Тёмный

ቁጭቱ እንዳይረዝም ጥለቱ ይቀነስ ....አሳማ ይበላል ሰው አርቲስ ቸርነት ፍቃዱ Artist Cherinet Fikadu 

ET ART MEDIA
Подписаться 375 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp....
TikTok www.tiktok.com...
RU-vid / @etartmedia
ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 102   
@tinsaetilahun-hi6jb
@tinsaetilahun-hi6jb Год назад
እሔ ተወዳጅ ጉባኤያችን በየወሩ በየ ሳምንቱ ቢሆን በትልቅ አዳራሽ ብታደርጉት ብዙሰው መታደም ይፈልጋል እባካቹ
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Год назад
ቸሬ በጣም የሚገርም ግጥም ነው ዘመንህ ይባረክ.... ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ጥዑም ለኛ አስፈላጊ መዝሙር ነው😢
@EDOMMA-tj9hl
@EDOMMA-tj9hl Год назад
የድንግል ማሪያም ልጅ ፀጋውን ያበዛላቹ ቃለ ህይወት ያሰማቹ በእድሜ በጤና ይጠብቃቹ
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ Год назад
የገልግሎት ዘመናቹን ይባርክላቹ ወንድሞቼ
@ኤፍታህጵጌማርያም
ተዋህዶ መሆን መታደለ ነው❤🙏💒🙏💒🙏💒❤😘❤😘❤😘❤😘❤😘❤😘
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
እውነት ነው 🤲🙏💒
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 Год назад
እዉነት ነዉ
@ዘማሪትየሺወርቅያረጋል
ግሩም ነው በእውነት ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ መታደል ነው ውይ ታድለን
@brhantsfaw9853
@brhantsfaw9853 Год назад
እዉነት ታድለን ፍቅር የሆነች ሀይማኖት ነዉ ያለችን
@edgrff7506
@edgrff7506 Год назад
ነይ አገልግሎት ዘመንህ ያዝምልን የኔ ውድ ወድማችን🕯🕯♥♥❤
@hanayemaryam2940
@hanayemaryam2940 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቸርዬ እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ ድንግል በዘርፋፋ ቀሚሷ ትጠብቅህ
@hanydereje3343
@hanydereje3343 Год назад
ይህን መዝሙር ስንቴ እንዳዳመጥኩ አላቅም ብቻ አመሰግናለሁ
@almetosalo1536
@almetosalo1536 Год назад
ያገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ
@መንበረሥላሴ
@መንበረሥላሴ Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትያሰማልንለሁላችሁም ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርከው
@qweqwe444
@qweqwe444 Год назад
እፁብድንቅ የሆነ ግጥም ነዉ!!!!!!!!!!!❤❤❤❤ሽአመት ኑርልኝ
@mesigetahun8825
@mesigetahun8825 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ እንቁወች
@liya7235
@liya7235 Год назад
ቃለ ህይወት የሠማልን ወንድማችን ጸጋውን ታብዛልህ እመ ብርሀን የጌታችን እናት የመድሀኒአለም ❤❤❤💕💕💕😍😍😍🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን
@مليكهالعصيمي
@مليكهالعصيمي Год назад
ቃለህይወትያሰማልንወንድማችንጸጋወንያብዛልህእዚጋብሔርስሙለዘላለየተመሰገነይሁንአሜንአሜንአሜን
@shashibazezew1573
@shashibazezew1573 Год назад
Egziabher yistln Kalehiwet yasemaln Mengstesemayat yawurzln Mulu tenawen yistln Yagelglot zemenwen yarsmln Ftsamewen yasamrln Wendmachin artist Chernet 💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏💚💛❤
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
እግዚአብሔር ጸጋና በርከት ጥበቡን ይግለጽላችሁ የተዋህዶ ልጆች
@ensratube
@ensratube Год назад
በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማለን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@usertefeshiobietelhiem2117e9
እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤
@ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ
ቸርዬ ቃለህይወት ያሰማልን
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Год назад
😢😢😢😢በእውነቱ ቃል ሕይወትን ያሰማልን
@zufanassfea4405
@zufanassfea4405 Год назад
💒💔💔አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሠማልን
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 Год назад
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ
@tsionejege7126
@tsionejege7126 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን.....መቼ መቼ ነው ጉባዔው
@emebetgashawu
@emebetgashawu Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Год назад
አሜን ዘመናችሁ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥልን
@ሁሉምአላፊነዉለካሁሉንምት
ገራሚ ነዉ🙏🙏በቤቱ ያፅናልን
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቸርዬ የደማችን በቤቱ ያኑርክ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ
ኦርቶዶክስመሆንኮ እራሱመመረጥነው የጌታዬእናት እናቴማሪያም የኔናት
@yoditdesta6018
@yoditdesta6018 Год назад
እናንተ የተዋህዶ ፍሬዎች ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ በቤቱ ያጽናችሁ።
@NatiyBayu-gb8qx
@NatiyBayu-gb8qx Год назад
❤❤❤❤.edime yistelen kalehiwot yasemaln
@mesigetahun8825
@mesigetahun8825 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን
@ፍቅተማርያም
@ፍቅተማርያም Год назад
ለግጥሙ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ ያጽናህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ ያጽናህ
@semharhabtom6573
@semharhabtom6573 Год назад
በጣም ደስ የሚል ቀን ነበር
@AMAW24
@AMAW24 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ይይሰማልን🙏Et art በጣም እናመሰግናለን አገልግሎታችሁን ያስፋልን 🙏
@አንቺእናቴድንግል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 Год назад
እንኳን አብሮ አደረሰን ምዕመናን እግዚአብሔር ይጠብቅልን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን
@ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢
@Haregi849
@Haregi849 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናችሁ ውድ የተዋሕዶ ልጆች
@ብርቱካንአውግቸው
ፀጋዉን🍃 እዉቀቱን🍃 ይጨምርላችሁ 🍃 እስኪ 🍃 በፈጣሪ ☝ አርቲስቶች ዘፋኞች በመንፈሳዊ ላይ ስራላይ 🍃አብዝታችሁ ስሩ ለነፍሳችሁ ፅድቅ ለህዝብ ትምህርት ይጠቅማል በርቱ 💚💛❤
@እመብዙሃንመንገዴንአቅኝል
እግዚአብሔር እስከፍፃሜ በቤቱ ያኑራቹ ያኑረን ❤❤❤❤
@semharhabtom6573
@semharhabtom6573 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክህ
@merrydegu4447
@merrydegu4447 Год назад
ቃለ ሕይወት ዪሰማልን ፀጋክን ያብዝልን ምርጥ የተዋህዶ ፍሬ
@lesewutadese5231
@lesewutadese5231 Год назад
Qal hiyot yasemalin idmee ka xenaa yadililin 🙏
@alquzx6789
@alquzx6789 Год назад
አሜን🙏🙏💓💓
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Год назад
አሜን ቸሬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን 😢
@abbyharegu8421
@abbyharegu8421 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማል የተዋህዶ እንቁዎች🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigitk5795
@tigitk5795 Год назад
ኦርቶዳክሴ የእንቁ እንቆዬ ክብር ማእርጌ አንቺን ክፍ አይንካብኝ መድሀንያለም ከላይላሽ አይኑን ይሰበርልሽ
@abbyharegu8421
@abbyharegu8421 Год назад
@@tigitk5795 አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@tigisteadanich
@tigisteadanich Год назад
አሜን አሜን አሜን ውድማችን ገጣሚዉ እድሜ ይስጥልን ከቤቱ አይለይህ❤❤❤ ዝማሬ መላክ ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹህ የኛ ተተኪትዉልዶች በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤
@mariyam..enate21
@mariyam..enate21 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤
@hananhnan-nh4ln
@hananhnan-nh4ln Год назад
በእውነት ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን😢😢😢
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 Год назад
Enkean abro adersen
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 Год назад
Kale Heyiwet Yasemale Bebetu Yasinalen Amem❤❤❤❤❤❤❤amen
@floramiemanit9876
@floramiemanit9876 Год назад
💯🙏🙏🙏🙏💚💛
@tigistgetahun-dc5vq
@tigistgetahun-dc5vq Год назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@winniewubet9506
@winniewubet9506 Год назад
Amennnn❤❤❤
@مليكهالعصيمي
@مليكهالعصيمي Год назад
💒💒💒💒💒💒
@etalemahuguaguahu8462
@etalemahuguaguahu8462 Год назад
❤kale hiwet yasemaln wendimachin Cheru
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤
@fasikaGebre
@fasikaGebre Год назад
Amen Amen Amen
@كيسيدي
@كيسيدي Год назад
💒💒💒💒🙏🙏🙏
@floramiemanit9876
@floramiemanit9876 Год назад
🙏🙏💯💚💚💛
@mebratuwelde
@mebratuwelde Год назад
ቃለ ህወት ያሠማልን
@fasikaGebre
@fasikaGebre Год назад
Amen kale hiwet yasemalen
@mehertyohanes3510
@mehertyohanes3510 Год назад
Kale hiwot yasemalin ❤❤
@yayayaya5229
@yayayaya5229 Год назад
አሜን አሜን አሜን😭😭😭❤
@qweqwe444
@qweqwe444 Год назад
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢😢❤❤❤😢😢!!!!!!!!!!!!!😢😢😢❤❤
@haylu8198
@haylu8198 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏☝☝☝☝☝
@hibretbelay8145
@hibretbelay8145 Год назад
❤❤❤❤
@mouna6099
@mouna6099 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gaaddiseeethiopia9515
@gaaddiseeethiopia9515 Год назад
🙏🙏🙏❤❤❤
@Yabsira-dq4iu
@Yabsira-dq4iu 5 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@safieasofy-gc9nv
@safieasofy-gc9nv Месяц назад
❤❤❤❤🎉
@tegisttesfaye5432
@tegisttesfaye5432 Год назад
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪
@vipcell4041
@vipcell4041 Год назад
AMENAMENAMEN❤❤❤
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርይመስገን-ሠ4ቘ
❤❤🥰❤❤😭
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@salamethiopian1136
@salamethiopian1136 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@stoorroor5679
@stoorroor5679 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
🥰🥰🥰❤❤❤🙏🙏🙏EA🙏🥰💕
@qweqwe444
@qweqwe444 Год назад
ሰላም ለእናተይሁን እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤
@mehretmahret8853
@mehretmahret8853 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰❤️🥰❤️🥰❤️🙏🙏🙏
@nanikifle3401
@nanikifle3401 Год назад
🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@brtukanderss1630
@brtukanderss1630 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 Год назад
አቤት ውበት አቤት ድምቀት እንዲህ የሚሰበስበን አጣን እንጂማ አንድም ነፍስ ወደ ዳኪራ አይሆድም ነበር
@ኢየሱስያድናል-ረ7አ
ማርም የጌታ እናት ናት ግን ማርያምን አምልኩ አልተባለም ።ሰዉን አታስቱ
@Yoye156
@Yoye156 Год назад
wededenat enji alamelekenatem endenante yaletadelen teweledoch aydelenem be kidus wengelu teweld hulu betset yelugnal alech egname ketadelew ketemeretew teweld nenena eneho betset nesh yamelak enat yegetaye ye Eyesuse kerestose enat eyalen enamesegenatalen ayzowachu atekatelu yemaretin felefeloch
@sarahsmith7930
@sarahsmith7930 Год назад
Stay in your lane. Don't try to correct others. Worry about yourself.
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ Год назад
አሜን 🙏🙏🙏❤️
@fasikaGebre
@fasikaGebre Год назад
Amen Amen Amen
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 Год назад
❤❤❤❤❤❤
@vipcell4041
@vipcell4041 Год назад
Amen❤❤❤
@የሺውርቅ
@የሺውርቅ Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌👍👍🙏🙏🙏
@saraabebe4561
@saraabebe4561 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mimi-bs8nx
@Mimi-bs8nx Год назад
❤❤❤❤❤❤
@maskeremmesk4613
@maskeremmesk4613 Год назад
❤❤❤❤❤❤
Далее
🖤
00:18
Просмотров 466 тыс.
ከአባቴ ውጭ ማን አለኝ።
23:33
Просмотров 142 тыс.