Тёмный
No video :(

ቅሬታዎች ክፍል 1 Dr Mamusha Fenta Ethiopian protestant Sibekt 2022 

Mado tube ማዶ ቲዩብ
Подписаться 86 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

#Madotube #Mezmur
Ethiopian protestant mezmur 2020
🚩 አዳዲስ የአገልግሎት ቪዲዮች በዩቲ ዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ቻናል ሰብስክረይብ/SUBSCRIBE Mado tube ማዶ ቲዩብ OFFICIAL RU-vid CHANNEL/ ያድርጉ፡፡ / @madotube
እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
SUBSCRIBE - now to get notification for new videos daily. 🎚Many Blessings!
#protestant_sibketamharinew #protestantMezmur #Gossplsong

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 117   
@selambefekadu2800
@selambefekadu2800 2 года назад
አንተም ለኛ ቅሬታችን ነህ የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛልህ ተባረክ!!!
@MB-yn7td
@MB-yn7td 2 года назад
ዋዉ ዶ/ር አንተ እኮ አንዱ ቅሬታ ነህ። እንዴ በአንተ ህይወት በአንተ አገልግሎት አሁን ደግሞ ይኸዉ የዛሬዉ ስብከት። አሜን ሃሌሉያ በእጥፍ ተባረክ።
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 года назад
ዶክተር ማሙሻ የምታስተምረው ሁሉ የሚያነቃ ነው ጸጋው ይብዛልህ ።
@yetemseleshi1816
@yetemseleshi1816 2 года назад
እየሱስ ወደቤቱ አንዲመለስ ይህ ስብከት ይቀጥል ተባረክ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 года назад
ዶ/ር ማሙሻ ፀጋ ይብዛልህ ዘመንህ ይለምልም
@hanatamerat2474
@hanatamerat2474 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ስለሰጠን በዚህ ዘመን Dr. Mamusha ♥️ ~ቅሬታ~
@yosefseyoum5023
@yosefseyoum5023 2 года назад
አስቴር በንጉስ ቤት ብትኖርም ነገር ግን ለተጠራችለት ዓላማ እንድትኖር የሚያነቃ የሚቀሰቀስ የሚመልስ እንደመርዶክዮስ ያለ አስተዋይ ቅሬታ አያሳጣን ዶ/ር ማሙሻ ጌታ ትውልድን ከመታረድ የሚያድን አንቂ ቀስቃሽ እና አስተዋይ አገልጋይ አድርጎሃልና አይዞህ ሃማ ከስፍራህ ፈቀቅ እንድትል ቢሞክርም አንተ ግን ጽና በርታ በስተመጨረሻም በእጣ ክፍልህ ላይ ትቆማለህ
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 2 года назад
GBU ! More.. በዚህ ዘመን እንደ አንተ አይነት ቅሬታ መኖሩ ትልቅ ነገር ነው.. ጌታ በዚህ መልክት ተናገረኝ. አስተሳሰቤን ለወጠው.. ለረዥም ጊዜ ከቤተ ክርስቲያን ቀርቼ ነበር.. ብዙ ብዙ ደስ የማያሰኙ ነገሮች እያየሁ, እራሴን አግልዬ, በመቅረቴም ልክ የሆንኩ እየመሰለኝ, ባለመሄዴም ምንም loose የማላደርግ እንደሆነ ለራሴ ነግሬው , ጥጌን ይዤ ቤተክርስቲያንን በመታዘብ ላይ ነበርኩ.. አሁንግን ከዚህ መልክት ጌት እረዳኝ.. በደንብ እራሴን አየሁበት.. ከብተክርስቲያን ጋር አብሬ ዋጋ የሚያስከፍልም ቢሆን , ተፅኖ መፍጠር ከቻልኩም, ሃይልን በሚሰጠኝ ጌታ ተማምኜ ወደ ቤተክርስቲያ ልመለስ ወሰንኩ.. ጌታ ይባርክህ ወንድሜ . በርታ, እግዛብሄር ሰው ያጣበት ዘመን ላይ አንተ የእግዛብሄር ስለሆንክለት ደስ ይበልህ!!! Stay blessed!!
@mlegeta
@mlegeta 2 года назад
እግዚአብሔርን ስለታዘዝሽ፣ ልጅ ስለሆንሽ ደግሞ መስማት መመለስ ስለሆነልሽ እግዚአብሔር ይመስገን። እግዚአብሔር ለብዙዎች በረከት ያድርግሽ በክርስቶስ ኢየሱስ ጌታ ስም። እግዚአብሔር ለበረከት ጠርቶሻልና ክርስቶስ ኢየሱስን በመግለጥ ምትኖሪበት ፀጋ ይብዛልሽ።
@sarahbelayne5242
@sarahbelayne5242 2 года назад
ኢሳይ ደስ ስለ ተባረኪ 👍🏼bravo
@mekleetkebede2986
@mekleetkebede2986 2 года назад
አሜን አሜን
@genetmoges3206
@genetmoges3206 2 года назад
እግዚያብሔር አንተን ሰለሰጠን በአንተ ላይ ስላስቀመጠው ስለዚህ የቃል መገለጥ ጌታን አመሰግናለሁ
@buroukteklemichael5186
@buroukteklemichael5186 2 года назад
አሜን እዚህ ዘመኑ ላይ እኔም በግሌ የምጠቀምበት ቃል ነው ቅሬት ለምን እግዚአብሔር እራሱን ያለ ምስክርነት ብቻውን ስለማይተው ነው ።
@etalemzena6943
@etalemzena6943 2 года назад
አሜን. አሜን. አሜን ን ን ን
@tgethiopia381
@tgethiopia381 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ጌታን እያየዉ በህይወቴ ከሱ ጋር መጣበቅ ይሁንልኝ።
@Shewanesh-jw9mh
@Shewanesh-jw9mh 3 месяца назад
አሜን እንደ ቅሬታዎቹ ያድርገኝ እንደ ማሙሻ
@BONANZ321
@BONANZ321 2 года назад
ወንድም ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔን እግዚአብሔር ይርዳኝ
@m.b2762
@m.b2762 2 года назад
እግዚአብሔር የፀጋውን ዝናብ በእጥፍ ያዝንብልህ!! ጌታ ክብሩን ይውሰድ🙏
@kiflehaile4176
@kiflehaile4176 2 года назад
ማሙሻዬ አንተ ደግሞ የኛ ዘመን ምን አይነት የኛ ቅሬታችን እንደሆንክልን ስነግርህ ውስጤ ሀሴት እያደረገብዝ ነው ተባረክ
@yiftubihonegn9454
@yiftubihonegn9454 2 года назад
ውስጤ እየተቃጠለ የሰማሁት መልእክ እንከን የሌለበት ምሳሌየ ኢየሱስን እወደዋለሁ ተባረክልን ማሙሻ አንተ የዘመናችን ቅሬታ ነህ
@tikurfert7665
@tikurfert7665 2 года назад
ጌታ ሆይ አንተን መኖር ይሁንልኝ
@samrawitemhaye4310
@samrawitemhaye4310 2 года назад
ወንድም ማሙሻ ዘመንህ ይባረክ በእጥፍ ተባረክ 🙏🙏🙏
@rb2782
@rb2782 2 года назад
ዶ/ር ማሙሻ አንተ ራስህ ለምድራችን ቅሬታ ነህ ስለ አንተ እግዚአብሔር አምላክ አመሰግናለው ዘመንህ ይለምልም ተባረክ
@Shewanesh-jw9mh
@Shewanesh-jw9mh 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ክብር ለዓምላኬ ይሁን
@tinaysuloro4144
@tinaysuloro4144 2 года назад
ዋውውውውውውው ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ ኡኡፍፍ ኡኡፍፍ ኡኡፍፍ ኡኡፍፍ ኡኡፍፍ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ክብርለጌታ ይሁን ምን አይነት ድንቅ እግዚአብሔር ቃል ትምህርት ነው 🥰🥰🥰📖📖📖📖❤ በጌታ በኢየሱስም ተባረክ ፀጋ በእጥፍ ይረፍብህ ጥያቄ? በክርስቲያን ቤተሰብ ተወልዶ ያደገው ሰው እንደገና ክርስቶስን በግል መቀበል አለበት ወይስ ችግር የለውም ዶክተር ማሙሻ አሁን ለምሳሌ በሰው ሀገር ነው በግሌ ጌታን የተቀበልኩት ከዚያ በፊት በቤተሰብ እምነት ነው የነበርኩት በቤተሰቤ መካከል በግላቻው ጌታን ያልተቀበሉ አሉ
@sabaantwan6733
@sabaantwan6733 2 года назад
አንተ የተባረክ እንዴት እንደማከብርህ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 2 года назад
እዉነት ነዉ በየዘመኑ ለግዚአብሄር የተለዩ ጨክነዉ ወንጌል በእዉነት የሜኖሩ ሰላሉ ጌታ ይባርክህ ማንን እንሰማ በተባለበት ዘመን እንዳተ ያሉ አገልጋይ ያብዛልን።
@zaidkidane9005
@zaidkidane9005 2 года назад
ዶ/ር ማሙሽ እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ። ዘመንህ ይባረክ።
@haregmulat1gmail
@haregmulat1gmail 2 года назад
የሚመልስ የሚመክር የእግዚአብሔር መንፈስ ይባረክ
@hanashemeles6812
@hanashemeles6812 Год назад
አሜን ዘመንህ ይባረክ
@phonetastic1004
@phonetastic1004 2 года назад
ዶክተር ማሙሻ ፋንታ ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክህ በጣም ገረመኝ 🤔🤔😱😱ለእውነት የዛሬ ሶሰት ወር አካባቢ እግዚአብሔር የመጀመሪያ ጊዜ ዕድል ሰሰጣኝ ኤሀንን መልእክት ነው ጌታ በእኔ በኩል ሆኖ የተናገረው በማይመች ሁኔታ ውሰጥ በማይመች ቦታ እንደ ዳንኤል እና እነ ሶሰት ወጣቶች ለእግዚአብሔር ክብር ተለይተን እንኑር በሚል ምልክት ነው ጌታ የተናገረው አሜንንንንን እግዚአብሔር በአንድም በሌላ ይናገራል ሰው ግን አያሰታውልም ይላለ የእግዚአብሔር ቃል ጌታ ይርዳን🛐🛐😭😭 ተባረክልኝ የጌታዬ ፀጋ ይብዛልህ😍😍😍😍🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌ግን 2022/30/6👂👈👆👆የሰማውት
@haymanotebeyew9273
@haymanotebeyew9273 2 года назад
Amen zemneh yebark
@rebeccawilliams604
@rebeccawilliams604 2 года назад
ድንቅ፡የሆነ፡ትምሕርት፡ክውስጥህ፡ነው፡የምታስተምረን፡እግዚአብሔር፡አብዝቶ፡ይባርክሕ።
@tigisttadesse271
@tigisttadesse271 2 года назад
God bless May God increase his anointing over you Dr . Mamusha.
@hannajena8924
@hannajena8924 2 года назад
God bless you Pastor Mamusha
@tsionberessa6875
@tsionberessa6875 2 года назад
GETA YIBARKE
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 года назад
አሜን አሜን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ❤❤🙌🙌
@tewodrosmitiku6535
@tewodrosmitiku6535 2 года назад
ወንድሜ ማሙሻ እግዜአብሄር ይባርክህ ያብዛልህ
@religiousreaction6974
@religiousreaction6974 Год назад
ማሙሻ ተበረክ ዘመንህ ይባረክ
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 года назад
Amennnn.Amennnn.haleluyaaa bichayen.leteragn simu yibarek dr mamusha.tebarek
@beckeybeckey6819
@beckeybeckey6819 2 года назад
Amen amen amen God bless You Dr Mamusha more Grace's from the Above!
@Grandas7358
@Grandas7358 2 года назад
Tebarek Dr. Mamush, Part 2 begugut tebkalewu
@rahelmulugeta5181
@rahelmulugeta5181 2 года назад
God bless u mamushaye 🥰❤
@birukm4154
@birukm4154 2 года назад
Tebarek! Tebarek! Tebarek!!!
@zed8788
@zed8788 2 года назад
God bless you 🙏🙏🙏🙏 You are one of these people ""kireta""
@sebledebebe1756
@sebledebebe1756 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ አስበኝ
@meronmamo8287
@meronmamo8287 Год назад
Dr tebareke segawe yebezaleh
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m 2 года назад
በዚህ በዘቀጠች አለም እናንተን ቅሬታ አድርጎ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ጨምሮ የቃሉን ደጆች ይክፈትልህ Dr ማሙሻ 🙏💓
@azebkebede1924
@azebkebede1924 2 года назад
የቤ/ክርስቲያን እንቁ ነህ ። አንተ የዘመን ቅሬታ ነህ ። ተባረክ ።
@phone4620
@phone4620 2 года назад
አሜን ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤❤🙏
@meronshitaw3741
@meronshitaw3741 2 года назад
Be blessed
@kibebetefera6065
@kibebetefera6065 2 года назад
ዘመንህ ይባረክ
@saragbermskel3559
@saragbermskel3559 2 года назад
አሜን ሀሌሉያ ክብር ለቃሉ ባለቤት ይሁን ።ፀጋውን በእጥፍ ያብዛልህ ማሙሻ የምወድህ
@fevenwoldyohans7202
@fevenwoldyohans7202 2 года назад
Wow amazing teaching God bless you .
@fevenwoldyohans7202
@fevenwoldyohans7202 2 года назад
Thank you Jesus
@tadlotesfaye3328
@tadlotesfaye3328 2 года назад
remnants 👏🙏 stay blessed Mamusha!
@tigibekele955
@tigibekele955 2 года назад
አሜን! ወንድም ማሙሻ ድንቅ መልክት ነው! እግዛብሔር ዘመንክን አብዝቶ ይባረክ
@asterteklie2104
@asterteklie2104 2 года назад
thanks and bless you
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 2 года назад
Amen Amen 🙏who's like our God! HE is GOD!!! Please God help us to glorify you 🙏God bless you Dr Mamusha! Very important message, this is time....
@ehtalemgezahegn2578
@ehtalemgezahegn2578 2 года назад
May God bless you Dr
@mesiyohans1760
@mesiyohans1760 2 года назад
አንቴ እኮ የዘመኑ ቅረተነህ
@user-ds9em3hs5u
@user-ds9em3hs5u Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@abrahammulugeta7096
@abrahammulugeta7096 2 года назад
Wow neby nh doctor yewnte
@lizabellalulu7297
@lizabellalulu7297 2 года назад
ዶክተር ማሙሻ ጌታ በሞገሡ ሁሌም ካንተ ይሁን ትክክለኛ የጌታ ሠዉ
@redietzemichael1967
@redietzemichael1967 2 года назад
Amen Amen
@fevenwoldyohans7202
@fevenwoldyohans7202 2 года назад
Amen amen 🙏
@bekureteshome3056
@bekureteshome3056 2 года назад
Tebarek wendeme.
@fruityegeta2248
@fruityegeta2248 2 года назад
አንተን የሠጠን ጌታዬን እባርከዋለሁ ስጦታችን ነህ ተባረክ እንወዳሃለን ።
@bizankidane1228
@bizankidane1228 2 года назад
Wendm tebarek zemenh ybarek
@livingforchristchurch5718
@livingforchristchurch5718 Год назад
Amennnn haleluya menfes qudus
@Bereket-mi5sg
@Bereket-mi5sg 2 года назад
ኣንተ ብሩክ ወንድማችን ጌታን ስላንተ እጅግ ኣድረጌ ኣመሰግነዋለው።
@wondosenenyew7893
@wondosenenyew7893 2 года назад
Zemeneh yebarek lemelem♥️
@aboneshgebremriam1771
@aboneshgebremriam1771 2 года назад
Amen amen
@hiwigelaye6509
@hiwigelaye6509 2 года назад
አሜንንንንንንንንን😇😇😇😇
@berhanemesfin7908
@berhanemesfin7908 2 года назад
May God bless you brother
@selemawitmekonnen1511
@selemawitmekonnen1511 2 года назад
God Bless you Brother
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 года назад
ጌታ ይባርክህ ዶክተር አንተንም በዘመናችን ከቅሬታዎቹ ያድርግህ ጌታ ሰለአንተ በአንንተ ሰለሚጠቅመን ፀጋዉ ይክበር ይመስገን
@beleteshibru1754
@beleteshibru1754 2 года назад
May God bless you and multiply you to increase the remenants of the last days...
@DHmichael-qi3ij
@DHmichael-qi3ij 9 месяцев назад
ፕp
@tamirutakele9331
@tamirutakele9331 2 года назад
Blessed
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 2 года назад
TIMELY MESSAGE DR MAMUSHA I LOVE YOUR TEACHING BUT THIS TIME I WAS WONDERING 💭 BUT I GOT MY MESSAGE AND RECEIVED IT 👩‍💻 BE BLESSED YOU . YOU ARE FRETFUL TEACHER AS ALWAYS 🙏🙏🙏🙏🙏
@habtedebisa7197
@habtedebisa7197 2 года назад
God bless you
@joeking2028
@joeking2028 2 года назад
God bless you and your family 🙏🏻❤
@martha_Alemu
@martha_Alemu 2 года назад
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ🙏🙏
@eyobtadele505
@eyobtadele505 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳን! ተባረክ የተወደድክ ❤
@hiruteshete4801
@hiruteshete4801 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ። ቃሉን እለት እለት ይግለጥልህ።
@liyasorry5931
@liyasorry5931 2 года назад
ዶ/ር እግዚአብሔር ይጨምርልህ። እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ።
@evangelistankeste
@evangelistankeste 2 года назад
እውነት ነው ኣንተ የዘመኑ ቅሬታችን ነህ ጌታ ይባርክህ🙏::
@danieltekle479
@danieltekle479 2 года назад
AMEN MY DEAR BROTHER Dr. Mamusha !
@dagimhaile7490
@dagimhaile7490 2 года назад
ጌታበመገለጥተራራላይለባሪያዎቹየተገለጠአምላክለእኛምእለትእለትይገለጥልንአቤትየጌታጉልበትወንድሜበዘመንህሁሉበአገልግሎትህእየሱስንእንድናውቅስለምታስተምረንተባረክቤተሰብህንትዳርህንልጆችህንእግዚአብሔርይባርክ።
@yonasrezene7685
@yonasrezene7685 2 года назад
Amazing and God bless you Dr. Mamusha.
@betelihemamda3352
@betelihemamda3352 2 года назад
ተባረክ ለምልም
@tizitazewdie7709
@tizitazewdie7709 2 года назад
እንወዳሃለን
@atnafwabogale7324
@atnafwabogale7324 2 года назад
amin
@meseeretdemeke5824
@meseeretdemeke5824 2 года назад
Anete rashe kertachen nhe biruk yegzabhare barya tebareke zemnhe yebarek geta ahunem segawen yabzalhe
@nahomkelemeworki7148
@nahomkelemeworki7148 2 года назад
splitting the word rightly dr Mamusha
@meseretgurmessa3351
@meseretgurmessa3351 2 года назад
God bless you my brother we love you
@dagimhaile7490
@dagimhaile7490 2 года назад
አሜንየጌታባርያ
@jakovmussie9505
@jakovmussie9505 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@emanezgig9675
@emanezgig9675 2 года назад
Amen!!!!
@lemmayemane9516
@lemmayemane9516 2 года назад
ሰለ ትምህርቱ አግዚአብሔር ይመስገን።ብዙዎቾ ሰባኪዎች የማይደፍሩትን ቃል ማስተማርህ መልካም ነው።አንድ የንግድን ድርጅትን እየተቃወሙ በድርጅቱ ውስጥ መቀመጥ ይቻላል???
@adanechadmassu8505
@adanechadmassu8505 2 года назад
❤❤❤❤❤🙏🙏
@weseneddesta6602
@weseneddesta6602 2 года назад
ዕብራውያን 11 ዕብራውያን 12 እርሱን እያየን ...
@nayadashenafi3590
@nayadashenafi3590 2 года назад
በጣም የሚገርመው ራዕይንና ዳንኤልን ከዚ ዘመን አንፃር ማንም በተቀመጠለትተ መንገድ እያስተማረ አይደለም ማሙሻም ሄዶ ሄዶ ዋናውን አይነካውም አድቬንቲስት ቸርች ግን ሲያስተምሩ ሰምቻለሁ እስቲ ሁላችሁም መርምሩ
@kaleabmureja9457
@kaleabmureja9457 2 года назад
Bezu gize astemerewal meteyek ena mayet melkam nw mejemeria ... bezi menged memetat ayasefelegem adventist mehoneshen geletse arego mejemeru teru nw wey ...
@beleteshibru1754
@beleteshibru1754 2 года назад
የአድቬንትስት ት/ት የዳንኤልና የራዕይን ትርጉም በ1844 በተቀበለበት የያዘና ከዘመኑ ጋር የማይመሳሰል እርስ በርሱ የሚጋጭ ነዉ። ፀጋና ስራን ቀላቅሎ የሚድን...
@suraraga7460
@suraraga7460 2 года назад
May God Bless You: Do You think that 'Are there restatements from today's preachers for tomorrows generation?'
Далее
The Open Forum Episode 58
3:48:17
Просмотров 68 тыс.