Тёмный
No video :(

በፍልቅልቅ ጥርሶች በንፁህ አንደበት የተሞላ ደስታ 🥰 | ማመን አቃታቸው | ያልጠበቁት ክስተት | ባለአደራው | baladeraw | 🥰 

ባለአደራው / baladeraw
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 45 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 260   
@Abenezer653
@Abenezer653 5 месяцев назад
ባላድራው የተዋህዶ የሚያበራ አልማዝ ነህ ኑርልኝ ወንድሜ ከነቤተሰቦችህ ሰላም ጤና በረከት ይስጥህ🙏🏼
@SELAMAWIT-lr3zv
@SELAMAWIT-lr3zv 5 месяцев назад
እንደዛሬው ደስ ብሎኝ አያውቅም ደስታቸውን ሳየው❤
@getachewtadesse5829
@getachewtadesse5829 5 месяцев назад
እንኳን ያንተ የምትሰጠው እኛ እያዬን ልባችን ተነካ። እግዚአብሔር ይባርክህ አሁንም እንደዚህ አይነት ሰዎችን የምትደርስበትን በረከት ይጨምርልህ
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 5 месяцев назад
💚💚❤🤝👏🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@AaAa-ob5ix
@AaAa-ob5ix 4 месяца назад
እኔም
@wefyetube3929
@wefyetube3929 5 месяцев назад
አቤት የልባቸው ንፅህና…!! ንፁህ ደስታ…የሚጋባ ደስታ።ለናንተም እግዚአብሔር በሁሉ ነገር ይባርካችሁ።
@fffdyh5303
@fffdyh5303 5 месяцев назад
የኔ እባት በዚህ ብር በደሙዛቸው ደስተኛ ናቸው በትንሹ ያመሰግናሉ እኛ ብዙ ይዘን እናመስግንም እባቴ እድሜና ጤና ይስጡት ባላደራው ሁሉም ደስታን ይስጥህ ፈጣሪ
@rahmarahma7226
@rahmarahma7226 5 месяцев назад
አባቴ ቢኖርልኝ ብየ ተመኝሁ የኔ ምስኪን አባት ጀነት እድወፍቀው ዱአ አድርጉለት ወድማችንም በረካሁን ከኔ ደስታ የሰው ደስታ ሳይ ከምለው በላይ ደስ ይለኛል❤❤❤❤
@hawaa00-wd8gh
@hawaa00-wd8gh 5 месяцев назад
አላህ ጀነተል ፍርዶሥ ይወፍቃቸዉ ኢንሻ አላህ አይዞሺ
@rahmarahma7226
@rahmarahma7226 5 месяцев назад
@@hawaa00-wd8gh አሚን ያረብ
@Joellemaamari1962
@Joellemaamari1962 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤tebareku Yesetachihu hulem dess yibelachihu🙏🙏🙏
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@Rahmat-xd8xc
@Rahmat-xd8xc 5 месяцев назад
Allah jennetel frdosn yiwofqew
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 5 месяцев назад
እኔአፈርልብላ የኔደስስተኛአባት እድሜውን ጤናውን ይስጦት ከዚህምበላይ ደስስተኛሁኑልኝ ባለአደራው እግዚያብሔር ይባርከረህ እረጅምእድሜ ከሙሉጤናጋይስጥህ ለሰጠሽው እህታችን በወጣይተካልሽ እንደዛሬ ደስስብሎኝአያውቅም ተመስገን ጌታዬ ተመስገን ተመስገን
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 5 месяцев назад
በስማም ደስታቸው ታድላቹ የምትሰጡ ስዎች አምላክ እንዲት እንደሚደሰትባቹ❤❤❤
@user-ii6oj8mt4c
@user-ii6oj8mt4c 5 месяцев назад
ሰውን ደስ ማሰኘት እንደምን ደስ ይላል ! ደስታውን የማይደብቅ ሰውም ደስ ይላል።
@Amte_maryam116
@Amte_maryam116 5 месяцев назад
በስመ አብ የእኔ አባት እንዴት ደስ ይላሉ ለስጭዋ እሕታችንም ለአንተም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ባለ አደራው ትሁት ወንድማችን
@amsaletefara7995
@amsaletefara7995 5 месяцев назад
የኔ ወንድም ደሰታቸው እንደመለሰከላቸው እመቤቴ ዘመንህ በደሰታ የተሞላ ታድርግልህ ትህትናህ ሁሉ በጣም የታደልከ ነህ እግዚአብሔር አምላከ ከከፉ ሁሉ ጠበቆ ጸጋውን ያበዛልህ አሜን
@Rose-vw4gw
@Rose-vw4gw 5 месяцев назад
የኔ አባት ኡፉፉፉ እረጅም እድሜፈጣሪ ይስስጦዎት የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤❤
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 5 месяцев назад
አምላኬ ጠብቃቸዉ ድህነት አይኑ ይጥፋ
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጣችው የሰው ደስታ ማየትን የመሰለ ምን አለ ኢትዮጲዊነት መገለጫ
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 5 месяцев назад
እንደ ልጅ ቦረቁ❤❤❤
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 5 месяцев назад
ምርቃት እንዲህ ነው ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@meklita9923
@meklita9923 5 месяцев назад
The Grate works that changes our people. We are all human beings. I wish to see the joy of all human!!!!
@hulumyalfal7516
@hulumyalfal7516 5 месяцев назад
የኔ ኣባት❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@user-oh3gp8yq4w
@user-oh3gp8yq4w 3 месяца назад
ጌታ ይባርካችሁ፣
@mkdh7364
@mkdh7364 5 месяцев назад
እያደረጋችሁ ያላችሁት የበጎ ሥራ እጅግ የሚነቅ ነው!! ምናልባትም ለጋሾችና አንተ የባላደራዎቹ አድራሽ ተባብራችሁ ስትሠሩ የመጀመሪያው ሊሆን ይችላል። ነገር ግን ለችግረኞቹ የተለገሰው ገንዘብ የሌቦች እጅ እነረዳይገባ ልዩ ጥንቃቄ የታከለበት ሥራ ብትሠራ የበለጠ ውጤታማ ትሆናለችሁ። በተረፈ፦ ሰው የራሱን ኑሮ ብቻ በሚያደላድልበት ዓለም ላይ ካላቸው እያካፈሉ ችግረኞችን የሚረዱ ወገኖቻችንን እናመሰግናቸዋለን!!
@fawziafaz8970
@fawziafaz8970 5 месяцев назад
መንገደኛው የእኔ ብሩክ የተባረከ የሰው ደስታ የሚያሰደስትህ ተባረክልኘ የሰጡም ይባረኩ ❤❤
@eagle4452
@eagle4452 5 месяцев назад
💕እግዚአብሔር እነዚ ልብ ውስጥ ነው ያለው ። ንፅልባቸው እና ደስታቸውን የገለፁበት ስሜት ሳይ እንኮን እኔ ሰማይም ፈገግ ብላለች 😊 😅ጌታየ እንደዚ ንፅ ልብ እና እንደዚ ያለ የምስጋና መንፈስ ስጠኝ።
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 5 месяцев назад
አቤት ደስታ አቤት ደስታ እግዚያብሄር ይባርክህ❤
@samerasamera4475
@samerasamera4475 5 месяцев назад
የኔ ውድድፍፍ አባት የዛሬው ይልያል ውይኔ ድስታቸው እስቲ ልማታቁት ስው ብራቹ ምግፍግፍ እዲ ብታስድስቱ ውይኔ ታድልሽ እኚን አባት ያስድስትሽ አትም መልክትኛው በርካ ሁኑ
@tigestshomedecor5849
@tigestshomedecor5849 4 месяца назад
ውይ አልቅሼ ሞትኩ በደስታቸው እኔም ተፍለቀለቅኩ የሰጠሻቸው ሴት ባልታሰበ ደስታ ተፍለቅለቂ ። ባለ አደራው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ለአንተና ለእናትህ ከጤና ጋር ይስጥህ አሜን።❤❤❤❤❤
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 4 месяца назад
አሜን 🙏🏽
@userenter2635
@userenter2635 5 месяцев назад
የኔ አባት❤❤❤❤❤
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 4 месяца назад
ስትዋጋ አባት እናቶቻችን የከፈሉባት ሀገር እደዚህ የሚጦራቸው አተው ሁሉ ነገራቸው ከተሟጠጠ በኋላ ኡኡኡኡፍፍፍ እ/ር ይስጥህ ወድሜ ባለደራው አባታችንም እድሜ ጤና
@SjsJej-pi2qv
@SjsJej-pi2qv 4 месяца назад
እፁብ ድንቅ ስራ ነው በርታልን ወንድማችን👏💚💛❤
@jemimossa5572
@jemimossa5572 3 месяца назад
ያአላህ እኔ ስለተሰጠ ደስታየ ገደብ የለውም ኢንሻአላህ እኔም ህልሜ ሰው መረዳት ነው ቢኢዝኒላህ
@hcjth1747
@hcjth1747 5 месяцев назад
እፍፍፍፍፍፍ ድህነት😢😢😢😢
@user-gi4hm3eq1z
@user-gi4hm3eq1z 4 месяца назад
ሱበሀንአላህ 😢😢😢😢😢አላህእዝነትህንአውርድልን
@joet8488
@joet8488 4 месяца назад
Baladeraw, you have a remarkable job that brings immense happiness to people during their most challenging times.
@yoyo-jn9ec
@yoyo-jn9ec 4 месяца назад
Weyine yeneAbat ... Afot eko mar new ... PROUD ....
@kustr5728
@kustr5728 3 месяца назад
Subihan Allah desitachew Allah yasidesitih
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 4 месяца назад
እዴት ደስ እዳለኚ እድሜ ጤና❤
@user-ot2oy7dp8j
@user-ot2oy7dp8j 5 месяцев назад
ባላደራው አይቶማያለቅስ የለም ላይክ ሼር ሰብስክራብ አርጉ😢😢😢😢
@53067
@53067 5 месяцев назад
እውይ እንዴት ደስ ይላሉ ስዎች የሚደሰቱብን እንጂ የሚያዝኑብን እና የሚያለቅሱብን የሰዎች አታድርገን ለሰጠሽው እህታችን ወለተ ስላሴ ደስታ እጥፍ ድርብ ሆኖ ቤትሽ ይግባ አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ የልብህን መሻት ይስጥህ ባላደራው ክብር ልብ ወንድም አለም
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 4 месяца назад
የኔ አባት ❤❤❤
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 5 месяцев назад
ኡፍ ፍልቅልቅ በሉልኝ የኔ አመስጋኝ አባት
@aswasw4203
@aswasw4203 5 месяцев назад
የኔ ልዩ ወድም እግዚኣብሔር ይባርክህ ክፉ አያግኝህ ሰውን እንደማስደሰት ያለ ምን ደስታ አለ !!
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 5 месяцев назад
የኔ አባት❤❤❤🙏🙏🙏
@danielevaccari537
@danielevaccari537 5 месяцев назад
He who knows poverty well enjoys the smallest gift. God bless you father.❤ 
@MeskeleLambebo
@MeskeleLambebo 5 месяцев назад
Betam degi sew nek I really appreciate you
@user-bo5ps6tg1s
@user-bo5ps6tg1s 5 месяцев назад
የኔበት ደስቲችው ወደር አጣ ሰው ሲደሰት ማይት ደስ ይላል
@doda9780
@doda9780 5 месяцев назад
የኔ አባት ደስታዉ ደስ ስል ❤❤❤❤ንፁ ልብ ❤❤
@otakugamer748
@otakugamer748 5 месяцев назад
ተባረክልን ባላደራው እድሜ ከጤና ይስጥ
@Gdghbvf-dy3xz
@Gdghbvf-dy3xz 5 месяцев назад
ወይኔ የደስታቸው ነገር እየደጋገሙትም ቢዩት አይጠገብም ❤ለሰጭ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን ወንድማችንም እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን
@feruzsallah1735
@feruzsallah1735 5 месяцев назад
የኔ ጌታ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን አላህ አስደሰቶት አንተም ተባረክ የሰጠችን በወጣ ይተካልሽ እድሜያችሁን ያርዝምልን ❤❤❤ ሀገራችንን ህዝባችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤አሜንንንንንንን
@danielabel6643
@danielabel6643 5 месяцев назад
ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ በጣም ደስ ሚሉ አባት ናቸው
@user-bl4de5xd1o
@user-bl4de5xd1o Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርካቹ ዉንደሞቿይ
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 5 месяцев назад
ምሰኪን ሲያሳዝኑ አቤት ደሰታ
@mohammedseid3128
@mohammedseid3128 3 месяца назад
የኔ አባት ፍልቅልቅ ወይኔ❤
@user-tr5zq1qb9q
@user-tr5zq1qb9q 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይስጥህ
@zaharaza3316
@zaharaza3316 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አቤት ደስ ሲል የስውን ደስታ ማየት ምንኛ መታደል ነው ባላደራው እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ዘመንህን አሜን ❤❤❤❤❤❤
@kemeriakela9761
@kemeriakela9761 5 месяцев назад
Uuuf የኔ አባት ደስ ስል ሳቃቸዉ ማሻአላህ 🥰🥰🥰❤️❤️
@yohannesh.giorgis5215
@yohannesh.giorgis5215 5 месяцев назад
ሰው መርዳት ደስ ያሰኛል፣ የተረጂውን ደስታ መመልከት ደሞ የበለጠ
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 5 месяцев назад
Il à glow up twist mon cœur ❤️ au Soleil 😊 merci 👍 " Baladeraw " .
@alemkebede5848
@alemkebede5848 5 месяцев назад
ኡፍ የኔ አባት ቃል አጠራቸው እንዲህ ሰውን የምታስደስቱ ደስ ይበላቹ በፈጣሪ ዘንድ ዋጋችሁ ትልቅ ነው።
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 5 месяцев назад
የኔ አባት. የአባት ደስታ ይብዛልን አሜን፫
@selammulu5111
@selammulu5111 5 месяцев назад
አቤት ኢትዮጰያየ ደስታቸው አገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@berhanezaid3464
@berhanezaid3464 5 месяцев назад
Ate lege gen mn lebelek ewnte tebarek❤❤❤abateyyyy yene tekara abate
@amaamm5641
@amaamm5641 5 месяцев назад
እፍፍፍፍ የኔ አባት ሲያሳዝኑ ደግሞ ደስ ሲሉ ለሰጪዋ እህታችን እግዚአብሔር ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarasimon711
@sarasimon711 5 месяцев назад
God bless welteslasse
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 5 месяцев назад
የኔ አባት እንኳን ደስ አለሁ ደስታሁ አስደስቶኛል ባላደራዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!
@AlamYlima
@AlamYlima 5 месяцев назад
እጃችሁን ይስበውና ላይክ አታረጉም ደሞ እርግማን አይደለም🎉🎉🎉🎉
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@user-wu6rj2fb9j
@user-wu6rj2fb9j 5 месяцев назад
ሱብሃን አላህ የኝህ ደስታ ይለያል ማጣት አይኑ ይጥፋ
@dannytigistu6065
@dannytigistu6065 4 месяца назад
ኤብዬ እመቤቴ በረከቷን ጨምራ ትስጥህ ሀይል አግኝ❤❤
@seyatube1443
@seyatube1443 5 месяцев назад
ደስታቸዉ አስለቀሰኝ
@AeshaMohammed-cz9tw
@AeshaMohammed-cz9tw 5 месяцев назад
የኔ አባት❤❤❤❤❤❤
@RRuth8852
@RRuth8852 4 месяца назад
Egzhabhir yebarkachu ❤❤❤
@tesfamender8516
@tesfamender8516 5 месяцев назад
Yene natt tebarek siwedh ❤❤❤
@user-zs2dd1vu1g
@user-zs2dd1vu1g 5 месяцев назад
የኔ ውድ አባት❤❤❤❤
@tregeocell2094
@tregeocell2094 5 месяцев назад
😢😢 የኔ አባት እንዴት እደተደስቱ
@Ami-gs8er1zm9i
@Ami-gs8er1zm9i 5 месяцев назад
አሏህ ሆይ ሀገራችነን ሰላሙን አውርድልን ሀላል የሆነውን እርዝቅ ወፍቀን
@Sojoo-yu1dk
@Sojoo-yu1dk 5 месяцев назад
ያአላህ አተው ለዚህ ልጅ ጥላ ከለላ ሁነው ያረቢ ልቤ በደስታ ❤ ተሞላች ያአላህ አተ ቦታው ላይ ያለከውን አሰብኩት ወይኔ በአላህ ባለህበት በሄድክበት ሁሉ ያሰብከውን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካል ወድሜ❤❤❤🎉🎉🎉የኔ ፍጥዝያ ምን ይሉታል
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 5 месяцев назад
ውይ የኔ አባት
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 5 месяцев назад
የሰጡ እጆች ይባረኩ❤❤❤
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@nahummrt
@nahummrt 5 месяцев назад
Egthybhar zemekn ybarkew ❤
@user-jx5bb4bv6
@user-jx5bb4bv6 5 месяцев назад
ያኢላሒ፣በጣምነውያሣዘኑኝ፣፣ያሥለቀሡኝ፣እሕ፣አላሕያልታሠበ፣ሢሣይ፣ይሥጠወት፣ለሠጠሽው፣በወጣይተካ፣ማሻአላሕ
@mahlettuumay4327
@mahlettuumay4327 5 месяцев назад
የኔ አባት ❤
@user-xf7sy5ld8z
@user-xf7sy5ld8z 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@user-ri5wx4vo7t
@user-ri5wx4vo7t 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@s12346
@s12346 5 месяцев назад
❤❤❤❤😢የኔ ጌታ የምር ለኔ የተደረገልኝ ነው የመሰልኝ ፈጣሪ ይባርካቹ
@nejatali1568
@nejatali1568 3 месяца назад
❤❤❤❤
@user-oy4vx7hj3f
@user-oy4vx7hj3f 5 месяцев назад
❤❤❤
@tutuwak106
@tutuwak106 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k 5 месяцев назад
ወይኔ ወረገኑ በስመአብ እዛም ትሄዳለህ በናትህ አድ እጁን ያመመው ሰው አለ ሰብራይዝ ታረገዋለህ ልላክልህ
@user-hm9nw8sl3j
@user-hm9nw8sl3j 5 месяцев назад
🙏🙏🙏የኔ አበት😭😭😭💖💖💖
@mediatube3914
@mediatube3914 5 месяцев назад
የኔ አባት
@-chinafromtheinside391
@-chinafromtheinside391 5 месяцев назад
ወይኔ እኚህ አባት በጣም ነው ያስለቀሱኝ!የኔ ምስኪን❤❤❤
@gennetg6685
@gennetg6685 4 месяца назад
@aynadisteklu1626
@aynadisteklu1626 5 месяцев назад
ያሳዝናሉ አንደዚህ መልካም ነገር በማድረግ የሰውን ደስታ ከማየት በላይ ምነ ደስታ አለ ለሰጪ ጨምሮ ይሰጠው
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 5 месяцев назад
ያረአላህህህ የሰው ድስታ እደዝህ ያስደስታል ኡፉፉፉ ❤❤❤❤ አባቴ ሺአመት ይኑሩ በለአደራው አላህ ጂዘህን ይክፈልክ ሀቢቢ ባረክላፍኪ
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p 5 месяцев назад
የኔ አባት ላይክ አርጉ❤
@makyamd6204
@makyamd6204 4 месяца назад
ባላደራው አላህየጠብቅህ የናቶቺ የባቶቺደስታ አላህ እድሚናጤናየስጥህ
@Mozaze
@Mozaze 5 месяцев назад
ምርጥ አባት የማታ እንጀራ ይስጥህ ባላ አደራው❤
@seniduteklu4935
@seniduteklu4935 4 месяца назад
🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@user-dg1sd8fr7h
@user-dg1sd8fr7h 4 месяца назад
Egziabher yibark
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 5 месяцев назад
የ እዉነት ባለአደራ ነህ ለደሃዉ ፈጥኖ ደራሸ
@aletashabebe1284
@aletashabebe1284 5 месяцев назад
Wow ደስታቸው ደስ ሲል 😁እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💕💕💕💝🌹😘
Далее
Кого из блогеров узнали?
00:10
Просмотров 291 тыс.
Музыкальные пародии
00:28
Просмотров 22 тыс.
መልካምነት ለራስ ነው
8:25
Просмотров 75 тыс.