣ ከተሞች፣ መንደሮች መኖሪያ ቤት ሠርቶ ከፋፍሎ ኖሮ ቆይተን ያ አላዋጣ በማለቱ፤ በዚሕ መቀጠል አልተቻለም፣ ከዕድገታችንና ከአኗኗራችን ሥሕተቶቻችን ዕየሠበሠቡንና ዕየበተኑን አንድ የዘነጋነውን ነገር ዕንድንረዳ ተደርገናል፤ ያም ይቺ ምድር መሬት የምንላት አንድና ብቸኛ ሕይወት ያለባት ዕንክብካቤ የምትሻ አክብሮት የምትጠይቅ ብቻ የሑላችን አንድ ሐገር መሖኗን ነው። ወሠን ክልል ድንበር ገለመሌ ዕኛ ጭንቅላት ውሥጥ ዕንጂ በዕውን(in real life) የለም። ያንተና የሕወሐት የከብት ክልሎች ዘመኑን የማይመጥኑ ከዘመኑ አሥተሣሠብ ጋር የማይሔዱ የተወጠኑትም ደደቢት በተሠባሠቡ ደደቦች በመሖኑ ፣ ይገንባ በማለት ጦርነት፣ ይፍረሥ በማለት ጦርነት። በዛው፣ ሥብሥብ፤ መገንጠል በማለት መዋጋት አይ ሠፋ ማለቱ ያዋጣናል በማለት ያንን ለማሥቀረት መዋጋት። የባሕር ዳርቻችን አይገባንም ይሠጥ መዋጋት፤ ከረም ተብሎ ደግሞ አይ መመለሥ አለበት ዕንዋጋ። ለመሖኑ ማን ነው ዕኛ አፍሪካውያንን ጠዘኝ ነፍሥ አላቸው ብሎ ያንሾካሾካችሑ? አንተና ያቋቋምከው ብልግና ዕሥከምትጠፉ ድረሥ ዕኔ የነፍጠኛው ቀኛዝማች ዘለቀ ፈይሣ ልጅ ኢትዮጵያዊ ነኝ ብዬ ዕራሤን አላሥተዋውቅም ። አላደርጋትም። ድድብናም ወሠን አለው የናንተ ግን ጦር አደለም ሌላም ያማዝዛል። በጥርሤ ሠርናችሑንም ዕንደ ነብር ብበጥሠውም ንዴቴ አይወጣልኝም። ወራዳ አሠዳቢዎች፣ ዕናንተን ዕያዩ ጥቁር ዕንደሠው ማሠብ አይችሉም ቢሉ ምን ይደንቃል።
@Kmylovelife
@Kmylovelife 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un 9 месяцев назад
Amazing presentation
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ 9 месяцев назад
ከትላንት ማትማሩ ቆሞ ቀሮች እናንተው የናንተው የሀገር አግላይ ደፍጣጭ አስተዳደር መሰረት ነው ሀገሪቷን ዛሬ ላለችበት ውጥንቅጥ የዳረጋት ያ የቆሸሸ ትእቢት አካሄዳቹ ዛሬም አለቀቃቹም ያን ክፉ ኦርቶ አማራ በመርዝ የተቀመመ በቃላት የተለበጠ አንድነት ሰባኪ ምትመስሉ ግን ሌላውን ባህልና ቋንቋ እንዲሁም ሀይማኖት ምትጠየፉ ቆሞ ቀሮች መጨረሻቹን ያሳየን።
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 9 месяцев назад
የተጋታችሁትን መርዝ አውጥታችሁ ትፉት የበታችነት ስሜት አይጠቅማችሁም ። ያልነበርንበትን እንደ ነበርን ሆነን አንስበክ ልብ ይስጣችሁ።
@dilumekango3393
@dilumekango3393 9 месяцев назад
ማስተዋልን ይስጥህ
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 9 месяцев назад
@@dilumekango3393 ድንዝዝ ነው ጭፍን ነው ምን ያስተውላል አይኑ ያላየውን ጆሮውን ያምነዋል
@K.T-mj9mj
@K.T-mj9mj 9 месяцев назад
ቆሞ ቀር አልክ የማነህ ሆዳም ካድሬ ሆድ እንጅ ቅንጭላት ስለሌህ ካንተ ጋር ለማውራት አትመጥንም
@loyalbusinessinsider
@loyalbusinessinsider 9 месяцев назад
fetarie lebizuhan ethiopiawiyan sil endante yalewin yesew fitret yalhon libe qoshasha yatfalin
Далее
ТАРАКАН
00:38
Просмотров 1,6 млн
Лучше одной, чем с такими
00:54
Просмотров 341 тыс.