Тёмный

የሆቴል ምግብ የሚያስንቅ ለምሳ ግብዣ ምርጡ ገበታ ! የዶሮ ስጋ ወጥ!በካሪ ጣእም በምግብ ቤት ዘይቤ የተዘጋጀ ምርጥ ምሳ ! tasty Chicken curry 

Yeshi kitchen - يشي
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

#Amharic_food_cookin #ethiopianchickenrecope #easy _how_to_make_Chicken_curry_Masala ? #chikencurry #food #cooking
#chicken_curry, #curry#chicken, #chicken_curry, #best_chicken_curry, #easy_chicken_curry, #easy_curry_chicken, #kaju_chicken_curry, #chicken_curry_easy, #curd_chicken, #curried_chicken, #tasty_chickencurry, #quick_chicken_curry, #basic_chicken_curry, #gravy_chicken_curry, #spicy_chicken_curry, #dhaba_chicken_curry, #chicken_gravy_curry, #chicken_katsu_curry, #chicken_curry_recipe, #chicken_curry_indian, #creamy_chicken _curry, #indian chicken_curry, #simple_chicken_curry

Опубликовано:

 

10 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 139   
@yashikonju8805
@yashikonju8805 13 дней назад
ዋዉ አሰራርሽ ደስ ስል በእግዚአብሔር ሰብስክራይብ አደረኩሽ በርች እህታችን 🙏❤️
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 23 дня назад
ቺክን ካሪ ለመስራት ሚያስፈልጉን ግብአት :- ( Chicken curry Masala ) 1ኪሎ የዶሮ ስጋ አጥንት የሌለው በትልቁ ማንኪያ የተፈጨ ዝንጅብል በትንሿ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት በትንሿ ማንኪያ እርድ በትንሿ ማንኪያ በርበሬ ( ፍልፍል አህማር ) ለብቻ በጎርጓዳ ሳህን በትንሿ ማንኪያ ( ግማሽ 1/2) እርድ በሻይ ማንኪያ 1 ፍልፍል አህማር በሻይ ማንኪያ 1/2 ግማሽ የተፈጨ የዝንጅብል ዱቄት በትንሿ ማንኪያ ከዝበራ ከዝበራ ፓውደር ( የተፈጨ ዱቄት ከዝበራ በትልቁ ማንኪያ አንድ ከሙን ሶስ :- ሶስት ማንኪያ በትልቁ ማንኪያ የቲማቲም ድልህ ውሃ 500 ml ግማሽ ሌትር ወይም ሁለት ኩባያ ከግማሽ በትልቁ ማንኪያ አንድ የካሪ ፓውደር 😊
@AyshaAhmed-kd8ol
@AyshaAhmed-kd8ol 5 дней назад
በጣምነው የወደድኩሽ ዩቲብ ገብቸ ያንችን ምግብ በመመርረጥነው የምወለው ያችን ካላገኘሁ አልሠራም አገላለጽሽ አሠራርሽ በጣም ደስ የሚልነው አላህ ይጨምርልሽ ግን አንድነገር ልንገርሽ እናተና አላህ አይባልምእናብለሽ የሠውንልጅ ከአላህጋ አታያይዥ እሽእማየ
@HafizHafiz-pr9rl
@HafizHafiz-pr9rl 5 дней назад
በርችልን እህት
@haleemahaleema7499
@haleemahaleema7499 5 дней назад
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉
@user-rt7ns2rn6s
@user-rt7ns2rn6s 11 дней назад
ምን አለበት ሰብ ብናደርጋት በዝሙት የሚጨማለቁትን በሳም 100 ሺ ይገባሉ እዲያው አሽቃባጩ አበዛዙ በርቺ እህቴ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 3 дня назад
አደረኳት ሰብ ያንቺን ኮሜንት በማንበብ ብቻ😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍
@user-rt7ns2rn6s
@user-rt7ns2rn6s 3 дня назад
@@reyuyenu340 ጎበዝ 🌹🌹🌹
@AnshaAdem-oe4es
@AnshaAdem-oe4es 2 дня назад
አደረኳትእኔም
@user-wz6dh5vn4m
@user-wz6dh5vn4m 7 дней назад
ماشاء الله በርቺ
@user-pl4oo6pg9d
@user-pl4oo6pg9d 5 дней назад
የኔ ባለሞያ❤❤❤
@user-bn7pw3oc3l
@user-bn7pw3oc3l День назад
ማሸአላህ
@akramgader5467
@akramgader5467 19 дней назад
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለንፊክ ውዴ የኔባለሙያ በርቺ የኔልዩ❤🎉🎉🎉❤❤
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 19 дней назад
🥰ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ; ኢንሻ አላህ እህቴ አመሰግናለሁ😘🌹
@Nani-hj5pr
@Nani-hj5pr 9 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤በርቺ
@sofyaabdu9036
@sofyaabdu9036 2 дня назад
የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወደው ❤
@tgestYouTobi
@tgestYouTobi 7 часов назад
❤❤❤❤❤❤,,በረቺሌቺሌኚ እህቲየ
@zen3905
@zen3905 23 дня назад
ባለሙያነሽ በርቺ
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 23 дня назад
🥰😘🌹ኢንሻ አላህ
@user-rq3fl6jx2g
@user-rq3fl6jx2g 5 дней назад
ما خص جمالها ..الموضوع عن الاحترام فقط
@user-ei8ud4ul1n
@user-ei8ud4ul1n 5 дней назад
mashaa allaha
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 6 дней назад
Berechi
@Mozaze
@Mozaze 7 дней назад
ማሽ አላህ ጠንክሪ ውዴዋ እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlainOn
@AlainOn 5 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@samerahh6696
@samerahh6696 9 дней назад
❤❤❤❤
@eteneshbatemo1624
@eteneshbatemo1624 12 дней назад
@MareyamMangestu
@MareyamMangestu 11 дней назад
❤❤
@haadhajaafar
@haadhajaafar 12 дней назад
Wa'aleykum salam warahmatulah wabarakatuhu masha allah tabarakalah ♥️ ❤barche 12:20
@askalechanfate3583
@askalechanfate3583 13 дней назад
በጣም ጐበዝ ጎበዝ ነሽ በርቺ
@user-wq7lr1ok6d
@user-wq7lr1ok6d 17 дней назад
ማሻ አሏህ
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 19 дней назад
ወአ ሰላ ወራ ወበ
@lorienepottier
@lorienepottier 16 дней назад
ባለ ሞያ❤❤❤
@taybat536
@taybat536 14 дней назад
ማሻአላህ
@user-yt3lo2bx2h
@user-yt3lo2bx2h 10 дней назад
ወአለይኩም አሰለም ወረማቱለህ ወበረከቱሁ ያአለህ ሰሚ እና እዝነት ይብዘልሺ
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y 3 дня назад
😊😊😊😊
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 10 дней назад
ማሻአላ
@user-ct4ou6qn8b
@user-ct4ou6qn8b 14 дней назад
አህለን ወሳህን ማሻ አላህ🎉🎉
@KhayriaSoror-ny8tp
@KhayriaSoror-ny8tp 17 дней назад
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZuzuYouTube
@ZuzuYouTube 16 дней назад
አሰላም አሌይኩመ ውራህመቱላሂ ውብርካቱ አህለን ውሳህለን ማሻ አላህ
@anAn_33-w2o
@anAn_33-w2o 23 дня назад
Woww
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 23 дня назад
❤thanks dear 🌹
@user-yu9jd8yu9c
@user-yu9jd8yu9c 16 дней назад
❤❤❤❤በረች
@sessatampus5445
@sessatampus5445 10 дней назад
❤❤❤❤❤
@user-hq2es1lo4n
@user-hq2es1lo4n 18 дней назад
ማሸአላሕ እሕት
@HkmetMohammed
@HkmetMohammed 12 дней назад
አሰላም አለይኩም ሰላም ነሽ እህቴ ካላስቸገረኩሽ በውስጥ ብታናግሪኝ
@HkmetMohammed
@HkmetMohammed 11 дней назад
አሰላም አለይኩም
@matramatta8167
@matramatta8167 23 дня назад
ተባረኪ
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 23 дня назад
🥰😘🌹አሜን የኔ ውድ
@InspirationalMicrophone-eg3wn
@InspirationalMicrophone-eg3wn 10 дней назад
በርች ቆንጃ
@AmusedApron-xb7pw
@AmusedApron-xb7pw 23 дня назад
🥰🥰🥰 ጎበዝ
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 23 дня назад
🤩😘😍🥰🌹
@fahizafahizafahizafahiza4495
@fahizafahizafahizafahiza4495 16 дней назад
Enamesegnalen
@mesfinashagrie934
@mesfinashagrie934 14 дней назад
Watching from sudan nice
@Znu-hw4jk8et7e
@Znu-hw4jk8et7e 10 дней назад
👍👍👍❤❤
@amenawiderahfaeel7264
@amenawiderahfaeel7264 10 дней назад
🥰♥️🥰♥️
@zahraargobawatube887
@zahraargobawatube887 9 дней назад
በርቺ ሰብ አረኩሽ❤
@user-yt3qe6mo8s
@user-yt3qe6mo8s 23 дня назад
እኔዶሮውንአልጠብሰምእክክክክ😅 ጎበዝበረች🌹🌹🌹🌹
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 23 дня назад
ኢማራቶች ዶሮ ሲጠበስ ነው ደስ ሚላቸው !
@kkd8112
@kkd8112 20 дней назад
ማሻ አላህ ዛሬ በአማረኛነው ያወራሸው
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 20 дней назад
🤩🥰🌹
@user-kn6nt7tb7o
@user-kn6nt7tb7o 20 дней назад
መሸአለህ
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 20 дней назад
🌹🌹🌹🌹
@Toyba22
@Toyba22 20 дней назад
ማሻአለህ በጣምጎበዝ በርቺ እህት
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 20 дней назад
😍🥰😘🌹
@user-uy4sl7od3x
@user-uy4sl7od3x 23 дня назад
ዛሬ እኔም ምሳ የሠራ ሁለት እሡነው ቀጣይያንችን አሰራር እሰራለሁ ማሻአላህ ❤❤❤❤❤
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 23 дня назад
🤩🥰🌹
@mizanyalew1474
@mizanyalew1474 23 дня назад
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ እህት ❤
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 23 дня назад
🥰😘ኢንሻ አላህ🌹
@user-qw9hf9lw5l
@user-qw9hf9lw5l 23 дня назад
Thanks ❤
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 23 дня назад
You're welcome😍🥰🌹
@user-vt4hh5wn5d
@user-vt4hh5wn5d 15 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤✅✅✅✅✅
@fafitub2
@fafitub2 20 дней назад
ሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ደምሪኝ ባለሙያ በርች❤❤
@DiSA471
@DiSA471 12 дней назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን እንኳን ሠላም መጣሽ ማሸአላህ በጣም ደስ የሚል አሠራር ነው በርቺልኝ እህቴ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ሠብ ላይክ አድርጌሻለሁ መልሽ በቅንነት 👈❤❤❤🎉🎉🎉
@zubarazubara8100
@zubarazubara8100 23 дня назад
በሪች አላህ ይጫምርልሽ
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 23 дня назад
❤አሜን ያረብ ጀዛኮም አላህ ከይር
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 23 дня назад
ማሻአላህ ጎበዝ ነሽ ዛሬ ነው ያየሁሽ Subscribe አድርጌሻለው በርቺ
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 23 дня назад
🤩🥰እንኳን ደህና መጣሽ
@SofiyeMekonn
@SofiyeMekonn 20 дней назад
❤🎉
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 20 дней назад
🤩😍🥰😘🌹
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 23 дня назад
በትር ቺክን ለምሳ ለእራት በነጭ እሩዝ ወይም በካብዝ ሚበላ ምርጥ የዶሮ ወጥሽነው 👇በጣታችሁ ተጫኑት ይካፍታል ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-mOUOBX9r0DM.htmlsi=IBpMq24kVX9kVAFZ
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 23 дня назад
المكونات:- كيلو سدر دجاج ملعقة صغيرة من كوركم ملعقة صغيرة من الفلفل الحار أو الفلفل الحلو ملعقة كبيرة من معجون الزنجبيل ملعقة صغيرة من توم المهروس ٢ بصل متوسط الحجم فلفل 🌶️ الحار ملقتين كبيرتين من كزبرة خضراء مفرومه ملعقة صغيرة من الماء ملعقة صغيرة كركم ملعقة صغيرة من فلفل حلوة أو حار ملعقة كبيرة من كمون ملعقة صغيرة من الكزبرة المجففة المطحون زيت نباتي ملح على حسب الرغبة الصلصة ثلاث ملاعق كبيرة من معجون طماطم ١/٢ لتر ماء ملعقة كبيرة بهارات الكاري ملح ٣٠٠مل من كريمة الطبخ
@AMOOTUBE
@AMOOTUBE 23 дня назад
አህለን ማማዬ የኔባለሞያ ጎበዝነሺ🎉🎉🎉
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 23 дня назад
😍😍
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 16 дней назад
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Tezu-w3t
@Tezu-w3t 23 дня назад
gobiz
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 23 дня назад
🥰አመሰግናለሁ የኔ ውድ🌹
@mrvip-bg9qg
@mrvip-bg9qg 23 дня назад
ኢሹ ወጥ
@YenebilEnat
@YenebilEnat 3 дня назад
ሰብስክራይብ ላድርግሽና ልከታተልሽ የምግብ ሙያ መልመድ በጣም እወዳለሁ
@user-ou6qp3ir3y
@user-ou6qp3ir3y 8 дней назад
በርች ጀዛ ከአላህ🎉🎉🎉🎉🎉የምግቡን ስም እና የቅመሙን ስም ብትነግሪ ማታከት አይሁንብኝና አዲስ ስለሆንኩ የቅመሙ ስም እየጠፋኝ ሰብ አርጌሻለሁ 🎉🎉🎉🎉
@roqiaroqia5421
@roqiaroqia5421 20 дней назад
ለቤትሺ አዲሰ ነኝ ቢል አፊያ❤❤❤
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 20 дней назад
🥰😘🌹አላህ ያፊች
@SusuumuabedalaTube
@SusuumuabedalaTube 18 дней назад
የቱም አዘጋጃት አሳይልን
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 18 дней назад
🥰እሺ ነጭ ሽንኩርት በዛ ያለ ትንሽ ዝንጅብል ልጠን በመፍጫ ውስጥ እናደርግና ሙቅ ውሃ ትንሽ ትንሽ ዘይት አድርገን መፍጨት አይጠቁርም ቶሎ አይበላሽም ክዳን ባለው ጠርሙስ ዘይት አድርገን የፈጨነውን ማስቀመጥ
@HdXh-lr5ut
@HdXh-lr5ut 17 дней назад
ዶሮውን ሳንጠብስ መጀመሪያ እሱሱ ጋር መስራት አይቻልምደ ውደ መልሽልኝ
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 17 дней назад
🥰ይቻላል
@Branesh-o9g
@Branesh-o9g 4 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 23 дня назад
ቅጠሉ ድብላልነው
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 23 дня назад
አዎ የድንብላል ቅጠል ነው
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 23 дня назад
@@Yeshi_kitchen አመሰግናአለው
@user-tr5ty6ux2v
@user-tr5ty6ux2v 21 день назад
አድ ለኛእያሣየቺነው ወጥብትልም
@user-bb6th2sb8c
@user-bb6th2sb8c 20 дней назад
❤❤❤❤wow
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 20 дней назад
😍 thanks 😊🌹
@zubarazubara8100
@zubarazubara8100 23 дня назад
አሠላሙ አላይኩም አህት ኩብዝ አሠራር ስሪልን ኩብዝ ሪጋግ ሠይሆን ክቡ መሃሉ ሚከፈታውን ምክሬ እምቢ አለኝ መሃሉ አንደንዱ ይከፍታል አንደንዱ ደሞ አይከፍትልኝም
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 23 дня назад
ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ። ኢንሻ አላህ እህቴ
@user-ew8kw7mc4o
@user-ew8kw7mc4o 19 дней назад
ቅመሞቹን በአማርኛ ንገሪን 😊😊😊
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 19 дней назад
አለ ኮ ኮመንት ስር ፈልጊው 🥰🌹
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 19 дней назад
ወተትነው የጨመርሽው
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 19 дней назад
ክሬማ
@etsegenetkiflu9285
@etsegenetkiflu9285 16 дней назад
ቀሽጣ ምንድን ነው?
@etsegenetkiflu9285
@etsegenetkiflu9285 16 дней назад
መልሱስ ?
@MetikebebeMeti
@MetikebebeMeti 21 день назад
gobaze berchi
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 20 дней назад
😍😘🥰🌹
@user-xx2pb6un1g
@user-xx2pb6un1g 19 дней назад
Yene Fiqirii ❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕🤏🤏🤏 love you my sister
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 19 дней назад
😘😍🥰🌹
@user-lk7bg2vv3b
@user-lk7bg2vv3b 23 дня назад
ወአለይኩአሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁመሻአላህ
@abaynewderbew526
@abaynewderbew526 23 дня назад
Kezbera ymteyw mnun nw?
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 23 дня назад
እርጥቡን ቅጠል ከሽንኩርቱ ጋር የፈጨነውን
@Redfhjjh
@Redfhjjh 16 дней назад
እህቴ ሰብ አስደርጊኝ😢❤
@user-xw8zi1ki3s
@user-xw8zi1ki3s 8 дней назад
ይቅርታ የኔእሕት ከዛራ ምንድን ነዉ ???🎉❤
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 8 дней назад
ብዛር ? ማለት ቅመም
@firehiowatteka8634
@firehiowatteka8634 10 дней назад
❤❤❤❤😂😮😢😢🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@oneallahbcha
@oneallahbcha 20 дней назад
እዴ ይሄ ሌላ ቻናል ነዉ????
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 20 дней назад
Yes 🥰
@oneallahbcha
@oneallahbcha 20 дней назад
ያኛዉ ቻናል ታግዶብሽ ነዉ?
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 20 дней назад
@@oneallahbcha አዎ
@mrvip-bg9qg
@mrvip-bg9qg 23 дня назад
አረ ወጥ አትበይ እባክሽ የአረብ ምግብ እየሰራሽ ወጥ አትበይ
@roqiaroqia5421
@roqiaroqia5421 20 дней назад
በአማረኛ ሰም አዉጭለት ምን ትበል
@EeEe-kq8ic
@EeEe-kq8ic 18 дней назад
ማሻአላህ
@Galaneegirmaatorbee
@Galaneegirmaatorbee 4 дня назад
❤❤❤❤
@KeriyaYesuf-mo8pi
@KeriyaYesuf-mo8pi 10 дней назад
@LaylaAa-c1b
@LaylaAa-c1b 10 дней назад
❤❤❤❤❤
@foziyaafoziyaa
@foziyaafoziyaa 10 дней назад
❤❤❤❤
@user-uz1ql2fm7j
@user-uz1ql2fm7j 20 дней назад
ማሻአላህ
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 20 дней назад
🥰🌹
@amriya2402
@amriya2402 19 дней назад
❤❤❤❤❤
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 19 дней назад
🥰🌹
@monahaj5013
@monahaj5013 20 дней назад
❤❤❤❤❤
@Yeshi_kitchen
@Yeshi_kitchen 20 дней назад
Thanks 🥰😘🌹
Далее
Наташа Кампуш. 3096 дней в плену.
00:58
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
Просмотров 541 тыс.
How to make Ethiopian Keey Wot ቀይ ወጥ
8:02
Просмотров 73 тыс.