Тёмный

ቀይ መስመር-አሸባሪው የህወሓት የሽብር ቡድን ለምን የግል መሰረተ ልማቶችን ማውደም አስፈለገው ? 

EBC
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 20 тыс.
50% 1

ቀይ መስመር-አሸባሪው የህወሓት የሽብር ቡድን ለምን የግል መሰረተ ልማቶችን ማውደም አስፈለገው ?
#etv
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 51   
@አብሮነትሀይልነው
@አብሮነትሀይልነው 2 года назад
ደስ የሚል ውይይት ረጋና ሰከን ያለ እንደዚህ አይነት ሀላፊ ያብዛልን ግን ኢትቪዎች ምነው ቆራረጣችሁት ቃለ ምልልሱን
@Pokémon1-h2t
@Pokémon1-h2t 2 года назад
ሼክ አላሙዲን አረ ኢትዮጵያ ናፈቀቾት ያስፈሉጋታል እድሜና ጤና ይስጦት ብለናል👍😍
@kuridaki5086
@kuridaki5086 2 года назад
Thank you dear Mr. Jemal for detailed facts, Ethiopia will prevail
@yousufmohammed7585
@yousufmohammed7585 2 года назад
Mashallh jemal may Allah give you long life!!!
@abrahamtamru2917
@abrahamtamru2917 2 года назад
A sobere analysis. Thank you for standing with Ethiopia and Ethiopians Midroc!
@danielasfaw6427
@danielasfaw6427 2 года назад
እኛ ኢትዮጵያውያን ! ሼኽ መሐመድ ዐል ዓሙዲ ናፍቀውናል እኝህ ደግ ሰው እኝህ የሚሊዮኖች አባት የኢትዮጵያ የክፉቀን ልጅ አጠገባችን ባለመሆናቸው ባዶነት በጣሙን ይሰማናል ፣ በዕውነት ከሳዑዲ መንግሥት ጋር ያላቸውን ጉዳይ በሰላም ተፈቶ ከሚወዷት ሀገራቸው ኢትዮጵያና ሕዝብ ጋር ለመገናኘት እንዲችሉ ፈጣሪያችን በዕውነት እንለምናለን ። ሌላው ኢትዮጵያ ሀገሬ ! እንደ አቶ ጀማል አሕመድ ዓይነት የተመረጡ በደረሠው የአረመኔዎች ተግባር በሆነው ሁሉ ቢያዝኑም ብዙም ሳይደናገጡ የሀገራችን መፃዒ ዕድል በአስተዋይነትና በብልሕነት በፈጣሪ ዕርዳታ አርቀው በማስተዋል የወደፊቱን ብሩህ ጊዜ አቅርበው የሚያሳዩ ለኔ ብርቅ የሆኑ የቀደመውን የዛሬውንም የወደፊቱንም ጥርት አረገው የተረዱና የሚያስረዱ እውነተኛ ሀገር ወዳድ በማየቴና በመሥማቴ በዕጅጉ ደስ ብሎኛል ። አዘጋጁንም በጣም አመሰግናሁ ።
@emansharif8443
@emansharif8443 2 года назад
በታም የሚያስደስት ትንታኔ , ሼህ እላእሙዲ የኢትዮጵያ ባለውለታ ነው , እንዳንድ ስዋች ምቀኞች የሼሁን ስም ለማኮላሽት ይሞክራሉ , ግን እንደ እቶ ጀማላ እይነት ስው ሃቁን እውነቱን ያሳያል , Thank you እላህ ደግሞ ሼህ ህእላሙዲን ያች የሚወዶትን ሃገር እንዲመቱ
@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 2 года назад
ግን ይህ ሠውዬ ባለፈው ስለ ብልጽግና ደስተኛ እንዳልነበረ እና ህውሐትንን ናፋቂ እንደነበር የሆነ ቦታ ላይ ሲናገር ያየሁት መሰለኝ ግን ኧረ ብዙም ነገር ሰምቼአለሁ በማጭበርበር በኮንዶሚኒየም ቤት ዙሪያ በቡና ዙሪያ በብዙ ነገር
@senaitbekele5643
@senaitbekele5643 2 года назад
እነዚህ በእለም ላይ ታይቶ እይታወቅም።ምቀዬች ምድረ አረመኔ ህዝብን ለማደህየት።እኔ እኮ የሚገርመይ መንግስት ምርኮዬችን ይሄንን ዘራፊ ቡድን ይዞ ከህዝብ ጋር ማቀላቀሉ ነው የሚገርመይ።እንፈልጋቸውም ይህ መታሰብ እለበት ህዝብ ቆስሎ ሀገራችንን ወደሃላ ለመጎተት እንደገና ሂሳብ እናወራርዳለን እንዳሉት ነው ያደረጉት ።ስለዚህ ህዝብ እነዚህን ከምድረገጽ ስራቸውን መንቀል ነው።
@mega8101
@mega8101 2 года назад
ጋዜጠኛው ዝም ብለህ አትፃፍ...የእንግዳህን ፊት እያየህ አዳምጥ:: ትምህርትቤት ያለህ አስመሰልከው እኮ
@munakemalkemal1197
@munakemalkemal1197 2 года назад
ቀጣሪው ነው የሱን ድርጅት ስራ ይሠራል ቢባረርስ
@fasilgebreselassie6988
@fasilgebreselassie6988 2 года назад
It's very interesting discussion I really admire you Gemall keep it up
@righteous8234
@righteous8234 2 года назад
ይህ ቀጣፊ ከመጣው ባለሥልጣን ጋራ የሚያጨበጭብ አፈ ጮማ ጩሉሌ ነው!
@kadreyiwdem3433
@kadreyiwdem3433 2 года назад
አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው!!!!!!
@Pokémon1-h2t
@Pokémon1-h2t 2 года назад
የኢትዮጵያ ሀብት እምነቱ ነው እውነት ነው በፊት ጦርነቱ የወንድማማቾች ነው እል ነበር ግን ቀይ መስመር አለፉ አፋር ላይ ያደረጉትን ስታይ አሁን በሎም🔥🔥ማለት አሁን ነው ይሄንን ተገንጣይ ወንበዴ በሎም🔥🔥🔥
@Pokémon1-h2t
@Pokémon1-h2t 2 года назад
አብይ 😍❤️👍ብራቮ ብለናል ሁሌም ከጎንህ ነን 😍😍❤️❤️👍
@medinabeshir6062
@medinabeshir6062 2 года назад
Ma sha Allah
@ZeWord293
@ZeWord293 2 года назад
This gentle man is clearly a great leader and eloquent but the journalist making this interview seems not skilled or maybe interviewing is not his place.
@aaronbalcha522
@aaronbalcha522 2 года назад
የባለሀብቶቻችን ንቃተ ፖለቲካ እየገረመኝ ነዉ! 🙏🏻
@neptunister3282
@neptunister3282 2 года назад
Please use the best and finest and most experienced journalists for this RedLine program! The previous one were great! This guy is a bit inexperienced and he is not following up and cuts the flow of the response!
@mekibibgetaneh1615
@mekibibgetaneh1615 2 года назад
ክቡር ዶ/ር ሼህ ሙሐመድ ሑሴን አሊ አል-አሙዲ ጤና እና እድሜ ይስጦዎት እናመሰግናለን። እንደ አንድ ኢትዮጵያውያዊ ብሎም የሚድሮክ ኢንቨስትመንት የሥራ አጋርነቴ የሰማሁት እና የተማርኩበት ጥልቅ እና በሳል ሃቅን ብቻ መሰረት ያደረገ ትንታኔ !!!! ክብር ይስጥልን ዋና ሥራ አስፈፃሚያችን!!!
@munakemalkemal1197
@munakemalkemal1197 2 года назад
አንተም አላሙዲንም ጁንታዎች ናቹሁ። አላህን ፍራ አሁን የእኔ ቤተሠብ አትላንታ...ተብሎ ይወራል ምነው ስለ ለገንዘብ ስትል ስላሠበድከው ወንድምህስ ትንሽ አላወራህ አባቴ ጉራጌ ናቸው ወያኔ ከመርካቶ ሊያስወጣቸው ብዙ ሞክሮ ነበር አላለም ኢንተርቪ የሠጠሀው እኮ በትልቅ ሚዲ ያ ነው አሜሪካ እያልህ ምን ተማርክ ለጀማል እና ድቤ መቺዎቹ አዘንኩ አታስመስል አንተም ጌታህም የወያኔ ቡችሎች ናቹሁ
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 2 года назад
ይቅርታ አንድ ከፍተኛ ጥያቄ የሚሆንብኝም ምቾትም የሚናሳኝ ጉደይ ቢኖር በስማ ጋዜጣኝናት አፋቸው ብቻ ኢትዮዽያ ፣ ኢትዮዽያ ስለሉ ብቻ እውናተኛ ዘጋቢዎቻችን ናቸው ወይ ??? ፦ ሁለተኛ ያላምንም ካልከይ ዘላው ዋናው ግንባር ቦታ ለይ ማገኛት ፣ ??? በቃጥታ ያለ ማንም ፣ ምንም ያለ ከልከይ ዋንኞቹን አማራር በቀጥታ ማገናኛት ???? ለእኔ ከሚገባው በላይ ከብዶኛል ???? ውሎ አድሮ የማይገበ ዋጋ እንደያስከፍለን እሰጋለሁ ። ??? እነኝህ ውይ ፣ውይ ፣ ውይይይ የሚሉት በየቦታው አዋጊ ይመስል ስማቸው በየዩቲዩቡ ስጣራ የሚውለው ጋዜጣኛ ተብዬዎች ከዚህ ቃደም !! የአሻበሪው ህ ወ ሓ ት እና ወ ያ ኔ ግንባር ቀደም አፈቃላጤ የነበሩ ናቻው ። እንዴት ንፅህናቸውን ማዋቅ እንችለለን ???? ፦ እንዲሁ ሁሉ በሮቻችን ለማንኛውም ሰው ክፍት በይሆን እለለሁ ። ጥንቃቄም በይጎለን ። ማጣራጠር ኪሳራ የለውም ። የሚማለከተው አካል ያስቢበት እለለሁ ። ለምማለከተው አካል ይህንን መረጀ አስተለልፉልን ። ይህ ሀገርን በየድርሻችን መታደግ ነው ።
@maaa829
@maaa829 2 года назад
Andebete Ritu’u malet ante neh… Good job explaining from your perspective… 👍🏾
@yosefdessalgne
@yosefdessalgne 2 года назад
የትግራይ ሕዝብ ከሰውም ከእግዚአብሔርም ጭምር እንደሚቀጣ አልጠራጠርም ።
@goitom1508
@goitom1508 2 года назад
ለምንድነው የምትቆራርጡት? ህዝብ መስማት አለበት!!!
@joeldejene7621
@joeldejene7621 2 года назад
ሚድሮክ ትልቅ ድርጅት ነው፡፡ በድርጅቴ ኤልፎራ እኮራለሁ፡፡
@feysalti
@feysalti 2 года назад
My elequant brother! Proud of you!
@ዜድነኝየወልድያዋ
@ዜድነኝየወልድያዋ 2 года назад
አደበተ እርቱ የንግግር ማማር አላህ ይጠብቅህ ያረብ አባታችንም ሼክ አላሙዲን እድሜና ጤና አላህ ይስጥህ የደሀ አባት ነህ
@kadreyiwdem3433
@kadreyiwdem3433 2 года назад
አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው!!!!!!
@ahmedabdella5612
@ahmedabdella5612 2 года назад
ያልተዘመረላቸው አለሙዲን ደስ በሚል ሁኔታ ቀርቧል
@samihailu1586
@samihailu1586 2 года назад
ጀማል አህመድ ሽኩር አሪፍ ነው የገለፅከው አብዛኛውን ነገር እዚህ ፕሮግራም ላይ ብዙ ትልልቅ ሰወች ኢንተርቪ አድርገዋል ።ከዛ አንፃር ጥሩ ነው ለወደፊቱ ግን ኢንተርቪ ላይ አትፈር አትፍራ ደፋር ሁን የተክልዬ አይደለህም እንዴ በተረፈ በሃላፊነት የተረከብከውን ስራ ለሀገር በጎ ነገር እንዲሰራ በማድረግ ታሪካዊ ሃላፊነትህን እንድትወጣ እመኝልሀለሁ።
@Guto2790
@Guto2790 2 года назад
In all fairness! I believe in investment! Mr Alamudi is A Saudi Arabian investor ! Reasonable investment is ok! But I am against Monopoly of any kind!
@tesfayetiffo623
@tesfayetiffo623 2 года назад
The collateral damage that happed to such actives projected, makes me too nervous. but I appreciate your cool explanation.
@feysellahmed624
@feysellahmed624 2 года назад
Its every interesting interview !!
@seidmohammednur4253
@seidmohammednur4253 2 года назад
Many Mnay Thanks for Midroc! Down for hate speech against Midric!
@nathnael8383
@nathnael8383 2 года назад
We have to succeed from tigray and tigras
@fatumajemal6508
@fatumajemal6508 2 года назад
ውሾች ናቸው አላህ የስራቸውን ይስጣቸው
@Emas-lr7ix
@Emas-lr7ix 2 года назад
ይቆራረጣል
@kadreyiwdem3433
@kadreyiwdem3433 2 года назад
አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው!!!!!!
@kadreyiwdem3433
@kadreyiwdem3433 2 года назад
አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው!!!!!!
@kadreyiwdem3433
@kadreyiwdem3433 2 года назад
አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው!!!!!!
@kadreyiwdem3433
@kadreyiwdem3433 2 года назад
አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው!!!!!!
@estifanoseyob437
@estifanoseyob437 2 года назад
እስቲ ለምን ደሀ ሰራተኞችን ከሥራቸው እንዲፈናቀሉ ለምሳሌ የዩናይትድ ሜንቴናንስ ድርጅት መበታተን አስፈለገ?
@agmasmedia
@agmasmedia 2 года назад
በሜድሮክ ውስጥ ስንት ጁንታ እንዳለ አጥንታችሁ ደርሳችሁበታል?
@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 2 года назад
አንዱ እሱ የዱሮ ስርአት ናፋቂ ነው
@kadreyiwdem3433
@kadreyiwdem3433 2 года назад
አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው!!!!!!
@kadreyiwdem3433
@kadreyiwdem3433 2 года назад
አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው አብይ አባ መላ ጬሉሌ የሚል ስያሜ ተሰጠው!!!!!!
@addisaa5146
@addisaa5146 2 года назад
ኦነጋዊው አቢይ አህመድና ቡችሎቹ ወያኔ ጎንደርና ደብረማርቆስ ገብታ አገር ባለማውደሟ ፤ ህዝብ ባለመጨፍጨፏ ደስተኛ አይደሉም። ወያኔ እንደገና ሀይሏን አሰባስባ ወደነዚህ አካባቢዎች እንድትገባ ውስጥ ለውስጥ የሚስራው የኦሮሙማና የወያኔ ሴራ ተጋልጧል። የወያኔ የእንግዴ ልጅ የሆነው ብአዴን ይህን ሴራ ለማስፈፀም ከአቢይ ጋር እየሰራ ነው። ስልታዊ ማፈግፈጉ ወደ ደብረማርቆስና ጎንደር ዙሯል።
Далее
Airpod Through Glass Trick! 😱 #shorts
00:19
Просмотров 2,3 млн
КОГДА НАКРОШИЛ НА ПОЛ #shorts
00:19
Просмотров 684 тыс.
ቀይ መስመር ፊልም ለእይታ ቀረበ
34:56
የሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ|
29:39
Airpod Through Glass Trick! 😱 #shorts
00:19
Просмотров 2,3 млн