Тёмный

ወደ ካናዳ ስንመጣ በአዲስነታችን ከምንሰራቸው የስራ ዘርፎች ውስጥ/ 

kidi Ethiopia
Подписаться 136 тыс.
Просмотров 83 тыс.
50% 1

ውሎ በካናዳ ! የተሰኘው ፕሮግራም በኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን የካናዳ ኑሮ ምን ይመስላል ልምዳቸውን ስራቸውን የምንቃኝበት ሲሆን ወደ ካናዳ ለመምጣት ያሰቡ ወገኖቻችንን ግንዛቤ ያስጨብጣል ለውሳኔም ይጠቅማል ተብሎ ታምኖ የተዘጋጀም ፕሮግራም ነው ። #canada #vlog #EthiopianCanadianvlog

Опубликовано:

 

17 июн 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 594   
@joy-qq2vp
@joy-qq2vp 3 года назад
ሁሌም ትምርት ሰጭ ፕሮግራሞች ስለምታቀሪቢ በጣም ከልብ እናመሠግናለን። በርችልን ኪዲያችን።
@yaros_media
@yaros_media 3 года назад
ቅንነት ለራስ ነው ምንም ብትሰሪ ሚተች አይጠፋም !!!!!!!! በርቺ
@yemarame.tizita7934
@yemarame.tizita7934 Год назад
Eeta.edewe.benarame.lena.felegilegn.tsdate.kefetari.tagenalesh.kechale.selekeshn.lakilegn
@ሰሚር
@ሰሚር 2 года назад
ጥናት የሰሩትም እንዳንቺ አይሰሩም ልምድ ደሞ ከምንም በላይ ትምህርት ነው ጀግና ነሽ
@mohammedsaifu3526
@mohammedsaifu3526 Год назад
yene jegna ewedishalew
@mishamegirma1680
@mishamegirma1680 Год назад
ድንቅ ልጅ ነሽ ! "ሰው እሱን ያደናቀፈውን እንቅፋት ያነሳል እንጂ ሌላውን እንዲያሰናክል ዝም አልም!" ተመችቶኛል!!
@haschascha627
@haschascha627 3 года назад
ጎበዝ በጣም ጥሩ መረጃ ነው በርቺ መረጃ አንድን ሰው ሙሉ ያደርገዋል ከጀርመን ነኝ ።
@mestawotlemma1184
@mestawotlemma1184 3 года назад
ኪድዬ በርቺ የምትስሪው ስራ ሁሉ በጣም ጥሩ ነው።i like your Adie so proud.
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 3 года назад
ዛሬ ገና አየውሽ አነጋገርሽ እራሱ ደስ ይላል በርቺ ተባረኪ❤❤
@tewabechdemesse3547
@tewabechdemesse3547 2 года назад
ጥሩምክር መከር ለወገን አስበሽ ነው እነጅ መጥፎ አይደለም በዝህ መክርሽ ቀጥይበት ተባረክ
@bahruabas8350
@bahruabas8350 3 года назад
ምታቀርቢያቸው videoዎች አሪፎች ናቸው 👌👍 በተጨማሪ ግን አሁን ላይ ስላለው ፕሮሰስ በኮረና ምክንያት የቆሙ እና እየተሰሩ ስላሉ ፕሮሰሶሮች በታቀርቢልን 🙏specially group of 5
@etaferawpaulos6565
@etaferawpaulos6565 3 года назад
ኪዲ ሠላም ነሺ ፕሮግራሞችሽ በጣም አሪፍና ለብዙ ሰው ትምህርት የሚሰጡ ናቸው በርች ። ሥራ መናቅ አያስፈልግም የተገኘውን ሥራ እየሰሩ በመማር በጣም እራስን መለወጥ ይቻላል። እኔም ሥራ ከሚወዱት አንዷ ነኝ። ተባረክልኝ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው የሰራሽው። ❤💞😘🙏
@tsigehailu9411
@tsigehailu9411 11 месяцев назад
ሰላም እናት እንዴት ነሽ ካናዳ ከሆነ የምትኖሪው እስቲ አንዳድ መረጃ ስጪኝ በናትሽ
@seblewengelhailu3247
@seblewengelhailu3247 3 года назад
Oh i like it !!!!good information bless you more 🙏😘🙏😘
@yewynharegmekete5100
@yewynharegmekete5100 3 года назад
ኪዱ በርቺ ሁሌም እናዳምጥሻለን በርቺልን
@foodandfashiontv
@foodandfashiontv 3 года назад
በጣም ጎበዝ ደስ ብሎኛል በርች አይዞሽ ጠቃሚ ነዉ
@lisaneworkfentaw4575
@lisaneworkfentaw4575 2 года назад
ኪድ በርች ፕሮግራምሽ አስተማሪ ነው
@amrotgizaw7771
@amrotgizaw7771 Год назад
Kidi, You are sharing a greater experience. Keep up the good job. Thank you sister!
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
Thank you for sharing your true story!!!🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 3 года назад
ሀይ ኪድዬ ጥሩ ኢንፎርሜሽን ነው ቢያንስ አዲስ ለማመጡ ሰዎች ግድ ይላል ብዙን ጊዜ አዲስ ሰዎች ኢንፎርሜሽን ከማጣት ይቸገራል ስለዚህ ጥሩ ነው በርቺ።
@zemenubayable9240
@zemenubayable9240 2 года назад
በርች ጥሩ በጣም ደስ የሚል ስራ እየስራሽ ነው
@bogalegoa1493
@bogalegoa1493 3 года назад
Is very nice information God bless you sister
@genetgeletu2840
@genetgeletu2840 2 года назад
ጎበዝ በጣም ጥሩ ግንዛቤ ነው 🤙🙏😘
@ethioshaolin3717
@ethioshaolin3717 Год назад
ሁሌም ጥሩ ነገሮች ነው የምትነገሪን ስለ መልካምነት ፈጣሪ ይክፈልሽ
@OmegaDocumentary
@OmegaDocumentary 2 года назад
I highly appreciate you for your honesty and kindness.
@hamzayehawa9194
@hamzayehawa9194 3 года назад
ኪድዬ እስኪ ሰለ Truck Driver የካናዳ ኢንፎርሜሽን ካለሽ Please
@goodthings7828
@goodthings7828 3 года назад
Good info 👍 Thanks Kiddye 😊
@zenalemma5635
@zenalemma5635 3 года назад
Good for you keep the great job and ignore toxic people
@simenehasrata7475
@simenehasrata7475 3 года назад
yes, you are right! great job and never listen to toxic people.
@getuasrat3019
@getuasrat3019 3 года назад
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@DagimKeberab
@DagimKeberab 2 месяца назад
ስልክሽን
@danigirma7413
@danigirma7413 3 года назад
በጣም ደግ ልብ አለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ፣ ለበለጣ we come soon
@abrhamketawe989
@abrhamketawe989 Год назад
ሀይ ኪድየ እንዴት ነሽ ስለመረጃዉ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@asnakeyimer5742
@asnakeyimer5742 2 года назад
በርች ኪዱ ጥሩ ግንዛቤ ስለሰጠሽን
@kidstnew6325
@kidstnew6325 2 года назад
ብዙ ነገር አግዘሽናል እናመሰግናለን
@makimaki2759
@makimaki2759 3 года назад
በርቺ ትምህርት ወስደንበታል
@aziebhabte-selasie7329
@aziebhabte-selasie7329 2 года назад
Honest information new berchi gobez.
@genetrede484
@genetrede484 2 года назад
ኪድሻ you are doing great! don’t discourage by the negative feedback. እኔ ከካይሮ መጥቼ ያረፍኩት some small town in Ontario ነበር it was so difficult to find a job. I got a job after a few months it was house keeping.I never worked a tough job like that in my in tier life. When I was in Egypt my job was taking care of 1 child with one of my friend we used to take a nap by taking turns.I’m happy going through all that.Right now I thank God for everything he has done for me!!!!
@mituberkt3265
@mituberkt3265 Год назад
Hay genet selame eni wede kanada memxate ena meserahte efelgale letlejingn tcheylesh be merja bemesexett
@dawitamare4623
@dawitamare4623 3 года назад
ሁሌ እከታተልሻለሁ በጣም ጥሩ እና ቅን ልብ እንዳለሺ ለማወቅ ተረድቻለሁ በርቺ ደሰ ይላል ፠
@LiliLove-rr1mx
@LiliLove-rr1mx 20 дней назад
እናመሰግናለን ኪዱየ
@melesebruh3967
@melesebruh3967 3 года назад
ኪዲ አመሰግናለሁ መሰደድን ከሻትኩኝና ከተመኘዉ ድፍን 6 አመት አስቆጠርኩኝ እድል ባላገኝም ገንዘነብና ጊዜን ከማቃጠል ዉጭ ነገር ግን እኔ ሁሌ የሚገርመኝና የሚያሳስበኝ ከሰዉ ሀገር ሂጀ በመጀመሪያ የስደት ጊዜያት ምንድን ነዉ ምሰራዉ How I can survive my life b/c jo must be needed for immigrant so ዛሬ በጣም ጠቃሚና በራስ መተማመን እንዲኖረኝ የዘመናት ጥያቄየ የመለሰ video ነበር ጥያቄም ተመልሶልኛል Relief አግኚቻለሁ ምንም ይሆን ምን ስለ ካናዳ ያለሽን መረጃ ለማዳመጥ ዝግጁ ነኝ ኪዲየ longlive ኪዲየ
@mudeumertube5844
@mudeumertube5844 3 года назад
Thanks for your information
@abrahammeles2400
@abrahammeles2400 Год назад
ኪዲዬ ጌታ ይባርክሺ ምንም ፊል እንዳታደርጊ ከጎንሺ አለን አበሻ አይሰራም ሰውን መተቸት አንደኛ ነወ የምታቀርቢው ቀላል እንዳይመሰልሺ አይዞሺ በርቺ ገና ፕሮግራምሺ ይሰፋል ትልቅ አነጋጋሪ ፕሮግራም ይሆናል ምናለ አብርሃም ትይኛለሺ ተባረኪ ዘመንሺ ይባረክ ።
@abebawbirhantakele9538
@abebawbirhantakele9538 Год назад
እናመሰግናለን ቀጥይበት ግን በምን አይነት እድል ማግኘት እንችላለን!
@liethiopiaethiopia4228
@liethiopiaethiopia4228 3 года назад
It is amazing that you shared the reality and jobs we are doing in Europe. Genzeb ke zaf lay endemayshemetet
@hiwimillyman3681
@hiwimillyman3681 3 года назад
በጣም አሪፍነው በርቺልኝ
@user-zn6gv7gl5b
@user-zn6gv7gl5b 5 месяцев назад
በርቺልን ኪዲ ጎበዝ ነሽ እህቴ
@mekaawel5531
@mekaawel5531 2 года назад
Thanks for everything you awesome I appreciate you
@emanuelgemeda4127
@emanuelgemeda4127 2 года назад
you are great keep good work
@tube4746
@tube4746 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን
@demekeshiferaw4316
@demekeshiferaw4316 3 года назад
Good job Kidi
@demekelobago1063
@demekelobago1063 Месяц назад
Many thanks for your best information.
@MelkeFeleke
@MelkeFeleke Месяц назад
ጥሩነው ትምህርቱ
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip 2 года назад
ኪዲዬ የምትገርሚ ልጅ ነሽ! በጣም ግልፅ ልጅ ነሽ እናመሰግናለን❤💋
@HanaHana-cu9zw
@HanaHana-cu9zw 2 года назад
ኪዱዬ እንዳት የካናዳ ቪዛ አገኛለዉ
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip 2 года назад
@@HanaHana-cu9zw እኔ ኪዲዬ አይደለሁም
@menalahmed1145
@menalahmed1145 2 года назад
God bless you always konjoo!!!!
@blessedblessed_
@blessedblessed_ 3 года назад
Tebarki yene konjo
@HTT6892
@HTT6892 3 года назад
Good job,Kidi.
@zemaritworkneshhailutube9544
@zemaritworkneshhailutube9544 3 года назад
Good job kidy thanks
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 2 года назад
የኔ ቆንጆ ምርጥ ያራዳ ልጅ ነሽ ከበጣም በላይ እናመሠግናለን እግዚአብሔርይባርክሽኪዲዬ ብዙ ትምህርት እያገኘን ነው-የካናዳ-ፕሮሰስ በመጠበቅ በተለያየ የአፍሪካ ሓገራት-ላይ-ላለነው በእውነት አንቺ ባለዉለታችን ነሽ‼️❤❤ በዚ ላይ ማር ጠብ ይላል ካፍሽ በምንሰበብ ይሆን ዊኒንፔግ_ካናዳ ላይ መጥቼ የማመሠግንሽ ከዳጃፍሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
@user-xk3ld1ly4l
@user-xk3ld1ly4l 7 месяцев назад
Kidi enameseginalen arif ginzabe nwu
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 2 года назад
ኧረ በእናትሽ ምርጥ ፕሮግራም ነው ኪዲ በርቺ በጣም ጥሩ ነው ትልቅ ትልቅ ትምህርት ነው ዮቲዮብሽ አሪፍ ነው ከምር እኔ ሀገር ቤት ነኝ እኔ የሰማውትኝ ደግሞ የመጀመሪያ ስራ ሽምግሌ አሮጊት መጠበቅ ነበረ ኪዲ በርቼ
@senatadesse7732
@senatadesse7732 3 года назад
Betam tekami mereja 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 thank you so much
@senatadesse7732
@senatadesse7732 3 года назад
Hi Kidy inzamed 🤗
@rthgfg9720
@rthgfg9720 2 года назад
በጣም ደስ ይላል በርቺ አንድ ቀን ይሳካል እግዚአብሔር ይርዳናል ደስ በጣም ጥሩ እና ቅን ነሽ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልሽ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
አሜን🙏
@farisfanta4268
@farisfanta4268 Год назад
ተባረክ ሥራሽ ሁሉ ደስ ይላል።
@wdeumoknn770
@wdeumoknn770 Год назад
ኪድየ እንዴት ነሽልኘ ፕሎግራምሽ በጣም ጥሩና አስተማሪ ነው ባሁኑ ጊዜ ስራ አይናቅም ኪድየ
@mintefeleke
@mintefeleke 3 года назад
Kidi thanks for this important information
@user-it7le9zi3y
@user-it7le9zi3y 2 года назад
በጣም እውነትና ሀቅነገርነው የተናገርሽው
@mihretalemayehu2582
@mihretalemayehu2582 Год назад
አመሰግናለው ኪዲዬ ተባረኪ
@user-tk8ln2fq2w
@user-tk8ln2fq2w 5 месяцев назад
Tebareki inem mamxat ifeligalewi thank you
@tigistmekasha9677
@tigistmekasha9677 2 года назад
በርች ጥሩ ምክር ነው
@getnetachenef7844
@getnetachenef7844 2 года назад
you have innocent heart thanks
@genetyibas1067
@genetyibas1067 2 года назад
ሁሌም፣የምሰጪው፣ትምሕርት፣ከልቡ፣እናመሰግናለን፣ኑሪልን፣
@israelabera9891
@israelabera9891 2 года назад
መልካም ልብ ሰላምሽ ይብዛ
@amaluaetube7539
@amaluaetube7539 2 года назад
እናመሰግናለን በርቺ
@g-dent6174
@g-dent6174 Год назад
Kidiye ur presentation is perfect
@RehimaAdem-bb9vk
@RehimaAdem-bb9vk 9 месяцев назад
ዋው. ለኔ ድንቅ እና ጀግና ሴት ነሽ አይዞሽ በርቺ
@zebibanegash4576
@zebibanegash4576 Год назад
በጣም ነው የምናመሰግንሽ
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 2 года назад
kidi keep it up you did good i like your Video
@bezawitabera9764
@bezawitabera9764 2 года назад
እናመሰግናለን በርቺ!!
@alemeshet1103
@alemeshet1103 Год назад
ጠንካራ ሴት ነሽ እግዝያብሔር እድሜሽን ይጨምርልሽ
@jemelema7394
@jemelema7394 Год назад
በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
@yensaadi4380
@yensaadi4380 2 года назад
I appreciate what you are doing kidi go ahead 👍👍👍❤️❤️❤️👌👌👈🏼
@user-ug1cr5my9b
@user-ug1cr5my9b 4 месяца назад
ደስ ይላል በርች
@seidyimamhussen5771
@seidyimamhussen5771 2 года назад
ምርጥ ልጅ ነሽ ይመችሽ
@helinagetachew4089
@helinagetachew4089 Год назад
Really you are amazing and real God bless you ❤️
@enanuzewdu5928
@enanuzewdu5928 2 года назад
Kidi sweet girl. Thanks for sharing your story.
@nebiyusamuel7995
@nebiyusamuel7995 3 года назад
Thanks you're the best
@sara5880
@sara5880 2 года назад
ብቻ ስራ ይሁን እንጂ ከአረብ ሃገሪ ይከፍል ብየ አላስብም እና ጠቃሚ ነዉ ቀጥይበት
@dawitmelese4856
@dawitmelese4856 2 года назад
እመ ብርሀን ትስጥልን ስደት ላይ ያለን እኛ እናዉቀዋለን እናመሰግናለን ዉዴ
@sunshinebetew6230
@sunshinebetew6230 3 года назад
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
@zemenayehuwonbiro5891
@zemenayehuwonbiro5891 2 года назад
100 you are right always your idea great
@danielnugusie
@danielnugusie 3 года назад
Thanks too much I have gather a lot of information.
@meseretroge1232
@meseretroge1232 9 месяцев назад
ተባረኪ
@sami8419
@sami8419 Год назад
am a young man currently in Addis. u are so so humble! I mean am amazed. u could have bosted like "those" diasporas but u dont. luv u
@natiaddis2000
@natiaddis2000 2 года назад
Thank you!!!
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 Год назад
ኪዱ ከካናዳ ኑሮ በካናዳን ለህዝቡ ስላሳወቅሽ ክብርት ይስጥሽ🙏🙏🙏 አስፋው መሸሻ ከኑሮ ባሚርካ ስላሳወቃችሁ ለህዝቡ ክብርት ይስጣችሁ🙏🙏🙏 በርቱልን ሁሉም ሰው ስደት ገነት ብር የሚዘንብበት ነው የሚመስለው
@melkamzena-yo9ou642
@melkamzena-yo9ou642 2 года назад
Betam new yemitafitew were shown qonjo information tiliqi never new tebareki
@danielmulugeta9442
@danielmulugeta9442 2 года назад
Good job our cute sister long life my dear kidi we love you so so much
@mihretteka4178
@mihretteka4178 Год назад
Be ewunet kidi konjo anichi egzihabear yibarksh tiru timhrt new yeseteshin
@megeshayehons
@megeshayehons Год назад
በርች እህቴ
@genetgenet2916
@genetgenet2916 Год назад
ዘመንሽ ይባረክ
@warioabbateke
@warioabbateke Год назад
Thank you!
@weaynshetasrat134
@weaynshetasrat134 Год назад
wow tebarki
@tube4746
@tube4746 2 года назад
እሚገርምሽ ነገር ድግሬየን ተመርቄ ስራ አጥቼ ሽንት ቤት በአራት መቶ ብር ተቀጥሬ እሰራ ነበር፣ቋጠሮ በአንድ ብር እሸከም ነበር
@yetmjima5918
@yetmjima5918 Год назад
1ኛ ነሽ keep going on
@hayatmohammed8333
@hayatmohammed8333 Год назад
ኪዲዬ አመሰግናለሁኝ
Далее
Редакция. News: 124-я неделя
52:01
Просмотров 1,2 млн
የቤት ዋጋ በ Canada$
23:30
Просмотров 1 тыс.