Тёмный
No video :(

በላ ልበልሃ "ሕርቃል ማን ነው?" - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን 

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 109   
@salemdesta5248
@salemdesta5248 5 месяцев назад
አቤት ይሄን ጥያቄና መልስ ዝግጅት እንዴት በናፍቆት እንደምጠብቀው ❤ ተባረኩ መሬጌታም ጠያቂውም ቀላል አይደላችሁም ጠያቂው እውነቱን ፍለጋ ላይ ስለሆነ ለእኛም ትልቅ እርዳታ ነው እናንተ ስትፋጩ የእግዚአብሔር ቃል ስለቱ ልባችንን በደንብ እየነካው ስለሆነ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን 🙏 መሬ ጌታ እንክዋን ቤተክርስቲያን አገለለችዎት እግዚአብሔር ፈቅዶ ነው እዚያው ውስጥ ቢኖሩ ኖሮ ይሄ ግሩም ክርክር አይኖርም ነበር 😁 ወንድማችን በርታልን አቤት ትህትናህ በእውቀትህም እደነቃለሁ በጣም እንወድሀለን 🙏👏👏👏
@user-ii6oj8mt4c
@user-ii6oj8mt4c 5 месяцев назад
በእውነት ይኼ ኢንተርቪው አድራጊ እውነትን ፈላጊነቱ ቁልጭ ብሎ ይታየኛል ። የማይቀበለውን ሐሣብ እንኳ የሚቃወምበት መንገድ ስርአት ባለው ሁኔታ ነው ። ውይይታችሁ ድንቅ ነው ከእኚህ አባት ጋር በቆየህ ቁጥር ቤተክርስቲያኒቱ ለምታስተምራቸው አንዳንድ አስተምህሮቶች " እምቢኝ " የምትልበት አቅምን ታገኛለህና እንዲህ በቅንነት ቆፍር እውነትን እስክታገኝ ። መሪጌታም ቃሉን ከመረዳትዎት በተጨማሪም ለውይይት ፣ ለመማማር ያለዎት መልካም ፈቃድ ደስ የሚያሰኝ ነው ። ቃሉ ሰውን ትሁት እንደሚያደርግ እርስዎ ማሳዪያ ነዎት ተባረኩ ! ❤❤❤ ግን ግን አንተ ጠያቂው ቪዲዮ ስር ተቀምጠህ ምነዋ የሬድዮ ጋዜጠኛ ሆንክብን ?!
@user-dw9co2oe7h
@user-dw9co2oe7h 5 месяцев назад
መሪጌታ ጽጌ አመሰግንዎታለሁ። ሲናገሩም በጣም ደስ ይለኛል። በእውቀት መናገር ምንኛ ደስ ይላል!! የመማር ዓላማ ይኸው ነው። ልበ ሙሉ ያደርጋል ። ነፃነት ያኮራል:ዕውቀት ያስከብራል፣ በየደረሱበት የልብ ያናግራል።
@nishanraday7062
@nishanraday7062 5 месяцев назад
መሪ ጌታ ፀጌ ጌታ ይባርከዎት የወንጌልን እውነት በአገኙት አጋጣሜ ስለምትገልጡት ፀጋ ይብዛልዎት እየሱስ ጌታ ነው!!❤
@LettherebeLight-mm2gj
@LettherebeLight-mm2gj 5 месяцев назад
May God bless you Meri Geta. You are reasonable and biblical.
@user-xt2oq7cy5u
@user-xt2oq7cy5u 5 месяцев назад
ይህ በጣም መልካም ዉይይት ነው! ሊበረታታ ይገባል። በእውነት ፀጋ ይብዛላችሁ! ነገር ግን ጠያቂው የመፅሐፍ ቅዱስ እዉነት ላይ ቆመህ እንጂ መጠየቅ ያለብህ የኃይማኖት ድርጅትን ወክለህ አይደለም። ለምሳሌ ከተናገርከዉ መካከል የታዘብኩትና ያሳዘነኝ ሐሳብ አለ እሱም "የማትሳሳተዉ ቤተክርስቲያን ሐዋርያት የመሰረቷት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ናት" ያልከው ትልቅ ስሕተትና ከመፅሐፍ ቅዱስ የራቀ ነው። ክርስቶስ ከነገድ፣ከሕዝብ፣ከቋንቋ በደሙ የዋጃትን ቅድስት ቤተክርስቲያን "የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ናት" ብለህ በድርጅት እና በአገር መገደብህ ትልቅ ስህተት ነው። ከዚህ በኃላ ስጠይቅ ራስህን በቅዱስ ቃሉ እያሳደክና ለጥያቄዎችህ በቂ ዝግጅት በማድረግ ብትጠይቅ መልካም ነው። ፀጋ ይብዛልህ።
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 5 месяцев назад
WOW ye Euwket Teg!!!! PRAISE GOD Merigeta Muse !!!
@MollaKasawDesalegn-qe4ug
@MollaKasawDesalegn-qe4ug 5 месяцев назад
እኝህ ሠው እሚደግፋቸው እሚረዳቸው እውነትን እሚሻ ሠው አጥተው ነው እንጅ ብዙ እምስማማበት ለኔም በውስጤ ጥያቄ የሚፈጥርብኝን እሳቸው እያነሱት ዬለው ጥያቄ ነው ትንሽ በጾም ጉዳይ እንጅ በጾምም ቢሆን እንኳ ሁሉንም አፁአማት ሳይሆን በተወሠኑት ላይ መጾም የለባቸውም እምላቸው አጿማት አሉ እኔ እደሚገባኝ እና የማውቀን ያህል እስካሁን የሠማሁት እና የተማርኩት ባብዛኛው እሳቸው አሁን ሥህተት ነው የሚሉት ነው የተማርኩትሥል የተሠበኩት ለማለት እንጅ ሌላትምህርት የለኝም ሥለዚህበውስጤ ለሠው ያላውራሁት ብዙ ጥያቄ አለብኝ አሁን ከኝህ ሠው ምላሽ እያገኘሁ ነው ብዬ አምናለሁ (እየተሠማኝ ነው እኔ እንድ ተራ የኦርቶዶክሥ እምነት ተከታይ ነኝ ግን እደኔ መሠል ብዙዎች ይኖሩ ይሆናል እኔ እማምንበት ሠውየውን አቅርቦ መወያዬት እንጅ በሁሉም ጉዳይዎች መሥማማት ባይኖር በተወሰኑት ላይ መነጋገር እንጅ በቲፎዞ በቁጥር ብዛት ጥቂቶች ናቸው ብሎ መግፋት ልክ አይደለም እጅግ ብዙ እሚያሻሙ ግራ እሚያጋቡ የእዬሱሥ ክርሥቶሥን ዋጋ የዋጡ የልምምድ ትምህርቶች አሉ ግን በኔ ቢገለፁ የማያምሩ ግን የማላምንባቸው የእየሱስ ክርስቶሥን ዋጋ የሚያሳንሱ የቅዱሳን ገድል እየተባል የምንሠበከው ትብትብ አለ ። እውነት በተከታይ በብዛት እና በተከታይ ማነስ አይደለም ሁሉንም እንተርቪዎች አዳመጥኩ ከእኝህ ሠው ጋር በ90% 100 እሥማማለሁ ።
@user-yh3pq9wk9n
@user-yh3pq9wk9n 5 месяцев назад
እኔ ቤተክርስቲያንን እንደ የክህደት ትምህርት ቤት አድረጌነው የምመለከታት በዚ ሰአት ደጇንም አልረግጥም😢 ግን ደሞ ሙሉ ለሙሉ እረግፍ አድረጌ እንዳልተዋት ደሞ የረሶ አይነት በሳል አባቶች አሉ የግዜ ጉዳይ ይሆናል እንዲ የተረት አባቶች ከቤተክርስቲያን ተጠራርገው ለእውነተኛ አባቶች ቦታ በሚሰጥበት ግዜም እመለስ ይሆናል! ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ፅጌ
@emebettemesgen9901
@emebettemesgen9901 5 месяцев назад
ልክ እንደኔ
@user-du7rm6ij1g
@user-du7rm6ij1g 5 месяцев назад
የሚገረም ሰዉ /ድንቅ ሰዉ እዉነት አረነት ያወታል።🙏🙏🙏
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 5 месяцев назад
Yeha Teyaki Journalist ❤❤❤ Amazing 👏 Betam Matured neh. Ende ante aynetun gobez wetat le orthodox Yabzalat ❤❤❤
@emebettemesgen9901
@emebettemesgen9901 5 месяцев назад
ዋዉ መሪ ጌታ በእውነት ፅጋ ይብዛሎት እውነትን የያዘ ሰው ያስታውቃል ንግግሮ እራሱ እንዴት ይማርካል ተባረኩ ❤❤
@tesfaale7756
@tesfaale7756 Месяц назад
እግዚአብሔር አብዝቶ የባረካቸው አባት፣ አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክዎ፣ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን፣ ወንድማችን ፕሮግራሞችህ እጅግ አስተማሪዎች ናቸው፣ እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ!!
@mulla5373
@mulla5373 5 месяцев назад
የእግዝአብሔር ፀጋ ይብዛሎት መሪጌታ ፅጌ ፥በእግዝአብሔር ቃል እውቀት እየተበረክን ነው። ጠያቅውም የመድሐን መንገድ ይብራልህ፥ እግዝአብሔር ይበርክህ
@hermelawolde1950
@hermelawolde1950 5 месяцев назад
ስወዶት መሪ ጌታ ፀጋ ይብዛሎት አባታችን 🥰😍
@minashawutirajo
@minashawutirajo 5 месяцев назад
የእውቅትንና የማስተዋል መንፈስ የሰጠው እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በረከቱ ለመርገታ ጽጌ ይሁን ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው
@user-hl5mn7fp7v
@user-hl5mn7fp7v 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርኮት መሪ ጌታ እረጂም እድሜ ና ጤና ይስጥልን የጠለቀ የተፈወሰ እውቀት አለወት' አንተም ጠያቂው ተባረክ ባብዛኛው በስርአት ነው የምትጠይቀው
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 5 месяцев назад
መሪጌታ ፅጌ እንደመሩ ኑሩ ጌታ ዘመኖትን ይባርክ🎉ጋዜጠኛውም ገብቶሀል የህብረተሰቡን ጥያቄ ነው የምታንፀባርቀው ተባረክ 🎉 ግን ልቤ ሲጠረጥር በርቶልሀል የሚል ግምት አለኝ።
@meheretieraday1360
@meheretieraday1360 5 месяцев назад
መሪ ጌታ ጌታ ይባርክዎት እርስዎን አምላክ ለዚህ ክፉ ዘመን እውነቱን እንዲያስረዱ አስነስትዎታል ቢሰደዱም ስለ ጌታ ነውና ይበርቱ
@kidstteferra9557
@kidstteferra9557 5 месяцев назад
መሪ ጌታ እንደው የምሎትን ቃል አጣው እውቀትን እንደ ውሀ ነው የጠጡት:ፀጋ ሰላም ይብዛሎት:እድሜወትን ያርዝም:ድንቅ ኖት።
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 5 месяцев назад
Betam Asteway wetat neh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በዚህ ፕሮግራም ብዙ ጠቃሚ ትምህርቶችን አግኝተናል ወደ ፊትም በዙ እንማራለን ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ጌታ እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው 🙏 እሱንም አምነን እንደን ዘንድ የልባችንን አይን ያብራልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙌
@user-kh2bm7jz7f
@user-kh2bm7jz7f 5 месяцев назад
Meri geta tsige kesmu belay yehonewn eyesusin agitewal
@kenasajaleta3864
@kenasajaleta3864 5 месяцев назад
ከብሩ ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን! የሚያበረልን እሱ ብቻ ነውና።
@tsiyonawitberhe4828
@tsiyonawitberhe4828 5 месяцев назад
Yhe lej ewnt bekerbu tehadesso yhonal ❤❤️❤
@Abel-ez1iz
@Abel-ez1iz 24 дня назад
Kezas
@edenhaile9839
@edenhaile9839 5 месяцев назад
ይመቻችሁ 🙏
@selam-rs1ob
@selam-rs1ob 5 месяцев назад
Amen tsega yibzalot❤
@user-fg6uu5do6e
@user-fg6uu5do6e 5 месяцев назад
እንዲህ ዓይነት ኦርቶዶክሳዊ ሊቅ አይቼም ሰምቼም አላውቅም።ዓሣ በብልሃት ተጠርጥሮ እንደሚበላ የመንፈሳዊ ትምህርት ብልቶችን አንድ በአንድ እየለዩ የሚፈትቱ ሰው ናቸው።እግዚአብሔር ይባርካቸው።ለኛም ይጠቅሙን ዘንድ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@djegnaw4341
@djegnaw4341 19 дней назад
መሪጌታ አንድስ እንኳ የቸገርዎት ጥያቄ ያለወኖሩ አድናቆቴን ልገልፅልዎት አስገደደኝ በርቱ። ጠያቂው ወጣት ያለህም ዕውቀትም ሆነ እውነትን ፍለጋ የምታረገውን ጥረት አደንቃሁ። በመጨረሻም በአንድ እንደምትሆኑ ተስፋ አለኝ።
@minichel1523
@minichel1523 5 месяцев назад
egziabher ybarkot
@GEZISHASEFAW
@GEZISHASEFAW 5 месяцев назад
Wow 🤩 such a brilliance ❤
@fikrelema3682
@fikrelema3682 5 месяцев назад
መ/ታ ጥሩ ትም/ት ነው ያስተማሩት እውነተኛ የተማሩ መ/ታ ናቸው ኦርቶዶክስ መስቀል ቤዛነ ብላ የሚታምነው ፅጼ መስቀሉን ነው እንጅ የኢየሱስ መከራ ነው የሚባል አስተምሮ የላትም ያቀረብከው ጥያቄ በጣም ጥሩ ነው ስለ ታቦት በደንብ ጥያቄ አቅርብልኝ በቂ መልስ መስጠት የሚችሉ ናቸው በዚህ ጌታን እናመሰግናለን
@mebratfenta5865
@mebratfenta5865 5 месяцев назад
እውነት አርነት ያዎጣል እግዚአብሒር ይባርከዎ ቀጥሉበት
@adamfessha7808
@adamfessha7808 5 месяцев назад
ጎበዝ እና ብልህ ለመማር ለማወቅ የቀና ልብ ያለው ጠያቂ ከ ድንቅ መምህር ጋር ።በጣም እየተማርን ነው ከውይይቱ ተከታታይ አርጉት
@RO-dx2pr
@RO-dx2pr 5 месяцев назад
Both of you ❤U
@user-lu9qw5ln5e
@user-lu9qw5ln5e 5 месяцев назад
ጀግና እና አዎቂ መረጌታ ኖት በእዉነት
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 5 месяцев назад
መሪ ጌታ ጽጌ ለእውነት መቆሞትን በጣም አደንቀለሁ ጸጋው ይብዛሎት ጥያቄ የምታቀርበው ጋዜጠኛ ተባረክ ሙገትህን ጥያቄዎችህ ነገሮችን አጣርተን እንድንረዳ ይረዳል ተባረክ ! ለቤተክርስቲያን የተደሀሶ ግዜ ይምጣ በቤተክርስቲያን ውስጥ ብዙ ታሪክ ኮተት አጋንታዊ አሰራር በዛ ውሸት በዛ 😢እግዝአብሄር ይቅር ይለን የመጽሀፍ ቅዱስን እውንታወችን የሚገልጹ ይብዙ የህዝብንም ልብ ለእውነት ይከፈት ምህረቱ ይዛልን !!
@charligebeyaw7915
@charligebeyaw7915 5 месяцев назад
መሪጌታ ጽጌ♥♥
@siszed3207
@siszed3207 5 месяцев назад
መርጌታ በርቱ ቢዙ ሰዎች አሉ እንደ እርሶ እዉነትን ፈላጊ ኦርቶዶክስ ዉስጥ። እኔም ከነሱ መሃል አንዱ ነኝ። የገታ ጸጋ ይብዛሎት።
@adinatamerat3102
@adinatamerat3102 5 месяцев назад
I have respect for mergeta Tesgie and also the young man. I am so proud of Mergeta Tsegie. I learned a lot from you, abatachen 🙏🙏Jesus Christ is the lord almighty and he is the only way to father God!!! Amen amen 🙏
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x 5 месяцев назад
መሪ ጌታ ፅጌ ስጦታው ሕይወትዎን ዘመንዎን የባረከ አምላክ ይክበር ይመስገን። ሕዝበ ክርስቲያኑን ከብዙ ውስብስብና እውቀት ጉድለት የሚያወጣ የወንጌል እውነት በግልጽ በመናገርዎ ሁሌ ደስየኛ ነኝ። ጠያቂውም ብትሆን የነጠረውን ቃለ እግዚአብሔር እየገባህ ነው ግን እውነቱን እንዳያመልጥህና ፍርዱ ከባድ እንዳሆንብህ ተጠንቀቅ።
@minichel1523
@minichel1523 5 месяцев назад
interviw yemtadergew lig egziabher ybarkh
@almaztesfamariam868
@almaztesfamariam868 5 месяцев назад
Tebareku tebareku,may the Lord bless you more and morerrrrr
@iyaasuugalgalo2233
@iyaasuugalgalo2233 3 месяца назад
ልብሳቸውን ያውልቁ ጥምጣማቸውንም ይፍቱ የሚሉ ሰዎች ተሳስተዋል። እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ። ነገር ግን እንደዚህ አይነት ሐይማኖታዊ አለባበሰ የለበሰ ሰው ማየት በጣም ደስ ይለኛል። መሪጌታ ጽጌ ጌታ ይባርካቸው።
@Emblba
@Emblba 5 месяцев назад
❤❤❤
@wondwosensolomon8106
@wondwosensolomon8106 3 месяца назад
መሪ❤❤
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 5 месяцев назад
የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና፡፡ 1ቆሮ 1፡18 እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፡ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአህዛብም ሞኝነት ነው፡፡1ቆሮ 1፡23 ነገር ግን የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንደ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልኝ በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው፡፡ 1ቆሮ 30-31 የዳነው በመስቀሉ ሳይሆኑ በመስቀሉ ቃል ነው እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው! በመጀመሪያ ቃል ነበረ፡ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፡ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ፡፡ ዮሐ1፡1
@minichel1523
@minichel1523 5 месяцев назад
teredtehachewal betam slemtsetachew kbr tebarek
@user-hl5mn7fp7v
@user-hl5mn7fp7v 5 месяцев назад
እኔ ወንጌላዊ አማኝ ነኝ በኔ አመለካከት እና በአብዘሃኛው ሰው በልብስወ ምንም ቅሬታ የለብንም ጠያቂው ማደናገሪይል ይበለው እንጂ ሰው ለሚናገሩት ነገር የበለጠ ትኩረትብ ስለሚስብ ምንም ችግር የለውም አውልቁ ብለው ሃሳብ የሰጡም ወገኖች ይሄ ጠፍቶቸው ሳይሆን እንደው ምን አጨቃጨቀወት ብለው ይመስለኛል መሪ ጌታ አሁንም እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርከወት ጠያቂውም ተባረ የእግዚአብሔር ፀጋና ምህረት ይብዛልህ
@elsabethmamo639
@elsabethmamo639 5 месяцев назад
Merigete, selekewon lakulegne
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 5 месяцев назад
መሪ ጌታ ፅጌ ተምረው ያገኙትን ማዕረግ ወይም ሙያዊ ትምህርት ማንም ልሽርባቸው/ልቀማቸው አይችልም
@AB-rf2tb
@AB-rf2tb 5 месяцев назад
ጠያቂውን አደንቅሃለሁ:: ትችቱን አልፈህ/ችለህ ስለጠይካቸው
@nardossileahi707
@nardossileahi707 5 месяцев назад
Nice God bless Ethiopia!!
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 5 месяцев назад
ለእውነት መሟገት፣ በእውነት ጎን መቆም ምስጉን ያደርጋል!!❤❤❤❤
@abinetbekele8130
@abinetbekele8130 5 месяцев назад
Siwedache aba edemena tena yestot Aba balebto selam nachw ahun lay tenachw selam new
@tigisttamiru2907
@tigisttamiru2907 5 месяцев назад
God is with you kep up it❤❤
@almaztesfamariam868
@almaztesfamariam868 5 месяцев назад
Please keep it up teaching us.
@MesfinBergene
@MesfinBergene 5 месяцев назад
l like you .your best man god bless you ❤❤❤❤
@woizertesfaye61
@woizertesfaye61 5 месяцев назад
I like you. I am happy you tell the truth
@ChuHeza
@ChuHeza 5 месяцев назад
wow ww
@seifudagimbe.eyesuskirstos428
@seifudagimbe.eyesuskirstos428 5 месяцев назад
❤❤❤a❤❤❤Tebareku
@anchinalu3250
@anchinalu3250 5 месяцев назад
አንተ ወንድም እግዚአብሔር ይፈልግሃል. አንብብ በርታ ❤❤.
@minichel1523
@minichel1523 5 месяцев назад
gaztegawm tebarek
@laveleable
@laveleable 5 месяцев назад
Jesus is lord!very entertaining !🙏✝️🙏✝️
@yowhanazekrstos4239
@yowhanazekrstos4239 5 месяцев назад
መሪጌታ ፅጌ እግዚኣብሄር ኣምላክ ይባርኮት እንዴት እርሶን ማግኘት እችላለሁ ብዙ ያልበራልኝ የምጠይቀው ጥያቄ ነበረኝ
@user-tekami-b3d
@user-tekami-b3d 5 месяцев назад
ጠያቂ አትስማው ሊያስትህ ነው
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 5 месяцев назад
😂😂😂 Kinat newo??
@Emebetmesfin-i3r
@Emebetmesfin-i3r 2 месяца назад
እንዴ ጠያቂው ወንድም መጠየቅ ያለብህ እባክህ ጠይቅልኝ. ቤተ ክርስትያን አሳምና አስተምራ ሾማ ሸልማ ካስተማረቻቸው ውጪ ከሆኑ ክህደት ፈጸሙ ማለት ንው ስለዚህ ይወገዙ ዘንድ ግድ ነው እውቀት አያድንም ከሳጥናኤልም በላይ ስልጣን እውቀት የተሰጠው አልነበረም ነገር ግን ለዘለዓለም ወደቀ ደግሞስ ከቤተክርስትያን እበልጣለሁ ማለትስ ምን ማለት ነው ማንም ሰው ብሎ ደፍሮም አያውቅ
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 5 месяцев назад
He can wear whatever he wants that's his business. Leave him alone he is icon, God gives him wisdom 🙏
@mesfinyo3046
@mesfinyo3046 3 месяца назад
እውነት ሲገለጥ ብርሃን ፍንትው ይላል፡፡ ለካ በክርስቶስ ስም ለጣዖት ስንሰግድ ኖረናል፡፡ ኦርቶዶክስ ፍፁም ለውጥ ያስፈልጋታል፡፡ እንደ መሪጌታ ፅጌ ስጦታው ዓይነት ያላችሁ አገልጋዮች በየንስሃ ቤታችሁ እየሄዳችሁ እውነትን ግለጡት፡፡
@deboratadesse6675
@deboratadesse6675 5 месяцев назад
መሪጌታ ፅጌ ጌታ ዘመኖት ይባርክ ልብሱ እዳይተው በኛ በአማኞች ቤተክርስቲያን ቅጥያጣ አለባበስ ወደቤተክርስቲያ የምንሔድ አይመስልም በደንብ መነገር አለበት ታአድሶኦች ልብሳችሁን እዳትቀይሩ ዘማውምንም በወንጌ አማኙ መስተካከል ያለበት አለባበስ እና አዘማመር ነው
@Learning2801
@Learning2801 5 месяцев назад
በቂ ድምፅ ስጡት እባካችሁ
@biniamalemayehu2324
@biniamalemayehu2324 5 месяцев назад
እኚ ሰውዬ በአቋም ደረጀ ከእኔ ጋር ይመሳሰላሉ።
@elsabethmamo639
@elsabethmamo639 5 месяцев назад
Merigeta tenekara sew not ename orthodox nege yemamenew mestihafe qedusen becha new zemenoten geta Eyesuse yebarek
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na 5 месяцев назад
ጠያቂው ሰውዬ ይፈራል መሰለኝ ወሳኝ ጉዳዮች ለነገ ይቀጥራል በአሳማኝ ጉዳይም የራሱን ውሳኔ አይገልፅም።
@AMEN271
@AMEN271 5 месяцев назад
የመሪጌታን ስልክ ፈልጌ ነበር ?
@ejigayehuadnew1075
@ejigayehuadnew1075 4 месяца назад
Did you guys stop the program before the fasting over we still have 4 weeks . That means you should have 4 more program at least.
@tsegayealemayehu175
@tsegayealemayehu175 3 дня назад
ማዕረግ ልገፈፍ ይችላል ግን በሙያ ማስፈርት አሟልተህ ተምረህ የወሰድከውን ማዕረግ መሻር አይቻልም ለምሣሌ አንድ 5 አመት ተምሮ የተመረቀን መሃንድስ አንተ እንጅኔር አይደለህም ብለህ መሻር አትቸልም!!! ሌላ የተሰራ ችግር እስካሌላ
@samijesus9953
@samijesus9953 3 месяца назад
ጌታን እይ ምን መሰቀያው ላይ አስተከለህ
@berhanegebrhiwot
@berhanegebrhiwot 5 месяцев назад
ወንድምከሳቴብርሀን ፕሮግራምህደስይለኛል ሁሉምነገርመርምሩአውነቱንያዙተብሎተጽፏል።ስለዚህአንተሰዎችንአየጋበዝህአስተምሩንቢነቅፉህአይክፋህ ኢየሱስምተነቅፏል ።የሞርጫጉዳይነው።
@tesfayketema6587
@tesfayketema6587 5 месяцев назад
ሙሴ ቤዛ ያሎው እግዝኣቢሂር ነው ፡ሙሴ ቤዛ የሆኖው እንደሞ ለእስራኤል ህዝብ ነው፡ ክርስቶስ የተሰቐለለት እና ክርስቶስን ያሳቓየ መስቐል ግን ቤዛ ያሎው ማነው ፡ቤዛ የሆኖውስ ለማነው ፡ስለ ጽድቅ ስለእኛ የሞተ ነው ወይስ እሱን የገደለ መስቐል ቤዛ የሚሆኖው ፡እግዝኣቢሂርስ ምን ይል ይሆን ፡ክርስቶስን ለመግደክ በሰው እጅ የተሰራው የእንጨቲ መስቐል ቢዛ ተባህለ ፡
@minichel1523
@minichel1523 5 месяцев назад
yezemenu mrt memhr lekrstos erasun yesetew
@mobileinfo2147
@mobileinfo2147 5 месяцев назад
፨ስህተት : 1ኛ. መርጌትነት ሙያ ቢሆንም ተቋሙ (ኢኦተቤ) የሰጠውን መንጠቅ ይችላል። ሰውየው፡ “እውቀቴን መውሰድ ምናምን” የሚለው አመክንዮ ስህተት ነው። መንጠቅ ማለት እኮ የሙያው ባለቤት ከዚያ ጊዜ ጀምሮ የሚሰጠው አገልግሎት ተቋሙን አይገልፅም አይመለከትም፡ አባል አይደለም ማለት እንጂ ለወታደሩም ቢሆን ከአዕምሮ አውጥቶ መውሰድ እንዳልሆነ ይታወቃል። 2ኛ. የኔ ማለት አንድ አካል/ተቋም/ግለሰብ በዛሬው ማንነቱ የሚጠቀምበት/የሚገልጽበት ማንነትን የሚያንጸባርቅበት ነገር ሁሉ ነው። ስለዚህ የኔ ማለት ስህተት አይሆንም። 3ኛ ስለመስቀል መሪጌታው ያለው አረዳድ ስህተት ነው። የኢኦተቤ ኢየሱስን ትታችሁ መስቀል አምልኩ አትልም። እኔ መስቀል ማለት መከራ፡ የኢየሱስ ስቃይና ቤዛነት ማስታወሻ፡ የጌታ ፍቅር መግለጫና የእኔም ፍቅር ማስታወሻ ነው። መስቀሉን የሚመለከት በአንገቱ ላይ የሚያስረው ሁሉ ኢየሱን ፍቅሩን ያያል፡ ይመሰክራል፡ ያስባል። ይህ ዕይታ ለስዕላትም፡ ለህንፃ ቤተክርስቲያንም ያገለግላል። እኔ የማውቃት ቤተክርስቲያን ማዕከሏ/ጉልላቷ ኢየሱስ ሆኖ እርሱ ያከበረውን የምታከብር የጠላውን የምትጠላ ናት። በዚህም መሰረት እናቱን፤ ስለ እርሱ ዋጋ የከፈሉ ሰማዕታትን በዕርሱ መንገድ ተጉዘው ለእኛ አርዓያ የሚሆኑ ፃድቃንን ወዘተ የምታከብር ናት። በተረፈ ግን ቤተክርስቲያኗን በአስተዳደራዊ ችግሮች መተቸት ተገቢ ነው። ብዙ ችግሮች አሉ። አስተምህሮው ላይ የሚነሳው ግን በብዛት ስህተት ነው።
@yuelberaki9178
@yuelberaki9178 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 5 месяцев назад
😂😂😂 Ye Kinat wora
@user-tekami-b3d
@user-tekami-b3d 5 месяцев назад
ጥሩ comment እየሰጠህ ያለው ያው ያንተ ቢጤ መናፍቅ ነው እንጂ በጥንቃቄ የተማረ የተዋህዶ ልጅ አይደለም:: የተዋህዶ ልጅ መሰረት ያለው ስለሆነ አይደለም እንዳተ ያለ የእናቱን ጡት ነካሽ ማንም አያነቃንቀውም
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 5 месяцев назад
Orthodox teklala sedeb becha chuhet becha newo yemtawkut? 😮ere Metsehaf kidus Anbebu
@minichel1523
@minichel1523 5 месяцев назад
tera afecholye bedegafiy tafnew wengel yemiastemrewn menafik ylal eyesus malet new menafk weys bekrstos mafer???
@mariyostadele3363
@mariyostadele3363 3 месяца назад
ከዚህ በላይ መሪጌታ አለንዴ???
@captainayub6482
@captainayub6482 5 месяцев назад
አይ ጠያቂው ጥይቀህ ብታስጨርስ ምነው ቢት በኩል መልሱን እንስማው እንዲህ ያለ ምስክርነት የት ነው እምንሰማው ትምህርቱን ታግሰን እንስማው ዘላለምን ያየ ከምድር አይደለም ሁሉ ከሰማይ ነው ተምሮ ላልኖረው ወየው ለራሴ ነው !!
@gezahegnemulatu4109
@gezahegnemulatu4109 5 месяцев назад
ሳቄ ፡መንሸራተት ወደታች እንጂ ወደላይ ነዉ😂😮
@samijesus9953
@samijesus9953 3 месяца назад
"ጭንቅላቱ" ይሻልሃል አይ ወንጌልብየገባው ሰው ትልቅ ብለው ሰዎች የሚመኩበትን ነገር ቅልል ኢየሱስን ብቻ ማግዘፍ ይገርማል።
@giezemedia1562
@giezemedia1562 5 месяцев назад
ወንድሜ መሪ ጌታን ብትሰማቸው ይሻልካል /የምታደርገው ሙግት ለእኛ እንደሚጠቅም አውቀ ከሆነ እሽ . እሳቸው በእኛ ዘመን እ/ር ያስነሳቸው ያስተማራቸው የመከራቸው ይቺን አለም የናቁ ለስጋ ያልኖሩ ለእንጄራ ብሎ የተደበቁ አሉ
@mathewosterfa
@mathewosterfa 5 месяцев назад
አባቴ "አዳኝ ጌታ ብቻ" በማለትዎቱ ያበራሎት ጌታ ይመስገን:: ግን ግን ክርስትና መልክ የለውምና ይሄንን ጥምጣም እና ቀምሱን የሚለብሱበት ምንም አሳማኝ ምክንያት ያለዎት አይመስለኝም:: በዚህ ቪዲዮ ላይ እራሷትን በአንፃራዊነት ከወጣቶቹ ጋር አመዛዝኖ ያቅረቡትም ልክ አይደለም::
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 5 месяцев назад
Orthodox teklala sedeb becha newo yemtawkut?? Lemen Metsehaf Kidus Atanebum?? 😂 Metsehaf Kidusawi Teyake Seteteyeku Melse 😅selelalachu Sedeb , Eregman Tenkola newo Yemtawukut?? Geta Yedreselachu
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 5 месяцев назад
Read Your Bible
@user-tekami-b3d
@user-tekami-b3d 5 месяцев назад
ቤተክርስቲያንን ትተች ዘንድ አንተ ማነህ? ጴንጤ ጋር ሄደህ አልሳካ ሲልህ ተመልሰህ መርዝህን ልትረጭ መጣህ መኖክሴዋን ሚስትህን ከገዳም አስወጥተህ ለዚህ መከራ ዳረካት ኧረ ተው ተማር
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 5 месяцев назад
😂😂😂 Orthodox teklala sedeb becha newo yemtawkut? 😅 ere Esti Metsehaf Kidus Anbebu😂😂😂 ayneksachehum. Ewunetu yeberalachehuwal
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 5 месяцев назад
Orthodox teklala Tenkola sedeb zemut sekar Zeregnenet hufff Ke Orthodox Yawetan Geta semu Biruk newo HALLELUJAH HALLELUJAH ♥️ 🙌
@user-tekami-b3d
@user-tekami-b3d 5 месяцев назад
መናፍቅ የሚለየው በትእዕቢቱ ነዉ: ልክ እንደ ዲያቢሎስ
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 5 месяцев назад
😂 Orthodox Teklala sedeb becha newo yemtawkut. Metsehaf kidus Anebebu
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 5 месяцев назад
😂😂😂 Orthodox teklala sedeb becha chuhet becha Bado chuhet becha Metsehaf kidusachun anebebut esti 😅Ayneksachum
@tayechefo6312
@tayechefo6312 5 месяцев назад
Why are you hiding?
@Teyakiw
@Teyakiw 5 месяцев назад
hiding what? i am the "ጠያቂው" 🙂
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 5 месяцев назад
😂 Awo be Buda endatbelut medebek alebet. Ena Endewum DEMTSUN endatmuwartubet Etselyletalhu. Geta Eyesus Bedemu Yeshefnewo Amen 🙏 Tebareklgne bro. U are really Matured servant of God!!
@yaredtekelyohannes18
@yaredtekelyohannes18 3 месяца назад
❤❤❤❤
Далее
Самое неинтересное видео
00:32
Просмотров 401 тыс.