Тёмный

ይድረስ ከካናዳ የመጣች ሴት ላስረገዝከው ፓስተሩ ባሌ! ሁሉም ይቅርና ይሄንን ብቻ አድርግልኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha 

Eyoha Media
Подписаться 704 тыс.
Просмотров 299 тыс.
50% 1

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,3 тыс.   
@EyohaMedia
@EyohaMedia Год назад
ባለታሪኳን ነጃትን ለማግኘት በ09 37 67 09 87 ይደውሉ!
@amemiyakob2285
@amemiyakob2285 Год назад
ነጃት በመጀመሪያ አንቺም ፓስተር ተብዬውም ጌታን ተቀበሉ ንሰሀ ግቡ ሲጀመር ትዳር የፈታ ሰው ሌላ ማግባት አይችልም አንቺም አትችዪም መፅሐፍ ቅዱስ አይፈቅድም ሲቀጥል ሁለተኛ ከያዛት ሴት ብር እየተቀበላቹ የራሳችሁን ህይወት ለመለወጥ መስማማት ሌላ ሀጥያት በአጠቃላይ ታሪኩ ከእግዚአብሔር ፈቃድ ውጪ የሆነ የዱርዬ ስራ ነው ስለዚህ ስራ ፈልገሽ እየሰራሽ ልጅሽን አሳድጊ ።
@josih5608
@josih5608 Год назад
ትክክል አይደላችሁም::ወጣትና ጤነኛ ለሆነች ሴት ህዝቡን አትለምኑ::ከሷ የደከሙ እናቶች አስፖልት ጠርገው ልጆች ያሳድጋሉ:: ልጇን ት/ቤት ከወሰደች ቡሃላ ምን ትሰራለች?ገንዘብ ሳይሆን ስራ ፈልጉላት::ሰነፍ ሰው አልወድም::
@deborah9291
@deborah9291 Год назад
በእስልምና ያው ሁለተኛ ሚስት ስለሚፈቅ ምናልባት ክርስቲያን ብትሆንም ያ የመጣችበት ይዞት ይሆናል ዲቦራ በጣም ስህተት እላት በእርግጥ ግን የዘድሮ ፓስተር እግዚአብሔር እያድርስባችሁ እትፍረድ ይፈረድብሀል ነው ነገሩ ስሙን መደበቅ ግን ለሌላው ማበረታቻ ነው ዲቦራ በጣም ምስኪን ነች
@azebweldecherkos9552
@azebweldecherkos9552 Год назад
Sorry she is like baby toys lm so sad for her omg omg
@azebweldecherkos9552
@azebweldecherkos9552 Год назад
​@@amemiyakob2285 yess 😢
@bikilazewdu1711
@bikilazewdu1711 Год назад
ይሄ ሰውዬ ከ አገልግሎቱ መታገድ አለበት!!! ፎቶው መዉጣት አለበት!!!
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Год назад
ማን ያግደዋል በራሱ የራሱን ቸርች የከፈተ ፈላጭ ቆራጭ አጭበርባሪ ፓስተር ነው።
@yenayena8676
@yenayena8676 Год назад
እውነት ነው
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ Год назад
ስሙ ታምራት ነው ግን የትኛው ታምራት ሁለትናቸው መሰለኝ። እግዚአብሔር ሲያዋርድ በአደባባይ በአለም እያሳወቀ ነው።
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
እርሱ ብቻ አይደለም እንዲህ የሚያደርገው በየአዳራሹ ውስጥ በተጨባጭ የሚደረግ ተግባር ነው ዝሙትና ሌብነት ማጭበርበር
@raheldaniel9234
@raheldaniel9234 Год назад
ፓስተር ታምራት ሃይሌ
@Ethiopian5573
@Ethiopian5573 Год назад
ፎቶ ይውጣ የምትሉ👍👍👍👍
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 Год назад
ፓስተር ታምራት ብለሽ ፈልጊው
@haymiwt4453
@haymiwt4453 Год назад
​@@mabetyerseao2044እንዴት አወቅሽ
@nazrettzegay1955
@nazrettzegay1955 Год назад
​@@mabetyerseao2044😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@SeadaAbesha
@SeadaAbesha Месяц назад
ኧረ ብዙ ታምራቶች አሉ😅​@@mabetyerseao2044
@betobelo56
@betobelo56 Год назад
የዘንድሮ ፓስተር ሀገር አፍራሽ:ሀይማኖት አፍራሽ:የሴት ህይወት አፍራሽ: አዲስ ትውልድ አፍራሽ💔😢
@lovenature4241
@lovenature4241 Год назад
WELL SAID GOD BLESS YOU. THEY ARE NOT PASTORS IN THE FIRST PLACE THEY ARE A WOLF IN SHEEP SKIN AS JESUS SAID. PEOPLE OUGHT TO KNOW THE REAL GODLY PEOPLE FROM THIEF PASTORS.
@Kali-qk2gu
@Kali-qk2gu Год назад
ewnet new drawls mnfkal 🐕 ውሻ 🐕🐕🐕 ውሻ እይታ በንጠ ድሮውንም መጨረሻው አይምርም
@munabh5858
@munabh5858 Год назад
💔😭
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv Год назад
በትክክል
@ktube8920
@ktube8920 Год назад
በትክክል
@conniebistat9930
@conniebistat9930 Год назад
ወንድሜ አለም ስገድ: አንተ ትልቅ ስው ነህ! ትባረክ!!
@Messi_goat1014
@Messi_goat1014 Год назад
ትክክለኛ ፍትህና አስተማሪነት ሚያገኘው ፎቶውን ሲለቀቅ ብቻ ነው።
@tube5188
@tube5188 Год назад
በጣም በእርጋታ ነው ያዳመጥኩት ኮመንትም የማረገው በሀቀኝነት ነው በኔ ሞት እዚህ ታሪክ ላይ ጥፋቱ የራስሽ ነው። ለምን ማለት እንዴት ነው ከዚህ በፊት ቤተሰብ ነበረው ፈረሰ ይሁን አዲስ ሂወት ካንቺ ጋር ጀመረ አብሮሽ ሆኖ ልጅ ወልደሽ ከሌላ ሴት ጋር ስልክ ሲያወራ ከዛ ገንዘብ ሲላክለት አብረሽ እየበላሽ ማስቆም ሳትችይ ሴት አይደለሽ እንዴ ሌላው ቢቀር ቅናቱስ ይቻላል እንዴ የሴት ገንዘብ አንቺም እሱም አጣጥማችሁ በልታችሁ ስትጨርሱ እሱ ገንዘብ ያወጣችበት ወሰደችው ይኸው አንቺ እንደ እቃ ተጠቅሞ ጣለሽ ቢያንስ ሴት ነሽ ለምን ማናት እኔ እያለሁ አትይም መጨረሻ ስትወድቁ ሚዲያ ላይ መምጣት ጎበዝ አያስብልም በቃ ጥፋቱ ያንቺም ነው ተቀበይ ይህ እንደማይመጣ አለመጠበቅሽ ይገርማል ።
@mekamohamed128
@mekamohamed128 Год назад
በትክክል
@Gadise6797
@Gadise6797 Год назад
ጌታ የባረኪሺ እዉነትነዉ😢
@wendesenhaile2321
@wendesenhaile2321 Год назад
fair comment!
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 Год назад
በጣም ትክክል
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 Год назад
ትክክል።
@amenenbakom1874
@amenenbakom1874 Год назад
ይሄ ሰዉ ስሙ ይነገር የሌሎች እህቶቻችን ህይወት ያበላሻል ስሙ ብቻ አይደለም ፎቶም ይለቀቅ ፓስተር አይደለም እልም ያለ በሴት የሚነግድ ሰዉ ነዉ እግዚአብሄር የማያዉቅ ሰዉ እደሆነ ስራዉ ይናገራል ።
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 Год назад
Semu tamirate yebalale be shshemen nber miyagelegel tekula new agelegaye sayehone
@nardip4999
@nardip4999 Год назад
@@aboneshayalnesh8408 አሁን የት ነው የሚያገለግለው?? ደውለን ለቤተክርስቲያኑ አስተዳደር ተናግረን እንዲያባርሩት ማድረግ አለብን። ፊትለፊት እንዲህ በሀይማኖት ሲነግድ እያየን ዝም ማለት የለብንም።
@የምስራች-ጰ1ደ
@የምስራች-ጰ1ደ Год назад
@@aboneshayalnesh8408 tamirat haile mehe ende omg ???
@FATUMAFATUMAABDU
@FATUMAFATUMAABDU Год назад
ሌባ አጭበርባሪ ነው የሴት ልጅ ሂዎት ያሳዝናል
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Год назад
​@@የምስራች-ጰ1ደአራ በጭራሽ ተአምራት ሃይሌ አይሆንም ሌላ ተምራት ልሆን ይችላል እንጂ የአባቱ ስም ከልተነገረ በምን ለይተን ማወቅ እንችላለን ምክንያቱም ብዙ ተአምራት የምበሉ ሰለምኖሩ ነው
@Tig729
@Tig729 Год назад
❤❤❤❤እንዴት መታደል ነው እንዲህ አዳማጭ መሆን ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም ❤❤❤❤ እህቴ ዲቦራ ያንቺ እሺታ ደሞ በዛ ብዙ ነገሮችሽን በራስሽ እሺታ አበላሸሻቸው😢😢😢😢
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Год назад
በትክክል 😊
@simatafara759
@simatafara759 Год назад
የውሸት ፀሎት ፀልዮባት አሳስሯታል
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
​@@mrkbemrkbe6748ማር ደምሪኘ😢❤
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
​@@simatafara759ውዴ ደምሪኘ
@hanii533
@hanii533 Год назад
Tekekel Eshi eyalch megagagal
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Год назад
ፓስተሩ under control ይሁን እምትሉ ☹️
@tegistkebede1986
@tegistkebede1986 Год назад
ቤት ትዳር አለኝ እየተባለ በሌላ ቤተስብ ላይ ጣልቃ እምገቡ ስዎች እጣ ፍንታችሁ ይህ ነው እግዚአብሔር ያልስጣችሁ ህይወት ወስጥ መግባት ወይ በስማይ ወይ በምድር ብድራትን ታገኛላችሁ
@asrat2127
@asrat2127 10 месяцев назад
አይዞሽ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
ዋናው ከጥፋት መማርሽ ነው እንጂ ሲጀመር ጀምሮ ሰውዬው በፍፁም የክርስትና ሽታውም የለዉም በሚነግርሽ ሁሉ ስትስማሚ ነበር እሷን እያታለለ የሚያመጣውን ብር NO ብትዪ መልካም ነበር አሁን እራስሽን በንስሃ አድኚ አንድ ልጅ ጌጥ ነው እግዚአብሔር በሰጠሽ ጤና አሳድጊ ህይወት ይቀጥላል
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
ሲጀመር የፕሮቴስታንት ሀሰተኛ ፓስተርና ነብያት የገንዘብ እንጂ የክርስትና ሽታ የላቸውም እየሱስ መነገጃ መሸቀጫቸው ነው ያደረጉት ከተለያየ እምነት የተባረረ ጠንቋይና ሌባ ምሽግ የፕሮቴስታንት አዳራሽ አይደል ግፈኞች እግዚያብሔር መፍራት የሌላቸው ዘመናዊ ጠንቋዮች
@menbitube6362
@menbitube6362 Год назад
😊😊
@rebikateferi
@rebikateferi Год назад
You nailed it that’s why I am talking about it
@bikilazewdu1711
@bikilazewdu1711 Год назад
የማነው ጥፋቱ ከ ሀይማኖት መሪ ይሄ ይጠበቃል!!!
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
​@@bikilazewdu1711የሃይማኖት መሪ ክርስቶስ ብቻ ነው የሱን ፈለግ ያልተከተለ ይሄ ስም አይገባውም ነጋዴ እንጂ
@Josi-r3k
@Josi-r3k Год назад
ፖስተር ተብየው ቀርቦ ምላሽ መስጠት አለበት :: ( አለዚያ) ማንነቱን ፎቶውን በግልጽ ማጋለጥ አለባችሁ! ፕሮግራማቹ 👉መማርያ : 👉ማንቂያ 👉ማስጠንቀቂያ 👉 ለተበደሉት ድምጽ እንደመሆናቹ መጠን 👉ለበዳዮችም ማጋለጫ መሆን ስላለበት 🙏🙏🙏🙏🙏❤
@yemsrachgetachew6468
@yemsrachgetachew6468 Год назад
ታርኩ እውነት አይመስለኝም በእውነት እስኪ የተኛው ታምራት ነው ልጁ መዝሙር ያወጣው ?? ስታስመስል ይመስለኛል በትክክል የፓስተሩ ፎቶ ይለጠፍ ማንነቱን እንወቅ ካልሆነ ውሸት ነው
@Josi-r3k
@Josi-r3k Год назад
@@yemsrachgetachew6468 አዎ እኔም ማመን አቃተኝ so. በግልጽ ማቅረብ አለባቸው ማንነቱን ባይ ነኝ
@yemsrachgetachew6468
@yemsrachgetachew6468 Год назад
@@Josi-r3k በፍጹም የራሱ ቸርች ያለው አንድ መንጋ የሚመራ ሰው እንደዚህ አያደርግም ሰውየውን በስልክ ሳይሆን ፎቶው ተለጥፎ የሚመራው ቸርች ስም ሌላው ደሞ ታላቅ ሚስቱ በሚድያ ትቅረብ ካልሆነ አላምንም ስም ለማበላሸት ተከፍሏት ይሆናል ባይ ነኝ ጌታን የምታውቅ አይደለችም ሴትዮ አስመሳይ ናት ከፍቱዋ ያስታውቃል ጋዜጠኛው ዝም አትበል ትክክለኛ እውነቱን አውጣ ካልሆነ ልክ አይደለም በስልክ ብታስደውልም ሰው አስቀምጣ ይሆናል
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 Год назад
Exactly
@helenteshale9870
@helenteshale9870 Год назад
Yeleba tebabari hula
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Год назад
ከጥፋት ጋር ተባባሪ መሆን ዋጋ ያስከፍላል ያኔ ብር የሚያመጣልሽን መንገድ ነገ በኔ ብለሽ ብትቃወሚ ኖሮ መልካም ነበር አሁንም ብልህ ከሰው ስህተት ይማራል ሰነፍ ከራሱ ውድቀት ይማራል እንደሚል ታላቁ መፅሃፍ ይሄንን ይምትሰሙ አስተውሉ
@sewihebite
@sewihebite Год назад
በትክክል
@hawi443
@hawi443 Год назад
ከዛችኛዋ ጋር ምንም አንደሌለው አና ምሎ አንደማይከዳት ነግርታል
@hiyamhiyam162
@hiyamhiyam162 Год назад
Ewenet new kelela set birr siyameta mekebelua
@martamarta5206
@martamarta5206 Год назад
Amennnnnnnnn tikekel.
@zeleke3635
@zeleke3635 Год назад
Very good point, women need to wake up
@sinaseina8156
@sinaseina8156 Год назад
የተባረከ ጋዜጠኛ ትሁት በጣም አዛኝ አዳማጭ እንደዚህ አይቸ አላቅም እግዚአብሔር ይባርክህ ❤
@romantadesse7639
@romantadesse7639 Год назад
ይሄ ታሪክ በጣም የሚያስደነግጥና የሚያሳፍር ስራም ያለበት ነው አኔ ምለው ግን እንዳንድ ክርስቲያን የሰውዬው ማንነት ቢታወቅ ገና የሌሎችም ህይወት ላሊበላሽ ይችላልና ማንነቱ ይገለጥ እላለሁ
@ፋቱማቱዩብ-ከ4ቈ
@ፋቱማቱዩብ-ከ4ቈ Год назад
ትክክል
@01zezu
@01zezu 10 месяцев назад
Already on RU-vid
@zigg773
@zigg773 10 месяцев назад
ሰውየው ምን አጠፋ
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 Год назад
ሴቶች ግን ባል ላይ ፍቅረኛ ላይ ፊጥ ከማለታቹ በፊት ትንሽ ስራ ቢጤ ስሩ ወንድ እኮ ባዳ ነው ነጌ ጥሎሽ ይሄዳል😢😢
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Год назад
ትክክል.የኔ.ውድ❤❤❤👍👍👍
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Год назад
ትክክል ❤❤❤
@መኖርበተስፋ
@መኖርበተስፋ Год назад
ኣንበሲት❤
@addisw1713
@addisw1713 Год назад
👌
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 Год назад
እኔም ልክ እንዳንቺው ውለጂ ምናምን ቆይ ትንሽ ልስራ ብዬ ወደ ስደት እንዴ በወንድ አላምንም ቱ😊
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Год назад
ለአሁኗ ሚስቱ ነው የማዝነው አንቺና እሱ በጣም ክፉ ናችሁ የሷ አምላክ ነው የፈረደብሽ ንስሀ ግቢ የሰውን ገንዘብ በግፍነጥቃችሁ ለራሳችሁ እንኳን መስማማት አቃታችሁ
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 Год назад
Tikikil. She is very selfish. She has to work hard to earn money.
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 Год назад
😢ትክክል እኔም በዚህ ተስማምታ ትሰድበኛለች ከስደት ስትመለስ የኩል እከፍላታለሁ ብሏት 😢.
@sarahailemariam5506
@sarahailemariam5506 Год назад
That’s true
@elisabethhabtemichael2650
@elisabethhabtemichael2650 Год назад
የኔ እህት አንቺም ንፁህ ልብ ስለሌሽ ነው በሌላ ሴት ገንዘብ ለመኖርና ሀብታም ለመሆን የተስማማሽው ይዋል ይደር እንጂ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣል goes around comes around Don’t blame anyone blame yourself
@rutagebreslassie7256
@rutagebreslassie7256 Год назад
True
@undermysaviour
@undermysaviour Год назад
ምን ማድረግ ነበረባት? በአንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ ግን በላይዋ ላይ የተደረበችው ሃብታም ከእናቱ ሆድ እንዳላወጣችው ታውቃለች ወሬውም ቢሆን ይደርሳታል
@maranatageta6600
@maranatageta6600 Год назад
በትክክል
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
እሷማ በድሜ የበሰለ ነው አይጎዳኝም ፈጣሪን ይፈራል ብላ ነበረ ደንዝዛ ቁጭ አለች 😢
@Hanna_W
@Hanna_W Год назад
I agree her hands are just as dirty as his. One thing I noticed is that she told the truth she could have made herself look better by changing the story. I thing she can repent and live a godly life.
@marthapetros110
@marthapetros110 Год назад
What goes around comes around, አንቺም ጤነኛ ሰው አይደለሽም ለሶስተኛ ጊዜ የያዛትን ሴት እያወቅሽ ገንዘብዋን ስትበይ ከረምሽ በልጅ አታሳቢ ውጭና ስሪ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ
@ayshajemal7295
@ayshajemal7295 Год назад
😢😢 😢 ወዮልን በበጉ ፊት ቆመን ስራችን ሲመዘን
@helenkibrom4031
@helenkibrom4031 Год назад
በግና ፍየል ይለያል እረኛችን ኢየሱስ
@Merdya
@Merdya Месяц назад
በበጉ😮 ማነው በጉ??
@mehretyebezalat9857
@mehretyebezalat9857 Год назад
ይቅርታ አርጊልኝ እና እህቴ አንቺም ትዳሩን እንደ ትዳር አክብረሽ ሳይሆን ፡፡እንደ የገቢ ምንጭ ብቻ ነው ያየሽው፡የእርሱ ጥፋት እንዳለ ፡ሆኖ ።
@mercybayissa
@mercybayissa Год назад
yes
@ibrahimimam1234
@ibrahimimam1234 Год назад
እናንተ ጨካኞች ናቹህ ጭራሽ ጥፋተኛ ናት አይይይይ
@Anumma572
@Anumma572 Год назад
አንቺም ለገንዘብ ብለሽ ነው ያች ገንዘቧ የተበላው ሴትና የ5ልጆቹ እናት ያሳዝናሉ አንቺ የእሱ ቢጤ ነሽ።
@zamzamzam5637
@zamzamzam5637 Год назад
ትክክክል
@lily-qz4mm
@lily-qz4mm Год назад
Thank you!! this was the comment i was looking for
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj Год назад
የዘመድ ኮመንት😁
@lemihabesha9631
@lemihabesha9631 Год назад
Lik new
@ertaerta726
@ertaerta726 Год назад
የዘንድሮ ፓስተር ነብስ ይማር
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል Год назад
በትክክል 😂😂😂
@asnichootube8032
@asnichootube8032 Год назад
😂😂😂
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Год назад
😂😂🤔🤔🙄🙄
@lulitambachew6181
@lulitambachew6181 Год назад
ሁሉንም በአንድ ላይ አነወቀጥ
@sabakassa2363
@sabakassa2363 Год назад
ኪኪኪኪኪኪ
@ethiofrenchtube9243
@ethiofrenchtube9243 Год назад
ሴቶችዬ ምነው እንደዚ ደነዘዛችሁ ውይይይይ ስንቱን ታሪክ ስማሁት የሴቶች መታለል በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን እመብርሃንን ጠይቁ ፀልዩ በመጀመሪያ ትዳር ከመያዛችሁ በፊት ❤ ልጅ ከመፍጠራችሁ በፊት እባካችሁ እባካችሁ
@fih7949
@fih7949 Год назад
እመብርሃን መልስ ትሰጣለች አይደለ 😂???
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 Год назад
ከምንም በላይ ያሳዘነችኝ ካናዳ ያለችው አንቺም የሱ ተባባሪ ነሽ እጅግ የሚገርም ድራማ እየሰራችሁባት እንክዋን ባደባባይ ታሪክሽን መግለፅሽ ከመበላት አተረፍሻት እግዚአብሔር የጃችሁን ይስጣችሁ
@zinashzeleke5038
@zinashzeleke5038 Год назад
እኔም በጣም የገረመኝ አለማፈርዋ ነው ባለጌ ናት
@befikirdessalegn8135
@befikirdessalegn8135 Год назад
እህትሽ አስቀድማ ነግራው እኮ ነው ለፓስተሩ 😂😂😂😂😂😂
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
እንደዚህ አይደለ የሚያረጉት መጀመሪያ ያለዉን ኢነፎርሜሸን ይናገራሉ ሌባ በአግዚአብሄር ሥም እያጭበረበሩ የሰው ህይወት ያበላሻል
@ፍጡሚሠኢድ
@ፍጡሚሠኢድ Год назад
ክክክ እና
@abunneaaron3192
@abunneaaron3192 Год назад
የካናዳዋ ሚስት "ባል አገኘሁ ብላ ትደክማለች. ይህ ሌባ ነው. ሴቶች ጠንካራ መሆን እና መጠየቅ ማሰብ አለባችሁ. ዝም ላችሁ ድንዝዝ አትሁኑ.❤
@meseretgebriye2963
@meseretgebriye2963 Год назад
ሲጀመር ፈጣሪ የከዳ ለሰው ምንም ክብር አይኖረውም 😢😢😢😢
@ራየተይቲ
@ራየተይቲ Год назад
እውነት ነው😢
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds Год назад
❤❤❤
@KalkidanHabtamu-n1e
@KalkidanHabtamu-n1e Год назад
Ere ewnet belhal
@nanifelix5022
@nanifelix5022 Год назад
Pastors are in business. That is where they get their income. The woman knows from the start he was a lier but her focus is money.
@bethel2
@bethel2 Год назад
We can’t judge all pastors because of him. He is a criminal should be in sue,and there is so many pastors who serve God and people truly…
@atsedebullo2451
@atsedebullo2451 8 месяцев назад
Truly said
@ownerowner2993
@ownerowner2993 Год назад
ለምንድነው ስሙን አምትደብቀት ፎቶውስ ለምንድነው የማታወጡት የምን ፓስተር ነው የመንደር ዱርዬ ነው የትኛውን እግዚአብሔርን ነው የሚያገለግለው?
@የመነኗ
@የመነኗ Год назад
የፓስተሩ ስም ይፋ ቢሆን ጥሩ ነበር ለሌሎች ትምህርት ይሆናል
@bekandawit6471
@bekandawit6471 Год назад
ታምራት ስትል ሰምቻታለው
@filominahawle
@filominahawle Год назад
Tamrat stl semchatalehugn
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
ታምራት😊
@duhh-sm2pv
@duhh-sm2pv Год назад
ታምራት ብላለች
@raheldaniel9234
@raheldaniel9234 Год назад
ፓስተር ታምራት ሃይሌ
@wollodesie2116
@wollodesie2116 Год назад
ይህች ሴት ላይ መፍረድ ይከብዳል የእግዚአብሔር ሰው ነው ብላ ነው የተታለለችው ምስኪን ናት ከተማ የማታውቅ የክፍለሀገር ልጅ አይዞሽ እናቴ አንቺ ህይወትሽን አስተካክይ ከጌታ ጋር ተስማሚ። የሰውየው ስም መነገር አለበት ይሄ ማፍያ ዱርዬ ነው እግዚአብሔርን አያውቅም። ስሙም ፎቶውም መለጠፍ አለበት እዚህም መጥቶ አገልጋይ ነኝ ብሎ ቤተክርስቲያን ተጠግቶ ብዙዎች ያጠፋል እና እባካችሁ አሳውቁን መሉ ስሙን እባካችሁ ለሌሎችም ነፍስ መጠንቀቅ ነው እሱን መግለጥ።
@marebeza7715
@marebeza7715 Год назад
ኧረ ምን እያደረገ እንደሆነ እየነገራት ዘማዊ ሰውዬ እንዴት የእግዚአብሔር ሰው ብላ እንዴት ተምናለች? እራሷም ችግር አለባት።
@fikirtekorie2135
@fikirtekorie2135 Год назад
Minew yegezabher sew new bela new belayewa lay endemagete yetesmamachew ye lelawan ehete bere zero endiyametalate yetesemamachew no serten enbela atelm ende ende Christian
@Naniya254
@Naniya254 Год назад
😂😂😂አታስቂኝ አቦ ሁሉን ነገር እያማከራት ተመሳጥራ ነበር አሁን ሲክዳት ነው ሌባ መሆኑ ትዝ ያላት ያው ስለጎደለባት እንጂ ባይጎድልባት እኮ ይሄ ታሪክ ከዛኛዋ ወገን ነበር የሚሰማው
@almazmengesha
@almazmengesha Год назад
እህቴ ያንቺም ትግስት በይዉ መጃጃል ከልኮ በላይ በዛ ለምን? የሚለውን ቃል አታቂዉም ሁሉን እሺ ብለሽ መቀበልሽ ይሄን ህይወት አጎናፀፈሽ ለልጆሽ እግዚአብሔር ይድረስለት
@aynadisyeshambel6944
@aynadisyeshambel6944 Год назад
Yesewn heka temekakrew eyebelu 😂 wey yegeta sew😂😂😂
@nunuabate2868
@nunuabate2868 Год назад
ድብልቅልቅ ያለ ታሪክ በህይወቴ ሰምቼ አላውቅም ለማመን የሚከበድ ነገር ነዉ በጣም ያሳፍራል
@elfeelfe9427
@elfeelfe9427 Год назад
ፕቶውን ይለቀቂ የምን ፓስተር ነዉ አሄ
@ameletio3425
@ameletio3425 Год назад
በጣም ግራ የገባው ታሪክ
@rahelmesfin1429
@rahelmesfin1429 Год назад
ወይኔ እንደዚህም አይነት ሴት አለ እግዚአብሔር ይጠብቅ ሞኝነቷ በዛ እኮ ጠነኛ ናት ግን ምን አይነት ጨለማ ፍቅር ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@yayushalemu175
@yayushalemu175 Год назад
አልገባኝም የኔ እመቤት ምርጡን ጋዜጠኛ ግራ አጋባሽው መጀመሪያ ነገሩ የጠፋው የሌላ ሴት ገንዘብ አምጥቼ አኀብታም እንሆናለን ሴልሽ እሼ ማለትሽ እና ስለግንዘብ እንጅ ስለፍቅር አታወሪም ክፈል ክፈል እዚያጋ እኳ ያለቸውን ሴት እየጎዳ ነወ ላከች እንደሜ ልክልሽ አታውቅም???????
@tsitube2342
@tsitube2342 Год назад
አንቺን በብዙ ፈትኖሻል ለገንዘብ ብለሽ ልሂድ ሲልሽ ሂድ ብለሽዋል ምን ጠብቀሽ ነበረ ታዲያ የትኛዋም ሴት በክብሯ በትዳሯ መደራደር የለባትም
@SamrawitNegusse-o6d
@SamrawitNegusse-o6d Год назад
Seriously 😒 ewketeh betam yaskenal 😅
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Год назад
ሴቶችየ እባካችሁ ቢያንስ በህጋዊ ተጋቡ የኛ ሀገር ህግ ባያሥደስትም
@terhasgebregziabher8550
@terhasgebregziabher8550 Год назад
የበሰለ ጋዜጠኛ ኣለምሰግ እይታህ በጣም ነው የሚገርመኝ እግዛኣብሄር ይባርክህ ወንድሜ
@geregerc109
@geregerc109 8 месяцев назад
እንዲህ አይነት ባስተር ቸርቿም መቀበል የለበትም የለመደ ዱርዬ ነው ይሄ ፓስተር ሳይሆን ኮርማ ነው ከነብዬ ነን ባዮች መጠንቀቅ ነው እህቴ ጌታ ይርዳሽ
@ልዩ-ኰ4ፈ
@ልዩ-ኰ4ፈ Год назад
ወይ ፓስተር መጋለጥ አለበት በሌላ ሚድያ አጋልጭው ለምንድነው የሚደበቅለት አዲሳባ ካለ ከሃገር መውጣት የለበትም አሁን ያገባት ሚስቱስ ምን በውጣት ነው ከአጭበርባሪጋር የምትኖረው መጋለጥ አለበት
@Roblox.Kenzie3
@Roblox.Kenzie3 Год назад
ይበልሽ የጅሽን ነው ያገኝሽው አንቺ እሳን ከባልሽ ጋር ሆነሽ ልትሸውጂ ስትይ ፈጣ ሪ የጅሽን ከፈለሽ እሳ ሳታቅ አንቺ ግን እያወቅሽ ላደረጋችሁት ነገር ዋጋው ከላይ ነው የተከፈለሽ ይበልሽ
@kkmbia2393
@kkmbia2393 Год назад
ትክክል
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Год назад
አይባልም ፍርደ ገምድልነት ተገቢ አይደለም መፍረድን ላንተ ማን ሰጠ??!!!
@SabaZenebe
@SabaZenebe Год назад
ፓስተር ተብዬው በዚች ሴት እንባ የምታገአው ደስታና ሠላም ምን ዓይነት ይሆን ? ፈጣሪ የሥራህን ይስጥህ !!!!
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
ቀጣይ ለመስማት የቸኮለ እደኔ😂😂😂😂 የሰው ሀገርነ ስቃይ አይተሽ የሷን ገዘብ ሲቀበላት ዝም አልሽ በሷ አች ሊያልፍልሽ ነበረ ግን ውጤትሽን አየሽው 😆😏
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂
@liyademeke6073
@liyademeke6073 Год назад
ልጅቷ እኮ ፈርዶባት ሁሉን እሺ ነው የምትለው ምሥኪን
@ownerowner2993
@ownerowner2993 Год назад
እህቴ አንቺም በደል ነው የፈፀምሽው ስለዚህ ምንድነው የምታወሪው እግዚአብሔር የእግዚአብሔር ቃልስ ገብቶሻል ወይ የእውነትስ የእግዚአብሔር ቃልስ ይደግፍሻል ወይ ሰውዬውስ በሚስት ላይ ሚስትስ የትኛው የእግዚአብሔር ቃል የሚፈቅደለት?ይህ ሰውዬ በአደባባይ መውጣት አለበት እግዚአብሔር ፍቺን ይጠላል ሶስተኛ ዙር ጋብቻስ የትኛው መፅሐፍ ቅዱስ ነው የሚነግራን?በእውነት አስተያየት እንኳን ለመስጠት ግራ የሚገባ ነገር ነው😮😮
@wudeshermeka6269
@wudeshermeka6269 Год назад
እህታችን አይዞሽ ይህ ፓስተር ሳይሆን የቀን ጅብ ነው የገጠመሽ እንዲህ አይነት ፓስተር የለም። መጀመርያም የኋላ ታሪኩን ሳታጠኚ ነው የገባሽበት።ለወደፊቱም ህይወትሽ በተቻለሽ መጠን ስለሰው ማንነት ለማወቅ ሞክሪ።
@tenalehulum
@tenalehulum Год назад
ሶስት ልጆች እንዳሉት እና ከካናዳ አዲስ ሚስት ሊያገባ እንደሆነ እየነገራት እንደነበረ ስለተናገረች የኋላ ታሪኩን ታውቃለች ።
@lilegrema813
@lilegrema813 Год назад
ድሚ አንቺ ስስ ልብ ነው ያለሽ የምን ይቅርታ ገሎሽ ነው ዩሄደው ይህ ያንቺ ስህተት ነው ጠንካራ አይደለሽም በዚህ ሁኔታሽ የትም አትደርሽም ልጅሽ ምንም አይሆንም ቤተስብ አልሽ ስውየው ቆራጥ ካልሆንሽ ገነ ጥባጥቤ ነው የሚጫወትብሽ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Год назад
ትክክል
@diboraaaemmanuel4236
@diboraaaemmanuel4236 Год назад
ሰውዬው እራሱንና እራሱን ብቻ የሚያስብ የሚወድ ነው አርፈሽ ንስሀ ገብተሽ ቤተሰብሽን ይቅርታ ጠይቀሽ ልጅሽን አሳድጊ እህታዊ ምክሬ ነው።
@Gadise6797
@Gadise6797 Год назад
❤❤❤❤
@miktube853
@miktube853 Год назад
ጀዝባ አርፈሽ ትያለሽ እንዴ የፓስተሩ ሌላኛው ሚስት ነሽ መሰለኝ
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 Год назад
nejat new metel seman emenetan keyeralech meselegn
@diboraaaemmanuel4236
@diboraaaemmanuel4236 Год назад
@@miktube853 እና ሳታርፊ ልበል🙄
@tenalehulum
@tenalehulum Год назад
​@@besratkassaun1471 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@Hanna_W
@Hanna_W Год назад
መጀመርያ አንዲትን ሴት አታልዬ ባልሽ ነኝ ብዬ ተጥቅሜባት ካናዳ እንድትወስደኝ አታልያት ከዚያ አላማዬን ካሳካሁ በሗላ እሷን ክጄ አንቺን ገንዘብ በገንዘብ ቤት በቤት አደርግሻለሁ ሲልሽ መቀበልሽ ነውር ነው። በሌላ ሴት እንባና ሰቆቃ በሀሰትና በማታለል እንዲያልፍልሽ መመኘትሽ ነው ችግሩ። አሁን ለሷ ያሰናዳሽላት ያቀድሽላት ያበጀሽላት ወጥመድ ላንቺ ሆነና ተያዝሽበት። ቢቻልሽ አምላክሽን ይቅርታ ጠይቂና ንሰሀ ገብተሽ የገንዘብ ምኞትንና ሀሰትን ከህይወትሽ አስወግደሽ ልጅሽን አሳድጊ ሌላው ቢቀር የህሊና ነጻነትና ሰላም ኖሮሽ ትኖሪያለሽ። እንዳሰብሽው ተሳክቶልሽ እሷን ተሰናብቶ አንቺ ጋር ተመልሶ አብራችሁ እንዳሴራች ሁባት በሷ ሀብት ተንበሽብሻችሁ ቢሆን ኖሮ ህሊናዋ እረፍት የሌለው ሀብታም ትሆኚ ነበር ግን እንኳንም ቀረብሽ።
@engdawork212
@engdawork212 Год назад
የሚገርም ነው የአምስት ልጆች አባት እና ባል ነው። ከሌላ ሴት ጋርም እያወራ ብር እየተቀበለ አብረሽ እየበላሽ ነው። ምን አይነት እጭበርባሪ እንደሆነ እያወቅሽ ነው የኖርሽው። እተዋታለሁ ስልክ የእርስ ልብ መስበሩ ምንም አልመስለሽም። እህቴ ለመውቀስ አይደለም ግን ስው የዘራውን ነው የሚያጭደው። እንዲህ አይነት ፓስተር የለም የሶስት ሚስቶች ባል።
@wollodesie2116
@wollodesie2116 Год назад
ሰውየውን መግለጥ ያችኛዋንም ማትረፍ ነው እባካችሁ ሙሉ ስሙን ግለጡት
@wasetube7653
@wasetube7653 Год назад
Paster chare new😂
@tewodiroschala6621
@tewodiroschala6621 Год назад
Pastor tamiru yibalal zemari lij alew yitibarek toso nemaliba yemil mezmur yalew
@mistersayed6624
@mistersayed6624 Год назад
ይቅርታ ግን አንቺም የወንጀሉ ተባባሪ ነሽ
@tube5188
@tube5188 Год назад
በትክክል እንዴት ነው የልጆቼ አባት ከሌላ ሴት ጋር ሲያወራ ገንዘብ ሲያመጣ ዝም የማለት ሞራል የሚኖረኝ ሁሉም የራስዋ ጥፋት ነው
@God-SoGood
@God-SoGood Год назад
Agree 100% true!
@Gadise6797
@Gadise6797 Год назад
አዋ😅
@zenasheethio6189
@zenasheethio6189 Год назад
አንችም ችግር አለብሽ መጀመርያ የሴት ገዘብ ስያመጣልሽ ምንም ሳይሰማሽ ነበር አሚን ብለሽ የተቀበልሽው አየሽ እደዚች አይነት ሴቶች ተጠንቀቁ አንቺም ፓስተርሽም ሌቦች ናችሁ
@KelilMeryem
@KelilMeryem Год назад
ልክ ነሽ እኔ መቸም አላዝንም ለዚች ሌባ አላሳቧ ስትበላ ነበር የዛኔ ችግር ቢጠናባትኳን ወይ ያችን እንድመርጥ ወይ እሷን አድርጋ ያቺን ከመረጠ የልጁን ወጭ እንድሰጣት አድርጋ አልፈልግም ማለት ትችል ነበር
@IbrahimAkram-zh7st
@IbrahimAkram-zh7st Год назад
Woente new erswa nate tefatga ke lela sete genzbe samtalte abera setatfa koyeta
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 Год назад
ጴንጤ፣አደለች
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
ሲጀመር የራሷንም የጨረሰ እሱ ነው
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Год назад
ምስኪን አንቺ ትዳርሽ የፈረሰ አለኝ አልሽ መጀመሪያ ያንቺን ኢንፎርሜሽን ወይ ከእህትሽ ወይ ከሌላ ሰው ሰምቶ ነው የነገረሽ እንዴት እንደዚህ ዐይነት ነገር ታምናላቹ ዘመናዊ ጥንቆላ እኮ ነው ፡፡
@abbeyabebaz4737
@abbeyabebaz4737 Год назад
I feel for the innocent children that are born in this kind of situation. Two sides of the story would be good to be heard.
@Temutubeተሙ
@Temutubeተሙ Год назад
ሴቶች በመጀመሪያ አደብ ይኑራችሁ እግራችሁን ሠብሥቡ ወንዶችን አትወቅሡ ራሣችሁንም ቤተሠብም አታዋርዱ አንች ራሡ አጭበራባራ ሥራ ሢሠራ አጋዥ ነበርሽ ሌላ ሴት ሢጀነጅን ነበር መተው ያለብሽ
@tediwon
@tediwon Год назад
እንዴ ያለሽን ሁሉ እሺ እሺ የምትይው ምነው አንቺ የራስሽ ሀሳብና ፍላጎት የለሽም እንዴ በራስሽ ለመቆም ሞክሪ የሰው ጥገኛ መሆን በራስ መተማመንሽን ያሳጣሻል
@adamitujaleta162
@adamitujaleta162 Год назад
አንቺ ብትሰሪ እንኩዋን ለልጅሽ ለአገር ትተርፊያለሽ ቁጭ ብለሽ እሱን አትጠብቂ ለመስራት ወስኝ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ
😅😅😅😢😢😢😢
@selah5232
@selah5232 11 месяцев назад
Yes!!! Why expect a hand out? Can’t ask for people to judge and your hands are dirty.
@adamitujaleta162
@adamitujaleta162 11 месяцев назад
@@selah5232 You'r minds are soo dirty😒
@gennirevival9527
@gennirevival9527 Год назад
ካማኝ የነገርኘ ነው የደፈርኝ አሉ በመጀመሪያ የሴት ብር ስትበዪ የሚደርስብሽን ማወቅ ነበርብሽ እኮ ውዴ ግን እግዚአብሔር ፍቅር ነው ብርቺ እና ልጅሽን አሳደጊ እሺ ለወደፊትሽ አትችኩዪ እሺ እናም ጠይቂ የምን ብይ እሺ
@frehiwotgebru1035
@frehiwotgebru1035 Год назад
የኔ ቆንጆ አልገባሽም እንጂ አንቺ ስታደርጊው አልታወቀሽም እና ያቺን የልጆቹን እናት የተወ አንቺን ለምን አይተውም😮😮😮😮
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 Год назад
የጥቁር ቆንጆ ነሽ😘😍🥰
@fantugetachuw3482
@fantugetachuw3482 Год назад
እራሷ ነች ችግር ፈጣሪ ካናዳ ላለችው ሴት እራሷ ሴት ሆና አላሰበችላትም እግዚአብሔር ለሁላችንም ሴቶች ማስተዋልና ጥበብ ይስጠን
@habibaredi2208
@habibaredi2208 Год назад
Enem yhen new mlew karma new beset ylefelen silat embi neber malet yeneberebat
@azebmulat2525
@azebmulat2525 Год назад
ምን ማድረግ ነበረባት ? ደዉላ ተይዉትበላት አንዴ ከተረገዘ በኃላ አቤት ወዴት ነው እንጂ እናንተዬ
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Год назад
100% ትክክል እንደ ሴት የደረሰባት በደል ብታሳዝነኝም 99.9 % ጥፋት የራስዋ ነው ያውም እየነገረ ነው አጋድሞ ያረዳት
@onlyme6606
@onlyme6606 Год назад
Ene betam new yanadedechnge
@solomonw.9291
@solomonw.9291 Год назад
የሰው ትዳር ለማፍረስ ስታገል ያልከበዳት ስለራሷ ታስባለች
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Год назад
አይዞሽ እህታች የሴት ልጅ ሂወት ለምታበላሹ ወዶች ፈጣሪያችሁን ፍሩ ዱንያ መኪና ቤት ሀብት ዝና ጠፊ ናት
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
እሷም እኮ ልታበላሺ ነበር ያችን ተቸ አገባሻለው ሲላት ነው እሺ ማለቷ ጥፋቷ
@asherzemecha5870
@asherzemecha5870 Год назад
አንቺ ጅል በመሆንሽ የራስሽን ሂወት አንዴ አበላሽተሻል የሌሎች ሰዎች ሂወት ቢያንስ አትርፊ ፎቶውን ልቀቂበት😡
@Zeynehussen-sc7hg
@Zeynehussen-sc7hg Год назад
እረ ዘንድሮ የሰንቱ ቤት ነው የተበጠበጠ እረ ብቸኝነት ከውሀ የጰዳ ነው አልሀምዱሊላህ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
አይ ወንዶች የሴት እንምባ የት ያደርሳችሁ ለሁሉም ትዳር ይደርሳል ሴት ልጅ ገንዘብ ሊኖራት ግድ ነው ሴቶችዬ በፍቅር ከመውደቅ በፊት ገንዘብ ያዙ
@nejatali7088
@nejatali7088 Год назад
Yeyazechiwin genzeb aragefat Eko ayadiris malet new.
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds Год назад
😂😂😂እሺ አፈር ይብላ የኔን ገንዘብ ሊበላ ነዉ ዱቺ ይብላ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
​@@SalamSalam-mt3dsጎበዝ እንዳትሰጪ😊
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
​@@nejatali7088በጣም ሁሌም ሴት ናት የምትጎዳው
@NigistBirhanu-zm8mu
@NigistBirhanu-zm8mu Год назад
እኔ የጋዜጠኛዉ አድናቂ ለሱ ስል ነዉ ማየዉ❤❤❤
@haimanotobsu9372
@haimanotobsu9372 Год назад
Betikikil
@MilaelNiguse-hn9sz
@MilaelNiguse-hn9sz Год назад
Kkkkk
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 Год назад
አሁን የምታለቅሺው ስለምንድን ነው አልጋ ቲቪ እቃ ድሮም የተጋባሽው እቃ ለእቃ ነው ስትስማሚ ያኔ እኮ ሴት ልጅ ነሽ ማሰብ ነበረብሽ እሱዋን ትቶ በእሱዋ ብር ልትኖሩ ነበር እኮ ብቻ ልብ ይስጠን ማስተዋል ይስጠን
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 9 месяцев назад
የዘመኑ ታስተር ሌባ ነው እኔ የሚያሳዝነኝ የሰውን ሁሉ እየተጨበረበረ ነው ሰዎች ንቁ
@SelasTesfaye
@SelasTesfaye 11 месяцев назад
ለምን ትምህርት እንዲሆነን ስሙን ፎቶውን አታሳይንም ይሄ ባለጌ እዛ በረዶ ይብላው
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Год назад
አላምሰገድዬ good point ነው ያነሳህው ከ ካናዳዋ ሴት ጋር ገንዘብ ሲዘርፍ አብራ ዘርፋለች አሁን ሲጎልባት ነው የምትነፈርቀው በጣም ቆንጆ ጥያቄ ነው ያነሳህው ይህኛው ግን ?
@tutut7120
@tutut7120 Год назад
መፍረድ ፡ በጣም ፡ ቀላል ፡ ነዉ።
@mahiletbizuayehugoshu1989
@mahiletbizuayehugoshu1989 Год назад
የ ሰውየውን ሰው ስሙንና ፎቶውን ልቀቁልን ማወቅ እንፈልጋለን
@tigitk5795
@tigitk5795 Год назад
ትክክል ይለቀቅ እንወቀው ይሄ በርሬ ጃርት ነው መጥኔ ለሄደባትም አይ እኛ ሴቶች ነቁ ፓሰተር እንጠብሳለን እያላቹ ጭፍራ ቤት እየሄዳቹ አትሸወድ ናይት ክለብ ነው ቸርቹ ምድር ልባ ዝሙተኛ ይሁዴች
@josih5608
@josih5608 Год назад
ሰነፍ ሴት አልወድም::ልጅሽ ት/ቤት ከሄደ ስራ ሳትመርጪ መስራት አለብሽ::ካንቺ የደከሙ እናቶች አስፖልት ጠርገው ልጅ ያሳድጋሉ::
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ Год назад
ሰነፍ መሆኗማ ሌላ ሴት ላይ ድራማ እየሰራች ህይወቷን አጨማለቀች
@naneamen4825
@naneamen4825 Год назад
አለምሰገድ ማር ነህ ሚስትህ ታድላ
@selamyazachew6046
@selamyazachew6046 Год назад
የእውነት ፈጣጣ ነሽ ይቅርታ አድርጊልኝ እሷን በልታችሁ ልትኖሩ ይሄ ምንም አያስተምርም መቅረብ የለበትም ፕሮግራም
@መኖርበተስፋነው
ግንኮ እሷም ጥፋት አለባት የሴት ገንዘብ የምትበሉ ሚስቶችስ ?
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Год назад
ትክክል እኔም እንዳንቺ ነው አሳቤ ነግ በኔ ማለት ጥሩ ነው
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Год назад
አምጥቶ ሲሰጣት ምን ማድረግ አለባት ? ፓስተር ነኝ እያለ ነው ቤት ማስተዳደር አለባት የሚመጣው ገንዘብ ከወዳጅ ይሁን ከጠላት ወይ ደግሞ አንቺን ፈትቼ ከማገባት ሴት ነው አይላትም መፍረድ እኮ ቀላል ነው።
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Год назад
@@tameratgutema9834 የኔ እህት መፍረዴ አይደለም ነህ በኔ ማለት አለብን የመጀመሪያ ሚስት እንዳለው ታቃለች ቢሳካላት እኮ ሁሌም ብር እየተቀበለች ልትኖር ነው እኔስ ብሆን ማለት ጥሩ ነው ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ካላስተዋልን ለልጆች ዋጋ ያስከፍላል
@lul9652
@lul9652 Год назад
P
@መኖርበተስፋነው
@@tameratgutema9834 በግልፅ እየነገራት አይደል ብሯን ብቻ እደሚፈልግ በመጨረሻ እሷኑ ቢጎዳት ግን እየፈረድሁ አይደለም የተሰማኝን እውነቱን መናገር ስላለብኝ ነው
@سارهساره-ع9ض4و
@سارهساره-ع9ض4و Год назад
እኔ የሚገርመኝ ከሌላ ሴትቀፍሎ ሊያኖራት ተባብራ አውቃ በሴትዮዋ ልትጫወቱባት ነበር ፈጣሪ ለሴትዮዋ መልስ ሰጣት ምንም አታሳዝኚም እራስወዳድ ነሽ ከሌላሴት ተቀብለሽ መኖር ስታስቢ ፈጣሪን አለመፍራትሽ የጅሽን ነው ያገኘሽው አለም ሰገድይቅርታ
@Gadise6797
@Gadise6797 Год назад
እዉነት ነዉ😊
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Год назад
እውነት ከባድ ነው ፈጣሪ ይርዳን
@ZahraAyene
@ZahraAyene Год назад
በመጀመሪያ ከሌላ ሴት ብር ተቀብሎ አብርሽ ስትበይነው ነገሩየሞተው
@tgze2435
@tgze2435 Год назад
አይዞሽ እህቴ በሰዉ ሀገር ፈተናዉ ይብዛ ይሄ ሴሰኛ ልክስክስ የማይረባ
@አሚነኝተስፈኛዋ
አሚን
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Год назад
ማድረግ ያለባት ነገር ቢኖር ሰርታ ልጇን ማሳደግ ነው ያለባት ምክንያቱም ልጁን ክዷል።
@bemnettesfay5890
@bemnettesfay5890 Год назад
ይቅርታ የኔ እህት እሷን አታለን እንኑር ሲልሽ እሺ ስትል ትልቅ ስህተት ነው
@kikipipi5647
@kikipipi5647 Год назад
ትክክል
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Год назад
ወንዶች እኩ እሺ እሺ ምትል ሴት ካገኙ መጫወቻ ነው ሚያደርጉት ፣ሴቶች ነብር ሁኑባቸው ነብር መሆን ለወንድ ግዴታ ነው አንቀጥቅጦ ነው ወንድን መግዛት
@addiskassa5165
@addiskassa5165 Год назад
Tekekel, mesken memesel alawatam,
@ZukriyaZukriya-kd3js
@ZukriyaZukriya-kd3js Год назад
😂😂
@haymiyitagesu1770
@haymiyitagesu1770 Год назад
ጀግና
@Try7o
@Try7o Год назад
Lik nesh wede ❤❤❤
@haymanotandebet159
@haymanotandebet159 Год назад
Ewunet new
@Hundumak
@Hundumak Год назад
የፓስተሩ ስምና ፎቶ ይፋ ይደረግ
@filominahawle
@filominahawle Год назад
Tamrat
@ht1201
@ht1201 Год назад
Pastor tamru asefa
@elefharegeshewarega8453
@elefharegeshewarega8453 Год назад
ከተሳሳትኩ አርሙኝ ! ሲጀመር ጀምሮ በሌላ ሴት ላይ ግፍ ሲፈፅም ነገ በኔ ይደርሳል ሳትል የወንጀሉ ተባባሪ ነች። እንዴት ያችኛዋ ሴት አላሳዘነቻትም። የምታወራው ራሱ በፀፀት ሳይሆን ዛሬ የጎደለባትን ነው። ለሰውዬው ግን ለሰራው ሁሉ ግፍ እግዚአብሔር ዋጋውን ይከፍለዋል !!
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Год назад
አወ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Год назад
,ጉልበት አለሽ ሁሌ ጥገኛ ከመሆን ከመለመን 1ልጅ ማሳደግ ብዙም ከባድ አይደለም ነቃ በይና ተፍ ተፍ ብለሽ ስሪ ለምሳሌ አባትየዉ ቢሞትስ ምን ልትሆኚ ነዉ በይ ስራ ስሪ ጤነኛ ነሽ እህቴ
@አቢጊኤል
@አቢጊኤል Год назад
ምንም ሚዛን አይደፋም ምታወሪው ነገር የዘራሽውን ነው እያጨድሽ ያለው
@Emebeth-Emiru2777
@Emebeth-Emiru2777 Год назад
አንዳንድ ግዜ ሰዎች የሆንን ሁሉ በምናምናቸው ሰዎች እንካዳለን ፣አይዞሽ እህቴ ይህም ያልፋል በርቺ ጠንከር በይ ልጅሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ
@hiwot6050
@hiwot6050 Год назад
ማነነቱ ይነገር ለ ህዝብ
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 Год назад
እህቴ ሲጅመር ከጅምሩ በሰው ህይወት ፈርዶ እረሰንለማበልዘግ የወሰናችሁት ውሳኔ ላይ አንቺም ተስማምተሽ ሰለነበር በእገዚአብሔር ዘንድ ፀያፍ ሐጢያት ነው ስለዚህ እግዚአብሔርን ይቅርታ ጠይቂ ከዚያም ፍርዱን ለእግዚአብሔር ስጭው።
@rahelweldegiorgis40
@rahelweldegiorgis40 Год назад
ስታሳዝን የኔ ቆንጆ አይዞሽ እግዚኣብሔር ይክስሻል አይዞሽ የኔ ቆንጆ ፀሎት አርጌ ብቻ አርጊ የእጁ የገኖል 😢❤
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
ሰህተትሺ በሴት ገንዘብ አኖረሻለሁ ሲልሺ እሺ ማለትሺ ነው ቆይ ነገ በኔ አትሉም በሷ ገንዘብ ሄዱ አንችን ሊለውጥሺ ደፍራ ነሺ እሺ 😏😏
@user-dq7jk9in3eኢትዮጵያ
ፎቶው ይለቀቅ
@God-SoGood
@God-SoGood Год назад
True, Name and Shame!
@fatiya8477
@fatiya8477 Год назад
አይዞሽ እህቴዋ ይሄ ልክስክስ ሴሰኛ ደሞ ምን ቀባብቶሽ ይሆን ሁሉንም ነገር እሺ እሺ የምትይው 😢በጣም ከባድ ነው ኦኦ የዘንድሮ ፓስተር አገር አፍራሽ አይማኖት አፍራሽ 😢
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
😢😢😢😢eko denzza eko newu endefelege ynagerral
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
ወንዶችዬ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላችሁ በጣም ታማችኋል እንዴዚህ አይነት ግፍ እየሰራችሁ ምን አይነት ሰላም አግኝታችሁ ትኖሩ ይሆን ፈጣሪሆይ😢😢
@nardip4999
@nardip4999 Год назад
ሰላም ስለሌላቸው እኮነው ሰላም የሚነሱሽ ፤ misery loves company 🤮🤮
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል Год назад
😂😂😂😂😂😂
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@@እህተገብረኤል ???
@temutemucar1203
@temutemucar1203 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂
@TigstAylneh
@TigstAylneh Год назад
እውነት ነው
@desalegnstotaw7766
@desalegnstotaw7766 Год назад
አረ ለሚዲያ አይመጥንም ታሪኩ አስተማሪ አይደለም ለሌሎች ።
@natytube3604
@natytube3604 Год назад
ብዙ ነገሯ ታናድዳለች ሁሉን እሺ ለሆድ ተብሎ ሂሊና አይሸጥም🤔🤔🤔
@duhh-sm2pv
@duhh-sm2pv Год назад
ከመጀመሪያው ጀምሮ ጥፋት አለብሽ ለመፍረድ ባልቺልም የተሰማኝ ግን ይሄ ነው ይቅርታ ሴቶች ቆም ብላቺሁ አስቡ ዝም ብላቺሁ አትነዱ ያሳዝናል ታሪክሽ ግን የዛቺኛዋም ሴት እጣ ፈንታ😢😢
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 Год назад
እኔ ግን ያዘንኩት በአንቺ ነው እንዴት ነው በሰው ሀቅ ላኑርሽ ሲልሽ እሺ ብለሽ የምትስማሚው ነግ በኔ ማለት አለብሽ እኔም አጋጥሞኛል ሁሉም የዘራውን ያጭዳል በይ ንሰሀ ግቢ ለወደፊቱ ትምህርት ይሆንሻል ያለፈው አለፈ 😢
@YitaweqEwnetu
@YitaweqEwnetu Год назад
ይህን ፅሁፍ ያገኘሁት «የእውነት ገፅ» ከተባለ በ May 14, 2021 የፌስቡክ ገፅ ነው። #የአራት_ልጆች_አባት #የሁለት_የልጅ_ልጅ_ያየው #በሁለት_ሳምንት_ሁለት_ሴት_ለማግባት #በሀዋሳ_ሽማግሌ_ሊልክ_ነው #የእንጨት_ስራ_ባለሙያው #የአሁኑ_ፓስተር_ታምሩ_አሰፋ_የሳቤህ_ህይወት_ምንጭ_አገልጋይ #የአራት_ልጆች_አባት_የሆነው #በአንድ_ሳምንት_ለሁለት_ሴቶች #በድብቅ_ሽምግልና_ሊልክ_ነው ታምሩ አሰፋ ይባላል በአርሲ ገደብ አሳሳ ተወላጅ ነው፣ የአራት ልጆች አባት እና ሁለት የልጅ ልጅ አይቷል። በአርሲ አሳሳ ሲኖር ከባለቤቱ አንድ ሴት እና ሶስት ወንድ ልጆች ወልዷል። ባለቤቱ በአሳሳ ሻይ ቤት ከፍታ የምትኖር ሲሆን እርሱ ደግሞ የእንጨት ስራ በመስራት ይተዳደሩ ነበር። በአሳሳ የእንጨት ስራ ወቅት ከተለያዩ ሰዎች በተቀበለው እና በተበደረው የሰዎች ገንዘብ መክፈልና መኖር ስላልቻለ ሸሽቶ ሻሸመኔ ይገባል። ባለቤቱ እንደተናገረችው በሻሸመኔ ኑሮው የተስማሙት እርሱ በሻሸመኔ እየሰራ እስዋ አሳሳ ሻይ ቤት እየሰራች በሚኖሩበት ክራይ ቤት ተጋግዘው ልጆች ለማሳደግ ነበር። የዛሬው ፓስተር ታምሩ ሻሸመኔ እንደገባ ሻሸመኔ 04 የሚባል ሰፈር መንደር ውስጥ እፀልያለሁ በማለት የጀመረው አገልግሎት ከሰው ጋር ስላስተዋወቀው እራሱን ፓስተር ታምሩ እባላለሁ /ታምራት/ በቅርብ የለወጠው ስሙ ነው / እያለ እራሱን አስተዋወቀ ከዚያም ሳቤህ የህይወት ምንጭ ቤ/ክ በማለት ያለ ፍቃድ ማገልገል ጀመረ ። በዚህ ወቅት ነበር እራሱን በሌላ ማንነት በመግለጥ ከተለያዩ ሴቶች ጋር የፍቅር ግንኙነት የጀመረው። ይህ ጉዳይ እያደገ በሻሸመኔ ከሶስት በላይ ሴቶችን አንድዋ ባልዋን የፈታች ነች ። አገባችሇለሁ እያለ ገንዘባቸውን መበዝበዝ ተያያዘ። ይህ ወሬ ባለቤቱ ጆሮ በመድረሱ ባለቤቱ ሻሸመኔ ድረስ ተከትላው ስትመጣ ከአንች ጋር አልኖርም።አንች አሁን ለኔ አገልግሎት ሞገስ የለሽም በማለት ጥሏት ይጠፋል ወደ አዳማ እስዋም በተሰበረ ልብ ወደ አሳሳ ተመለሰች። በዚህ መካከል በወርስ የተሰጣት ቤት የነበረው ስለሚሸጥ እንደገና ያገኛትና አግባበቶ ይቅርታ ጠይቆ አሳምኖ ገንዘቡን ተቀብሎ ድጋሚ ከአራት ልጆቹ እናት ስር ይጠፋል። በዚህ ወቅት የተከሰተውን ሁሉ መቀበል ባለመቻልዋ የአራት ልጆቹ እናት የአዕምሮ ህመም ትታመማለች። እርሱ ይህን ቢሰማም ደርሶ ሊረዳት አልሞከረም በእህትና ወንድሞችዋ ጥረት ጌታ ደርሶላት በዚህ ወቅት ሙሉ ለሙሉ ከህመሙ አገግማለች። አቶ ታምሩ የአሁኑ ፓስተር ታምራት ጉዱ የተገለጠው አዲስ አበባ ከገባ በሁዋላ ነው የሀዋሳ ልጅ የሆነችውንና ካናዳ ከምትኖር አንዲት ልጅ በፌስቡክ ይተዋወቅና የወንጌል አገልጋይነቱን እንዲሁም አጋር እንደሚያስፈልገው በተለያየ ድለላ እና ማታለል የተለመደ ቅቤ ምላሱን በመጠቀም በእጁ አስገብቶ የማይነጥፍ የገንዘብ ምንጩ ያደርጋታል። ይህንንም ነገር ውሰጂኝ አገባሻለሁ ብሎ በማሳመን ግንቦት 7 በሀዋሳ ሽማግሌ ለመላክ በዝግጅት ላይ ነው። ይህ ምን ችግር አለው ትሉ ይሆናል። ሌላዋ ደግሞ በሀዋሰ ከተማ በግል ንግድ የምትተዳደር ፈርሃ እግዚአብሔር ያላት ለወንጌል እና ለወንጌል ሰራተኞች ቅን የሆነች እህት በእጁ ትገባለች ይህችንም እህት እንዲሁ በተለያዬ ማሳመኛ በእጁ ያስገባታል። ማሳመኛዎቹ ሚስቴን ከፈታሁ 12 አመቴ ነው እርስዋ ሌላ አግብታ ሁለት ልጅ ወልዳለች እኔ በርካታ ንብረት አለኝ ጌታ ባርኮኛል የምፈልገው አገልግሎቴን የምትደግፍ ረደተ ነው እና የመሳሰሉ ቃላትን በመጠቀም ያሳምናል ። ይህችንም አገባሻለሁ በማለት ግንቦት 22 እዚህችጋም ሽማግሌ ልካለሁ ለቤተሰብ ንገሪ በማለት ቤተሰብ ለግንቦት 22 ሽማግሌ እየጠበቁ ይገኛሉ። ልብ በሉ ሁለት ሴት በአስራ አምስት ቀን ልዩነት ሽማግሌ ለመላክ ተዘጋጅቷል። የኛ ፓስተር ይሄ ነው ሌባ አጭበርባሪ የተወሰኑ ጓደኞቹ ለምን እንዲህ ታደርጋለህ ብለው ሲጠይቁት የተናገረው መልስ ደግሞ ሌላ አደጋ አለው እኔ አለ " እኔ ጌታ በምህረቱ ደርሶልኛል ከባለቤቴ ጋር ስኖር ኤች አይቪ ተጠቂ ነበርን መድሃኒት እንጠቀም ነበር አሁን እኔን ጌታ ፈውሶኛል ነፃ ወጥቻለሁ እስዋ ግን /እስዋ የሚለው የልጆቹን እናት ነው/ እስዋ አሁንም ኤች አይቪ አለባት ስለዚህ ከስዋ ጋር መኖር አልችልም በማለት የተጠና መልስ መለሰ። ልብ በሉ ይህ የሀሰት ክስ ነው ባለቤቱ ፍፁም ጤነኛ ነች አባቶች ፍረዱ ወገኖች ፍረዱ ሀገር ህዝብ ፍረዱ አገልግሎት እንዲህ ሆኗል። የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎችና ቅዱሳን ሁለተኛዋ ሴት ይህንን ሁሉ ጉድ በመስማትዋ ልብዋ ብትሰበርም በወዳጆችዋ ጥረት ወደ መረጋጋቱ መጥታለች ያች የካናዳ የተባለችው ሴት ቤተሰቦችና ወዳጆች ህይትዋን ከሞት እንዲታደጉላት የሀዋሳ
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Год назад
አንቺ ሴት ግን ፍቅር አለሽ ከሰውየው ኢሺ ኢሺ ኢሺ ይሄ በሽታ ነው በቃ እሱ ህጋዊ ትዳር መስርቷል አንቺ ምንም መረጃ የለሽም ልጅሽን ለማሳደግ ጠንክረሽ ስሪ ልይሽን አሳድጊ ዳይ
@frenebiyou6034
@frenebiyou6034 Год назад
ዉይ ምንቴ ሰዉ ኮፒ ቢሆን ኖሮ አንተን ነበር በሚሊዮን የምናባዛዉ
Далее
11 ming dollarlik uzum
00:43
Просмотров 1,3 млн
I Took An iPhone 16 From A POSTER! 😱📱 #shorts
00:18