Тёмный

ቀላል ታሂኒ አሰራር |Easy Homemade Tahini Recipe 

melly spice tv
Подписаться 211 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 116   
@betigeb6284
@betigeb6284 2 года назад
Betame Amsagnalw ebate mokeraw betam nw yawadadute egis yebark
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
አሜን ቤቲዬ
@astekastek1000
@astekastek1000 4 года назад
እሞ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ምፈልገዉን ነዉ ያሳየሽን እናመሰግናለን ጎበዝ በነካ እጅሽ ሙስታርድ አሰራር አሳዬን ጥሎብኝ የቤት የተሰራ ነገር ነዉ ምወደዉ
@zemenawit
@zemenawit 4 года назад
ሜልዬ እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ነው
@msrakdegefe4024
@msrakdegefe4024 4 года назад
ወይ አለማወቅ እሥከዛሬ ከብዶ የታየኝ እንደዚ ቀላል ነበረ ማለትነው እናመሠግናለን የኔውድ ተባረኪ🙏
@የኔናየልጄቻናል
@የኔናየልጄቻናል 4 года назад
በጣም ጎበዝ እምፈልገውን ነገር ነው ያሳየሽኝ ተባረኪ በርቺ
@akakiresort1723
@akakiresort1723 4 года назад
በውነት ሜሊዬ እጅሽ ይባረክ የ አረብ ሀሙስ መስራት ፍልጌ የት እንደምገዛ ሳስብ ነበር አመሰግናለሁ በርቺ ኑሪልኝ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 4 года назад
እናመሰግናለን 🙏 በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪልኝ 🙏 😘😍 ጐበዝ በርቺ።
@mirkathailekiros1467
@mirkathailekiros1467 4 года назад
ሰላም ሜሊ የኔ ባለሞያ እኔ የ ሚገርመኝ ስራ አያልቅብሽም እባክሽ ጥቁሩን ዳቦ እንዴት እንደምትጋግሪው አሳይን የዱቄቱን አዘግጃጅርት ጭምር እናመሰግናለን ።
@mahiderhabetamu2525
@mahiderhabetamu2525 4 года назад
እረ ሜሉ የዳቦው ሞያ ይነገረን🙏🙏🙏ታሂናው😋😋😋
@haileslasesolomon1917
@haileslasesolomon1917 2 года назад
የኔ ቆንጆ እጅሽን ይባርከው በጣም የምፈልገው ነው የሰራሽው
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 4 года назад
Wow I love peanut butter with bread but now I am going to change to tahini thank you
@helendemisemito4023
@helendemisemito4023 4 года назад
ሜሉ ጎበዝ በጣም ልዮ ነሸ ለእኔ እና አሙሰ ብታሳይን
@marymengistu2881
@marymengistu2881 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ ካንቺ ብዙ ተምሬአለው
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 года назад
በጣም ቀላል እና ቆንጆ ነው ሜሊ thank you for sharing 👍👍
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад
ሜሉ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@emityroman6776
@emityroman6776 4 года назад
Mellye I love Tahini my favourite 👌😋thank you for sharing God bless you more🙏🏾❤️
@tntntntn3450
@tntntntn3450 4 года назад
ሜልየ ማር እጅሽ ይለምልም በጣም ምፈልገውን ነው ያሳየሽን አመስግናለሁ ከቻልሽ ደግሞ ችዝ አስራረ ብታሳይን
@kidistkebede6523
@kidistkebede6523 2 года назад
ሜሊዬ በጣም ጎበዝ አሰራርሽ እራሱ ምራቅ ያስመጣል ንፁህ ልጅ !!ግን መፍጫውን ከየት እናገኘዋለን ?
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን 👌👍😍
@gediontekle7663
@gediontekle7663 4 года назад
ሜሊ የሚገርም ነው ጥህንያው እኔ እንደዚ መሆኑ አላቅም ነበር በጣም ቀላል ጣፋጭ ነው ከልብ አመስግነናል እጅ ይባርክ
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 7 месяцев назад
ጎበዝ ይብዛልሽ ቆንጆ ነዉ።
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 4 года назад
ሜሉዬ አመሰግናለሁ እስቲ ሰላጣ በታሂኒ አሰራር አሳይን
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 года назад
Wow! This is amazing! I love tahini as well! Keep up with the good work.
@aynalemhabtegeorgis6309
@aynalemhabtegeorgis6309 4 года назад
wow.wow ,..,.ሙያ
@IsraEl-fv8tb
@IsraEl-fv8tb 10 месяцев назад
ተባረኪ የኔ ቆንጆ
@tigisttigist1162
@tigisttigist1162 4 года назад
Melly thank you! I love tahini I we'll do it 👍❤❤
@kasswolde9565
@kasswolde9565 Год назад
በጣም ጎበዝ !
@merryamdlsm4018
@merryamdlsm4018 4 года назад
እንዲያዎ ምን ላርግሸ ነፍስ ነሽ እግዚያብሄር ይስጥሽ በርቺ ሜሊዬ እወወድሻለሁ ማሪያምን ባለሞያ ስለሆንሽ ጎበዝ ጎበዝ ነሽ ተባርኪ ስንቱን ተማርኩት ካንቺ በተለይ የቡላ ጣፍጬን ተይኝ
@dabashekassahun5030
@dabashekassahun5030 3 года назад
ፈጣሪ ይባርክሽ በዚህ ሀሙስ መስራት እንችላለን?
@Setna1312
@Setna1312 4 года назад
እናመሰግናለን ሜሊ
@zeewegd905
@zeewegd905 4 года назад
ተባረኪልን እህቴ
@makdaye5404
@makdaye5404 4 года назад
ዋው እጅሽ ይባረክ በጣም ጎበዝ ነሽ
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 4 года назад
ፕሮግራምሽን የምወደው የማስታወቂያ ጋጋታ የለውም እጥር ምጥን ያለ ነው ስራሽ በርቺ
@alemwobe3044
@alemwobe3044 4 года назад
የእኔ ውድ ምን ላድረግሸ አበሳ ነሺ በረችልን ሙያ በሙያ በቃ እውነት ማወቅ እፈልግ ነበረ አመሰግናለሁ። በረች የሰዉን ጥቃቅን ነገረ አትስሚ ወደኃላ ይጎትታል ባላይ አልፈሸ አስተማሪን ጎበዝ
@selomeschannel9167
@selomeschannel9167 4 года назад
Good snack and breakfast idea ....so healty! 🙏🙏Melly
@tsedayalemu8373
@tsedayalemu8373 2 года назад
Ehite betam balemuya nesh eshi Berchilgne.
@aferanaaferana12
@aferanaaferana12 Год назад
አመሰግናለሁ እህታችን
@hirutlewis50
@hirutlewis50 4 года назад
ጎበዝ እናመሰግናለን
@setanmechnewdemoyegatansem924
@setanmechnewdemoyegatansem924 4 года назад
Woww wow betam ymeflgew nger neber tebrki
@mahletaregawiwoldegebriel8885
@mahletaregawiwoldegebriel8885 2 года назад
wow melu esrawalwe betam gobez berche ውዴ
@martabiru444
@martabiru444 4 года назад
በጣም እናመሰናለን
@Nardos945
@Nardos945 6 месяцев назад
ሱፋ ያለተላጠ ወይም ኢትዬጲያ ያለውን እንዴት እንጠቀመው?
@atsedewoldegiorgis9309
@atsedewoldegiorgis9309 2 года назад
ሰላም ሜሊ ስራዎችሽ ልዩ ናቸው፡፡ ተባረክ ሜሊ ሙስታርድ በቤት ውስጥ መስራት ይቻላል ውይ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
ሰላም አጸዱ እንዴት ነሽ?ይቻላል ግን ትንሽ ሂደት አለው
@bezawitkasa5336
@bezawitkasa5336 4 года назад
እጅሽ ይባረክ
@shoptilyoudrop6224
@shoptilyoudrop6224 4 года назад
Love Tahini amazing idea thank you for sharing Melly.
@semiraabdo5826
@semiraabdo5826 4 года назад
ለቁርስ እንደሚበላ አላውቅም ነበር እናመሰግናለን
@childofjesuschrist5591
@childofjesuschrist5591 4 года назад
ሰራሽ ደስ ይላል የኔ ቆንጅ
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 4 года назад
Melly በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሽ ስለመልካም ትምህርትሽ ትብብርሽ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ የኔ እህት ብዙ ምግቦችን ካንቺ ኮፒ እያረኩኝ ልጆቼንና ባለቤቴን እየመገብኩኝ ነው በተለይ በዚህ በኮቪድ 19 የተነሳ እቤት ስላለን ብዙ ጠቀሜታ አግኝተናል thank you 🙏🏾 my sister I’m from 🇪🇷
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 года назад
እኔም በጣም አመሰግናለው ነብያት እግዛብሄር ያክብርልኝ
@LelliyoCooks
@LelliyoCooks 4 года назад
Thank you for sharing Melliye!! Love tahini!!
@hannanabdul7143
@hannanabdul7143 4 месяца назад
መፈጫው የት ነው የገዛሽው ውዴ
@mahletaregawiwoldegebriel8885
@mahletaregawiwoldegebriel8885 2 года назад
ወይኔ ሜሉዬ በጣም ቆንጆ የሚያምር ሶስ ከተሰራ በኃላ የት እናስቀምጠው ፍሪጅ? ስንት ቀን ይቆያል ሳይበላሽ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
በደንብ ይቆያል ውሀ ስለሌለው ፍትህ ውስጥ አስቀምጪው ውጪም ቢሆን በቶሎ አይበላሽም
@mahletaregawiwoldegebriel8885
@mahletaregawiwoldegebriel8885 2 года назад
@@Mellyspicetv eshi thank u melluy
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 4 года назад
I love Tahini 😍 it’s so healthy 👍🏾. Thank you for sharing yene konjo 🙏🏾😍😘😘😘😘
@addistariku5690
@addistariku5690 4 года назад
Wow... thank you, Melly. Can we make a lot of it and store it in the fridge. How long can it last?
@meseretmeseimeseretmesei9793
@meseretmeseimeseretmesei9793 4 года назад
MUSTARD aserar betasayen
@enocook
@enocook 4 года назад
That looks delicious and great job
@firebekel2196
@firebekel2196 4 года назад
Sewdeah betam amesginalew
@meseretyohannes3276
@meseretyohannes3276 6 месяцев назад
ተሰርቶ ሥንት ቀን ማቆየት ይቻላል ሜሉ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 6 месяцев назад
ከታሸገ አመትም ይቀመጣል እኔ ግን ሳላሽግ ፍትህ ውስጥ ነው የማስቀምጠው ወር ድረስ ምንም አይሆንም
@ሀገሬክብሬነሽ-ኰ5ቸ
@ሀገሬክብሬነሽ-ኰ5ቸ 4 года назад
አመሰግናለሁ በጣም አመሰግናለሁ ወደ
@b.t7056
@b.t7056 4 года назад
👍👍👍👌👌👌😍
@childofjesuschrist5591
@childofjesuschrist5591 4 года назад
አመሠግናለሂ
@meronkeleme8660
@meronkeleme8660 3 года назад
You are awesome! Blessings dear. 😍
@ዲቦራየጌታልጅየጌታልጅ
Betam yemewedewe neger new Addis Ababa felege atawe thanks betam
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
ዲቡዬ እትዮጵያ አንድ የሚያመርት ድርጅት እንዳለ በebs አይቼ አውቃለው
@ዲቦራየጌታልጅየጌታልጅ
@@Mellyspicetv ahunema ebete eserawalewe edeme lanchi
@fatumaseyd23
@fatumaseyd23 4 года назад
👍👍👍👍👍👍❤
@etaferahufasil6588
@etaferahufasil6588 4 года назад
ሜሉ አንደኛ !!!
@gy8086
@gy8086 4 года назад
Hi 👋🏽 dear you are wow amazing 🥰
@mahletaregawiwoldegebriel8885
@mahletaregawiwoldegebriel8885 2 года назад
ሜሉዬ እንዴት ነሽ አይንሽን ተሻለሽ እኔ ታሂኒው ምንም አልሆነልኝም በጣም ወፍራም ሆነብኝ ፌስቡክ ላይ ላገኝሽ አልቻልኩም ወይም ፕሮፋይልሽ ምን እነደሆነ ንገሪኝ አመሰግናለው የእኔ ቆንጆ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
ማሂ የኔ ዩ ቲዩብ ላይ about የሚለውን ስትነኪ ኢንስታ ግራም እና ፌስ ቡክ የሚል ታገኛለሽ ስትጫኝው ወደኔ የፌስ ቡክ ፔጅ ይወስጥሻል ኢንስታግራምም እንደዛው
@mahletaregawiwoldegebriel8885
@mahletaregawiwoldegebriel8885 2 года назад
@@Mellyspicetv eshi yene wedd amesegnalwe
@hanaabera9228
@hanaabera9228 4 года назад
God bless u
@abbymartv4184
@abbymartv4184 4 года назад
Looks so good!🥰🙏👌
@childofjesuschrist5591
@childofjesuschrist5591 4 года назад
ለሠላጣ ይሆናል?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 года назад
አዎ ተቀምሞ ሩትዬ
@meseretmeseimeseretmesei9793
@meseretmeseimeseretmesei9793 4 года назад
yena Marrrr bexam gobz nesh
@zebibaasani7131
@zebibaasani7131 4 года назад
ተሰርቶ ምን ያህል ይቆያል ?thanks
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 4 года назад
በንጹህ እቃ አስቀምጠሽ ፍርጅ ውስጥ ለ2 ሳምንት ይቆያል ስትጠቀምይ በንጹ ማንክያ ወይም በእቃ የንሰሽ ተጠቀምይ።
@tsigeredawolde6489
@tsigeredawolde6489 4 года назад
ሜሊ ከልብ አመሰግናለሁ 💕
@zitaabdu7780
@zitaabdu7780 4 года назад
Meliye swedsh yene ቅመም!!
@لارالارا-ر8ب
@لارالارا-ر8ب 4 года назад
ጥቅሙ ምንድነዉ
@aminatahmed2337
@aminatahmed2337 8 месяцев назад
Thank you❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 8 месяцев назад
You're welcome 😊
@hiweyekidanmhirtleg2868
@hiweyekidanmhirtleg2868 4 года назад
Meluya enamsgenaln yena kongo terw nw berch
@meseretyilma2436
@meseretyilma2436 3 года назад
ተፈጭቶ መቀመጥ ይችላል
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 3 года назад
አዎ መሲ
@gulparemamedova2452
@gulparemamedova2452 5 месяцев назад
selam ❤
@mesiaba2433
@mesiaba2433 10 месяцев назад
ትንሽ ስኳር ብንጨምርስ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 10 месяцев назад
ይቻላል በማሩ ፋንታ ያው በተሻለ ማሩ ጤናማ ስለሆነ እንጂ
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 4 года назад
Where did you buy your blender?
@muluabera2379
@muluabera2379 4 года назад
This is the brand name for the coffee grinder👉 De’Longhi
@kumnegerdemissie2780
@kumnegerdemissie2780 4 года назад
Pls ዳቦውን አሳይን 🙏
@amanbro5032
@amanbro5032 8 месяцев назад
ሰሊጡ ይታጠባል
@ቢመሽምይነጋል
@ቢመሽምይነጋል 4 года назад
አያወፋርም?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 года назад
ብዙ ከተበላ የማያወፍር ነገር የለም ሁሉም ምግብ በልኩ መመገብ አለብን
@NezifSeid
@NezifSeid Месяц назад
Tank you❤❤❤😂😂
@mdzinetxn7300
@mdzinetxn7300 4 года назад
አረ ሰሊጥ ምንድነው ንገሩኝ አላወኩትም
@muluabera2379
@muluabera2379 4 года назад
Sesame seeds
@טיגיסטבלאי-ח6צ
@טיגיסטבלאי-ח6צ 2 года назад
ሙዚቃው ቢቀር
@ሀገሬክብሬነሽ-ኰ5ቸ
@ሀገሬክብሬነሽ-ኰ5ቸ 4 года назад
እኔ አገር ልገባነው ግን ነገር ግን ድብስ እሮማል እፈልግ ነበር
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 года назад
ኢማንዬ ጥያቄሽ አልገባኝም?
@le1785
@le1785 4 года назад
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@nohaminyohanns7775
@nohaminyohanns7775 2 года назад
Sewdleshi eko yemtserwen hulu
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 года назад
አመሰግናለው የኔ ውድ
@netsanethailemariam7361
@netsanethailemariam7361 4 года назад
ትሰሪዋለሸ ነው የሚባለው ። ምነው ዶሮዋ ላይ ዘገየሽ !
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 года назад
ጊዜ ጠፋ ነጽዬ ዶሮና እንጀራ ሰአት ስለሚወስዱ ከልጆችና ስራ ጋር አልመቻች አለኝ ለመቅረጽ እንጂ ሁሌ አስባለው
@tntntntn3450
@tntntntn3450 4 года назад
ሜሊ ቆንጆ መስታረድ የስናፍጭ አስራረ ስሪልን
@lilisereke1044
@lilisereke1044 4 года назад
Befrg new nemnaskemtew
@bethyohannes4436
@bethyohannes4436 4 года назад
🥇🏆🍾🎂💐👏💖🥰
@kidist6498
@kidist6498 4 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍❤
Далее
Easy Homemade Tahini and my Favorite Hummus Recipe
8:02
ITZY 예지한테 AI 메이크업하기💖 #shorts
00:23
ИСТОРИЯ ПРО ШТАНЫ #shorts
00:32
Просмотров 279 тыс.
ካቻፕ  አሰራር / homemade ketchup
9:08
Просмотров 532 тыс.
Easy Authentic Falafel | ፈላፈል
12:55
Просмотров 10 тыс.
ITZY 예지한테 AI 메이크업하기💖 #shorts
00:23