Тёмный

ቃለ እግዚአብሔር || ገድለ ቅዱስ ዮሐንስ፥ አፈ ወርቅ✝ """በጥሜም ሮጥሁ" (መዝ. 61:4) (ግንቦት 12 - 2014)||ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ 

ርቱዓ ሃይማኖት2
Подписаться 30 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ #ኦርቶዶክሳዊ #ስብከት #ዲያቆን_ዮርዳኖስ_አበበ #የቅዱሳን_ታሪክ

Опубликовано:

 

14 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 11   
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@aabbbezayehuchane895
@aabbbezayehuchane895 4 месяца назад
አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለመምህራችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AlemtshayHaliu
@AlemtshayHaliu 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሳማልን
@ዘርፌቸርንት2119
@ዘርፌቸርንት2119 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 4 месяца назад
እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣የመላይክት፣የፃድቃን፣የሰማይታት፣በረከታቸው፣ረዴታቸው፣ከሕዝበ፣ክርስቲያን፣ጋር፣ይሁን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 4 месяца назад
እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 4 месяца назад
♥️🙏🙏🙏⛪
@afeworkg2684
@afeworkg2684 4 месяца назад
መጻፍ የፈለከዉ የመጨረሻዉን ነዉ, እኔ ላንተና መሰሎችህ አንድ ጥያቄ አለኝ, ከመንፈሳዊ ማዕረግና ከዓለማዊ የትምህርት ማዕረግ ማን ይበልጣል?
@eheteagedie1533
@eheteagedie1533 4 месяца назад
በእኛ ዘንድ የአለም ትምህርት ነው በቅዱሳኑ ዘንድ የሃይማኖት ትምህርት ይበልጣል ምድራዊ ቁሳቁስ ሳይሆን ሰማያውውን የክርስቶስን መንግስት ያዋርሳል ባጠቃላይ ምድራውና ሰማያው ማለት ነው
@nabuteyimer8733
@nabuteyimer8733 4 месяца назад
በመጀመሪያ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር🙏 ስለ አቡነ ቴዎፍሎስ ጳጳስ ወግብፅ ከንግሥት አውዶስኪያጋር ሆኖ ቅዱስ ዮሐንስ ያሳደደ ነው። እኛ ስለ እሱ ቅድስና አልተከራከርንም።ሌሎቹ ግን የእዚህን አባት መጥፎ ሥራ ይገልጣሉም። መቸም ታሪክ/ስንክሳር ሲዘገብ የሚያምም ቢሆን እውነቱ ነው የሚዘገበው ይህ አባት ቅዱስ የሻራቸውን ሁሉ በመጀመሪያው ስደቱ ሾሟቸዋል።ንግሥቲቱ በመጀመሪያ ስደቱ ዙፋኑዋ ላይ(እሳት)ስለመጣ ፈርታ ከስደት ካለበት መልሳዋለች።በኋላም ታሪኩ ብዙ ነው በቴዌፍሎስ አማካኝነት ነው ፪ኛ ጊዜ ያሰደደችው።እራሱ በመጀመሪያ ቅ/ዮሐንስ ስለ ቴዌፍሎስ ያሤረበትን ሰምቶ አላምን ብሎ ደብዳቤ ግብፅ ጽፎ በመከራ ከመጣ በኋላ የጳጳሱን ቡራኬ ስይቀበል( እዛም ሳያርፍ) ቤ/መንግሥት እሷ ጋር ነው የገባው።....ታሪኩ ብዙ ነው ይህ ሐቅ ነው።ዲን መር ጥሩ ታስተምራለህ።ግን ትሳደባለህ።ይህ ጥሩ አይደለም። የምታስተምረው( የምታደርገው አስተዋጽኦ እንዳለ ሆኖ) ...እንግዲህ ይህን ለመረዳት ደግሞ " ሕይወቱና ትምህርቱ" የሚለውን የቅዱስ ዮሐንስን መጽሐፍ የጻፈዉን (የዲን ያረጋል አበጋዝ ዶር.) መጽሐፍ አንብቡት።ገበያ ካገኛችሁት!!!!
@misganabere6115
@misganabere6115 4 месяца назад
heretics astemroual yemibal ale
Далее
How many can you smash?🍫 IB : Florin
00:19
Просмотров 3,2 млн