Тёмный

ቀለል ያለ የዶሮ ሳሎና አሰራር 

ሰናይት ዩቱብ Senayet  You tube
Подписаться 2,7 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 77   
@FireAbebe-wd8cp
@FireAbebe-wd8cp 10 месяцев назад
አመሰግናለሁ በጣም ነዉ የረዳኝ ቪዲዮው በርቺ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 2 года назад
ሰንዬ በጣም ቆንጆ የሆነ የዶሮ አሰራር ነዉ ይሳየሽን ሙያሽ ይዘርዘርልሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ በሸር ዉዴ 😍
@sarahabeshawittube8524
@sarahabeshawittube8524 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወድ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት ዋውውውውውው በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ የኔ ባለሞያ እጂሽ ይባረክ
@Ekram475
@Ekram475 2 года назад
ሰላም ሰላም ሰንዬ የኔ ባለሞያ ምርጥነው እጅሽ ይባረክ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@SofiaAragao-g9n
@SofiaAragao-g9n 2 месяца назад
ማሻ አላህ ሀሪፍ
@Almaztube95
@Almaztube95 2 года назад
ሰላምሽይብዛእህታችንእኳንድህናመጣሽልን እናመሰግናለን አሪፍአሰራርነው💂‍♂️👍👍👍👍
@meaza2310
@meaza2310 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ እህታችንአሪፍ አሰራር ነው ስላስተማርሽን እናመሰግናለን
@buzetube1356
@buzetube1356 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰንዩ ዋው ቆንጆ አሰራር የኔ ባለሙያ በርችልኝ
@Genet8983
@Genet8983 2 года назад
ሠላምሽ ይብዛልኝ ሠንዬ እንኳን ደናመጣሽ ዋው ቆጆ አሠራር ነው የምወድሽዋ ቀጥይበት የኔባለሙያ
@hani4428
@hani4428 2 года назад
ማሻ አላህ ዋዉዉዉዉዉ ያምራል 💚💛❤👍👍👍👍👍
@youtube6773emeniwediy
@youtube6773emeniwediy 2 года назад
ስላም እህታችን ዋዉ አሪፈ እስራት ነው ዶሮ ውስጤ ነው በርችልን እጂሽ ክብር 😘🌹
@misssaramedia8949
@misssaramedia8949 2 года назад
ሰላም ሰላም እህቴ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ የኔ ባለሞያ በውነት በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዋዎ በውነት እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ በጣም ደስ ብሎኛል በርቺልኝ
@selamawittube
@selamawittube 2 года назад
ሰላም ሰላም የኔ ውድ እንኳን ደና መጣሽ እንዴት ነሽልኝ ሁሉ ሰላም ነው በጣም አሪፍ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ውዴዋ 💝ሰላም ፍቅር አንድነት ለሁላችን🇪🇹💝
@konjonesh
@konjonesh 2 года назад
ስኒዬ ስላምሽ ይብዛልኝ የኔ ባልምያ ቆንጆ እስራር ነው ያሳየሽን እናመስግናለን
@Tube-yc7lj
@Tube-yc7lj Год назад
ሰላም ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ሰላምና ፍቅር አንድነት እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ውድ እትዬጵያችንን ዋውው በጣም አርፍ አሰራር
@zafran-A-tube
@zafran-A-tube 2 года назад
ሰላም ሰናይትየ ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ በየአላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ውድ ወገኖቼ ዋው የምግብ አሰራርያሽ በጣም ያምራል ተጨማሪ ፖስት አያደረጊ
@madenketube9911
@madenketube9911 2 года назад
የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ እሕትዋ ሰናይትየ😘 እዴነሽ አኳን ደና መጣሽ ሠላም ፍቅር ጤና አድነት መክባበር ለመላው ለሠው ዘር በሙሉ ይሑን እያልኩ ኢትዪጺያ ሀገራችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያርግልን አዳዲስ ቪዲወችን እየሰራሽ ሸር ስለምታርጊን ከልብ እናመሠግናለን ካች ገና ብዙ ነገር እጠብቃለን በርች ሆዴ ተብላላ ሲያዪት የሚማረክ ሲበሉት እማ ዋው 😲 ነው
@mekdemayu
@mekdemayu 2 года назад
ሰላምሽ ይዛ ማማዬ እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለሰው ልጅ ይሁን ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@maraki29tube
@maraki29tube 2 года назад
ሠላም ላንች ይሁን የኔ ባለሞያ በእዉነት በጣም ያምራል እጂሺ ይባረክ የኔ ዉድ እኔም ሰርቸ እሞክረዋለሀዉ የኔ ዉድ በተረፈ በዚህ ቀጥይበት ዉዴ❤
@zeritutube
@zeritutube 2 года назад
ሰላም ሰንዬ ቆንጆ አርገሽነወ የሰራሽዉ ልክእደኛ አቁላልተሽ አሪፊነወ👌👌
@ሰሚራዩቱብ-ዠ3ደ
@ሰሚራዩቱብ-ዠ3ደ 2 года назад
ሰላም ሰላም እህት ዋው በጣም የማምር አሰራር በርችልኝ
@መንበረ
@መንበረ 2 года назад
ማሻ. አላህ. ዋው. ❤. እንኳን. ሰላም. መጣሽ. 😍 ሰላም. ና. ፍቅር. ለሀገራችን. 💚💛❤. አሪፍ. ነው. በርች
@habeshahomeh2500
@habeshahomeh2500 2 года назад
Wowwwwww yena balemoya good luck videos tanks my friend love sister
@elsatube808
@elsatube808 2 года назад
ሰላም ሰላም ሰላም የኔ ውዴ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በርችልኝ እማ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን እግዚአብሔር ያድልልን የጭቃኒውን ዘመን. በቃችሁ ይበለን አንድነቱን ፍቅሩን ይመልስልን በርችልኝ የኔ ውዴ♥♥♥♥
@ሀግእዝHaGeez
@ሀግእዝHaGeez 2 года назад
ሰላም ላንች ይሁን ሰኒዬዬ ውዴ ምርጥ አሰራር ነው ሙያ ስካፈልሽን እናመስግን አለን
@ዘሪቱቲዩብ
@ዘሪቱቲዩብ 2 года назад
ሰላም ሰንዬ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ አሰራር ነወ
@seniy4518
@seniy4518 2 года назад
ሰላም ሰላም ሰናይትየ ሰላምሽ ይብዛ ዉዴ ሰላም ለሀገራችን ይሁን ዎዉ ሀሪፍ አሰራርነዉ
@tube8360
@tube8360 2 года назад
ጤና ይስጥልኝ ስላምሽ። ይብዛልኝ። እህታቸው ያምራክ የኔ ባለመያ በርችልኝ
@bizuyetube8
@bizuyetube8 2 года назад
የኔዋ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ቀጥይበት
@tube64813
@tube64813 2 года назад
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሰላም ለዝቤት ይሁን ሰላም እና ፍቅር ለሀገራችን💚💛❤ዋውውውው ጎበዝ ማለሙያነሽ 👍👍👍👍👌👌👌
@enaenaqale
@enaenaqale 2 года назад
መርሀባ እኳን ደህና መጣሽ ወዴ እጂሽ ይባርክ የኔ ባለሙያ ቀጥይበት
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 2 года назад
ሠላም ሠላም ውድ እህት ወንድሞች ሠላማችን ብዝት ይበል በየ አለንበት ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ከክፉ ይሠውረን በጣም ባለሙያ ነሽ ሠናይትየ
@abebechwollotube
@abebechwollotube 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ ሰንየ ግን ሳሎና አሰራር በየቤቱ የተለያየ ሞያ ነዉ ያለዉ ያምራል ከለሩ ግን የኔ ሴትዮ የአበሻ ምግብ በጣም ትወዳለች ሸር
@zumratube9828
@zumratube9828 2 года назад
ዋው እህቴ እጀሸ ይባርክ ሰላም ፍቅር አንደነት ለሀገራችን
@Degsewtube
@Degsewtube 2 года назад
ሰንዬ የኔ ባለሙያ እጆችሺ ይባረኩ ሲያዩት ብሉኝ ብሉኝ የሚል ምግብ ነው የኔ ቆንጆ ባለሺበት ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅሺ
@toybaasefamedia9853
@toybaasefamedia9853 2 года назад
ሰላም ሰላም ዋው ሀሪፍ ምግብ በርች እህታችን
@MabT03
@MabT03 2 года назад
ሰላምም ሰላምምምም የምወድሽሽሽሽ የማከብርሽሽሽአሪፍ ስራነዉ በርችችች🌷🌷🌷
@betitube12
@betitube12 2 года назад
በጣም ቆንጆ የሳሌና ችክን ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባርክ በርች ውዴ ጉዞ ውደ ፌት
@NilfaKifle
@NilfaKifle Год назад
አሪፍ,ነው,የኔ,ቆጆ
@ZeharaZehara-r3m
@ZeharaZehara-r3m Год назад
❤❤❤❤❤❤❤የመጀመሪያ ጊዜ ካንች አይቸ ሰራሁኝ ምርጥ አድርጌ ሰወቸም በጣም ወዴዱት ጀዛኩማላህ❤❤
@senirich399
@senirich399 2 года назад
ስላም ስላም ብያለው ስኒ ቆንጆ እንኳን ስላም መጣሽ ማር ዎውውውውው ብያለው ውድ እሪፍ አስራር ነው ሙያሽ A ነው ማር አናመስግናለን ♥♥♥
@SaraAhmed-rh8yf
@SaraAhmed-rh8yf 6 месяцев назад
በጣም ይምራል ውደ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 2 года назад
ሠላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ መስየ👍👍👍
@tirgotube7514
@tirgotube7514 2 года назад
የሚሰሩ እጆች የተባረኩ ናቸዉ በጣም ምርጥ አሰሰራር ነዉ ሰዬ👏👏👏😳
@BirneshChele
@BirneshChele 10 месяцев назад
በጣም ጥሩ ነው
@bosswellotube
@bosswellotube 2 года назад
Sene masha allahe betamm arefe new enamesegena lennnnn
@TigestAgemas
@TigestAgemas Год назад
betam konjo tebareki
@mesi2112
@mesi2112 2 года назад
ዋውውውው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@zainab8736
@zainab8736 9 дней назад
ዉድማሻአላህ❤❤❤❤
@Emebet350
@Emebet350 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰኒየ እህታለም ባለሽነት ሰላምሽ ይብዛልኝ እማ ዋውውውውው ባለሚያ ነሽ የሴት በላይ እጅ ይባርክልን
@tsnatethio9747
@tsnatethio9747 2 года назад
ሰላምሽ ብዝት ይበል እህቴ ሰኒዬ እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ እጅግ ደስ ብሎኛል🌹 🌿🕊🌿🌹
@SterPhone
@SterPhone 9 месяцев назад
ሰላም ሰላም እህቴ የሴት በላይነሽ ሺ አመት ኑሪልኝ
@SamerawitTekele
@SamerawitTekele 8 месяцев назад
አረፍ ምግብነው
@danuverontube4380
@danuverontube4380 2 года назад
ሰዎች ሌሎች የደግነት ተግባርን ሲፈጽሙ ሲመለከቱ ተመሳሳዩን ለመፈጸም ይነሳሳሉ ይላሉ ባለሙያዎች። ስለዚህ የምንፈጽማቸው በጎ ነገሮች በእኛ ድርጊት ላይ ብቻ የሚቆሙ ሳይሆኑ በሌላ ጊዜ ለሌሎች ሰዎች ለሌሎች እንዲፈጸሙ እያገዝን መሆኑን መረዳት ያስፍለጋል። ግጭቶችና ጥላቻ በተበራከተበት ዓለም የመልካምነት ድርጊቶች ጎልተው ይሰማሉ፤ ያዩ የሰሙ እንዲሁም የተደረገላቸው ጭምር ሳይቀሩ ደግ ማድረግን ይለምዳሉ፤ ለሌሎችም ያስተላልፋሉ።
@hiwottubeamen6143
@hiwottubeamen6143 2 года назад
Selam lezibat yun wed www konjo megib ❤❤❤
@mimitube1977
@mimitube1977 2 года назад
ሠላምሸ ይብዛ ዋውውውው ሰያምር👍😘
@fermedianfood6980
@fermedianfood6980 Год назад
ሰኒ እንኳን ደህና መጣሺ ምርጥ የምግብ አሰራር ነው ውዷ ❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@MeryamaEthiopia
@MeryamaEthiopia 11 месяцев назад
ማሻአላሕውደ
@nardossisay8400
@nardossisay8400 Год назад
Arfe nwe berchi❤
@MeskiMeski-i9g
@MeskiMeski-i9g 7 месяцев назад
@hani-e4w
@hani-e4w 3 месяца назад
❤❤❤
@EymanHussain-z7s
@EymanHussain-z7s 3 месяца назад
❤❤❤❤❤በጣምያምሪል
@HawaIdenosia
@HawaIdenosia 4 месяца назад
Wow❤❤❤❤
@መሲነኝያፄወቹ
@መሲነኝያፄወቹ 2 года назад
ሰኒዬ የኔ ባለሙያ እጂሽ ይባረክ 😍😘🙏🙏🙏
@SaraSara-ng7vq
@SaraSara-ng7vq 2 года назад
👍💚❤️💚❤️💚❤️
@tonaworld6889
@tonaworld6889 2 года назад
መጣሁ አቅርቢልኝ እማ እርቦኛል ግን በገራነው በሩዝ አይደለም😂😂😂
@Masriya-dz3qo
@Masriya-dz3qo 6 месяцев назад
ነጭ ሸንኩርት ምን ግዜ አደረግሽ ውዴ
@ZenaLove-ii6tf
@ZenaLove-ii6tf 9 дней назад
በፈለግሺው ስዓት መቼመር ትቺያለሽ
@Genni-zx2lj
@Genni-zx2lj 3 месяца назад
Gobeeeeeezz
@hiwattube
@hiwattube 2 года назад
ስላም ስላም የምወዳችሁ የማከብራችሁ ምርጥ ኢቲዮጺያዊያን ና ኤርትርያዊያን ስላማችሁ እስአለም ዳሪቻ ድረስ ብዝት ትርፍ ይበል እንደኔ በስደት ያላችሁ በስላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ሀገራችን ኢቲዮጺያን ስላም ፍቅር አንድነት መቻቻልን ፈጣሪ ያድላት አሜን በሉ ♥♥♥💕💕
@tigisttube8598
@tigisttube8598 2 года назад
👌👌👌👌👌☕☕☕
@SterPhone
@SterPhone 9 месяцев назад
ሰላም ሰላም አህት
@habeshahomeh2500
@habeshahomeh2500 2 года назад
Share
@ፋፊነኝወሎየዋ-ሰ1ዘ
@ፋፊነኝወሎየዋ-ሰ1ዘ 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤ወላእኛምቤትእድህንውየምሰራው❤
@SelamTigabu
@SelamTigabu Год назад
ድምፁ ይረብሻል
@mesaretethio3114
@mesaretethio3114 10 месяцев назад
Wow❤❤
@AlZarqa-d2p
@AlZarqa-d2p Месяц назад
waw
Далее
DEMONS ARE ATTACKING BRAWL STARS!!!
09:08
Просмотров 12 млн
Nightmare | Update 0.31.0 Trailer | Standoff 2
01:14
Просмотров 574 тыс.
መችቡስ በዶርሮ አሰራር
9:17
Просмотров 29 тыс.
የዶሮ ሳሎና አሰራር👌
13:48
Просмотров 1,9 тыс.
አሳወጥ  ወይም ሰመክ ሳሎነ አሰራር
11:03