ይህ የ 22 ሙሉ ወንጌል ቤተክርስትያን የ ዩቱብ ቻናል ነው ሰብስክራይብ በማድረግና የደውል ምልክቱን በመጫን ማንኛውንም መንፈሳዊ ፕሮግራም ማግኘት ትችላላችሁ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
መስከረም 24 2016
የ 22 ሙሉ ወንጌል አጥቢያ ቤተክርስትያን
ከ 22 አምልኮ ህብረት ጋር በመሆን የተዘጋጀ የአምልኮ ፕሮግራም
ቃል በቄስ ትግስቱ ሞገስ / Kes Tigistu Moges
20 окт 2023