Тёмный

ያልተነገረው የወለጋ ጭፍጨፋ ሚስጥር ከኦሮሞ ተወላጁ አንደበት! | "...አልተባበርህም በሚል 17 ቤተሰቤ ተጨፍጭፎብኛል!" 

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Подписаться 193 тыс.
Просмотров 113 тыс.
50% 1

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Опубликовано:

 

5 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 584   
@maruworkineh2048
@maruworkineh2048 2 года назад
ተባረክ ዘምንህን ሁሉ እግዚአብሄር ይባርክ አማራ ክልል ግባ እና በሰላም ኑር እውነት ነው የምናገረው!!!
@nani-jm7jh
@nani-jm7jh 2 года назад
እድሜ ዘመንህን የእግዚአብሔር ጥበቃ ከአንተም ከቤተሰብህምገር የሁን ተባረክ ስለ እውነት መቆም መባረክ ነው የዘላለም ሂወት ነው
@shebawian5074
@shebawian5074 2 года назад
ፈጣሪ እውነቱን እያወጣው ነው በሰዎች ላይ አድሮ ፣ ምክንያቱም የንፁሃን የሚስኪኖች ደም ይጮሃልና ነገር ግን እነዚህ በደም የተጨማለቁ ጭራቆች እንዳያስገድሉህ ወንድሜ ሆይ ራስህን ቀይረህ ተንቀሳቀስ ፈጣሪ ይባርክህ ።
@abyssiniama7555
@abyssiniama7555 2 года назад
እንዲህ አይነቱን ንፁ ህ ኢትዬጵያዊ ኦሮሞዎችን ያብዛልን!! የኢትዬዽያ አምላክ ይጠብቅህ!
@abebayeweshete7483
@abebayeweshete7483 2 года назад
ነገርን ወደ ብርሀን የሚያወጡ ስዎች እንዲገለጡ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን !!
@negedemeberatu9549
@negedemeberatu9549 2 года назад
ጎበዝ ሰው ነው ንፁሕ የእግዜር ሰው ነው ፈጣሪ ይባርከው ወንድሜ ተባረክ
@gena15
@gena15 2 года назад
እግዚአብሔር ዘርህን ይባርከው እዉነትን መርጠሀል እና በግፍ ለተገደሉት ንፁሀን ቆመሀል እና ላንተም እውነተኛው አምላክ ይቁምልህ ይህ ምድር ቀሪ ነው።
@onethiopiatube371
@onethiopiatube371 2 года назад
ይህ ሰው ጥሩ ሰው ነው::እነሽመልስ ስለሚያስገድሉት አማራ ክልል ይግባና ይኑር ምከሩት
@user-fz2bt6br9c
@user-fz2bt6br9c Год назад
አይ አማራ የዋህ እኮ ነን ልባችን ያዝናል የሰው ዘር ማለት አማራ ነን ወላሂ አማራ በመሆኔ እኮራለሁ
@user-xh3iw5kl4v
@user-xh3iw5kl4v Год назад
መልካም ሰው❤
@husenmohamed4694
@husenmohamed4694 2 года назад
እባካቺህ የአማራህዝብእወነት ለተጨፈጨፉት ወገኖቻቺንታዘናቺህ ይህንሰውየ ጠብቁት
@negasenshew7085
@negasenshew7085 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ታዲያ ይሕን ብርቅየ ነፍሱን ለእውነት ያስያዘ ኦሮሞ አትዮጵያዊ ሰምቶ የኦሮሞን ሕዝብ በጅምላ የሚጠላ ሰው ይኖራል ? እኔ አማራ ነኝ የኦሮሞን ሕዝብ በጅምላ አልጠላም በሻሸመኔ አማራን ለመደበቅ ኦሮሞዎች መታረዳቸውን አውቃለሁና እስከ መጨረሻው አረሳቸውም ወንድሜ አንተ ግን የሰማይ ቤትክን ሰራህ በቀለመወርቅም አፃፍክ በሥጋ ብትገደልም በፈጣሪህ ዘንድ ለዘለዓለም ሕያው ነህና እግዚአብሔር አይለይህ አማራ ኢትዮጵያዊ ወንድምህ
@almfiramandefro3252
@almfiramandefro3252 2 года назад
እግዚአብሔር ይሰጥህ በጣም የምትመሰገን ሰው ነህ እግዚአብሔር ከክፉ ሰወቸ ይጠቅህ
@genetabay8968
@genetabay8968 Год назад
እግዚአብሔር. ያጥናህ ህግ የለምና ህግ እለ አንበል እግዚአብሔር የነ. አብይ አህመድ ን ደም ከነ ቤተስባቸው ደማቸው ይፍስስ በንጽህ ደም በውሻ እን ዳስ በል ህ. ፈጣሬ ብለህ ባንድሬ. ይፍረድ
@genetabay8968
@genetabay8968 Год назад
ይችን ቀን ታልፈለች ታሪክ እይረሳህም በኦሮም እንድምትስጨፋ ጭፍጨን በመድረክ ላይ አብይ ያነሳከው ባንዲራ ና ፈጣሬ ብለህ የጠራከው እም ልክ ይፈርዳል አምስልህ።
@genetabay8968
@genetabay8968 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ጠብቀው
@salams4912
@salams4912 Год назад
እግዚያብሄር ሆይ አንተጠብቀዉ ይህን ሠዉ ለእዉነት ቁመህ ታግለሀልና በሄድክበት ሁሉ ድግል ማርያም ትከተልህ
@zewdugebre-hiwet2318
@zewdugebre-hiwet2318 2 года назад
እንደዚህ አይነት ሰዎችን ለ ኢትዮጵያ አብዝቶ ይስጣት።
@user-oc2wp2jb7z
@user-oc2wp2jb7z Год назад
የሸኔ አጋዥ ነው አትመኑ
@abebemandefro291
@abebemandefro291 2 года назад
ይኸንን ሰው መንግሥት ካልገደለው፣ ከሚኖርበት አካባቢ ወደ ሌላ አካባቢ አዛውሮ ማሽሽ ያስፈልጋል።
@zerfitunegash251
@zerfitunegash251 2 года назад
አንተ ሰው ብትሞትም አይቆጭህም በእውነት። ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ!!!❤❤😍😍።
@workebogale4015
@workebogale4015 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ!! ለህይወትህና ለቤተሰብህ ሳትፈራ ቀርተህ አይደለም እንደሰማሁህ ለእውነት ሂወቴን እሰጣለሁ ብለህ በሚዲያ ደፍረህ በመቅረብህ ሳላከብርህና ሳላደንቅህ አላልፍም ተባረክ ወንድሜ
@abvabc5007
@abvabc5007 2 года назад
ወድማችን አሏህ ይጠብቅህ ግን ፊታቸውን ባታሳዩ ጥሩነው እነዚህ ሰውበላወች እዳይገሏቸው እውነታውን ስለነገርከን እናመሰግናለን
@user-bx5tx9ug1k
@user-bx5tx9ug1k 2 года назад
ወይኔ ወገኔ እግዜብሔ ይሁናችሁ።እግዜብሔር ይጠብቅህ ፌቱን መቀየር ነበረብህ ልጆቹን ያሳድግበት።
@MsMetada
@MsMetada 2 года назад
መቸም ጨርሶ አይጣላም እንኳን እንደ አንተ አይነት ኦሮሞ ተፈጠረ እውነተኞቹ ኑሩልን እናልፈዋለን
@yfituseraassefa480
@yfituseraassefa480 2 года назад
Ml
@eg3549
@eg3549 Год назад
This is to save Abiy ppl
@mesganewbirku7690
@mesganewbirku7690 Год назад
Betam
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 2 года назад
የታደልክ ለእውነት የቆምክ🙏💛💚❤እኔ የሚገርመኝ መንግስታት በራሱ ስልጣም በንፁህ ደም መቀለድ ነው ፍርድ ከእግዚአብሔር እንጠብቃለን💛💚❤
@ashewubie3269
@ashewubie3269 2 года назад
ለእውነት ከመቆም የሚበልጥ ጀግንነት የለምና፣ አንተ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ነህ!
@moonwave7773
@moonwave7773 2 года назад
እጀግ በጣም እናመሰግናለን።ለእውነት የቆሙ አና ትልቅነቶን ያሳያል።እድሜ እና ጤና ይሰጦት።እራሶትን ይጠብቁ። በአካባቢው ያለው የአማራ ሕዘብ ቁጥር ምን ያህል ነው።እባክህ ጠይቅልን።የቀበሊው ብዛት ምን ያህል ነው።
@samberhanu
@samberhanu 2 года назад
3 million alu
@mimia7202
@mimia7202 2 года назад
የወለጋምድር ከአሁን በሁዋላ ምንም አይበቅልበትም የአማራ ደም አለበት በአማራ ደም ላይ አርሳችሁ አትበሉም ፈጣሪ አፈር ድሜ ያስበላቸው 😡😡
@Mekos853
@Mekos853 2 года назад
Shit idea. The land will grow crops. You cannot reverse the nature’s law.
@user-xh3iw5kl4v
@user-xh3iw5kl4v Год назад
አሚን
@yemhanes771
@yemhanes771 2 года назад
ኡፍፍፍ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሽፍንህ ወንድሜ ንጹህ ኢትዮጵያዊ 🙏🙏🙏🙏Respect🙏🙏💕
@alexabera8546
@alexabera8546 2 года назад
በጣም የእውነት ሰው ነው መንግስትን እራቁቱን ጣለው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Itisnot2late
@Itisnot2late 2 года назад
እግዚአብሔር ይህንን ሰውዬ ከክፉ ሰዎች ይጠብቀው፡፡
@tsegutsige1701
@tsegutsige1701 2 года назад
ወንድማችን እውነት ኦሮሞ ነህ እኔም የማውቀው የዛ አካባቢ ህዝብን እንደዚህ ነው ልዩነት የለንም ነበር እግዚያብሔር ይጠብቅህ
@gizubekele7746
@gizubekele7746 Год назад
በእውነት ኦረሚያ ያስገዱሉታል እባክህ ብትበቃ እዲጠበቅ ሚደረግለት
@yosiefsisay454
@yosiefsisay454 Год назад
ለእርሰዎ ግን እጅግ ክብር አለኝ፡፡ ሃያሉ እግዚአብሄር ይህን ክፉ ጊዜ ከልሎ ያሳልፍዎት ከቀሪ ቤተሰቦችዎ ጋር ፡፡
@addistegegne3891
@addistegegne3891 2 года назад
በጣም ልናግዘው ይገባል እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 2 года назад
የኔ ውድ ወንድም የቅዱሳን መላእክት ጥበቃ በዙሪያክ ይስፈር ኢትዩጵያዊነት ይኤነው
@yehenewtilahun5338
@yehenewtilahun5338 2 года назад
ሚገርም ሰው ነው በናትህ አገቴ እሰጣለሁ ማለቱ በተለይ።እንዳይገሉት መረጃ እንዳያወጣ ብለው!!!!
@lemaabebe1941
@lemaabebe1941 2 года назад
ለእውነት የ ቆምክ ጀግና ሰውነህ ኑርልን
@sendekworku3872
@sendekworku3872 2 года назад
በለጠ ጌታ ይባረክ
@efratam7995
@efratam7995 2 года назад
ብዙ ፈጣሪን የሚፈሩ እንደዚህ አይነት ልጆች አሉ በዝያው ልክ ፈጣሪ ይቅር የማይላቸው ግፍ የሰሩ እንዳሉት ሁሉ
@mengestugeses4355
@mengestugeses4355 2 года назад
Ato Belete, please encourage this man to give his briefings to other medias too.
@yonatankifle7163
@yonatankifle7163 2 года назад
ምርጥ ኢትዮጲያዊ ግን እዳይበሉህ
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 2 года назад
በለጠ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወንድም በርታ !!!
@robeltamirat9684
@robeltamirat9684 Год назад
ስለ እውነት መቆም እንዴት ያስደስታል እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ
@shimeliswordofa7673
@shimeliswordofa7673 2 года назад
It is really requires immediate action to safe people. The regional gov't must take accountability.
@eg3549
@eg3549 Год назад
They r in it themselves
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 2 года назад
ተመስገን !! ከሚሊዬን የኦሮሞ ተወላጆች መካከል አንድ እግዚአብሔርን የሚፈራ እውነት ተናጋሪ የኦሮሞ ተወላጅ ተገኘ!! ወንድማችን እግዚአብሔር ከእነዚህ ሰው በላ አውሬዎች አፍ ይጠብቅህ!!!
@SaraAli-su2ic
@SaraAli-su2ic 2 года назад
ፍትህ ለአማራ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለአማራ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 года назад
@@SaraAli-su2ic ፍትህ የምትጠየቂው ማንን ነው? አባቱ ዳኛ ልጁ ቀማኛ!
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 2 года назад
የጥናት ሪፖርትሽ መነሻ አንዳፍታ ላይ አንዱአለምን ማየትሽ ነው?ብዙ ብዙ ብዙ ነበሩም አሉም አንድ ሰው ብቻ አይደለም።።እንደሠማሽው በሴራው ሽረባ የተሿሿሙ ሌቦችና የወያኔ ቡቃዩች ከእውቀትና ሰነምግባር ነፃ የሆኑ የትግሬም የአማራም የኦሮሞም ሌሎችም ርጉሞች ጥርቅሞች ናቸው።
@rasayifat5726
@rasayifat5726 2 года назад
@@nanaayalew2349 ብዙ ቢኖሩማ ፣ይሄ ሁሉ ጭፍጨፋ ሲፈፀም ትንሽም ቢሆን የተቃውሞ ድምጽ በአሰሙ ነበር
@hayatmohammed2622
@hayatmohammed2622 2 года назад
አልሀምዱሊላህ ተሚሊየን አራጂ ኦሮሞ አዲ ኦሮሞ አገኝን መሰሎችህን ያብዛ ፈጣሪህ ይጠብቅህ
@selampeace4261
@selampeace4261 2 года назад
This man speaking the truth there is no shade in his speech
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 2 года назад
በሌ እናመሰግናለን❤🙏
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Год назад
እሱባለው አንበሣ ነህ እግዚአብሔር ይባርከህ እንወዳሀለን ዶክተር አብይ እና ሸመልሰ ሰርአተ አልበኝነት እንዲሠፍን አድርጓል ለፍርድ ይቀርባሉ 💚💛❤️
@tigi_habeshawit
@tigi_habeshawit 2 года назад
ወንድሜ እግዚአብሔር ይሰጥህ እውነትን ሰለያዝክ ፈጣሪ ይጠብቅህ የኦሮሞ ህዝብ ገዳይ እንዳልሆነ እናውቃለን ሌሎችም እንደዚህ እየወጣችሁ አጋልጡ የንፁሐን ደም ገና ይጮሐል ይፈርዳል
@user-fo9gu9lp2n
@user-fo9gu9lp2n 2 года назад
ሀቅ ይመነምናል አይበጠስም የንፁህ ደም ፈሶ አይቀርም ኢንሻአላህ
@mimiroth403
@mimiroth403 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ይህ ሰው መስዋት ሆንዋል ለደሃው ህዝብ ብትሞትም ታሪክ እይረሳህም ለኢትዮጵያ ህዝብ ለአማራውም ለመልካም ስነምግባር ብድራትህ ከፈጣሪ ነው:
@azitiauh541
@azitiauh541 2 года назад
ያሳዝናል ከምር እኔ ኦሮሞ ነኝ አፈርኩ በነዚ እርኩሶች አንገት አስደፊዎች .. ዋናው ችግሩ መታወቁ ነው መንግስት ፈጥነት እርምጃ ካልወሰደ ችግር ይፈጠራል .. ወዳጄ እራስህን ጠብቅ እናንተም ለጊዜውም ቢሆን ከለላ አርጉለት እባካቹ እንዳይገሉት
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m Год назад
መንግሥት ወዶና ፈቅዶ የሚፈፀም ነዉ ይልቁኑ እኛ የኦሮሞ ህዝብ የእኛ ተግባር አደለም ካላችሁ ህዝቡ ድምፁን ያሰማ አለበለዚያ የወረዳዉ የቀበሌዉ የዞኑ ከዞኑ ዉጭም አስተዳደሮች በሆዳም አማራ አማራ ክልል እያስጨፈጨፉ ያሉት ኦነግም የኦሮሞ እናት ነች የወለደችዉ ስለዚህ ልጇን መምከር የምትችለዉ እኛ ግን በኦሮሞም ህዝብ ተስፋ የለንም ተስፋችን እግዚአብሔር ነዉ ነገር ግን በሰሜን ሸዋም ልዮ ዞነ ተሰጥቷቸዉ አራት አመት ቤታችንን ንብረታችንን ያወደሙ ዘመዶቻችንን የገደሉ በአረብ ሀገር ተንከራተን እንድንቀር በወለጋም በመላዉ ኦሮምያ በፈሰሰዉ እግዚአብሔር እስኪበቀልልን ድረስ እናለቅሳለን የኦሮምያ ምድር ዘር አይዉጣብሽ እንላለን
@melatmelkamu8405
@melatmelkamu8405 2 года назад
ኦሮሞ ተባብሮ አማራን መጠበቅ አለበት ሽመልስ መያዝ አለበት
@enatneshhussien4770
@enatneshhussien4770 2 года назад
ወይ ፈጣሪየ ሰዉ መሆኑን ያስመሠከረ ወንድማችን አይ ምን አይነት ዘመን ነዉ
@wedyeyegzaw2793
@wedyeyegzaw2793 2 года назад
Thank my brother
@saidbeshir3154
@saidbeshir3154 2 года назад
አብይ አህመድ በምላሱ የሚዋሸንን ኢትዮጵያ ይህ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ጀግና እውነቱን ነገረን ሀገር እንዳይፈርስ የሚታገል ወገን ወዳድ ጀግና ብየዋለሁ
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 2 года назад
አጀብነው እውነት ይዘገያል እጅ ተቀብሮ አይቀርም አላህ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሥጥህ ወድም ምርጥ የዘመናችን ጀግና እውነተኛ ኦሮሞወችን ዘራችሁን አላህ ያብዛላችሁ በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ እመሠግናል መሠሎችህም ይብዙልን ጪራቆች ሠበላወቹን ደግሞ አላህ ለግላቸው የመከራ ዝናብ ያውርድባቸው ዘራቸው ይጥፋ አላህ ኢትዮጲያን እና ንፁሀን ህዝባችነን አተው ጠብቅልን አሚን አሚን
@Sara-kr9xn
@Sara-kr9xn 2 года назад
ተባረክ እጅህን ከደም እርቀህ ዋጋ ሥለከፈልክ ፣🙏👍እጅግ ተንኮለኞች ናቸው የንፁሀን ደም ለምድሪቷም እርግማን ለኦሮሞ ልጆችም የዘር እርግማን ነው ሚያቆየው !!!ፈጣሪ ሁሉን ያያል ይፈርዳልም! ሥለሠራት ነፍሥ ባለቤቱ እሡ ነውና !!!
@abebaalle6516
@abebaalle6516 2 года назад
ይህ ቪድዮ ለአማራ ብልጽግና ሰዎች እባካችሁ አድርሱ የኦሮሞ ብልጽግና እንዴት እያስገደላቸው እንደሆነ በግልጽ አስቀምጦታል ከእንዲህ አይነት የኦሮሞ ልጆች ጋር ሆኖ ወለጋን ነጻ ማውጣት አለብን
@fitawahferom7577
@fitawahferom7577 Год назад
በጣም ትልቅ ግፍ ነው የተሰራው እግዚአብሄር ይፍረድ የንፁሀን አምላክ አይቀርም መፍረዱ ወንድማችን እረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥህ
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 2 года назад
God bless you for telling us the truth.
@genetseyoum5225
@genetseyoum5225 2 года назад
👉🏽ይህ ሰው መንግስት የደበቀውን እውነት እየተናገረ ነው የአማራ ህዝብ ከዚህ ሌላ የተሻለ ማስረጃ ከገዳይ የምትጠብቅ ከሆነ ወደ ፀበል መሄድ ነው ሞት ለገዳዮች 👹
@nigatkassahaile1264
@nigatkassahaile1264 2 года назад
ይገርማል ኦሮሞ እርስ በርሱ ባለመተማመን ህዝብ በነሱ ምክንያት ያልቃል አቤት ግፍ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
@habtenegusse9030
@habtenegusse9030 2 года назад
ምስጋና ይገባሃል እራስህን ጠብቅ
@mulunehdaksa2944
@mulunehdaksa2944 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ! ዋናው ገዳይ አብይ ስለሆነ ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ አለብህ።
@undermysaviour
@undermysaviour 2 года назад
😭ኧረ ኢትዮጵያዊ ኦሮሞ እምቢ በላቸው።
@kefelegnmetaferia5033
@kefelegnmetaferia5033 2 года назад
I will never loss my hope on the people of Oromo,amhara ,tigray and other ethiopian peoples . Let Almighty GOD be with us
@fitsescollection
@fitsescollection Год назад
Many times I found myself on the verge of lossing hope. However I try to be optimist ignoring all my doubts. My Question here is, Why the govt of Ethiopia disclose all the root causes with evidences. Look what this man is just talking, it seems the very reason for costing much is already ignored by the government. Why?
@user-zd5il6np5z
@user-zd5il6np5z 2 года назад
እግዚአብሔር በውነት አብዝቶ ይባርክህ ጨርሰን እዳነጠላ አደርግ ህን እግዚአብሔር ብድራትህነ ይክፈልህ። እውነተኝ ሰው ነህ
@sebledesta3762
@sebledesta3762 2 года назад
እግዞ ማረነ ክርስቶስ
@tilahunewnet4042
@tilahunewnet4042 2 года назад
ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ የእውነት አምላክ የንፁሃን አምላክ ይጠብቅህ።
@sadiyaahmed1978
@sadiyaahmed1978 2 года назад
በተምያሳዠናል,መንግሰትተባባሪነዉበቃ
@temesgenergetie7930
@temesgenergetie7930 2 года назад
እውነት ተናጋሪ ሰው ነው። ያአጎቴ ልጆች ሐሮ አድስ አለም አሉ። ሑሉን ነገር ይነግሩኛል። የነገሩኝን የሚነግሩኝ ቁጭ አደረገው። ገራሚ ሰው ነው። ሐሮ አድስ አለም ቁጭ ያሉ ዜጎች አሉ። አጋምሳ ላይ የሸኔ ካምፕ አለ። ተኩረት እዛ ግድም።
@asmare5631
@asmare5631 2 года назад
ፍትህ ፍትህ የፈለ ቢሆን ተስፋ አንቆርጥም እሂም ሁኖ ከዚህ አሰቃቂ የዘር ጭፍጨፋ ከላይ እሰከታች ያሉ አመራሮች በፍፁም ከህግ ህግ ካለ ህግም ከለለ በሌላ አማራጭ መንገድ እንደማያመልጡ ይወቁት የኢትዮ ህዝብ ታግሶ ከተነሳበት ታሪክ ይመሰክራል
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 2 года назад
Thank you Ethio News for this interview it's very frightening to hear what a difficult life God save him
@mengestugeses4355
@mengestugeses4355 2 года назад
This man is very hero. He told us the facts in that area.
@desalegntigabu2906
@desalegntigabu2906 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ
@mastewaletegst2147
@mastewaletegst2147 2 года назад
ሰውየውን ግን ፊቱን ብትከልሉት ጥሩ ነበር እናመሰግናለን እንደዚህ አይነቶችን ያብዛልን እንዳገሉት ግን
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 2 года назад
እኔም ፈርቼለታለሁ።
@nebiyoutesfaye8594
@nebiyoutesfaye8594 2 года назад
I'm really thankful to see this kind of person
@abebayeweshete7483
@abebayeweshete7483 2 года назад
እንዳንተ ያለ ሆኖ እዉነት የሚያወጣ ሰው ይብዛልን!!
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 2 года назад
የአረመኔዎቹ የኦሮሚያ መንግስት ጉድ ተወርቶ አያቅም መቼም የራሳቸው ሰዎች ጉዳቸውን በዝርዝርና ማስረጃ እንዲህ ሲያስረዳ ከመካድና አጣሞ መመለስ በቀር መልስ የላቸው
@hayatmohammed2622
@hayatmohammed2622 2 года назад
ተክፋ ነገር ይጠብቅህ
@wondimugutema7173
@wondimugutema7173 Год назад
ተባረክ ኑርልን ይገርማል ።እውነተኛ ቅን ሰው ነህ።
@fikurukidane8644
@fikurukidane8644 2 года назад
ኢትዮጵያ ሆይ!
@bayedagnew4557
@bayedagnew4557 2 года назад
በሌ ይህን ሰውየ ድጋሜ በህይወት ላይገኝ ይችላል፡፡ ብቻ እየሆነ ያለው ነገር መዋቅራዊ መሆኑ መቸም እንዳይፈታ ያደርገዋል፡፡ ቢቻል ጥምር የጸጥታ ሀይል በዛ ቦታ ካልገባ ሁሉንም ይጨርሱታል
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 года назад
😭ወይኔ አምላክ እግዞኦ የሞትቱ ደም የጮህ ነው ይህ ሰው እዳይ ገሉት ይስው የድንግል ማርያም ልጅ በሂድህ በት ሁሉ እግዚአብሔር ይጥብቅህ ❤️🙏🙏🙏🙏
@user-uc9sn1cy7e
@user-uc9sn1cy7e 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ በለጠ ፊቱን ባታሳየው ጥሩ ነበር
@user-wo3tb8uq8e
@user-wo3tb8uq8e 2 года назад
ሀቁን ስለነገርከን እናመሰግናለን
@seadaeshtu6867
@seadaeshtu6867 2 года назад
አላህ ይጠብቅህ አተንም አላህ ይገልግልህ ወድሜ
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 2 года назад
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@Shewaye991
@Shewaye991 2 года назад
እነዚህ አራጆች የዘረፉት ሲያልቅ የራሳቸውን ህዝብ ቀቅለው እንደሚበሉህ አትጠራጠር ከህዝብ ጋር ሆነህ በማያዳግም ድርምጃ ማጥፋት ይኖርብሃል ይግርማል እራሳቸው ኦሮሞዎችም ባይታረዱም እነዚህ በልተው ዘርፈው የማይጠግቡትን እንዴት ይችላሉ ለሁሉም መድሃኒት ተባብሮ ማጥፋት ብቻ ነው
@rozayallou5348
@rozayallou5348 2 года назад
ሀቅ ህን ያውጣልህ ወንድሜ😭😭😭😭😭
@yingesyigzaw5396
@yingesyigzaw5396 2 года назад
ምስሉን ብትደብቁት ይገሉታል።
@abyssiniama7555
@abyssiniama7555 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ፍርድድድድድድድ! ያልተወለዱት ህፃናት የእርጉዞቹ ደም በኦሮሚያ ምድር ይጮሀል! ፍረድድድ!
@ikramket3528
@ikramket3528 2 года назад
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድማችን ለእውነት መሞት መታደል ነው አላህ ይሠውርህ ከነዚህ ጅቦች
@user-rs8og7pn8e
@user-rs8og7pn8e 2 года назад
ይህ ነው የምናቀው ኦሮሞ ሀቅ ብቻ
@birhanalemu608
@birhanalemu608 Год назад
እውነቱን መናገር የዘላለም ስንቅ ነው አቶ እሱባለው እድሜ ሰጥቶህ የምትፈልጋት ኢትዮጵያን ያሳይህ
@newflowergetu8958
@newflowergetu8958 Год назад
ልዑል እግዚአብሔር ጠባቂ መልዓክ ይላክልህ። 🙏🙏🙏
@shimelisshiferaw1312
@shimelisshiferaw1312 2 года назад
I think this person needs protection from some true loving people! This evidence needs to be investigated for the proper use and for the reconciliation of the people and he has to copy his evidence and put it in a different location for his safety,
@teawdrosteassew5369
@teawdrosteassew5369 2 года назад
I thin
@elizabethgiorgis7003
@elizabethgiorgis7003 2 года назад
​@@teawdrosteassew5369 qq
@elizabethgiorgis7003
@elizabethgiorgis7003 2 года назад
d
@eg3549
@eg3549 Год назад
He is part of the plan. He is saving Abiy. Most don't try to save the Amharas even neighbors get involved in playing showing the Amhara homes and planing the to take their belongings. Listen to the victims. Off course there r some that care but very few. They have a lot of hate . Like xenophobia hate towards the Amhara. But it will move to the others trust me
@negesukasse2585
@negesukasse2585 2 года назад
God bless you I think these people need protection
@ahmedmohammed8257
@ahmedmohammed8257 Год назад
ሌላ ምን ይባላል።ፈጣሪ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር እንድሰጥህ እመኛለሁ!!በተረፈ ግን አማራዉ በመዋቅር እየታረደ ለመኖሩ በቂ የሆነ መረጃ ሰጥቷል።
@nigatbeyene646
@nigatbeyene646 Год назад
ወንድሜ አንተን ደግሞ ለኡነት ስለቆምክ የኡነት አምላክ እየሱስ ይጠብቅክ ይሸሽግክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ ወንድሜ ተባረክ እግዝያቤር እዳንተ ያለው እውነተኛውን እውነቱን የሚያጋልጥ ያብዛልን ዘመን ዘላለምክ ይባረክ ዘርክ ይባረክ ለውነት ያደረ ዘር ይብዛልክ
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 года назад
በሌ ወንድማቺን እግዚአብሔር ይጠብቅሕ እነዚሕ ሰዎች የወገኖቻችን ደም ገና ያስለፈልፋቸዋል ቢገሉም እውነቱን አውጥተው በመናገራቸው እናመሠግናቸዋለን
@aziebgeberetnsea4328
@aziebgeberetnsea4328 Год назад
ከእውነተኛ ጋር የሚቆም ፈጣሪ ይቁምልህ ይስማህ፣ይጠብቅህ፣በርታ ሀገሬ የሰራልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ
@halimaleira4402
@halimaleira4402 Год назад
ትክክል ነው የተናገረው የሚሠማው ካለ እውነቱን ነው
@whywonder1895
@whywonder1895 Год назад
አቦ ተባረክ! እግዚአብሔር አንተንና መሰሎችህን በክንፉ ይጠብቃችሁ!!
@sone8065
@sone8065 2 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን መንግሥት አዉቆ የሚያደርገው ነዉ ቸልተኝነት ዋጋ ትከፍላለህ በቅርቡ እያንዳንዱ አራጁም ሆነ የሽመልስ ካቢኔ።
Далее
Клип Уже На Канале #янгер #shorts
00:15
How the hell is this done#joker #shorts
00:14
Просмотров 1,9 млн
Клип Уже На Канале #янгер #shorts
00:15