Тёмный

ቃል የታጣለት ደስታ | ማመን አቃታት| ልብ የሚነካ ቪዲዮ | ባለአደራው | baladeraw | 🥰 

ባለአደራው / baladeraw
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 188 тыс.
50% 1

ቃል የታጣለት ደስታ | ማመን አቃታት| ልብ የሚነካ ቪዲዮ | ባለአደራው | baladeraw | 🥰
ባለ አደራው እባላለው ለአዛውንቶች እና ለተቸገሩ ሰዎች እንዲደርስላቹ የምትፈልጉት ገንዘብ,አልባሳት ጫማዎችና ሌሎችም ቁሳቁሶች ካሉ ከእናንተ በአደራ ተቀብዬ በታማኝነት ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች አደርሳለው!
መርዳት የምትፈልጉ 0961332604 ይደውሉልኝ
ትክክለኛው ስልክ ቁጥሬ እና የ RU-vid አካውንቴ ይህ ብቻ ነው ሌላ የ RU-vid አካውንት የለኝም መርዳት የምትፈልጉ ሰዎች አደራ እንዳትታለሉ መርዳት ስትፈልጉ በዚህ ስልክ ቁጥር ብቻ ተጠቀሙ 0961332604
TIK TOK 👉 vm.tiktok.com/...
INSTAGRAM 👉www.instagram....
FACEBOOK 👉 / baladeraw

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 165   
@hirutayele95
@hirutayele95 6 месяцев назад
ባለአደራው እግዚአብሔር ይባርክህ በውጭ ያላችሁ ደጋግ ወገኖቻችን በዚች ምስኪን ውስጥ የገባው ደስታ እናንተንም ያግኛችሁ።
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 6 месяцев назад
የኔ ቆንጆ ማመን አቃታት እግዚአብሔር ዘላቂ ደስታ ይስጥሽ ማማዬ አንተም ተባረክ ወንድሜ
@LaquuAshu
@LaquuAshu 5 месяцев назад
🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹😭😭😭yen wedi ❤❤❤
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 5 месяцев назад
The baby at the end waving 👋 bye is priceless
@abayneshteshome9676
@abayneshteshome9676 5 месяцев назад
የሷ ያለማመን ዕራስን በለቅሶ መቆጣጠር አቃተኝ አንተ ልጅ ዘርኽ ዕዳሸዎ ይብዛ የወለድካት ትባረክ ተባረክ
@negestnegest8146
@negestnegest8146 5 месяцев назад
በናትህ የመቅደስን እናት መልካምን እንዲያው መለስ ብለህ ብትጠይቃት ምክንያቱም ከደረሰባት ሁኔታ ሊሆን ይችላል መኪናህ ውስጥ ለመግባት ሆነ ገንዘቡን ልትቀበልህ ፈርታለች። እሷ እራስዋ ልጅ ነች።
@sabalule7915
@sabalule7915 5 месяцев назад
ምን አይነት አሳዛኝ ልጅ ናት አስለቀሰችኝ እባክህ እንደገና የምትረዳበትን መንገድ ፈልግላት ባላደራው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 6 месяцев назад
ይች ልጅ ብዙ ችግር ደርሶባታል ሚስኪን በጣም አሳዘነችኝ ሀያቲ አላህ ይደግፍሽ
@wosensime9612
@wosensime9612 5 месяцев назад
እውነትም ባላደራው እግዚያብህር አብዝቶ ይባርክህ ሰጪዎችም ፈጣሪ ብድራችሁን በመልካም ይክፈላችሁ ተባረኩ🙏🙏🙏
@ephraimegetachew7421
@ephraimegetachew7421 6 месяцев назад
I have never seen this kind of reaction form anyone in my life. God bless you
@heratenegusa1673
@heratenegusa1673 6 месяцев назад
ባለ አደራው እግዛቤር ይጠብቅህ
@birktiyetagesu490
@birktiyetagesu490 6 месяцев назад
እሺ ብለው የማይቀበሉት ብር እየሰጡ ብዙ ነገር የሚየታልሉ ሰዎች ስላሉ ነው ወንድሜ።እቺ ልጅም ብዙ የደረሰባት መሆኑን ታስታውቃለች።
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 5 месяцев назад
በጣም እንዴት እዲስለቀሰችኝ😢😢😢😢😢
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 6 месяцев назад
በስማአም ‼‼ አይቺ አላውቅም እንደዚች ያለች ልጅ በፍፁም አላመነችም 👈👈👈 የሆነ ትወና የምትተውን ነው የምትመስለው 👈👈👈 ስታሳዝን ከፍ ያለ ነገር እግዜአብሔር ይስጥሽ 🙏🙏🙏🙏 ባላደራ ው ተባረክ አመሰግናለሁ ለሰጭም ይስጠው ተባረኩ ።
@user-bd4hi6qw1x
@user-bd4hi6qw1x 6 месяцев назад
የሀገራች ሁኔታ ሰዉ እዳያምን አድርጎታል
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 6 месяцев назад
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@user-bd4hi6qw1x
@user-bd4hi6qw1x 6 месяцев назад
ሰዉ ነቅቷል የሀገሪቱ ሁኔታ ሰዉን እደት ይመኑ የኔየ ቆጆ
@_XxxcupcakexoxoX_
@_XxxcupcakexoxoX_ 5 месяцев назад
Betam bizu metifo negwer silemisema,
@meleschadmasui4679
@meleschadmasui4679 6 месяцев назад
የኔን እናት ፍርታ እኮ ነው ውስጥ አልገባም እፍፍ የአንድ አንድ ስው እድል
@azmeraasmelash7532
@azmeraasmelash7532 4 месяца назад
ተባረክ ዛሃወይ ማዓረይ❤❤❤
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e 6 месяцев назад
የኔ የዋህ ፈገጋታዋ ❤
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to 3 месяца назад
ትንሽዬ ልጅ ናት የኔ እናት ፈራች ሰው አውሬ ሆኗል በደረሰባት ነገር እምነት አጣች አይይ ባለአደራው እግዚአብሄር ይባርክህ
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 3 месяца назад
እግዚአብሔር የወደቁትን አይረሳም ምንም ማደሪያ መዋያ የሌላት በዛላይ ህፃኒቱ ህፃን ወልዳ ግን የፊቷ ገፅታ ደስተኛ ናት የእግዚአብሔር ደስታ እፁብ ድንቅ ነው ባለአደራው እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏🙏🙏
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 3 месяца назад
ስንት ምስኪኖች እንደዚህ ተጫውቶው ይጥሉዋቾዋል እግዚአብሔር ይስጣቹ ለሰጣቹ
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 6 месяцев назад
ወንድሜ ጠፍተሀል እንዴት ነው እግዚአብሔርይስጥህ,❤❤❤❤
@millionbirhane-5988
@millionbirhane-5988 4 месяца назад
😢ተየነኘከወለየ
@muluwork5313
@muluwork5313 5 месяцев назад
ተባረኩ !!!! የሰጠ ምንጊዜም አቶ አያዉቅም። ሰጪ እንጂ ተሰጪ አያድርጋችሁ። በጣም ነዉ የምታሳዝነዉ ያላሰበችዉን ያልጠበቀችዉን ሰታችሁ ስላስደሰታችኋት ለእናንተምያላሰባችሁትን ቸሩ መድሃኔአለም ይስጣችሁ።
@user-qz8ee5sn5v
@user-qz8ee5sn5v 6 месяцев назад
የእኔ እናት ራጉኤል እባክህ ሀገሬን ሰላሟን መልስልን😢😢😢😢😢😢😢😢
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 6 месяцев назад
እውነት ነው አገራችንን ሰላም ያርግልን በጣም ያሳዝናል እንባዬን መቆጣጣር ነው ያቃተኝ እመብርሀን ትርዳሸ እህቴ ኧር እማማ ኢትዬጲያዪ ምንድ ነው የገባብሸ አገራችንን በኪልኮብተር ፀበል መርጨት አለበት 😢😢😢
@adentedela5358
@adentedela5358 5 месяцев назад
ራጉኤል ሰው እኮ ነው ፈጣሪን ስራ ለ ፍጡራን እየተሰጠ እነሆ ምድር ተረገመች
@adentedela5358
@adentedela5358 5 месяцев назад
ዘፍጥረት 36:4፤ ዓዳ ለዔሳው ኤልፋዝን ወለደች፤ ቤሴሞትም ራጉኤልን ወለደች፤
@user-qz8ee5sn5v
@user-qz8ee5sn5v 5 месяцев назад
@@adentedela5358 ኤደን 🤔
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 3 месяца назад
ባላደራው እና በእሱ በኩል እርዳታ እጃችው የምዘረጉ ሁሉ እግዛአብሔር እጥፉን ይስጣችው የምሰጡት አትጡ ግዜው ሰው አላሳምን አለ ፈርታ ነው የእናት
@ethio_family6342
@ethio_family6342 4 месяца назад
አይይ አናት መሆን ልጅቷ ድሞ ስታምር
@sadaaaliali4479
@sadaaaliali4479 6 месяцев назад
ግን ለምን በዙ ሰው ያየዋል ፈደውን ግን ላይክ አታደርጉም ለም
@lanteTV1
@lanteTV1 6 месяцев назад
ግን ከዚህ በፊት ይህን ቪዲዮ በፌስቡክ ያየሁት መሰለኝ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 5 месяцев назад
​@@lanteTV1አዎ በፌስቡክም ለቋታል በራሱ ፔጅ ባለአደራው በሚለው ትናትም በጉርሻ ፔጅ ተለቃ አይቻታለሁ😢😢
@lanteTV1
@lanteTV1 5 месяцев назад
@@user-ok1bt6wx1g ልክ ነው።
@eteneshgebremariam4221
@eteneshgebremariam4221 6 месяцев назад
ማመን ነው ያቃታት
@yomselam
@yomselam 5 месяцев назад
😢😢😢 አይ ወገኖቼ የድንግል ማርያም ልጅ ምድሯን ሰላም ያድርግልን 🙏
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 5 месяцев назад
አንጀቴን በላችው መድሀኒአለም የአገራችንን ሰላም መልስልን ማርያምን ሆድ አስባሰኝ ሁኔታዋ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@habtegebreab4531
@habtegebreab4531 4 месяца назад
"ለደሀ እና ለምስኪን የሚያስብ ምስጉን ነው"
@habtomberhan1027
@habtomberhan1027 5 месяцев назад
ኣብነት የሚባል ሰው የእውነት ስም ይመራል መብራት ያበራል የሚል ኣባብል ኣለ ኣይደል፥፥እዝጋብሄር ለዘላለም መብራት ይስጥህ
@egziabheryechelal8586
@egziabheryechelal8586 6 месяцев назад
ከዚህ በፊት ልብሷ ስለዘረፏት ሰው ማመን አቅቷቷል ጉድ አሁን የዚች ልብስ ምን ሊጠቅማቸው ነው ?? እምነት ብታጣ አይገርምም ታሳዝናለች
@HasnaHasna-pn5un
@HasnaHasna-pn5un 5 месяцев назад
አኔ ሙስሊም ነኝ ግን እሪስቷኖች ሲራቡ ሰቸገሩ አልፈልግም እህ ውስጤ ተረበሸ
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 5 месяцев назад
በዚህ በኩል ሰዉ ስለሆነ ብቻ ማንኛዉም ሰዉ ያሳዝናል ሀይማኖት አይለይም
@user-pc8xd8fb8z
@user-pc8xd8fb8z 3 месяца назад
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@user-us1dc4cs1h
@user-us1dc4cs1h 5 месяцев назад
በጣም ውብ ነሽ ቆንጅ❤ አይዝሽ እህቴ
@zewduhaile1551
@zewduhaile1551 5 месяцев назад
እግዚአብሄር ይስጣችሁ!
@newid5082
@newid5082 5 месяцев назад
የኔዉድ ፈገ ግታዋ ሲያምር
@eexx1265
@eexx1265 2 месяца назад
አላህ ይስጥህ ምንታድርግ ፈርታና ደግጣነው የኔ ቆጆ ❤❤❤❤❤
@semerehabte5738
@semerehabte5738 3 месяца назад
Magnificent beuty and confidence...
@user-ee9rw5wl4w
@user-ee9rw5wl4w 3 месяца назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምልልህ ወንድምየ🌹🌹🌹🌹
@user-jo9ev2se8c
@user-jo9ev2se8c 3 месяца назад
ምነም ፈጣሪ የህዝባችን መከራ ቀንስል? ደካማው ጎብኝ
@kasahunwoldemichael2181
@kasahunwoldemichael2181 6 месяцев назад
😢😢😢😢❤❤❤❤
@Anumma572
@Anumma572 6 месяцев назад
Egziabeher Abzeto Ybarkeh
@MasikerFiqadu-wx8iu
@MasikerFiqadu-wx8iu 6 месяцев назад
Edew sitasazin fegegitawa sitamir silk begezakilat nuro sew yagegnat neber stem tebarek❤❤
@samiyasaid7499
@samiyasaid7499 5 месяцев назад
እስተመቼ ለልመና እህቶቻችንን እንጋብዛለን እስከመቼ ስራን እንዲስሩ እንደመጋበዝ ለልመና የምንጋብዛቸው እስቴ ይህን ብር ስብስባችው ስራ ብትፈጥሩና ቋሚ ተጠቃሚ ቢሆኑ ይቼ ልጅ ትንሿ ነገ ብታድግ ምን ትታዘባችው ይሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያህል በራሳችን ላይ እያሿፍን ነው ልመናን የምናውግዘውና የስው ልጅ ስርቶ ቢበላ ምን አለበት የእውቀት አባቶች ምን አይነት አስተሳስብ ይሆን እየለምእኑ መኖርን ማበረታታት አገር ማለት ገዘብ ሳይሆን ህዝብን በስውነቱ ማክበር ነው ስልዚህ እባካችሁ በስራ እንመን ልመናን እያበረታታን እስከመቼ የደሀ አገር ልጆች እየተበራከቱ በወረቀት ቅጠል አምንእን የህዝብን አምሮ እያሳምምን እንኖራለን
@user-jl9jj6dk3l
@user-jl9jj6dk3l 5 месяцев назад
ልመና ፈልጋ ኡይደለም ሀላፊነቱን ያልተወጣ መንገዷን አሰናክሎባት ልጅቷን እናትነትን አባትነትን አንድላይ ለመወጣት እየታገለች ያለች ልጅ ነች
@samiyasaid7499
@samiyasaid7499 5 месяцев назад
እስከ መቼ ድርስ ይህ ይቀጥል ይሆን ሁሌም ስራ የሚስሩ እጆች ጎዳታቸውን መስረት በሌለው ልመናየ ጊዜን ማባከን ምን ይሉታል
@user-gh6ki7zw1z
@user-gh6ki7zw1z 4 месяца назад
አትፍርጂ እህት ልጂዞ መስራት በጣም ከባድነው ገዘቡም ቢኖርምኳ ከበድ ነው
@Dont-k3j
@Dont-k3j 6 месяцев назад
ስታሳዝን
@emuloveyutbe
@emuloveyutbe 5 месяцев назад
ባላአደራውእግዛአብሄርይባርክክፈጣሪጢናህንይስጥህ
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 5 месяцев назад
C'est très touchant😔😔😔
@adentedela5358
@adentedela5358 5 месяцев назад
ዘፍጥረት 36:4፤ ዓዳ ለዔሳው ኤልፋዝን ወለደች፤ ቤሴሞትም ራጉኤልን ወለደች፤
@azebkeren1020
@azebkeren1020 6 месяцев назад
Egzybher ybarkachu yalasebachut deshalb fertig eko new edaydefrat😢😢😢
@tigistteka7896
@tigistteka7896 5 месяцев назад
የኔ ወንድም ፈጣሪ ጤና ከእድሜጋር ይስጥሕ
@Eyerus5
@Eyerus5 2 месяца назад
ውውውውውው ቆንጆ 🥰🥰
@weinikesete1911
@weinikesete1911 6 месяцев назад
Ufff Kitano aykaletin btami adengsatini
@user-bv2zn1lf3r
@user-bv2zn1lf3r 6 месяцев назад
ቃላት የሚታጣለት ርኅራኄ
@nanikasa7078
@nanikasa7078 5 месяцев назад
Omg የኔ ናት እንጀት ትበላለች ምስኪንዬዬ❤❤❤❤
@sarageleta2094
@sarageleta2094 6 месяцев назад
Baladerawe fetari eregeme edemena tena kene melawe betesebehe zemenehe hulu yebareke kefu hulu ayagenehe edemehe yerezeme segawene yabezalehe
@demekechKesete
@demekechKesete Месяц назад
ፈጣሪረዝምእድሜይስጥህ
@zm5638
@zm5638 6 месяцев назад
ጠክር
@user-ps7nc8sf9j
@user-ps7nc8sf9j 5 месяцев назад
She couldnt believe what he was talking about and her brain was racing and think is he going to kidnapped and Robb me or what will he the motove to give me these amount of money without knowing me or asking to sell my body or is he after my baby.. Poor little sweet girl, it is God who sent him to deliver the blessing. God bless you!
@Dibekulu27
@Dibekulu27 5 месяцев назад
የመቅዲ አምላክ ይጠብቃችሁ ተባረኩ
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p 6 месяцев назад
ፈርታነው የኔ እናት ላይክ አርግ አይከፈልበትም
@sarageleta2094
@sarageleta2094 6 месяцев назад
Yesetashu fetari eregeme edemena tena kene melawe beteseboshashu tebareku zemenashu hulu yebareke edemeyashu yerezeme segawene yabezalashu
@user-jw9qe9kl9r
@user-jw9qe9kl9r 2 месяца назад
ስታምር❤❤❤
@user-cy6hf6cr4h
@user-cy6hf6cr4h 5 месяцев назад
የኔናት አላመነችም ለሰጪው እግዚአብሔር ይጨምርለት
@sarageleta2094
@sarageleta2094 6 месяцев назад
Yene enate fetari eregeme edemena tena kene melawe betesebeshe tebarekilene zemeneshe hulu yebareke
@lydiawoldegabriel1344
@lydiawoldegabriel1344 6 месяцев назад
Bless you my dear
@berhaneberhe3545
@berhaneberhe3545 5 месяцев назад
Monumental Excellent Deed 👌. May God Bless You 🙏 Amen For All Your Blessing Work.
@EmuyeB-wb2ci
@EmuyeB-wb2ci 5 месяцев назад
በፈጣራ ተባርክ።
@user-jb3te7rx3x
@user-jb3te7rx3x 4 месяца назад
ተባረክ ወድንሜ
@bekwolde4865
@bekwolde4865 4 месяца назад
Wow
@AppCels2-gl9do
@AppCels2-gl9do 4 месяца назад
እግዝቤሂርይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤
@MeskeleLambebo
@MeskeleLambebo 5 месяцев назад
Egziabher yibark wondime
@user-gh6ki7zw1z
@user-gh6ki7zw1z 4 месяца назад
ልጂቶም እናቲዮም ሲምሩ ደሞ ልጂ ናት
@user-bg7os2ox2x
@user-bg7os2ox2x 5 месяцев назад
የኔ እህት 😢😢😢😢ስታሳዝን ኡፍፍፍፍፍፍ አሁን የዝችን ምን አሰረቃችሁ የአላህ አላህ ይይላችሁ ባላደራው አላህ ጀዛህን ይክፈልህ መልካም ሰው አላመነችም ነይ ጊቢ ሲላት ምክንያቱንም ሸገር ላይ ያለ ሌብነት በጣም የከፍ ስልሆነ ሂወቷም አስፈራት ኡፍፍፍፍፍፍ እኔ የሰሩኝ መኪና አስገብተው ጠቅላላ ብሬን ዘረፍኝ ያሳነኩኝንም አላቅ እድ እንቅልፍ ጣለኝ ግን አልሀምዱሊላ ሂወቴ ስለተረፈ እጅ ኢትዮ ላይ መኖር ከምንም በላይ ከብዷል ወላሂ የአገቴን ወርቅ ፍትት አርገው ሲወስዱ ሁሉ አላቅም ጥሩ ሰውችን እደት አንለይ አላምንም ብላ ነው አስቡት አልገባም ያለችው😢😢😢
@Seniteka
@Seniteka 3 месяца назад
😢😢❤❤❤❤❤wedem egzbhre ambzto yestke
@Gdghbvf-dy3xz
@Gdghbvf-dy3xz 6 месяцев назад
የእኔና እግዚአብሔር ይስጣችሁ😢
@berhaneberhe3545
@berhaneberhe3545 5 месяцев назад
Keep Up With Quality Excellent Wonderful Job.
@tigistteklehaimanot6309
@tigistteklehaimanot6309 5 месяцев назад
E/r hoy.......temesgen
@hasanadam3652
@hasanadam3652 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጓዶች
@AevaleMezezt
@AevaleMezezt 4 месяца назад
አተ ፍቅር ሰው
@asferawzewditu9887
@asferawzewditu9887 5 месяцев назад
በእናታችሁ አድራሻዋን ፈልጉ
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 6 месяцев назад
😢😢😢😢😢እፍፍፍ
@user-te9zd8jc6g
@user-te9zd8jc6g 5 месяцев назад
😢😢❤
@user-tb5fu1sf8z
@user-tb5fu1sf8z 5 месяцев назад
አይይይይይየአሁንሥምንይሻለናልሆድባሠን መገደኛዉአላህይሥጥህ
@user-qr4lw8gy8r
@user-qr4lw8gy8r 5 месяцев назад
የኔ እህት
@user-jb2ux8cn4j
@user-jb2ux8cn4j 5 месяцев назад
የኔእናት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢ስንትስቃይአለግን 😢😢
@lalaside9094
@lalaside9094 5 месяцев назад
ወይኔ ገንዘቡን እኮ ወደ ኋላዋ ይዛው ነበር እንዳይወስዲባት ብቻ
@hawahosin1217
@hawahosin1217 6 месяцев назад
😢😢😢😢😢
@user-mq1kq5lj5b
@user-mq1kq5lj5b 5 месяцев назад
ፈገግታዋ ብቻ የኔ ውድ ኡፍፍፍ 😢😢😢
@user-gc5gc8vd5k
@user-gc5gc8vd5k 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ
@furtunaghirmy8829
@furtunaghirmy8829 6 месяцев назад
❤❤❤❤ fetari ysth bewunet endeat desss ylal❤❤❤ stasazin
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 6 месяцев назад
😢😢😢
@marykam
@marykam 6 месяцев назад
❤❤❤ye lig enenja,dengel Mariam titebeke❤
@gurfa2658
@gurfa2658 5 месяцев назад
Egzyabahre yemsgn ❤❤❤❤
@hanadagmawi5567
@hanadagmawi5567 6 месяцев назад
❤❤
@zedahmed9371
@zedahmed9371 6 месяцев назад
😎😎በረካ ሁኑ
@_XxxcupcakexoxoX_
@_XxxcupcakexoxoX_ 5 месяцев назад
Igiziabiher yisitacihu, Antenim imebete tisitih❤
@hasnag3161
@hasnag3161 6 месяцев назад
ሚስኪን ስታሳዝን
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 6 месяцев назад
😢😢😢😢
@SurprisedBinaryCode-xj8ri
@SurprisedBinaryCode-xj8ri 5 месяцев назад
ፈጣሪ ይስጥህ
Далее
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
Просмотров 312 тыс.
SIGMA ENVY IS UNTOUCHABLE 🔥 #insideout2
00:10
Просмотров 2,4 млн