Тёмный

ቁ.1 የበአል ጠጅ አዘገጃጀት (አጣጣል)Ethiopian traditional drink  

MARE & MARU
Подписаться 168 тыс.
Просмотров 57 тыс.
50% 1

#ጠጅ#teji#Mare
ለበአል ፈጥኖ ደራሽ የጠጅ አጣጣል
ለ 6 ሊትር ውሀ 2 ኪሎ ማር
1 የሻይ ማንኪያ እርድ
1 የሻይ ማንኪያ እርሾ
የእንጨት ጌሾ ሶስት እጅ

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 44   
@eyerusalemhaileselasiesolo7742
@eyerusalemhaileselasiesolo7742 2 года назад
Thank you so much. Especially the fact that u told us the measurement ❤❤ so helpful
@ላምሮትነኝ
@ላምሮትነኝ 2 года назад
ጎበዝ ማሬ ቆንጆ ጠጅ እንደሚሆን ያስታውቃል በአልን አንቺ ጋር ነኝ በቃ 😁
@sitotatube-
@sitotatube- 2 года назад
በጣም ቆንጆ ነዉ 👌👌👍👍 ዉይ ወይራ ስወደዉ ❤️❤️❤️❤️
@teshomelepacha6957
@teshomelepacha6957 2 года назад
በርቺልን እህታችን ለንደን ከመምጣታችን ከአንድ ወር በፊት ማመልከቻ አስገብተን ይህን ጠጅ እንቀምሳለን መልካም ጊዜ በርቺ
@maremaru
@maremaru 2 года назад
እሺ ተሼ ትዛዝ ተቀብያለው 🙏😍
@ሀኒየናቱዋልጅ
@ሀኒየናቱዋልጅ 2 года назад
ማሻላ ማሬ 😘
@frehiwottadele8925
@frehiwottadele8925 2 года назад
ሞያሽን ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን።
@bx5831
@bx5831 Год назад
በጣም ግልጽ አቀራረብ እናመሰግናለን
@hanawondemaneh9435
@hanawondemaneh9435 2 года назад
WOW Betam New Mewdew Yemtsrbat Pelastk Keyt Ageys
@maremaru
@maremaru 2 года назад
የቱን ነው ባሊውን ?
@ghebhaile
@ghebhaile Год назад
Thank you very much .
@soliyanatadesse96
@soliyanatadesse96 2 года назад
Thanks konjo!
@liyahyle9881
@liyahyle9881 2 года назад
Egesh yebatek yene konjo
@maremaru
@maremaru 2 года назад
❤🙏
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 года назад
በጣም ቆንጆእስራር
@Aster-lc3dg
@Aster-lc3dg Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👍
@meseretteshome5324
@meseretteshome5324 6 месяцев назад
የጣላ አጠማመቅ አሳይን
@hiwotgonder594
@hiwotgonder594 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እኔ በጥብጬ ጣፋጭነቱ በዛ ብሎብኛል እና ጌሾውን በውሀ ቀቅዬ ብጠቀም ይበላሽብኛል?እባክሽ በቅንነት ሀሳብሽን ንገሪኝ
@maremaru
@maremaru 2 года назад
ጌሾ ከዚህ በፊት ጨምረሽ ነበር ?
@hiwotgonder594
@hiwotgonder594 2 года назад
@@maremaru አልጨመርኩም ዛሬ ገና ልጨምር ነው
@hiwotgonder594
@hiwotgonder594 2 года назад
@@maremaruአልጨመርኩም ዛሬ ነው 3ኛ ቀኑ ገሾውን በውሀ ብቀቅለው ችገር አለው ጣሙ ጣፋጭነት ስለቀዛብኝ ነው
@maremaru
@maremaru 2 года назад
ጌሾ ሲገባ ይስተካከልልሻል አትፍሪው በጠጁ ብታፈይው ይሻልሻል
@raheltaffese2547
@raheltaffese2547 Год назад
የኔ እናት ከለር አልመጣም አለኝ እና ምን ላርገበት 12 ቀን ላይ ነኝ
@almazyoseph6077
@almazyoseph6077 28 дней назад
መጨረሻውን ምነው ሳታሳይን ያለቀውን ማለቴ ነው
@maremaru
@maremaru 18 дней назад
ቁጥር ሁለት አለ ቪዲዮዎቹስጥ
@zeniesubalew7036
@zeniesubalew7036 2 года назад
የጌሾ መጠን ብትነግሪኝ?
@maremaru
@maremaru 2 года назад
አንድ 4 እጅ ዘግኜ ነው ያረኩት አለካውም በጣም አይነስም አይብዛም
@tewodrosmolla3960
@tewodrosmolla3960 2 года назад
Ygesho enchet klele min metekem yichalal?
@maremaru
@maremaru 2 года назад
የዳቦ እርሾ ይሆናል ግን መቆየት አለበት ቢያንስ 3 ሳምንት አለዛ ብርዝ ነው የሚሆነው
@yederawerqabenet
@yederawerqabenet Год назад
እጅሽን ይባርከው ማሩ ተወዷል ምኑን ሠራነው
@canada4Mykids
@canada4Mykids 2 года назад
የበሰለ የቁዬ ጠጭ አለኝ እንዴት ልበርዘው?
@maremaru
@maremaru 2 года назад
በእርሾ ፉንታ ተጠቀሚው ማሩን ከውሀ ጋር ስትቀላቅዩ አብረሽ ጨምሪው
@tigest3176
@tigest3176 2 года назад
Gebse yilweme ende teje
@maremaru
@maremaru 2 года назад
ገብስ ለጠላ ነው እንጂ ለጠጅ አይገባም እህት
@wudetesfa9718
@wudetesfa9718 9 месяцев назад
Enko ymtgrmuegn bkubaya btbtachew teje atatael stlu tvrmalachew
@teqebakasa3845
@teqebakasa3845 9 месяцев назад
የገቮው መጠኑ ስት ነው
@maremaru
@maremaru 9 месяцев назад
እሩብ ኪሎ የሚሆን
@maezameskele2599
@maezameskele2599 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰
@martamequanint3453
@martamequanint3453 2 года назад
Begesho dukets yichalal
@maremaru
@maremaru 2 года назад
አይሆንም እህት
@gufh8750
@gufh8750 Год назад
Manejnawm erede yederegale weda
@maremaru
@maremaru Год назад
Awo sis
@brookabebe9820
@brookabebe9820 Год назад
ጠጅ በወይራ አይታጠንም
Далее
ንፁህ የማር ጠጅ/Ethiopian honey wine
26:25
Просмотров 132 тыс.
How to make Ethiopian drink tej የጠጅ አስራር
12:12