Тёмный

Ethiopian ortodox mezmur begena abel tesfayeየበገና መማርያ ክፍል 1 begena tutor part 1 how to learn begena 

Abel Begena
Подписаться 53 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

ይህ መማርያ ላይ ያልገባችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ በተጨማሪ Subscribe. ሼር ያርጉልኝ

Опубликовано:

 

12 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 136   
@ethiophia3378
@ethiophia3378 4 года назад
እሰይ በርታልን መምህር አቤሎ ጸጋው ይብዛልህ ወንድማችን ።
@benyamdegefu9847
@benyamdegefu9847 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን:: እውነት ለብዙዎቻችን አርአያ ሆነህናል:: ጸጋውን ያብዛልህ:: አሜን::
@ወለተማርያምወለተማር-ዐ5የ
የክርስቶስ ሰላም ይብዛልህ ውድ ወንድማችን መምህራችን ዘማሪ ዲ/ን አቤልዬ በጣም እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የፀጋ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት መመረጥ ነው ⛪⛪⛪👌
@yonastube8069
@yonastube8069 Год назад
መምህር አቤል ቃለዎትን ያሰማልኝ ትምህርት አሰጣጥህ ተመችቶኛል ጸጋውን ያብዛልህ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር የሰጥህን እውቀት አንተ ደግሞ ለሌላው ሳትሰስት እውቀትህን በማካፈልህ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ በርታልን
@Solyana21211
@Solyana21211 4 года назад
በእዉነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ;; ልኡል እግዚአብሔር ጥበብ ፀጋዉን ያብዛልህ
@ethiophia3378
@ethiophia3378 4 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን የቅዱስ ዳዊትን ጸጋ ያጎናጽፍልን ወንድማችን እኛም እናመሰግናለን።
@መኃረኒድንግልወተሣሀለኒ
በእዉነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን እሺ መምህራችን ልኡል እግዚአብሔር ጥበብ ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ለእኛ ለምንሰማዉም በእዝነ ልቡናችን ይጻፍብን! እህት ወንድሞቼ እኛም ላይክና ሼር በማድረግ እናገልግል አመሰግናለሁ ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን፫
@ሶልያናመድብለፊደል-አ6ቘ
እናመሰግናለን ወንድማችን አቤል ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን
@tigestmedhane8045
@tigestmedhane8045 2 года назад
ቃል የለኝም አንተን ለማመስገን ብቻ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እኔም የሚጠበቅብን ሸር በማረኝ እተባበራለሁ🙏
@ehitehitedemena
@ehitehitedemena Год назад
ስልክ ቁጥር
@سميرهاصرفلها
@سميرهاصرفلها 3 года назад
ፀጋውን ያብዛልሕ ምርጥ ወድማችን እድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን አሜን
@lobabamohammad3986
@lobabamohammad3986 4 года назад
እግዚአብሄር ይስጥል እናመሠግናለን ፀጋውን ያብዛልህ
@tsigemariyam6061
@tsigemariyam6061 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@habte21graphics33
@habte21graphics33 4 года назад
የሕይወትን ቃል ያሰማልን ዘማሪ እና መምህር አቤል! በርታልን!!
@selamawitfikru1519
@selamawitfikru1519 3 года назад
Abel egziabher yibarikih ...dingel abzita tibarkih begena megzat efeligalehu... yet agegnalehu
@hutayhergoyta9694
@hutayhergoyta9694 4 года назад
በእውነት ወድማችን ቃለ ህይወት ያስርማልን
@mekdesbogale4154
@mekdesbogale4154 4 года назад
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን፣ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን፣በጣም እናመሰግናለን፡፡
@expo3491
@expo3491 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን እና አመሰግናለሁ
@tatekgetye
@tatekgetye 4 года назад
ውድ ወንድማችን መምህራችን ዘማሪ ዲ/ን አቤልዬ በጣም እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የፀጋ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት መመረጥ ነው ⛪⛪⛪👌
@ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ
እሺ መምህራችን እኔ መማር እፈልጋላው ጣቴ ነው የሚያይታዘዘው እሺ እለማመዳለው በርታ እግዚአብሔር ያክብረህ በገና በጣም ነው የምወደው እሰማለው የበገና መዝሙር ቃለህወትን ያሰማልን መምካም የጸጌ ጾም ይሁንልን በፀሎት አስቡኝ
@guzguzbelachew9154
@guzguzbelachew9154 4 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፣ እምየ ተዋህዶ ስንዱ እኮ ነች🙏🙏
@meronmeron8872
@meronmeron8872 4 года назад
Egzybher yimsgen memiherachin kalhiywet yasmalin tsgawin yabzalki ymngstu werashi yadrgilni 🙏🙏🙏
@UserB721
@UserB721 4 года назад
በረታ እግዚአብሔር ላገራችን ሲያበቃን በተግባረ እንማራለን በጣም ጉጉት እንዲኖረኝ ሆኛለሁ በአንተ ትምህርት እነመስግነለን
@fasikaabera5361
@fasikaabera5361 4 года назад
ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን እናመሰግናለን በርታልን
@ስላም-ጠ3ኸ
@ስላም-ጠ3ኸ 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ እናመስግናለን
@ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን
@frehaymanot2324
@frehaymanot2324 3 года назад
መ/ር አቤል የአገልግልት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ 🙏
@judio5511
@judio5511 4 года назад
መምህር ፀጋ ውን ያብዛልህ
@selamhzkal3759
@selamhzkal3759 Год назад
እኔ ገና አሁን ነው የጀመሩኩት እና በጣም ደስ የሚል አገላለጽ ነው
@elroitube27
@elroitube27 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን ዘማሪ አቤል እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋው ይብዛልህ
@ሶስናገሰሰ
@ሶስናገሰሰ 4 года назад
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እሺ በርታልን በረከትህ ይደርብን አሜን እናመሰግናለን
@tarikumamo5584
@tarikumamo5584 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ። ምህር በዚሁ በርታልን በስሙ አንድ ሁለት ሆነን እንከተልሀለን ። ጥበቡን ይግለጥልን
@alazarteshome4929
@alazarteshome4929 2 месяца назад
እናመሰግናለን መምህር በሌላ video ቅኝት ሲቃኝ ብታሳየን
@workinehkibret2040
@workinehkibret2040 2 года назад
እናመሰግናለን ወድማችን በርታ ጥያቄየ ቅኝቱን የሰላምታ ላይ አድርገን እዴት ድምፁን ማለት እንደምንችል በደብ ብትልልን ከዚያውጭ የቅኝት አይነቶችን ድምፃቸውን ለይተህ ብትልልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 года назад
እንዴት ደስ ይላል መታደል ነው እናመሰግናለን ወንድሜ ወደፊት ልጄ እንድትማርልኝ እፈልጋለሁ
@Melke_A
@Melke_A 4 года назад
Amen Amen Amen egziabher ystln memhir ... Kale hywotn yasemaln.
@ፌበንየማርያምልጅ
@ፌበንየማርያምልጅ 4 года назад
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እኔ በጣም ፍላጉቱ ስላለኝ በጸሎት አስበኝ ተቋም ማርያም ብለህ እፍፍፍፍፍፍ ጉጉቴ እኮ መምህር አቤል
@ታድላወለተወንቅእሸትሰላም
የእኛ ውድ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታልን እሽ
@zewdusemagn3003
@zewdusemagn3003 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@rahilmengusto4033
@rahilmengusto4033 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@BirtukanAyele-v3t
@BirtukanAyele-v3t 23 дня назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@yod4366
@yod4366 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@እመቤቴመዳኔቴ
@እመቤቴመዳኔቴ 4 года назад
Kale hiwet ysemalin fetari amlak Tsgawn ybzaln
@dirsantube235
@dirsantube235 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር፣ በርታልን። ታላቅ አገልግሎት ነው። የበገና ምስጢሩና ስርአቱን ሁሉ በመልካም ስነስርአት ፣ በትህትና፣ በፀሎት በአምልኮት ደግፈህ እያስተማርክ ነው። እንደቀላል ሚታይ አደለም።
@albachewmare-xm2ek
@albachewmare-xm2ek Год назад
ዝማሬ መላእክት የሰማዎ ሦስት ና አራት እጣቴ እያስቸገርኝ መምህር
@a.m5875
@a.m5875 4 года назад
amen entbqalen enktatlalnia bgenaw ejchian lay baynor rasu
@mohammadfarhat1865
@mohammadfarhat1865 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@besufikadwendimu
@besufikadwendimu Год назад
ሰላም መምህር በገና መማር እፈልጋለው በአካል።ማግኝት እችል ይሆን?
@tsagae6563
@tsagae6563 4 года назад
መምህር በገና በጣም ነው የምወደው ከስደት ስመለስ በገና ገዝቼ መለማመድ መማር እፈልጋለው እንደእግዚአብሔር ፈቃድ
@bochusintayehu7672
@bochusintayehu7672 4 года назад
Ayezoshe ehetyi berchi
@lidiya727
@lidiya727 4 года назад
በገና እውዳለሁ ይመስጣል ከሃገር ገብቼ ለመማር ያብቃኝ ።ድምጹን ብቻውን ስላሰማኸን እናመሰግናለን ወንድማችን
@ermiasyemane1001
@ermiasyemane1001 3 года назад
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በርታ
@EsromMehari-db6ub
@EsromMehari-db6ub 5 месяцев назад
ወንድማችን ዝማሪ መላክት ያሰማልን
@T27-r2x
@T27-r2x 4 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ፣አገልግሎትክን ይባርክልህ ለቅኝቶቹ አሰያየም የቤተክርስቲያን የራሷ ስያሜ ካላት በዛ ብንጠቀም ጥሩ ነው ።
@yemanebereket8764
@yemanebereket8764 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላልና
@LemlemNigus
@LemlemNigus 6 месяцев назад
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክ
@wonderfulnature2070
@wonderfulnature2070 2 месяца назад
ወይ አቤል ታድለህ! እኔ እንዳንተ እችል ይሆን በገና እየተለማመድኩ ነው።
@asterteklearegay9938
@asterteklearegay9938 4 года назад
Egziabher ystln memhr Egziabher yrdan.
@fisehamaryam5983
@fisehamaryam5983 2 года назад
ፀጋዉን ያብዛልን ወንድማችን
@wengellealemu5054
@wengellealemu5054 4 года назад
እውነት ነው የእግዚአብሔርን ፈቃድ መጠየቅ አለብን የዳዊትን ፀጋ እንዲያድለን። አቤላችን የኔ በገና ስቃኘው ድምፁ ከአንተ በገና ይለያል ። ቅኝቱ አንድ ሆኖም ማለቴ ነው። እንዚራውን ምን ብታደርገው ነው እንዲህ ያማረ ድምፅ የሚሰጠው? መቼም በዚህ ቻናል አስተምረህ ሳታስመርቀን አንለቅህም። ቤተሰብ ሆነናል ሌሎችንም እናደርጋለን ።
@abelbegena
@abelbegena 4 года назад
Eshe ehetachin chiger yelem ere
@hanamariammitku1729
@hanamariammitku1729 4 года назад
memhir kale hiwet yasemalin ! tiyakaye begena sidereder yetignawu nw tikikil wedewust eyegebu mekiret nw weyis kutirochu layi meliso bemasikemet nw mehon yalebet
@arsemateferi5028
@arsemateferi5028 4 года назад
Kale hiwotin yasemalen zemari melkten yasemalen endme betsaga yaqoyilen mamiherchan ensginalew
@elnathanfekadu9359
@elnathanfekadu9359 2 года назад
Thank you very much for your but Like this BERTA
@senaythkirose
@senaythkirose Год назад
Eshiiiii memhre edmye ena tena yesthe❤❤❤❤
@wudezeleke3658
@wudezeleke3658 3 года назад
እጅግ እናመሰግናለን
@kidiesthana4671
@kidiesthana4671 4 года назад
Selam selam . You are our icon
@kidistelias366
@kidistelias366 3 года назад
Ye Agelegelote zemenehi be Egezeabehair bete yeleke 🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@walalootewaahidoopeg7458
@walalootewaahidoopeg7458 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን
@kalabehalefom8414
@kalabehalefom8414 4 года назад
egziabher yestelen memher abel berta egnam enketatelalen
@ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ
@ተመስገንጌታየ-ጐ4ለ 2 года назад
እንከታተላለን ቃለ ህይወት ያሰማለን
@Izzy_vlogz-j4k
@Izzy_vlogz-j4k 4 года назад
ፀጋው ያብዛልህ
@ሎዛየተዋህዶልጅነኝሎዛየተ
ቃለሂወት ያሠማልን
@senaythkirose
@senaythkirose Год назад
Kale hewite yasmalne
@emu8628
@emu8628 4 года назад
Zmare melaekt yasemalen
@BirchikoAdino
@BirchikoAdino Год назад
ZimarieMelaekn Yasemaln
@mygodlove3342
@mygodlove3342 4 года назад
እመቤቴ ጨምራ ጸጋውን ታብዛል ወንድሜ
@MelkamTube
@MelkamTube 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ። የበገናችን አውታር ጥሩ ድምጽ እንዲኖረው እና ቶሎ እንዳይበጠስ ምን ምን ማድረግ እንዳለብን ቢምክሩን።
@HANA-db6fg
@HANA-db6fg 4 года назад
እሽ መምህር እግዚአብሔር ይርዳን እኔ መማር እፈልጋለሁ
@bezawitmengstu1486
@bezawitmengstu1486 3 года назад
ከአንድ አመት በፊት ኢትዮጵያ ሄጄ ለ አንድ ወር ተምሬ ነበር። በጣም አሪፍ ባልሆንም መደርደር እችላለሁ። መቃኘት እና ቅኝት መለየት ግን ምንም አልችልም እንዴት መማር እና ማሻሻል እችላለሁ? እግዚአብሔር ይስጥልን ለትምህርቱ ቀጥልበት።
@emwfkrmarape8754
@emwfkrmarape8754 4 года назад
ወድሜ ፀጋውን ያብዛልክ ግን እኔ መማር እፈልጋለሁኝ
@seliethio1303
@seliethio1303 3 года назад
ኦን ላይን ላይ የምችል ይመስልሀል ወንድም አቤል?
@kalkidanjalene2404
@kalkidanjalene2404 2 года назад
መምህር በመጀመሪያ ፀጋውን ያብዛልህ ጥያቄዬ ጀማሪ ነኝ እጄ አልቀመጥ እያለ ያስቸግረኛል ምን ላድርግ
@alemmola6407
@alemmola6407 4 года назад
እናመሰግናለን
@Aqui-nyt20
@Aqui-nyt20 Год назад
Yene abat betam desyilal😢😢 ene begena temirealew
@samira7639
@samira7639 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@selamhzkal3759
@selamhzkal3759 Год назад
@promobile911
@promobile911 3 года назад
ፀጋውን ያብዛልክ ግን ጣቶቸ አንድቦታ አልቀመጥ እያለኝ አስቸገረኝ
@keradyonkeradyon1356
@keradyonkeradyon1356 4 года назад
Begenahi yagowagowal
@berihunabate7156
@berihunabate7156 3 года назад
kale hiwot yasemaln wdd memhrachin! yante aynet begena na awtar lemegzat felge neber na keyet new magegnew......??? slk kutrh weym demo telegram mttekem kehone user namehn....btnegregn....???
@tsebel3211
@tsebel3211 4 года назад
ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን
@astuuatuu7483
@astuuatuu7483 Год назад
በእናመሰግለን
@eyewandnet9387
@eyewandnet9387 2 года назад
Mecheresha lay mtderedrewun ebakh kutruchun saflgn bemariyam limetalgn alchalem
@simretabay4549
@simretabay4549 4 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን በ እድሜ በ ጤና ይጠብቅልን !! መምህር አቤል የኔ ጥያቄ አንድ መዝሙር የተዘመረበትን ቅኝት እንዴት ማወቅ እንችላለን??
@abiy_sibhat9108
@abiy_sibhat9108 3 года назад
እሺ እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ስለ Natural scale, diatonic scale, pentatonic scale እንዲሁም ስለ Majorኦች የሚያስተምር Video ብትሠራልን ወይ ከሠራህ link ብትልክልን እላለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
@misaratfakalu3
@misaratfakalu3 4 года назад
Xegawun yebezalh memher
@jonibaba7083
@jonibaba7083 Год назад
Begins Yegezal
@lilmei6955
@lilmei6955 10 месяцев назад
Gemedu keminidin newu yemiserawu?
@ወለተማርያምወለተማር-ዐ5የ
ውድ ወንድማችን መምህራችን ዘማሪ ዲ/ን አቤልዬ ግን ትምህርቱ ፕሮግራም ተሰጦት በሳምንት ውስጥ 3 ቀን ወይም 2 ቢደረግልን መልካም ነው ምክንያቱም በተከታታይ ስንማር ትምህርቱ እየገባን ይሄዳል መምህር በርግጥ ይገባናል የሀገራችንም ኮኔክሽን ያስቸግራል ግን ወንድማችን በምትችለው አቅም ባገኘኸው ጊዜ ሁሉ ብታስተምረን ደስተኞች ነን መምህር
@abelbegena
@abelbegena 4 года назад
Eshe enabrarachewalen
@helenbultum3600
@helenbultum3600 4 года назад
እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ ወንድማችን. በገናን የሚሸጥ አለክ ወይ ?
@abelbegena
@abelbegena 4 года назад
Awo 0912674600
@dagnegech3023
@dagnegech3023 2 года назад
Selam memihir Dirib dirdera mawok efeligalew silesu bitastemiren
@yossiakiya4762
@yossiakiya4762 3 года назад
La la... milew ye yegna betekrstiyan ayimeselem gen endet meta la la la yezefen newww,....
@hanamariam7087
@hanamariam7087 4 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
Далее
በስደት #ያሳለፍኩት #ህይወት#❤
34:21
Ahadu TV :ታሪካዊ የበገና አሰራር
22:03
Dn Tadele begena mezemure(sigefugne)
7:32
Просмотров 2,3 млн