Тёмный

ቀይ ባህርን ያመሰው የግብፅ ሴራ ተረክ ሚዛን Salon Terek 

salon tube
Подписаться 221 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

ቀይ ባህርን ያመሰው የግብፅ ሴራ
በአቡ ጁናዳ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
አዘጋጅ ጥላሁን አክሊሉ
በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #Ethiopia

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 51   
@EsubalewKashaun
@EsubalewKashaun 14 дней назад
❤❤❤እኳን ግብጥና ሱማሌያ አለምን እናበረክካለንድልለናትአገራችን ኢትዮጲያ
@zewduteshome8110
@zewduteshome8110 14 дней назад
ድል ለጀግናው መከላከያችን
@wudeeegezee2797
@wudeeegezee2797 14 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዮጵያ እና ለመላው አለም ከአንተ ዘንድ የሆነ ሰላም ይሁን😢
@miliko938
@miliko938 14 дней назад
መልካም አዲስ አመት ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@woteaylech1231
@woteaylech1231 12 дней назад
ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች ።ሰለዝህ ሳለም ለአገሬ። ሽንፈት ለጠለት
@MlugetaBekele
@MlugetaBekele 14 дней назад
እግዚአብሔር ያጣበቀችሁ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን አሁንም ድል ለኢትዮጵያ ይሁን❤❤
@EsayasAssefa-l9e
@EsayasAssefa-l9e 13 дней назад
ሐሰን ሼክ ሙሀመድ እና ካቢኔው በቅርቡ ይወገዳሉ ፣ ግብፅ ከሶማሊያ ምድር እንደ ጉም በና ትጠፋለች ኢትዮጰያ እና ሶማሊያ በሠላም ፀንተው ይኖራሉ ይኸው ነው !!!
@ma9546
@ma9546 14 дней назад
thanks for sharing happy New Year salon ❤❤❤❤
@SalonTube
@SalonTube 14 дней назад
Happy new year
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 14 дней назад
መልካም አዲስ አመት ሳሎኖች ❤🎉❤🎉❤
@dagimtiroro5489
@dagimtiroro5489 14 дней назад
#ኮኖሬል በዛብ ጴጥሮስ በምስራቅ በሰሜን በሁሉም አቅጣጫ በጀግንነት የድል ባለቤት በአዉሬው ሰው በለው ኤርትራ አለ ።ብሔራዊ ጥቅም እና ብሔር መለየት አቅቶን እንጂ አማራ ኦሮሞ ወይም ትግሬ ብሆነው ኖሮ ይጠየቃል ኢትዮጵያ ለሁሉም እኩል አይደለችም ማለት ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌴🌴🌴ኢትዮጵያ ከፍተውን ትቀጥላለች😮
@JemalSeid-d5r
@JemalSeid-d5r 11 дней назад
ድል ለEthiopia
@workubirhane1945
@workubirhane1945 9 дней назад
Salon Tubes Ijig tebaraku 👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰
@EliasHailu-y1x
@EliasHailu-y1x 14 дней назад
"DL" le ethiopia
@tezerabekele9015
@tezerabekele9015 14 дней назад
#ሳሎኑች እንኩዋን አደርሳችሁ መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ! ዛሬም ኢትዮጵያ ነግም ኢትዮጵያ #ኢትዮጵያ#
@ashenafialemayehu9802
@ashenafialemayehu9802 14 дней назад
እውነታ ያገናዘበ ትንታኔ
@aschebogala7673
@aschebogala7673 14 дней назад
ሳሎኖች እንኳን አደረሳችው አክባሪችው ነኝ በርቱ ዘገባችውን በፍቅር ነው የምወደው ጦርነት ለአብይ አህመድ ምኑም አደል በደሀ ልጅ ደም ስልጣኑን ለማስከበር እየተጋጋጠ በውስጥ ጦርነት ህዝብ ይጨርሳል አሁን ደሞ የውጪ ጥላት ስቦ እያስገባ ነው ለማንኛውም ሁሉንም ቆመን እናየዋለን ፈጣሪ አገራችንን ሠላም ያርግልን ድል ለፋኖ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 13 дней назад
ድል ለኢትዮጵያ በይ
@indriasapraha7086
@indriasapraha7086 14 дней назад
ለድህረትና ድህነት ዉግያ በናንተ የወትሩ ዉግያ ሞት ወረራ ጥማት ነዉ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 13 дней назад
😢😢😢😢😢
@safiayesuf2538
@safiayesuf2538 14 дней назад
አዲስ አመት አዲስ ኢትዮጵያ ጦርነት ይቁም ሞት ይብቃን😢😢😢
@octopus2309
@octopus2309 14 дней назад
ጦርነትን ናፋቂ ዘጋቢ
@saidfanta2872
@saidfanta2872 11 дней назад
አትፍሩ ግብፅ ደፍራ ለኢቶጵያ አትገጥምም ግብፆቺ ሰውሁነው ሌላአገር ሊወሩ አያደርጉትም ፍራትነው ወሬ በዛ
@AlphaAlpha-i8c
@AlphaAlpha-i8c 12 дней назад
ድል ለኢትዮጵያ እያሉ የሚፎካከሩት ናቸው የሚገርመኝ። ሰው አገር ለመውረር ቀላል መሆኑን አለመረዳቸው ያሳዝናል ። በሀይል በብልጣብልጥነት ሶማሊያን እናሸንፋለን ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው ይልቁንስ መሪዋቹን አደብ እርጉ በሏቸው ። ጦርነት ሰው ነው የሚበላው ።
@tewodrosAmare-q9k
@tewodrosAmare-q9k 14 дней назад
victory for fano,RSF,Egypt, Somalia and Eritrea
@teferiwoldeyesus883
@teferiwoldeyesus883 13 дней назад
አንተ የጎረቤት ፈስ ሂድ እና ለዛ ቛቛቲያም ሽማግሌ ዳይፐር ቀይርለት
@abiyouasnake2062
@abiyouasnake2062 14 дней назад
Only, 17000, million????
@anthenehbeze.
@anthenehbeze. 14 дней назад
አብይ እኮ ቀዉስ ነዉ።አገሩን አተራምሶ ሲያበቃ ደግሞ ወደ ቀጠናዉ ተዛወረ።አብይ ቀዉስ ነዉ።እናንተም የፕሮፖጋንዳ መጠቀሚያ መሆናችሁ አያስደስተኝም።😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 13 дней назад
አይይይይይ አሁን አለቅን😢😢😢😢😢
@fikrusime1217
@fikrusime1217 13 дней назад
@@anthenehbeze. Tigermaleh!! Anten yemeselu nachew... Ke 3 amet befit torinet yikiribin sil church hedo yisbek sitilu yeneberachut...!!! Likihin siyasgebah new kews new mitilew!!! Wefefe wenaf neger neh!!!
@MiaMm-l8z
@MiaMm-l8z 12 дней назад
ምን አገባህ በሀገራችን ስለመሪያችን ቅንቅናም
@anthenehbeze.
@anthenehbeze. 12 дней назад
@@alyayasenshewmolo3632 በጣም።
@kongtJESUS
@kongtJESUS 13 дней назад
🇪🇹GOD📖🔥👉❌🤐🇸🇴🇪🇬
@osmanahmedin4995
@osmanahmedin4995 14 дней назад
Salon inemsaginal
@Truthintruth-kh3vqdes
@Truthintruth-kh3vqdes 14 дней назад
ሶማሊያ ዳግም መንግስት አልባ እንደምትሆን እሙን ነው👌🏿ዳግም በይፋ ያሸባሪ መፈልፈያ ትሆናለች👌🏿
@MiaMm-l8z
@MiaMm-l8z 12 дней назад
አይቀርላትም
@lissansench3834
@lissansench3834 14 дней назад
170 ሚሊዮን በ 7 ሀገር ??? ምነው ጃል ምንው???
@mohammedabdellah6789
@mohammedabdellah6789 14 дней назад
ቢሊዮን ለማለት ፈልጎ ይሆናል እንጂ ኢትዮጵያ እንኳ 120 ሚሊዮን ደርሷል እኮ።
@sabamoyret
@sabamoyret 12 дней назад
ኣብይ ኣይታመንም። የውስጥ ችግር ሳይፈታ የጦርነት ከበሮ መደለቅ ኣደገኛ ነው። እኔ የምፈራው እንደ ኢራቅ: ሶሪያ... ታሪካዊ ቅርሶች እንዳታስደመስሱ ነው። ጦርነቱን ተቃወሙ እባካችሁ።
@Nick-hi6ov
@Nick-hi6ov 14 дней назад
0000
@willyou2030
@willyou2030 14 дней назад
በመጻፍ ቅዱስም ,በቁራንም የሰዉ ልጅ በአዳም ና ሔዋን ተጀመረ 6ሺ ዓመት ነዉ ብለን እያመንን ሉሲ ትላለህ ? የቱን እንመን እስኪ ዘፍጥረትን አንብብ ግራ አጋባችሁን እኮ !
@mohadimokramoha9484
@mohadimokramoha9484 14 дней назад
HoA የበጠበጠቹ ኣገር ኢትዮጵያ ነች፡ ስለ'ዚ መፈራረስ ኣለባት። የምትሉት ኣልገባቹም እንጂ፡ ኣንዱን 8 ልጅ ያለበት ድሃ ለ ኣንድ ልጅ የሌለው ባለ 2ሱቅ፡ እኔ ብዙ ልጅ ስላለኝ ሱቁ እወስደዋለው እንደሚለው ነው ምታወሩት። ልዩነት የለዉም። ባህሩ ዋና ኣለበት፡ ለመዝረፍ ከመጣቹ ግን እንደ ኣገር ትፈራርሳላቹ፡ ከዛ የኢትዮጵያ ስም ታሪክ ሆኖ ይቀራል። ኣርፋቹ ተቀመጡ። ኣራርቆ መውለድ ደግሞ ተለማመዱ።
@TerefAbebe
@TerefAbebe 14 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂 አይ ሻብያ
@MiaMm-l8z
@MiaMm-l8z 12 дней назад
ምን አገባህ ኤሳያስ ከነ ቅማል አደል እንዴ የሚያኖርህ የመሀይም ልጅ
@EyayuSisay-bt7cv
@EyayuSisay-bt7cv 14 дней назад
አንደኛ ይህ የማደናገሪያ የውሽት የጧርነት ነጋሪት ነው ለምን የዐማራን ፋኖ እና የዐማራን ሕዝብ ግዴታ ማጥፋት ስላለበት እሱ ዐማራንና የዐማራን ፋኖ ደማጥፋት ኃይል ስለለለው ግዴታ የውጭ ኃይል ማስገባት ስላበት ከሱማሌና ከግብጽ ጋር ተስማምቷል ይህ ደግሞ ገባቶቻችን የተናገሩት ትንቢት ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ገና ምን አይተህ ገና በአሰብ በኩል ሌሎች አረብ አገሮች ይገባሎ ተብሏ ስለዚህ እናንተ ደግም እቤካችሁን የውሸት ዜና አታስተላልፉ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 13 дней назад
ኪኪኪኪኪ ጭራሽ ለፋኖ ኢትዮጵያ ወቶአዳር አንሶት ነው የውጭ ወቶደር ያሚገባላት አይ እነንታ ጉራ ብቻ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@chuchuchu7153
@chuchuchu7153 14 дней назад
ጦርነቱ ይፋፋም እሳቱ ይንደድ ቅንቡላው ይተኮስ የደም ጎርፍ ይፍሰስ አቧራው ይጭስ ሁሉም ነገር ወደ ጦር ግንባር!!!
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 13 дней назад
እእእእእእእእእእእ😢
@MiaMm-l8z
@MiaMm-l8z 12 дней назад
ላንተ ኮሜንት ምክር ሳይሆን የሚያስፈልግህ አማኔል መግባት ነው
@chuchuchu7153
@chuchuchu7153 12 дней назад
@@MiaMm-l8z ኤማኑኤል ቤተክርስቲያን ነው
Далее
4 YEAR SIBLING DIFFERENCE! 😭 #shorts
00:11
Просмотров 15 млн