Тёмный

ቀላል ክሬም ኬክ አሰራር በአማረኛ | ኬክ አሰራር ለጀማሪዎች | How I easily bake cake | Box cake  

ሄሪ ኬኳ Heri's Baking🎂
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

ሰላም ሰላም የኔ ኬኮች !! ቀላል ክሬም ኬክ አሰራር በአማረኛ ለጀማሪዎች!
Selam selam sweeties!! Check out how I easily bake box cake!
ግባቶች
የታሸገ ኬክ ውህድ
4 እንቁላል
30 ml ወተት
የክሬም ግብአት
140 ግራም ዊፕድ ክሬም ፓውደር
1 1/2 ኩባያ ዉሃ (ወተት)
Ingredients
30ml Milk
4 eggs
1 pack cake box mix
Ingredient Cream
140g whipped cream
1&1/2 cups water (milk)
Subscribe / @herisbaking
Follow me on
Instagram / heri_baking
Facebook / heribaking
tiktok @herisbaking
#seifuonebs #ebs #daniroyal #የትንቢ #ኬክ #donkeytube #eregnaye

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 57   
@elamyosef243
@elamyosef243 Год назад
ጎበዝ እኮ ነሽ👍 ጨዋታ ያዘለው ቤተሰባዊ ንግግርሽም ደስ ይላል ወድጄዋለሁ.😂
@herisbaking
@herisbaking Год назад
አመሰግናለሁ Elamye❤❤
@amigebretnsae766
@amigebretnsae766 Год назад
በጣም ጎበዝ ነቭ ግን ምን የረጋል ንግግርሽ ከጎበዝ ሰወ የሚጠበቅ ኣይደለም እባክሽ ከቻልሸ በፁሁፍ አድርጊው በጣም እናደንቅሻለን
@sekinaabdo1399
@sekinaabdo1399 Год назад
Myazya 9yelje and amet new rase seralew beyalew wede
@herisbaking
@herisbaking Год назад
ጎበዝ ሰኪናዬ!! ትችያለሽ 😍😍
@fekaduararsa196
@fekaduararsa196 Год назад
Wow jegnit akerarebishn like,betty ebalalew yene sweet
@herisbaking
@herisbaking Год назад
Thanks soo much ❤❤❤💃
@zerthunmekonnen4216
@zerthunmekonnen4216 Год назад
አነጋገርሽን በስርአት አድርጊው ማስተማርሽ በጣም ቆንጆ ነው ግን አንዳንድ የዱርየ ቃላቶችን አትጠቀሚ እባክሽን።
@herisbaking
@herisbaking Год назад
ቪዲዮዬን ስለተመለከቱ አመሰግናለሁ🙏
@HA-do2yw
@HA-do2yw Год назад
ሰራዋ በጣም ቆንጆ ነበር እገላለፆ ግን ይደብራል 😂😂😂
@EmnetabrehamEmnetabreham-jp6dc
​@@herisbakingበፓውደሩ ብቻ ነው ክሬም የሆነልሽ እኔ ሞክሬው ቀጥኖብኛል
@harikingcervantes5375
@harikingcervantes5375 Год назад
Yum yum yum!
@herisbaking
@herisbaking Год назад
🤤yesss ❤❤💃
@alemtsehayhailu1491
@alemtsehayhailu1491 Год назад
Alitechalishim herrye 😘😘
@herisbaking
@herisbaking Год назад
Thanks aLemyeee sora😂❤❤😘
@tigistmaki2614
@tigistmaki2614 Год назад
ሄሪዬ ቆንጆ አዲስ አበባ ነው ያለሽው welcome
@herisbaking
@herisbaking Год назад
ወዬ አዎ Tigistyeee ❤❤
@asiyabab1811
@asiyabab1811 Год назад
Bettam gobez👌👌👌
@herisbaking
@herisbaking Год назад
Betam amesegenalehu❤🙏🙏
@ጣፋጭገበታ
@ጣፋጭገበታ 8 месяцев назад
ኬኳ ስለትምህርቱ tnx የፉርኖ ዱቄት ማድረግ አንችልም?
@herisbaking
@herisbaking 8 месяцев назад
አብዛኛዎቹ ኬኮቼ በፍርኖ ዱቄት የሚሰሩ ናቸው !🙏 ከነሱ አንዱን ብትጠቀሚ የተመረጠ ነው❤❤❤
@kevowsk1
@kevowsk1 Год назад
I'm hungry!
@herisbaking
@herisbaking Год назад
Make some real quick🤤💃💃
@bezawitfekadu6921
@bezawitfekadu6921 Год назад
Gobez,berchi,hulum sirash arif nw gn yekirta anegagersh des aylim astkakyi Yene konjo 🥰
@herisbaking
@herisbaking Год назад
Eshi Bezaye amesegenalehu, ❤❤
@Home_Idea712
@Home_Idea712 Год назад
I like ur voice and smile
@herisbaking
@herisbaking Год назад
Genetyeee thanks alot❤️❤️❤️
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 Год назад
አመስግናለሁ
@asterhmicyaleastu4716
@asterhmicyaleastu4716 Год назад
በርች ጎበዝ የፆም ቀለል ያለ ለሁለት ሰው የሚሆን ብታሣይን
@herisbaking
@herisbaking Год назад
አስቴርዬ አመሰግናለሁ ❤❤ የተለያዩ የፆም ኬክ አሰራሮች አሉኝ ሌሎቹን ቪዲዪዎች ተመልከቺ ❤❤❤
@semegnSEMU
@semegnSEMU 11 месяцев назад
ኤርዬ በጣም ነው ምወድሽ የኬኩ ዱቄት ምድነው ስሙ ሌላ አይነትስ አለው ዋጋውስ
@rahelemeshaw3684
@rahelemeshaw3684 Год назад
ስራሽ ጎበዝ ብትሆኚም አገላለፅሽ ግን የእውነት ይደብራል ይሄን ንግግርሽን አስተካክይ በተረፈ ምርጥ ነሽ
@abedelamehamud1473
@abedelamehamud1473 Год назад
አድነቂሽ ነኝ
@herisbaking
@herisbaking Год назад
በጣም አመሰግናለሁ❤❤💃
@hikmanega4815
@hikmanega4815 Год назад
ውዴ ክሬም ስቀባ እስፖንጅ ኬኩ ይፈረፈርብኛል እና ከ ክሬሙ ን ስቀባ የተፈረፈረው ይታያል please ውዴ መልሽልኝ
@herisbaking
@herisbaking Год назад
Hikmaye ሰላም❤️ መጀመሪያ በስሱ ቀቢው ከዛ ፍሪጅ አስገቢው ቢያንስ ለ 1ሰአት ከዛ የቀረውን ክሬም ስትቀቢው ፍርፋሬ አይኖሮም ❤️❤️
@hikmanega4815
@hikmanega4815 Год назад
@@herisbaking በጣም ነው የማመሰግነው የኔ ውድ ብዙ ነገር ከአንቺ ተምሬአለሁ
@herisbaking
@herisbaking Год назад
@@hikmanega4815 ❤❤🙏
@Ancient_AI-x1u
@Ancient_AI-x1u Год назад
Thanks a million T/bet lemkfet alasebshem
@betelhamkassa2806
@betelhamkassa2806 Год назад
Hi cukis mesriya material keyet new yemagegew adrash ngeriy
@rahel333
@rahel333 Год назад
ይመችሽ
@herisbaking
@herisbaking Год назад
ራሄልዬ❤❤💃
@yeshiworkgetaye8246
@yeshiworkgetaye8246 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤
@herisbaking
@herisbaking Год назад
❤❤💃
@user-or5mz9bf6q
@user-or5mz9bf6q Год назад
wow❤
@herisbaking
@herisbaking Год назад
❤❤❤💃
@ramadan1707
@ramadan1707 6 месяцев назад
እንዴት እንዴት ነው ሚያረግ እረ ቀዝቀዝ ብለሽ አስሰጃ
@herisbaking
@herisbaking 6 месяцев назад
Thank you for watching!
@hiwotetadesse9754
@hiwotetadesse9754 Год назад
ኬኩ ይሰራል።
@herisbaking
@herisbaking Год назад
😂❤️❤️
@BabishaBabisha-pm4jn
@BabishaBabisha-pm4jn Год назад
ፊኑ ዱቄት አይሆንም
@herisbaking
@herisbaking Год назад
አይሆንም ። በፍርኖ ዱቄት የሚሰራ ሌላ ብዙ ቪዲዮ አለኝ❤🙏
@abebebogale5710
@abebebogale5710 Год назад
ስራሽ ቆንጆነው ግን ንግግርሽ ስርዓት የለው ውይ አያምርብሽም አታውሪ በፁሁፍ ይሻልሻል
@herisbaking
@herisbaking Год назад
ስራዬን ከወደድከው ድምፁን አጥፍተህ እይ በቃ 🙏🙏
@semiraabdi5897
@semiraabdi5897 Год назад
@@herisbaking atbesachi wde hulum enderasu new kelay lebetesebawi anegagersh enamesegnalen ylal hulum enderasu new anchim enderassh berchi hulunm amesggni
@SeadaMohammed-wu3bk
@SeadaMohammed-wu3bk Год назад
አሰራርሽ አይገባም
@herisbaking
@herisbaking Год назад
ደግመሽ እይው ኧረ በጣም ቀላል ነው❤❤
Далее
Apple Event - September 9
1:38:50
Просмотров 25 млн
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Просмотров 1,6 млн
a very moist REDVELVET cake recipe
10:30
Просмотров 1,3 млн