Тёмный

ቃና ዘገሊላ kana zegelila mezmur 

Ermias begena ኤርምያስ በገና
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 476
50% 1

ቃና ዘገሊላ
ቃና ዘገሊላ (2) በዚያ በሰርግ ቤት
ተገኝተሻል ድንግል ከልጅሽ ጋራ
ተገኝተሀል ጌታ ከእናትህ ጋራ
እድምተኞች ሞልተው የተጋበዙት
ሲበሉ ሲጠጡ ወይኑ አልቆባቸው
ድንግል እናታችን ቤዛዊት ዓለም
አንች ደረስሽለት ሆንሽው አማላጅ
አንተ እያለህስ ማፈር የለባችው
ሁሉ ይቻልሀል ወይኑን ሙላላችው
ማድጋው ባዶ ነው ብለሽ የተናገርሽ
ጌታን ያሳሰብሽው እመቤታችን ነሽ
የጌታ አምላክነት የተገለጠበት
ምንኛ ታደለ የእነ ዶኪማስ ቤት
ዛሬም ይኸው በዚህ በሰርገኞቹ ቤት
በረከት ፈሰሰ በአምላክ ቸርነት
ውኃው ተለውጦ የወይን ጠጅ ሲሆን
በቃና ገሊላ ሁላችን አየን
እግዚአብሔር ከኖረ በመካከላችን
ሁሌ ይሰጠናል ይህን መሰል ወይን
መዝሙር በቀሲስ ምንዳዬ ብርሀኑ
==================
የሰርግ መዝሙሮች
#በገና #በገና_መዝሙር
#ኤርምያስበገና #ዝክረበገና
#ኦርቶዶክስ
#Begena #Ermiasbegena
#church #photo
#artistic #artwork
#bass #instrumental
#Begena #hilling
#meditation #strings
#harp #handmade
#kerar #kerarlesson

Опубликовано:

 

12 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии    
@Ermiyas-ue4zo
@Ermiyas-ue4zo 3 месяца назад
First
@Mistre7227
@Mistre7227 3 месяца назад
Kale hiwot yasemalen. Mejemeriya kgnitu mn endehone betnegrun tru new
@Ermiyas-ue4zo
@Ermiyas-ue4zo 3 месяца назад
Kale hiwot yasemaln
@ermiasbegena
@ermiasbegena 3 месяца назад
Amen
@kiditube6450
@kiditube6450 3 месяца назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።ቅኝቱ ምን ቅኝት ነዉ? መዝሙሩ ቁጥሩ ከነ አዝማቹ ቢሰራልን እና እንዴት ሪትም እንሚጠበቅ ቢያሳዪን? የመዝምሩን ቁጥር እንዴት መፈለግ እንደሚቻል ቢያስተምሩን?
@TilahunKinfu
@TilahunKinfu 3 месяца назад
Yekiraru kgnet tizita new?
Далее
kerar lesson part 1
15:56
Просмотров 834
በጣም ቀላል መዝሙር
7:03
Просмотров 1,6 тыс.