Тёмный

ቀላል የቡና ፍርሻ የዝግዛግ  

S&H.ሳራ የተንታዎ Tube
Подписаться 3,7 тыс.
Просмотров 534
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 60   
@tube-fh3rp
@tube-fh3rp 2 года назад
ዋው በጣም አሪፍነው የኔ ባለሞያ
@ሀሲናቱዩብ
@ሀሲናቱዩብ 2 года назад
አሠላሙ አለይኩም ማሻላህ በጣም ያምራል አሪፍ አደረገው ሠርተሸዋልል
@እማዬቻናል-ጨ9መ
@እማዬቻናል-ጨ9መ Год назад
ሰላም ሰላም ሰላምሽ ባለሽበት ቦታ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅሽ የኔ መልካም እህት በጣም አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እህት በጣም እናመሰግናለን ቀላል ነው እሞክራለሁ እሺ ፈጣሪ አምላክ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@sitratube5149
@sitratube5149 2 года назад
አሰላሙለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ውድ እህቴ ማሻአላህ አሪፍ የጂሞያነው ያሳየሽን እናመስግናለን የኔ በለሞያ
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 2 года назад
ማሻአላህ ማሬ በጣም ያምራል ደግሞ በሌላ ድዛይን ሥሪና አሳይን በተረፈ በርችልን ልዩ
@miratfanta330
@miratfanta330 Год назад
ዋው በጣም ጥሩ ሥራ ነዉ ባለሙያናሽ በርቺ ውድ እህት የሀገሬ ልጆች እንዴት ናቸው እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም ጥሩ ቅይታ ነበር በርቺ ኢትዮጵያ ሰላም ይሁንልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን
@ahmedethiopia1771
@ahmedethiopia1771 2 года назад
አስላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ሀሪፍ ሞያ ነው ጠክሪ ብዙ እጠብቃበን
@Hagere_tube
@Hagere_tube Год назад
እካን በሰላም መጣሽ ሰላምሽ ባለሽበት ሁሉ ዪብዛልኝ የኔ መልካም ፈጣራ መተሳሰቡን መዋደዱን ያድለን የኔ ጎበዝ ቀለል ያለ አሰራር ነው እጅሽ ያባረክ ከልብ እናመሰግናለን ከልብ በሌላ እጠብቃለን
@Mehlat
@Mehlat Год назад
ሰላም ሰላም ውዴ የሀገራችን ኢትዮጵያን ልጆች እህታችን እንኳንም በሰላም መጣሺልን በጣም አሪፍ አሰራር ነው በጣም ጉበዝ ነሺ እናመሰግናለን
@fatumatube1543
@fatumatube1543 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም የኔ ባለሙያ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ሸር
@sytube5569
@sytube5569 2 года назад
አመሰግናለሁ
@emebetyoutube
@emebetyoutube Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስራዬ ውደ እንኳን ደህና መጣሺ ሠላምሺ ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅር ዋውውው ያውም በኢትዮጵያ ባዲራ አገሬና ባዲራዬን ስወዳቸው የኔባለምያ እጂሺ ይባረክ ከዚህም በላይ ጥበብን አብዝቶ ይስጥሺ ከሰብሺበት ያዲርስሽ ያወቁትን ማስወቅ እጂግ መልካምነት ነው👍👌
@Gjvhbjcvghhj
@Gjvhbjcvghhj Год назад
wowowow የቡና ስፍራው ነዉ ያምራል እረ እረ ባለሙያ ነሽ ያምራል እሺ በእውነት ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነዉ እናመሰግናለን በርቺልን ጎበዝ አግራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አንድነትን መልካምነት ያብዛልን ።
@awelyou
@awelyou Год назад
ሰላም ሰላም እቴ በጣም አሪፍ ሱፍራ ነዉ በርች እሽ ማማየ የኔ ባለሞያ ዋዉ ዋዉ ቀጥይበት ሰላም ጤና እና ፍቅር አብዝቶ አበዛዝቶ ይስጥልኝ በርች ማማየ ጥሩ ላይ ነዉ ያለሽዉ
@merontube992
@merontube992 Год назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ሠላም መጣሽ የኔ ባለሙያ አሪፍ አሰራር ነው በርቺልኝ ውዴ አሪፍ ቆይታ ነበር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሠላም ትሁንልን ፈጣሪ ከምሰማው ከምናየው ከክፋ ነገር ይጠብቀን
@sadiargobawatube805
@sadiargobawatube805 2 года назад
ሰላም ሣራዬ እንዴት ነሽ አሪፍ ሡፍራ ነው ጎበዝ ለኔም ትሠሪልኛለሽ እሺ
@tube3529
@tube3529 2 года назад
ሰላም ሰላም ሳሪየ ምርጥ ሙያ ነው 🙏🙏🙏🙏
@kadijamedia.3739
@kadijamedia.3739 2 года назад
ሳራዮ..የኔ..ባለሙያ.ሀሪፍ..ነው..
@Tube-tq5uy
@Tube-tq5uy Год назад
እግዛአቤሔር የመሥገን የኔ ውድየዘሹ የሙሽአሠራር በጣም ይገማል አገራችን እንደዚየሚያምር የእጅ ስራ አሠራር በጣምአራቨ የሆና የሱፍራአሠራር ሙያመልመድብር ነውበርቺ በርቺ
@Welloተንታuser-bn6my1ju3g
@Welloተንታuser-bn6my1ju3g 2 года назад
ሠላም ሠላም ሣራ ዋው ምረጥ ሥራ ነው ባለሙያ ባለሸበት ሠላምሺ ብዝት ይበል❤💐
@ማርያምእናቴ-ለ9የ
@ማርያምእናቴ-ለ9የ 2 года назад
ዋዉዉዉ የኔ ቆንጆ ያምራል በርቺ 💚 💛 ❤
@tube1122
@tube1122 Год назад
ሰላም ሰላም የኔ መላካም ሰላምሹ የብዛ ዋዉዉዉ በጣም ደስ የሚል ቆዩቲ ነበር እህትበርቺ ጎበዝ ፈጣሪ ሃገረቸኑ ሰላም መልካም ቀነንተ የሰጠኑ
@oumabdala3305
@oumabdala3305 2 года назад
ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ ነው መልክ ይስጠን አንጂ ሙያ ከጎረቤት የሚባለው እውነት ነው ለካ አዳዲስ ዴዛይኖች ስትፈጥሪ ደግሞ ልቀቂልን እንድንማር
@ፈኪTube-ov7lz
@ፈኪTube-ov7lz 2 года назад
ዋው በጣም ያምራል ሢሠራ ያደክማል እጂ
@zinettube4825
@zinettube4825 2 года назад
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ውዴ
@sytube5569
@sytube5569 2 года назад
አመሰግናለሁ ዉድ
@ተረፈችቻናል
@ተረፈችቻናል Год назад
ሰለም ለቺ ይሁን እንኳን ደና መጣሸ እህትችን ሰለመጠሸ በጣም ዳሰአለኘ ዉዋዉዌዊዋ ሰራሸ በጣም ዳሰ እጀሸ ያባርክ ሀግርችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጣበቃልን አሜን አች በያለሸበት ቦታ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑርልን
@ውላጋሀራዩቱብ
@ውላጋሀራዩቱብ 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላ ትስለሚ የድኪ ውዴ
@alialemi3587
@alialemi3587 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛልሽ እህት ሀገርችን ሠላም ያድርግልን
@abebayoutube
@abebayoutube Год назад
ሠላምሽ በክርቶስ ይብዛ እህታችን እንኳን በደና መጣሽ የኔ ባለሞያ የእውነት ይንን የመሰለ ጥልፍ የምሰሩ እጆችሽን ይባርከው የሠላሙ ባላቤት የሠላሙ ጌታ ክብር እና ምስጋና ለእሱ ይሁን በዚሁ ቀጥይ እኛም ከአንች እንማራለን።
@mediyoutube2916
@mediyoutube2916 Год назад
ሰላም ለህዝ ቤት ባለቤት ሰላም ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለወገናችን ሰላም ለአለማችን ይሁን ሰላም ሲኖር ሁሉም ነገር ይኖረናል እና አለህ ሰላማችንን ያብዛልን የኔ ጎበዝ እህት በርች ባለሙያ ነሽ ያምራል ቀጥይበት
@sadiyabentreshad7589
@sadiyabentreshad7589 2 года назад
አሳላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወባራካቱ ሳላም ለሁላቹም ቤተሰብ ነን በለይክ በኩል ተመላስኩ ሳላመቹ ብዝት ይበልልኝ
@መከራውበዛ-ቨ3ሸ
@መከራውበዛ-ቨ3ሸ 2 года назад
ጎበዝ ጠንክሬ የኔቆጆ
@sytube5569
@sytube5569 2 года назад
አመሰግናለሁ እማ
@tig340
@tig340 Год назад
Selam selam bilenal enkuan welcome welcome wow betam arif sira new wedijewalew berchi bezihu ketiyi beketabele🇪🇹🌹🇪🇹🌹❤️👍loch azinanyina astemari video entebikalen eskezaw m❤️🌹🌹🇪🇹❤️elkam gize selam fikir andinet le widd hagerachin Ethiopia yihun
@ruhamatube1595
@ruhamatube1595 2 года назад
ውይ ለስራሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ
@beydatube
@beydatube 2 года назад
aelam aleykum berchi
@fhgghfgjgjfh3839
@fhgghfgjgjfh3839 2 года назад
ያምራል
@layla_youtube4793
@layla_youtube4793 2 года назад
Selam selam. Ejushun. Ebarek mama gobezu tekur
@قاسمعلي-ق6ي
@قاسمعلي-ق6ي 2 года назад
Aslmalykum werahmatuhi wabrkathu
@abemedia2171
@abemedia2171 2 года назад
Selam lanchi ye hune sariye betam yammeral ejesh yebarek
@tubeysikit
@tubeysikit 2 года назад
ሰላም ለዚ ቤት ጥሩ ስራ ነወጰ በርች ፍትህ ፍትህ ፍትህ በአስር ገሚሰቃየ እህትና ወድሞች አላህ ፍትህ ያምጣላቸው
@RahatulQelb
@RahatulQelb 2 года назад
ሰላም ሰላም ለዝህ ቤት ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ውዴ አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ለእስር ቤቱም ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@anshatube
@anshatube 2 года назад
ስላም ስላም ለዚህ ቤት ወዋ ያምራል ወዴ ፍትህ ፍትህ ለሳውዲያ እስረኞችይ
@seadatube140
@seadatube140 2 года назад
አሰላማሌኩም ወረህመቱላሂ ወበረካሁ ሰላም 💐 💐 💐 💐 💐 💐 💐 💐
@azizaayalew
@azizaayalew Год назад
ሰላምእህቴእኮንበሰላምመጣሸበጣምደሰይላልበጣምየማምርሱፍራነውበለሙያነሸመሸአላህብያለሁበጣምጥሩነገርነውያቀርብሸልንያወቁትንማሳወቅትልቅነገርነውበርችጎብዥበዚሁቀጥይ
@እሙሪዱዋንዩቱብ
@እሙሪዱዋንዩቱብ 2 года назад
🌸🌸🌸🌸🌸
@የሀያትዩቱብቻናል-ፈ6ኰ
አሰላሙአለኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ
@geniyeshewalij
@geniyeshewalij Год назад
ሠላም ጤናይ ስጥልኛ ውድ እና የተከበራችሁ ውድ የአገሬልጆች በመላው አለም የምትገኙ የሠው ዘርበሙሉ እንደምን አላች ሁልኛእህቴ እን ኳን ደህናመጣሽልኛብያለሁበጣምየሚያምርየቡናመንጣፍነውይ ዘሽልን የመጣሽውየምርበረችልንዋውውውው
@emuloveyutbe
@emuloveyutbe Год назад
ሰላምሽ ይብዛእኳን ሰላም መጣሽ ስለመጣሸ ስለ።ጣሽ በጣምደስ በጣም ደስይላል በጣም ደስ በውነት በጣም በውነት በጣም በጣም በውነት በጣምደስይይላል በጣበውነት በጣም ደስይላል በውነት ደስይላል በጣምደስ ይላለይ በውነት በጣም በጣም ጣም ደስይላል በውነት በውነት በጣም በውነት ደስይላል በጣም በጣም ደስይላል
@menbitube2164
@menbitube2164 Год назад
Enkan be be selame matsch ehtachn tur geza naber wude gobaz batme yemeral ema woow nw 👌 gobaze selame le hgarchn Ethiopia yehun wudochye bartu tnkru ysdat ehitochey
@medi915
@medi915 2 года назад
ሰላም ሰላም
@dgtdhh429
@dgtdhh429 2 года назад
ማሸአላ ማማየ በጣም ትቸያለሽ ከሸጥሽ እገዛሻለሑ የት ነሽ ጂዳ ነሽ ማማየ
@sytube5569
@sytube5569 2 года назад
እሸጣለሁ የኔውድ ሌላም ካለ አሰማሚኘ
@basterio_media
@basterio_media Год назад
የመጀመሪያው ጠንክሮ የመስራት ሸክም ነው፤ ሁለተኛው የፀፀት ሸክም ነው። ጠንክሮ መስራት ምናልባት 1 ኪሎ ግራም ቢመዝን ነው፤ ፀፀት ግን 100 ኪሎ ግራም ተሸክሞ እንደመዞር ነው። የቱ እንደሚሻልህ አንተው ምረጥ! ሁላችንም አሁን ካለንበት የተሻለ ነገር እንፈልጋለን፤ በከንቱ ቀንህ ያለፈ ጊዜ "በቃ አይኔ እያየ ምንም ሳልሰራበት ቀኑ አለፈ?" እያልክ ራስህን የወቀስክበትን ጊዜ አስብ፤ አየህ ወዳጄ ጠንክረህ የምትሰራው ከፍ እንድትል ብቻ አይደለም ሁሌም ከራስህ ጋር እንድትስማማ ነው።
@Buzetube320
@Buzetube320 Год назад
Egizehaber yemasegina sil hulume bager Ehite inkun basema maxash arfi koyet naber inamsegina gobze nesh mare selma la agarachina
@ሜሪቱዩብ
@ሜሪቱዩብ Год назад
ሠላም ላንቺ ይሁን እንዴት ነው የሚያምረው በእግዚአብሔር ማን ነው የሚሰራው አንቺ ነሽ ውዴ እኔ እፈልግ ነበር በውስጥ ስልኬን ልስጥሽና እናውራ ከሰራሽልኝ ውዴ ግን ሀገር ቤት ነሽ ወይስ ሰው ሀገር
@marimaali1341
@marimaali1341 Год назад
Selam lench yehun etewa enkuwan Dena metash wude wudi yeagare lijoch selamchu bizezit yebelilng enkuwan Dena koyachu yenemalikam belishbet agre alha yetibqish mareewa agrachin alha Selam yedargilin
@ወራኢሉጃማቱዩብ
Selam selam lezhbet selamch ybza ageracn selamydergln zerwmgebacn memkacn fekenselamn ydeln aerfdezaynew
@ahmedethiopia1771
@ahmedethiopia1771 2 года назад
አስላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ሀሪፍ ሞያ ነው ጠክሪ ብዙ እጠብቃበን
Далее
진 (Jin) 'I'll Be There' Official MV
03:15
Просмотров 8 млн
Three NEW MAPS in Update 0.31.0 Nightmare | Standoff 2
01:48
Страшная Тайна Светы Кемер !
33:04
#ሰበር ዜና @ጥቅምት 16/2017
11:18
Просмотров 15 тыс.
The Truth About Money and Happiness with Dr Sana Sajan
43:17