Тёмный

28 | ያለነቀፋ እንዴት መኖር እንችላለን? | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 20 ፥ 19 - 26 

Ayat Mekane Yesus Church
Подписаться 16 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

ክፍል 9 - የማስጠንቀቂይ ትምህርቶች - የህይወትህ የመጨረሻ ሰዐታት ዝግጅት
28 | ያለነቀፋ እንዴት መኖር እንችላለን? | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ | ሉቃስ 20 ፥ 19 - 26

Опубликовано:

 

28 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 13   
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Год назад
✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤ ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36
@sababebezabeh9417
@sababebezabeh9417 Год назад
Hmmm geta huy asteway leb seten tsega yebzaleh tebarek pastor.
@mulukaypaghian4157
@mulukaypaghian4157 Год назад
ሂወት የሚመልስ ወደ እግዚአብሔር የሚያጠጋ ትምህርት ልናገኝበት ችለናል።
@user-wk3ie9bz2t
@user-wk3ie9bz2t Год назад
ቄስ በእውነት ተባረክ ድንቅ መልክት ነው
@user-rb1gc1pw2e
@user-rb1gc1pw2e 11 месяцев назад
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤ በዚህ ዘመን እጅግ አስፈላጊ ትምህርት ነው ተጠቅሜበታለሁ ጥሩ ማንቂያም ነው። በእግዚአብሔር ቤት አመቻምቾ መሄድ አያስፈልግም በፊቱ የሚገባንን ትክክለኛውን ሕይወት በኤፌሶን 1:4 ላይ ቃሉ እንደሚለን እንድንኖር እንጂ!!! ጌታ ፀጋውን ያብዛልን።
@berhanuachicha4003
@berhanuachicha4003 Год назад
መልካም ዘመን ኑሮ ሕይወት አገልግሎት ሰላምና ጤና በረከትና ትጋት በጸጋው ይብዛልህ
@user-wb3sv2lh5m
@user-wb3sv2lh5m Год назад
ቄስ ትዕግስት እግዚአብሔር ይባርክህ ለኔ ትልቅ ትልቅ ትልቅ መልእክት ነው
@almazane2645
@almazane2645 Год назад
Amen Amene taberaki geta iyesusi yibarkihi
@abenigirma6115
@abenigirma6115 Год назад
kesi geta zemenihin abizito yibarkih bexam nw miwodih tebarek
@simonbirhanu891
@simonbirhanu891 Год назад
ቄስ ተባረክ
@asterbekele7751
@asterbekele7751 Год назад
Zemeneh hulu yetebarek yihun
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 Год назад
Thank u my dear brother .
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 Год назад
GBU more and more
Далее
КАКОЙ У ТЕБЯ ЛЮБИМЫЙ МАРМЕЛАД?
00:40