Тёмный

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 34 | ለምኑ፤ ፈልጉ፣ አንኳኩ | በጋሽ ንጉሴ ቡልቻ |Matthew Teaching 34 |Gashe Negussie Bulcha 

Equip Media
Подписаться 68 тыс.
Просмотров 52 тыс.
50% 1

#እነሆንጉሥሽ
#የማቴዎስወንጌልትምህርት
#ለምኑ፡ፈልጉ፡አንኳኩ
📖 ማቴዎስ 7:7-12
👑 በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ
⏰ ዘወትር አርብ ከ 11:00 ጀምሮ
አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ
📱+251-938-859999
maps.app.goo.g...
👑 በአካል መገኘት ለማትችሉ በቴሌግራም በዩቱብ እና በፌስቡክ ገጻችን በቀጥታ ስርጭት እንድትከታተሉ ጋብዘናችኋል።
👑 / @equipmedia2577
👑 t.me/Mamusha_F...
👑 / equipmediamamushafenta

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 76   
@nitreworkmulat9461
@nitreworkmulat9461 5 месяцев назад
ወንድም ንጉሤ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህን የባረከ ጌታ ይባረክ ሁላችሁም ተባረኩ
@AshnafiKidn-fc2py
@AshnafiKidn-fc2py 10 месяцев назад
Geta yibarkot abate ,demo dr.mamushan yimeslalu huletachihum tebarekulign❤❤
@DawitElla-qn4me
@DawitElla-qn4me 11 месяцев назад
ጋሸ ንጉሴ ጌታ ዘመንህና አግልግሎትህ ይባረክ በእውነት ተባርክያለሀ በዚህ ስብከት
@belhumamo797
@belhumamo797 11 месяцев назад
ወንድ ማቸን ንጉሴ ጌታ ይባርክህ ተባረክልን ዘመንህ በጤና በፀጋው ኑርልን ተባረክልን
@user-ji6od5sh1i
@user-ji6od5sh1i 11 месяцев назад
አሜን አባት ነዉ
@israelalemu8059
@israelalemu8059 10 месяцев назад
ጌታ ይባርክህ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 11 месяцев назад
ጋሽ ንጉሴን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክልን
@user-ir2ug2my7c
@user-ir2ug2my7c 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ላለ መፀለይ ከመታከት ጌታ አቀም ይሁነኝ ❤ጌታ ፀጋ ያብዛሎት አባታችን ጋሽ ንጉሴ❤❤❤
@danielgetachew772
@danielgetachew772 4 месяца назад
ስለ ልጅህ ብታወራችግር የለውም ይልቁንም ከልጆቻችን ጋር እንዳንተ ጥሩ በእግዚአብሔር ቃል ውይይት መፍጠር መልካም እንደሆነ እንማርበታለን በጎ ነገሩ እንጂ ክፋት የለውም ደግመህ ደጋግመህ ስለልጅህ ንገረን እንማርባችኃለን ተባረኩልን።
@lidiyateferi7089
@lidiyateferi7089 11 месяцев назад
ጋሽ ንጉሴ መልዕክት አቀራረቦት እንዴት ደስ የሚል ነው? ደግሜ ደግሜ ብሰማው የማይሰለች :: እግዚአብሔር በእርስዎ ስላስቀመጠው ድንቅ መልዕክት እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን፡፡ ዘመንዎት ይባረክ፡፡
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 10 месяцев назад
አሜን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@tegsetteka5377
@tegsetteka5377 10 месяцев назад
እውነት ነው አሜን🙌🙏❤
@tegsetteka5377
@tegsetteka5377 10 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርኮት🙏❤
@Jesusislove-gf3ox6wo8m
@Jesusislove-gf3ox6wo8m 11 месяцев назад
ዋውው!!!😭🙏🙏 የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን!!❤ ጸጋ ይብዛሎት አባቴ!!❤❤🙏
@mossesg
@mossesg 11 месяцев назад
ጌታ እየሱስ ዘመናቹህን ይባርክ በጣም እየተጠቀምን ነው፡ እጨመራቹ እየሰፋቹ ምድሪቱን ወረሱ በየሱስ ስም ተባረኩ
@muezgt
@muezgt 10 месяцев назад
ጋሽ ንጉሴ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ !በሕይወትም በአገልግሎትም ነቀፋ የሌለበት ታማኝ የጌታ ባሪያ !!
@milahagos2807
@milahagos2807 11 месяцев назад
ለደከመችው ነፍሴ ብርታት የሆነ የእግዝአብሔር መልዕክት ጸጋ ይብዛሎት
@Mikysongs
@Mikysongs 11 месяцев назад
በአመፅ የተገኘን ሀብት ሁሉ ከጌታ ዘንድ የተገኘ በረከት ከሚያደርግ በፅድቅ እየኖሩ የሚቸገሩትን በሚንቅ ትውልዳችን ውስጥ የእውነት ቃል ትሩፋቶች ናችሁ።ተባረኩ!
@user-qx5kh7sd3b
@user-qx5kh7sd3b 10 месяцев назад
Abate bastemarut kal tebarikebetalehu.zemenot yobarek Betesebot yibarek Agelgilotot yibarek be Ewunet In Jesus's name
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 10 месяцев назад
አሜን ልዑል ጌታ ሁሌ ቸር በፍቅር በምግባር!!! Thank you and remain blessed Minister ንጉሴ ቡልቻ🤲🤲🤲🙏🏿🙏🏿
@haileabaraya564
@haileabaraya564 11 месяцев назад
የሚደንቅ መልህክት ነው እግዚአብኤር ይመስገን
@getahunbogale5334
@getahunbogale5334 10 месяцев назад
ጌታ ዘመንህን ይባርከው
@fasikamarkos7465
@fasikamarkos7465 11 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ በፀጋ ላይ ፀጋን ይደርብላችሁ!! በእናንተ ሁሌ ነው ምባረከው🥺🙌
@user-we4dm5lw6g
@user-we4dm5lw6g 10 месяцев назад
ፀፀሎት መዛመጃ ነው ከጌታ ጋር መቆራኛ ጋሽ ንጉሤ ዘመንህ ይባረክ ዛሬ የክርክርና የለቅሶ ቀኔ ነበር ከጌታ ጋር ግን ተመለሰልኝ
@kejelakenea1905
@kejelakenea1905 10 месяцев назад
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 11 месяцев назад
ጋሼ ንገሴ !!❤🙏ጌታ የሰጠህን ትምርት ስታብራራግልፅና እንደማር አጣፍጠህ ስለሚታቀርበዉ No more ድብርት🎉 ጌታ ኣሁንም አገልግሎትህን ይባርክ እና ብዙ ዕድሜና ከጤና ጋር ይስጥህ ።
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 10 месяцев назад
❤❤❤
@belhumamo797
@belhumamo797 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገነው ይህን ቴክኖጅን እንዴፍጠር ያረገ ጌታ ይመስገነው ሮጠን የማንደርስበት ሀገር ሆነንእዴህ የተወደደውን የጌታን ቃል እንድንሰማና እንድንፍወስበት እንድንፅናናበት ያረገ ግታ ይመስገነው በዝማሬ በቃል ለምታገለግሉ ሁሉ ተባረኩልን
@salameskyes7240
@salameskyes7240 11 месяцев назад
አሜንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንንን❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@desta5885
@desta5885 11 месяцев назад
አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክዎ ተባረኩ። በጣም ተጠቅሜአለሁ። ይብዛልዎ ይጨምርልዎ።
@monaali9356
@monaali9356 11 месяцев назад
ሁሌ የሚደንቅ ለካ እንዲህ ነው እያልኩ የምባረክበት ድንቅ ትምህርትን ነው የምታካፍሉኝ ተባረክ ወንድሜ።
@deboamare5171
@deboamare5171 10 месяцев назад
አንተ ከበርቴ, አንተ ስቶርህ የፈሰሰ አንተ የኔን ፍላጎት የምታምዋላ በሉ አልተባለም ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው አባታችን ሆይ !!!!!!!!!!!!!!ብሉ ነው የተባልነው
@merrynadow6535
@merrynadow6535 11 месяцев назад
ጌታ እግዚአብሔር ይባርኮዎት ድንቅ ትምህርት ነው
@deboamare5171
@deboamare5171 10 месяцев назад
ምን አይነት የሰማይ መል ዕክት ነው :: ይበልጥ ውድድ ወንድም ንጉሴ ቡልቻ !!በጣም በጣም ተጠቅሜያለሁ አዎ ለማኝ ነኝ !!! ጥያቄ ቢኖረኝም ያልመለስክልኝ አንተ ሉአላዊ ነህ ከምንም ነገር ጋር አላያይዘውም !! አልቀየምህም ማን ነኝና !! እውነተኛውን ልመና እለምን ዘንድ እርዳኝ
@user-oe6gc2rp8g
@user-oe6gc2rp8g 11 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
@serguttilahun2443
@serguttilahun2443 11 месяцев назад
እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ🙏🙏🙏🙏
@kabeshibshii8944
@kabeshibshii8944 9 месяцев назад
Geta eysus yibarki tabarki kibir lgeta yuni ❤❤❤
@MuluMikir
@MuluMikir 11 месяцев назад
Gash Nigussie, may God bless you with grace upon grace🙏
@ermyastsegaye
@ermyastsegaye 11 месяцев назад
ፀጋዉን ያብዛልን🙏🙌🙌
@user-qp9bx3cs9i
@user-qp9bx3cs9i 10 месяцев назад
@abayneh, Gash Nigussie, Dr. Mamusha and Dr. Abreham may God bless your mission. I a got lot from your presentations.
@mesisorecha8920
@mesisorecha8920 10 месяцев назад
They are wonderful!! I like their Godly message which is based on His word. They are humble gentle and have passion. They hold people's attention to the message free of emotion. You forgot these preachers who are blessful messangers such Tilahun, Eyasu and Henok mengistu
@debashmathewos2282
@debashmathewos2282 10 месяцев назад
tebarek!!!!!!!!!!!!
@MasiTube-ed8ml
@MasiTube-ed8ml 11 месяцев назад
አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏
@hailuasefa6033
@hailuasefa6033 8 месяцев назад
ተባረኩ
@asratad
@asratad 10 месяцев назад
ወንድም ንጉሤ ስለ አገልግሎትህ እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ፀጋው ይብዛልህ፣ ይጨምርልህ።
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 10 месяцев назад
Egzabher ybarkot Gashe Nguse askdemo Egzabher lzhe aglglot smertot Ymtafetwne andbet bsnshuf sratna denb astatkot afe mar ylu yel ,,,,,,
@sinafikishabebe1940
@sinafikishabebe1940 11 месяцев назад
Amazing perch May I God bless you with grace and your family too Thank you Gash Nigussea
@yamtube8790
@yamtube8790 8 месяцев назад
እኛም ሙሉእግዚአብሔርን ከያዝን ሙሉ ነን ባዶ አይደለንም ሲጀመር በመጀመሪያው በመፅሐፍ ቅዱስ ገፅ ዘፍጥረት ሰውን በአርያ ምሳልዬ እንፍጠር ያለው እግዚአብሔር ነው ስለዚህ ለተፈጠርንበት አላማ ከኖርን በመሰረቱ ሰው የፈጠረው እግዚአብሔርን ሊያመሰግን ነው መሰመር ያለበት ጥያቄ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ConcernedET
@ConcernedET 11 месяцев назад
በጣም ጠቃሚ መልእክት ነው..እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ
@alishaamra7756
@alishaamra7756 10 месяцев назад
What a grace you are blessed with!!!! Many more blessings to you again!!
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 11 месяцев назад
አሜን🙏🏾
@yamtube8790
@yamtube8790 8 месяцев назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 11 месяцев назад
ጋሽ ንጉሴ ጌታ ይባርክልን ብዙ አክብሮት ከፍቅር ጋር👏👏👏👏 ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ሁላችሁ የተወደዳችሁ ጸጋም ይብዛላችሁ❤️❤️❤️👏👏👏👏
@atitegebalem8960
@atitegebalem8960 11 месяцев назад
May the hands of Almighty God Up on all of you .
@tesfaaman5291
@tesfaaman5291 11 месяцев назад
በጣም የምንወደው ሰው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እኔ ጋሽ ንጉሴን ከማሙሻ ለይቼ አላየውም
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 11 месяцев назад
ጋሽ ንጉሴ ተባረክ
@ephremmergia6485
@ephremmergia6485 11 месяцев назад
Dear Gash Nigus , May God continue to use for His glory! I am so much touched by the message!
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 11 месяцев назад
Amen. Amen. God bless you 🙏 ❤️
@wondew9
@wondew9 10 месяцев назад
Amen
@RishanYaholashat
@RishanYaholashat 11 месяцев назад
God is Good thanks
@hirutmogesofficial3057
@hirutmogesofficial3057 11 месяцев назад
አሜን አሜን ብሩክ ነህ ያብዛልህ!!!
@barkinash5773
@barkinash5773 11 месяцев назад
Amennnnnnn amennnnnn
@samuelhmariam1393
@samuelhmariam1393 11 месяцев назад
ወንድም ንጉሴ ቡልቻ ጌታ ይባርክህ
@mail2hasset
@mail2hasset 11 месяцев назад
Egziabhere yibarkwot🙏🙏
@asterfitsumbirhan942
@asterfitsumbirhan942 11 месяцев назад
ጋሽ ንጉሴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ፡፡
@salameskyes7240
@salameskyes7240 11 месяцев назад
አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንንንንንንንንንን❤🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 10 месяцев назад
ዘርህ ይባረክ እንዴት መስመር እንዳስያስከኝ እግዚአብሔር ድንቅ ነው።
@ephremkidnae7094
@ephremkidnae7094 11 месяцев назад
ብዙ የሚባርክ ነው ትምህርቱ ግን እግዝያብሄር ከባለሱቕ በላይ ነው ማለት ለልጆች ከመስጠት በላይ የሚያስደስተው የለም እኾ በዛ ላይ ለጻድቕም ለሓጥም ጸሓይን የሚሰጥ ኣምላኽ ነው ሰለዚ የዘላለም መንግስት መስጠጥ የወደደ ሌላ እንዴት አብዝቶ አይሰጠን ባይሆን እንደፍቃዱ ስለምነው ነው የሚሰጠን እንጂ ከባለ ሱቕ በላይ abundantly ከስትንፋሳችን ጀምሮ ሰጥቶናል ጌታ መልሱም ኽርስቶስ ነው ሁሉን ነገር ጥበብ, ሃብትና ክብረት እሱ ላይ ተሰውሮል ክብር ለሱ ይሁን ::እግዝያብሄር ይባርኾት ግሩም ትምህርት ነው ሁሉንም ግን ኣልተስማማሑበትም ::
@GudisoLambe
@GudisoLambe 11 месяцев назад
አቴንም እውደአሎ ተበረክ
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 11 месяцев назад
Tenkol @ Tibeb😁😁😁😁😁
@yodittekie9265
@yodittekie9265 9 месяцев назад
@haregmulat1gmail
@haregmulat1gmail 11 месяцев назад
አሜን ተባረኩ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 11 месяцев назад
ጋሽ ንጉሴን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክልን
@messengerofjesus-sw9yp
@messengerofjesus-sw9yp 11 месяцев назад
Amen
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 11 месяцев назад
ጋሽ ንጉሴን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክልን
Далее
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
3ቱ ማሚዎች የደራ የበዓል ጨዋታ
28:11