Тёмный
salon tube
salon tube
salon tube
Подписаться
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdom .Generally the program is educative and info entertainment.
Комментарии
@AbdiHasen-oz3ef
@AbdiHasen-oz3ef 32 минуты назад
❤❤❤❤
@starmohamed3017
@starmohamed3017 50 минут назад
ሳሎን የምትሰናዱበት ርዕሰ ጉዴይ ወሳኝና ሌሎቹ ለህብረተሰቡ አየር ላይ ከሚያውሉት መረጃ ለየት ባለ አቀራርብ ዜይቤ ልዩ ያረጋቹሃል። አብዱሰመድና ሳሎኖች ዕናመሰግናለን❤
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 3 часа назад
በ1948 ለመጀመሪያ ግዜ እስራኤል አልተመሠረተችም አሁን አንተ የአረቦችን እስራኤል እንዴት እንደተመሠረተች እየነገርከን ነው ከ1948 በፊት እስራኤል የምትባል ሀገር ነበረች
@abiyniggatu968
@abiyniggatu968 4 часа назад
# lucy ድንቅ ነሽ ---- ትውደም
@Anjelo236
@Anjelo236 7 часов назад
#Well_come_my_best_brother_Abdulsemed_Mohammed_❤❤❤❤_#thanks_for_sharing_❤❤❤❤_#salon_tube_best_media_❤❤❤❤
@abumensa
@abumensa 8 часов назад
Selam selam salonoche yemechacho
@ummaymen5354
@ummaymen5354 8 часов назад
Totally disagree because the one wrote this documentary enemy of them unfair description for me one side
@user-wn6yw7fw8f
@user-wn6yw7fw8f 9 часов назад
አብዱልሰመድ አንተ ተርክ🎉🎉🎉
@TaherJemal
@TaherJemal 9 часов назад
ኣሰብ የኢትዮ. ሁና አታውቅም ወራቹ ነበራቹ አሁን ግን ወደ ባለቤትነታ ኤርትራ ተመልሳለች. እስከ መቼ ነው ትክክለኛ ታሪክህን የምታውቅ እንቆቅልሽ የሞላው ታሪክህ መደጋገም ፍሬ የለውም. ጅጅጋ የሶማሌ ወራቹ ያዛቹ. ኦሮሞ መቼ መጣ ከየት መጣ ከኦሮሞ በፊት ማን ነበር የሶማሌ ነበር.
@HalimaHalima-yf6zb
@HalimaHalima-yf6zb 9 часов назад
እናመሰግናለን ወንድማችን 🎉
@HalimaHalima-yf6zb
@HalimaHalima-yf6zb 9 часов назад
አሏህ እነዚህ ሰላም የማይወዱ አሜሪካንና አጋሮቾን ግብረሰዶማውያኖችን አሏህ ያጥፍልን ከአሜሪካ ከእሶ ጎን ያሉ ሁሉ ሀገራት ህፃናት እናትና አዛውንትን እየጨረሱ ነው በእየ ሀገሩ ያለው ጦርነት ሁሉ ከጀረባ አሜሪካ አለችበት 😢😢
@mekuanent8744
@mekuanent8744 2 часа назад
አሜሪካ ሀገሬን እግዚአብሔር ባርካት❤
@HalimaHalima-yf6zb
@HalimaHalima-yf6zb Час назад
@@mekuanent8744 ዝም በይ ባከሽ እንደወሻ በየሄዳችውበት አትጩሁ
@mekuanent8744
@mekuanent8744 23 минуты назад
@@HalimaHalima-yf6zb ሀገሬን መባረክ ምኑ ጋር ነው ጩከት
@hadraabas8178
@hadraabas8178 10 часов назад
#አህለን_የሣሎ_ቤተኞች❤😍🤩🙏
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 10 часов назад
ሰላም ሰላም ሳሎን ሚድያ እናመሰግናለን❤🎉❤🎉❤🎉❤
@tesfa20052
@tesfa20052 10 часов назад
ግን ይህን ያህል ለምን ይሆን እናት ያህል ይሆነችላት..............?
@user-bw1hu6ec5w
@user-bw1hu6ec5w 11 часов назад
ሠላም ለምድራችን ሠላም ለሰው ልጅ፡
@habtemaryammengesha1984
@habtemaryammengesha1984 11 часов назад
abdu❤
@EbrahimJemal-wd1ux
@EbrahimJemal-wd1ux 11 часов назад
best sound best informatin u kipitup
@user-dr6wl7hy3t
@user-dr6wl7hy3t 11 часов назад
EThiopia የምት ባል ሃገር በመነልክ የተሰፋት ሃገር ናት ሶማልያ በመስራቅ ጋምበላ የምለው የደቡብ ምዕራብ በደቡብ ኡጎዴን በመነልክ ኢና በጃኖሆይ በተለይ ከኣመርካኖች ኢና ኢንግሊዝ ቡችላ ከሆ ከሃገሩ ሸሺቶ ከሄደ በውሃላ ከንሱ በሰራቾው ተስማምቶ ከመጣ የነሱ ኣገልጋይ ኢና ኤርትራ የኛናት ግን ከናተ ብፍደረሽን ትሆናላቹ ብሎት ተቀብሎ ናው የመጣ የምገርመው የ3000ሺ ኣመት ታርኽ ኣለን ይለሉ ተረተረት 3000ሺ ኣመት የት ነበራቹ ኢች ኢትዮጵያ የምትላት ሃገር ኢኮ ግና ልብስ የማያውቅ ህዝብ ያለት ኢንድ ዱር ኢንሲሳት በጫካ የለህብ የ 3000 ሺ ኣመት ታርኽ ባለቤት በዛ የተወሰነ መሬት ለም ብትቆፍሩ የት በደረሳቹ 125 ኣመት በውሽት ከጠሩነት ያልወጣች ሃገርና የኦሮሞ ኢና ትግራይ ምን ግንኒኞት የለዎም ከኣፋር ምንም ኣይጋናኝም ሁሉም ከኣማራ ኖው ኣሮሞ ከከንያ ኖው ግንኝነቱ ኢጎዴን ከሰማሊያ ኖው ጋንቤላ ከሱዳን ከንያ ዝምበላቹ በውሸት ታርኽ ሰው መታለል ነውሪ ኖው ሃይማኖት ኣለን ኢያላች በውሸት የተጻፈ ታርኽ ኣሰብ በማነኛው ታርኽ ኢትዮጵያ ሁኖ ኣየውቅም ኤርትራ ኢና ኢትዮጵያ በፍደረሽን ከተቆረኑ በውሃለ ግን ነበረ ማለት ከሆነ ኤርትራም በሙሉ በኢትዮጵያ ስሪ ነበረች ኢና ከቅዥት መውጣት የናተ ድርሻ ኖው
@user-fz3pp9gu6u
@user-fz3pp9gu6u 12 часов назад
ይቅርታ መቆያ አይታይም ይባላል ነገር ግን በፈረንሣይ ሠራሽ ራዳር ታይታለች።
@user-kt3sl4uw4r
@user-kt3sl4uw4r 12 часов назад
You are welcome አቡዱሳማድ Muhammad miss you too much አላህ አሉምን ሰላም ይርግልን 🇵🇸🇸🇩🇪🇹💔💔💔😭😔😢🎉::
@user-yl3yw6fq3h
@user-yl3yw6fq3h 12 часов назад
ድል ለቻይና
@AbdulWahab-qz8qh
@AbdulWahab-qz8qh 12 часов назад
Abdusamad Mohammad ❤
@dawitghebremeskel552
@dawitghebremeskel552 13 часов назад
በአሁኑ ጊዜ የአገሮችን የደንበር ውዝግብ ሊፈታ የሚችል አለም አቀፈ ፈደቤት ሰላለ ሙሉ ማሰረጃህን ይዘህ መከሰ ብቻነው ለዚሁምሳሌ በየመና ኤርትራ ውዝግብ ምሳሌ ሊሆናችሁ በቂ ነው ከዚውጪ የሚወሰደ እርምጃ የመሪዎችን እደሜ ማራዘሚ ደም ከማፈሰ በሰተቀር ወደቡ ለማንም ጥቅም አይሰጥም።
@user-nl8zh8gm2u
@user-nl8zh8gm2u 14 часов назад
ዋው ይሄ ነው
@GirumChala
@GirumChala 18 часов назад
እናምስግናለን
@XasanAhmed-bi1jo
@XasanAhmed-bi1jo 18 часов назад
Alah is one
@nasirhayresin-1332
@nasirhayresin-1332 18 часов назад
ብዙ ጊዜ ስለአሜሪካና ስለ እስራኤል የሚነገረው ፕሮፖጋንዳ በጣም የገዘፈ ነው እንደሚነገርላቸው ቢሆን ኖሮ አሜሪካ ራሽያን ምን ልታደርጋት እንደምትችል መገመት ይቻላል እንደሚነገርላት ቢሆን ኖሮ እስራኤል ሀማስና ሂዝቦላህ እንዲህ ባልተፈታተኑዋት ነበር
@sebrinaali-tu9te
@sebrinaali-tu9te 18 часов назад
Hulem weshet legezew ewnet yemslal ke islmna wechi yale emnet hulu hast ena betzewawrim behone bead amlakiwoch nachew !!! Allah kettegnawen menged yemran allah yatamemewen man yakenawal allah yakanawen man yatamemewal hulum yesu fikad new.
@AbuMirjana-ox6uu
@AbuMirjana-ox6uu 19 часов назад
ቁርአን የሚገርም ነው አይሁድ በክህደታቸው ምክንያት የወይፈንን ፍቅር እንዲጎነጩ ተደረጉ ይላል ።በርግጥም ከሀዲወች ናቸው ከአላህ የመጡ መልዕክቷችን በርዘዋል ፣ድንግል መርየምን ዲቃላ ይላሉ፣ የአላህን ነብይ ኢሳን ወይም (እንዲገባችሁ) እየሱስን አሰቃይተዋል ብዙ ነብይን ገደሉ ምድርን በደም ፣በቀውስ አበላሹ። ይሄው እስከዛሬ ድረስ የወይፈን ፍቅር ያጃጂላቸዋል ።ትክክለኛው የአላህ የጌታ ቃል ቁርአን ብቻ ነው አጥነት መርምሩት
@habtamusileshi6218
@habtamusileshi6218 20 часов назад
ሁሉም ለእግዚአብሔር ተራ ነዉ። የሰይጣን እና ፍጡር ተንኮል በዘላለማዊ እሳት ለመቃጠል ካልሆነ በቀር ጥቅም የለዉም።
@HalimaHalima-yf6zb
@HalimaHalima-yf6zb 21 час назад
ህድያወች ሙስሊምንና ክርሰቲያንን አይወዱም እነሱ አይሁድን ህንዱይዝም ቡዲይዝም ነው ወዳጆቻቸው ሩስያ ክርሰቲያን እና የሙሰሊም ነገረ ሰለሆነች ነው እነሰራኤል አሜረካ ህንድ እና ግብረሰዶማወያን ተጠቃሚ ደጋፊ የሆኑ ሀገረን የሚወድ
@monegoncco
@monegoncco 21 час назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️👏👏👏🙏🙏
@hyoukider9743
@hyoukider9743 22 часа назад
ሰዎች ወደ ሴጣን ካልሄዱ ሴጣን ወደኛ አይመጣም አላህን ፈርተን ከተገዛነው ማንም ምንም አያረገንም አውሬ መጣ ምንም ምናገባን የፍጡራን ጌታ አላህ እያለ ለፍጡር ልጨነቅ😅😅😅የአለማቱ ጌታ አንድ አላህ ነው❤
@monegoncco
@monegoncco 22 часа назад
❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️👏👏👏🙏🙏🙏
@monegoncco
@monegoncco 22 часа назад
❤❤❤ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️👏
@user-dc5dr9cw2e
@user-dc5dr9cw2e 23 часа назад
.ኢስላም ለእንዲህ ያሉው የሸይጣን ስራ ቀደም ብሎም ግልጽ መመሪያውን አስቀምጧል፡፡
@user-fj6xn1zd5i
@user-fj6xn1zd5i 23 часа назад
አይ ተራ ወሬ😂😂😂😂
@MichaelHanal
@MichaelHanal День назад
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷Eritrea is unique and gorgeous I'm proud of an Eritrean
@thankstoallah3825
@thankstoallah3825 День назад
መጨረሻው ዘመን ላይ ሁሉም ሃይማኖቶች ከምድር ላይ እንደሚነሱ ነብያችን ስለላህ አለይሂ ወሰለም በሐደድሳቸው ነግረውናል። ትምቢቱም ይፈፀማል በተረገሙ በተዋረዱ ህዝቦች አላህን የምለምነው እዛ ዘመን ከሚደርሱ ህዝቦች እኔንም ዘመዶቸንም ይጠብቀን ። ነብያችን ስለላህ አለይሂ ወሰለም እንደነገሩን በጣም ለስሜቱ ቅርብ የሆነ ትውልድ እእንደሚመጣ ዝሙትን እመንገድ ዳር እንደሚፈፅሙ አላህም ቁርዓንን ከአባን የእስላማዊ ህግጋቶች መመሪያ መፅሐፍት አልፎም እነዚያ በማርያም ልጅ በእየሱስ (ኢሳ) የሚያምኑት ሁሉም ከምድር ላይ ይነሳሉ ። በምትካቸውም ጣኦት አምላኪዎች ይተካሉ ሞቱ በመነሳት ወይም በትንሳኤ ቀን የማያምን ትውልድ እንደሚተካ የኛ ውዱ ነብይ ነብዩና ሙሃመድ ስለላህ አለይሂ ወሰለም ነግረውናል እናም አይገርመንም ።
@Flame70
@Flame70 День назад
ሳሎን ቲዩብ የምርጦች ስብስብ።
@workinehtetemke
@workinehtetemke День назад
Fetenachinene Yemenalfebete Elfe alafe Melaktane Bezuriyachen Selalu Endateferu degmome kedemo Yetengeren new
@tekalegneabera4498
@tekalegneabera4498 День назад
እስራኤል የተባለች ሀገር በ1948 አይደለም የተመሠረተችው ከእዛም በፊት እስራኤል የምትባል ሀገር ነበረች ቁራሃኑም መጽሐፍ ቅዱስም ይመሰክራል
@Abemelik11
@Abemelik11 День назад
ጨዋታው በ አስፈሪው እና በአጥፊው በኒኩለር ነው እናም አባት አገሬ ሩሲያ ላይ ማንም ሊደርስ አይችልም::
@Abemelik11
@Abemelik11 День назад
ጨዋታው በ አስፈሪው እና በአጥፊው በኒኩለር ነው እናም አባት አገሬ ሩሲያ ላይ ማንም ሊደርስ አይችልም::
@abrahimahmed5559
@abrahimahmed5559 День назад
Ke yet nw yagegnachut inante documentun ?
@MarkosEducationalChanel
@MarkosEducationalChanel День назад
That is your dream it is not true. US and Israel friendship is existential. Israel elites control us and the world
@nebechacha1534
@nebechacha1534 День назад
ይህም ዝግጅት አደገኛ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ኦርቶዶክስ ተኮር በመሆኑ። የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ምንም ያህል ኢየሱስ ክርስቶስን አምናለሁ የሚል ቢሆንም! ኢየሱስና ኢየሱስ ብቻ የአብ አባት ጉዳይ ነው ብሎ አያምንም። አንዴ የክብር አንዴ የአምልኮ እያለ ብዙ የሚያስተናግደው ነገሮች አሉት። ሌላው ቢቀር አምልኮተ ማሪያም በራሱ ትልቅ ጉዳይ ነው። (አንገቴን ብቆረጥ በሰይፍ በካር አልሰግድም ለምስል ለሰው እጅ ስራ። እንዳሉት አለቃ ታዬ ወ/ማ) ስለዚህ ይህ ዝግጅት በራሱ ለእኔ የአጅሬው እጅ አለበት ማለት እችላለሁ። ሌላው ደግሞ ራዕይ መፀሀፍ ሲናገር ስለ አውሬው የኢትዮጵያም ሰወች ይከተሉታል ይላል። ይህ ደግሞ የግድ ይፈፀማል። ስለዚህ ትንሽ እራሳችንን ብንመረምር አይሻልም ጣታችንን ከመቀሰራችን በፊት ሌላው ላይ፡ ምናልባት የሳንቲሙ ሌላኛው ግልባጭ እንዳንሆን።
@Kunrebaniyen
@Kunrebaniyen День назад
መስሎሀል አልያዝ አልጨበጥ ያለቻቸው ራሺያ ናት። አምሳ ሀገር ሆነው ብቻዋን ሰግጣ የያዘች ሀገር። አሜሪካማ አፍጋኒስታን ገብታ አፍር ግጣ ነው የወጣችው። እሷን ብሎ ሀያል!? የግብረ ሰዶም ሀገር!!
@user-dn8pg1fb5i
@user-dn8pg1fb5i День назад
እግዚአብሔር ከክፉ ይሰውረን🙏
@user-dn8pg1fb5i
@user-dn8pg1fb5i День назад
ዳንኤል 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴² እጁን በአገሮች ላይ ይዘረጋል፥ የግብጽም ምድር አታመልጥም። ⁴³ በወርቅና በብርም መዝገብ ላይ፥ በከበረችም በግብጽ ዕቃ ሁሉ ላይ ይሠለጥናል፤ የልብያና የኢትዮጵያ ሰዎችም ይከተሉታል።