Тёмный

በሌለሁበት ጉድ ሰሩኝ! ለ 7 ዓመት ከውጭ ወደ ባንክ የላኩት ብር ሃገሬ ስገባ ከባንክ ያልጠበኩትን ጉድ አረዱኝ! Eyoha Media |Ethiopia | 

Eyoha Media
Подписаться 575 тыс.
Просмотров 204 тыс.
50% 1

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Опубликовано:

 

31 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 904   
@EyohaMedia
@EyohaMedia Год назад
የፋሲካን RU-vid channel በዚህ ሊንክ ያገኙታል 👉 youtube.com/@fasigayewollolejitube
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 Год назад
ድርድር ሳይሆን በህግ ትቀጣ ለቀጣዉም ት/ት ይሆናል ብዙዎች አልቅሰዋል
@andinet78
@andinet78 Год назад
p
@user-tr1bq4zs5u
@user-tr1bq4zs5u Год назад
እርየጎደኛየምብር800ሺብርአውጥተውበታልወላሂየትእናሥቀምጥ
@merkojo4570
@merkojo4570 Год назад
Eyoha media በዚህ ነገር በደንብ ስሩ እኔ አሁን በውጭ ነው ያለውት እና ባንክ የከፈትኩበት ስልክ ቁጥሬ ሰው ጋር ነው ያለው እንደዛ እኔም መውጣት ይችላል ወይ !!
@user-oe2vd5qp8s
@user-oe2vd5qp8s Год назад
​@@merkojo4570 እኔ እራሱ
@user-fu1mg9je5n
@user-fu1mg9je5n Год назад
ጋዜጠኛው ትህትናው የፊቱ ፈገግታ አጠያየቅ አደማመጥ ይብቃ ይከተት ነው ሳላደንቅህ ባልፍ ንፍግነት ነው ነፍ አመት ኑርልኝ
@edenagabis5556
@edenagabis5556 Год назад
በጣም አሜን
@uaeead407
@uaeead407 Год назад
እዉነት ነዉ
@habesha9871
@habesha9871 Год назад
Awo yerek meadu alemeseged new
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Год назад
Ename titinaw germogiale fetary ybarikewu.ewunte newu.
@conniebistat9930
@conniebistat9930 Год назад
ትህትናህ አቀራረብህ እውነትን የሚያንፅባርቅ ሆኖ ይታያል!!! በጣም ደስ ይላል! የእውነት ስው በጠፋበት ዘመን በአንተ ላይ የሚታየው ምስክርነት በሂወትህ የምታሣይ ወንድም ትመስላለህ:: ተባረክ!!!
@hiwot6050
@hiwot6050 Год назад
እዮሃን እንደኔ የሚወድ 👍👍👍🇪🇹🇪🇹 ሰላም ለ ሀገራቸን 🙏
@Holylove260
@Holylove260 Год назад
በፍፁም መደራደር የለብሽም ባንኩ ሰራተኛውን ቀጥቶ ገንዘቡን ለደንበኛው መክፈል አለበት ያለዚያ ባንኩ ታማኝነትን አጉድሏልና ባንኩ ተጠያቂ ነው::
@endashashdebella2441
@endashashdebella2441 29 дней назад
እውነት ነው መደራደር የለብሽም በህግ ጨርሽው
@hirut7396
@hirut7396 Год назад
የአረብ አገር ጀግና ናት ግን ልፍታን ድካማን እሚያውቀው ፈጣሪ ብቻ ነው ግን ብዙዎች ሳያውቁ ይስድቡናል ክብር ለጀግኖች እህቶቻችን ❤❤❤
@najahtn809
@najahtn809 11 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭
@wosilaworkicho858
@wosilaworkicho858 10 месяцев назад
😢😢😢😢😢
@Tube-ox6kt
@Tube-ox6kt Год назад
ዉይ ባጣም መልካም ሰዎች አሉ እኔ ላክስቴ የባዓል መዋያ እንኳን ብየ የላኩትን አስቀምጣ ነው ምትሰጠኝ ገንዘቡን ጠልታ ሳይቸግራት ቀርቶ ሳይሆን የኔን ስቃይ ስለምታስብ ነው ከዘንዶ አፍ ያወጣሽሽውን ነበር ምትለኝ
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Год назад
ምስኪን ፋሲካ ምን ሆነሽ ነው የኔ እናት😢😢በጦርነቱ ቤተሰቦቿን አታ ብዙ ተሰቃይታ ነበር ከዛም ስታገኛቸው የተሰማት ደስታ ደሞ❤አሁን ደሞ ሌላ እግዚኦ ሀቅሽን እግዚአብሔር ያስመልስልሽ
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 Год назад
የእግዚአብሔር የድካምሽን ይመልስልሽ እህቴ እኛ ስንት ነገር እየተፈራረቀብን እየሰራን የምናገኘውን ብር የሚበሉ ሰወች ደማችንን እደጠጡ ነው የምቆጥረው
@user-qv6cg3os4v
@user-qv6cg3os4v Год назад
ጋዜጠኛ አለምሰገድ ድምፀ መረዋ!!❤❤❤
@worknehnerea8322
@worknehnerea8322 Год назад
ኩሁሉም በላይ ተጠያቂ የሚሆነ ባንኩ ነው ይህ መንግሥት ባለበት ሀገር እንዲህ አይነት አይን ያወጣ ለብነት መኖሩ በምጣም ያሳዝናል አይዞሸ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@narditube4378
@narditube4378 11 месяцев назад
በጣም
@saraa4657
@saraa4657 10 месяцев назад
kazii mangiist baafit new ikkoo
@tsiyonfekaduareda501
@tsiyonfekaduareda501 10 месяцев назад
Egg betam yasaferalu
@fatumaasossa6848
@fatumaasossa6848 Год назад
ጋዜጠኛዉ ያለህ ትህትና በጣም አስደናቂ ነዉ ሺ አመት ኑርልኝ አም ሠገድ
@Kiku-Kiki
@Kiku-Kiki Год назад
ማነው አንደኔ አቅራቢው ይህ ጋዜጠኛ መሆኑን ስታዉቁ ሰፍ ብላቹህ ምትከታተሉ🙌🙌🙌ማርያምን ስወደው
@edenagabis5556
@edenagabis5556 Год назад
እኔ
@martamarta2774
@martamarta2774 Год назад
✋✋✋✋😂😂😂❤❤swdw eragatw ygaremle❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
እኔ አንዷ ነኝ አጠያየቁ ከስነምግባር ጋር የተዋጣለት ጋዜጠኛ ነው👍
@yeshitadesse8134
@yeshitadesse8134 Год назад
አሁን ሀሳብ እንዲሰጥ ሚፈለገው በጉዳዩ ላይ ነው በጋዜጠኛው ላይ አይደለም
@user-qe1ju2ms4f
@user-qe1ju2ms4f Год назад
እኔ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ አሜን
@muna7582
@muna7582 Год назад
Amen
@abebamiki4193
@abebamiki4193 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@monaahmad7565
@monaahmad7565 Год назад
amen 🙏
@appapp5138
@appapp5138 Год назад
Amen
@kannsein5607
@kannsein5607 Год назад
ይህ ታሪክ እኔ የማውቃት ልጅ ተመሳሳይ ታሪክ ብሯን ከባንክ አውጥቶ ተበልታለች ይህ ደግሞ የሚሳዮው የባንክ ሰራተኞች እንዝላልነት ነው ።
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Год назад
Correct
@hanagetu398
@hanagetu398 Год назад
Tengager aber belta new
@bizuneshassefa5535
@bizuneshassefa5535 Год назад
Bankochu yetbaberalu ene makwn ena yayeyutn lengerachu andwa Dubai yat ena beraswa akwnt nw mtsgbw keza ehtwa awetach akwentwan setachw
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Год назад
ትክክል ወይ ድፍረት አንደራደር 🤭 ነው እንዴ በፍፁም መደራደር የለብሽም በሙሉ ገንዘብሽን መስጠት አለባቸው " የሌባ አይነ ደረቅ " ደሞ አለማፈርዋ አንቺ ለፍቸሽ ያጠራቀምሽውን ብር እነሱ ያንቺን ብር በወለድ አበድረው ተጠቅመዋል ላንቺ ከነ ወለድ መክፈል አለባቸው ክሰሺ ብርሽን ከነ ውጣ ውረዱ መክፈላቸው አይቀርም በርቺ 🤭 😮🙄😵😪
@berhanugetahun2140
@berhanugetahun2140 Год назад
የባንኩ ሰራተኞች ሳይሆን፣ የባንኩ አስራር የባኩ ድክመት ነው።
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 Год назад
እኔ እናቴን ለዘላለም አመሰግናታለሁ ቃል የለኝም ብር በስሟ ልኬ ስትታመም እኳን ቶሎ መተሽ ውሰጂ ብሞት ነብሳን አይማረው ብለሽ ትረግሚኛለሽ ስለዚህ መተሽ በስምሽ አዙሪ ብላ እኔም ሄጄ እስረከበችኝ እና ቀላል ብር አልነበረም እና ሁሌም አመሰግናታለሁ እናት ትሻላለች ብትበላም ትብላው ሌላው ግን ከባድ ነው
@uaeead407
@uaeead407 Год назад
እዉነት ነዉ
@woynitu
@woynitu Год назад
ደርባባ የተረጋጋች ድቅ እይታ ያላት ትእግስተኛ ልጂ አየሁ አስቡት ስሜቱን በጣም ከባድ ነው እሷ ግን ትልቅ ጥንካሪ የተሞላበት አነጋገር አቤት መታደል አወ እኛ ስደት ያለን ሰወች አድማጪ ደጋፊ በማጣታችን ድካም ብቻ የሆነብን ብዙ ልጆች አለን ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ጤነኞች ነን ጤና የጎደላቸው ብዙ አሉና ተስፋችን እግዚአብሔር ብቻ ነው
@selameyayou8659
@selameyayou8659 Год назад
ግዜው ከፍቷል እህቴ እራስሽን ጠብቂ ❤️ ብርሽን በሰላም በእጅሽ ይግባ በርቺ ❤️
@sb3485
@sb3485 Год назад
አነጋገርዋ ደስ ሲል, ጎበዝ ,አስተዋይ, ጠንካራ ሴት እንደሆነች ታስታውቃለች. እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ..በርቺ
@kingtube6937
@kingtube6937 10 месяцев назад
እጅግ በጣም!!!
@Ros7705
@Ros7705 11 месяцев назад
እኔም አራት አመት የሠራሁት ውሀ በላው ድጋሚ ስደት ተሠደድኩ ተመሥገን በጤና መሥራቴ 😢😢😢
@aahmed6426
@aahmed6426 Год назад
በትክክል መጠየቅ ያለባቸው በባንኮች ናቸው።
@webchannel2572
@webchannel2572 Год назад
😭😭😭😭የእኔ ከርታታ ይሔን በደንብ በህግ መጠየቅ አለብሽ ግን ምን አይነት ሰው ነው በፈጣሪ ፈጣሪ ሀቅሽን ይመልስልሽ የእኔ ውድ እህት ወይኔ እንደዚህ አይነት ነገር ስሰማ በጣም ነው የሚጨንቀኝ
@hayathayat8684
@hayathayat8684 Год назад
Enem 128shi tewesedebji demo eko dewlew balen akawnt Kodi keyrenal bemalet silk edale yalewn hisab wesedut bank sihedi yelem telalfal alu
@user-dm6ku2yb1q
@user-dm6ku2yb1q Год назад
እኔስ ብትይ 6 አመቴ ባካውንቴ ነው የማስገባው አላህ ይሁነኝእጅ ምን እላለሁ
@kelemkelem8116
@kelemkelem8116 Год назад
ባሕሬን የፍቅር ሐገር ናት አሑን ያለሑበት ሐገር ናት ጠፍተን ብንሰራ እንኳን በነፃነት ነው የምንሰራው ሑለተኛ ሐገሬ❤❤❤❤❤❤
@mar-zenebl7ly3c
@mar-zenebl7ly3c Год назад
ባህሬኖች ሰላም ለናተ
@mahramatyos9112
@mahramatyos9112 Год назад
በትክክል ነው እኔም ነው ባህሬን ነው ያለውት ግን የፍቅር አገር 😘😘😘❤️❤️❤️
@lidiya727
@lidiya727 Год назад
ደሞዙስ እንዴት ነው እህት? እህቴ ልትሄድ ፈልጋ ነበር ከዱባይ ይሻላል እንዴ አዲስ ናት ለአረብ ሀገር
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y Год назад
እኔም በጣም የምወዳት ሁለተኛ ሀገሬ❤❤❤❤
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g Год назад
@@mahramatyos9112 ከውጭ ላይ ስንት ነው ደሞዝ እኔም ጠፍቸ በሠራ ንገሪኝ
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Год назад
ይሄ ነገር እየተደጋገመ ነዉ ሲፈልጉ ለፍተን የሰራነዉን ቤት ያፈርሱታል አሁን አሁን ደግሞ ብርም ማስቀመጥ አልቻልንም ይሄ ነገር በዝቷል እንደቀልድ ባታዩት እኔ ከሆነ ባንክ ሀገር ቤት እያለሁ 50ሺ ብር ተቀማጭ እያለው ስደት ወጣሁ በመጣሁ በ5ወሩ አካውንቱ ብሩ የለም ቸክ ሳስደርግ ሄደውም ቤተሰብ ሲጠይቅ መልስ የላቸውም ይሄ ከብት መንግስት እንዴት አሰቃየን🥺🥺
@user-xw2kf7ri5t
@user-xw2kf7ri5t Год назад
አዎ አንዲት ልጅ 370ሺ ብር ጠፋባት ከአካውንቷ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Год назад
እረ በጣም ያሳዝናል, ያሳፍራል ታዲያ የት እንሂድ??እኔም እኮ ባንክ አስገብቼ የለውም ቢሉኝስ?? ስሜት ነበረኝ የሷን ስሰማ ያስደነግጣል አሁንስ እረፍት ገብቶ ለመውጣት እንኩአን በጣም ያስፈራል!
@girma589
@girma589 Год назад
ከብት አንተ ነህ ባክህን
@edenagabis5556
@edenagabis5556 Год назад
​@@user-xw2kf7ri5t😢ወይ ጣጣ አልክም በቃ
@mominamomi2726
@mominamomi2726 Год назад
ከሆነ ባንክ ሳይሆን ግልፅ ተናገሪ ውዴ መማሪያ ይሆናል አትፍሪ
@kiki7863
@kiki7863 Год назад
ባንኩ ብርዋን መመለስ አለበት ይሕን ያስተላለፈው ከስራ መታገድ አለበት😢😢😢
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Год назад
እግዚአብሔር የድካምሽን ዊጤት ያስመልስልሽ ህመማችንን ስለተነፈሽልን እናመሰግናለን እህታችን
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Год назад
እህቴ ተያዝኩ አልተያዝኩ ብለሽ በ ራብ መከራ አይተሽ ያገኘሺውን ገንዘብ እሳ እር ጉዝ ልጆች ምና ምን ብትል ምንም እንዳትሰሚ ገንዝብሺን ተቀበይ 🙏🙏
@kidanabera5960
@kidanabera5960 Год назад
ወይ ጉዳችን እንደዚህም ተጀመረ 😢
@genetkonjo
@genetkonjo Год назад
አለምዬ ጌታ ይባርክክ በጣም መልካም ሰው ነክ የሚመለከተው ክፍል ትኩርት ከሰጠው ጥሩ ምልከታ ነው ማማዬም የልፋትሽን ጌታ በጅሽ ያስገባልሽ ውዴ❤😘
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Год назад
ከሰው ይልቅ ብር የቀደመበት ግዜ😢😢
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Год назад
አለም ሰገድ የማዳመጥ ችሎታህ ጥግ ድረሰ ነው 💞👌👌🙌🙌በረታ 👌👌👌👌👌
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 Год назад
ወይ ግሩም😳😳 ጋዜጠኛው ግን👍👍👍
@thetruthreveal7962
@thetruthreveal7962 Год назад
ሴቶቻችን ይሄንን በደንብ ሰምተዋል ግን ነገም የሚሸወዱት እነሱ ናቸው: እንግዴ እኔ የምለው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@ethiotiru4329
@ethiotiru4329 Год назад
ወይኔ እኔስ ወንድም እህቴን በምን ቃል ላመስግናቸዉ ለኔ እድገት ለኔ ዛሬ መድርስ የነሱ ድጋፍ ድቡሎ ሳንቲም ሳያተፉብኝ አትረፍርፈዉ ነዉ የማገኘው. ዉድ የተወደዳችሁ የማዳም ቅመሞች ልክ እንደኔ እህት ወንድም አሳቢ ይስጣችሁ
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 Год назад
ወይኔ እሄን ሁሉ ተቋቁማ ፈገግታዋ የኔ ማር ጠንካራ ነሽ ግን ባንክቤቱን መክሰስ አለባቹ እሽ ማንን እንመን ጎበዝ😢😢😢😢 እኔ ብሆን አብዳለው
@ef6079
@ef6079 Год назад
አቅራቢው መልካም ስራነው የያዝከው ተባረክ ግን ያሳዝናል መጨካክን 😭
@HaileFikadu-nr6lw
@HaileFikadu-nr6lw Год назад
የኔናት ጌታ የልብሽን መሻት ይሰጥሻል እዳትጠራጠሪ ለሌላው ትልክ ትምርት ነው
@HanaHana-fp2yy
@HanaHana-fp2yy Год назад
በርታ ወንድማችን በተለይ እንደዚህ አይነቱጋ ብታተኩር ጥሩ ትምርት ይሆነናን
@haylu8198
@haylu8198 Год назад
ዋው ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ ነፉግ አንሁን አለምሰገድን አለማድነቅ አይቻልም ወንድማችን በርታ እህቴ አንቺንም የለፋሽበት የላብሽን ፈጣሪ ያምጣልሽ በስደት ላለነውም ለእኛ ልብ ይስጠን
@martagebre7152
@martagebre7152 Год назад
ጋዜጤኛ አለምሰገድ ድምጽህንና ትህትናህን እንዴት እንደምወድልህ እኮ፡፡ ረጅም አመት ከጤና ጋር ኑርልን፡፡
@hadiaa7244
@hadiaa7244 Год назад
እግዚአብሔር ልፋትሽን ለማንም አሳልፎ አይስጥብሽ😢😢 የኔ እህት
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese Год назад
አስቸጋሪ ነው የበላሽ ውስጥ አዋቂ ነው ፋሲካ
@tirhasberhe7938
@tirhasberhe7938 Год назад
ይሔ ድርድር ሳይሆን ህጋዊ እርምጃ መወሰድ አለበት
@janetareda2577
@janetareda2577 Год назад
ብጣም ነው የማደነቅህ አጠያየቅ እርጋታህ እግዚአብሔር ይባረክ ፋሲካ ጠንካራ ሴት የኛ ስቃይ አያልቅም መቼም ጌታ ይርዳን😊
@eyeru1901
@eyeru1901 Год назад
በርቼ እኛ ሃገር ችግር ሲገጥመን እንዲህ አብርተን ከመናገር ለቅሶ ይቀድመናል እና በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ እህት እንዳያታልሉሽ በሕግ አግባብ ተቀበያቸው አውቃ ነው ልብሽን ለማጠልጠል ነውና ብትቀጣ ጥሩ ነው ወጀለኛ መቀጣት አለበት !!
@anchinalukasa1862
@anchinalukasa1862 Год назад
እንደኔ ማነው አለም ሰገድ የሚመቸው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@MimiMisi-sk6sp
@MimiMisi-sk6sp Год назад
የኔ ቆንጆ ስነስርአትሽን ወደድኩልሽ ሺ የለውም እንጂ ሰብስክራብ ሺ ጊዜ አረግሽ ነበር ፈጣሪ ሀቅሽን ያስመልስልሽ
@user-cp9pd8qf9e
@user-cp9pd8qf9e Год назад
የባንክ ሰራተኞች ውስጥ ውስጡን ምን እንደሚሰሩ አናቅም ይጠየቁልን ለሌላውም ትምርት ይሆናል ቀና ብለው እንኴ በደንብም አያዩም ሀቅሽን ፈጣሪ ይመልስልሽ
@warkmeoko
@warkmeoko Год назад
ፋሲጋ እግዚአብሔር ሀቅሽ ይመልስልሽ እፍፍፍ😢😢😢 ባክቤቱ ይጠየቁ ስደት የደከመ ብቻነው የሚያውቀው😢😮 እኔ ቤተሰቦችሁ እጅግ አመሰግኑልኝ። አንድ ብር ሳይነኩብኝ ። አሁን 6ክላስ ቤት ከተማ እያሰሩልኝነው ፈጣሪ ከረዳኝ ከአንደወርበሓላ ይመረቃል😢😢 ጀግና እህት አለች እኔም ገዘቤ ዝብዬ አልሰጥም። ቀልድ የለም እኔ ሀያአራት ሰአት ደክሜነው የምስራው
@diborab7820
@diborab7820 Год назад
ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለዉ ነገር እጅግ ያሰጋል 😢😢 ለ investment ታማኝነት የለም !! ካገር ዉጪ ላለ ሰዉ ሁሉ ነገር ስጋት ነዉ 😢😢 እህቶቼ ብራቹን ይዛቹ ሄዳቹ ምታረጉትን አርጋቹ ብትመለሱ !!! 😢
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob Год назад
❤❤❤❤አለም ሰገድ ስውድህ የተረጋጋ ነህ እኮ እማማዬ ሀቅሽን እግዚአብሔር ይመልስልሽ የስደትን ነገር የሚቃ ያቀዋል
@mestitube8444
@mestitube8444 Год назад
ፋሲካየየ ወይኔ የሰደት እህቴ ምን አይነት ጊዜ ነው አይዞሽ😢
@mestitube8444
@mestitube8444 Год назад
አው ባህሪን ነው የማውቃት ከሁላት አመት በላይ የዮቱብ ጎድኛየ ናት
@zahara122w8
@zahara122w8 Год назад
እውነት ነው ወገናችን ስማችን አስቀያሚ ኑሯችን የወታደር 😥😥😥
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Год назад
ኧረ መላ በሉ ፈልጉ ወዳጅ ዘዶቼ ለፍተን ለፍተን ስንገባ አገራችን ከንቱ ነዉ ለፋቴ
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 Год назад
ይችህ ጀግና ለፍቶ አዳሪ ብራን ብቻ ሳይሆን ካሳም ያስፈልጋታል
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 Год назад
አይዞሽ የኔ ከርታታ ሀቅሽን አላህ ያስመልስልሽኝ ውዴዋ ኡፍፍፍፍ ሌባ ሁሉ የበሉት ይውጣ
@milan8639
@milan8639 Год назад
ስታምሪ የኔ ቆንጆ ለበጎ ሊሆን ይችላል አንችን የመሰልሽ ቆንጆ እዛ በር ተዘግቶብሽ አገርሽ ላይ ባል አግብተሽ ቤተሰብ መስርቺ❤❤
@wm72852
@wm72852 Год назад
በጣም ያሳዝናል ይሄ ታሪክ ትክክል ነው .እኔ እራሴ ገንዘብ ስልክ በኔ ስም የነበረው በሌላ ስው ስም ነው ይሉኛል እኛ እኮ ሀገራችን ነው ስንገባ ይሆነናል ብለን ነው ያሳዝናል ምክንያቱ እነሱ የሚሉት ባንኩ ስላልተንቀሳቀስ ነው ይሉናል 😊😊😊
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Год назад
ፋሲካዬ እግዚአብሔር ሀቅሺን ያስመልስልሺ እህት ደግሞ በገዘብሺ የምን ድርድር ነው አምስት ሳትም እዳትተይ ከነወለዱ ተቀበይ የስደትን ሂወት የተሰደደ ነው የሚያውቀው ለምን ከስራዋ አትባረርም የራሷ ጉዳይ ይሄኔ አብራ በልታ ነው
@zuzumedia3401
@zuzumedia3401 Год назад
እኛም ደከመን ዘራፊያችንም በዛ አሏህ ሆይ መፍትሄ አምጣልን
@belgelegesse9754
@belgelegesse9754 Год назад
በጣም
@seadamohammad
@seadamohammad Год назад
በጣም
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o Год назад
ምስኪን የኔ ከርታታ አላህ የለፍሽበትን በእጅሽ ያስገባልሽ የኔ ብጤ ሰው ኖሮሽ ሰው ያጣሽ ሰው ነሽ ኡፍፍፍፍፍ ሁሉም ነገር በፈገግታሽ ትሸፍኝዋለሽ
@emanbelay4275
@emanbelay4275 Год назад
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሌባ ጥርቅም ከሆነ ዘመን አስቆጠረ እኔም በማናጀር ተጭበርብሪያለሁ !!! ኢዮሃ see you soon 😍
@mamijimma5414
@mamijimma5414 Год назад
አንደኛ ሌቦች አይገልፃቸውም ስጠላቸው
@user-bettybelay
@user-bettybelay Год назад
የኔ እህት የላብሽን ውጤት ፈጣሪ ያሥመልስልሽ የሥደትን መከራና ሥቃይ የኖረው ነው የሚረዳው ህሊና የሚባለው ትንሹ አምላክ ኸረ ወደት ሔደብን 😥😥
@nejatmohamedamin9206
@nejatmohamedamin9206 11 месяцев назад
አካሄድሽ በጣም ልክና እንደ ተማረ ሰው ነው በርቺ እውቀትሽ ጥሩ ነው በዚው ቀጥይ በቅርብ ሁሉም ሀቅሽ በጅሽ ይገባል ጎበዝ ነሽ
@Nani-wf7dj
@Nani-wf7dj Год назад
ማንም ያውጣው ሀላፊነቱ የባንኩ ነው መስራት ትችላለች ብለው ነው ያስቀመጥዋት ትልቁ ስህተት ከእርስዋጋ ተደራደሪ ማለታቸው የሆነ ችግር እና የሚያውቁት ነገር አለ ባንኩ ሀብታም ነው ምንም አይደለም ለእነሱ እህቴ አንቺ ለፍተሽ ያገኘሽውን ባንኩ እስከወለዱ መክፍል አለበት የአደራ ገንዘብሽን አስወስድውብሻል እንዳትተያቸው
@Gunatube
@Gunatube Год назад
ውይ እኛ ጉልበታችን አረቦች ገንዘባችን ወሮ በላ ይጫወቱብናል 😢😢😢
@fhgjugh2796
@fhgjugh2796 Год назад
በጣም አለማተደለችን
@AmenBemnet
@AmenBemnet Год назад
አይዞሽ እህቴ ያአረብ ብር ከስንት አንድ ነው የተባረከለት ሳይበላ የቀረ ሁላችንም ተበልተን ተበልተን ይሄው አለን በስደት አለም የሚበሉት ይበዛሉ በሚለው ይስተካከል ጥቂቶች ናቸው ጥሩ የሚሰሩት እውነት የእኔን ብነግርክ ታለቅሳለህ ግን ዛሬም ቸግሮኝ ተሰደድኩ እያመመኝ
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx Год назад
እኛም ምን ተስፋ አለን አረ እባካችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ባንክ ጥብቅ መረጃ አድርሱልን😭
@nomore3027
@nomore3027 Год назад
ተጠያቂው ባንኩ ነው 😢😢
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Год назад
ምስጊን የኔእናት አይዞሺ እግዚአብሔርይርዳሺ ወይ አረብ አገር እኛንጎዳን
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Год назад
ጋዜጠኛ አለምሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ አጠያየቅ የባለጉዳይን ሀሳብ መስማት ፈገግታ 👍
@masartmasarat3419
@masartmasarat3419 Год назад
አይዞሽ ፋሲክ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@NewNew-dk3up
@NewNew-dk3up Год назад
በጣም አሰተማሪ ነሽ ተባሪኪ
@farida1771
@farida1771 Год назад
የኔቆንጆ አይዞሽ ደሞ አትጠራጠሬ እሺ ሁሉ በፈጣሪ ይሆናል ሲቀጥል ጋዜ ጠኛውን ሳላደቅ አላልፍም ❤❤❤
@fiyorinaadmassu4169
@fiyorinaadmassu4169 Год назад
ብሩ እንዴት እንደሚገኝ እናውቃለን እንስማማ ያለችውን ልጅ እኔ ብሆን ዘልዝዬ ነው ስጋዋን ለአሞራ የምሰጥላት አረመኔዎች እግዚአብሔር ይፍረድ ዘንድሮስ ጆሯችን ደማ
@amentube71
@amentube71 Год назад
እህታችን ፋሲካ እንኳን ሰላም ገባሽ በዚህ ሁኔታ በማየቴ ግን አዝኛለው እህቴ እግዛብሔር የሀቅሽን ዋጋ ይክፈልሽ
@leylaqatar6623
@leylaqatar6623 Год назад
😭😭😭 ውይ ልፋታችንን አርብ አገር ያለነ ሰውቹ በሰደት ሰቃይ 😭😭😭😭😭😭
@eyutg8178
@eyutg8178 Год назад
Her smile shows how strong she is 🥹🫶🏽God is faithful ayzosh
@sanamiss5234
@sanamiss5234 Год назад
እጂግ በጣም ጋዘጠኛው የምገርም ከልብክ ሰውነክ ቃላት ያጥረኛል አች ሳትማር አደበትሽ ጣፋጭ እህቴ ፈጣርአምላክ ላብሽን ድካምሽን አይቶ ፈጣርአምላክ ካችጋር ይሁን ❤❤❤❤❤
@eskedarbekele7240
@eskedarbekele7240 11 месяцев назад
የዮሀ ሚዲያ በሰራችሁ ሳላመሰግን አላልፍም በጣም ከባድ ነዉ በሰዉ አገር ተሰዶ እደገና በገዛ ዘር መዘረፍ በጣም ይከብዳል እኔም አድዋ ነኝ የኔማ ታሪክ ፊልም ነዉ የሚመሰለዉ አድ ቀን እኔም ሳልወጣ አልቀርም ለማንኛውም ገዘብሸ እጀሸ ያሰገባልሸ እህቴ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Год назад
እንደው ስታምር! ወለየዎች በቃ እግዚአብሔር አድልቷል? አንድም መልከ-ጥፉ አይታይም ወንዱም ሴቱም ቆንጆዎች ናቸው❤ እግዚአብሔር ሀቅሽን ይመልስልሽ🙏
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 Год назад
መልክ ምን ያደርጋል ለራሷ ብሯን ተዘርፋለች
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Год назад
መልክ ከግርድና አላወጣን ምን ጠቀመን?😂
@user-gz6eb7xy3i
@user-gz6eb7xy3i Год назад
​@@selammesganaw3899 በመልካቸው ስንት አሉ አታለው ሚበሉ በሰው ላብ እናንተ ፈጣሪ ጤና ሰታቹ መስራት መታደል ነው እህቴ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Год назад
@@selammesganaw3899 አይዞሽ የኔ ቆንጆ፣ ጤና ሁኚ እንጂ ለሁሉም ቀን አለው ሰው ትሆኛለሽ፣ በርቺ❤️
@Holylove260
@Holylove260 Год назад
@@Amesegenalhue ትክክል ብለሻል ለሁሉም ቦታና ጊዜ አለው ዘባራቂ የበዛበ ምድር ደሞም እኮ ኢትዮጵያውያን ሴቶችን ውበት ዓልም ያውቃል
@woynitu
@woynitu Год назад
አይዞሽ እህቴ በርች የልፋትሽን ዋጋ በጥበቡ ይመልስልሽ
@beyapease6686
@beyapease6686 Год назад
ኩሁሉም በላይ ተጠያቂ የሚሆነ ባንኩ ነው ይህ መንግሥት ባለበት ሀገር እንዲህ አይነት አይን ያወጣ ለብነት መኖሩ በጣም ያሳዝናል
@tgtgtube5346
@tgtgtube5346 Год назад
ውይ የኔ ውድ ፍሲካዬ ምን አይነት ጉድ ነው የስማውት እግዞ ማህረን ክርስቶስ ማንን ነው የምናምነው የኔ ውድ እህት አይዞሽ እራስሽን አረጋጊ እኔም ውስጤ ፈራ 😢😢 እህቴ የኔ መልካም ይህ ላንች አይገባምሽ ነበር ኡፍፍፍ ሀገራን እሄዳለሁ ብለሽ ጎጎትሽ ይህ ችግር በገጠመሽ በጣም አዝኛለሁ😢😢 ግን ለበጎ ይሆናል እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ይስጥሽ እህቴ😢😢
@ahmedarif857
@ahmedarif857 Год назад
ንግድ ባንክ ሊከፍላት ይገባል ። ራሱንም ሊያጠራ ይገባል
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Год назад
ምርጥ ጋዜጠኛ አለም ሠገዴ
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Год назад
ፍሲጋየ አላህ የለፍሽበትን እጅሺ ያስገባልሺ አብሺሪ ማሬ
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
እህቴ እግዚአብሔር ክገንዝብሽ ያድርግሽ የእውነት እህቴ ልብ ይነካል 💔💔💔 ግን ለምን ሰው እንደከነ አላወቅም 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Год назад
አይዞሸ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሸ😢😢😢❤❤😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@munituymido6248
@munituymido6248 Год назад
አለም ሰገድ በጣም አደንቅሃለሁ ትህትናህ ለምታቀርባቸው ሰዎች እንዲናገሩ የምትሰጣቸው ጊዜና ቦታ የሚደነቅ ነው በዚሁ ቀጥል👏👏👏 ልጅቷ ግን ባንኮቹ ድርድር የሚሉትን አትስሚያቸው በህግ ብቻ ጠይቂ ለሌሎቹም ትምህርት እንዲሆን ይጠየቁ
@Miseraki
@Miseraki Год назад
መልካም ሰዉ ነህ የተጨቆኒትን የምትሰማ አለም ሰገድ ታደሰ ተባረክ
@rsdfzd9266
@rsdfzd9266 Год назад
ይህንን ነው መፍረት
@makibantibaba5112
@makibantibaba5112 Год назад
እውነት ጥሩ ቤተሰብ አለ ነክ እኔዳን አበት አላህ ይጣብቅልኝ
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 Год назад
May GOD ❤❤❤❤ TAKE CARE OF YOU SISTER, THANKS BROTHER FOR Sharing
@etetemame-on5lr
@etetemame-on5lr Год назад
ጎበዝ ነሽ እህቴ አንቺ ብትማሪ ትልቅ ደረጃ ትደርሺለሽ ሳትማሪ ንግግርሽ የበሰለና አስተሳሠብሽን ቃላቶችሽ የተመረጡ መሆናቸው አድንቄሻለሑ
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 Год назад
እኔ የራሴ ስም ነው ቡኬ ግን ወንድሜን ችክ አድርግልኝ ስለው ፍቃደኛ አይደሉም ይለኛል ሁሌም አምላኬ ሆይ አንተ ልፋቴን አይተህ ጠብቅልኝ 😢😢
@enatenewdatalhu3104
@enatenewdatalhu3104 Год назад
አዎእሺ አይሉም እህቴ
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c Год назад
አዎ ያንዱን ስው አንዱ መጠየቅ አይችልም
@almightlord1579
@almightlord1579 Год назад
አዎ ባንክሽ ውስጥ ያለውን ብር አይናገሩም ግን ብር የምትልኪ ከሆነ ውይም ደሞዝሽ የሚገባው በባንክ ከሆነ መግባቱን ይናገራሉ ስንት ብር እንደገባ አይናገሩም እኔ በባንክ ሰሚከፈለኝ ይህንን አውቃለሁ በየወሩ ቤተሰብ ሄዶ እንደገባ ይጠይቃሉ አዎ ገብቷል ይላሉ የብሩን መጠን ግን አይነግሩም
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue Год назад
ለዚ ዋናው ጥሩ ነገር የባንክ ቡክሽ ሀገርቤት ብትተያው ትንሽ ብር ለቤተሰብ ትልኪና እኔ ብክ ላይ አሰገቡ ብለሽ ያለው ብርሽ ቡክሽ ላይ ይጹፉታል ያኔ ታውቂዋለሽ /አገር ቤት ሄደሽ ዝግ ቡክ አውጥተሽ እዛው መተው በህይወት ከተመለስን ይጠቅመናል ካለለበለዚያ ለነሱ ይሆናል ማለቴ ነው።
@lidiya727
@lidiya727 Год назад
ትንሽ ብር እስገቢበትና ሊያስሞላ ሲሄድ በዛው ያየዋል?
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol Год назад
አይ የኛ መከራ ገንዘባችንን የሚበለው መብዛቱ 😭😭😭😭😭😭😭
@seadamohammad
@seadamohammad Год назад
በጣም
@conniebistat9930
@conniebistat9930 Год назад
በባም ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ! በርቺ በነገር ሁሉ የእስራኤል አምላክ ይሁንሽ:: እንኻን በስላም ወደ ምድርሽ አደረስሽ::
@kiyaghorayeb9354
@kiyaghorayeb9354 Год назад
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ
@helulove8941
@helulove8941 Год назад
ፈጣሪ ይርዳን ቤተሰብማ አቃጥለዉ ሊደፉን ነዉ
Далее