Тёмный

ቁርኣንን በማድመጥ ብቻ የሃፈዘው ታዳጊ! || ከቁርአን ጋር || ሚንበር ቲቪ Minber TV 

Minber TV
Подписаться 587 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ
★★★★★
#ከቁርአን_ጋር
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
RU-vid👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/...
#ከቁርአን_ጋር
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 599   
@fatemasaeed9867
@fatemasaeed9867 Год назад
እኔም ዱዓ አድርጉልኝ አላህ የውስጤን መሻት ያሳካልኝ ልጄንም እኔንም ባለቤቴንም ሃፊዝ ያድርገን
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Год назад
አለህ ልጆችሽንም ሃፊዚ የረጊልሽ
@fatemasaeed9867
@fatemasaeed9867 Год назад
@@Nasir-rd1ky ኣሚን ያረብ
@MuneeraFathima-uo5pv
@MuneeraFathima-uo5pv 3 месяца назад
አላህ የሁላችንንም ልጆች ሀፊዝ ያድርግልን ያረብ
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل Год назад
ሱደይስየ አላህ በራህመቱ በውስጥህ ያሉትን ህመሞች በሙሉ ንቅል አድርጎ አንስቶልህ ይበልጥ የድነል ኢስላም ካዳሚ ያድርግህ እናቱም ጠንካራ ናት ማሻአላህ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Год назад
አሚን ወላሂ የኔማር. ጎበዝነው
@Fatiya.N
@Fatiya.N Год назад
ሱብሃነላህ በጣም ይገርማል❤ አላህ አንዳንድ ልጆች ተዓምር ናቸዉ እንዲሁም ለኛ ማስተማሪያ እንዲሆኑ ነው❤ የእናት ዉለታ እጥፍ ድርብ ነው ኑሮን እየገፋች ለዲኗ ያላት ቦታ ያስደንቃል❤ አላህ ደረጃሽን ከፍ ያድርግ እነዚህ ቤተሰቦች መታገዝ አለባቸው
@maryem9100
@maryem9100 Год назад
ማሻአላህ ተባረካላህ አላህ አምሳያወችን ያብዛልን እደኔ ቁረአነን ለማክተም የጓጓ ከዛም ደስታወ ሙሉ እሚሆንለት 👍👍
@seadakedir6832
@seadakedir6832 Год назад
እኔ
@rahamraham-t3t
@rahamraham-t3t Год назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ እናቱ ጀግና ነት አላህ እጡሩ ደርጃ ያደርስው
@assajod5093
@assajod5093 Год назад
ያረብ እርዳኝ ልጆቸን ሀፊዝ አርግልኝ ይችን ኮሜት የምታነቡ ዱአ አርጉልኝ
@safias4050
@safias4050 Год назад
አላህ ሀፊዝ ያድርግልሽ ለኡማው የሚጠቅሙም ያርጋቸው
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Год назад
አላህ ሀፊዝያድርግልሽ❤ማማየ
@TKC704
@TKC704 Год назад
Amin Amin lenem lijoch dua adrgulign widoche
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Год назад
ኢንሻአላህ
@madenamadena1317
@madenamadena1317 Год назад
አላህ ያድርግልሺ
@jujutube4839
@jujutube4839 Год назад
ስልክ ስጡንስኪ ሱዲስን እምናገኝበት አላህ ለኡማዉ ጠቃሚ ያድርግህ ማሻአላህ
@zuzuandsahed1577
@zuzuandsahed1577 Год назад
ማሻአላህ አላህ ይሆፈዝክ እኔም ከስደት ተመልሸ ልጆቸን ቁርአንን የማሀፍዛቸው አላህ ያርገኝ የመዳም ቅሞች ሀፊዘል ቁርአን የሚሀፍዙ ልጆች አላህ ይወፍቃችሁ በላይክ አሳዪኝ❤❤❤❤❤
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Год назад
አላህ. በራህመቱው. ሙሉው አፊያህን. መልሶወ ለኡማው ጠቃሚይ. ያርግህ
@jumuayasmina3811
@jumuayasmina3811 Год назад
ማሻአላህ እናቱ በጣም ጠንካራ ጀግና ነች አላህ የሷን አይነቱን ያብዛልን ያረብ ረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጣት አቅራቢዎችም ጀዛኩሙሏህ ኸይር በርቱ
@Ethio7745
@Ethio7745 Год назад
የኔ ጣፋጭ ማሸአላህ እደት ደስስ ይላል የአላህ መጨረሻህንም አሳምርለት ❤❤
@فاكهصلحالدين
@فاكهصلحالدين Год назад
እነትዬዋ ጀግነ ነት የነቶች አስተደደግ ሁሌም ጥሩ ነገር እንጅ ሌላ አይደለም።
@munaaefdl487
@munaaefdl487 Год назад
Allah yasadigik
@ZaharaHussen-c4d
@ZaharaHussen-c4d 7 месяцев назад
ማሻ አላህ
@firuzhussen3863
@firuzhussen3863 Год назад
ለሁሉም ስጦውን ላበዛልን አልሀዱሊላልህ ሙስሊም ላደረገን ሁሉ 🙏🙏
@muniranagas
@muniranagas Год назад
ጌታዬ አላህ ሆይ በሰጠኸን ፀጋ ከተጠቀሙበት ባሮችህ አድርገን ያረብ ጀዛኩሙላሁ ኸይር
@ibnuadem5028
@ibnuadem5028 Год назад
አላሁ አክበር! የአላህ ተዓምር የእናት ትጋት ውጤት በተግባር እያየን ነው!
@ZeybaYesuf-nh9em
@ZeybaYesuf-nh9em Год назад
ማሻአላህ ተባረከሏህ አላህ ይጠብቅህ አላህ በውቀትላይ እውቀት ይጨምርልህ
@hasnatube5214
@hasnatube5214 Год назад
ማሻአላህ ለኛንም አላህ ያግራልን ምኞቴ አላህ ጥሩ ትዳር ሰጥቶኝ ሷሊህ ልጅ ሰጥቶኝ በተርቢያ አሳድጌ ሀፊዝ እንዲሆንልኝ ኢሻአላህ
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Год назад
አለህ ሀሰብሽን ይምለለሽ
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل Год назад
ኡስታዝ አብዱረህማን እደሁም የሚንበር ካዳሚወች በሙሉ ጀዛኩም አላህ ኸይር ደስስስስስ የሚል ፕሮግራም ነው በርቱልን አላህ ይገዛችሁ
@firdosyoutube3195
@firdosyoutube3195 Год назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ❤❤ ሁላችንም የቁራአን ፍቅር ይስጠን አሏህ ይጠብቃቹሁ እሄ ፕሮግራም ይቀጥል ብዙዎቻችን ከቁራአን ርቀናል አላህ ያግራልን
@rabiaseid7470
@rabiaseid7470 Год назад
የኔ ጌታ ምን ይሳንሀል አላህዬ ጥራት ይገባህ ማሻአላህ አላህ ትልቅ ደረጃ ያስቀምጥህ
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq Год назад
ሱበሀን አላህ የአላህ ተአምር ነው የናት ብርታት በቃላት አይገለፅም ይች እናት መሸለም አለባት የዘመናችን ሰሀባ ነሺ
@አዒሻዩቲብያርድቦዋ
ማሻአላህ ምንኛመታደልነው ያረብ ቁረአንን አተ አግራልን ውነትም ሱሌስ
@seydaalamin9851
@seydaalamin9851 Год назад
ማሻአላህ ተባረክላህ አላህ ያሳደገህ ጀግና አናት አላህ ይጭምርልሽ 🤲🤲
@linahussen5189
@linahussen5189 Год назад
ማሻ አላህ ሀቢቢ አፉ ጣፋጭ አላህ ሙሉ በሙሉ ይክፈትለት ጀግና እናት ❤
@ebrhimmhamd8531
@ebrhimmhamd8531 Год назад
ማሻአላህ ተባረከላህ አሏሁአክበር ሀቢቢ አላህ ያሳድግህ ጣፋጭ የሆነልጅ ማሻአላህ እጥሩ ደረጃላይ ድረስ ኢንሻአላህ ❤️❤️❤️❤️❤️
@mollo1155
@mollo1155 Год назад
ማሻ አላህ ሀቢቤ አላህ ያሳድግህ የእኛንም ልጅች አላህ ያግራላቸው ቁራአን ሀፊዝ ያድረግልን ያረብ❤❤❤
@mekyayersulwedage9975
@mekyayersulwedage9975 Год назад
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ልጄን ቁረአን ሀፊዝ አድርግልኝ
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ Год назад
ሱባሀን አላህ ያአላህ ታአምር አጅብ ያስብላልል ጌታዬ አላህዬ ምስጋና ላንተ የተገባ ነው አልሀምዱሊላል ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayahaya3109
@hayahaya3109 Год назад
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ እውነትም ተአምርኛ ነው አላህ ሂፍዝህን እስከመጨርሻው ይጠብቅልህ
@keimamehomed7014
@keimamehomed7014 Год назад
ምሻአላህ ተባረከላህ ጀግና እናትነሽ. ልጅንም መጨረሳ ያሳምርልሽ አላህይጠብቅልሽ
@seada5485
@seada5485 Год назад
ሱባሀንአላህ አላህያሳዲግህ ሀቢቢ ጀግናናትእረጂምእድሜናጤናይስጥሽየኔናት ትልቅደረጂያዲርስልሽያረብ
@كونفيكون-م1ل
@كونفيكون-م1ل Год назад
ወላሂ ተላሂ ሀቅ ብለሀል እኔ ሴትዩየ ስታናደድኝ ያንቀጥቅጠኛል ሩጨ ወደ ቁረአን ካልሄድኩ አይለቀኝም ሁለየም በቀን ቁረአን እቀራለሁ አላህየ ይበልጥ እድጨምርልኝ ማእናውን ተግባሩን ያግራልን ግን ወላሂ ብዙ ለውጥ አለው ቅሩ ያጀማአ
@fathifathiha674
@fathifathiha674 Год назад
❤❤❤❤❤
@abdruyusuf7539
@abdruyusuf7539 Год назад
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ እናቱ ጀግና እናት
@sofiayoutub
@sofiayoutub Год назад
ማሻአላህ ማሻአላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር ሱብሃን አላህ❤
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
ሡበሃን አሏህ የአሏህ ታምረ ድንቅ ነው ለኛም ቁረአንንን አሏህ ያግራልን
@emuyahya9351
@emuyahya9351 Год назад
የኔውድ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ ጀግና ልጅ🎉 ጀግና እናች🎉
@halimaAhmed-rz1uw
@halimaAhmed-rz1uw 7 месяцев назад
ማሻ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ የሚገርም ነው
@jumuayasmina3811
@jumuayasmina3811 Год назад
ماشاء الله تبارك الله ربنا يحفظك ويبارك فيك يارب العالمين وجزاكم الله خيرأ الجزاء
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Год назад
ማሻአላህ አላህ ያሳድግህ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
ማሽ አላህ አላህ ለኛም ያግራልን ያረቢ😢😢
@طيبهمحمد-ظ8ف
@طيبهمحمد-ظ8ف Год назад
ሡበሀንአላ ማሻአላማሻአላ አላህ ይጨምርለት እናቱንም ረጅምእድሜ ይሥጣት
@amifaethio4224
@amifaethio4224 Год назад
ሱብሀን አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላሀ ሀቢቢ አላህ ይጨምርልህ እድግ በል አላህ ያሳድግህ ጀግና እናት ነሽ አርአያችን
@فاكهصلحالدين
@فاكهصلحالدين Год назад
መሸለህ መሸለህ አለህ ከኩፉ ነገር ሁሉ አለህ ይጠብቅ የኔ አበት
@MsBirani
@MsBirani 9 месяцев назад
ማሻ አላህ እናቱ ምርጥ እናት አላህ እኛም አላህ እንዳንቺ ያርገን ያረብ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Год назад
🎉ማአሻአላህ ከልጆች ጀርባ የወላጅ መስዋት አለው አላህ ይህፈዘክ ባረከላሁፊክ🎉
@ZynbA-j9d
@ZynbA-j9d Год назад
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ትልቅ ደረጃ ይወፍቅህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ነኢማዩቱብ-ጀ1ሐ
@ነኢማዩቱብ-ጀ1ሐ Год назад
ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ አሏህ አክበር ብርቱ ጎበዝ እናት ነች ልጅ ማለት እድነዉ ማሻ አሏህ ለኛም አላህ ያግራልን
@hayatseman9666
@hayatseman9666 Год назад
አላሁ አክበር አላሁ አክበር ሱመ አላሁ አክበር ያረብ እኔም ልጄ እዲህ በርአን አዉበህ አሣድግልኝ ያረብ ሀቢቢ አላህ ያሣድግህ አልሁሉም ያግራልህ አብሽሪ ኡም ሡድየሥ አላህ የፈለገዉ ይመራል
@user-ky4zk7jc5o
@user-ky4zk7jc5o Год назад
እኔም ሀፊዝ አላህ እንዲያደርገም ዱኣ አድርጉልኝ ሙስሊሞች
@ferewfikir9028
@ferewfikir9028 Год назад
ማሻ አላህ ምርጥ እናት አላህ ምትፈሊጊዉን ቦታ ያድርስልሽ
@bintendris2288
@bintendris2288 Год назад
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ሁላችንን ሀፊዝ ያርገን
@aminasurur2523
@aminasurur2523 Год назад
ማሻ አላህ የኔ ውድ አላህ ያሳድግህ ለቁም ነገር ያብቃህ
@እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ
የዛሬው ዝግጂት 1ኛነው።ምርጥ እናትነሽ ማሻአላህ ከአላህ በታች የአንች ጥንካሬ ነው ለዚህ ያበቃው አላህይጨምርልህ ጋዜጠኛው ማሻአላህ አቀራርህ ሙንታዝ ነው ተጂዊዱ ዋው
@nasranasra1960
@nasranasra1960 Год назад
ማሻአላህ. ተባረከላህ. አላሁ. አክበር. ሱባሀን. አላህ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Год назад
ማሻአላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ❤ቀጥሉበት እንሽእላህ 🙏
@ሀዩነኝየጀግኖችወዳጅ
ማሻአላህ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ አላህ ይጨምርልህ
@ebrahimahmed4617
@ebrahimahmed4617 5 месяцев назад
Mashaallah Allah yasadegk Allah afiyaken yemeleselek inshallah
@merimamohamed2427
@merimamohamed2427 Год назад
Mashallah Mashallah Mashallah May Allah bless you and your family happiness and success 🙏 I don't have any word I feel cry
@Seadafentaw-q3s
@Seadafentaw-q3s 7 месяцев назад
ማሻአሏህ ተባረክ እረህማን
@mereere5285
@mereere5285 Год назад
ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ ሀቢቢ
@bintabywooumy5433
@bintabywooumy5433 Год назад
Masha AllAh, Allah yasadegew enatunem Allah yechemerelat
@كونيتقيالله
@كونيتقيالله Год назад
ማሻ አላህ. አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ❤❤❤❤
@zeharatube1277
@zeharatube1277 Год назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ያሳድግህ
@mariyamyousaf877
@mariyamyousaf877 Год назад
ማሻአላህ አለህ ለትልቅደረጃ ያድርስህ❤❤❤
@ሰሚራሁሴን-ተ3የ
@ሰሚራሁሴን-ተ3የ Год назад
ማሻአላህ. አላህ. ያሳድግህ. ያርብለኛም. ለልጆቻችንም. አንተአግራልን
@zeinebjilo4706
@zeinebjilo4706 Год назад
Wa wr wb Mashalah Mashalah Allah ahuneme ycamerlhe 👍👍👍
@newmobile227
@newmobile227 Год назад
የኔ ጣፋጭ አፉ ሲጣፍጥ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ያረብ የእኔንም ጭንቅላቴን ክፍት አድርግልኝ ያረብብብብብ
@noom6660
@noom6660 Год назад
ማሽኣሏህ ተባረከሏህ ላሓውላወላቁወታ ኢላቢላህ ኣሏህ ያሳድግህ እናቱን ኣለማድነቅ ኣይቻልም ጀዛኪሏህ ኸይር
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 Год назад
Masha Allah Allah ychamirlik Allah yasadgh baalamim masalochn yabzalin laganm indazi aynatochin ystan
@የሃሮንሚድያአድነቂ
ሱብሃናል ኸሊቅ ማሻአለህ ተድሎ የኔ ጠፈጭ ነገር 🌹❤
@halemahalema2696
@halemahalema2696 Год назад
አሏህ አሏህ አሏህ ሱብሀነከ ያአሏህ እኔ እንባየ በጣ ኡም መድረሳቱል አውላድ ❤❤❤❤
@ኢትዮጵያየእኝናት
😊እናት አደራ ይህ ልጅ ምንም ችግር የለበትም በደንብ ተከታተሉለት አይምሮ በጣም ፖውር የኦነ ልጅ ነው ፍረንጅ አግር እንደዚ አይነት ልጅ በጣም ፕውር የኦኑትን ብዙ ድጋፍ አላችው እና እንግሊዘኝ ይከብዳል የሚለውን ነግር ከ አይምሮ እንድያውጣ እና ይከብዳል የሚለውን ነግር ቃላት እንዳይጠቀም ንግሪው አደራ እና ተምሳሌ የኦኑትን መጽፍ ግዝለት በ እዚ ልጅ ትልቅ ኢንቭስትመንት አድርጌ ትልቅ ቦታ ሊደርስ የሚችል ልጅ ነው 😊😊እንደዚ አይነት ልጆች ኢትዮጵያ ችላ ነው ሚባሉት አደራ ትልቅ ስራ አለብሽ የ እዚህ ልጅ አይምሮ ትልቅ ሚስጥር አለ አንች ተጽኖ ካደረግሽ አንች ያልጠበቅሽው ትልቅ አግር ተረካቢ ነው 🤲🤲🤲ሚኦነው አላህ ይርዳሽ 🤲🤲
@fafiwollouwa1017
@fafiwollouwa1017 Год назад
ማሻአላህ አላህ ያሳድግክ ለኛም አላህሶልህልጆች ይወፍቀን ያርብ😢❤❤❤❤
@emebeterque8725
@emebeterque8725 Год назад
አሚን ያ አላህ በእዝነትህ
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn Год назад
سبحان الله ماشاء الله تبارك الله الله أكبر الله ❤❤❤የኔ ደግና እናት አሏህ ይጨምርላቹ አሏህ መልካሙን ሪዝቅ ይወፍቃቹ በጣም ልዬ ናቹ ወላህ አላህየ አፊያ ያድርግህ ሱደይስየ እናቶችኮ ግን የኔ ውድ እናት እኔም እናቴ ነች ቁረአን እንድቀራተከታትላ ያረስቀራችኝ ጥንካሬየ የኔ ብርታት አላህየ ይጠብቅልኝ
@abumahir1835
@abumahir1835 Год назад
Masha allh allh ychamrlachehu lngam allh yagraln
@fatmasaid2959
@fatmasaid2959 Год назад
እስኪ ዱአ አርጉላኝ ውዶች ቁርአን እዳገራሌኝ አላህ😭😭😭ያርብ መቼ ነው ቁራአን ያማካትመው
@liyuchannel3684
@liyuchannel3684 Год назад
Mashallh yareb egnanm ljochachn Hafiz argen
@fjeu7544
@fjeu7544 Год назад
ማሻሏህ አሏህ ይጨምርልህ የኔ ማር
@የኣዺስልጅ
@የኣዺስልጅ Год назад
ኣላሁኣክበር ኣላህ ያሳድግህ❤❤❤❤❤❤
@sekuna60
@sekuna60 Год назад
ማሻእላህ ሰበብ የእናቱ ጥንካሬ ነው ለዚህ ያበቃው አላህ ይጠብቅሽ
@hsg5999
@hsg5999 Год назад
ሱብሀን አላህ በጣም ይገርማል አላህ ይጨምርለት
@fhdhdhdh2578
@fhdhdhdh2578 Год назад
MashaAllaha MashaAllaha MashaAllaha MashaAllaha MashaAllaha MashaAllaha MashaAllaha MashaAllaha
@lijzedyoutube7828
@lijzedyoutube7828 Год назад
ሱብሃን አላህ እኛስ ምን ላይ ነን ወላሂ ራሴን ታዘብኩት😢😢
@zubydaethiopia4204
@zubydaethiopia4204 Год назад
ሱብሀን አላህ አላህ ይጨምርልህ ለኛም አላህ ያግራልን ያረብ
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Год назад
ማሻ አላህ ያሰድጊህ አንሚ ጎበዝ እነት ነሽ ያራብ ከስዳት ማልስ ልጆቼን እድያስቃራ ዎፊቃኛ ያሁሉ ቃን ሚኞቴ ነው
@امعبدالله-ك1ظ3ش
ማሻአላህ ተባረከላህ ሀቢቢ አላህ ያሳድግህ
@umifaruk2771
@umifaruk2771 Год назад
Inshallha enm ande qen legen amtalw allha yebel
@Ethio7745
@Ethio7745 Год назад
እባይን መቆጣጠር አቃተኝ የአላህ ተአምር😢😢😢❤❤❤❤❤
@emebeterque8725
@emebeterque8725 Год назад
😢 ልኔም ልጆች ድዋ አድርጉልኝ እባካችሁ
@abcd-y5w1q
@abcd-y5w1q Год назад
Masha Allah Tabarakallah Allah yechamirilik yene wud ❤❤❤
@gdgg5699
@gdgg5699 Год назад
ሱበሀን አላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርለት
@wpwp3506
@wpwp3506 Год назад
ማሽአላ ተባረክ ረህማን
@ErhmatDawed-ky1pg
@ErhmatDawed-ky1pg Год назад
መሻአላህ ተባረከ ረህማን አላህ ይህፈዝክ መሻአላህ❤❤❤
@hafidatalttahir2471
@hafidatalttahir2471 Год назад
ሱብሃንአላህ ለወላጆች በተለይ ለእናትየው በሰብሯ በትጋቷ አላህ የዋለላቸው ውለታ ነው አላህ ይባርክላቹሁ
@sebrenjemil9102
@sebrenjemil9102 Год назад
ማሻአላህ ደስ የሚል ዝግጅት። አላህ ይጠብቀዉ
@አብዱኢክሩይቱብ
ማሽ አላህ ያርብ እኛንም ልጆቻችንንም አላህ ሀፊዝ አርገን ሡበሃን አላህ የሀሊቁ ስራኮ ልዩ ነው
@marchm
@marchm 3 месяца назад
መሸአላህ ለኛም እደሀለ ልጁ ይስጠን
@hajibakiyar6535
@hajibakiyar6535 Год назад
ማሸአለህ የአለማችን አለህ ዳዒ ያድርግልሽ ጀግና እናት ❤
@foziamohammed5161
@foziamohammed5161 Год назад
MashAllah Allah bless you and your family 🎉❤
@Eumeesmalle
@Eumeesmalle 6 месяцев назад
ሱብሀነ አላህ አላህ ያሳድግህ ማሻ አላህ
@فاطمةعبدُإثيوبيا
ማሻ አሏህ ተባረከሏህ ሃፊዘከሏህ ሀቢቢ ሱበሃን አላህ
Далее
Part 5. Roblox trend☠️
00:13
Просмотров 3 млн
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶
00:21