Тёмный

ቄሶቹ በመርዝ ተገዳደሉ! || ጌታ ፈልጎ አገኘኝ እንጂ እኔ ፈልጌ አላገኘውትም መሪጌታ ጽጌ ወርቁ || አገልጋይ ከፍያለው ቱፋ || Kefyalew tufa 

Kefyalew Tufa
Подписаться 58 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

#Kefyalew_tufa #Ethiopian #Amharic

Опубликовано:

 

11 ноя 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 174   
@abiygizaw672
@abiygizaw672 3 года назад
ዋው! እንዴት ደስ ይላል! ጌታ እናንተን ያዳነበት መንገድ ድንቅ ነው!!! 😍😍😍😍😍😍 ክብር ለስሙ ይሁን!!!! እናንተን ለትውልድ ማስተማሪያ ስላደረጋችሁ!!!❤❤❤❤❤❤❤
@kamlkenshhailmariam5738
@kamlkenshhailmariam5738 3 года назад
ወይ ጌታ ታስደንቀኛለ እኮ አንተ ግሩም ነህ ስምህ ይክበር 🙏🏽
@user-el4zf6iq6z
@user-el4zf6iq6z 3 года назад
ከፍ ያለው ወንድሜ የእውነት ተባረክ በጣም ደስ ይላል ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@HETHGOSPLESERVICE
@HETHGOSPLESERVICE 3 года назад
የተሳደባችሁም እግዚአብሔርን ያከበራችሁም ተባረኩ! እወዳችኋለሁ ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት 0940847983 ልታገኙኝ ትችላላችሁ ። ጌታ እግዚአብሔር ይወዳችኋል
@nahomalelgn6216
@nahomalelgn6216 3 года назад
✞✞✞ የተጠራነው ሌሎች ክርስቲያኖችን ሳይሆን ክርስቶስን እንድንመስል ነው!!✞✞✞
@destudegu5365
@destudegu5365 3 года назад
እነዚህ "ጀግኖች" የዘመኑ አብርሃምና ዻውሎሶች ናቸው።ምስጋና ይገባቸዋል።
@melatkl7275
@melatkl7275 3 года назад
አተ ከሀዲ ደብተራ ሁልሽም ግዜሽን ጠብቂ እግዚአብሔር ልክ ያስገባችኩላ
@negasenshew7085
@negasenshew7085 3 года назад
ተጋባዦቹን እስከመጨረሻው ባልሰማችሁም አልፎ አልፎ አያችኋለሁ ነገር ግን በቤተ ክርስቲያኒቱ አንድም የተገፋችሁ ወይም የተሻለ ፍርፋሪ ያገኛችሁ ይመስለኛል እኔ በጣም የምጠላው ጭፍንና ደንቆሮ ተጋባዦቹን የተሳሳተና የሱን የኑፋቄ አላማ እንዲናገሩ እመቤታችን ቅዱሳንን እንዲሰድቡ ሰይጣን በመርፌ የወጋህ ዝቅ ያለው ነህ
@wishitimedia712
@wishitimedia712 Год назад
እንዴት ደስ ይላል ተዋህዶ ማንም ምን ቢል ልዩ ነሽ
@ethiopiayoutube7904
@ethiopiayoutube7904 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ትህምርት እግዚአብሔር ይባርካቹ ከፍዬ ተባረክ ሰው ገበያ ሄዶ እቃ እንደሚሸምት እኔም የማላውቀውን ሸምትኩ እውቀት አግኝቼበታለሁና ተባረኩል🤗🤗👍👍👏👏
@ritaaraya3439
@ritaaraya3439 3 года назад
I like 👍 ♥ kiddase.it took me to worship the lord of lord. Jesus is lord 🙏 Amen!!!
@nuhalitefagid3080
@nuhalitefagid3080 2 года назад
ከፍዬ እግዚአብሄር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ፡፡
@korebta6314
@korebta6314 3 года назад
Thanks sile mesekerkilin
@hayalgeta6024
@hayalgeta6024 3 года назад
Memher betam dese yelal , you are Rely understand not only evangelism But philosophy and general science!!!!
@teketelewalaye7908
@teketelewalaye7908 2 года назад
kefyalewu e/r yiqr yibelh. Ebakh e/r libona yisth...
@eleni311
@eleni311 Год назад
እዬሱስ ጌታ ነው እዬሱስ ፍቅር ነው እዬሱስ ብርሃን ነው እዬሱስ እውነት ነው እዬሱስ መንገድ ነው እዬሱስ ደህንነት ነው እዬሱስ የዘላለም ሕይወት ነው ሁሌ ሊያ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን አባቴ አሜን
@tarikeale9563
@tarikeale9563 3 года назад
ልዑል እግዚሀብሄር ልቦና ይስጣችሁ እርሱ በምህረቱ ይጎበኛቹ ምንድነው ስለ ሰው እምነት ማውራት እግዚሀብሄር ይወዳል? መልሱልኝ
@abiygizaw672
@abiygizaw672 3 года назад
አሜን እግዚአብሔር ፈልጎ አገኘን እጅ እኛ ፈልገነው አይደለም። ክብር ክብር ለእርሱ ይሁን።
@lisanuzemenu7298
@lisanuzemenu7298 3 года назад
Kefyalew Tebarek
@rebeccaa389
@rebeccaa389 3 года назад
Kedasew dessil ❤️❤️❤️ Betkeklgnaw kal sihon w❤️❤️
@birtukanmengestu5189
@birtukanmengestu5189 3 года назад
በመጨረሻው ዘመን በቤቴ እመጣለሁ ልጅ አባቱን አንተ አታውቅም ለወላጆቻቸው አይታዘዙም ችኩሎች የአምልኮት መልክ አላቸው ውስጣቸው ተኩላ የበግ ለምድ ለብሰው ይመጣሉ ወንጌልን ውጣና ገበያ መኃል መስክር በራስህ ላይ የእሳት ክምር እየጨመርክ ነው ዋዛና ፈዛዛን የምትናገር በራስህ መንገድ የምትመላለስ የራስህን የአይን ጉድፍ አውጣ ቤትህ እናት አባትህን ያላከበርክ እንዴት ለውጪው ሰው አክብሮት ይኖርሀል ልብህን ወደቀድሞው ይመልሰው ከፍ ያለው
@d.majesty2185
@d.majesty2185 3 года назад
Interesting topic.. Thank you
@user-it7tz4fx7h
@user-it7tz4fx7h 2 месяца назад
ከንደበትህ፣ይዝጋዉ
@zafufessha2877
@zafufessha2877 3 года назад
Waw Amennnn Halleluja Tebarekulgn denkmelektnow getayedegfachu
@zewditudano5897
@zewditudano5897 3 года назад
እግዚአብሔር መልካም ቸር መሐሪ ይቅር ባይ ፍቅር እንዴት እንደታደጎት ስሙ ለዘላለም የትባረከ ይሁን ቅዱሳን እግዚአብሔር ይባካችሁ!!!!
@alephtomega6348
@alephtomega6348 3 года назад
My people perish cause of luck of knowledge
@bettybbc777
@bettybbc777 3 года назад
ተባሩኩልኝ
@shumiyeshumiye7877
@shumiyeshumiye7877 3 года назад
Thank you for sharing
@margeeyesuusif6832
@margeeyesuusif6832 3 года назад
Eebbifama ❤
@birukgetaneh6153
@birukgetaneh6153 3 года назад
Black market...በጣም ግሩም አገላለፅ። "እውነት አርነት ያወጣል" ብሏል ጌታችን። የጠነቆሉለትን ደብተራ ጠዋት ማታ በቤተክርስቲያን እያየ የሆዴን በሆዴ እያለ የሚመላለስ ኦርቶዶክስ አማኝ ቤቱ ይቁጠረው።
@antenehyeshiwas2596
@antenehyeshiwas2596 3 года назад
መመፃደቅ የኔ ብቻ የዘረኞችና የበታቾች መፅናኛ
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 3 года назад
Egezabeher ybarekachew tebareku
@k.s5286
@k.s5286 3 года назад
ደስ የሜለው እና ዋናው ይህ ኘሮግራም ኦሮቶዶክስን ማጥላላት ሳይሆን የጠላትን መጥፎ ስራ ማጋለጥ ነው የሰይጣን ስራ የፈረሰ ይሁን አሜን !
@Maria-kw7pu
@Maria-kw7pu 3 года назад
Amennnnnn be Eyesus sime tebarekilin ❤️❤️🙏🙏
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 3 года назад
ለምን የራሳችውን አታጠሩም መጀመሪያ የውሸት ነብያቶችም ቤታችው ሞልተው የድሀውን ገንዘብ እየጋጡ
@destalencho9106
@destalencho9106 3 года назад
ከአብሲኒያ ባንክ 50ሚሊዮን ሃሌ ሉያ አሜን።
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 3 года назад
አጥላላህም ገደልክም ኦርቶዶክስ ታብባለች ምን ጌዚም አትጠፋም ። ከጠላችሁዋት መጀመሪያ ልብሱን ማውለቅ። መፅሓፍ ቅዱስ ይዞ፡ ከመዋሸት።
@mimibizuye5281
@mimibizuye5281 3 года назад
Were albachehu.
@MrGIG2012
@MrGIG2012 3 года назад
ምህረቱ ይብዛላችሁ!!!!!!!!!!!!!
@tadiousbeyene2156
@tadiousbeyene2156 3 года назад
አህያ ረገጠኝ ተብሎ ቂም አይያዝም, ተዋህዶን ለማጥላልት የማትፈነቅሉት ድንጋይ የለም, ትንንሽ ቀበሮዎች ብሏቺሁአል ቅዱስ ቃሉ.. የናት ጡት ነካሾች ናችሁ, ግን ጊዜው ደረሰ በቃ, ኢትዮጵያውያን በሙሉ በሰራቺን የምነመዘንበት ቀኑ ደረሰ.. ምን አስቸኮላችሁ .. ፈጣሪ ቤቱን ልያፀዳ ተነሳ እኮ.. ምድረ ከንቱ. . የቆጡን አወርዳለሁ ብላ የብብቷን ጣለች !!!
@sweetman5249
@sweetman5249 2 года назад
Awo sewoch ewunetegnawun Geta yemikebelubet ken derese . Teret teret yemikomibet ken derese. Enchet teribo tabot bilo teshekimo adebabay yemiwotabet zemen liyabeka new . Geta erasun gelete .
@sweetman5249
@sweetman5249 2 года назад
Ahiyawun Fetari yiwokew. Fetarin Ena ye enchet tabot liyunet yalawukewun !! Kkk
@Maria-kw7pu
@Maria-kw7pu 3 года назад
Shekim yekebedebachu hulu wodenenu enem asarfachuwalew yalen geta Bekalu tamayin new haleluya benetesanet enden nore netesayawitan geta simu yibarek ende egzhbr yale manm yelem :: kefeyeee Burukan nachuw geta zemenachun yibarekachuw 💚💛❤️🙏🙏🙏
@saraabrha8617
@saraabrha8617 3 года назад
Be zih zemen enanten yasenesa Egziabher Amlak yebarek.
@wedemulat1430
@wedemulat1430 3 года назад
Amen Amen tebareku 💕🙏
@Amanko
@Amanko 3 года назад
God bless you
@mimigirma1322
@mimigirma1322 3 года назад
Tebareku abba and kefe
@oromiyaaqaccee1399
@oromiyaaqaccee1399 3 года назад
Bless all
@agaredubai792
@agaredubai792 3 года назад
Kidus egziabiher bazih serahk endaykota tatenkek amlak yihin yagirma libs yaserate libs labseh betekiristiyanachin mistir taweetataleh? Ttarakisaleh?
@abeb.i.g236
@abeb.i.g236 3 года назад
ከፍያለው እግዚአብሔር ዝቅ እንዳያደርግህ ተጠንቀቅ ኦርቶዶክስን በማጣጣል በማራከስ ነው የምትውለው። ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጥላቻህ ፊትህ ላይ ይታያል።ዝም ብለህ ወንጌል አስተምር።ይህ ደብተራ እና አንተ ለምን ቤተክርስቲያንችን ለቀቅ አድርጉ። ትኩረታችሁ ወንጌልን መስበክ ብቻ ቢሆን መልካም ነው።
@sweetman5249
@sweetman5249 2 года назад
Tilacha eko aydelem yalewun neger new yetenagerut. Awukachihu getan enditikebelu new. Ewunet , menged, hiwot Eyesus bicha new
@shibirubalkew6400
@shibirubalkew6400 3 года назад
endih ayinet gufaya sew ayiche alawkim kelik alifo yezekete sile fetari mawuratun tito hamet ena silesew siawera yiwulal, kaferku ayimelisegn yemil ayinet sham on you
@abezuufiqadu7202
@abezuufiqadu7202 3 года назад
Ameen Ebifamaa
@selameselame234
@selameselame234 3 года назад
መምህርም። እና ከፍያለው እግዚአብሔር ይስጣችሁ ። በቅርብ አዲስ አበባ ህጄ ነበር እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ይህ እናንተ ያላችሁትን የተናገረኝ ሰው ኦርቶዶክስ ነው ቃል በቃል የእግዚአብሔር ትክክለኛ ቃል ግዕዝ ነው አሉኝ እንግዲህ እግዚአብሔር። ያሳያችሁ እንዴት ይሆናል አልኩ ስህተት ነው አልኩኝ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ብቻ ነው ?? መፅሐፍ ቅዱስ እንደሚል እግዚአብሔር ስማይንና ምድርን ፈጠረ ይለል እንጂ የኢትዮጵያ ግዕዝ ፈጠረ አይልም አንድ ሰተት ። ኢትዮጵያ የብዙ ቃንቃ አገር ናት መፅሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል ድምፅ የለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን ይላል አሜን ብዬ መልሰ ሰጠሁኝ ግን ሰዎች ሰዎችን እያታለሉ ነው በማይመስል ተረት ተረት እየሰበኩ ነው ሰለዝህ ማሰተማራችሁ እጅግ ደስብሎኛል ከፍያለው የማንንም ቋንቋ አከብራለሁ ሰውን ለመሸወድ የሚደረግ ውሽት ውሸት ግን አስነዋሪ ነው እግዚአብሔር ታላቅ ነው በዚች ዕምንት ቋንቋ የሚለካ አምላክ አይደለም የቅር ይበለን ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ብዙ ማስተማር ይቀራታል ማወቅ መልካም ነው
@sweetman5249
@sweetman5249 2 года назад
Beka hizibun tebitibew new yeyazut. Ewunet , menged , hiwot Geta new.
@shagemulugeta8763
@shagemulugeta8763 3 года назад
Eebbifamaa waaqayyoo ogummaa isaa isnif haa dabaluu
@alemtewelde123
@alemtewelde123 3 года назад
Geta yebarkchu leberket hunu hezbun demo mastewalun yesten Amen Amen Amen
@deboamare5171
@deboamare5171 3 года назад
ብላክ ማርኬቱና የድግምቱ አሰራር ምሳሌ በጣም ነው የሚያስቀኝ እሱ ነዋ ሽባ ምናምን የሚያረጋቸው አካለ ስንኩል ይበዛዋል ጠንቁይ የሆነ ሁሉ
@henokmehari7488
@henokmehari7488 3 года назад
አረ በጌታ ግዜው የፆም የፀሎት ነው ትደርሱበታላቹ ።
@user-cw3kx5rx7c
@user-cw3kx5rx7c Год назад
Wow! Egzeabeher kewust siyasnesa wengel bewnetena bemegelet yisebekal. Diabilosem seraw ,eqedu yiferaresal. Ahunem Geta Eyesus kemenekuse bicha aydelem kepapatsatu yewengel agelgay yasnesalen.
@boruselesa3594
@boruselesa3594 3 года назад
አይ ፈጣሪ ሁሉን ቻይ ስለሆንክ አመስግንሀለሁ የሚተፉትን ይቅር በላቸው ማስተዋልንም ስጣቸው።!!!!
@dagimmelashn5341
@dagimmelashn5341 3 года назад
ተመችታቹኛል ተባረኩ
@abezuufiqadu7202
@abezuufiqadu7202 3 года назад
Ameen Ameen Ameen Ameen
@JJjj-rp1oc
@JJjj-rp1oc 3 года назад
Jiraa Yesus! God bless you bro ❤❤
@mulualemzemed9642
@mulualemzemed9642 3 года назад
ወይወይእናንተንየማላይበትየትነውአረዝቅያለውምንእደምልህአላውቅምእባብነገርነህልክሥክሥእምነትቢኖራችሁየምትኮሩበትተዋህዶንባላነሣችሁነበርያሣዝናልበጣምእመብርሀንልብትሥጣችሁየአባቶቻችንአምላክየንጱኋንጰሎትይቅርይበላችሁ
@user-vv8ty8yq7o
@user-vv8ty8yq7o 3 года назад
እዉነት የተገለፀበት ዘመን። ሁሉን ነገር ትታችሁ በአንድ ፈጣሪና በትክክለኛ ወንጌል (ለእየሱስ /ኢሳ በተሰጠው) ማመናችሁ ደስ ይላል። ግን ያ ፈጣሪ እየሱስ አይደለም። እየሱስ የፈጣሪ(የአላህ) ባርያ ነው።
@beshirdale2491
@beshirdale2491 3 года назад
Yemerigeta Iwuketu des yelal, betam Gobez new. Degmom iwuketun lemedihan tetekemebet. Inde ine Christina malet, wanawu, Christosin adagni Geta inde hone mawok new, yan degmo Protestantim, Orotodoxim yamnalu.
@mergadaba4191
@mergadaba4191 3 года назад
betam yigermal timirtu
@yeqedusemikayeleliji9951
@yeqedusemikayeleliji9951 3 года назад
Egzihabher Lebona yasexachu Aweqanale belachu yalaweqachu yexafachu yedabelose faresochi
@sinidugebremichael1361
@sinidugebremichael1361 3 года назад
እምነትን በማናናቅ የራስን ማክበር አይቻልም … በዚህ አካሄድ ያንተን እምነት ከመቀበል ሞት ይሻላል … ከሳሽ ዲያብሎስ ናችሁ !!
@tigistadane2617
@tigistadane2617 3 года назад
እህቴ ሠዎችን አትይ የሞተልን ጌታ እየሡስግን ቅን ፈራጅ ነዉ
@helina3753
@helina3753 3 года назад
ከንቱ የሆነን ነገር ነው ያጣጣሉት ያከበሩት ግን ራሳቸውን ሳይሆን እግዚያብሔርን ነው ። ለራሳቸው ክብርማ ቢሆን የነበሩበት ይበልጥ ነበር ። እህቴ ምናልባት በባህላችን ቀጥታ ንግግር ስላለመድን ሊከብድ ይችላል እግዚያብሔር ይወድሻል ❤️
@sweetman5249
@sweetman5249 2 года назад
Emnet mananak sayhon ewunetun ewoku new . Yemitiketelut haymanot sihitet new . Adagn Geta bicha new. Getan Ende gill adagnih adirgeh tekebel. Menged , Ewunet , hiwot Ene negn ale . Tabot , meliakit, Maryam ayadinum. Ye Geta zemen new. Yemaninim haymanit atiketel gin getan tekebel ….
@hannajesus5594
@hannajesus5594 3 года назад
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 3 года назад
ወይ ጉድ እንግድ ሕብስት ወይም ቁርባን የጌታ ሥጋ ነዉ ብሎ ይወሰደል ምክንያቱም ጌታ ምሳሌ በሰጠዉ መሠረት ሰለዚህ ለቄሶች የክርስቶስ እዉነቱ ብገባቸዉ ወይም የክርስቶስ ፍቅር ብገባቸዉ ይህን ክፉ አይሰሩም ነበረ ጌታ የምያዩበት ልቦናቸዉን ያብራዉ ተባረኩ
@maranata21.26
@maranata21.26 3 года назад
"መን ይፈልጥ ሓደ ካብቶም ዝቐትሉ ይኸውን !!!
@nestanetzeleke5857
@nestanetzeleke5857 3 года назад
ምን አገባህ
@nebiatandemicael1210
@nebiatandemicael1210 3 года назад
👏👏👏🙏❤️❤️🐑👑
@serkalemgetu7099
@serkalemgetu7099 3 года назад
Ye rasehen haymanot eweke mejemeriya lebona yestachiu
@mimibizuye5281
@mimibizuye5281 3 года назад
Mene ayente mafereyawche nachu be Egzabhyr seme...ahun bezike seat endzik kuche belo bualte yemibualtebet gizy new aymeselgnem ..🐍🐍🐍🐍🐊🐊🐊
@masarahkhalfan9529
@masarahkhalfan9529 3 года назад
Ebifama dacha dachan nuf jiradha
@j1galaxy632
@j1galaxy632 3 года назад
Tabarakulini kagidi wadahula anedimi
@girumneshi115
@girumneshi115 3 года назад
Afaçhhun endekefetach medhaniyalem yfredbachu kftaf merigeta dngl mariyam afachn tlegumew
@merkebabera1988
@merkebabera1988 3 года назад
Awe yemizegagew ye fetari sigadem eku new bentsihna new alem besew dem bidn getas mesekel lemn asfelegeante seytan yelbeskew yekibr libs new tirgumun ewok lelawn tewow
@abebechfantaye4423
@abebechfantaye4423 3 года назад
እባካችሁ እናንተ በሀይማኖት ጉዳይ ገብታችሁ አትፈትፍቱ ይሄ ከባድ ወንጀል ነው ተሀድሶዎች የሚሰማችሁ የለም ዛሬ ሀገራችን ስንት ችግር ተፈጥሮባት እያለ እናንተ የማይገባ ተንኮል ትሰራላችሁ እግዚአብሔር ይፈርድባችሁ
@user-sj2fm1dz4x
@user-sj2fm1dz4x 3 года назад
Ere enant gudegnoch nachu geta bdemu yekelelachu manem yehanen lemenager aydferm menfes kedus gen beka seatu derswal yemel yemeslal
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 3 года назад
እናንተ በጥላቻና በቁጭት ስለምታወሩት ነው እንጂ እንደኔ ትርጉሙ ቢገባንና አዋቄ ሰዎች ቢያስረዱ ረቄቅ ጥበብ ነው ባይ ነኝ።
@endaleseifu4369
@endaleseifu4369 3 года назад
ወንድማችን አግዚአብሔር ይባርክልን ። ሰለፀሎት ምንብለንእንደምንፀልይ የፀሎት አይነቶቾ መዝሙርዳዊት ማድረሰ አለበንወይ ከምንከምን ጀምርን እንደምናደርስ
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 3 года назад
ፀሎት ማለት እኔ እነደተማርኩት ከሆነ አውቀንም ሆነ ሳናውቅ የበደልነው ካለ ንሰሃ እየገባን ይቅር በለን ማለት ከዛም እንድሆንልን;እንድሰጠን የምንፈልገው ነገር ካለ ያንን በፀሎት መልኩ መጠየቅ /መለመን ከዛም ለፀዬነው ፀሎት መልስ እንደሚሰጠን በማመን በምስጋና የለቱን ፀሎት መጨረስ እንጅ በመዝሙረ ዳዊት ;በምሳሌ ጨርሱ /ጀምሩ የሚል የለም ቃሉ ላይ የሚያዘን በየቀኑ ቃሉን ማንበብና መፀለይ እንዳለብን ነው።
@Maria-kw7pu
@Maria-kw7pu 3 года назад
@@user-wr1if7vf7p be tikikil tebarekilin tesgawun yabizalik ❤️❤️🙏🙏
@merkebabera1988
@merkebabera1988 3 года назад
Enante asmesay kehadi menafk betewahedo sew honachihu melsachhu yetebachihutn tut tineksalachu
@surafelgulte9901
@surafelgulte9901 3 года назад
"እምቅድመ ጉን "እንክዋን በትክክል ማዜም የማይችል መሪ ጌታ አዋቂ ነኝ ብሉ ሲንቶሎቶል ማየት በጣም ያስቃል 🤣🤣🤣 እንዳንተ ካሉት አዋቂ ነን ባይ አላዋቂዎች እና በስም ከፍ ብለው በምግባር ዝቅ ካሉት ወሮበሎች ዛሪም ወደፈትም አምላክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያንን ይጠብቃት ::
@maryhaile7317
@maryhaile7317 3 года назад
Erkusan
@deboamare5171
@deboamare5171 3 года назад
ድምጻቸው የቄሱ ዋው !! ገብቶህ ሲሆን ደስ ይላል ሌላው ግን ..አቁራሪተ መዓት ሲያስጠላ አባባሉ እራሱ እንቁራሪት , አቁራሪት ቲች: እንዲህ እያሉ እኮ ነው የሚያደናግሩት ህዝቡን ግፋቸው ግን
@gracycharislaughs
@gracycharislaughs 3 года назад
አይ አለማወቅ መአትን ምታስቀር ማለት እኮ ነው
@temesgengebre5726
@temesgengebre5726 3 года назад
የኔ ጌታ አንተ እኮ በማንም እውቀትና ግምት አትገመትም!! ተባረኩልኝ ብሩካን ናችሁ።
@yedero8641
@yedero8641 3 года назад
ከፊያለው የምትባለው አንተ ምነው ስራክን ስለ ኦርቶዶክስ ማውራት አትለውም ምን አንተ አሁን ወንጌል ሰባኪ ነክ እንደእናንተ አይነት ወንጌል ሰባኪ ነው አሁንስ ሰላም የነሳን
@deboamare5171
@deboamare5171 3 года назад
አዎ ፈልጎ ያገኘን እሱ ነው በተለያየ ምክንያት ስሙ ይክበር በጨለማ ላይ ብርሃን ይብራ ያለው እሱ ኢየሱስ የደማስቆው ምርኮኛ አርጎኛል
@user-in9vg8sp6x
@user-in9vg8sp6x 3 года назад
አውነትን እየገለፃችሁ የውሸትን አባት ዳቢሎስን እያዋረዳቸሁ ሰለሆነ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም እወዳችኃለሁ
@atalaybiresaw447
@atalaybiresaw447 3 года назад
Ayeeee... betam yasazenal Merigeta ewenet wengel gebtowot new protestant yehonut? Sijemerem Erswo kelay kelay enji kewesto yelem! Dengil maryam libona testwot!
@meregebre4450
@meregebre4450 3 года назад
7 days not 8 days
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 3 года назад
ሰሞኑን ነብይት ብርቱካን የጌታ ደም ያለበት የእጅ ባንድ እየቸበቸበች ነው ለምን ስለዛ አታወሩም
@tigistadane2617
@tigistadane2617 3 года назад
በፕሮቴስታንት ያለዉን ትገልጣለህጨ? የራስህን ጉድፍ አይተሀል ? የተጠራህበትን እዉነት መስክር ወ
@destalencho9106
@destalencho9106 3 года назад
እውቀቱ ካለዎት የራስዎትን ትምህርት ብቻ ያስተምሩ። ሌላውን የሚያማ ከእውቀት የጸዳ ወይም በየበታችነት የሚብሰለሰል ነውና። በራሱ የሚተማመን የሚመለከተውን ጋብዞ ማብራሪያ ይጠይቃል እንጂ መሽጎ አያማም። "ከዳሽን ባንክ 30 ሚሊዮን ወደ አካውንትህ ገብቷል ። ሃሌ ሉያ ። አሜን በል። አሜን።*
@user-bb2lf2zi6c
@user-bb2lf2zi6c 3 года назад
Ante , EGZIABHIER atferam endie , mndnew huliem yesew hatiat bcha mtameta . Wengel sebkeh arfeh atqemetm. Astedadeg yebedelew BALEGIE
@saleme7702
@saleme7702 3 года назад
እውነተኛ አምልክን ደብቆ ህዝብን ወደ ገነም እየሰደዱ ያሉት ለእውሮች እውነትን በፍቅር እየገለፁ ነው መደን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በተች የተሰጠ የኢሱስ ስም ብቻ ነዉ !!
@abebechfantaye4423
@abebechfantaye4423 3 года назад
ትክክል ነው በንጽሕና መቅረቡ ስሕተቱ ምኑ ላይ ነው የክርስቶስ ስጋ ና ደሙ የተቀደሰ ነው ንናንተ የሉተር ፈረሶች እባካችሁ ተው እኛ ኦርተዶክሶች ነን ለምን የማይረባ ነገር አትስሩ መቅሰፍት በራሳችሁ ታመጣላችሁ ኦርየንታል ኦርቶዶክስ የሆኑት ግብጽ ሶርያ አርመን ኢትዮጵያ ናቸው ታድያ እናንተ የሉተር ፈረሶች ሳትውቁ የኢትዮጵያ ተዋህዶ ሀይማኖትን በይበልጥ አከበራችሗት እናንተ ከንቱዎች ለሆዳችሁ የተገዛችሁ የዘመኑ ጉዶች
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 3 года назад
ኦርቶዶክስ ክርስቲያን በየቦታው እየሞተ ነው ምነው ፀጥ አላችው አይ የውሸት ክርስቲያኖች ስለማያገባችው ትፈተፍታላችው
@jesusisgod4638
@jesusisgod4638 3 года назад
አማኝ ነን እያሉ የሚያላግጡትን በሀይማኖት ሚነግዱትን የነጠንቋይ ዳንሳን ጩፋን ዳንሰኛዉ ወንበዴዉ ዮናታን አክሊሉን ጠንቋይ ብርቱካንን መሰል የአጋንንት ልጆችን እያዋረዳችሁ አጋልጡ ስለነሱ ሳስብ እራሱ ወደ ላይ ይሉኛል ፀረ ክርስቶሶች
@sweetman5249
@sweetman5249 2 года назад
Awukalehu Aganinint Sile pente sisema yirebeshal. Pente meliakit, mariyam, ye enchet tabot ayamelkim. Yetetebetebe hiwot yelewum. Debitera, metet, asmat, masitefakir ye orthodox Sira new .
@jesusisgod4638
@jesusisgod4638 2 года назад
@@sweetman5249 አይ እናንተ እኮ ሰይጣን አምላኪ አህዛብ እንጂ ጴንጤ አይደላችሁም ጴንጤ ኢየሱስን ብቻ ነው ሚያመልከው ሚከተለው ከጠንቋዮቻችሁ ጋር ህብረት የለንም በጴንጤ ስም መነገድ ጴንጤ አያስብልም
@sweetman5249
@sweetman5249 2 года назад
@@jesusisgod4638 setan Egna gar yelem be Eyesus sim asiwogedinew. Gedam Chaka , siol wodalebet hede kegna Ke Geta lijoch gar min edil fenta alew? Yilik esun titeh getan tekebel nefisihin Adinat…
@jesusisgod4638
@jesusisgod4638 2 года назад
@@sweetman5249 አይ የጩፋ አምላኪ ጩፋን ተቀበል ማለትህ ይሆን?? አሁን እኮ ነው የመጣችሁት የዛሬ 4 እና ሶስት አመት ጠንቋዮች እኛ በካራቴና በደብተራ ፀበል አናምንም በኢየሱስ ስም ብቻ ነው ፈዉሳችንን ምንጠብቀው ሂድ ውሀና ጨው ላይ አስደግም ጠንቋይ እኛ ፕሮቴስታንቶች ጠንቋዮቻችሁን እናጠፋለን
@sweetman5249
@sweetman5249 2 года назад
@@jesusisgod4638 Chigirihin ayeh aydel? Pente sewun , mutanin, ye enchet tabotin ayamelkim. Ye semay getan bicha new . Yemitilachew sewoch beteredut meten eyesebeku new. Sihitet liseru yichilalu mikiniyatum sewoch nachew. Lezam eko new sew yemanamelkew. Atint , atsim Enkuan yelelachewun sewoch Anamelkim. Eyesus Geta new . Ewunet, menged, hiwot eyesus new. Esun tekebel.
@user-ss6vz1mu4c
@user-ss6vz1mu4c 3 года назад
ሎቱ ስብሐት እናንት የእፉኝት ልጆች የያዛችሁ አጋንንት ያስለፈልፋችሁል:: በጣም የወረዳችሁ ናችሁ::የማትረቡ ስለሆናችሁ ነው:: እግዚአብሔር አምላክ ነቅሎ የጣላችሁ:: እግዚአብሔር አምላክ የተቀደሰውን ለውሾች አትስጡ ያለው ለዚህ ነው:: ለምን ይህ እንደሚሆን አስቀድሞ ስለሚያውቅ ነው:: ውሾች እንዲህ ናቸው:: እንዴት በጌታ ስጋና ደሙ እንዲሕ ድፍረታችሁ ግን ምንም ስለማታውቁ ታሳዝናላችሁ:: ምንም በማያውቁበት ቦታ ስለሆነ እንደፈለጋችሁ አውሩ ማንም ስለማይገባው:: ግን እውነት እናንተ ኦርቶዶክስተዋሕዶ ውስጥ ነበራችሁ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እንዲህ አይነት ድንቁርቁር ያለ አገልጋይ የላትም:: ግን እናንተ የተማራችሁት ብርሐኑን ሳይሆን ጨለማውንነው:: ገና ከጨለማው አልወጣችሁም የምታወሩት ስለ መተት ስለ ጥንቆላ የኖራችሁበት ስለሆነ ነው:: ጅብ በማያውቅበት አገር ሔዶ ቁርበት አንጥፉልኝ ይላል ይባላል እናንተም ምንም በማያውቁት ህዝቦች መሐል ሔዳችሁ አዋቂነን ትላላችሁ:: ትንሽ እውቀት ምንግዜም ያስታብያልና:: ጥራዝ ነጠቅ የሆኑ እንዳንድ ቃል እየተናገራችሁ እዋቂ ትመስላላችሁ:: አንዳንዴም አዋቂዋች እንደሚሰሞችሁም እወቁ;: ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ከነበራችሁ እንዴት ስለ ቅዳሴ ጎርጎሪዋስ እታውቁም እንዴት ሶስት ቅዳሴ ብቻ ነው የሚቀደስው ትላላችህ:: እናንት ዱናቁርቶች ኦርቶዶክስተዋሕዶ ለናንተ አይነት ደናቁርቶች እይሆንም በጊዜው ቦታችሁን መፉለጋችሁ ጥሩ ነው:: እንደው ግን ስንት ቢለቁባችሁ ነው???
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 3 года назад
GOD IS NOT COMPLICATED WEAKUP LET US all read our real Bible :: ቃሉ ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ እረሱም ፊቱን ያበራላችኋል ነው የሚለው ቃሉ የሄ ማለት ለሰው ልጆች በሙሉ ነው እነጅ በነ እገሌ በኩል ነው ፈውስና ምህረት የሚል የለም ለዛውም ምን ብለው እንደሚፀልዩ ሳይገባን
@gracycharislaughs
@gracycharislaughs 3 года назад
ምነው እኛ እኮ ምንጋብዘው ፓስተር አላጣንም፣ አይ መርጌታ ወዮታ አለብህ እርኩስ..ደግሞ እንዴት ስለቅዱስ ቁርባን ለነሱ ትናገራለህ ? ኣይ ፈጣሪ እኔ ምንም አይመስኝም ግን ከምር ሌሎቹም እንደዛው ፣ፈጣሪ ቤታችንን እያፀዳልን ነው ። ክብሩ ይስፋ ...
@serkalemgetu7099
@serkalemgetu7099 3 года назад
Woshetam koshashoch
@berihug4715
@berihug4715 3 года назад
Kkkkkkk
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i 3 года назад
ልብሱን አውልቁ ሰውን አታወናብዱ
@mimibizuye5281
@mimibizuye5281 3 года назад
Ewnte new
@wedemulat1430
@wedemulat1430 3 года назад
😂😂😂😂😂
@tadiousbeyene2156
@tadiousbeyene2156 3 года назад
አህያ ያልኩት ተረቱን ነው አንጂ እናንተን አደለም, አህያ በምን እድላችሁ, አህታ አኮ ጌታዋን የተሸከመች አደለኛ አንሰሳ ናት... ከንቱ ሁላ
@atnearg4053
@atnearg4053 3 года назад
Abet melas Serb becha
@sweetman5249
@sweetman5249 2 года назад
Kentus ye enchet tabot Fetari new bilo teshekimo adebabay yemiwota new…. Aimiro yalew enchetin Ke Fetari yiley neber…
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 2 года назад
ሚካኤል ምህርት እሚያደርግ እኮ ከፈጣሪ ሲላክ ነው መላእክት ማለት መልክተኛ የፈጣሬ አገልጋይ ናቸው ለምሳሌ ለመቤታችን ገብርኤል ሲያበስራት ከፈጣሪ ስለላከው ነው እናንተ እውነቱን እያወቃቹሁ በተለይ ቂሱ እውነቱን በድንብ ያውቃል ግን?
Далее
Выпускаем трек? #iribaby
00:14
Просмотров 228 тыс.