Тёмный

ቅጣት ክፍል 115 | Kitat episode 115 

Kana Television
Подписаться 1,3 млн
Просмотров 88 тыс.
50% 1

ቅጣት ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት በቃና የዩትዩብ ቻናል !!!
Kitat every Monday to Friday @9:00PM Kana RU-vid channel!!!
#Kana #Kana_TV #Kana_Television #Kana_Series #Turkish_Series #Series #Kitat #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRU-vid ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RU-vid Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::

Развлечения

Опубликовано:

 

8 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 195   
@user-km1op6tq4w
@user-km1op6tq4w 19 дней назад
ራህሚ በሂወትክ ቁምነገር የሰራሀው ኤርዶንን የፍነከትክ ቀን ነው በረካሁን
@faswelsfr1974
@faswelsfr1974 19 дней назад
😂😂😂😂
@toybategegne4953
@toybategegne4953 19 дней назад
😂😂😂
@seadahassenali4722
@seadahassenali4722 19 дней назад
አንጀትሽ ነው የራሰው መቸም
@Achaw-dt1yd
@Achaw-dt1yd 19 дней назад
በጣም😂
@Misir803
@Misir803 19 дней назад
kikikikiki
@mequadesha
@mequadesha 20 дней назад
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ❤#የፍቅር_ልቦች
@meryem-y8r
@meryem-y8r 19 дней назад
0:00
@DjenRaya
@DjenRaya 19 дней назад
አሚን አሚን
@AldanaMinister
@AldanaMinister 19 дней назад
Aemen
@hirutalula7907
@hirutalula7907 19 дней назад
አሜን ❤
@Misir803
@Misir803 19 дней назад
አሜን
@mamarma7174
@mamarma7174 20 дней назад
ለምቃድስ ኣንዴ በጥፊ ብትለልኝ ማደርግላቹ ኣታቁም 😂😂
@ከይረትቲዩብkeyrettube
@ከይረትቲዩብkeyrettube 18 дней назад
አችም እንድኔ አረሻል 😂😂😂
@comcell1739
@comcell1739 18 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@user-ke5kb9wl7j
@user-ke5kb9wl7j 18 дней назад
ራህም የኔ ምስክን😂😂 ወንድም እኮ መከታ ነው😢❤❤
@zuzuyasufe
@zuzuyasufe 19 дней назад
እራህሚጎበዝ ሀቁን ተናግሮ እመሸበትማዴረ😂😂😂😂
@BnbbNbn-vt4ht
@BnbbNbn-vt4ht 16 дней назад
😂😂😂😂
@user-kt5os1yc2d
@user-kt5os1yc2d 19 дней назад
ራህሚየ ለምስጦፋም ፈንክትልኝ ስወድህ
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 19 дней назад
ኤርዶን የጅክን ነው ያገኘከው ራህሜ በረካሁን ይሄን አሳማ የጁን ሰጠከው👊👊👊🧐🧐🧐
@foziya-ng3nz
@foziya-ng3nz 19 дней назад
እደው እራህሚ ትንሽ ብዘገይ አስበሱ ያ አሳማ የሆነ ሙስጠፋ ነበር የሚታሰረው ወይኔ አፈር ይብላና እሱ ቢገለው ደህና ❤❤
@tigesttigest3175
@tigesttigest3175 20 дней назад
ለሰው መጥፎ መመኘት ጥሩ አደለም ግን ኤርዶን የስራህን ነው የሰጠህ ራህሚ 😂😂😂😂
@user-pk6rl4sp8c
@user-pk6rl4sp8c 19 дней назад
😂😂😂አወ ደግ አረገው😝😝😝😝😂😂😂😂😋😋😊
@seadahassenali4722
@seadahassenali4722 19 дней назад
😂😂የዘራውን ነው ያጨደው
@rich-ug9bs
@rich-ug9bs 19 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂
@user-yh7xw1sd5v
@user-yh7xw1sd5v 19 дней назад
ቀላል የስራውን መጥፎው ቅጫ ነው
@user-vb7wx6fi4r
@user-vb7wx6fi4r 19 дней назад
ወይኔ ራህም ጅግና ነው 😅😅😂😂
@DhgVvxf
@DhgVvxf 19 дней назад
ራህሚ ማን አብሽር አለው ኤርዶንን ፈነከተ❤
@user-kd3em9sq9j
@user-kd3em9sq9j 19 дней назад
እብድ እንደሆንኩና እዳልሆንኩ ማጣራት ይፈልጋሉ አላለም ራሀሚ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@tig59905
@tig59905 19 дней назад
ወንጀል ለመስራት አቅም አለኝ ያለው ነገርስ😹
@sinkesinke6926
@sinkesinke6926 18 дней назад
አይ እርሀሚ😂😂😂😂
@user-kd3em9sq9j
@user-kd3em9sq9j 18 дней назад
@@tig59905 በጣም ነው ያሳቀኝ የኔ ምስኪን
@user-xf6kf1lz7z
@user-xf6kf1lz7z 18 дней назад
😅😅😅😅
@temrejemal28
@temrejemal28 19 дней назад
ራህሚ በዚህ ነው የመታሁት ብሎ አረፈው እኮ አቤት ሙቃደስ ራሷ መከራ ናት መከራ መጣብን አለች እኮ😂😂😂😂
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 19 дней назад
ክክክክክ ወንጀን መፈጸም እቾላለሁ አላለም😂😂😂😂😂
@DastaBashir
@DastaBashir 19 дней назад
እንዴት እንዳሳዘነኝ እንደዛ ሲል​@@aynyeyemariyamlgi1459
@KemsurSultan
@KemsurSultan 19 дней назад
ይማቺ 😂😂
@alasalam6189
@alasalam6189 19 дней назад
ሰሊም ግን የዋህ ልብ ያለው ይመስላል ግን ካሁኑ በሱሪው የሸናነው ቀጣይ እኔ ነኝ ሟቹ ነው ያለው😊😊😊😊ሚስኪን
@HadyaMahmmed
@HadyaMahmmed 18 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂
@user-xf7cf7ld5k
@user-xf7cf7ld5k 19 дней назад
ራህሚ ቢያሳዝነኝም ንግግሮቹ ያስቁኛል ፋቱማ ጉል ወንጀል የመፈፀም አቅም አለኝ አቅም አለኝ😊
@user-yp2bt2jk9h
@user-yp2bt2jk9h 19 дней назад
ወላሂ እኔም እንቅልፍ እየደፋኝ በሳቅ ሞትኩ
@NardosHaileslase
@NardosHaileslase 17 дней назад
የሳቀ ሲነግራት ኣቅም የለህም የተባለ መስሎኝ ነበር😂😂😂
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 19 дней назад
ወድምኮ መከታነው ራሀሚ የኔጀግና
@user-bemin
@user-bemin 19 дней назад
ይሄ ነቀዝ ረሳትአሳሪን ከእናትእናአባት ውጭ አይታመንም ወገን እራሳችውን አድኑ
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 19 дней назад
ራህሚ ትወና አንደኛ ነዉ ሊወስዱኝ ነዉ ሙቃዲስ ያሳዝነኛልም ያስቀኛልም😥😂😂😂😂መላጣ ሙኒር ሙስጠፋ ረሳት እጭ ስጠላቸዉ ብቻዉ አስመሳይ ዉሸታም👊👊👊
@rich-ug9bs
@rich-ug9bs 19 дней назад
😂😂😂😂😂😂
@LemLemTewelde-zd8nv
@LemLemTewelde-zd8nv 19 дней назад
ምስጦፋ በገዛ ኡጁ እየትስቓይ ንው ሁሉም ይጁ ያጌኛል መስክን ራምእ 🎉🎉🎉
@user-yl1vc1qy6i
@user-yl1vc1qy6i 19 дней назад
እነዚህ የታረገሙ ፊጢረቶች መቼ ነዉ የእጀቸዉን የምየገኙት 😏😏😏 ፈጡመ ጉል ደሞ የሆነች ከርፈፈ😏
@user-cg3rz8cg8i
@user-cg3rz8cg8i 19 дней назад
የተረገምክ አቶረሳት መቸነው የኢጅህ የመታገኘው😢😢😢😢
@uadh7751
@uadh7751 19 дней назад
ለይክ ፋልጌው ነው 😢😂😂❤
@user-ls5ut7lm2b
@user-ls5ut7lm2b 19 дней назад
አቶ ሙኑር አላህ ይናዓል አቦክ
@user-tg1ok8oc1i
@user-tg1ok8oc1i 19 дней назад
ማርያም ኣፈቀረች እኮ😂😂
@Sojoo9
@Sojoo9 17 дней назад
ይከ ገጣባ አቃጥሎ ደፊኝ😅😅
@user-fc9yi8ux3l
@user-fc9yi8ux3l 19 дней назад
Esayii raamii das lala
@Hawa-wm1kv
@Hawa-wm1kv 19 дней назад
ወላጣየሆነሰውየአተነበርባካፋማለት😂😂😂
@MariyaMariyam-tg2gj
@MariyaMariyam-tg2gj 18 дней назад
ማነዉእደኔ ሙቃድስንእሚጠላት 😂😂😂😂
@MariyamHussain-rf9im
@MariyamHussain-rf9im 19 дней назад
ኤርዶንየስራህነው ያገኘኸው አተቆሻሻ😅😅😅😅
@TeTe-e1n
@TeTe-e1n 19 дней назад
ፍጡማጉልስታናድ በጣምትፈራለች ሙቃዲስንዝምስትላት ስታቃጥለኝ😅😅😅😅
@aar4858
@aar4858 12 дней назад
እኔ የወድሜ ሚስት ልጂ ሁኔ ፀጉሬን ገትታኝ ነጭታ ያኔ ልጂ ነበርኩ ታሸንፈኝ ነበር አሁን ግን አደኩ አለቃዋ ሆነሁ😂 ፍጡማ ጉልም የሆነ ስአትላይ አለቃ ትሆናለይ አሁን ልጂ ስለሆነችምነው የምፈራው 😂
@mhretmhret270
@mhretmhret270 19 дней назад
ርሃሚ ሲያሳዝን ምንም ፊልም ኣይመስልም ኮ😢😢😢😢
@zahararabdu
@zahararabdu 19 дней назад
ኦርዶን ደግ ሆክ😅
@hghuhh9796
@hghuhh9796 19 дней назад
እራህሜ በጣም ተጃጃለ
@user-rf1iy9xw3k
@user-rf1iy9xw3k 19 дней назад
እህ ራህሚ አዝግ አዛገኝ❤❤❤
@Samsunga535G-we2pr
@Samsunga535G-we2pr 19 дней назад
ራህሚ ምስኪን ሊወስዱኝ ነው ሞቃዲስ ኣላለም😂😢 ወንጀል የመፈፀም ኣቅም ኣለኝ ኣይራህሚ😀
@GTS-om1xk
@GTS-om1xk 19 дней назад
ሰው ለመጉዳት ብቁ ነኝ አላለም አይ ራሚ😂😂😂
@tigesttigest3175
@tigesttigest3175 19 дней назад
😂😂😂😂😂
@zula983
@zula983 19 дней назад
አይይይይ የዋህ 😂😂😂😂
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 19 дней назад
😂😂😂😂
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 19 дней назад
ያሳሪኖች የአለማችንን ውሸት እሪከርድ ሰበሩኮ
@ShambelTkuye
@ShambelTkuye 19 дней назад
ምቃዴስ ኣችን አለ ማየት ምን ይሻላን
@EldanaBayu
@EldanaBayu 19 дней назад
የኔ ምስኪን ራህሜ አሳዘነኝ😔😔😔😔😔
@user-lr4bn5up2i
@user-lr4bn5up2i 19 дней назад
ሠሊም እደኔ የሚያስቀው አለ ግን ኤርዶን እና እረሳት ሲጣሉ ሲስቅ
@user-pb6xg8cs6m
@user-pb6xg8cs6m 19 дней назад
አየ እደው መሻክል አያጡም😢😢😢
@user-wu2tb4ks3m
@user-wu2tb4ks3m 19 дней назад
ሙቃዴስ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ🤕🤕🤕🤕🤕🤕🤕🤕
@jeannettealemayo9307
@jeannettealemayo9307 19 дней назад
ምቁዲስ የቺማረ ሊላ 😅❤🎉
@user-ck6kl9bh5b
@user-ck6kl9bh5b 19 дней назад
ፋጥማጉል ሊጥ ነሽ እኔ ብሆን በጥፊ ብዬ ነው የማጋድድሽ😂
@user-zv4vo9gt5j
@user-zv4vo9gt5j 19 дней назад
115 plesee
@Zahra-xq1en
@Zahra-xq1en 19 дней назад
አየ ራህሚ ጂል😂😂
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 19 дней назад
ወንጀል የመፈፀም አቅም አለኝ ለምንድነው ማይኖረኝ😂😂
@NardosHaileslase
@NardosHaileslase 17 дней назад
ኣይ የኔ ሚስኪን በጣም ነውኮ ያሳቀኝ😂😂😂😂
@ethiopiasalaleetube1691
@ethiopiasalaleetube1691 19 дней назад
Rahami jakina good job 👍😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@BanchayehuGuade-py2hq
@BanchayehuGuade-py2hq 19 дней назад
አይ ራህሚ ዛሬ ጀግንነትህ በደብ ነዉ ያሳየህን ኤርዶርን እዴት ዘረርከዉ አበሳ
@ru3lg5bm6k
@ru3lg5bm6k 19 дней назад
እህህህ ረሳት አጀቴን አሾቀው
@nishatades8014
@nishatades8014 19 дней назад
@DjenRaya
@DjenRaya 19 дней назад
❤❤❤❤
@user-qs7hy1du4j
@user-qs7hy1du4j 19 дней назад
ግን ፋጡማጉልን ተመልካች የለውምደ ምነው ኮሜት አፃፋም ማበብ ውሥጤነው ኮሜት ታዝናኑኛላችሁ ቅመሞቸ
@oliyadshure8126
@oliyadshure8126 19 дней назад
ሰሊም ግን ለምንድነው ሚያሳዝነኝ
@yamm345
@yamm345 19 дней назад
እናመስገናላን እጣ ፋንታ ለቀቃቹልን
@wubitji3349
@wubitji3349 19 дней назад
ሙቃዲስ ግነ 😂😂😂😂
@mmayfano1297
@mmayfano1297 19 дней назад
*አይ እራህሚ ወንጀል ለመስራት አቅሙ አለኝ ስትል አታፍርም ዝተት*
@user-mk5ym2dy2q
@user-mk5ym2dy2q 19 дней назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@user-nt8kw2hg9e
@user-nt8kw2hg9e 19 дней назад
😂😂😂😂እራ ሂሚ😂😂
@user-vh6ey7gu1q
@user-vh6ey7gu1q 19 дней назад
አሚን ውደ
@user-cg3rz8cg8i
@user-cg3rz8cg8i 19 дней назад
እንደኔ ሙኒር የሚጠለው አለ😮😮😮😮
@AhmedBorikka
@AhmedBorikka 19 дней назад
Indet nachow godegnoche🖐️
@22-mv7lh
@22-mv7lh 10 часов назад
ኤርዶን ይገባሀል😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@marhaviksa3474
@marhaviksa3474 19 дней назад
🎉🎉🎉
@jamilaalo3836
@jamilaalo3836 19 дней назад
የኔ ምስኪን እራህሚ
@user-pz5dg8hw9d
@user-pz5dg8hw9d 18 дней назад
ወይ ራህሚ ወንጀል ለመፈፀም ኣቅም ኣለኝ ኣላለም እህ😅😅😅😅
@user-ls8sw4xo7e
@user-ls8sw4xo7e 19 дней назад
ኤርዶንአተየተረገምክ
@Susu-sn4yu
@Susu-sn4yu 19 дней назад
እናንተ የታል እጣፈንታ
@user-ou1we8rg3n
@user-ou1we8rg3n 19 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-gl9bd3bj3t
@user-gl9bd3bj3t 19 дней назад
❤❤❤❤❤
@user-fz4qf9lu5s
@user-fz4qf9lu5s 19 дней назад
ሌማን ሞተች😢😢😢
@MasiHirpha-kz1zi
@MasiHirpha-kz1zi 18 дней назад
Rhami😢😢😢😢
@user-el4qt4nc1f
@user-el4qt4nc1f 19 дней назад
ዋው😂😂
@MeazaKebede-kj8cv
@MeazaKebede-kj8cv 19 дней назад
ሙቄ 😂😂
@hiwotasmamaw7663
@hiwotasmamaw7663 18 дней назад
ፊልሚ መሆኑን ረስቼ የምናደደው ነገር ኡፍፍ 😂
@tigstbaqual5786
@tigstbaqual5786 19 дней назад
ራሳት አስቃያም ስራ ነው የታራገማቹ ፈጣር ይድፈቹ
@Desta-nk3ou
@Desta-nk3ou 19 дней назад
Ere ramii😂😂😂😂😂
@tigisttube1035
@tigisttube1035 13 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-pw2uv4wj7p
@user-pw2uv4wj7p 19 дней назад
😢😢😢😢
@user-ls8sw4xo7e
@user-ls8sw4xo7e 19 дней назад
ሙቃደስአቃጠልሽኝ
@user-zv4vo9gt5j
@user-zv4vo9gt5j 19 дней назад
❤❤❤❤❤❤likakuu
@sitifkadu1950
@sitifkadu1950 19 дней назад
Kkkk😂😂rhami
@birtukanasirs9694
@birtukanasirs9694 19 дней назад
Yezi films wana mina ye tachawota erdonow😅😅😅
@zainabsaeed7361
@zainabsaeed7361 19 дней назад
ሙቃደስ እኝኝኝኝኝ😢
@Hayat-mc2yv
@Hayat-mc2yv 17 дней назад
እኔኮ አዳዴ ፊልም መሆኑን እረሳዋለሁ😂😂😂
@user-rx6pt8ps3z
@user-rx6pt8ps3z 15 дней назад
well come
@user-rd7xh1fc3u
@user-rd7xh1fc3u 19 дней назад
የስራህንነውያገኘከው ኤርዶን
@Hawa-wm1kv
@Hawa-wm1kv 19 дней назад
የዚህሽማግሌሴራ😢😢
@uaeuae2428
@uaeuae2428 19 дней назад
ሙኒር አጥሎ ሊደፋኚነዉ ይሄ መላጣ😜😜
@user-kj2zd8ue6q
@user-kj2zd8ue6q 19 дней назад
ትንሽ ጠብቄ አጀትሽ ይሽራል ሙኔር እና እረሳት እስርቤት የገባሉ ክፍል1 40
@ReRe-xi1nq
@ReRe-xi1nq 19 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@BeleBirk
@BeleBirk 19 дней назад
Mukadis batinor mulimu yalikal
@aaaa-ln7cu
@aaaa-ln7cu 18 дней назад
ፍፍፍፍፍ ሙቃድስ አቃጥላ ደፋችኝ
@HJaa-o7x
@HJaa-o7x 19 дней назад
ሙንረን እምጠላ እደኔ🤪🤪🤪
@user-lk6ti7cq8h
@user-lk6ti7cq8h 18 дней назад
Rami miskin😢😂😂
@user-fy9zt3gw2w
@user-fy9zt3gw2w 19 дней назад
ወንድ ልጅ ፖሊስ ጣቢያ እንዴት ይፈራል ራሀኒ አልጫ
@toibaahmad2342
@toibaahmad2342 19 дней назад
ኧረ ያስፈራል ሆ 😢
@Sabontushawaa
@Sabontushawaa 19 дней назад
😢❤❤fatumaguli karim ❤❤
@user-ih5op1dy8h
@user-ih5op1dy8h 19 дней назад
ፊልም መሆኑን እያወኩ ለራህሚ የከፋኝ ሁኔታዌቹ
@ethiopiasalaleetube1691
@ethiopiasalaleetube1691 19 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅
@YanenashAdena
@YanenashAdena 11 дней назад
kitat 119
@MasaratiMasarati-ck9yx
@MasaratiMasarati-ck9yx 19 дней назад
😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂
@hawaMohawa-hy3ix
@hawaMohawa-hy3ix 19 дней назад
እራህሜ አሳዘነኛ
Далее
ቅጣት ክፍል 116 | Kitat episode 116
41:14
Просмотров 86 тыс.
ቅጣት ክፍል 114 | Kitat episode 114
46:24
Просмотров 89 тыс.
🎙СТРИМ на 4 МИЛЛИОНА🍋
3:12:45
Просмотров 1,3 млн
Что не так с воздухом в Корее?
00:45
ቅጣት ክፍል 119 | Kitat episode 119
44:55
Просмотров 81 тыс.
ቅጣት ክፍል 117 | Kitat episode 117
39:47
Просмотров 88 тыс.
ቅጣት ክፍል 112 | Kitat episode 112
43:56
Просмотров 98 тыс.
ቅጣት ክፍል 118 | Kitat episode 118
44:47
Просмотров 125 тыс.
ቅጣት ክፍል 123 | Kitat episode 123
44:59
Просмотров 99 тыс.
İnside out Balloon game
0:18
Просмотров 16 млн
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
Просмотров 7 млн