Тёмный

ቁርጡን እወቁት! በገዛ ስልካችሁ እየተሰለላችሁ ነው! 6 የስለላ ዘዴ ይጠቀማሉ!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, ጋዜጠኛና መ/ር ዐቢይ ይልማ 

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться 253 тыс.
Просмотров 79 тыс.
50% 1

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Опубликовано:

 

9 май 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 154   
@toshiba1231
@toshiba1231 2 года назад
Real hero ምን ያህል risk እንደምትወስድ እናውቃለን በዚ አሽቃባጭ የበዛበት ዘመን እንዳንተ አይነት ጀግና ማግኘት ከባድ ነው ስላንተ ለመናገር ቃላት ያጥሩኛል....ፈጣሪ ይጠብቅህ ተባረክ🙏🙏🙏
@faithtsadik5777
@faithtsadik5777 2 года назад
ትክክል ነው ወንድሜ። በተጨማሪም አይምሮም አዲክት እንዲሆን ና የእንቃልፈምነት ኑሮ እንዲኖር ተደርጎል።
@user-letsub12121
@user-letsub12121 2 года назад
መምህር የተዋህዶ እንቁ ❤❤❤❤እናመሰግናለን አረብ ሀገር ነው ምኖረው ስለማስረጃው እናመሰግናለን ❤🙏❤❤❤
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 года назад
ሰላም ጀግናዉ ወንድማችን አብይ ይልማ በርታ 👍👍
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
እንኳን በደና መጣክ ዐቢይ ይልማ ትክክል ምርጥ ሰው እናመሰግናለን
@bettyethiopia3428
@bettyethiopia3428 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እባክህን ሰለ5G እዉቀትህን አካፍለን
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 2 года назад
ረጅም እድሜ እና ጤናን ይስጥልን ረቡኒ ብዙ ነገር እያስተማርከን እያነቃከን ነው
@biniyamgetu257
@biniyamgetu257 2 года назад
ጀግናዉ ወንድማችን አብይ ይልማ በርታ
@antdmx7340
@antdmx7340 2 года назад
መፍትሄ ያልከውን አልነገርከንም መምህር።
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ በመውጣት መግባትህ ጥበቃው አይለይህ ውድ አብይ ይልማ🙏እናመሰግናለን 🥰
@sebleteshome929
@sebleteshome929 2 года назад
አምላክ አንተን ያኑርልን በእውነት ትልቅ እውቀት እየሰጠሀን ነው ያለኸው . የማንቂያ ደውል ከተባለ አንተነህ ህይወታችንን እንዴት መኖር እንዳለብን ያሳወከን ብዙ እድሜና ጤና ይስጥህ
@telahuenegetachew8549
@telahuenegetachew8549 2 года назад
ምስጋና የለኝም መልካም ሰው ባለበተኑን መጠቀም አንችልም
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Год назад
ሰላም ጤና ፍቅር ለእኛ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@Love-wf2jq
@Love-wf2jq 2 года назад
በርታልን ወድማችን ሁሌም እጸልያለሁ
@abeba7037
@abeba7037 2 года назад
መምሕርዬ እንኩዋን ደሕና መጣሕ ይሕውልሕ አንድ ቀን ምሳ ሐበሻ ሬስቶራንት ምሳ በልተን ወጥተን መንገድ ላይ እየሔድን ምሳ እንዴት ነው ብሎ ስልካችን ላይ መጣ ከዛ ሑላችንም ተያየን እሚገርምሕ ደነገጥን አንድ ቀንም እንደዚሁ ፓርክ ሔደን መጥተን ስለፓርኩ አስተያየት ስጡን ማስተካከል ያለብን ነገር ካለ ብሎ ስልካችን ላይ መጣ ይገርማል አንተ በጣም ጎበዝ ነሕ ነቅተሕባቸዋል በጣም ጠቅመሕናል ተባረክ ደሞ ይገርምሐል እዚ አገር ትላልቅ ሱቆች ሬስቶራንቶች ተጠቅመሕ ስትወጣ በሌላ ጊዜ ሴል አለ ብለው ይልኩልሐል እንዴ ኢሜል አለሰጠን ስልክ አልሰጠን ከየት አውቀው ላኩልን ትላለሕ ይገርምሐል ሑሉንም ሰው እኮ ነው እንዲ የሚያረጉት ቴክኖሎጂ አሉት ሰይጣናዊ አሰራር ነው አንጂ እኛስ ለፍቶ አዳሪዎች ነን ብዙም አያስጨንቀን ይብላኝ ለራሳቸው አመሰግንሐለው አንተም እንዲሑ አስተምረን
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e 2 года назад
🙆🙆🙆🙆 ጉድ ነው እውነትም ሰይጣናዊ
@MenorDegu-xr7cj
@MenorDegu-xr7cj Год назад
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ አባቴ በርታ እዉነተኞች ስለሆን አለም ተቃወመን በጠበበዉ በር ለመግባት እየተፋለምን እንገኛለን ቀድመን ትንቢቱን ሰምተነዉ ስለሆነ የማንም ጫጫታ እንዳይበግርህ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ ከነ ቤተሰብህ!!
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 года назад
ውዱ እና እንቁ መምህራችን ተባረክልን ዕድሜ እና ጤና ይስጥክ 🤲🤲🤲 አቤቱ አምላኬ ምን አይነት ነው የደረስነው
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 2 года назад
ሠው ዕያሣሠተ ነው። ሑሉን ነገር 666 የሚል ቀሽም ነው
@Daniel-oc2mu
@Daniel-oc2mu 2 года назад
@@kiberenigestsebez6633 learn to comment respectfully please
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 года назад
እግዛቤሔር አምላክ ይመስገን ዐብያችን እንደምን አለህ
@fikirteworkuayele3029
@fikirteworkuayele3029 2 года назад
መምህር በሰላም በጤና ያኑርልን ፈጣሪ በጣ ብዙ ነገሮችን አሳውቀህናል እናመሰግናለን
@rahelgossaye1893
@rahelgossaye1893 2 года назад
ሰላም ሰላም የስለላድርጅቱ ኢትዮቴሌኮም ይህን እንደሚደርግ ከአመታት በፊት አውቅ ነበር እናም ካሜራውን እሸፍነው ነበር ሰዎች ግን እንደእብድ ይቆጥሩኛል ወዳጄ እውነትህን በውስጥህ ያዝ እብድ እንዳትባል
@tsigemengistu8006
@tsigemengistu8006 2 года назад
በጣም በጣም እናመሰግናለን መምህር አብይ 🙏
@user-mo3wr2nv3m
@user-mo3wr2nv3m 2 года назад
ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድም
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 2 года назад
Yemisema joro yelem alemu denzowal begeza eju erasu asmarkowal lemangnawem enamesegenalen 🙏
@ruthmime73
@ruthmime73 2 года назад
እናመሰግናለን ስለ መረጃው ጋዜጠኛ እና መምህር ዐብይ ይልማ !
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 2 года назад
ድንቅ ሰው ነህ።
@e_radiography__6451
@e_radiography__6451 2 года назад
ተባረክ እግዚአብሔር መንገድህን ይምራህ መምህር
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 года назад
መምህር እንኳን ደና መጣ በእውነት በጣም ቡዙ ነገር ነው ያሳዋከን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በርታልን
@messimessi7821
@messimessi7821 Год назад
Bezu tameralawu wandeme fatari yetabeke😍🙏
@user-uc8mk9rw8p
@user-uc8mk9rw8p 2 года назад
ዛሬ በሬዲሆን ስትል ስምቼ ነበር ሙሉውን ስላገኜሁት ደስብሉኛል ስላምህ ይብዛ መምህሬ ♥️💞😍
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 2 года назад
ውድ ኢቲዮጵያዊ መምህር አብይ ይልማ ውድ ነህ
@jonywoker6511
@jonywoker6511 2 года назад
እናመሰግናለን በል የድሮውን ዳስተር መያዜነው
@askalaforcido2978
@askalaforcido2978 11 месяцев назад
ፈጣሪ ይጠብቅሕ ወንድማችን ትዉልድን እያዳንክ ነው
@afartoday
@afartoday Год назад
🤳🤳🤳👏👏👏👏👏 ኑሪልን 👍👍👍
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 года назад
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ
@jonywoker6511
@jonywoker6511 2 года назад
እድሜህን ያርዝምልን ፈጣሪ ሰዎችን ለአንድ አላማ ፈጥሮአቸዋል ይግባቸው አይግባቸው እንጂ።በተለይ ለዚች ሀገር እጅግ ጠቃሚ ሆነህ ፈጣሪ ስለፈጠረህ እኔም አንተም ፈጣሪን ማመስገን አለብን ግን ራስህ በደምብ ጠብቅ ምክንያቱምአንድም ጠላቶችህ ሰይጣን ሁለትም የሴጣን ማደሪ ያዎች ናቸው።
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 2 года назад
ውዱ መምህራችን ሆይ በጣም በጣም እናከብርሀን እንወድሀለን
@hiruitseyamrigin9405
@hiruitseyamrigin9405 2 года назад
እንኳን ደና መጣህ መምህሬ
@LOGA-zo1ni
@LOGA-zo1ni 2 года назад
ለክፉዎች መሰለሉን ጥሩ ነው.ከክፋት ከራቅን ብንሰለል ምንም አያመጡም ስለዚ ምን ችግር አለው!! ዝምብለህ ብልፅግና ኢሀዴግ አትበል ከወንጀል ራስህን ነፃ ካደረክ ምን ያንቀጠቅጥሀል
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 2 года назад
እንኳን ደህና መጣሀልን መምህራችን እንወድሃለን
@user-bp5qg8em3o
@user-bp5qg8em3o 2 года назад
ክብረት ይስጥልን አብያችን
@esteagebreab4313
@esteagebreab4313 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ወንድማችን እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@ShewayeFFB
@ShewayeFFB 2 года назад
እሺ እነዚህን የሥለላ ሶፍትዌሮች ወይም አፕልኬሽኖችን በመጠቀም በስልካችን እንደምንሠለል ነገርከን፡፡ ታዲያ እንዴት ነው መከላከል የምንችለው? መከላከያውን ሳትነግረን እንዲያው ‹‹ነሆለል›› አትሁኑ ብትለን ምንም ጥቅም የለውም፡፡ ምን እንድናደርግ ነው የፈለከው?
@yordanosakale
@yordanosakale Год назад
አብዬ ያልከዉ በግል ደረጃ ደርሶብኛል አሁንም አንድዛዉ ነው ያለው ድግሞ በጣም የማምናችው ስዎች ናቸው ይጠለፉት አዝኛለሁ ያልሁት ከ ኢትዮጵያ ዉጭ ነው ምናልባት አኛ ዋጋ ክፍለን አምጥተናት ትጠፋለች የሚል ሥጋት ሊሆን ይችላል ብዬ በበጎ አስበዋለሁ አንድ ቀን ስያዉቁኝ አያውራን አንስቅ ይሆናል. አብዬ ትምህርቶችህን ሁሉ ektatlalhu. ትባርክልኝ ውንድሜ
@tilahune1213
@tilahune1213 2 года назад
ወንድሜ አሥተማሪያችን ዐብዬ ሠላም ሠላም ሠላም
@senait9364
@senait9364 2 года назад
መፍትሔው smart phone አለመጠቀም
@beba5182
@beba5182 2 года назад
በጣም አምሰግናለሁ
@senaityohans888
@senaityohans888 2 года назад
እናመሰግናለን
@getsolomon
@getsolomon 2 года назад
አቡይ ይልማ በጣም የሚገርም መረጃ ነው የሠጠህን እናመሠግናለን!! በርታ አሁንም አዳዲስ የገሀዱ ዓለም መረጃዎችን ጀባ በለን!!!
@enkuayelakew4954
@enkuayelakew4954 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 года назад
ሰላምህ ይብዛ መምህራችን ዐቢይ ሰለ 5ጂምን ትላለህ ኢትዮጵያ ተጀመረ😭
@jesusway3790
@jesusway3790 2 года назад
አብይ ሰላም ነህ እኛም እንወድሃለን ለበረከት ሁን
@aynalembalcha8980
@aynalembalcha8980 2 года назад
Hule geb Abiy betesebe Selamun yabizalih Edime xena yisxih Galatomii obolesa koo
@yetewahedofere3086
@yetewahedofere3086 2 года назад
መምህር እደምን ሰንብተሀል ? የመድሐኒ ዓለም ጥበቃ ዘወትር ካንተ ይሁን መምህር ወገኖችክን ለማስተማር ሁሌም መትጋትክን አደንቃለሁ እባክህን እዳትሰለች ሁሌም ታስፈልገናለክ በርታልን
@armonkassa9969
@armonkassa9969 2 года назад
ያምላክናት ከክፉ ትጠብቅወት
@binubelatenaw8353
@binubelatenaw8353 2 года назад
እድሜ ይስጥልን መምህር ፀጋዉ ይብዛልህ
@bizuayehugebru
@bizuayehugebru 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን🙏❤
@tsehaykebede3250
@tsehaykebede3250 2 года назад
ሰላም ይብዛልህ ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ስዎች በቀላሉ የሚሞቱት ለተለያዩ አደጋዎች የሚጋለጡት በእንደዚህ ሁኔታዎች ነው ለካስ ይህ ክፉ ስራቸውን እግዚአብሔር ያፍርሰው
@yemichael5274
@yemichael5274 2 года назад
እውነት ነው። እንደውም የሶሻል ሚዲያ መጠቀሚያዎች ሁሉ ስለላ ላይ የሚተጉ ነው የሚመስለኝ። እና እንኳን ለስለላ የተመረቱ ይቅርና አብዝሀኞቹ የሶሻል ሚዲያ በይነ መረቦች የሚቸረችሩን ይመስለኛል።
@tsimera4297
@tsimera4297 2 года назад
መምህር የሠጠኸን መረጃ በጣም መልካም ነው 🙏 አንድ ማወቅ ያለብኝ ነገር ነበር ምን አልባት መረጃው ካለህ ወደ ጥፋት እንዳልገባ ታደገኝ ስለ ክራውድ 1 ኦን ላይን ቢዝነስ ብታሳውቀኝ ለኔ ብቻ ሳይሆን ለብዙዎች ትምህርት ይሆናል አሁን በጣም እየተስፋፋ ነው አላማው ግን ምን ላይ መሠረት ያደረገ እንደሆነ ለመገመት ይከብዳል
@Eliltaa
@Eliltaa 2 года назад
መምህራችን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@fetiamohamed8672
@fetiamohamed8672 2 года назад
Gen Lemn Betam New Migermew Allah Yidreslin Yemnaweram Yisemalu Malete New Anten Allah kante Gar Yihun
@heranmulugeta1614
@heranmulugeta1614 2 года назад
Selam yabzalh 💯💯👍
@rahelashenafi828
@rahelashenafi828 2 года назад
ታዲያ ሰወች ሲሰልሉን ማወቅና እርምጃ መውሠድ እንችላለን? እንዴት? Ebakeh negren
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e 2 года назад
ጠቅላያችን በስልካችንም ጠቅሎናላ ይገርማል ባለስልጣናቱ እደት ማውራት እንደሚችሉ እግዚአብሔር ይወቅ የውጮቹ ስብሰባ ሲገቡ ስልካቸውን ይዘው አይገቡም አብዝሀኞቹ የኛወቹን አላውቅም እናመሰግናለን መምህር
@Daniel-oc2mu
@Daniel-oc2mu 2 года назад
Everything you said is quite true. Stay blessed!
@amanuelokbu5461
@amanuelokbu5461 2 года назад
May God give you more grace Jounalist Abiy ylma
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 2 года назад
Selam Selam Memehir Abiy Yelma enkuan bedehina metah,esti ewkethn engara 🙏👋👍❤️✅🟩🟨🟥💚💛❤️
@gemechistube9126
@gemechistube9126 2 года назад
ልክ ነህ ዐብዬ በጣም ላሎች አፖችም አሉ የማናውቃቸውን አፕልኬሽኖችን ስልካችን ላይ ስናይ ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል የ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ስልክ ባለፈው የጠለፉበት በዚህ ሶፍቴር ነው 🤔😃 !! ብዙ መረጃን ቀስመናል ወንድምአለም ግን በጣም ስለላ በዝቷል እኔ እማውቃቸው እራሱ እጅግ ብዙ ናችው
@fenetikuse5944
@fenetikuse5944 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን ይሰውረን ፣ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ከዚህ በላይ እውቀቱ ይስጥ መምራችን ።
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 2 года назад
መፌትሄው ምድነው ታዲያ ጥንቃቄ ሲባልስ ምን አይነት ጥንቃቄ ነው የምናደርገው
@user-ec6vs6rh4x
@user-ec6vs6rh4x 2 года назад
መፍትሔውስ
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 2 года назад
በእውነት ዘመንክን ያርዝምልን ጉድነው ዘንድሮ
@bettyalex7922
@bettyalex7922 2 года назад
ሰላም መምህር🙏
@fikirtedemisse5956
@fikirtedemisse5956 2 года назад
ወንድሜ አብይ እግዜአብሄር ይባርክህ የጨለማውን ስራ ስለምታጋልጥ
@fikirtedemisse5956
@fikirtedemisse5956 2 года назад
ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ
@fikirtedemisse5956
@fikirtedemisse5956 2 года назад
ጠፋህብኝ
@abiyyilmasaddistv
@abiyyilmasaddistv 2 года назад
@@fikirtedemisse5956 አሜን አሜን ፍቅርተ
@beteabb1466
@beteabb1466 2 года назад
Ho yigermal egziabher hulachinenim yitebiken
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 2 года назад
O ya of course yastawekal
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 года назад
ሰላም ሰላም መምህር አብይ እንኳን ሰላም መጣህ
@elsasergawi887
@elsasergawi887 2 года назад
እባክህ ስለህጻን ማርኮን ትክክለኛ መረጃ እንፈልጋለን
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo 2 года назад
Enkuwan beselam metahlin abiyachin wud memhrachin ere asakekun eko begeta enes edime lesfsh app camera locker eyadereku new mitekemew chigru gin gideta location lemekifet cameraw on mehon silalebet menged lay yetrafic cameram hone atekalay camera on new sithed hula yasayal ewunet yasferal
@user-bo8xi3gc6h
@user-bo8xi3gc6h Год назад
Abiy. Eigizabiher. Abizito. Yibarikh. Anite kifuwoch Bebezubet Midir Lay Anite. Bezi zeme. Bemegengeth. Fetarihin. Hulem. Amesigin. Liul. Eigizabiher. Yitebiqih
@user-ce5bh4fl5e
@user-ce5bh4fl5e 2 года назад
erasihin tebik.....sewochin eyanekah new ate hizibu dezizo new ej..... laleh ewuket adinakih neg....ade asiteyayet.........aleg.......bemehal masitawekiya bayigeba...... tiru new
@nigstileul812
@nigstileul812 2 года назад
Silezi meftihew mindin new
@kebedeyacob7053
@kebedeyacob7053 2 года назад
We already know these all.
@tilahune1213
@tilahune1213 2 года назад
ሥላሴዎች አንተንም ይጠብቁክ ወንድሜ
@user-ec6vs6rh4x
@user-ec6vs6rh4x 2 года назад
ስላሴ ስንት ናቸው
@tilahune1213
@tilahune1213 2 года назад
አንድም ሦሥትም ናቸው
@user-ec6vs6rh4x
@user-ec6vs6rh4x 2 года назад
@@tilahune1213 ቃለሒዎት ያሰማሕ እና ታዲያ ስላሴዎች ሳይሆን ስላሴ ነው ሚባለው
@endalkmelaku8654
@endalkmelaku8654 2 года назад
ለሰጠህን ትምህርት መምህር እናመሰግናለን ፈጣሪ ያክብርህ🙏 ሌላው እኛላይ ምን አይነት ምልክቶች እናያለን በቀላሎቹ መንገድ ስንሰለል?
@caalaanrabbuma6488
@caalaanrabbuma6488 2 года назад
betam inameseginalen!! indet mekelakel yichalal? lalemeselel min metekem alebin?
@tewoldedubale6747
@tewoldedubale6747 2 года назад
ጥሩ ነዉ መልዕክትህ ግን እንደሚሰልሉን ይታወቃል ዋናዉ መፍትሄዉን ማወቅ ነዉ ካለህ....
@greateview.4366
@greateview.4366 2 года назад
Arif new enamesginalen gin ke play store lay install argen meselel kechalen bemangnawm gileseb tadia endet new spy or clone endayadergun madreg yemenchlew ??
@samuelwoldemariam4996
@samuelwoldemariam4996 2 года назад
እናውቃለን! ስማርት የተባለው ለዚህ አይደል!
@nigstileul812
@nigstileul812 2 года назад
Yewedekew melak kemelakinet wede koankuranet teshagere dilu ye ortodoxawian new
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 года назад
ቴሌኮምነሰኬሽን በቻይና እጅ ሲወድቅ ዋናዉ የመንግስት ትኩረቱ እሱ ላይ ነዉ! ተቃዋሚዎቹን ማሳደጃ፣ ለግድያ ለአፈና ጭምር የሰጠቀሙበት ዘንድ!
@mahiabebe4188
@mahiabebe4188 2 года назад
It was my big question??? Mlsun selngerkge amsegnalhu!!! Mfethyewn demo chemreh ngerhen byhon teru nber. Erasachenen endyt kezyh kefu aderareg entebk?
@meharisahile2868
@meharisahile2868 2 года назад
እያወቁ አለቁ ነው ነገሩ ; አብይዬ ሰላም ነህ መሐሪ ነኝ ከሐዋሣ መምጣት ተውክ ወይ ሀዋሣ ራስ አገዝ (ቁጠባ) ሰፈር ትዝ አይልህም ወይ ስትመጣ እንገናኛለን ወዳጅህ ነኝ ።
@brhanwwenbera7963
@brhanwwenbera7963 2 года назад
Enkon dahna Matah wondme
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 2 года назад
የልዑል እግዚአብሔር ሰላም አይለህ ወንድሜ ከዚህ ለማምለጥ እንቴርኔት አልባ ቀፎ ብንጠቀምስ ለመረጃ ኮምፕቴርን ብኖረን ምን ይመስልሐል?
@getachewalem4898
@getachewalem4898 2 года назад
Sele FIAS yehone negr betlen online busins nw yelalu???
@tamiratkiflu5568
@tamiratkiflu5568 2 года назад
መልካም ጥሩ ነው ነቃሁኝ ሥለ 5G መረጃ እንፈልጋለን ካንተ
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu 2 года назад
በጣም ጠቃሚ ነው በርታ ነገር ግ ን "ጥበብ ታላቃን ታከብራለች" አክብሩኝ ባለ እውቀት ነኝ ማለት የፈለክ ያስመስላል በዚ ፋንታ " የ እውቀት መጀመርያ እግዚሃቤረን መፍራት ነው" ወይ ሌላ ጥቅስ ብጥተቀም ይመረጣል በተረፈ በርታ
@selamyirga9615
@selamyirga9615 2 года назад
ወይ ጉዴ
@azebmokonnen9702
@azebmokonnen9702 2 года назад
I totally support this system for the government to use in order these Ethnic terrorist and their Amanda to be revealed. As long as I am a peaceful person and not threat for any country then nothing to worry about. So I support this for my Government to be used, and I am so greatful to hear this so all this resist Oromo Tigriyan and even Amhara fundamental groups can not hurt our land anymore. I am very happy and please dont say this is wrong to do so. Thanks for sharing Abiy Yilma.
@seble.......160
@seble.......160 2 года назад
እና መሰግናለን ግን አልጨረስከውም እንዴት መጠለፉን የሚታወቅበትን ብታሳውቀን።
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 2 года назад
Endet mekelakel enchelalan?
@sebirna7872
@sebirna7872 2 года назад
Lezhi dehea hbreteseb bsellhut mn yagenialo sibal internet belelebet deha ager bzhu batasferawu hzbun tru neber
Далее