Тёмный

ቀላል ቆንጆ የእንጀራ አሰራር // የእንጀራ የአብሽ አሰራር 

Enat - Ethiopian food
Подписаться 167 тыс.
Просмотров 104 тыс.
50% 1

Игры

Опубликовано:

 

3 сен 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 320   
@hargtube216
@hargtube216 9 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውውው አሪፍ አሰራር ነው ያሳዬሽን እናመሰግናለን
@asmeretgebru6478
@asmeretgebru6478 9 месяцев назад
Happy to see you sister again😊
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 месяцев назад
Thank you dear, beautiful injera .❤
@genetelsom5590
@genetelsom5590 9 месяцев назад
በጣም ባለሙያ ነሽ ደምፅሽ እራሱ የተረጋጋነው ደጋግመው ቢሰሙት አዬሰለችም ቅልጥፍናሽ አዴት ደስ እደሚል አድናቂሽ ንኝ እግዝአብሔር እጆችሽን ይባርካቸው ❤
@yoditayodita6065
@yoditayodita6065 9 месяцев назад
Welcome back the queen habesha youtuber ever😮 I’m glad that you are back!!
@mimilove8942
@mimilove8942 9 месяцев назад
Thanks so much, yene konjo I did exactly what you said it came out perfect.
@woynewm5286
@woynewm5286 9 месяцев назад
Wow 🎉welcome back nice to see again all the best
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 9 месяцев назад
ዋው እናት የኔ ባለሙያ በጣም እናመሰግናለን በርቺ. ❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN 7 месяцев назад
ማሻ አላህ እጅሽ ይባረክ
@chicago9458
@chicago9458 9 месяцев назад
This is the cleanest kitchen with all the mixing and baking
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 9 месяцев назад
እንኳን በደህና መጣሽ እንኳን ለኢትዮጵያ አዲስ አመት አደረሰሽ እባክሽ አትጥፊ ወድሻለሁ ከአዲስ አበባ ነኝ❤❤❤❤❤
@fekerteh974
@fekerteh974 9 месяцев назад
ኪነዋ ዳዌቱ ምን አይነት እህል ነው ብትንግሪ ወይም አይነቱ ብታሳይን በጣም አመሰግንቫለው
@user-uk4fj6ly7h
@user-uk4fj6ly7h 5 месяцев назад
እችሽ ይባረክ የምጣዱ ልንኪ አስቀምጭልን❤
@Selam27
@Selam27 9 месяцев назад
እናመሰግናለን:: እውነትም እናት! እጆችሽ ይባረኩ! መልካም አዲስአመት ይሁንላችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰 አሜን ለሁላችን
@kedsitkedsitbokona3646
@kedsitkedsitbokona3646 8 месяцев назад
ቅልጥፍናሽ ንጽህናሽ ያስደስታል በጣም ያገባሽ ታደለ ❤️
@nantamrat8050
@nantamrat8050 9 месяцев назад
So excited to be able to see this. Thank you
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@LM-nf7jx
@LM-nf7jx 8 месяцев назад
So Amazing thank you so much for sharing I am really really appreciated. GOD bless you 🙏
@hermelatilahun2945
@hermelatilahun2945 9 месяцев назад
Enat😊 welcome back my dear happy to see you atetfi benatish
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
Thank you so much dear 🙏❤️
@konjithaile3551
@konjithaile3551 9 месяцев назад
Enat my fav ❤❤ welcome back❤❤
@ruthgebru5484
@ruthgebru5484 9 месяцев назад
እንኳን ደና መጣሽ
@emuyeshebre
@emuyeshebre 2 месяца назад
እጀራው ሰያምር ጌታ ሞያተማርኩ ተባረኪ እህታችን እጀሸ ይባረክ❤❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 9 месяцев назад
ዋው ደስ ብሎኛል 👏👏👏👏👏👏💃💃 እናትዬ የጠፋ ሰው እንኩዋን ሰላም መጣሽ 👏👏👏💕💕💐💐💐 ሙያሽ አንደኛ ነው ሁሌም እናስብሻለን እጅሽ ይባረክ 👏👏👏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
እንኳን ደህና ቆየሽኝ አመሰግናለሁ በጣም የኔ ቆንጆ🙏❤️
@rahelw4920
@rahelw4920 9 месяцев назад
ውይ እናትዬ እንዴት እንደምወድሽ እኮ! ምነው ጠፋሽ የኔ ቆንጆ የኔ ባለ ሞያ ባንቺ ቪድዮ ያልተማርኩት ነገር የለም በናትሽ አትጥፊ ሞራሌ አነቃቂዬ ውድድድድድ ብቻ እንካን ደህና መጣሽልን🙏
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka 9 месяцев назад
እንኳን ሠላም መጣሽ❤
@nunununu6210
@nunununu6210 9 месяцев назад
Waw enkan be selam metash ❤
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 9 месяцев назад
Welcome back, good too. See you again, thank you. Enat 😊 ❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@sitotatube-
@sitotatube- 9 месяцев назад
Enkuwan Dena metash enatiye ❤❤❤ betam yamiyamir injera nw 👌👌👌👍👍
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@user-xl8ot8kh5k
@user-xl8ot8kh5k 14 дней назад
Tebareki
@tsiontsion9864
@tsiontsion9864 9 месяцев назад
እንኩዋን በደህና መጣሽ!እናት!!ድምፅ መረዋዋ!!
@rabi_wollotube
@rabi_wollotube 9 месяцев назад
ማሻአላህ ጉበዥ በርችልን
@abbylove4379
@abbylove4379 9 месяцев назад
Yummy, God Bless you for all you do.
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@almazseyoum4137
@almazseyoum4137 9 месяцев назад
እቃዎችሽን ስወዳቸው ። ተባረኪ
@Amatallah_9
@Amatallah_9 7 месяцев назад
Betam yamral amesegenlaew 😍 Greetings from Yemen
@yoditmekonen3379
@yoditmekonen3379 9 месяцев назад
እውነትም እናት . አመሰግንሽ አለሁ . እንጀራ ያማረልኝ በአንቺ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@habtambelay8273
@habtambelay8273 9 месяцев назад
እውነት የኔ ባለሙያ በጣም ነው የምወድሽ ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ ባንች ቪዲዮ
@hiwotabebe76
@hiwotabebe76 9 месяцев назад
Yene derbaba konjo enkuan dehna metash❤❤❤
@hiwotgudeta7587
@hiwotgudeta7587 9 месяцев назад
Wel come back sewadeske eko
@meronwerkineh5858
@meronwerkineh5858 5 месяцев назад
❤❤❤❤በጣም ባለሙያ
@tigistmekuria5054
@tigistmekuria5054 9 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣሽ ዋናው ሰላም መሆንሽ ነው ❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@selam1167
@selam1167 9 месяцев назад
ከአብሲት ገላገልሽኝ ምክሬው በታም ቆንጆ እንጀራ ወጣልኝ። ተባረኪ አመሰግንሃለሁ
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 9 месяцев назад
እንኳን ደሰ መጠሸ በጣም ሰጠበቀሸ ነበር መልካም አዲስ አመት አትጥፊ በከሸ ገበዝ ልጅ ነሽ በረቸ አለህ ይጠበቀሸ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰አሜን ለሁላችን
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 9 месяцев назад
በጣም ነው አደናቂሸ ነኘ
@meskegetho9504
@meskegetho9504 9 месяцев назад
የኔ አንደኛ ❤
@le1785
@le1785 9 месяцев назад
ዋው እናትዬ እንኳን በሰላም መጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 9 месяцев назад
@@enat-ethiopianfood7261እናቴ እስኪ እሚያስፈልጉትን ነገሮች ተረጋግተሽ ንገሪኝ ወይም ፃፊልኝ እኔ ገና ልጀምር ስለሆነ ነው በዚህ ሀገር ሁኔታ በተረፈ አመሰግናለሁ
@rahelwoldeyes8106
@rahelwoldeyes8106 9 месяцев назад
​@@enat-ethiopianfood7261ተባረኪ በጣም ያምራል፡ pleas QUINOA ምንድነው አላወኩትም ብትገልጪው
@mimikebede4456
@mimikebede4456 9 месяцев назад
አመሰግናለሁ ብዚህ Recipe ለመጀሪያ ጊዜ ጥሩሆነልኝ ባለሙያ ነሽ እግዚአብሔር ይስልኝ🙏🏽🙏🙏🏽🙏
@MG-uj4cd
@MG-uj4cd 9 месяцев назад
ተባረኪ በጣም ነው የምወድሽ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@hewanshiferaw8402
@hewanshiferaw8402 9 месяцев назад
ውይ አለሽ ሁል ግዜ ከለቅሽ እያልኩ እሞክር ነበር ስውድሽ እርጋታሽ ደሰ ይለኛል ቶሎቶሎ ነይ እባክሽ ብዙ ሞያ ከአንቺ ኮርጃለሁ❤❤ መልካም የሁንልሽ
@user-bt7kz9gx8f
@user-bt7kz9gx8f 7 дней назад
እናትዬ ❤ያቦካሽው በፈላ ውሃ ነው ፤ካቦካሽው በሗላ የሞላሽው የፈላ ውሃ ነው? ሀብሲትም አላረክሽም አደል? በናትሽ ንገሪን ።ተባረኪ❤
@DamuAbebe-jm9vg
@DamuAbebe-jm9vg 9 месяцев назад
እግዝሀቤር ይባርክቭ It give me pride and hope that you are contributing a great deal on keeping and creating a unique and authentic taste of traditional Ethiopian food. I have no doubt Ethiopian food will become one of the famous international food in the world,like Chinese food or Italian food e.t.c in the near future. I have been in numerous Ethiopian restaurants across United States, I am very much heart broken by the way how some of them are such an embarrassment on serving our delicate traditional food in a way that come close to the taste and quality of our real dish. I could say a lot but I better stop here.
@hellenabi4224
@hellenabi4224 9 месяцев назад
Thank you so much. Right on time😊
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@HabibMohammed-fi5mk
@HabibMohammed-fi5mk 9 месяцев назад
መሸአላህ በጣም ደሥ ይላል ግን ምጣድቱ የት ነው የምትገኘው
@user-fw3mq9jq5r
@user-fw3mq9jq5r 9 месяцев назад
Betam Amesegnalehu be Absitu konjo honolignal bezim emokralehu ❤
@kokitem7246
@kokitem7246 9 месяцев назад
እናትዬ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@nadiyagebremichel2470
@nadiyagebremichel2470 9 месяцев назад
Very nice thanks
@Yemuu109
@Yemuu109 9 месяцев назад
Where can buy that mitadi?
@tsisami9841
@tsisami9841 9 месяцев назад
በድጋሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የውነት መጥፍትሽ አሳስቦኝ ነበር
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@tobybereket8409
@tobybereket8409 7 месяцев назад
Hello, can you please share the link for all of your kitchen appliances? Thank you so much!!!
@betelhamtamerat8940
@betelhamtamerat8940 9 месяцев назад
የፍርኖ ዱቄት እንጀራ ስሪልን
@asnimola77
@asnimola77 9 месяцев назад
እንኴን ደህና መጣሽ❤
@selomeaklilu2189
@selomeaklilu2189 9 месяцев назад
enateya wellcom❤❤❤❤
@adiamgebre8039
@adiamgebre8039 9 месяцев назад
እናትዬ እንኳን ደህና መጣሽ ❤❤❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@tiruworkasnake3614
@tiruworkasnake3614 9 месяцев назад
እናትዬ ተናፋቂዋ እንኳን ደህና መጣሽ ❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@raptors272
@raptors272 9 месяцев назад
Thanks so much 💓
@mekdi.f.habtewold1920
@mekdi.f.habtewold1920 7 месяцев назад
ዉይ ስወድሽ
@adanechmelake9179
@adanechmelake9179 9 месяцев назад
Enkan dehen metashe ❤
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 9 месяцев назад
የንጀራው ገርሞኛል ተባረኪ
@Loveafricalovetheworld
@Loveafricalovetheworld 7 месяцев назад
Wawaawaw ye Abish roast maregiya brand min dinew?
@jilbabtube8100
@jilbabtube8100 7 месяцев назад
እናመሰግናለን ምጣዱ የት እደሚገኝ ጠቁሚን
@Hella_Hellaye
@Hella_Hellaye 9 месяцев назад
Wellcome back dear 👌
@tigistgetachew4942
@tigistgetachew4942 9 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣሽ ናፍቀሽን ነበር
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 9 месяцев назад
I will try this.
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@tenad7309
@tenad7309 9 месяцев назад
እንክዋን በሰላም መጣሽ የት ጠፍተሽ ነው?
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 9 месяцев назад
እናመሰግናለን ወንፊትሽ ልዮ ነው
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@BeautyAgbontaenTV
@BeautyAgbontaenTV 9 месяцев назад
Great upload
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@fantukelecha522
@fantukelecha522 9 месяцев назад
እንኩዋን ለአዲሱ አመት አደረሰሽ ከመላው ቤተሠብሽ በቀጣይ ሞክሬ ው ቆንጆ ሆኖልኛል አድናቂሽ ነኝ እጅ ይባርክ
@munamuna8938
@munamuna8938 8 месяцев назад
ያለአብሲት ነው አይኑ ያምራል
@agereneshenate7562
@agereneshenate7562 9 месяцев назад
Yet tefash welikame ❤❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@yemariam2110
@yemariam2110 9 месяцев назад
Emokeralehu esti yale absit thank you. ❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@aminahassen3394
@aminahassen3394 9 месяцев назад
በመጀመርያ እንኳን በሰላም መጣሽ ስላየሁሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁሌም ዱአ እያረኩልሽ ነበር እጅሽ ይባረክ አሜን
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@hannabruk7768
@hannabruk7768 9 месяцев назад
Welcome back and thank you.
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@mimefikre1613
@mimefikre1613 9 месяцев назад
እኮን ደህና መጣሽ እናትእዬ ሰላየሁሽ ደስብሎኛል ቆንጆ እጀራነው ያሳየሽን እሞክራለሁ አብሽ ግን ይሄን ያህል የሚጨመር አይመስለኝም ነበር ተባረኪ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 9 месяцев назад
ሰላም እህቴ መልካም አደመስ አመት። ጥያወቄ አለኝ ኪንዋ ምንድ ነው አላውቅም እባክሽን
@toje7985
@toje7985 9 месяцев назад
ባለ ሙያ❤
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@kiroswase876
@kiroswase876 9 месяцев назад
heyyyy happy to see you 🎉😂
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 9 месяцев назад
እንኮን ደህና መጣሽ እናትዬ ዋው በጣም ያምራል እንጀራሽ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ❤🙏
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@user-vu8id1gy4k
@user-vu8id1gy4k 9 месяцев назад
Ersho algbsh ya ? Thank you
@user-vc4gz5un1i
@user-vc4gz5un1i 9 месяцев назад
እናትዬ የኔ ውድ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@bethelhemdagne9441
@bethelhemdagne9441 9 месяцев назад
የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@MedinaMuhammed-wu1ed
@MedinaMuhammed-wu1ed 5 месяцев назад
ማሻአላ
@almazkidane5840
@almazkidane5840 9 месяцев назад
አብሲት አያስፈልግም?
@ruttendale8488
@ruttendale8488 9 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣሽ እናት
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
እንኳን ደህና ቆየሽኝ 🙏❤️
@lydiakassie1736
@lydiakassie1736 4 месяца назад
Thank you dear 👍🏾
@yewulmengistu253
@yewulmengistu253 9 месяцев назад
በሰላም ነዉ የጠፋሽዉ well come
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
አወ አልመቸኝ ብሎ ነው🙏🥰
@nebyatgelegaber1101
@nebyatgelegaber1101 9 месяцев назад
Can get the link for the rost mashing
@adenmulugeta
@adenmulugeta 9 месяцев назад
ሰላም እህታችን የሚቀርረው ውሃ አለመድፉትሽ ለጤና ጥሩ ነው ብለሽ ታስቢያለሽ?? ጥያቄ ነው
@fikirtemezmur6289
@fikirtemezmur6289 9 месяцев назад
ቆንጆ ነው አብሲት አይገባቦትም
@nyatbrhane6889
@nyatbrhane6889 9 месяцев назад
Were have u Been .
@yalemasmamaw1642
@yalemasmamaw1642 9 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣሽ እናትዬ።
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@tootaskitchen7158
@tootaskitchen7158 9 месяцев назад
እናት እንኳን ደናመጣሽ በጣምአሪፍነው እጅሽይባረክ እናትዬ ከሚገርምሽ የከኢትዮጲያ የመጣው ጤፍ እንቢአለኝ እስኪማሬ መላካለሽ🙏❤
@user-zr1vx4vu3x
@user-zr1vx4vu3x 9 месяцев назад
እስኪ እየቀላቀልሽ ተጠቀሚዉ እኔ ከመስቀል ጤፍ ጋር የወጣልኛል
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
@@user-zr1vx4vu3x እውነት ነው ቀላቅሎ መጠቀሙ ይሻላል ከሀገር ቤት የመጣ ጤፍ ብዙ ሰው ያስቸግረዋል ከውሀው ይመስለኛል 🙏❤️
@Dena.E
@Dena.E 9 месяцев назад
@@enat-ethiopianfood7261 ቆንጅዬ ምን ያህል ውሀ ነው ያደረግሽው? እንጀራ ጋግሬ አላቅም ግን ልሞክር ነው መጠኑን ባቀው የውሀውን
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
@@Dena.E በዛ አድርገሽ ጨምሪና ሙሉ ለሙሉ ልጋግሪ ስትይ አጥይው ከሳ ስታቀላቅይ መቅጠንና መወፈሩን እያየሽ ባጠለልሽው አቅጥኝው ውሀው መጀመሪያ የምጨምሪው የሞቀ ውሀ መሆን አለበት ከወፈረብሽ ስታቀጥኝ ጋዝ ያለው ውሀ ወይም አንቡሀ ጨምረሽ አቅጥኝው
@Dena.E
@Dena.E 9 месяцев назад
@@enat-ethiopianfood7261 በጣም አመሰግናለሁ ክበሪልኝ🙏
@etsegenetw5840
@etsegenetw5840 9 месяцев назад
Welcome back @
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
🙏🥰
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 9 месяцев назад
እናትዬ የኔ ባለሙያ የቤት ዕቃዎችሽ ሁሉ ልዩ ናቸው ይሄንን ዛሬ እሞክረዋለሁ ከኪንዋ የሚገኘውን ጥቅም ለማግኘት ይረዳል:: እኔመሰግናለን::
@Tube-wy4oy
@Tube-wy4oy 9 месяцев назад
ኪንዋ ምንድ ነው በናታችሁ መልሱልኝ ደግሞ ምጣዴ ዋሴ ነበር ነገር ግን ሁሌም ስጋግር ከስሩ ቀይ ሆኖ ይይዛል እሳቱን ስቀንሰው ደግሞ አይኑም አይወጣም ምን ማድረግ ነው ያለብኝ ንገሩኝ እናትዬ በጣም ቆንጆ ስራ ነው እናመሰግናለን እጆችሽ ይባረኩ ማቡኪያውንስ ከየት ማዘዝ እንችላለን እና ስሙስ ምን ይባላል❤
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 9 месяцев назад
@@Tube-wy4oy ኪንዋ ከጤፍ ፍሬ ከፍ የሚል የጥራጥሬ ዔይነት ነው በአሜሪካ እና በካናዳ ዙሪያ የሚበቅል ይመስለኛል ኢትዮጵያ መኖሩን እርግጠኛ አይደለሁም ብዙ የጤና ጥቅሞች እንዳሉት ይነገርለታል :: በየትኛውም የ 🇺🇸 ስቶር ይገኛል QUINOA ብዙ ዩትዩበርስ ስለጥቅሙም ድለአሠራሩም ቪዲዮ ሰርተውበታል በአማርኛም በእንህሊዝኛም search ቢደረግ ይገኛል::
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
ስለ ኪንዋ እህታችን አብራርታልሻለች ስለ ምጣዱ ከስሩ ከቀላ አልቦካም ማለት ነው ጊዜ ስጭው በደንብም አሽተሽ አቡኪው ምጣዱን በደንብ ልሞ በተፈጨ ጨው አንዴ ስጀምሪ እሰሽው ማቡኪያው ስሙ KitchenAid Mixer ይባላል
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 9 месяцев назад
@@misrakbahiru9067🙏🥰
@fantukelecha522
@fantukelecha522 9 месяцев назад
የምሠጠው አስተያየት ከሙከራዬ በሁዋላ ይሆናል ሙያሽን ስለአከበርሽኝ አመሠግናለሁ ተባረኪልኝ
Далее
Kim bo’ldi bu qiz?
00:17
Просмотров 1,6 млн
የጤፍ እርሾ አዘገጃጀት...
11:27
Просмотров 21 тыс.