Тёмный

📌እንጀራ አላማረልኝም ማለት ቀረ 👏 በውጪም ያላችሁ ሞክሩት በዚህ መንገድ የተዋጣለት ልስልስ ዝንክት ያለ እንጀራ ❗️Ethiopian food❗️ 

Bettwa's - የቤቷ
Подписаться 140 тыс.
Просмотров 207 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 438   
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ሰላም ውድ ተከታታዮቼ እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏😍 ዛሬ ልዩ የሆነ እንጀራ በተለየ መንገድ አቅርቢያለሁ ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ልባዊ ምስጋናዬን አቀርባለሁ🙏😍 አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ አበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@aumselewa2537
@aumselewa2537 Год назад
መሻአላህ አሪፍ አሰራር ነዉ የኔ ባለሞያ
@siaw5419
@siaw5419 Год назад
Guwaya duket kilikil newu kkkkkkkkkkkkkkk
@תמחננכחחנמ
@תמחננכחחנמ Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇬🇳🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🥰♥️
@תמחננכחחנמ
@תמחננכחחנמ Год назад
❤️
@gimjaamare509
@gimjaamare509 Год назад
Thanks yours is good I will try it keep it up.
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@fefe7047
@fefe7047 Год назад
Thanks betam yamral tebarke lemen endehon begagrew ayleslsem
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
የእኔ ውድ በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ ድንገት የሚደርቅብሽ አብሲት አንሶት ከሆነ እንዲሁም ምጣዱ ላይ እያቆየሽው እስቲ በተለያየ መንገድ ሞክሪው🙏😍❤️
@Zied2023
@Zied2023 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤ማሻአላህ
@bettwascorner
@bettwascorner 6 месяцев назад
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@MazaLove-vj1eg
@MazaLove-vj1eg 6 месяцев назад
😂ኢትጵያማ እጀራ በደንብ እጋግራለሁ ድባይ ነውጅ የጨነቀለት😂
@miskirteferi9508
@miskirteferi9508 Год назад
hi can you show me how to make Ethiopian yeast please thanks
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ሌላ ጊዜ አሳያለሁ በጣም ይቅርታ🙏😍❤
@mastewalasefa8191
@mastewalasefa8191 Год назад
ያጎበጎብሽበት ዱቄት ስሙ ምንድን ነው?
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ማስተዋልዬ በጣም ነው የማመሰግነው የጤፍ ዱቄት ነው🙏😍❤️
@hanakidane5822
@hanakidane5822 Год назад
ጤፋን እንዴት የምታዘጋጂው?
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ሀንዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ወፍጮ ቤት ተበጥሮ ይፈጫል አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@arsemakidist642
@arsemakidist642 Год назад
እጀ ወርቅ ብየሻለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
አርሴማዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@misterekelab5017
@misterekelab5017 Год назад
የአሜሪካን ጤፍ እንደዚህ አይወጣም የጤፍ ዱቄት ሽታም ያለው
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ሚስጥርዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ድንገት ንፁ ጤፍ ካገኘሽ ሞክሪው አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@suzannategegne6555
@suzannategegne6555 Год назад
እናንተ እንጀራ የሞትጋግሩት ሰዎች ለምን የምጣዱን ሙቀት አታሳዩንም
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ሱዛናዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ሙቀቱ ማሰሻ ስትነሰንሺበት ቶሎ ከተቃጠለ በጣም ሰምቶ ስለሚሆን ለአንድ ደቂቃ አጥፍተሽ ጋግሪው ስላላሳየሁ ይቅርታ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@kalkidantesfaye2518
@kalkidantesfaye2518 Год назад
የኔ እህት እንጀራሽ በጣም ያምራል ግን የአሜሪካን ጤፍ የሚባለዉ ነገር ግን ምን እንደሆን እግዚያብሄር ነዉ የሚያዉቀዉ የጤፍ ሽታ እንኳን የለዉም መከራ ነዉ የሚያሳየዉ መተሽ ባየሽዉ
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 Год назад
መስቀል ጤፍ አስቸገረሽ ቆንጆ ለእኔ ደህና ነው
@zinetzinetzinet2777
@zinetzinetzinet2777 Год назад
Lekensh yena ehite ykebedale
@ועח
@ועח Год назад
👌👌👌👌👌🇪🇷
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ቃልዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው እውነት ነው ጤፉ ጥሩ ካልሆነ አስቸጋሪ ነው ከኢትዮጵያ ወስደሽ አልሞከርሽውም? ጥሪውን ካገኘሽ የሆነች ዩቲዩበር እቤቷ ስትፈጭ አይቻለሁ እስቲ ካገኘሽ መፍጫውን ሞክሪው🙏😍❤️
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 Год назад
መስቀል ነው የምንጠቀመው ቆንጆ ነው። ሞክሪው
@zewdineshhaile196
@zewdineshhaile196 Год назад
የኔ እህት አንቺ የምትጋግሪው የኢትዬጵያ ጤፍ ነው የአሜሪካ ወይም የሌላ አገር የጤፉም የውሃውም ልዩነት አለው ስለዚህ ማወዳደር አይቻልም
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ዘውድነሽዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው እንደው ከረዳችሁ ብዬ ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen Год назад
እንዴት ያምራል😍 እጆችሽ ይባረኩ!
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@ነኝእናቴንመሣይ
እኔ ጤፉ እጂ የጠፋብኝ ሙያወስ እድሜ ለናቴ 💘💘💝💝💝🙏🙏
@yohannesgeday5348
@yohannesgeday5348 Год назад
አዎ እኛ ጤፍ ብቻ ሳይሆን ከገብስ ዶቄት ጋር ነው እንድታሳይን የምፈልገው በውጭ ያለነው ጤፍ በቀላሉ ማግኘት ሰለማንችል ነው ከቻልሽ በተረፈ ጥሩ ባለሞያ ነሽ አደንቃለሁ።
@kwtkuw7717
@kwtkuw7717 Год назад
እውነት ብለሻል እህቴ ሞያ መቼጠፋ ጤፉ ቢኖር በማረግ አቡክቶ መገር አያቅትም ለኔ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 11 месяцев назад
በጣም የኢትዮጲያ ጤፍማ ምን ይወጣለታል
@Diboraethio21
@Diboraethio21 11 месяцев назад
ካካካካካካካ እቺ ናት መልስ
@mizantube7494
@mizantube7494 5 месяцев назад
😂😂😂😂
@Dallol253
@Dallol253 Год назад
ሽር ብትን እህቴ ባለሞያ እኔስ አይቼ ብቻ ጠገብኩ ምድራችን እንዲህ በመሰለ እንጀራ ፈጣሪ ይሸፍንልን ተባረኪ🌹
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ሳባዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@mahiireacts4434
@mahiireacts4434 Год назад
ኢትዮጽያ ዉስጥ ነፈዝ ሴት ካልሆነች በስተቀር እንጀራ እምቢ አይልም ዉጪ ያሉት ናቸዉ እንጂ የሚቸገሩት
@Tigist-ho9lc
@Tigist-ho9lc 9 месяцев назад
እኔ ካናዳ ነዉ ያለሁት እና እንጀራ አላምር ብሎኝ በጣም ተቸግሬ ነበር አንቺ ያልሽዉን ከአቦካኩ ጀምሮ አደረኩ ለመጀመሪያ ጊዜ በጣም ቆንጆ እንጀራ ጋገርኩ በጣም አመሰግናለው እጅሽ ይባረክ❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 9 месяцев назад
ቲጂዬ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሞክረሽ ስላሳወቅሽኝ 🙏🥰❤
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ
@ጌታዬንፁህልብስጠኝ 10 дней назад
እግዚአብሔር ይስጥልን እንዴት ነው አብሲቱንና ሊጡን የምናመጣጥነው
@ruthgebru5484
@ruthgebru5484 Год назад
ያገርቤትማ ምንም ቢሆን ያምራል የቸገረን የውጭውነው
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ሩትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እስቲ ከውሀው ከሆነ አፍልተሽ አቀዝቅዢ እና አቡኪበት አብሲት ከጨመርሽ ቦሀላ በደንብ ኩፍ አርጊው በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@AsratTelila
@AsratTelila 5 дней назад
እኛ እንደዚህ የሜያምር እንጀራ ጋግረንም አናውቅም ምንም ቤደረግ እንደ አንደዚህ አይሆንም ጤፉ ምንእንደሆነ አይታወቅም
@hirutmengiste5490
@hirutmengiste5490 Год назад
አይ ውዴ እንጀራ በኢትዮጵያ መች ይቸግራል አሜሪካ በመጣሺና ባየሺው አመለቢስ ነው ወይ ስደት አይመቸውም መከራ በላንልሺ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ሒሩትዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው እስቲ በዚህ ሞክረሽው ካልሆነ አቦካኩን ለውጪው ማቡኪው ውስጥ ውሀ አድርገሽ ከላይ ጤፉን ጨምሪና ከድነሽ አስቀምጪው በሶስተኛው ቀን ጋግሪው🙏😍❤️
@Hezbalem
@Hezbalem Месяц назад
እህት፣ጣፍ፣የት፣አገር፣ነው፣የአመጣሽው፣ግለጭልን
@bettwascorner
@bettwascorner Месяц назад
የእኔ ውድ ጤፍ መሰለኝ ያልሽኝ እኔ ኢትዮጵያ ነው ያለሁት🙏😍❤
@abebugebeyehu3205
@abebugebeyehu3205 14 дней назад
ውሀው ቀዝቃዛ ወይስ ሙቅ
@bettwascorner
@bettwascorner 14 дней назад
የእኔ ውድ የተቦካበት ከሆነ ቀዝቃዛ ነው 🙏😍❤
@genetdebele7702
@genetdebele7702 Год назад
ኢትዮጵያ ላይ እንጀራ እንዴት አያምር ውጭ ነው መከራ የሚያሳየው:: ለማንኛውም እንሞክራለን ያምራል የአገር ቤት ትዝታም ይቀሰቅሳል:: እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 Год назад
እኔ አብሲት አቁሜአለሁ አድክሞኛል የተፈጨ ጥሬ ተልባ እና የተፈጨ ጥሬ አብሽ ጨምረሽ አቡኪውና አቅጥነሽ ለ 24 ሰዓት አስቀምጪውና ጋግሪው ቆንጆ እንጀራ ነው እሚወጣልሽ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ገንዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Год назад
አይ ቤቲዬ በውጪ የምንኖረው "ቢቸግረን ዳቦ በልተን አደርን " እንደሚባለው ነው ጤፍ ነው ብለው የሚሸጡልን ምን ጉድ እንደሆነ ከሚቀርብን ብለን ነው 🙄
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ኑኑዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ተረትሽ በጣም ነው ያሳቀኝ ሰላምሽ ይብዛልኝከደህናው ያገናኛቹህ ብያለሁ የእኔ ውድ🙏😍❤️
@TsehayGehana
@TsehayGehana 14 дней назад
አብሲት,ተጥሎ,ነው,የሚያድረው,ዱቄተ,ጥሬ,አያደርገውም,,,ወይ,ተባረኪ,ቆንጆ,ሙያ,ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 14 дней назад
የእኔ ውድ አይ ጥለሽ አብሲተሐ ወዲያው ቀዝቀዝ ሲል መጨመር ነው አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@firehiwothaile7100
@firehiwothaile7100 Год назад
አይ ቤትዬ ባገር ቤትማ እንደፈለግን አርገን ብንጋግረው ችግር የለበትም በዚያ ላ ሲጋገር መንደሩን ሁሉ ያውዳል እዚህ አሜሪካ የምንገዛ ጤፍ ተብሎ ሲቦካ አይሸት ሲጋገር አይሸት በዛላይ አመሉ ብዙ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ፍርዬ በጣም ነው የማመሰግነው ከሀገር ጤፍ ያገናኛችሁ የእኔ ውድ እውነት ነው ጥሩ ጤፍ ከሌለ ችግር ነው 🙏😍❤️
@የእናትጓዳ-አ1ረ
@የእናትጓዳ-አ1ረ 18 дней назад
አዎ ሲያጎበጉቡት ይወዳል ግን እዚህ ውጭ አየሩም ውሀውም በጣም ለውጥ አለው ከምናስቀምጥበት ቦታ ጭምር ከንዱ ክፍል ያፋጥነዋል ሌላው ደሞ ተቃራኒ እኛም እንዲህ ነው የምናቦካው ያው እነደ ኢትዮጵያ እንደውም አሁን አሁን ባዶ ጤፍ መጋገር ተችሎዋለ በፌት ከሌላ ነገሮች ገር ነበር የሚቦካው
@bettwascorner
@bettwascorner 14 дней назад
የእኔ ውድ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@erros1535
@erros1535 Год назад
It is beautiful injera but, too much process there is no easy way?
@vickykibirte2625
@vickykibirte2625 Год назад
እኔኮ ከውጭ ሁነሽ አዲስ ብልሀት ልታሳይን መስሎኝ ኢትዬጵያ ከስንት አንድ ነው እንቢ የሚለው እንቢ ብሎኝም አያቅ ችግሩ ወዲህ ነው መፍተሄ አገኘሁ ብዬ እኔ ደሞ you will never understand the struggle here 😏
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@adanechdegefu3578
@adanechdegefu3578 4 месяца назад
እጅሽ ይባረክ የእውነት ምርጥ ዘዴ ጠቅሞኛል አመሰግናለው
@workieTegen
@workieTegen Месяц назад
እንጀራ አይኑ ሰፋፊ ሆነብኝ 4 ወይም 5 ቀን አቦካሁት ግን ሲጋገር አይኑ ሰፋፊ ሆነ ከእንደገና ከአንድ ቀን በሃላ ጀርባው ይሻክራል ምን ላድርግ
@bettwascorner
@bettwascorner 21 день назад
ወርቅዬ አይኑ ትልልቅ የሚሆነው አፍለኝ ሲሆን ነው አንቺ ደግሞ በደንብ አቡክተሻል ድንገት ከዱቄቱ ይሆን የተቀላቀለበት ሌላ ነገር ካለ🙏😍❤
@cggh6051
@cggh6051 Год назад
ብስምላ ማሻ አላሂ የናተን እንጀራ መሠለኝ እጆችሽ ይባርክ ማረ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
አሜን የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@suzannategegne6555
@suzannategegne6555 Год назад
ሃይ ቤቲ እንዴት ነሽ እንጀራ ኢትዮጵያ እያለሁ በጣም ጎበዝ ነበርኩ አሁን ግን ሞከሬው ነበር ግን አልሆነም አይኑን ከፈተ ስትዪ ይከድናል ከደነ ስትዪ ይከፍታል ስለዚህ ምን አጨቃጨቀኝ ብዬ ምጣዱን ላልደርስበት አርቄ ሰቅየዋለሁ አንቺ ግን እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ሱዛናዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እስቲ በደንብ አርገሽ አሽተሽ አቡኪውና አብሲቱን ከጨመርሽ ቦሀላ በደንብ ኩፍ አርጊው 🙏😍❤️
@tizitatadesse9526
@tizitatadesse9526 18 дней назад
ምን ያህል ሰአት ይወስዳል ኩፍ እስኪል እህት​@@bettwascorner
@tigistbekele4768
@tigistbekele4768 Год назад
እንጀራዉ እንቢ አለኝ እስቲ ንገሪኝ ጤፍ ለልጄ ይዤ መጥቼ እስዉዲን ነዉ ያለዉት አልወጣም አለኝ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ትግስትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንዴት አላማረልሽም ከውሀው ይሆን ወይስ አብሲት በዝቶብሽ ይሆን ወይስ ቡኮው የስንት ቀን ነው ቀኑ ከበዛበትም እንዲህ ይሆናል ምጣዱ እንዴት ነው እስቲ በጨው አስሺው ከዛ ትንሽ ሽሮ ከዘይት ጋር አድርገሽ ምጣዱን አስሺው በተረፈ እንደገና አቡኪና እዬው ውሀው ከሆነ በምጠጡት ውሀ አቡኪው እሺ ግን ከትላንት ወዲያ አንድ ተመልካቼ ከአሜሪካ ፅፋልኝ ቆንጆ ሆነልኝ ብላለች ውሀው መሰለኝ የሚያስቸግረው በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@DjDj-my8xf
@DjDj-my8xf 24 дня назад
አስተሻሸት ላይ አላየሁም እንጀራ መጀመሪያ ሲቦካ በወፍራሙ ልፍፍት ተደርጎ ይቦካና ለ 1 ቀን ይተዋል ኩፍ ሲል አንቺ አሁን ባበካሺው መልሱ ቀጠን ተደጎጌ ውሀ በላዩላይይ ጨመር ተደርጎ ይተዋል ለ ግማሽ ቀን ያክል ከዛን ያ ከላይ የተጨመረው ውሀ ያቀራል ያን ውሀ ይደፋና በሌላ ውሀ ተቀጥኖ እማቡኪያው ውስጥ ይተውና አብሲት ይጣልል ኩፍ ሲል ሲጋገር ዋው አይኑ
@elzabetbrihun3135
@elzabetbrihun3135 Год назад
የኔ ቆንጆ እንጀራ ሞያሽ በሙሉ ይሄ ቀረሽ የሚባል ነገር የለሽም እጅሽን ይባርከዉ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ኤልስዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@AmAm-m2o
@AmAm-m2o 22 дня назад
❤❤❤❤❤ዋዉሲያምር
@AmAm-m2o
@AmAm-m2o 22 дня назад
❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 21 день назад
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@meazazerfu9526
@meazazerfu9526 Год назад
ጎሽ በጣም ምርጥ እንጀራ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
መአዚዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@mahiwebe223
@mahiwebe223 Год назад
በጣም ባለሙያ በውነት አዲስ የገዛሁት ጤፍ በጣም አስቸግሮኝ ነበር ባንቺ መንገድ ጋገርኩት በጣም የሚያምር ለስላሳ እንጀራ ጋገርኩ በጣም ነው የማመሰግነው አብዛኛው ስራዎችሽን እያየሁ እሰራለሁ በጣም ባለሙያ አድርገሽኛል 🙏🙏🙏 በርቺ በጣም ነው የወደድኩሽ እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ማሂዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ለእኔ ትልቅ ድጋፍ ነው ሌሎችም ቤተሰብ እንዲያረጉኝ ደግፉኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@tigistdinbru2249
@tigistdinbru2249 Год назад
American Yl Tefe Min Badrgow Mkra Now tfe Aylute Min Andhon.Ahelu Gra Ygabal Min And Ethiopian
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ትግስትዬ ውሀው ነው እስቲ ውሀ እየቀያየርሽ ሞክሪው በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@muluworkzeleke239
@muluworkzeleke239 Год назад
ሰላም በጣም ቆንጆ እንጀራ ጋገርኩ አሁንም በድጋሚ ለማመስገን ነው እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው ❤
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ሙሉዬ የእኔ ውድ እሺ ምስጋናዬ ይድረስልኝ 🙏🥰❤
@elenikranl3949
@elenikranl3949 2 месяца назад
እንጀራ ስታሳዩ መጀመሪያ ከቦኩ ነው መጀመር ከይቅርታ ጋር
@bettwascorner
@bettwascorner Месяц назад
የእኔ ውድ ከቡኮው ነው የጀመርኩት አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@elsaefrem7833
@elsaefrem7833 Год назад
እጅሽ ይባረክ በጣም ጥሩ እንጀራ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ኤልሲዬ አሜን ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@hiwotgebrekidan5952
@hiwotgebrekidan5952 Год назад
የኔ ባለሞያ በጣም ያምራል ዱቄቱን ሞቅሞቅ አድርጎ ስቀዘቅዝ ሰጨመርመሰ ቆንጆ ነው ሞኪሪው አመሰገናለሁ።
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ሒወትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እሺ የእኔ ውድ እሞክረዋለሁ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@Hekma-u8x
@Hekma-u8x 5 месяцев назад
በጤፍ መች አቃተን
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Год назад
ቤትዬ እኔ ባይገርምሽ ውጪ ነው ያለሁት ታዲያ ያለሁበት ሀገር ቆንጆ እንጀራ ይወጣልኛል ጤፉን እና ፉርኖ ዱቄቱን ቀላቅዬ ቆንጆ ይወጣል አሁን እንቢ ያለኝ ሀገሬ ላይ ነው ብለው ብለው እንቢ ሲለኝ እየገዛሁ መጠቀም ጀመርኩ እስኪ ደሞ አንቺ አሳይተሽኛል እሞክረዋለሁ እጅሽን ይባርከው ሌላ ምን እላለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ቆንጂትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እስቲ ሞክሪው በጣም ቆንጆ ነው ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ
እህቴ ቆንጂት ቦኮሽ በደንብ ከቦካ ይወጣልሻል
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Год назад
@@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ አየሽ ቡኮው የሶስት ቀን ነው የኔ ችግር እንደሚመስለኝ አብሲት ጨምሬ በደንብ ሳይቦካ ብቻ ብድግ ሲል እየጋገርኩት ይሆናል በስመአብ እንዴት እንዳስቸገረኝ አጠይቂኝ አመሰግናለሁ
@dawitababe3314
@dawitababe3314 5 месяцев назад
ውለው የሞቀ ነው
@Nadia.et.art.de.la.cuisine
@Nadia.et.art.de.la.cuisine Год назад
Wwwaaawww amazing 🤩 thank you very much for sharing my dear friend ❤️ 👍 👍 so beautiful and delicious ❤️
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
Thank you so much🙏😍❤️
@ETHIOUNITY-pr3js
@ETHIOUNITY-pr3js 9 месяцев назад
የኔ እምእቤት እንጀራ አኖ አሉጣ ብሉ የተቸገሮት እኮ በውጭ የሚኖሮ ኢትዮጵያውያን ናቸው ያገርቤት እንጀራማ ሆሉም ይችልይል
@TsehayGehana
@TsehayGehana 14 дней назад
ቆንጆ,ነው,ምጣዱ,ከየት,ነው,ሟጫራ,የመጣል
@bettwascorner
@bettwascorner 14 дней назад
በጣም አመሰግናለሁ እኔ ኢትዮጵያ ነው ያለሁት🙏😍❤
@kamilatube8553
@kamilatube8553 Год назад
ሰላምሰላምእህትማሻአላህበጣምየሚያምርነውባለሙያበርቺ❤❤እጅሺይባረክ❤ብሮፍይሌንበመጫንአበረታቱኝእህትወድሞቸ❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube Год назад
ቤቲየ መቸም ሙያሽ ተነግሮ አያልቅም": ይሞከራል የኔ መለካም እጅሽ ይባረክ❤
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ጄሪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@muluworkzeleke239
@muluworkzeleke239 Год назад
እኔሞከርኩት በመስቀል ጤፍ ልክ አንቺ እንዳረግሽው ግን የነስነስሽውን የጤፍ ልክ ማወቅ አቃተኝ ግን ምን የመሰለ ለስላሳ እንጀራ ነ ው የሆነው እግዚአብሔርእጅሽን ይባርከው🙏🙏🙏❤️
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ሙሉወርቅዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ሞክረሽ ስለነገርሽኝ ለእኔ ብርታት ነው ቤተሰብ አብዙልኝ እንድበረታ 🙏😍❤
@zezezozo6096
@zezezozo6096 Год назад
ዋው ቆንጆ ነው አይኮመጥጥም እባክሽ መልሽልኝ አመሠግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
@@zezezozo6096 በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ጥያቄው ትንሽ አልገባኝም አይቆመጥጥም ወይ ከሆነ ጥያቄው እንደውም የኮመጠጠውን መለስ እንዲል ያደርገዋል ይሄ ዘዴ ሞክሪው የእኔ እህት🙏😍❤
@Zied2023
@Zied2023 6 месяцев назад
ግንእኮጤፍተገባበትጥፋምቢሉትአይጠፋምሳህ❤❤❤
@Mesdes1977
@Mesdes1977 Год назад
የአንቺ ለውጭ ላለነው አይሆንም ምክንያቱም የአገር ቤትንማ ማን ያጣዋል ብለሽ ነው አይይይይይ
@tesfansh6703
@tesfansh6703 Год назад
ቤትዬ፡በጣም፡እወድሻለሁ፡እጅሽ፡ይባረክ፡በርቺ፡፡እኔም፡ሞክሬ፡እነግርሻለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ተስፋነሽዬ እሺ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@muluworkzeleke239
@muluworkzeleke239 Год назад
ኩፍ ካለ ቦህጛክላ ግን ስተቀላቅይ አይታይም
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ሙሉወርቅዬ ይቅርታ ቪዲዮ ሳይገባልኝ ቀርቶ ነው በእጅሽ ወይም በጣሳ ማዋሀድ ነው ከዛ መጋገር 🙏😍❤
@diniadem7852
@diniadem7852 Год назад
Wey indew endanchi enjera yamarelng leta yemdestew desta uffffff
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ ባደርስልሽ ደስ ባለኝ 🙏🥰❤
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 Год назад
ቤትዬ የኔ ባለሙያ እጆችሽ ይባረኩ ምርጥ እንጀራ ነው ❤️😍 በጣም እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ነጃትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@Iam1QueenT
@Iam1QueenT Год назад
መታሸት የማይወድ ጤፍ አለኮ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ቲናዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው እኛ ሁሌም የምናቦካው አሽተን ነው ግን እንጀራው እንዳየሽው ነው የማይታሽ እንጀራ አይኑ ያናንሳል 🙏😍❤️
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Год назад
እኔስ ብዬ ብዬ አልቻልኩም እየገዛው ነው እስኪ ተስፋ አልቆርጥም ደግሞ እሞክረዋለው
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ሒወትዬ በመጀመሪያ ከልብ ነው የማመሰግነው እስቲ ሞክሪው የእኔ ውድ🙏😍❤️
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Год назад
@@bettwascorner እሺ ውይ ግን ተስፋ ያስቆርጣል አሳውቅሻለው የኔ እህት
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 Год назад
አትግዢ ሞክሪ አድ ቀን ይስትካካላል
@snikneshasrat847
@snikneshasrat847 Год назад
በሰማአም
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ስንቅዬ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@eden.t1578
@eden.t1578 22 дня назад
Thank you dear. Emokerewalehu.. Duket yaregshebet mekneyat gin algebagnem pls asrejign.. Aygwagulem? Sitasefi? Yekerta
@seenaa5256
@seenaa5256 9 месяцев назад
Teyaqe mejemeriyaa ersho kebetuwusti bayinoris endet ersho madreg yichalall please
@tgbelete4780
@tgbelete4780 Год назад
ግዜ ስትገደሉ ምና ለ ቁምነገሩን ብቻ በፍጥነት ብታሳዮ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Год назад
ቤትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ዋዉ ስላሴዉ የሚገርም እንጀራ ነዉ የጋገርሽዉ ከመልኩ ልስላሴዉ ሁሉም የተዋጣለት ዉብ እንጀራን ሸር ስላረግሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ 👍👌🙏😍
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
የመንዝዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@dawitababe3314
@dawitababe3314 5 месяцев назад
ውለው የሞቀ ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 4 месяца назад
የእኔ ውድ የትኛው ውሀ ነው ጥያቄው ስላልገባኝ ነው🙏🥰❤
@zuriashwork6030
@zuriashwork6030 Год назад
ያአሜሪካዉ ጤፍ ነዉ ያስቸገረን እንጅ ያገርቤቱማ ምንም ችግርየለዉም ሁላችንም እንጋግር ነበር አሁን ያለዉ በጣም መጥፍ ስለሆነ ሁሉም ሴት ተቸግረናል ያንችን ልናገኘ አንችልም
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ዙሪያሽዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው የተወሰኑ ሰዎች ሞክረው ከአሜሪካን ቆንጆ ጋገርን ብለውኛል አንዷ ተመልካቼ የመስቀል ጤፍ አለችኝ እስቲ አካባቢሽ ካለ እሱን ተጠቀሚ 🙏😍❤
@HermelaAmare-m2s
@HermelaAmare-m2s 27 дней назад
ሠላም እህቴ እንጀራ ሽ በጣም ያምራል ግን ከላይ ያደረግሽው የምን ዱቄት ነው
@bettwascorner
@bettwascorner 26 дней назад
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው ከላይ ያደረኩት ዱቄት የጤፍ ነው 🙏😍❤
@makbealtube
@makbealtube Год назад
በጣም አሪፍ ነው አጅሽን ቁርጥማት አይንካው.እኔ ደሞ ልጠይቅሽ የምፈልገው ምጣድሽ በጣም ወዝ አለው የኔ ምጣድ ሻከረብኝ ምን ላድርግበት እባክሽ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው ምጣድሽን በደንብ በማሰሻ እስስ አርጊያት በተጨማሪ ስትጨርሺ ማሰሻ ነስንሰሽ አስቀምጪው ጥሩ ነው ወዛም ይሆናል🙏🥰❤
@woine123
@woine123 Год назад
የተነስነሰው የምን ዱቄት ነው? ተነስንሶ ሳይበጠበጥ ሲተው ሲቆይ አይቋጠርም? አይጏጉልም እንዴ? ከመጋገርሽ በፊት ስታቀላቅይው አላሳየሽም!
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ወይንዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው የተነሰነሰው ዱቄት የራሱ የጤፉ ነው ኩፍ ሲል በጣሳው አዋህደሽ መጋገር ነው አይጓጉልም ስትነሰንሺ መጀመሪያ ጥሩ አርገሽ መነስነስ ነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@mudis7458
@mudis7458 Год назад
ዎው ,,,,, የሚያምር እንጀራ ነው በርቺ sistu,,,,,,
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ሙዲ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤️
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Год назад
ለቤትሽ አድስ ነኝ የቀረውን አብሴት የት አረግሽው ዶቄቱስ ለምንድን ነው ጥቅሙ ከላይ የነሠነሽው በእናትሽ አስረጂኝ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ዘይነብዬ በመጀመሪያ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው የቀረው አብሲት በጣም ትንሽ ነው ውሀ አርከፍክፌ አስቀምጪው ነበር ደረቅ ካለብኝ እጨምረዋለሁ ብዬ ግን አላነሰውም አለቅልቄ ደፍቼዋለሁ ዱቄቱን ከላይ የጨመርኩት አብስቱን አመጣጥኖ እንጀራውን ያሳምረዋል🙏😍❤️
@adiamgebre8039
@adiamgebre8039 Год назад
የተቦካው ዱቄትስ ምን ያህል ነው? ለ አብሲቱስ ምን ያህል ውሀ እና ከሊጡ ምን ያህል ተጠቀምሽ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
የእኔ ውድ ዱቄቱ ሁለት ኪሎ ሲሆን አብሲት አንድ ጆግ ከግማሽ አርገሽ ሊጡን በኩባያ አንድ አርጊው በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@zenikabtiymer4167
@zenikabtiymer4167 Год назад
ቀዝቃዛ ውሀ ወይስ ሙቅ ውሀ የተጠቀምሽው
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ዘኒዬ ከልብ ነው የማመሰግነው ቀዝቃዛ ነው የተጠቀምኩት ሳቦካ ማለት ነው🙏😍❤️
@meazazerfu9526
@meazazerfu9526 Год назад
አብሲቱን የበቆሎ ዱቄት የሚደረገውንም እስቲ አስተያየትሽን ስጪን ከአብሲት በሁዋላ ዱቄት ማጎብጎቡን እሞክረዋለሁ ለማንኛውም እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
መአዚዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ቶሎ ስላልመለስኩ ይቅርታ የቦቆሎ አብሲት የሚያደርጉት ውሀ በደንብ እንዲወስድ እና ባጠቃላይ ሊጡ ብዙ ውሀ መጨመር እንድትችዬ ነው 🙏😍❤️
@tezetaafework5479
@tezetaafework5479 Год назад
ጋበዝ ልጅ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ትዝታዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@NardosMekonen-lz8yu
@NardosMekonen-lz8yu 4 месяца назад
Enjera ygagershebet electric mashin men ybalal in engelse tankyou
@bettwascorner
@bettwascorner 4 месяца назад
ናርዶስዬ በጣም አመሰግናለሁ ምጣዱ ነው ስላልገባኝ ነው🙏🥰❤
@almazworkneh8255
@almazworkneh8255 Год назад
በጣም ነው ደስ የሚለው ግን የገረመኝ በዃላ የጨመርሽው ዱቄት ጭራሽ ሳይታሽ እንደዚህ ማማሩ ነው ግን እሞክረዋለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
አልምዬ ሰላም ላንቺ ይሁን በጣም ነው የማመሰግነው አዎ ዱቄቱ ቆንጆ ነው የሚያረገው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏😍❤️
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Год назад
በጣም ያምራል ግን ውጭ ያለንው የውጭ ጤፍ እንደ ኢትዬአይሆንም ግን እስኪባንቺ መንገድ እሞክርዋለሁግን የንስንሽው ዱቄት የምንድንው ጤፍ ንው ወይስ ሌላእስቲ ደሞ መቼም እንጀራ ቢዲዬ ሳይ ሞክሩ ያሉትን ሳልሞክር አላልፍም እንዳንቺዝንክት ያለ እንጀራ በጋገርኩኝ ዱቄቱንንገሪኝ እጅሽ ይባርክ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ቹቹዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው እስቲ በተለያየ መንገድ መሞከሩ ጥሩ ነው ዱቄት የተጠቀምኩት እራሱ የጤፉን ነው አብሲቱን ከከተትሽ ቦሀላ ዱቄቱን አርገሽ በደንብ ኩፍ ይበል እሺ🙏😍❤️
@samt586
@samt586 Год назад
Thank you yene konjit I did it twice turned out the best enjera in north America.
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@Hiwot-qs8yd
@Hiwot-qs8yd 5 месяцев назад
Konjo enjra new.yena tafu btame lemual ena endat lekmu
@bettwascorner
@bettwascorner 5 месяцев назад
ሒወትዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው አብሲት አታብዢ አነስ አረጊው እና ወይም እኔ እንዳደረግኩት ሁሉን ነገር ከጨመርሽ ቦሀላ ዱቄት ነስንሺ እና ኩፍ ሲል ጋግሪው 🙏🥰❤
@Hiwot-qs8yd
@Hiwot-qs8yd 5 месяцев назад
Eshi amsgnalhu emokrwalhu
@bizuneshidawate9962
@bizuneshidawate9962 Год назад
አረ የጤፍ እንጀራ ሳይሆን የፍርኖ ዱቄቱን ካወቅሽ አሳይን እኛ ስደተኞች ጤፍ ከየት እናመጣለን
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ብዙነሽዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው እሺ ሌላ ጊዜ አሳያለሁ 🙏😍❤️
@almazzewdu2639
@almazzewdu2639 Год назад
እሺ ተባረኪልኝ እጅሽ ይባረክ እኔ ውጭ ነኝ እንደ አገር ቤት ጤፍ አይደለም በችግር ነው የምንጋግረው እስቲ እንደ አንቺ እሞክራለሁ ስለ መለስሽልኝ አመሰግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
አልምዬ በጣም ነው የማመሰግነው ስትሞክሪው ንገሪኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@liyadejenetekle9748
@liyadejenetekle9748 Год назад
Selam tkatayshe nage mindenw litykishe yaflkut y taff injera enbi silalg gade endtargi nw eyhit wich nw minoraw min erisho yalge taklakilo mizgajaw nw yalge esu yihonal
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ሊያዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ያልሽኝ ትንሽ ግር ብሎኝ ሳልመልስ ቆየሁ ተቀላቅሎ የሚዘጋጀውን አላወኩትም እስቲ ትንሽ የፈረንጅ እርሾ አርገሽ ከጤፋ ቆንጥረሽ አቡኪው እና አዘጋጂው በማግስቱ ማቡካት እና በሶስተኛው ቀን አቅረሽ እንደ እኔ ጋግሪው 🙏😍❤️
@suma3119
@suma3119 Год назад
ቤቴጨእበከሸን ምጣዱን ከየት ገዛሸው ኮመንቴን ከየሸው መልሺልኛ ወይምቁጥርሸን ሰጭኛ እጀሸ ይባረከ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ሱማዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ምጣድ የተገዛው ሌጆ አልሙኒየም ነው ብዙ ቦታ ብራንች አላቸው እኔ የገዛሁት ከሀያ ለሁለት ቅርንጫፋቸው ነው አውራሪስ ሆቴል አካባቢ ናቸው ሜክሲኮም አላቸው🙏😍❤️
@FikirFikir123
@FikirFikir123 Год назад
ኧረ እኔ እንደ ሀገር ቤት አልሆን ብሎኛል ከጤፉ ይሁን ከውሀው ትዕግስቴን አስጨረሰኝኝኝኝ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
የእኔ ውድ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው እስቲ በተለያየ ሙከራ ሞክሪው 🙏😍❤️
@yimarhalima6112
@yimarhalima6112 Год назад
ሙያው ጠፋቶብኝ ነበረ 😂😂
@tekuamemalede3834
@tekuamemalede3834 Год назад
ባለሙያ ሴትነሽ እንቺ እጅሽ ይባረክ !
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ተኩማ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤️
@BH-id8px
@BH-id8px Год назад
ቀድሞ ነገሩ ውጪ ሀገር ተቦክቶም ተጠንቅቀን አቡክተንም አልወጣም እንኳን ዱቄት ነስንሰን
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
የእኔ ውድ በመጀመሪያ ከልብ አመሰግናለሁ እስቲ በተለያየ አቦካክ ሞክሪው ጥቅልል አርገሽ አቡኪና በሶስተኛ ቀን አብሲት ጣይና በዚህም መንገድ ሞክሪው አመሰግናለሁ 🙏😍❤️
@እየሱስይመጣልበደመና
ሰለም ይብዘለችሁ ወው በጠም ያምራል ሃብሽ እንዴት ተድሪጎ ነው ምተስፈጭ? እበክሽ ንገር
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
የእኔ ውድ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው ስታስፈጪ ጤፉን በቀዩ ቸቆልቶ አብሮ ይፈጫል ወይም ደግሞ እቤት አብሹን ፈጭተሽ አብሲት ስትጥዬ ትንሽ በጥብጠሽ አብሲቱ ላይ ጨምረሽ ማንተክተክ🙏😍❤️
@MekedesGobezey
@MekedesGobezey 9 месяцев назад
እናት እስኪ የጥቁር ጤፍ አሣይን
@assefashsura578
@assefashsura578 9 дней назад
wow!
@bettwascorner
@bettwascorner 9 дней назад
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@muluworkalli3779
@muluworkalli3779 Год назад
ለአሜሪካ ጠፍ ከውሃ ይሁን እኔጃ እምቢ ብላል አንቺ በጣም ባለ ሙያ ነሽ እናመሠግናለን።
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ሙሉወርቅዬ በመጀመሪያ በጣም ነው የማመሰግነው እስቲ ውሀውን አፍልተሽ አቀዝቅዘሽ አቡኪበት ድንገት ከመሞከር ይለወጥ ይሆን የሆነች ተመልካቼ በመስቀል ጤፍ ጋግሬው ጥሩ ሆኖልኛል አለች የተለያየ ሙከራ መሞከር ጥሩ ነው ብዬ ነው 🙏😍❤️
@simegn8630
@simegn8630 Год назад
እህታችን እናመሰግናለን በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner Год назад
ስመኝዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@abebakidane8030
@abebakidane8030 22 дня назад
Thanks
@bettwascorner
@bettwascorner 21 день назад
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 Месяц назад
Yehager bet ejer asichegren wichi engi demo yager bet yaschegral ?
@hananugusu3401
@hananugusu3401 Год назад
Do you mix it with hot water or warm water or cold water?
@seenaa5256
@seenaa5256 9 месяцев назад
Normal
Далее
"Когти льва" Анатолий МАЛЕЦ
53:01
КАК БОМЖУ ЗАРАБОТАТЬ НА ТАЧКУ
1:36:32
Спасибо боже🙏инст:sarkison7
0:38
Просмотров 2,4 млн