Тёмный

ቃል እና ቀለም | ዶ/ር አብይ ደውለው ቃል ቢገቡልኝም ብሩ አልደረሰኝም| ደህንነቱ መፅሀፍና ትግራይ ምን አገናኛቸው? 

Awlo Media - አውሎ ሚዲያ
Подписаться 159 тыс.
Просмотров 84 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 305   
@demissiegenet2693
@demissiegenet2693 3 года назад
የዘመኑ ምርጥ ሰው እምዬ ምኒልክን የሚያደንቅ ምርጥ ሰው ።
@hey1232
@hey1232 3 года назад
እረረረረ ጉድ ነው🙆🏾‍♂️ ከፍሎ ወይ ሰርቆ ነው መፆሀፉን ያፃፈው 😳
@GetachewKetema
@GetachewKetema 3 года назад
እግዝአብሔር ምሮሃል !!! አሁንም ጨርሶ ይማርህ !!! እጅግ በጣም አድናቅህ ነኝ፡፡ወደ ሰባት መጽሐፎችህን አንብቤአለሁ፡፡በጣም ድንቅ ሥራዎች ናቸው፡፡የኢትዮጵያ ሕዝብ አንተን ማጣት አይፈልግም፡ እባክህ ኑርልን፡እግዝአብሔር ያኑርህ፡፡አንተን በአካል ወይም በስልክ ባገኝህ ደስ ይለኛል፡፡ መልካሙን እመኝልሃለሁ፡፡
@tingrttingrt1206
@tingrttingrt1206 3 года назад
ወላዲተ አምላክ ጨርሳ ትማርህ ድነህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ድነህ ለመፃፍ በመብቃትህ ማርያምን ደስ ብሎኛል ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
@enatfantaergoya
@enatfantaergoya 2 года назад
ይሄንን ቪዲዮ እስከማይበት ቀን ድረስ የዴርቶ ጋዳ ደራሲ ነው ብዬ በምናቤ የምስለው በጣም በእድሜ ትልቅ ሸምገል ያሉ ወፍራም መላጣ ቀይ የንባብ መነጸር የሚያደርጉ እረጅም ነበር የሳልኳቸው በጣም ተገርሜለሁ ይስማዕከ በእውነት እድሜህን ያርዝምልህ ጤናህን ይስጥህ እውነት ለመናገር ተገርሜለሁ እንዳተ አይነት ወጣት ሙሉ ኢትዮጵያን በምናብ ያሳየሀን እውነት እውነት በጣም አክባሪህ ነኝ
@yoalapp
@yoalapp 3 года назад
እናመሠግናለን ጋዜጠኛው የኢትዮጵያ ኩራት የሆነውን ይስመአከን ስላቀረብክልን
@hey1232
@hey1232 3 года назад
😳
@yohannessherab2787
@yohannessherab2787 3 года назад
ጥቁር ዶሮም እንደነጯ ዶሮ ነጭ እንቁላል ነው የምትጥለው፤ እና አውሎ ሚዲያም እንደ ይስማዕከ ያሉ ብርቅዬዎችን አመጣልን፦ እናመሰግናለን፡፡
@eyerusalemhadgumossict.2145
@eyerusalemhadgumossict.2145 3 года назад
it is a good interview what a journalist! Bekalu good job bro
@derejeabel3147
@derejeabel3147 3 года назад
በጣም ጥሩ ደስ ብሎኝ ያየሁት ዝግጅት ነው እንዴት ደስ ይላል ያለውን እውነታ ለሕዝብ ማቅረብህ እውነታውን ለማስረዳት ይጠቅማል እግዚአብሔር የሀሳብህን ይሙላልክ!
@frewzeru2809
@frewzeru2809 Год назад
I admire your bright mind
@kassawahmed594
@kassawahmed594 3 года назад
ጋዜጠኛዉ እጅግ የምትወደድ ወርቅ ሰው ነህ በቃ ማመሰገን የምፈልገዉ ማድነቅ የምፈልገው አንተን ነው አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ።
@yohannessherab2787
@yohannessherab2787 3 года назад
Who can understand this precious person, honest, a man of himself, independent thinker ... wow ይስማዕከ፦ እርሱ አንድዬ ይስማህ!!
@hey1232
@hey1232 3 года назад
😂😂😂ውሸታም
@learntulearn848
@learntulearn848 Год назад
#yesemaeke #WORQU A Living Philosopher and Deeply Knowledgeable Soul Thank you Sir
@AKIA-X-MAN
@AKIA-X-MAN 3 года назад
በጣም ነው የሚገርመው 6 ማተምያ ቤቶች ስራህን አልቀበልም ማለታቸው የንባብ ባህላችን ምን ያህል እንደወረደ መሆኑን ያሳያል
@tigistgebertsadik9224
@tigistgebertsadik9224 3 года назад
ሰዎች ሲቀኑም ብዙ ያወራሉ ቆርጦ ቀጥል ናቸው ....እርሳቸው በርታ
@AAA-vx8ij
@AAA-vx8ij 3 года назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ :: ትልቅየሃገር እሴት ነህ:: ኝአዲሱን ትዳርህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ::
@ConventionFloral
@ConventionFloral 3 года назад
We can't wait for your next books and I look forward to reading all of your work..enjoyed Dertogada!!!
@yosef_welde_hawareyat
@yosef_welde_hawareyat 3 года назад
አሁን የሰይፉም ፕሮግራም ኘሮግራም ቶክ ሾው ተብሏል አርጌዋለው አላረኩትም ይሄ ነው ቶክ ሾው ማለት እናመሰግናለን
@henimine3745
@henimine3745 3 года назад
ሰይፉ እኮ ከእውቀት ነፃ ስለሆነ መጠየቅ እንኳን አይችልም
@semeremasre7309
@semeremasre7309 3 года назад
ሰይፉኮ ከንቱ ነው እውቅና አለው እውቀት ባዶ
@eeee4817
@eeee4817 3 года назад
ውይ የሰይፉ ሾውእኮ አርቲስቶች የነብስ ቤት የኑዛዜ ቤት ተባለ ሰይፉም የአርቲስቶች የነብስ አባት ሆነ አሉ ብቻ ገነትም እምንገባው በሰይፉ ምክኒያትነውእንዳይሉ 😆😆😆😆😆😆😆😆😆👌👌👌👌
@ከንቱነኝየከንቱከንቱነኝ
ብዕራችን እንኳን ዳንክልን እንኳን ለዳግም ህይወት አበቃህ በጣም ነው ምወድህ!በርታልን አንዳንድ ሰዎች እንዲህ ናቸው በጹፍ የተራቀቁ የመጠቁ ሲሆኑ በንግግር ደግሞ እንደ ይስማዕከ ይሆናሉ በሁለቱም ትጣፍጣለህ በጹፎችህም ንግግር ባትችልም በንግግርህም በቃ ደስ የምትል ብቃት ያለህ ሰው ነህ!ጋዜጠኛውም እናመሰግናልን በዛላይ ጎቦዝ ጠያቂ ነህ!
@djfmf9144
@djfmf9144 3 года назад
በጣም ጀግና
@meskizewde9878
@meskizewde9878 3 года назад
ደራሲዉ በርታልን።👍👍
@wm3959
@wm3959 3 года назад
Great interview !!!
@alg7524
@alg7524 3 года назад
My respect for this guy grows the more i hear his interviews.
@hey1232
@hey1232 3 года назад
😂😂😂ውሸታም
@azebkasaun7571
@azebkasaun7571 3 года назад
ይቅር በለኝ ወንድሜ እኔም ምነካዉ ብዬ ነበር እዉነት ይስማዕከ ወንድሜ በርታ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤👌👌👌
@habibseid68
@habibseid68 3 года назад
ይስማአከ ወርቁ ይችን አገር ቢመራ ይበዛባታል እዉነት ምርጥ ጭንቅላት አለህ
@habibseid68
@habibseid68 3 года назад
ya
@habibseid68
@habibseid68 3 года назад
Yes
@habibseid68
@habibseid68 3 года назад
Wooo
@habibseid68
@habibseid68 3 года назад
Like
@zagolkana
@zagolkana 3 года назад
Enadedebew neber bemeranema
@menebasfw6705
@menebasfw6705 3 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ የአሁኑ ትውልድ የአንተን መጽሐፍ ቢያነብ ኖሮ ለውጥ ያመጣ ነበረ በርታ በህይወት አስቸጋሪ መሆኑን ለአንተ መንገር አያስፈልግም።
@samhabesha1203
@samhabesha1203 3 года назад
ደራሲ ይስማከ ወርቁ ኢትዮጵያ ካንተ ብዙ ጠብቃለች
@mekdesmohammed1972
@mekdesmohammed1972 3 года назад
እግዚአብሔር ምኞትህን ያሣካልህ አንተ የሀገር ሀብት ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ መጨረሻህን ያሳምርልህ!!!
@coffeart
@coffeart 3 года назад
የሚገርም መሳጭ ታሪክ እና በሳል አጠያየቅ ነው በቃሉ ምርጥ አጫጭር ጥያቄዎችህ ተመችተውኛል
@haliz7466
@haliz7466 3 года назад
It's good to hear people thought
@ethiopiahappytube736
@ethiopiahappytube736 3 года назад
ጋዜጠኛዉን አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ ጠያቂ ነዉ
@shidaintertainment1063
@shidaintertainment1063 3 года назад
Owww my God ! God bless you ysmyeka this is so Broken my heart be honest guys i am love it Ethiopian women's they are friendly lovely but I can believe them thanks all the best guys love you.
@andeethiopia1113
@andeethiopia1113 3 года назад
የተበላሸ ትውልድ ያለስድብ ምንም የምታውቅ የሱን የእግሩ እጣቢ የማትደርሱ
@hey1232
@hey1232 3 года назад
ውሸትትትት በውሸትትትትትት ሆነብን እኮ🙆🏾‍♂️......ሌባን ሌባ ማለት ስድብ ሆነ እንዴ...🙄???
@tamerintube6313
@tamerintube6313 3 года назад
ስለ ቃል ብዙ ፅፈካል በጣም ተመስጬ ነበር ያነበብኩት ። ክቡር ድንጋይ መፅሀፍክ ላይ ይመስለኛል ።
@fitsumk9592
@fitsumk9592 3 года назад
OMG !!! He said "QAL" 👉🏾 Word 👈🏾 he let me respect him more 👏🏽👏🏽👏🏽
@mesfinkebede4118
@mesfinkebede4118 3 года назад
የቀበሌ መታወቂያ ሳይኖረው እንዴት passport ኖረው......
@LULu-fk8fq
@LULu-fk8fq 3 года назад
ሰላም ለኢትዮጵያ
@hailemariamtsegaye4684
@hailemariamtsegaye4684 3 года назад
ለምንድንነዉ ግን ምትሳደቡት ቆይሳትሳደቡ ሃሳባቹን መግለፅ አትችሉም እንዴ?
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 3 года назад
ይህ የእኔም ጥያቄ ነው፣ በምንሰጠው አስተያየት ሁሉ ይህን ጥያቄ እናቅርብ( ያለ ስድብ አስተያየት መስጠት)
@amanuelgermame6641
@amanuelgermame6641 3 года назад
ይህ ቀዳዳ ፖስፖርት ያለ መታወቂያ ይወጣል እንዴ አልገባኝም።
@Ti-hy3pl
@Ti-hy3pl 3 года назад
ቀዳዳ ነገር ነው:: ትልቅና ትንሽ ብሎ ያወራል ማንነው ትንሽ ብሄር ትግራይ እኮ ከብሄርም በላይ ሀገር ናት::
@habibseid68
@habibseid68 3 года назад
ፖስፖርቱ ከወጣ በኋላ መታወቂዉን ጥሎ ፖስፖርት ይዞ ነዉ
@newlife1320
@newlife1320 3 года назад
የቀበሌ መታወቂያ ላለመጠቀም ነዉ።
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 3 года назад
@@Ti-hy3pl ቀዳዳ እራሳችሁን ስትቆልሉ ሁሉም የገና ዳቦ አደረጋቹ
@abiimiheretu5240
@abiimiheretu5240 3 года назад
መታወቂያ ፖስፖርቱን ካወጣበት በህዋላ ይጥለዋል እኔም በፓስፖርት ነበር የምጠቀመው መታወቂያ ላለመጠቀም
@danieldani9640
@danieldani9640 3 года назад
የምር ጋዜጠኛው ግን አንደኛ ነው
@sarahbay3607
@sarahbay3607 3 года назад
ጨርሶ ይማርህ ጥሩ ነገር ይግጠምህ
@eliaswoldemariam7760
@eliaswoldemariam7760 3 года назад
Yes I agree if you grown up close to lake and river as a child you will be attached to the water wherever you go . Yes students from “ ZEGIE “. are brilliant.!! No one in classes . The 70s80s and before .No high school those days except Bahirdar 👍🌴✅🌿
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 3 года назад
ይስማዕከ በኢትዮጵያ ከተከሰቱ ደራስያን መካከል እውነትን በከፍተኛ መስዋእተነት ፈልፍለና አንጥሮ ለንባብ ካቀረቡልን መካከል ቀዳሚ ነው ብዬ አገምታለሁ። ቸሩ አምላክ ጤናና እድሜ ይስጥልን። የቋንቋ ክህሎትም የሚደነቅ ነው።
@addisonline3947
@addisonline3947 3 года назад
ይስማዕከ በነገራችን ላይ የኮፍያው ነገር ይሆናል።
@gurrade1
@gurrade1 3 года назад
እንኳን እግዛቢሄር ማረህ ግን አንድ ነገር ትንሽ ግልፅ ያልሆነ ግራ የገባኝ ፖስፖርት ለማውጣት የግድ የቀበሌ መታወቅያ ያስፈልጋልና እንዴት ነው መታወቅያ ሳይኖርህ ፓስፖርት ልታወጣ ቻልክ?
@mesidan8055
@mesidan8055 3 года назад
እኔም በ10 _ኛ ክፍል የትምህርት ቤት መታወቂያ ነው ያወጣውት የባንክ ቡክም ፖስፖርትም ይሄ አድስ አይደለም
@yenekonjo2314
@yenekonjo2314 3 года назад
Gebere
@asmarem.7893
@asmarem.7893 3 года назад
Do you mean to abuse hm ? To be gebere (አራሽ) i think is blessing specially now a days the so called educated are main threats to national unity .
@sarahbay3607
@sarahbay3607 3 года назад
እየተሰደበ ይተወለደ ትውልድ ምን ታደርጉ ኣንድ ኣረፍተ ነገር መፃፍ የማይችል ሁላ ኣፍን ለመክፈት ሶሻል ሚዲያ መጠቀም ኣዋቂ ኣያስብላችሁም ተማሩ ተማር እወቁ ደደቦች እኔ ከሃገር ስወጣ የልደት ወረቀት ብቻ ነው ይዜ የሄድኩት ከክፍለ ሃገር ኣይጥ ሁላ
@Non-nb3pi
@Non-nb3pi 3 года назад
Me too
@Bathen910
@Bathen910 3 года назад
Kehulum betam yegeremge Ethiopia people endatshwedu yehe mergeta ton yegebse amalketen leyasmelke endemfelge clear new wake up people drowenm altamgem
@tizitakefale4521
@tizitakefale4521 3 года назад
Yale kebele metawekiya passport indet mawtat chalik? Passportun bemin mereja formu temola? Is it right you think?
@hey1232
@hey1232 3 года назад
He is lying
@stayhumble5551
@stayhumble5551 3 года назад
ይቅርታ እውነታውን ሳልረዳ በመውቀሴ? ብትችል ስምንት አግባ ፈቅጃለሁ? የልጅ እናትህ ግን ሁለት ጊዜ ክዳለች ሚዲያውን እና አንተን ፈጣሪ ለፍሬ ያብቃህ በድጋሜ
@amahag1106
@amahag1106 3 года назад
#StopTigrayGenioced I stand with Tigray!! Long live Tigray!!! I stand with Sudan 🇸🇩!!!! Down Ethiopia 🇪🇹 and Eritrea 🇪🇷 !!! Down Amara Fano and Amara Melesha !! “”””Genocide against Tigray citizens “”””
@fishalemma3046
@fishalemma3046 3 года назад
ይስማዕከን በጣም ነው ማደንቀው'ና ማከብረው ግን አንድ ነገር ሲል የማይመስል ነገር መሰለኝ'ና ልጠይቀው ነበር የቀበሌ መታወቂያ ሳይኖርህ ፓስፖርት ሊሰጥህ ይችላል እንዴ?
@tsionofficialtube2756
@tsionofficialtube2756 3 года назад
You can if you a letter from your employing office. I do this.
@zerfiedejene8802
@zerfiedejene8802 3 года назад
ከሆነ ቦታ ማስፃፍ ይችላል
@fishalemma3046
@fishalemma3046 3 года назад
ከሆነ ቦታ ማለት አልገባኝም? እስከዛ ድረስ የምን ዜጋ ነበር ማለት ነው?
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 3 года назад
@@fishalemma3046 ኢትዮጵያዊ የሚል ደብዳቤ ከተፃፈለት መታወቂያ ባይኖረውም ፓስፖርት ማውጣት ይቻላል ይህ ግን ታዋቂ ሰው ለሆኑ እንጂ ለሁሉ አይሆንም እናም ውሸት አይደለም
@dejustar3766
@dejustar3766 3 года назад
@@jesusloveyou5996 እረ አትቀደድ ዋቴ ያለ መታወቅያ ፓስፖርት አይሰጥም ማውራት ሰለማይችል ወሬውን ለማጣፈጥ ነው እንደዛ ያለው የምርጌታ ነገር ሀሀሀሀሀ
@abiimiheretu5240
@abiimiheretu5240 3 года назад
ምድረ ደንቆሮ ነው የተሠበሰበው እንዴ እዚህ ሊይ ፓስፖርት ለማውጣት መታወቂያውን ያወጣል ከዛ መጠቀም ያቆማል አለቀ እኔም እንደዛ ነበር የምጠቀመው what is a big deal 😏
@cui7758
@cui7758 3 года назад
exactly,kalemetawekya endet passport aweta,he is liar 😂
@kassawahmed594
@kassawahmed594 3 года назад
የይንቨርስቲይ ሌላም አንተን የሚገልፅ ከያዝክ ፓስፖርት ማዉጣት ትችላለህ የግድ መታወቂያ ብቻ አይደለም።
@hey1232
@hey1232 3 года назад
እረረረረ ጉድ ነው🙆🏾‍♂️ ከፍሎ ወይ ሰርቆ ነው መፆሀፉን ያፃፈው 😳
@hey1232
@hey1232 3 года назад
He is a LIER
@btin1791
@btin1791 3 года назад
ይህች ሰውዬ በጣም ታዝናናለች: ዝም ብለህ ቡና ወይንም ቢራ ገብዘህ ዘና ያለ የፋንታሲ ወሬ አውርተህ ትለያያለህ:: ልጁ ጋር ምንም ቁም ነገር ማውራት የለብህም:: አዲሳባ ዩኒቨርሲት ሲማር የነበረንን የዶርም ወሬ ነው ያስታወሰኝ: ነፃ ውይይት
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 года назад
አላምረው ተስፋ ያለህ ጋዜጠኛ ትመስላለህ እስቲ ልደቱንና ብርሀኑን ብታጨፋጭፍልን ብርሀኑ ቢጠየቅ ሬሳዬ ከርሱ ጋር ይቅረብ ብሎ አሻፈረኝ ብሏል እስቲ አንተን እሽ ካለህ።
@LK-vo7je
@LK-vo7je 3 года назад
ብርሃኑ ብሎ ደሞ መሀይም የውሸት ወረቀት ይዞ እንደ ንግድ መስሎት ... ሰው ጥራ ቢሉት አሉ
@mybesticollection3641
@mybesticollection3641 3 года назад
I thank you so much I was happy about the interview and his health but his Ex-wife was so bad but also he get a new interesting woman , Happy him I think sound is good I wanna said long live for you guys Yesemake is the example of falling and raising 💪 AMEN
@zerfiedejene8802
@zerfiedejene8802 3 года назад
I hope he have got a lesson from the previous marriage and maybe we did know about her problems too so we don’t need to write about it . because he have a lot of dreams when he read all these bad things imagine about his conditions .we have to take care please?
@mybesticollection3641
@mybesticollection3641 3 года назад
Ja I agree with you But his wife is merits a lot of bad fortune the rest her life really she is not human 👽
@addisonline3947
@addisonline3947 3 года назад
ክክክክክክክ የስማዕከ 👉😋 የንጎታ ብሔር አባል ተደርጌያለሁ👉😂 49ነኛ ሠው ሆነሃላ! አንበሳዬ በርታልን ባክህ! ዝም ብለህ ቀጥል ወገኔ! 👉❤❤❤👈 አንተ ስራህን በትጋት ከሰራህ አንተ እራስህ በስራህ መንግስት ነህ! በብቃት የሚጽፍ ፣ በብቃት የሚያነብ ፣ በበቃት የሚናገርን ፣ በብቃት የሚገነዘብን አንድ ሠው የሚያቆመው ፈጣሪ ብቻ ነው ዘመዴ! 👉❤❤❤👈
@hey1232
@hey1232 3 года назад
እረረረረ ጉድ ነው🙆🏾‍♂️ ከፍሎ ወይ ሰርቆ ነው መፆሀፉን ያፃፈው 😳
@addisonline3947
@addisonline3947 3 года назад
@@hey1232 እናንተን ከሠው የሚቆጥር እንደሌለ ልብ በል። የጊዜ ጉዳይ መሆኑን ልብ ልትል ይገባሃል። ነፍሴ አንተና ዘመዶችህ ሴትና ህጻናት እየደፈርክ ጨፍር ዛሬ ምንም የሚናገርህ የሌለ የሚመስልህ የጊዜን ትርጓሜ ስለማትገነዘብ ነው።
@ansariianas7340
@ansariianas7340 3 года назад
Wejlcome
@lishanlatta5695
@lishanlatta5695 3 года назад
Yesmck endhe selyhue des blogale Egzabher yemsgen selkrbckew lantem thanks
@meazamubarek6119
@meazamubarek6119 3 года назад
Gazetegnawn alemadnek yikebdal
@ጸገምጥዑምጸገምጥዑም
መጀመርያ እደግ ህፃን
@abiimiheretu5240
@abiimiheretu5240 3 года назад
መቀኛ መሀይምነት ነው
@mahiafrika7596
@mahiafrika7596 Год назад
መታወቂያ ሳይወጣ ነው እንዴ ፓስፖርት የሚወጣው እንዴት እስኪ አስረዱኝ
@undermysaviour
@undermysaviour Год назад
ፓስፖርት ላይ ብሄር ስለሌለ አውጥቶ አዞ ይዞር ነበር
@Leul_1
@Leul_1 3 года назад
why are you guys talking about his voice and appearance rather than his idea, he has great thought although i don't like his books his idea is awesome please think beyond appearance you all 😊
@mobilmobil4608
@mobilmobil4608 3 года назад
WAW betam gobez neh le weregoch bota atest metefo sew bethon ateterfem neber ayzoeh weregoch yawru ante seraehn sera
@bruickworku1230
@bruickworku1230 3 года назад
እነዛን የመሰሉ መጽሐፍት የጻፈው ይስማእከ ይህ ነው ብዬ ለማመን ይከብደኛል መልሶቹ ምንም ያነበበ ሰው አይመስሉም
@hey1232
@hey1232 3 года назад
እረረረረ ጉድ ነው🙆🏾‍♂️ ከፍሎ ወይ ሰርቆ ነው መፆሀፉን ያፃፈው 😳
@selam548
@selam548 3 года назад
በመጀመርያ የንግግር ሰው አለመሆኑን ጋዜጠኛውም እሱም ተናግረዋል ሁለተኛ የደረሰበትም አደጋ አስተዋጽኦ አለው በዛላይ እኛ ኢትዮጵያውያን በጣም ብዙ የሚያፈዙ ተናጋሪዎች አሉን ያጣነው ድምጹን አጥፍቶ ቁምነገር ሰርቶ የሚያሳየን ነው
@hey1232
@hey1232 3 года назад
@@selam548 .🙄🤔.🙄🤔. 😂😂😂🙆🏾‍♂️ይሔ ቀጣፊ ሚሥቱን የልጆቹን እናት ደብዳቢ ወንጀለኛ እኮ ነው..!!!
@bruickworku1230
@bruickworku1230 3 года назад
@@selam548 ብዙ ስታነቢ ንግግር አዋቂ መሆን ሳይጠበቅብሽ አንደበተ ርቱዕ ትሆኛለሽ። በህይወትህ በጣም ምትወደውና ማጣት ማትፈልገው ነገር ሲባል ድንች የሚል ሰው ያነበበ ነው ብዬ መቀበል ይከብደኛል። ሚስቱን በየሚዲያው ሲከስ የሚውል ሰው ስለድርሰቱም ቢዋሽ አይገርምም ። እስቲ ከቻልሽ የሌሎች ደራሲያንን ኢንተርቪው ተመልከቺ ልዩነቱ ይገባሻል… ለምሳሌ አለማየሁ ገላጋይን
@Haile-373
@Haile-373 9 месяцев назад
ኡፍፍፍፍ በቃ አንተ የሰው ውሃ ልክ ነህ በተለይ ስለ ብሔር ያነሳኸው ሐሳብ እውነት ነው በዚህ ብሔር እሚባል ገመድ ተወድረን ተይዘናል ዓለም ጥሎን ሔደ ቢያንስ ቢያንስ ከአፍሪካ እንኳ ቀድመን መገኘት አልቻልንም ይባሱን ወደመጨረሻው እዬተጓዘን
@birukkore5594
@birukkore5594 3 года назад
First You need to have kebele identity card to get your passport !!
@hey1232
@hey1232 3 года назад
Exactily he is lying
@tsionzele429
@tsionzele429 3 года назад
You can use your student's ID to get a passport (if you listened carefully he said ye kebele ID alneberegm)
@tigist3769
@tigist3769 3 года назад
ቦጥራቃ ነገር ነው ቆይ ኢትዮጵያ ማለት ብሄር ብሄሮች ስብስብ አይደለም እንዴ አርሙኝ ያልገባኝ ነገር ካለ
@AgameTigray
@AgameTigray 3 года назад
Ethiopia is a fake country created to serve the blood thirsty Amhara chauvinists and expansionists. Ethiopia has more than 82 nations and nationalists.
@alemasefa8059
@alemasefa8059 3 года назад
@Geni Tessema የተሴ ልጅ lemen hulum kakawen Ynager amarga leamarawoch
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 3 года назад
@@alemasefa8059 ነገረኛ
@zerfiedejene8802
@zerfiedejene8802 3 года назад
ሳገባችሁ ዝም ብሎ መቃወም አለ እንዴ
@sophijarso9929
@sophijarso9929 3 года назад
አርሙኝ ስላሉ ቦጥራቃ አይባልም ።ስድብ ጥሩ አይደለም
@meshbr2761
@meshbr2761 3 года назад
ሁለቱም ጠቅላይ ሚኒስትሩን ለማሳጣት በጨወታ መሃል የተነሳ ለማስመሰል ሞክረዋል ። ግን አይደለም
@ffm377
@ffm377 Год назад
Ye ethiopia Denkoro black eyeglasses yadergalu night&day
@agimie2291
@agimie2291 3 года назад
ጠ/ሚ በችሎታ እንጂ በማወናበድ መቆም አለበት እንጂ ብሔሩ ከጉንጉታ ይሁን ከኦሮሞ ችግር የለም የኃይለስላሴ እናት ጀሚላ ዓሊ የተባሉ የኦሮሞ ተወላጅ እንደነበረች ተብሎ ይነገራል ብሔርዋ የምወደው ጥሩ ሆኖ ሳለ መደበቃቸው ግን የነውር ነውር አሁንም እንደዚሁ ነው እያበላሸን ያለው የሚናቅ ብሔር የለም ምኒልክን እንደዚሁ በአሁነ ዘመን ቢሆን አይደብቁም ነበር እንዳውም ምናልባት ያባታቸውን ራስ መኮነንን ወደ ኦሮሞ ያስ ጠጉ ነበር ይመስለኛል።
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 3 года назад
ወንድሜ ሀይለማርያም ፀጋዬ በሰጠው አስተያየት ላይ 👍፣፣ስድብ ሳንጨምርበት መቃወም አንችልም ወይ?? ለሌላው ክብር መስጠት ራስን ያስከብራል፣ ይህ የስልጣኔ ምልክት ነው::
@hey1232
@hey1232 3 года назад
ውሸትትትት በውሸትትትትትት ሆነብን እኮ🙆🏾‍♂️......ሌባን ሌባ ማለት ስድብ ሆነ እንዴ...🙄???
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 3 года назад
@@hey1232 ሌባ አንኩዋን ስድብ አጁም ይቆረጣል 😁
@hey1232
@hey1232 3 года назад
@@ደበሌሌንጮ ✌🏾እሺ ተቀብያለሁ😂
@ደበሌሌንጮ
@ደበሌሌንጮ 3 года назад
@@hey1232 👍 መልካም ጊዜ.
@hey1232
@hey1232 3 года назад
@@ደበሌሌንጮ 👍🏽🙌🏾Amennnnnnn Same to you...!!!
@chalaalemu6710
@chalaalemu6710 3 года назад
ብቁ ጋዜጠኛ ሆነህ ወሳኝ ጥያቄዎችን አላቀርብክለትም እኔ አንተን ብሆን የማቀርብለት እስካሁ ስለላነበባቸው መፅሐፍቶች የሚወዳቸው መፅሐፍቶች የሚያከብራቸውና የሚያደንቃቸው ኢትዮጵያውያን ደራሲዎች ና የዓለም ፀሐፍት መካከል እነማንን እንደሚያደንቃቸው ለምን ? የመሳሰሉ ስነፅሑፍ ነክና ፀሐፊዎቻቸው ላይ ማተኮ ያስፈልግ ነበር
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 года назад
ጋዜጠኛው እኛ የምናስበውን ሁሉ ሊጠይቀው አይችልም የጠየቀው ግን አንኳሩን ነው ለእንግዳው የሰጠነውን ቸርነት ለሱም አንንፈገው
@bzzz5315
@bzzz5315 3 года назад
የምር ግን ይህ ሰዉ መፅሀፍት ፅፏል?
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 3 года назад
ጤንነት አልተረጋገጠም 🤣🤣😂😂😂
@wegahtagebre1020
@wegahtagebre1020 3 года назад
በጣም ማደንቀው ፀሃፊ ነው ግዜ ካላቹ ኣንብቡት
@wegahtagebre1020
@wegahtagebre1020 3 года назад
የኦጋዴን ድመቶች ጥቁር ድንጋይ ድህንነቱ ኦርቶጋዳ እጄ ላይ ያሉ መፅሃፎች ከመፃፍ መጀመርያ ማንበብ
@Sam-rm8yx
@Sam-rm8yx 3 года назад
የምር ግን እንታይ ሰው መፅሀፍ አንብበህ ታውቃለህ 😃😃😃
@hey1232
@hey1232 3 года назад
@@wegahtagebre1020 እረረረረ ጉድ ነው🙆🏾‍♂️ ከፍሎ ወይም ሰርቆ ነው መፆሀፉን ያፃፈው 😳
@nestanethyab3738
@nestanethyab3738 3 года назад
Salakh betam neber emwedh sakh betam astelahegn kedada tnsh bher tlalehde zere bis
@abiimiheretu5240
@abiimiheretu5240 3 года назад
ከትንሸ እኮ ያለው በቁጥር ነው አማርኛ ሁለኛሽ ቋንቋሽ ነው እንዴ
@FBelay
@FBelay 3 года назад
@3:35 እንዴት አይነት ውሸት ነው? አንድ ሰው የቀበሌ መታወቂያ ሳይኖረው እንዴት ፓስፖርት ያወጣል?
@abiimiheretu5240
@abiimiheretu5240 3 года назад
አውጥቶበት ይጥለዋል ልክ እኔም እንደዛ ነው ያደረግኩት መታወቂያ ላለመያዝ it's no a big deal
@waltenigusaetop3320
@waltenigusaetop3320 3 года назад
ታላቅ ቀጣፊ መሆኑኮ ያስታውቃል!
@Non-nb3pi
@Non-nb3pi 3 года назад
Me too I have a passport I don't have ID
@kwowolde3127
@kwowolde3127 3 года назад
ልክነህ መጀመሪያ መታወቂያ ነዉ ወደደም ጠላ መታወቂያ ነበረዉ !!!
@hey1232
@hey1232 3 года назад
@@abiimiheretu5240 እሱ ያለው መታወቂያ ሳይኖረኝ ፓስፓርት አወጣሁ ነው ያለው.........ውሸትትትት በውሸትትትትትት🤣
@እኛውእንዋደድጎበዝ
የቀበሌ መታወቂያ ሳይኖርህ እንዴት ፖስፖርት ታወጣለህ አረ የምታወራውን እንደ መፅሀፍህ ትልቅነት በጥንቃቄ ተናገር
@galgaloogaraadaa5716
@galgaloogaraadaa5716 3 года назад
Menalbat esu pasportun yawetaw ke 1990woch befit lehin yechilal.
@tedrosalem6556
@tedrosalem6556 3 года назад
ከባድ ኣይደለም ገንዘብ ካለ
@hey1232
@hey1232 3 года назад
@@galgaloogaraadaa5716 =ውሸታም ነው...!!!
@hey1232
@hey1232 3 года назад
እረረረረ ጉድ ነው🙆🏾‍♂️ ከፍሎ ወይም ሰርቆ ነው መፆሀፉን ያፃፈው 😳
@taikugezaw1221
@taikugezaw1221 3 года назад
አንተ በቃ ጀግና ነህ ምስኪን
@mobilmobil4608
@mobilmobil4608 3 года назад
Ewqet kesu memar yeshalal weyes selezer mawrat amarega tenagari mehon yasedebal ede meqegoch qentachubet new enkan terefek fetari yemesgen
@Hiwet2024
@Hiwet2024 3 года назад
ይቅርታ የምጠይቀው ሰው የለም ሰውን ኣስቀይሜ ኣላውቅም ይላልንዴ ? ሰው ኣይደለህምንዴ እንዴት በሂወትህ ሙሉ ስህተት ኣልሰራሁም ብለህ ታስባለህ ? ሚስትህ ራሱ ሚድያ ላይ ወጥታ ስታማርርህ ኣልነበረችምንዴ ሌላው የኢትዮጵያ ኣርቲስትም ሆነ ደራሲ ትግራይን ትንሽ ካልሸመጠጠ የሚሰራውን ስራ ዋጋ ኣያወጣለትም መሰለኝ እናንተ ኣይደላቹም እንዴ መታወቅያን የሰጣቹኝ ብያቸው እንግልትም ደርሶኛል ምናምን የጠፋብኝ መፅሓፍ መለስን ነው የምጠረጥረው ኣስሬ እኑሱን እያልክ ስትገልፀን ነበር ስማ እንኳን ኣንተ ከሌላ ክልል የመጣህ ይቅር ኣንድ ትግራዋይ ራሱ ቤቱ ተዘግቶበት ሆቴል ሂዶ ኣልጋ ለመያዝ መታወቅያ ከሌለው ኣልጋ መያዝ ኣይችልም ይሄ የክልሉ ህግ ነው ኣንተ ደሞ በሄድክበት ኣክባቢ ህግ ነው መሄድ ያለብህ የተጠየከውን ህግ ካሟላህ ዞር ብሎ የሚያይህ ሰው የለም ካላሟላህ ግን ግድን ነው ትጠየቃለህ ሌላው ብሄሬን ኣልነግርም መላ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲያነበኝ ነው ምፈልገው ኣልክ ምን ማለት ነው ? በነዚ ሁሉ የፃፍካቸው መፃህፍት የራስህን ማንነት ኣልገለፅክም ማለት ነው ማለት የተወለድክበትና ያደክበት ቤተሰጆችህ ያሉበት ምናምን ኣለመናገር መብትህ ነው ግን ደሞ ሚገርም ነው ሌላው የገረመኝ ህገመንግስቱ የሚጎዳው እነሱን / ተጋሩን ማለትህ ነው /ኣናሳ ብሄርን ነው ብለሃል ኣንተ ግን ብሄሬን ኣልነግርም ደሞ ብለሃል ክክክክክ ሌላው የገረመኝ እኛን ተጋሩን እያሽሟጠጥክ መፅሃፌ መላ ኢትዮጵያውያን እንዲያነቡኝ ነው ምፈልገው ትላለህ እስካሁን ትግራይስ ኢትዮጵያ ውስጥ ኣይደለችምንዴ ያለቺው አሯሯሯ እኛ እንደሆነ ለምደነዋል ዘፋኙም ደራሲውም ሯጩም ወታደሩም ወዛደሩም ሼኩም ካህኑም ጀነራሉም ጋዜጠኛውም ሁላቹሁም ትግራይ ና ትግራዋይ ላይ ያላቹሁን ኣመለካከት ስለዚ ምንም ብትሉ ኣይደንቀንም እኛ ተጋሩ ነን በትግራዋይነታችን በጣም እንኮራለን ማንም የፈለገው ቢል ምናችንም ኣይደለም ኣዳሜ በምላስሽ ሰበብ በምታወሩትን ጣጣ የደረስሺው መፃፍ ገበያ ላይ ሳይወጣ የዘፈንከው ኣልበም ሳይታተም ሃገሪቱ ልትበታተን ትችላለች ያኔ በፃፍከው መፅሃፍህ ወይም በዘፈንከው በካሴት ኣልበምህ ደግፈህ ኣታስቆማትም ነገሩ ሳይሆን ካሁኑ የምታወሩትን ጥላቻቹሁን ቀንሱ ይቺ ሃገር ወስዶ ወስዶ ጫፍ ላይ ያደረሳት ከምላሳቹ የሚመነጭ ጎርፍ ነው ስለዚ የምታወሩትን ኣስተውሉ እኛ ተጋሩ ኢትዮጵያን ልንጠላት እያረጋቹ ያላቹ እናንተው ናቹ ወላጆቻችን በኢትዮጵያውነታቸው ኣይታሙም ነበር እኛ ያሁኑ ትውልድ ግን ምርርርር ስልችትትት ብሎናል ችግሩ ይግባቹ ትግራይን ከተገነጠለች በትግራይ ብቻ ኣያቆምም የትግራይ መገንጠል ኣቃላቹሁ ነው የምታዩት ሚበሉት የላቸውም ምናምን ነው የምትሉ የትግራዋይ ምግቡ ነፃነቱ ነው በሰላም ራሱ በራሱ መስተዳደሩ ነው በሰላም ወቶ መግባቱ ነው ምግብ ብቻ የታመልኩ ወዮላቹ ላጠቃልለው ያው ኣግብተሃል ና የተባረከ የትዳር ዘመን ያድርግልህ ወልደህ ለመሳም ያብቃህ የወለድካችውውም እዝጋኣብሄር ያሳድግልህ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 3 года назад
በስማም እንደው ምን ይሻላችሁዋል ለምን ህዝቡ እንዲህ ጠላን ብላቹ አታስቡም ሀያ ሰባት አመት እኛ ያ ሁሉ ስቃይ ሲደርስብን አብዛኛዎቻቹ ትጨፍሩ ነበር ትቢታችሁ ግን ይገርማል የሚበሉት የላቸውም ትሉናላቹ አልሽ ብትችሉማ ታረጉት ነበር ስለማትችሉ ነው ቢሆንማ እኛም መንገዱን ጨርቅ ያርግላቹ እንላለን ከናንተ ይልቅ እኛ ደስተኞች ነበርን ሰላማችንን እናጣጥም ነበር
@kalkidangashaye8498
@kalkidangashaye8498 3 года назад
ፈጣሪ እኳን ለዚህ አበቃህ ይስማከ ለኢትዮጵያ ወሳኝ ሰዉ ነህ ከዚህም በላይ ኑርልን ኩራታችን ነህ እምትሳደቡ ሰዎች እባካችሁ ቢአተፋም ለመዉቀስ ያሳፍራል
@susutube6270
@susutube6270 3 года назад
በየ ሄዳችሁበት እንዳበደ ውሻ ለፍልፋችሁ ልትሞቱ ነው
@hereiam3692
@hereiam3692 3 года назад
ayiiiii edew yehen hulu seat semtsh yawetashew yehnene new ....tsegur sentekama ayawatanm ...ahun yehen hulu lemtsaf gize keyet agegnsh weyy
@Hiwet2024
@Hiwet2024 3 года назад
@@hereiam3692 ኣንችስ የፃፍኩትን ሁሉ ለማንበብ ግዜ ከየት ኣምተሽ ነው አረ በፈጠራቹ ምላሳቹን ሰብስቡ ኣገሪቱ ገደል እየከተታቹኋት ነው ያላቹ ጦብያ ለዚ ሁሉ ጣጣ ልትገባ ያደረጋት እናንተ ሚድያ ላይ ወታቹ በምትረጩት መርዛም ንግግር ነው አረ ተው ኣገሪቱ ልትበተን ነው እኛ ተጋሩ ካሁን ቦኋላ ሃገሪቱ ብትበተንም ብትቃጠልም ብትጨስም ምንም ኣይመስለንም ምክንያቱ በባለፉ 9 ወራቶች ሃዘናችን እምባችን ሁሉ ጨርሰናል ልናዝን ብንልኳ ልናነባ ብንልኳ የሌለን የጨረስነውን እምባ ከየት ይመጣል ? ስለዚ 9 ወር ሙሉ የትግራይ እናት ደም ስታነባ እናንተ ጁንታ እያላቹኋት ስታሸፉባት ነበር ትግራወይቲ እናት የነበራትን ሁሉ ኣታለች ካሁን ቦኋላ የፈለገ ሃዘን ቢመጣ ትችለዋልውች ከባለፈ የባሰ ችግር ኣይመጣምና ሃገሪቱ ልትበትኗት ጫፍ ላይ ያደረሳችኋት ሰዎች ሆይ ምላሳቹ ሰብስቡ በየሚድያ እየወጣችሁ ኣስሬ ትግራይ ትግራይ ኣትበሉ ከየከተማዎቹ እየታፈሰ የሚታሰር ኋላ ደግሞ ሙርከኛ ነው ተብሎ በtv የሚታየው የዚ ሁሉ ትግራዋይ ግፍ በፈጣሪ ዋጋቹ እንደምታገኙ ማወቅ ጥሩ ነው
@hiwotd3441
@hiwotd3441 3 года назад
እውነት ይሄ ነው ዴርቶጋዳን የፃፈው ?
@hey1232
@hey1232 3 года назад
😂
@bornjr336
@bornjr336 3 года назад
??????????????
@انوراثيوبي-ر9ذ
@انوراثيوبي-ر9ذ 3 года назад
አየ እቺ የአማራ እንቆቁልሽ መቸም መደበቅያ ኢትዮጵያዊነት ነች የተነቃበት ቁማር ነች የዘረኝነት ጥግ እንድያውም የጠነባው በአማራ ነው ያለው
@yedero8641
@yedero8641 3 года назад
አማራ ለራሱ ነው ኢትዮጵያዊ ላንተ ብሎ አይደለም ገገማ ድንጋይ ራስ ። አማራ አማራነቱን አይለቅም ካሁን በኃላ እንደበፊት አንድነት እያለ አይለምንክም
@ሠላም-ከ5ጐ
@ሠላም-ከ5ጐ 3 года назад
How you have pasport with out I'd????? It doesn't make sense. ትዋሻለሕሕሕሕ? ያው የዘመኑን ነጠላ ዜማ የዘር ጉዳይ ለማዜም የፈለክ ትመሰላለህህህህ
@Ti-hy3pl
@Ti-hy3pl 3 года назад
ትንሽ አጨብጫቢ ከያዝክ በቃ ሀይለኛ ታዋቂ ትሆናለህ::
@noahpaulos5931
@noahpaulos5931 3 года назад
He had & switch it to passport & throw out z id so
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 3 года назад
@@Ti-hy3pl ስራው ከበቂ በላይ ይመሠክርለታልቲፎዞ አያስፈልገውም አንተ ምን ሰራህና ትታወቃለህ አልኩ ባይ
@abz8493
@abz8493 3 года назад
👌👌👌👌👌 ውቅያኖስ እንሁን ★★★★★★ ወዳጀ!!! እኔና አንች፣ ቅይጦቹ ሰርገኛና፣ ማኛወቹ ኢትዮጵያዊ፣ ህብሮቹ የአያት ገደል፣ ወራሾቹ ለእኩይ፣ መልዕክተኞቹ ለጦር፣ ሰባቂዎቹ ለጎሳ ፣ ፖለቲከኞቹ ለብሔር፣ አራጋቢዎቹ ለጎጥ፣ አምላኪዎቹ ለበቀል፣ ሯጮቹ ለልማት፣ ገችዎቹ ለሰላም፣ ነሽዎቹ ለቤተሰብ፣ በታኞቹ ለተስፋ፣ አምካኞቹ ለአንድ ለአምስት፣ ጠፍናጊዎቹ ለጥላቻ፣ ተራኪዎቹ ወደ ሗላ፣ ጎታቾቹ ለንዋይ፣ ጥመኞቹ ላልነፁ፣ ነፃ አውጭዎቹ የሴራቸው፣ ምርኮኞቹ ሰከን ብለን! ሚከፋፍሉንን ህብረት፣ እያሳየን ሚጠራጠሩንን፣ በፍቅር እያነፅን ለኮኸን ቱልቱሎች፣ ጆፌ አሞሮቻችን የኦሪቱን ታሪክ፣ መቶ ነው ለሚሉን ባልተገራ አንደበት፣ ፀያፍ ለሚሰብኩን የጴጥሮስን ፅናት፣ የአምባላጌን ገደል የማይጨውን ውሎ፣ የአድዋ የወልወል የጣይቱን ተጋድሎ፣ የሰዕማታቱን ድል ሊያንኳስስ ለሚሻ፣ ሊተች ለሚኳትን መልስ እንዳንመልስ፣ እኛን የማይመጥን እንቦጭ የማይወረው፣ ውቅያኖስ እንሁን እናም!!! እስኪ ከኢትዮጵያችን ከአፈራችን! ከአፈራችን በእጅ ዘግነን በውሃ አሽተን ከልብ ጨምቀን አንች የእኔን እኔም የአንችን ምስል እንስራው፣ አሳምረን። እስኪ ደግሞ እንደገና፣ ሰባብረነው አድቅቀን፣ አልመነው ውሃ ቀላቅለን፣ አቡክተነው ደግመን ደጋግመን፣ ለውሰነው የአንችና እኔን፣ ምስላችንን እንቅረፀው። ከዚያም ከእኔ ሸክላ ምስል ላይ፣ የአንችን መስረፅ ታያለሽ ከአንች ሸክላ ምስል ላይ፣ የኔን መቀየጥ አስተውለሽ ፍጭት ንትርካችን፣ ከራስ መሆኑን ስንደርስበት ህይወት ሚስጥሯን ስትገልጥልን፣ እኛም በቅን ስንረዳት በአፈር ስሆን፣ በአንድ ያጣላን፣ ተጎራርሰን በአንድ ማዕድ፣ እንደ ታደመን ትንፋሽ ነስተን፣ ተንፋሽ ሰጥተን በፍቅር ከንፈን፣ አንድ አንሶላ እንደ ለበስን በሞታችን፣ አንድ ይሆናል፣ መቃብራችን ግን እስከዚያው፣ መጠላለፉን እንተወውና፣ እናብብ በፍቅራችን ለከፋፋይ ለጎጠኛ፣ በለጋነት ምርኮው አንሁን ከመንጋነት፣ ተራ ወጥተን እያወገዝን፣ ዝርፊያ ስርቆት ሙስናውን አድሎ ጥበት፣ ጭካኔውን ሰላም ነሽ፣ ህግጋቱን ህልም ገቸ፣ እሳቤውን እየዘግብን፣ ሃቅ ሃቁን ቅንቅኑን፣ እየመከርን ሰማዕታትን፣ እያወደስን ስለ አንድነት፣ እናቀንቅን ታሪክ ቀጥፈን፣ ዕቡ እንዳንሆን በጎጠኛ ጠባብ ዓለም፣ በጎሳ ርዕዮት ሳንጠመድ ኢትዮጵያን ለማበልፀግ፣ በዜግነት የፍኖት መንገድ በክልል ታርጋ ሳንሳፈር፣ ጎሳ ሳንቆጥር እንዋደድ በፅኑ የሐገር ፍቅር፣እጅ ለእጅ ተያይዘን፣ በጋራ እንራመድ ከእኔ ይልቅ ለእኛ በሚል፣ የፍትህ ብሄል፣ የባህል ወግ በመልካም ምግባር እየታነፅን፣ መጭውን ትውልድ እንታደግ ። ******************* አንድ ኢትዮጵያ፣ አንድ ሕዝብ!!!
@ትግስት-ጐ1ዘ
@ትግስት-ጐ1ዘ Год назад
እረ ፓለቲኮኛችን አትመን አንድ ነገር ሲሉህ በጀርባው ነገር አለው አትመን ሌላው አንተ አስፈላጊ ሰው ነህ ብትችል ብቻ ራስን ጠብቅ
@hey1232
@hey1232 3 года назад
አይይይ የአፄዎች አድናቂ .🙄🤔........😂😂😂🙆🏾‍♂️
@yedero8641
@yedero8641 3 года назад
Gegema ezi mene teseralek
@pauloshaile2044
@pauloshaile2044 3 года назад
መጽሃፍቶቹን የት ማግኘት እችላለው ??????በተለይ ደህነነቱ ሚለውን
@the2fathers922
@the2fathers922 3 года назад
I think from sodere store if you live outside ethiopia or some book stores if you live in the country
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 3 года назад
May be at Amazon
@weyzoroweyzoro6285
@weyzoroweyzoro6285 3 года назад
Gazetejaw gotito gotito wede andi wegen liwesidew bimokirim alitechalem, derasiw midenek new Allah tenah yimelisilih rejim edime
@birukkore5594
@birukkore5594 3 года назад
Ethiopia could be changeable because Ethiopia means citizenship but we can not change my oromuma or gambela or Amhara or tigria or hamer or kembata or kemant or Agaw or harari or argoba....!!
@misikernigatu5254
@misikernigatu5254 3 года назад
" ምንም የማይሳነዉ አምላካችን እግዚአብሔር ስሙን እየጠራ በሚዋሸዉ ላይ ፍርዱን ይሰጣል" ============================================ ከብዙ በጥቂቲ ስለ ሱስ በተለይ ስለ ቡና ሱስ ምንድነዉ ? ሱስ ማለት ከባድ ነገር ነዉ ። አንድ ነገር ፣ አንድ ተግባር ፣ በግድም ሆነ በዉዴታ በተደጋጋሚ ተጠቅመህ በቶሎ ማቆም ፣ በቶሎ መርሣት አለመቻል ማለት ነዉ ። ይህ አለመቻላችን እና አለማቆማችን ደግሞ አካላዊ ፣ ስነ-ልቦናዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳትና ተፅዕኖ ሊያሳድርብን ይችላል ። ................ ይድረስ ለይስማዕከ ወርቁ በ Singapore ብዙ የግል ጉዳይ እንደ ሃገር የተከለከሉ ቢሆኑም እኔም አንተን እንድትከለከል ከምፈልጋቸዉ ጉዳዮች ዉስጥ "ቡና መጠጣትህን ነዉ" ከሌሎች ታሪክና ከድርሳን ያገኘሁትን ላካፍልህ መሪጌታ ይስማዕከ ድርሳነ ጽዯን ማርያም ፦ ገፅ 267 ከ 6 - 8 ስለ ቡና ምን ይናገራል !? ታሪኩ እንዲህ ይላል። አንድ "ካልዲ" የሚባል የፍየል እረኛ የሚጠብቃቸዉ ፍየሎች የሆነን ዛፍ ፍሬን ÷ በልተዉ ያልተገባ ባህሪ ማሳየት ጀመሩ ። ፩ - " ድርሳነ ፅዯን ማርያም " ፦ ተአምር ፩ - ላይ የተፃፈዉ በሙሉ ይህ ነዉ ሰማያዊት የሆነችዉ "እናታችን" ጽዯን ማርያም ፀሎቷና በረከቷ ህዝብ ክርስቲያን ከሆን ከሁላችን ጋር ይሁን። ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን ህዝበ ክርስቲያን ሆይ ፤ ልንገራችሁ ሁላችሁም ስሙ በቅዱሱ የተፃፉ መፅሐፍ ሁሉ እኛ ልንመከርበት ተፅፏል እንዳለ ጳውሎስ ሮሜ ፩፫÷፬ √ √ √ ከአዳም ልጆች ወገን "ሴሩህ" የሚባል ሰዉ ነበር ለሴሩህ ስሙ "ብኑ" የሚባል ልጅ ተወልዶለት በህፃንነቱ ሞተበት "በብኑ" ስም በተቀረፀዉ ጣዖት መመለክ ተጀመረ ÷ በመቃብሩም ላይ ሰይጣን የሚወዳት ከሱስ የተነሳ ደምን የምታሽር ዲያብሎስ አምጥቶ ዘራት " ••••••• የከፋች እፅ በቀለች " ማቴ ፲፫ ÷ ፳፲ በብኑ ስም "ቡን" ተብላለች ቡና ማለት ነዉ ። ማክሰኞ ከተፈጠሩት እፀዋት መልካምና ክፉ አሉ መልካም ዛፍ መልካም ፍሬን ክፉም ዛፍ ክፉን ፍሬን ያፈራል።እንዳለ ማቴ ፯ ÷ ፲፪ እስማኤላዊያን የሚያመልኳቸዉ የጣዖታቸዉ መስዋዕት ሆነች የተንባለት አለቃ የሚሆን እስከ " ነብዩ መሃመድም " ትደርሳለች እዚህ ጋር ልብ በሉ እስልምና ሐይማኖትን እግረ መንገዳችሁን ቃኙት ምን ያህል ለመራራ ህይወት ፣ ለእርኩሰት እና ለጥፋት ፤ ቅርብ እንደሆነ ተንባለትም ያለ እርሷ ሌላ አይሰዋም ። * ተንባለት ማለት የመሃመድ ተከታዮች ናቸዉ ጣዖት የሚያመልኩ ባለ ዛራሞች ናቸዉ የሚሰዉትም ይችን ነዉ ። የቡና ሱስ ያዘን ብለዉ ፆምን የሚሽሩ በበአል የሚወቅጡ ራሳችንን አመመን በማለት በዉስጣቸዉ ላደረ ለሱስ ጋኔን የሚገብሩ ብዙዎች ናቸዉ ። ወደ ቅዳሴም እንዳሄዱ በጧት እሷን እየጠጡ ይች እፅ ክፉ ሁና ሰዉን ስታስት ኑራለች ። ፪ - ተአምር ሌላም የሚያስረዳና ልብን የሚያፀና ስሙ ልንገራችሁ የተንባለት መምህር የነበረ ስሙ መሃመድ የሚባል አንድ ሰዉ ከመካዱ የተነሳ ከአጋንት ጋር ይዉላል ። ከዕለታት አንድ ቀን ሲሰግድ በልጅነቱ ያመዉ የነበረ የራስ ምታት በሽታ ይነሳበታል ። በዚህ በሽታ እየተሰቃየ ሳለ ከዕለታት በአንዱ ቀን ዲያብሎስ በተንኮሉ ያስተዉ ዘንድ ወደ እርሱ መጥቶ ወዳጀ መሃመድ ሆይ ምን ሆንክ ይለዋል ? የራስ ምታት በሽታ የሆነበት እርሱ ራሱ ዲያብሎስ እንደሆነ እንኳን አለማስተዋሉ መሃመድ እንዲህ አለ ከፍተኛ የራስ ምታት ነበረብኝ በዚህ ደዌ እጨነቃለሁ !? ይለዋል ዲያብሎስም የራስ ምታት መድኃኒት ብነግርህ ታደርገዋለህን ? የልቦናየን ፍቃድ ትፈፅማለህን ? ይለዋል መሃመድም ካዳንከኝ ያልከኝን ሁሉ አደርገዋለሁ ብሎ ይመልስለታል ። ¶ ¶ ከዚህ በኋላ ዲያብሎስ ፩ - እፀ -ጌት የተባለች "ጫትን" ፪ - እፀ -ኩስራ የተባለች "ቡናን" ፫ - እፀ - ስጥራጢስ የተባለችዉን "ጥን-ባሆን" እነዚህን ሶስቱን እፀዋት ከአሉበት አምጥቶ መድኃኒት ናቸዉ ብሎ ይሰጠዋል። ይህንንም ቡና ከጠጣህ ፈጥነህ ትድናለህ በልጅ ልጅህ ዘመን በመካ መዲና መስዋዕት አድርገህ ሰዋ ብሎ ቆልቶ ያሳየዋል መሃመድ ብረት ምጣድ አግሎ በል እንደ መልኬ ክሰል አስመስለህ አጥቁረህ ትቆላለህ ይለዋል እንዳለዉ አድርጎ ከሰል አስመስሎ ይቆላል ሁልግዜም እንደዚሁ ካላከሰልክ መድኃኒት አይሆንም ይለዋል ራስ ምታቱም ለግዜዉ የተወዉ ይመስለዋል ኋላ ግን ሰአት እየጠበቀ ይነሳበታል። በመሃመድ ስረአትና ህግ የሚጓዙ አወል ፣ ቶና ፣ በረካ የሚባሉ ሶስት ሰዎች ለንግድ የመጡ መስለዉ ከአምስት ተከታዮቻቸዉ ጋር እነዚህን እፀዋት ይዘዉ ይመጣሉ እነዚህም ጫት ፣ ቡና ፣ ጥንባሆ ናቸዉ አህዛብ ለሰይጣን የሚያቀርቧቸዉ የጣዖት መስዋዕት ናቸዉ ። የእግዚአብሔር መስዋዕት ግን " ••• ስንዴ ፣ ዘቢብ ፣ ዕጣን ናቸዉ " ስለዚህ ስንዴዉን ከእንክርዳዱ እንለይ በፆም ሰአት ብዙ ሰዎችን በራስ ምታት የሚቀውረዉ ቡና ነዉ ቡና ካልጠጡ ደስታቸዉን የሚያጡ የሚነጫነጩ ፣ የሚሳደቡ ፣ የሚደብራቸዉ እልፍ-አእላፍ ናቸዉ ።እግዚአብሔር የሰጠንን አእምሮ "መጠበቅ" ብቻ በቂ ነዉ ቀሪዉ ክፍል ድርሳነ ማርያም ላይ እናንተ አንብቡት ስል በትህትና እጠይቃችኋለሁ ። ይስማዕከ ራስህን ከቡና አግልል ሚስቴም በቡና ነዉ መድኃኒት የሰጠችኝ ስትል ሰምቸሃለሁ ከዚህ በኋላ ምንድነዉ የምትጠብቀዉ አሁንም የሚመጣዉም ትዉልድ ካንተ ብዙ ነገር ይጠብቃል ቡናን ለመሃመዳዊያን ተዉላቸዉ
@safakemal3198
@safakemal3198 3 года назад
አይሻልህም ለመርጌታ ንገረው ለታቦቱ ማለት ለእንጨቱ
@misikernigatu5254
@misikernigatu5254 3 года назад
@@safakemal3198 መሃመዳዊያን እዩት ሲንጫጫ
@hey1232
@hey1232 3 года назад
@@safakemal3198 ✌🏾
@hey1232
@hey1232 3 года назад
@@misikernigatu5254 =You are stupid. If you want respect .....You need to respect other people believes ...!!!
@misikernigatu5254
@misikernigatu5254 3 года назад
@@hey1232 መስፈርትህ ምንድነዉ ??
@thebeyayneth5730
@thebeyayneth5730 3 года назад
ወንድም ይስማከ ያለመታወቂያ Passport በጉቦ ነው? ይመችህ ዋናው ጤንነት ነው !!
@destatibebe3317
@destatibebe3317 3 года назад
beteweledebet bota metawekiya nezeregnaw sayhon
@amura9049
@amura9049 3 года назад
I’m soo proud of bekalo for not laughing at this soul 🤣
@elielizabeth2930
@elielizabeth2930 3 года назад
With out ID how it possible to get passport?
@abiimiheretu5240
@abiimiheretu5240 3 года назад
እኔ ለምሳሌ መታወቂያ አንዴ አውጥቼ እሱንም ለፓስፖርት ማውጫ ብዬ ካወጣሁ በህዋላ መታወቂያዬን ተጠቅሜ አላውቅም ፓስፖርት ብቻ ምን አስደነቃችሁ
@hey1232
@hey1232 3 года назад
@@abiimiheretu5240 = እሱ ያለው ሌላ አንቺ የምታወሬው ሌላ....😂 እሱ ያለው መታወቂያ ሳይኖረኝ ፓስፓርት አወጣሁ ነው ያለው.........ውሸትትትት በውሸትትትትትት🙆🏾‍♂️
@birukkore5594
@birukkore5594 3 года назад
Ethiopia is not identity because there is so many different identities in political geography map of Ethiopia but it’s citizenship !! So I can change my citizenship not my oromiiyaa identity or Somali or sidama or Amhara!! Right??
@hey1232
@hey1232 3 года назад
Yes correct brother fact.
@birukkore5594
@birukkore5594 3 года назад
what’s up man?? You know what I feel like those books were not written by this guy !! I don’t know why!!
@nazrawittsegaye6505
@nazrawittsegaye6505 3 года назад
Same here
@hey1232
@hey1232 3 года назад
I agree.....I don't think so either.
@babymine8615
@babymine8615 3 года назад
Same here
@hereiam3692
@hereiam3692 3 года назад
yeged leflafi mehon albet sewu edchelotaw new yenegegr sew aydelm zats it
@ገዛሃኝተስፋሁን
@ገዛሃኝተስፋሁን 3 года назад
ዴርቶ ጋዳ የሚለውን ቃል የት አገኘኸው?
@antenehkebede922
@antenehkebede922 3 года назад
ቆይ ቆይ ቆይ መታወቂያ ሳይወጣ ፓስፖርት ለማውጣት የሚቻለው እንዴት ነበር
@hey1232
@hey1232 3 года назад
ውሸትትትት በውሸትትትትትት ሆነብን እኮ🙆🏾‍♂️
@lidukonjo9310
@lidukonjo9310 3 года назад
Sayigebagn azgnebih neber yikir belegn yismake
@habtemichaelalem1780
@habtemichaelalem1780 3 года назад
የታላላቅ ጎሳዎች ብዛት ጠቀሜታው በምርጫ ጊዜ በቁጥር ስለሆነ ተጠቃሚ ወዘተ ሆነዋል
@kradiyontube6712
@kradiyontube6712 3 года назад
ሰብስክራይብ እንደራረግ
@ktabtegaru770
@ktabtegaru770 3 года назад
ሚስትህን ለምንድነው ነጋ ጠባ የምትደበድባት ብለህ ጠይቀው
@addisonline3947
@addisonline3947 3 года назад
አልደበደባትም በቀደመው ቃለመጠይቁ ላይ አድምጥ! ጠይቆት በሚገባ አስረድቷል!
@hey1232
@hey1232 3 года назад
@@addisonline3947 እረ ታዲያ ደበደብኳት ሊል ነው እንዴ...???
@gizachewaddis5818
@gizachewaddis5818 3 года назад
ብቁ ጋዜጠኛ ሆነህ ወሳኝ ጥያቄዎችን አላቀርብክለትም እኔ አንተን ብሆን የማቀርብለት እስካሁ ስለላነበባቸው መፅሐፍቶች የሚወዳቸው መፅሐፍቶች የሚያከብራቸውና የሚያደንቃቸው ኢትዮጵያውያን ደራሲዎች ና የዓለም ፀሐፍት መካከል እነማንን እንደሚያደንቃቸው ለምን ? የመሳሰሉ ስነፅሑፍ ነክና ፀሐፊዎቻቸው ላይ ማተኮ ያስፈልግ ነበር::
Далее
ቆይታ ከይሰማዕከ ወርቁ ጋር
34:59
Просмотров 242 тыс.