Тёмный

በህይወት ወደ ሀገሬ ስለሚልኩኝ አልከፋኝም ‼️ 

kidi Ethiopia
Подписаться 136 тыс.
Просмотров 63 тыс.
50% 1

ከካናዳ እንዲወጣ ዲፖርቴሽን የወጣበት ወጣት ከእሱ የህይወት ልምድ ሰዎች እንዲማሩ ልምዱን ያካፍለናል ።

Опубликовано:

 

30 май 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 372   
@maysurutube2849
@maysurutube2849 2 года назад
ቅንነትሽን መልሶ ይከፍልሻል ።ለልጁም መልካም እድል ተመኝተናል ።ለህሊና ሞኖር ማለት እንደዚህ እንደዚህ ስትኖር እና ስታስብ ነው ።
@mathiashailu1560
@mathiashailu1560 2 года назад
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ኪዲ....መልካም ዕድል ለ ወንድማችን❤❤
@mekedesyohannis7481
@mekedesyohannis7481 2 года назад
ኪድዬ እንደዚህ እንዳንቺ ለሰው ሚያስብ ሰው ነው የጠፋው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ መልካምነትሽ ይቀጥል የኔ ቆንጆ.... እግዚአብሔር ይርዳው ተሳክቶለት ለእኛ ለማጫወት ያብቃው አይዞህ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏
@saramamo5332
@saramamo5332 2 года назад
ኪድዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም አስተዋይ ነሽ ስላንቺ ቅንነት ብሎ ፈጣሪ የልጁን መኖሪያ ፍቃድ ያስተካክልለት ምርጥ ኢትዮጵያዊ መሆንሽን ሳልነግርሽ አላልፍም
@merongetaneh2398
@merongetaneh2398 2 года назад
ተባረኪ ኪዲ ለእሱም በነገሮቹ ሁሉ እግዚአብሔር በመንገዱ ይቅደምለት
@lueulahaile8582
@lueulahaile8582 2 месяца назад
ኣምን❤
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 2 года назад
ሁሉም ዩቱበሮች እንዳንቺ ቅን ቢያደርግልን . ብዙዎቹ የራሳቸውን ጥቅም ነው የሚያዩት . አንቺ መልካም ሰው ነሽ . ወንድማችንም ይቅናህና ወረቀትህ ይሳካልህ .
@tomm9713
@tomm9713 2 года назад
I have never seen Such a Kind Person like You, እግዚአብሔር ይስጥሺ እንደ አንቺ አይነት ሰዉ ያብዛልን::
@channelgoldk.bkassahunbeke84
@channelgoldk.bkassahunbeke84 2 года назад
በጣም ጥሩ እና በጎ ስራ ነው እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ለሰው ማሰብ ትልቅነት እና ማስተዋል ነው ረጅም እድሜ አና ጤና ይስጥሽ !!!
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
አሜን🙏
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 2 года назад
በእየሱስ ስም ግን ምን አይነት መልካምነት ነው ያለሽ ጌታ እየሱስ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ በሞገስ በደግነት ያኑርሽ 🥰
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
🙏💕💕
@milenagebremicael-kelm3870
@milenagebremicael-kelm3870 2 года назад
Tebareki
@milenagebremicael-kelm3870
@milenagebremicael-kelm3870 2 года назад
Betam turu sew nesh beune
@tigistabera8546
@tigistabera8546 Год назад
ሰላም ኪዲ ስሜ ትዕግስት አበራ እባላለዉ
@zenittemam1327
@zenittemam1327 2 года назад
ሁሉም ነገር ቀና ይሁንልሽ። እንደ እናት መካሪ። አንዳንድ ነገሮች እንዲው በቅፅበታው ግፊት እንዳልወስን ያንቺ ምክር ረድቶኛል።
@almazseyoum4137
@almazseyoum4137 2 года назад
ኪዲዬ ዘመንሽ ይባረክ። ማስተዋልሽ ይብዛልሽ። በጣም የወደድኩት ፕሮግራም ነው
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
💕🙏
@samrysamry4554
@samrysamry4554 2 года назад
waw😮 ለህሊና የሚኖር ሰው በጠፋበት ጊዜ አንችን አየን ተባረኪ
@dawitwubshet7589
@dawitwubshet7589 2 года назад
[}የእናት እና ያባቶቻችን ፀሎት የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ ትለያለሽ በጣም ማርያምን_ኪዲካዬ🙏🙏 ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን 🙏
@user-gl1wh3zq5p
@user-gl1wh3zq5p 2 года назад
እመብርሀን አእምሮሺን ያስፍልሺ እህቴ ትልቅ ልብ አለሺ እንዳች አይነቱን ያብዛልን ።ወድጀዋለሁ አች ማቅረብሺን
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад
ለሌሎች ሚዲዬ ተምሳሌት ጀግና ለተመልካቶችሰ የለሸ ክብር በእውነት አንቺ ለተናገርሸ አሰለቅሸ ለሞትነው 😭እመቤታችን መጨርሻውተሳምርለት አንቺጋር በደጋሚ ቀርቦ እንደምናየው የሁሌ ፀሎት ነው ምንም ቢዬ እንደምልሸ ቃላት ያጥርኝል ትልቅ ደረጃ ደረሶ ለማያት ያብቃሸ🙏🙇🙋ኪዲዬ💕💕💕እመቤታችን የልቦናሸ መሻት ትፈፀምልሸ🙌
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
የኔ ቆንጆ💕
@samrawit-nv6pv
@samrawit-nv6pv Месяц назад
እውነት በጣም ብዙ ግንዛቤ ነው የያዝኩት ባንቼ ትምህርት ሙሉ ቤተሠባችን እንደ ተከታታይ ፌልም ነው የምናየው ብዙ አስተሳሰቤ ተቀይራል 😊😊😊😊
@helinagetachew4089
@helinagetachew4089 2 года назад
Egizabher yerdaw🤲 Anche Egizabher yebarekesh kasebeshw belay new Eyastemaresh yaleshew Tebarekee
@tigisthailemariam3963
@tigisthailemariam3963 2 года назад
እውነት አንቺ ሴት የተባረክሽ ነሽ
@sabawoldu5831
@sabawoldu5831 2 года назад
ተባረኪ ትልቅ ማስተዋል ነው ነገሮች ሁሉ ይቀየራሉ ነገ አዲስ ቀን ነው ወንድማችን አንተ ቤርቱ ሀያል ሰው ነህ ከወረቀቱ በላይ አንተ እንደምትበልጥ ገብቶሀልና
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
ኪድዬ እግዚአብሔር እስከ ቤተሰብሽ ይባርክሽ:: 🙏🏽❤️ወንድማችንም መልካም እድል እመኝልሀለሁ ::
@hiwimillyman3681
@hiwimillyman3681 2 года назад
ኪዱዬ 😍የኔ አስተዋይ ምን አይነት አይምሮ ነው ያለሽ ሌላው ቢሆን ኢንተርቪው ያረገው ይለቀው ነበር በጣም አስተዋይ ሤት ነሽ ክበሪልን እሡንም ፈጣሪ ይርዳው
@tigistteshale959
@tigistteshale959 2 года назад
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው። እናመሰግናለን ።
@genethailemichael1138
@genethailemichael1138 2 года назад
ውይ ኪዲየባሁን ስአት ስግብግብነት በዝቶባቸው በውሸት ያልምተውን ሞተ ያላደረገውን አደረገ የሚሉው በበዙበት ወቅት ያንችይ ለሰው ያለሽ ደግነት የተለየ ነው የኔ ፍልቅልቅ ሺ አመት ኑራልን😍😍😍😍
@abaynehalebachew6904
@abaynehalebachew6904 Год назад
ወንድማችንም መልካም እድል እመኝልሀለሁ ::
@abrahamgizaw4516
@abrahamgizaw4516 2 года назад
Asteway set nesh getaye Eyesus abzito yibarksh.
@tigistbelay1877
@tigistbelay1877 2 года назад
ተባረኪ ኪዲ ይሄ ቅንነትሽ ይከፍልሻል ዘርሽ ትውልድሽ ይባረክ ልጆችሽ እዳንቺ ቅን ሰው ይግጠማቸው
@zelalemmekuria4349
@zelalemmekuria4349 2 года назад
መልካምነት ዋጋዉ ስንት ይሆን, መልካም እድል
@Amenmasresha
@Amenmasresha 3 месяца назад
Melkam sew nesh Kidu. Egziabher yibarkish. Fetary ye nefisishin yimulalish.
@sintayearsema7063
@sintayearsema7063 2 года назад
ኪዲ እግዚዓብሔር አምላክ ይጠብቅሽ እንዳቺ ያሉ መልካም ሠዎችን ያብዛልን ለወንድማችንም መልካም እድል ፡፡
@letnaaraya7220
@letnaaraya7220 Год назад
ትለያለሽ ኪዲየ የእውነት የምታቀሪቢው ሁሉ ትምህርት ኣለው እና ስለ ቀና ስራሽን እ/ር ይክፈልሽ እንዳንቺ ያለ ያብዛልን
@eman-pb7xk
@eman-pb7xk 2 года назад
ኪድዬ መልካምነትሸ እና አሰተዋይነትሸ ሳላደንቅ አላልፍም ማንያውቃል የዚሰው ታሪኩ ተቀይሮ ታቀርቢይሆናልየፈጣሪ ሰራ እረቂቅነው❤❤❤
@user-jb1eq7jc7f
@user-jb1eq7jc7f 2 года назад
ጥሩ ሥራ ነውና የምትሰሪ በርቺ
@birukbelayneh6841
@birukbelayneh6841 2 года назад
አስተዋይነትሽ እራስ ወዳድ ያለመሆነሽ ቅንነትሽን ያመለክታል ይህደግሞ የታማኝነት ዋና መለኪያ ነው እና መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚለው " ቅኖች የሚያደርጉት ሁሉ ይከናወንላቸዋል ስለሚል በእርግጥ ስኬት እና ደስታ በዘመንሽ ሁሉ በእግዚአብሔር ፍቃድ ይከተሉሻል !!! ምስጉን ነሽእና ተባረኪ !!!
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
እንኳን በደና መጣሽ ኪዲ ምርጥ ሰው ነሽ ብራቦ
@ayuyoutube6152
@ayuyoutube6152 2 года назад
ኪዲ ባንች ትምሕርት ስለካናዳ ብዙነገር አውቅያለሁ በሔድሽበት ሁሉ ድንግል ትጠብቅልኝ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Год назад
ኪድየ ምን አይነት ቅን ነሽ እደመልክሽ ፀባይሽ አስተሳሰብሽ ውብ ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ እርህራሔሽ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤🎉
@ameleworkhaileyesus3476
@ameleworkhaileyesus3476 2 года назад
Oh Kidi really you have kind and pure heart ❤️ God bless you and your family members abundantly!! 🙏🙏🙏
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 Год назад
አብዝቶ ይስጥሽ ካናዳን ከልጅነቴ ጀምሮ የምወዳት አገር ናት እባክሽ እርዱት እባክሽ🙏🙏🙏
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад
ሰላምሸ ይብዛልኝ ኪዲዬ🌹🌺💕 ዋውውውው አሰቀናሸኝ ቁርሰ መጣው በጣም አሳዘነኝ እኔ ወንድሜን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለንተ የሰብልክ አለ ለበጎነው እንኳን ም በሕይወት ኖርክ ለኛ ሰላካፈልከኝ በጣም እናመሰግናለን እርግጠኛ ነኝኪዲዬ እንደምቲሰተካከልልክ ተሰፋ አለኝ ምርጥ ኢትዮጵያ 💚💛❤ጀግና ለሴቶች ተምሳሌት ናት🙏
@marthamog715
@marthamog715 Год назад
እግዚአብሔር። አብዝቶ ይባርክሽ እንደውም የበለጠ ታየልሽ እጥፍ ተባረኪ
@abegaztefe7803
@abegaztefe7803 2 года назад
“ይህም የልባችሁ ዓይኖች ሲበሩ የመጥራቱ ተስፋ ምን እንዲሆን በቅዱሳንም ዘንድ ያለው የርስት ክብር ባለ ጠግነት ምን እንዲሆን ለምናምን ከሁሉ የሚበልጥ የኃይሉ ታላቅነት ምን እንዲሆን ታውቁ ዘንድ ነው፤” - ኤፌሶን 1፥18-19
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 2 года назад
ኪዲ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ እላለው ተባረኪ🙏🙏
@mihrettamirat25
@mihrettamirat25 2 года назад
Anich kini set Egziabiher !! Zamanishin yibarik!!!
@danieldani8907
@danieldani8907 2 года назад
ዘመንሽይባረክ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 2 года назад
በጣም መልካም ሰው ነሽ
@user-yr7kt5kb6d
@user-yr7kt5kb6d 2 года назад
tebarki zersh yebark..
@azebalemayew3271
@azebalemayew3271 2 года назад
ኪድዬ እናመሰግናለን
@abdurahmenSunkemo-qn4hd
@abdurahmenSunkemo-qn4hd Год назад
ታበራኪ የኛ ኩሩ ታቂያለሽ በየ አጋሩ ብዙ ስደት የወጡ እትዮጲየኖች አሉ ግን አድራሸቻው እንኳን ልታወቅባቸው አይፈልጉም ምጋርምሽ ከብዙዎች ታጋነኝቼ መራጃ ስጡኝ ስለቻው block ነው የራጉኝ አንቺ ግን ትለየለሽ ለንቺ አስታያት ምፅፉ ሰዎች ክፉዎች ነቻው አንቺ ጋ ምንም ስሰት ዬለም ራጅም እድሜ ይስጥሽ የኛ ጀግኒት እትዮጲያ
@bethyohannes4436
@bethyohannes4436 2 года назад
በጣም በተደጋገሙ ቃላት ብዙ ትናገረያለሽ
@danieldani8907
@danieldani8907 2 года назад
ኪዲ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ እድሜከጤናጋ ይስጥሽ እህታችን በጣምጥሩሰውነ ነሽ
@samrawityelma9849
@samrawityelma9849 2 года назад
ኪድዬ ጌታ ይባርክሽ በጣም ትምርት ሰጪ ፕሮግራም ነዉ የምታቀርቢዉ
@andrewla75
@andrewla75 2 года назад
Hey kidi Everythings for good 🌺🌺🌺
@degolabraha9972
@degolabraha9972 2 года назад
ኪዲ ኢትዮጵያን እናመሰግናለን ወንድም አለም አይዞህ ሕይወት ትቀጥላለች እግዚአብሔር ያለው ቦታ ነው ሕይወትህ የሚቀጥለው በርታ ቮለንቲር ስራ ሌላው ደሞ ቤተክርስቲያን ሒድና ፐቲሽን ፊርማ አሰባስብ እመቤታችን ትርዳህ
@selamyonan9680
@selamyonan9680 2 года назад
ምርጥ ሴት ነሽ እርጋታሽ በጣም ነዉ የምወድሽ
@sofiakassa3026
@sofiakassa3026 2 года назад
ከዲ በጣም መልካም ሴት ነሽ ከራስሽ ጥቅም ይልቅ ለሌላው በማሰብሽ እግዚአብሔር በመልካም ነገር ያስብሽ።
@luyabh9172
@luyabh9172 2 года назад
በቅን መስራት ለራስ ነው በእውነት ተባረኪ እርሱንም ፈጣሪ ይርዳው
@samrawitgutema
@samrawitgutema Год назад
Egziabhier ystlign Kidi!wendmachin egziabhier yrdak!!!
@tigistaltaye4407
@tigistaltaye4407 Год назад
ተባረኪ 👍👍👍👍
@abinetdawit5839
@abinetdawit5839 Год назад
ተባረኪ ኪዲዬ
@meluaraya1904
@meluaraya1904 2 года назад
በጣም ጥሩ አደረክሽ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏 ወንድማችንንም እግዚአብሔር ይርዳው ቸር ያሰማን
@est2729
@est2729 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳው🙏 አንቺም በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው በርቺ ኪዲዬ😍😘😍
@zuriyashalmu447
@zuriyashalmu447 Год назад
እግዚአብሔር ይርዳው ኪዲዬ ተባረኪ
@senaitbekele8315
@senaitbekele8315 Год назад
Kidya anchi Yetebarkeshe beruke neshe 😍
@a-d-o-r-5100
@a-d-o-r-5100 2 года назад
ተባረኪ:: I wish him luck on his case!
@rorororo7967
@rorororo7967 2 года назад
ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካም ሴት እንደ አንቺ አይነቱ ይብዛልን ኪድዬ።
@ShadowokFN
@ShadowokFN 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካም መሆን ለራስ ነው መልካምነት ሁሌም ዞሮ ይመልሳል ያማለት ዛሬ ላይ የምታደርጊያቸው መልካም ነገሮች ሁሉ መልስው ይክፍሎሻል በብዙ ተባረኪ ❤️❤️👏🏻😇
@miskirteferi9508
@miskirteferi9508 2 года назад
wow I really appreciate you you are very true I wesh peoples like you God bless you
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 Год назад
ዋው የኔ ባለሞያ እንዴት ያምራል መስተንግዶሽ
@fioriteka5215
@fioriteka5215 2 года назад
ኪዲዬ ምን ልበልሽ አንቺ ትለያለሽ እግዚአብሔር ይረዳዋል ያንቺ ቅንነት ዋውውውውው ተባረኪ
@salem4086
@salem4086 Год назад
እዉነት ነዉ
@htyoutube160
@htyoutube160 Год назад
❤❤የኔ ቅንና መልካም አስተዋይ እህተ እግዝአብሔር ህይወትሽን ኑሮሽን፡ትዳርሽን፡ፍሬሽን ይባርከዉ መልካም ነገር ነዉ የተናገርሽዉ አንድቦታ ከመሄዳችን ወይንም ለመሄድ ከመወሰናችን በፍት መረጃ መዉሰድ ፡መረጃን መሰብሰብ ግድ ይላል እናም እንግድህ ተሳክቶ ለት መልካም ዘና ይዘሽ እንደምትመለሽ ተስፋ አለኝ መዳኒአለም ይርዳሽ ይርዳዉ❤❤❤❤
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 Год назад
ኪዲ መልካምነትሽ እጂግ በጣም ያስቀናል
@ridoman3207
@ridoman3207 Год назад
ኪዲ ትባረኪ ከአይ ያወጣሸ
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Год назад
ተባረኪ
@tsigelesanawerke3385
@tsigelesanawerke3385 2 года назад
የኔ ልጅ በመርዳትሽ በጣም ደስ ብሎኛል እሱንም እግዚአብሔር ይርዳዉ እኔ ብዙ ነገሮችን አልፊለሁ አሁን ፈጣሪ ይመስገን
@rahelkassahun4415
@rahelkassahun4415 2 года назад
ጎበዝ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ።
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 Год назад
ኪዱዬ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ
@zenalemma5635
@zenalemma5635 2 года назад
Smart idea ጎበዝ እኮ ነሽ ሌላ ቢሆን ተስገብግቦ ነበር ፖስት የሚያደርገው ተባረኪ አቦ መልካም ሁሉ ይግጠምሽ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 года назад
ከጠበቃው ጋር ይገናኝ እና በደስታ ለመገናኘት ያብቃችሁ መልካም ሴት ነሽ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኪ
@ribkazenebe
@ribkazenebe 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@yonasabrahm9584
@yonasabrahm9584 2 года назад
እዉነት ነው ይጨርስ ፈጣሪ ያግዘው
@mekedsbeyene8665
@mekedsbeyene8665 2 года назад
ብሩክ ነሽ የልብሽን አይቶ ጌታ ይርዳዉ
@batebety4455
@batebety4455 2 года назад
ኪዲ በጣም ነው የምወድሽ አሪፍ ነዉ ጰሮግራአሙ
@Waliya_home
@Waliya_home 4 месяца назад
Egzabhir yerdahe wendeme eskhun Eza honhem kehona bewntu des yelal
@joseernestookue4138
@joseernestookue4138 2 года назад
Anechi lej gen lemen endemewedesh alawekem getan betam ewedeshalew.tebareki.
@elenitewabe4977
@elenitewabe4977 2 года назад
❤❤ተባረኪ የኔ መልካም
@abigiatube4044
@abigiatube4044 2 года назад
ዋዉ በጣም ነዉ የምትገርሚኝ እህቴ!መልካምነት ሁሌም ይከፍላል
@muke614
@muke614 2 года назад
ድምፅሽ ንግግርሽ ውብ ከሁሉም በላይ ቅንነትሽ ባለፍሽበት ችግር ሌላው እዳያልፍ... እድሜ ከጤና ይብዛልሽ
@Jokerethopian
@Jokerethopian Год назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ
@fevenafwork9324
@fevenafwork9324 2 года назад
Tebareki fetari yelibshi meshat yefesemeleshi kidi
@sabi4735
@sabi4735 2 года назад
ኪዲዬ በጣም አስተዋይ ነሽ ልኡል እግዚአብሄር ይባርክሽ
@user-hy3mz1jt5y
@user-hy3mz1jt5y 2 года назад
እግዝአብሔር ይስጥሽ የኔ እናት እንደአንቺ አይነቱን ያብዛልን
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o Год назад
wow he is smart God bless Him
@aronbelay7537
@aronbelay7537 2 года назад
ኪዲ ግን እንዴት የተባረክሽ ነሽ ታድለሽ !❤❤❤❤❤❤❤
@Habeshabete
@Habeshabete 2 года назад
I like your idea pretty much.
@mesudmohammed5019
@mesudmohammed5019 2 года назад
Yetebarekeshe lij neshe.. enem eyetezegajehu new fetari yagezegn
@gechaynie7279
@gechaynie7279 2 года назад
አንቺ መልካም ሰው እናመሰግናለን
@edenhabeshawit924
@edenhabeshawit924 2 года назад
My Lord bless you more and more 🙏
@zemeta9769
@zemeta9769 Год назад
Very honest and kind person kidi
@yonibelachew3508
@yonibelachew3508 2 года назад
You are so excellent 👍🏽
Далее
የቤት ዋጋ በ Canada$
23:30
Просмотров 1,8 тыс.