Тёмный
No video :(

''በህይወት ከቆየሁ ወደተስተካከለ ህይወት መመለስ እፈልጋለሁ... ሱስ ውስጥ የገባሁት ወድጄ አደለም'' ረድኤት //20 30// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 89 тыс.
50% 1

የፕሮግራሙ እንግዳ ረድኤት ከጊዜ ወዲህ ከገባችበት የሱስ ህይወት ለመውጣት እየሞከረች ሲሆን በወደፊት ፕሮግራማችን የስነልቦና ባለሞያ የሆነችውን ቃልኪዳንን በማግኘት የነበራቸውን ቆይታ የሚያስቃኘ ነው ።
Join our '20-30 Today' segment with guest Hana, a construction engineering graduate, as she shares her journey through addiction and her quest to connect with renowned psychologists for valuable tips. Tune in as Hana and psychologist Kalikdan discuss transformative psychological insights.
ወጣቶች ምን እየሰሩ ነው የሚለውን እንዲሁም መንገዳቸው ላይ እንደ አርአያ ካስቀመጧቸውና ለስኬታቸው ከሚያግዟቸው ሰዎች ጋር በማገናኘት የነበራቸውን ቆይታ የሚያስቃኝ ዝግጅት ነው።
This program questions young people about their journey towards achieving their dream role models and networks the time they spend connecting with individuals who can help them succeed. It's an intriguing arrangement."
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 259   
@tsion797
@tsion797 Месяц назад
የኔ እናት ዝም ብለሽ ነው እኮ የተንከራተትሽው እውነተኛው ሳይካትሪስት የሞተልሽ በድካምሽ የሚራራልሽ የሚያግዝሽ የተሰበረን ልብ የሚጠግነው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ እኮ ነው በርከክ ብትይ እውነተኛን ሰላም ኢየሱስ ይሰጥሻል እውነተኛው መድሀኒት መፍትሄው ኢየሱስ ብቻ ነው
@user-gk7sy6qh6v
@user-gk7sy6qh6v Месяц назад
የሰውልጅ ሰላም ሊሰጥ አይችልም ከአላህ በስተቀር ወገናችን
@addisw1713
@addisw1713 Месяц назад
​@user-gk7sy6qh6v አላህ እኮ ሴጣን ነው ሴጣን አምላኪ 👹👹👹👿👿👿🤧🤧
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir Месяц назад
አሜን እውነት ነዉ መሳይ የሌለው ጌታ ኢየሱስ ነው❤🎉
@taybat536
@taybat536 Месяц назад
ሰይጣንማ አንችነሺ ደንቆሮ ​@@addisw1713
@dannymengistu8494
@dannymengistu8494 Месяц назад
You right and the only way jesus
@zerayyemane3669
@zerayyemane3669 22 дня назад
እባካችሁ ሚድያ ነን ባዮች ይህችን ልጅ ከመቀባበሉ በዘለለ ለዚህ ያበቃት እርኩስ ሰው የማይገባው ስምና ክብር ይዞ እየኖረ ነውና ፍትህ እንድታገኝ ብታግዟት መልካም ነው
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv Месяц назад
ልጅቷን እንደኳስ እየተቀባበላችሁ መሸቀያ ከምታደርጏት ለምን ይህን ባለጌ ሰውዬ የብዙ እህቶቻችንን ከሚያበላሽ ለፍርድ አታቀርቡትም
@SophiaThop
@SophiaThop Месяц назад
እኮ
@spidermanismydad3144
@spidermanismydad3144 Месяц назад
True 👍🏽👍🏽👍🏽
@hirutgebrewold8018
@hirutgebrewold8018 Месяц назад
Enem esun new yemelew seweye kager sayweta meyaz alebet ehe aremeene chekagne
@MesiMesi-ib3bt
@MesiMesi-ib3bt Месяц назад
እኮ እህቴ ልክ ነሽ 😢
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 Месяц назад
ፈሩት ባለጊዜ ነዉ መሰለኝ
@destagezahegn2396
@destagezahegn2396 Месяц назад
የኔ እሕት የሠው በጥቂት ከዚህ ሁሉ በላይ ግን ውስጥን ዘልቆ ቁስልን የሚሽረው ጌታ እየሱስ ብቻ ነው
@traaaaavhayene3555
@traaaaavhayene3555 Месяц назад
እመቤታችን ታማልድሽ እግዚአብሔር ተራዳኢ መላክ ይላክልሽ ፁሚ ፀልይ መፍትሔው ከላይ ነው እናትሽን ቅረቢያት ከቤተሰብሽ ጋር ተመካከሪ ከዛ ውጭ ያለው ምንም ነው እዴኔ ❤
@user-xk3jd1zz1h
@user-xk3jd1zz1h Месяц назад
ምንም ተማርች ሴት ብትሆንም ከወንዶች ክፍት አታመልጥም አላህ ከጥሩ ወንዶች ያገናኝን
@hayatkedir6764
@hayatkedir6764 Месяц назад
በጣም ትክክል
@user-zq2gp7qn4
@user-zq2gp7qn4 Месяц назад
ሳህ😢
@fatimamohammed6818
@fatimamohammed6818 Месяц назад
ሳህ😢😢😢😢😢
@fatmah6936
@fatmah6936 26 дней назад
ትክክል አሚን
@medhin8187
@medhin8187 25 дней назад
ትክክል ።
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 23 дня назад
እኔ ግን ረዱ ወልዳ በሁለት እግሮችዋ ቆማ በደንብ ህይወቷ ተስተካክሎ ማየት ጓጉቻለሁ ጌታ እንደሚረዳሽ አምናለሁ ❤❤❤❤
@zufanmiret9384
@zufanmiret9384 Месяц назад
ኬዳነምህረት በሰላም ትገላግልሽ አይዞሽ እህቴ❤
@mitslalgebretinsae6165
@mitslalgebretinsae6165 26 дней назад
አሜን
@HaneHne
@HaneHne Месяц назад
በጣም ያሳዝናል ወንዶች ከሴት ተወልደው በሴት ላይ የሚሰሩት ግፍ ይገርመኛል የስንቱን ልብ ሰበራችሁ ይስንቱን ሂወት አበላሻችሁ 👉 የኔ እናት በሰላም ተገላግለሽ ጤነኛ ልጅ ያሳቅፍሽ ሀዘንሽን በደስታ በሳቅ ይቀይርልሽ❤
@zufannagn6027
@zufannagn6027 Месяц назад
Amen Amen Amen beuneti yarigilati
@Chuchumamo4176
@Chuchumamo4176 25 дней назад
Amen yehulachen megnotach new
@user-ge6md9ze7x
@user-ge6md9ze7x 22 дня назад
ስውየው መያዝ መቀጣት አለበት እሱላይም ስሩበት ለፍርድ ይቅረብ ያኔ ይቼ ጠንካራ እህታችን ከህመሞ ትድናለች❤
@user-oq1vu8hn8q
@user-oq1vu8hn8q 28 дней назад
አይዞሽ የኔ እህት የሴት እንባ የጠማቸው ወንዶች ግን እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ
@Allinone-jy3rh
@Allinone-jy3rh Месяц назад
የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ስታለቅሽ ውስጤም አብሮሽ ያለቅሳል ፈጣሪ ሆይ የዝችልጅ ድሏን ቶሎ አሳየን
@yewordanosshibrie1977
@yewordanosshibrie1977 Месяц назад
❤❤
@asmeretkuflu879
@asmeretkuflu879 24 дня назад
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 Месяц назад
የኔ እህት አንቺ ብዙ የእግዚአብሔርን ምህረት ያየሽ ነሽ ጌታ ከብዙ ሞት ታድጐሻል ደግሞም ከዚህ በዋላ በሰላም ወልደሽ ለብዙዎሽ የመዳን ምልክት ያደርግሻል ወደህክምናው መሄድሽ መልካም ነው ግን ደግሞ ጌታእየሱስን እርዳኝ ብትይው እርሱ ሊረዳሽ የታመነ ነው ቸር አምላክ ነው መማለጃ የማይፈልግ እርዳታን የማይጠይቅ ብቻውን ታምራትን የሚያደርግ አምላክ ነውና ወደዚህ ጌታ ነይ እየሱስ ይወድሻል
@abebamersha4606
@abebamersha4606 25 дней назад
ሁሉም ነገር ታሪክ ይሆናል ትላንት ነገ አይሆንም ጌታ እየሱስ ከአዛኝቷ ከእናቱ ጋራ ከእንቺ እና ከልጅሽ ጋር ናቸው በጣም ደህና ትሆኛለሽ የኔ እናት ❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Месяц назад
እዮሃ ሚዲያ ላይ ቀርባ ነበር ረድኤት ትሁት ታታሪ ሰራተኛ የነበረችን ወጣት ቅስም የሰበረ ዶክተር ተብዬ በህግ እንዲቀጣ ማድረግ ይገባል ቅድሚያ ያውም የራሱ የሆነውን ፅንስ ተሸክማለች ለማንኛውም ፈጣሪ ጠብቋት ረድቷት በሰላም ትገላገል🙏🙏🙏
@Tiruye.Muluken
@Tiruye.Muluken 28 дней назад
ትክክል የሱ ፍርደ በታይ ታገግማለች ማርያምን😢😢😢😢ፍርደ የልምጀ ኢትዮጲያ
@user-tu7ph8tr5g
@user-tu7ph8tr5g Месяц назад
እ/ር ይርዳሽ ጌታ ካናቺ ጋር ይሆን አይዞሽ
@KonjetK
@KonjetK Месяц назад
የሚያሳርፈው ኢየሱስ ብቻ ነው ❤❤❤❤
@HaregHaraka
@HaregHaraka Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ መጨርሻሽን ያሳምርልሽ ወልደሽ እቀፊ የኔ ማር ፀበል ብትጠጭ ብትጠመቂ የበለጠ መንፈስሽ ይርጋጋል ❤
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu Месяц назад
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እባክሽ ጸበል ሂጅ አንች ልጅ ሁሉም ነገር ይስተካከል
@debreworkwoldearegay7151
@debreworkwoldearegay7151 Месяц назад
የኔ እባ ይፍሰስ አይዞሽ እግዚአብሔር ነፃ ያወጣሻል❤❤
@taybat536
@taybat536 Месяц назад
አላህ በሰላም ለሁለት ያድርግሺ አይዞች አትጨናነቂ እዚህ ያደረሰሺ አላህ ነዉ አሁንም በፈጣሪ ተስፍ አትቁረጭ
@MesiMesi-ib3bt
@MesiMesi-ib3bt Месяц назад
ፀበል ሂጅ የኔ ቆንጆ እባክሽ 😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ገዳም 🙏🙏🙏🙏
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Месяц назад
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሕይወት አንዳንዴ ምን ላይ እንደምትጥል አይታወቅም አንቺ ግን መጠንክርና በርትተሽ መፀለይ ይገባሻል ❤ጌታ ይርዳሽ
@user-tc2jb2mv4e
@user-tc2jb2mv4e 24 дня назад
ሰው ራሱን ትክክል ነኝ ብሎ ካመነበት ማንም በሰውየው ህይወት ጣልቃ ገብቶ ከስተት ቦታ ለማውጣት በጣም ከባድ ነው። እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ይህም ያልፋል
@tigisttemesgen9293
@tigisttemesgen9293 Месяц назад
Please turn to Jesus. Ask him for help. Pray. Onky he can deliver you from rhis kind of strong addiction.❤
@diborayejesus7720
@diborayejesus7720 Месяц назад
God is good all the time, እግዚአብሔር ሁሌም ዕድል ይሰጣል;:
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Месяц назад
እኔ ይሄ ትውልድ ገዳይ የሆነ መዳኒት ለምን ስሙን መደበቅ እንዳስፈለገ አይገባኝም መዳኒቱ ትራማዶን ነው ይህን ሚያገኙት ሰዎች የህክምና ባለ ሙያተኞች ናቸው በግሌ እንኳ አራት የሞቱ ሰዎች አውቃለሁ over dose ወስደው ትልቁን ስህተት እየሰሩ ያሉት ራስ ወዳድ የሆኑ ለትውልድ ማያስቡ ያለ prescription ይሄን መዳኒት የሚሸጡ ፋርማሲስቶች እና ከሆስፒታል እያወጡ የሚቸበችቡ ናቸዉ አሁንም የሚመለከተው አካል ከፍተኛ ቁጥጥር ካልተደረገበት ከዚ የከፋ ቀውስ ውስጥ መግባታችን ማይቀር ነዉ እህታችን አይዞሽ ሁሉም ይስተካከል ፈጣሪ ይርዳሽ
@SaraShewa-dl3zv
@SaraShewa-dl3zv Месяц назад
በትክክል❤
@FirmayeZena
@FirmayeZena Месяц назад
Yeswa gin tramadol adelem pethidin nw
@selamselina1321
@selamselina1321 Месяц назад
ደሞኮ ጭራሽ እንዳይሸጥ በሚዲያ ሲነገር አብዛኛው ሌቦች ፋርማሲዎች በውድ መሸጥና ፋርማሲያቸውን ማሳደግ ጀመሩ ፈጣሪ በልጆቻቸው ይድረስ ሰው የዘራውን ሊያጭድ ግድ ይላል
@makiemaeki5488
@makiemaeki5488 23 дня назад
መዳኒቱ በቡዛት ለካሰር ታማሚ የሚሰጥ ነዉ በተለይ ከ 7አመት በታች ለሆኑ ልጆች ነዉ
@ejigayehumesfin8011
@ejigayehumesfin8011 21 день назад
ትራማዶል ሳይሆን ፔቲዲን ነው ብዙወቹ የሚወስድት ያው ስላየሁነው ባተለይ OR ውስጥ የሚሰሩ ሐኪሞች😢
@sabakiflekiros313
@sabakiflekiros313 24 дня назад
የኔ እንባ ይፍሰስ የኔ ቆንጆ የልብን ስብራት የደረሰበት ያውቀዋል እግዚአቢሔር ከጨካኝ ወንዶች ይሰዉራቹ አይዞሽ በርቺ
@almazassefa4259
@almazassefa4259 Месяц назад
እባክሽ ረድኤትነ ልጄ በድንግል ማርያም ልጅ ስም ልለምንሽ የመምህር ተፋየ አበራ "የልብ ውጋት " የሚል መፅሀፍ አንብቢ በጣም ትጠቀሚያልሽ እመንኝ ልጄ ያልኩሽን ካደረግሽ ከዚህ ሁሉ ጉድ ነፃ ትሆኛለሽ በእርግጠኝነት አይዞሽ የኔ ልጅ እግዚአብሔር አይጥልሽም 🙏 እመ አምላክ በስላም ልጅሽን ታሳቅፍሽ አሜን🙏🙏🙏
@selamselina1321
@selamselina1321 Месяц назад
እባክሽን ፀበልሽን የሩፋኤልን ተፀበይ ፀሎት አድርጊ ትፈወሻለሽ በየሚዲያው መንከራተት አይጠቅምሽም
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 28 дней назад
ረዱ በእዮሃ ሚድያላይ አይቼሽ በጣም ነው ያዘንኩት ብቻ አንቺ ጠንክሪ እንጂ ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል አይዞሽ በርቺ ❤❤🎉
@samrawitLeul
@samrawitLeul Месяц назад
የእኔ እህት እመብርሀን ትርዳሽ ደግሞም ትረዳሻለች ንገሪያት ልመስክርልሽ በያት ❤❤❤ግን ስልክሽን ባውቅ ፀበል አቀብልሽ ነበር ደግሞ ከሱስጨተወጫለሽ እሽ ❤❤❤❤
@user-yw3ye9vn5y
@user-yw3ye9vn5y Месяц назад
ከ እግዛብሄር በታች, ልጅሽን ስትወልጂ ሁሉም ነገር ይቀየራል አይዞሽ
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 23 дня назад
እኔን እህቴ የማያልፍ ቀን የለም ... እግዘአብሄር ይርዳሽ እሱ ይጠብቅሽ
@mameyimer6730
@mameyimer6730 20 дней назад
አይዞሽ የኔ ውድ ልጅ ጌታ ይረዳሻል ይህ ገጠመኝ የአንቺ ብቻ አይደለም ብዙ እህቶቻችን የሚያልፉበት ነው አንቺ ጀግና ልጅ አንድ ነገር ላስታውስሽ እግዚያብሄር የማንም እምባ ባለእዳ አደለም አይዞሽ የኔ ውድ ልጅ በሰላም ትገላገያለሽ የተባረከ ጤነኛ ልጅ አቅፈሽ ትስሚያለሽ አምላክሽ ታማኝ ነው ❤❤❤❤
@AA-kt5zj
@AA-kt5zj 20 дней назад
Emabrhan ka goneshe tekom yamikesesh lege testeshe ayzosh holom alefo eyasakeshe enda tarike taworiwalshe naga 🥰🙌
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 Месяц назад
መድሀኒያለም ድጋፍ ይሁንሽ አይ ሴት ልጅ እኔን የኔ ልጅ አሳዘንሽኝ ፃድቃኔ ፀበል ሂጂ ታረጋጋሻለች
@firewoinihaile6457
@firewoinihaile6457 19 дней назад
እህቴ አይዞሽ ነገሮች ከባድ ቢሆንም እግዚአብሔር ከያዝሽ ታልፊው አለሽ በርቺ ፍሩዱን ልእግዚያብሔር እንስጥ
@limujimma
@limujimma Месяц назад
Endezich ልጅ አሳዘነኝ የልም በጣም ታሳዝናልች😢😢
@user-xy3gy1es5o
@user-xy3gy1es5o Месяц назад
አላህ በሰላም ወልደሽ ሁሉንም ችግር በልጅሽ ያስረሳሽ
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y Месяц назад
እግዛብሔር አምላክ የስራዉን ይስጠዉ እዲህ ህይወትሺን ያመሰቃቀለዉ😢😢😢😢
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 26 дней назад
ያለምንም ጥርጥር ከዚህ ሱስ ትወጫለሽ!እመኝኝ እግዚአብሄር ደግና ሩህሩህ ሐኪምና ነርሶች ያዘጋጀልሽ!
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Месяц назад
ወላሂ እንድህ ስትሆን እያያት ምን ይሰማው ይሆን ?? አይዞሽ አላህ በሰላም ይገልግልሽ
@Chuchumamo4176
@Chuchumamo4176 25 дней назад
Ayizosh yene Ehiti egziabher yiredehal beselam wilidesh tenagna liji egziabher yasakifesh🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@user-uw3ic3mc7b
@user-uw3ic3mc7b Месяц назад
የሰው ልጅ ስንባል ለክፉ ተግባር ሲሰለጥኑ ተወጥረው የሚውሉት በእኩይ ተግባር ላይ መሆኑን ማወቅ ።እኔ ጥሩ ነገር ስለማስብ ሁልጊዜ ጥሩ ነገር ይግጠመኝ ለማለት የማንችልበት ደረጃ ላይ ሆነን የመኖር ግዴታ በሚመስል ተግባር ላይ የተለመደ ሰዎች በከፍተኛ ቁጥር አለማችን እያመረተች ታቀርባለችና ።እነሱን ታግሎ ማሸነፍ በፈጣሪያችን ጉልበት እንድንጠበቅ ይርዳን እላለሁ።የሰውን አለማመን በሩቁ የመኖር ተግባር ልማድ ሆነኮ ተለመደኮ አመታት ተቆጠሩ እኮ ።እንደ አውሬ የሚቆጠር ባህሪ ከቤተሰቦቻችን ጀምሮ ጠገብነው አኮ ።የምክር አገልግሎትን ጣራ አልፎ መከራው ደንብ አስኪመስል ድረስ ሰው ለጥሩ ነገረ አልተፈጠሩም የሚል ።ክፋትን ብቻ በመጠበቅ ዝግጅቱን ተጠናቀቀ አእምሮም አለ ።በተቃራኒው ጥሩ ነገር ቢደረግ ደስ የማይለው ስሜት እስከማይሰጥ ድረስ ደርሷል እኔ ጋ ብዘረዝረው ይሰለቻልና ይቅር ።በምክር ይመለሳል እንደማትሉኝ በመተማመን ነው ።
@user-ce2jq4eb5i
@user-ce2jq4eb5i 26 дней назад
የኔ ቆንጆ የኔ ወርቅ ምንም ኣትሆኝም ፈጣሪ አለ. ድንግል ታማልድሽ ❤️❤️❤️🙏🙏
@yonatank2354
@yonatank2354 26 дней назад
የኔ እናት አይዞሽ እመብረሀን በሰላም ትገላግልሽ ወንዶች ግን የጃችሁን ይስጣችሁ የሰውን አይምሮ እንደምታደሙት ፈራጂ አምላክ ይፈርዳል 😢
@TrhasBerhe-px9xw
@TrhasBerhe-px9xw 21 день назад
እመቤቴ በሰላም ትገላገልሸ እና ፀበል ቦታ ሂጂ ከወለድሸ ቡኀላ
@TeruyeMengestu
@TeruyeMengestu 12 дней назад
የኔ ውድ በጣም ነው አንጀቴን የበላሽኝ ፈጣሪ ይርዳሽ😢😢😢😢❤❤
@GoldenHearts-fl6pc
@GoldenHearts-fl6pc Месяц назад
20 30 ዛሬ ያልተሙዋላ ነገር ነው ያቀረባቹት ልጅትዋ ምን እንደሆነችና ምን አይነት መዳኒትእንደወሰደች ግልፅ አይደለም
@betelehemmekebeb401
@betelehemmekebeb401 18 дней назад
እዮሃ ሚዲያ ላይ ሙሉ ታሪካ አለ
@Anumma572
@Anumma572 Месяц назад
አይዞሽ የጠራሽው አግዚአብሔር አለልሽ ልጅሽንመም የጠበቀ::
@addisw1713
@addisw1713 Месяц назад
@user-jp4jb7en4t
@user-jp4jb7en4t 24 дня назад
የኔ ቆንጆ አታልቅሺ አላህ ይርዳሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አይዦሽ በሰላም ትወልጃለሽ ምንም አታስቢ።
@etalemahuguaguahu8462
@etalemahuguaguahu8462 25 дней назад
እግዚአብሔር መልካም ነው ፈውስን ይላክልሺ
@user-kp3nk4sv8q
@user-kp3nk4sv8q Месяц назад
እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ሲፈስ ያቃጥለኛል ግን ምንም አልልም ድንግል ማርያም ትርዳሽ
@hirutassefa398
@hirutassefa398 26 дней назад
አይዞሽ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ የተሰበረዉን ልብሽን እግዚያብሄር ይጠጉንልሽ እናትሽ ጋር ሁኚ እምዬ እምዬ ትዳብስሽ ይሄ የዉሸት ዶኩተር የሴቶችን እያበላሽ እጉዚያብሄር የስራዉን አይከልኩለዉ ከሰዉ ቢደበቅ ስራዉ ከእግዚያብሄር አይደበቅም አይዞሽ ሆድሽ አይባ. አታልቅሽ እንባሽ ይጥረጉል
@Kuskuam206
@Kuskuam206 Месяц назад
Beautiful inside and outside. Each and every one has so many uos and downs. You just start Your life yenie konjo. Wake Up my advice for You Keep praying🙏 This lady she is doing Her job. But shae has her stress and dipression. Sew lesew meftihieee hono ayawkimm Egziyabhier bicha ahun ebetish Tselot adrgi Bemekerash lek Egziyabhierm Keanchi gar mehonun atrshi. You passes through so many bad time. Medhaniyalem silemiwedish new emegnign enezihin teyavhew lerasachewim ayawkum anchi nesh endewim life time experience yalesh mirt terapist emegnign... 🙏🙏🙏🙏🙏
@sintiaabdeta8374
@sintiaabdeta8374 Месяц назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ለሁም ጌዜ አለው
@user-nw1kc7db2i
@user-nw1kc7db2i Месяц назад
ፈጣሪ የሆድሺን በጀርባሺ ያርግልሺ አይዞሺ
@AffectionateBuoy-sm4hl
@AffectionateBuoy-sm4hl 23 дня назад
Anchi eraseshen azegaji enji geta liredash ye tamenena sadik new wude.👏👏🙏🎉🎉
@FakerFaker-f8x
@FakerFaker-f8x 12 дней назад
እማምላክ ትቅረብሽ እህቴ
@wollokocha
@wollokocha 25 дней назад
እዮሀ ሚድያ አይቸሽ አዝኘ ነበር አላህ በሰላም ይገላግልሽ
@tube9884
@tube9884 28 дней назад
Good to see you Kaliyea proud of you konjit
@hilinatadesse229
@hilinatadesse229 26 дней назад
Redu aberen temerenal ewuyy ayezosh yene enat Egziabeher Ale.Demo Gobez Temari Neberech
@SintaywhuMekohu
@SintaywhuMekohu 24 дня назад
የኔ እናት አይዞሽ እግዚአብሔር አዋቂ ነው 😭
@user-ou6ln3js5t
@user-ou6ln3js5t Месяц назад
እዮሀ ላይ አይቻታለው
@yabucat
@yabucat 19 дней назад
ጌታኢየሱስአድኖሽ ስትሰቂ ማየት ነው
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Месяц назад
ይህችን ልጅ አስታውሳታለሁ!!! አለም ሰገድ ታደሰ ጋ ቀርባ አልነበረም እንዴ???? ተሳሳትኩ ፍቅረኛዬ ነው ሱስ ሲስጠኝ የነበረው ያለችው መሰለችኝ!!! ካልተሳሳትኩ!!
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 25 дней назад
በትክክል
@FirmayeZena
@FirmayeZena Месяц назад
Redu yalfale ayzosh eraseshen aberchi Fetari kanchigar yehun eheta ❤😢
@user-ug9zk9ci3f
@user-ug9zk9ci3f Месяц назад
አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ እመቤቴ ትቅረብሽ
@nohamin9035
@nohamin9035 Месяц назад
Yene enat yiken alfo tarik yihonal,,,,, kuch bilesh yemitachwichiw tarik yihunilish,,,, yene kimemem gena lishin yemasadeg halafinet alebish eko....❤️❤️❤️
@xinabsu45
@xinabsu45 21 день назад
እኔ አላምንም! በሚዲያ ሆነ ምክር? አንዳንዴ እኮ ምክር ላይ ለህዝብ የማይገለፁ ከሀኪማችን ብቻ ጋር በግልፅ የምንነጋገረው ነገር አለ! በሽታውን ለማግኘት ግልፅ ብሎ መውጣት አለበት:: ቲሽ አንቺን ብሎ ሳይኮሎጂስት
@ethiolove2517
@ethiolove2517 Месяц назад
አረ በጌታ ስልኩ በገኛት❤❤
@Wyeyt
@Wyeyt Месяц назад
ለምድነዉ በየሚዲያዉ የምትዞረዉ እኔ ምንም አልገባኝም🤷🏽‍♀️ ፈጣሪ ይድረስልሽ 🙏🏾
@tessemamizer9907
@tessemamizer9907 Месяц назад
ፍርድና ፍትህ በልባ የሚጮህ እህት ናት
@user-ie7vg3le3n
@user-ie7vg3le3n Месяц назад
የሰው ስም ለማጥፈት እንጂ እውነቱ ሌላ ነው
@MeriTru-l5i
@MeriTru-l5i Месяц назад
Endet aweksh/awek rasek nk meselgn sewyew lijtwa sem satetra selma endemtawera kegebah adregehewal malet nw
@medinayenus4215
@medinayenus4215 28 дней назад
​@@user-ie7vg3le3nsewyew ga family nehde?
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 25 дней назад
​ያውቋታል ወይ?
@hassenhassen5569
@hassenhassen5569 11 дней назад
አይ አንድ አንድ ወንድ ፈጣራ የእጃችውን ይስጣች ያቼን የመሰለች ልጅ ለዚ አበቃሀት ፈጣሪ የእጅህን ይስጥህ
@TiruyaKiya
@TiruyaKiya 26 дней назад
Ty enji ygha therapists.
@tsion3656
@tsion3656 26 дней назад
ወልዳ ስቃ ለማየት ቸኩያለሁ
@hirutassefa398
@hirutassefa398 26 дней назад
ሆድ አይባባሽ ሰዉ አገዳ አይደል ተቀምሶ አይታይ ከደህናዉ ያገናኘኝ ነዉ አይዞሽ ለበጐ ነዉ ታገኛታለሽ ቃልኪዳን ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ
@solomonassefa1049
@solomonassefa1049 25 дней назад
ዶክተር ተብየው እንዲህ ሒወቶን እንዳጨለምክ ላንተም እግዚያቤሔር ይክፈልህ ይሔን ችግር የፈጠርከው አንተ ነህ ምን አይነት ሰው ብትሆን ነው ለችግርህ መፍትሔ የማትሰጠው ምኑን ሀኪም ሆንክ ችግር ፈቺ መሆን ሲገባህ ችግር አምጪ ትሆናለክ እውነቴን ነው ሀኪም መሆን የለብህም ልጅቶን እድሜዋን ቀመሀት
@aishamohammed7748
@aishamohammed7748 Месяц назад
አይዞሸጠንከሪጎበዝነሸነገሌላጥሩቀንአለእህቴ
@user-cx7ig9rl8v
@user-cx7ig9rl8v 24 дня назад
የኔ ዉብ ትቆያለሽ አላህ አለሽኮ ለበጎ ነዉ አሽ እማ
@mihretyegeta2144
@mihretyegeta2144 21 день назад
ኢየሱስ እያለልሽ እውነተኛው ሰላም ሰጭ እሱ ብቻ ነው እራስሽን በሱ ፍት አስገዥ
@YasinUrgicho-tx5yx
@YasinUrgicho-tx5yx 22 дня назад
አይ ወንድ ይህ ሁሉ በወንድ የተነሰ ነው አይዞሽ እህቴ
@MimiMimi-si1kv
@MimiMimi-si1kv Месяц назад
ebakachu seweyew estwelde deres aberewat yehun or astarqwat Egziabeher yerdat
@Jerryweldesilase
@Jerryweldesilase Месяц назад
Yene konjo ayzosh hulum yalfal anchi bcha berchi ehte
@zamzambashir349
@zamzambashir349 Месяц назад
Ayizosh Allah yirdash innashallah Minim atihognim❤❤ 😢
@sefubireda8542
@sefubireda8542 24 дня назад
የኔ እንባ ይፍሰስ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እመቤቴ ትቅረብሽ❤
@AffectionateBuoy-sm4hl
@AffectionateBuoy-sm4hl 23 дня назад
Yene konjo atalkeshi telatesh yalkes.
@meazakissoonchand8884
@meazakissoonchand8884 Месяц назад
What about the baby hope it's the healthy one
@Yeshitub
@Yeshitub Месяц назад
የሰው ደስታ. የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1k. አስገቡኝ 😢ስወዳችሁ😢
@mamounasaid
@mamounasaid 25 дней назад
ኢንሻአላህትመለሸአለሸ
@tetetety3946
@tetetety3946 Месяц назад
Ayzoshi ehta ftari tarikeshin yekeyrewale ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wt1od1mj8g
@user-wt1od1mj8g Месяц назад
ፈጣሪ ይማርሽ
@HananHanan123-gn7rb
@HananHanan123-gn7rb Месяц назад
አይዞሽ😢😢😢😢😢
@kkmbia2393
@kkmbia2393 Месяц назад
Be strong
@S-G.19
@S-G.19 Месяц назад
Ayzosh ye e Konjo. Egzeabeher Meftehe alew. Kerebew
@medhin8187
@medhin8187 25 дней назад
ኣይጣል ነዉ እናንተ ጀግና እያለች መስበሯ ይገርማል
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl Месяц назад
አይ የሴቶች እድል ልበለው ወይስ ምን ልበለው ብቻ እማንፍልገው ያላሰብነው ምንገድ ላይ ወድቀን ስንገኝ በጣም ያሳዝናል አብዛህኛዌቹ ወንዶች አስመሳይና ውሸታም ከሀዲ ናቸው እንደዚህ አይነት አስመሳይ ወንዶች የሴትን ህይወት ምስቅልቅል እምታደርጉ እንባችን ይፍረዳችሁ ፍጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ
@Hana-sq7wb
@Hana-sq7wb Месяц назад
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል 😢😢
@birukworkneh6790
@birukworkneh6790 Месяц назад
Ayzosh ehte minm atihognm fetri alamaw lanchi lij mestet bicha new kaza belijish degmo tarikshin mekeyer lela alama yelewm anchin mewsed bihon alamW bizu miknyatoch alu bizu agatamiwochim yinoralu biye asbalew ayzosh minm atihognm emebete kanchi gar tihun❤❤❤❤
@tibebedebele4196
@tibebedebele4196 Месяц назад
Ayzoshe yenekonjo....tsebele heje
Далее
what will you choose? #tiktok
00:14
Просмотров 6 млн