Тёмный

ቁጣ በህይወታችን የሚያመጣውን ኪሳራ ተረዱና ራሳችሁን እዩ።Kesis Ashenafi 

ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Подписаться 99 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

2 июл 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 59   
@emutemsegen7243
@emutemsegen7243 3 года назад
እኔ እልኽኛና በጣም ተቆጪ ነበርኩኝ ነገር ግን እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ተናገረኝ ከብዙ እስራትም ፈታኝ ላንተም ቀሲስ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 5 месяцев назад
እባክሽን እንዴት ከዚህ በሽታ ተላቀቅሽ እባክሽን እርጂኝ/ እርዳኝ
@coldcut8321
@coldcut8321 2 года назад
አሜን አብቴ፣ በእረሷ ላይ አድሮ ይሰተማረን፣ የድንግል ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን ።
@alemtsehaykibret9368
@alemtsehaykibret9368 3 года назад
Amen amen amen 🙏
@fiqerfiqer302
@fiqerfiqer302 2 года назад
Amen Amen Amen
@yodittadeseabraham432
@yodittadeseabraham432 3 года назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@adoseasiera4238
@adoseasiera4238 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@manarkalba3866
@manarkalba3866 3 года назад
ameen ameen ameen
@selamdangewy8765
@selamdangewy8765 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 3 года назад
Besme Abe Weweled Wemanfes Kidus Ahadu Amlake Amen 🙏🏿
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 3 года назад
Kale Hewit yasemalin amen 🙏🏿 ye Eyoben tegest yesten
@_dibora3949
@_dibora3949 3 года назад
አሜን አሜን!!!እግዚአብሔር ይርዳኝ!! ተባረክ ወንድሜ!!
@user-yv5fs6fm6x
@user-yv5fs6fm6x 3 года назад
በእዉነት እዉነትነዉ ያስተማረን የመከረን የወደደን ጌታ የስማነዉን እድንኖረዉ እርዳን አባትሆይ ስለምትረዳን መከርከን ሀይልን በሚስጠን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሁሉን እንችላለን አሜን ቀሲስ ቃለህይወት ያስማልን 🙏🙏🙏
@helenhailmichael6955
@helenhailmichael6955 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እኔም በጣም ተቆጭ ነኝ
@AO-ce6sv
@AO-ce6sv 3 года назад
Amen amen 🙏 Egziabeher yerdan yessemanewen be libonachen yetsafelen Tebarekelen kessis enamessegenehalen
@abbyabby607
@abbyabby607 3 года назад
Amen Amen mamerachen Hunat Naw 👏👏👏👏🤲🤲🤲
@user-hd4yv4dm5m
@user-hd4yv4dm5m 3 года назад
አሜንንን ቃለህይወት ያሰማል ፀጋውን ያብዛለዎት ቸሩ መድሀኒያለም ወይይይይ ይሔ የኔ ችግር ነው በጣም ነው ምናደደው ደግሞ በተናደድሁ ሰአት ቶሎ ለውሳኔ እቸኩላለሁ እግዚአብሔር ትግስቱ ማስተዎዋሉን ይስጠኝ
@kidankidan2739
@kidankidan2739 3 года назад
አሜንንን
@yenerobel9646
@yenerobel9646 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ብዙ የማላውቃቸው የተደበቁ ባህሪዎች እንዳሉኝ ተረድቻለሁ
@romanghandour2003
@romanghandour2003 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን ትግስቱን ስጠኝ ፈጣሪዬሆይ
@yeshigirma191
@yeshigirma191 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይባርኮት👏🙏👏በፀሎታችሁ አስቡኝ ይህ የኔም ችግር ነው
@user-fv8zq2sv8v
@user-fv8zq2sv8v 3 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰመልን Kesis Ashenafi እግዚአብሔር ይባርክሕ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️ እግዚአብሔር ይመስገን። ትልቅ ምክር ነው።
@zenebechmekete3353
@zenebechmekete3353 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@user-sh2ik3rz5p
@user-sh2ik3rz5p 3 года назад
በእውነት እናመሰግናለን
@fantafanta6244
@fantafanta6244 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@shewashiferaw6894
@shewashiferaw6894 3 года назад
አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን
@helinamengstu8247
@helinamengstu8247 3 года назад
,, Amen
@Hana-3838
@Hana-3838 3 года назад
አሜን አሜን አሜን። እግዚአብሔር ይመሰገን። ክብር ምሰጋና። ለዝች ቀን ሰአት ለአበቃን ጌታ
@user-ri1qh5zn2g
@user-ri1qh5zn2g 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን
@penael181
@penael181 3 года назад
Ewnet yegermal hatyat endahone aysemagnm nebar.... Kale hiwot yasemalen
@bethm2251
@bethm2251 3 года назад
Amen Kale hiwet yasemalin memihirachin
@user-bz2jd2mq2v
@user-bz2jd2mq2v 3 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-sh2ik3rz5p
@user-sh2ik3rz5p 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሜንንንንንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@kalereta1504
@kalereta1504 3 года назад
Telek temehert nw egziabeher yebarekh
@blenfiseha7293
@blenfiseha7293 3 года назад
ቁጣ ሀጢያት መሆኑን አላወኩም: ትግስት ይስጠን:: ኑርልን እናመስግናለን!!
@hana967
@hana967 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@Yene15
@Yene15 3 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@abrehettewelde3502
@abrehettewelde3502 3 года назад
Kal hiwet yasemaln kequta yisewren bequta sent bedel yifetsemal egzabiher tegst histen , tebarekln
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 3 года назад
አሜን አሜን አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@elizabethteshome384
@elizabethteshome384 Год назад
Tebarek Abate.Tsegawun yabizalik
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 года назад
አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አንኳን ደና መጣህ መ ም ህ ር
@user-zr2cp3te1o
@user-zr2cp3te1o 3 года назад
ፀጋው ይብዛልህ መምህር፣።
@rgormse
@rgormse 3 года назад
Amen amen 🙏thank you
@queengalaalduoori2702
@queengalaalduoori2702 3 года назад
ቃለህወት ያሰማልን መምህር
@zewdnesh4830
@zewdnesh4830 3 года назад
ቃለህወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@tigist19
@tigist19 3 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 🙏☺
@user-kf2vj7pw7x
@user-kf2vj7pw7x 3 года назад
Kalehwet yasemaln
@hibretlegesse7981
@hibretlegesse7981 Год назад
kale hiywot yasemalin
@mesretgimm3253
@mesretgimm3253 3 года назад
Amen kale hywet yasemaln Lule Egzabhyer abzto yebarkh bewent bzu tesasatku bzum tenarku amlake yeker yeblge ene uteyategawan legun men elalu lela tegset yelgem telo mekotate becha
@mesretgimm3253
@mesretgimm3253 3 года назад
Temarku
@user-dy3yz5ke6r
@user-dy3yz5ke6r 3 года назад
🙏🙏🙏🙏
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 5 месяцев назад
ቁጣ በሚል አርእስት ስገባ ነው ያንተን ትምህርት ያገኘሁት ከሚቆጡት ሰዎች አንዷ ነኝ መቆጣት ስጀመር በቻ ነው የማስታውሰው ከዚያም አጠገቤ ማን እንዳለ አን ኳን አላስታውስም ግን ወደራሴ ከተመለስኩ በሇላ በጣም እጸጸታለሁ መሞት ሁሉ እፈልጋለሁ ግን መተው አልቻልኩም አባክህን ጸልይልኝ ምን እንደማረግም ንገረኝ
@shewamelake5401
@shewamelake5401 3 года назад
Kemey kenika
@kebedechkahsay5950
@kebedechkahsay5950 3 года назад
Geta yibarkot ken betesebo. Kal hiwet yisemalin.
@jasika499
@jasika499 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ችግር አለብኝ ለውሳኔ እቸኩላለሂ ስናደድ ያ ደግሞ ይሰብረኛል ኦኔ አይደለሁም በተናደድኩበት ሰዓት ስመለሰ ያሳፍረኛል ንግግሬ በጣም አዝናለሁ መስተካከል አለብኝ
@yergehaile8460
@yergehaile8460 3 года назад
what does it mean by gerizan
@helendavid455
@helendavid455 3 года назад
Remove what is not ours like a bad behaviour..
@kalereta1504
@kalereta1504 3 года назад
Amen Amen Amen
Далее
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
መዝሙረ ዳዊት ረቡዕ - Mezmure Dawit Rebu
43:01